እናቴ ድረሽልኝ ምን አይነት አስፈሪ ቦታ ነው... 😄😄 //ቅዳሜን ከሰአት//

2024 ж. 1 Нау.
76 791 Рет қаралды

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер
  • አብርሽየ የኔ አባት ለዳጊ ያለህ ነገር በጣም ደስ ይላን❤❤ የጓደኛ ጥግ ነው😘

    @user-he1xx3lw9m@user-he1xx3lw9m2 ай бұрын
  • በእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እናተ የገባችሁበት እኔ መፍራቴ ቱ

    @aberashhune@aberashhune2 ай бұрын
  • ወይኔ ዛሬ በቃ እንቅልፍ የለኝም😂😂

    @user-wl3lj9xf5x@user-wl3lj9xf5x2 ай бұрын
  • አሁን በፈጣሪ ሰው ሊዝናናበት ነው ሊሳቀቅበት በዚህ ሁኔታውስጥ መንፈስ በድንጋጤ መልክ እንደሚገባባችሁ ሳታስቡት ቀርታችሁ አይደለም እሳት እጂህን እየኩተትህ ፈጀኝ እንደማለት ነው አንድ ነገር ብትሆኑ ታሳዝናላችሁ ከናንተ ብሶ ሰውን ማስለከፋችሁ ያሳዝናል ሰው እንዴት ይሄን ያቀርባል ትውልድ እያየ ይስቃል 😢😢😢😢😢

    @user-hh9df8cf4r@user-hh9df8cf4r2 ай бұрын
  • ከሡሪየ ላይ ሣልሸና አልቀርም አላለም ጉድኮነው ሀሀለለሀሀሀ

    @user-sr4hd1ul8t@user-sr4hd1ul8t2 ай бұрын
  • እደ ዛሬ ስቄ አላቅም በጣም ያስፈራል

    @user-pb5tq6ow1z@user-pb5tq6ow1z2 ай бұрын
  • ጉሮሮዬን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ቀጣይ የእሁድ አቅራቢዎች ይጫወቱ

    @user-nn6km7pr5m@user-nn6km7pr5m2 ай бұрын
  • ይህን አይተን ለመሳቅ ለመደሰት ከሆነ የምታሳዩን አንደሰትም አንስቅም ወገናችን እያለቀ እኛ የምንስቅበት አንዳችም አቅም የለንም 🙏

    @abaymolatube@abaymolatube2 ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው

      @kenumulaw8007@kenumulaw80072 ай бұрын
    • በእርግጥ የሃገራችን ስቃይ ታመን ነው የከረምነው ነገር ግን ሁሌ መጨነቅ አያስፈልግም ሃቁን ካወራን ስቀናል ያውም ጉሮሮዬ እስከሚያመኝ

      @user-nn6km7pr5m@user-nn6km7pr5m2 ай бұрын
    • ትክክል😢😢

      @user-cm5gv9yn2p@user-cm5gv9yn2p2 ай бұрын
    • 😅😅😅😅😅😅

      @madinamadina4406@madinamadina44062 ай бұрын
  • እይ ሀገሬ የሴጣን ስራ ኮፒ አርጋቹ ማሣየት ጀመራቹ😢

    @Jesusismysoul@Jesusismysoul2 ай бұрын
  • ክክክክክ አብርሽ አሸረጠው ሽንቱን ሽቶ መሆን አለበት 😂😂😂

    @aberashhune@aberashhune2 ай бұрын
  • ኪዳነ ምህረት ሲያስፈራ 😢😢😂😂

    @user-xr6sg9jc2z@user-xr6sg9jc2z2 ай бұрын
  • ወይኔ አብርሽ እና ዳጊ ደራፍ በሉ 😂😂😂😂የምን ውይ ነው

    @user-xo1hs99@user-xo1hs992 ай бұрын
  • የት አካባቢ ይገኛል ?

    @asededereje6491@asededereje64912 ай бұрын
  • ወይኔዛሬቀን በሳቅሞትኩኝ አብርሽና ዳጊ ኮሚድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @aishaaisha6991@aishaaisha6991Ай бұрын
  • በጣም ድክም ከመዳም ኩሽናብሎኝ አናተ ተጨማሪ በሳቅ አደከማችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    @user-cq3gf1fz7m@user-cq3gf1fz7mАй бұрын
  • ብዬሀለው ብዬሀለው part i can't 😂😂😂😂

    @fiyametamichie@fiyametamichie2 ай бұрын
  • ወይ ወንድ ልጂ ተበላሸ😂😂😂😂😂😂

    @medinamedinatube6509@medinamedinatube65092 ай бұрын
  • 👍👍👍👍በጣምነዉየምቹኚ

    @user-zq2pu6bo6q@user-zq2pu6bo6q2 ай бұрын
  • ጌታሆይ ምን ጉድ ነው ሆዴ ቆሠል ግን በናተ

    @sedetegewa@sedetegewa2 ай бұрын
  • ወየላሂ ስወዳሁ❤❤❤

    @qatardoha5256@qatardoha52562 ай бұрын
  • ምን ውስጥ ገብታችሁ ነው የኔ መደንገጥ ይባስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @user-wt8uq5bh2r@user-wt8uq5bh2r2 ай бұрын
  • አስፋው ቢሆን እማ በሳቅ ነበር ይሚጨርሰን 😢

    @kukulu99@kukulu992 ай бұрын
    • Kidame kesat new iki not ehudn be ebes

      @Bolew@Bolew2 ай бұрын
  • ወይኔ የኔ መዴገጥ ቢቀርስ 😂😂😂😂

    @tube7770@tube77702 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂ሞትኩኝ ዛሬ

    @alainfef176@alainfef1762 ай бұрын
  • አብርሽ በሳቅ ገደላቹሁን እኮ

    @user-hd5et5bh4h@user-hd5et5bh4h2 ай бұрын
  • የት ነው ግን

    @user-in1xg5nf6l@user-in1xg5nf6l2 ай бұрын
  • እንደዛሬስቄ አላቅም ሲኦልነውእንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @abebawerkneh4627@abebawerkneh46272 ай бұрын
  • ወላሂ ልክ እደዳጊ አፎኝኘ ነዉ የሳኩት ልቤን አመመኝ ጩሄ ስላልሳኩ መዳሜ ስላለች 😂😂😂😂😂😢😢

    @mekaahmed4447@mekaahmed44472 ай бұрын
  • አብርሽ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ።።ምን ውስጥ ገብታችሁ ነው። የዳጊ ሳቅ ታድላችሁ። የማትረሱት ጨዋታ ነው።።

    @etetewami9042@etetewami90422 ай бұрын
  • አንዴ ሰወቼ ይዘዉኝ ሂደዉ ወይኔ ሲያስፈራ ይሄማ ቀላል ነዉ

    @user-uf1ti3ug6v@user-uf1ti3ug6v2 ай бұрын
  • ወይኔ እደ ዛሬ እኔጃ መሳቄን ኡፍፍፍ

    @hayatraade4782@hayatraade47822 ай бұрын
  • እናተ በደነገጣቹ ቁጥር እኔ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😅😅😅😅

    @user-qg3be8bx7h@user-qg3be8bx7h2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂እኩል ኦንንን 😂😂😂😂

    @AlmasAlmas-im6gx@AlmasAlmas-im6gx2 ай бұрын
  • I cant stop my laugh 😂😂😂 till licking my tires WaaaaW it's so nice & very funny games Really I Love it

    @kiyagetachew2550@kiyagetachew2550Ай бұрын
  • ኮፒ ፔስት እንጂ አዲስ ነገር ለመፍጠፍር ኔፓ ነን 😏 የሚጠቅም አስተማሪ ነገር እንኳን ቢሆን ቢያንስ ጥሩ ነበር👎👎👎

    @beletetigist9830@beletetigist98302 ай бұрын
  • 100 ግዜ ብየሀለሁ ክክክክ

    @user-eo5hv8pj7g@user-eo5hv8pj7g2 ай бұрын
  • ወይኔ ዛሬ ሞትሁ😂😂😂😂😂😂

    @ttinaabate9710@ttinaabate97102 ай бұрын
  • አኡዙቢላ ምጉዲነው😂😂😂

    @AminatUmor@AminatUmor2 ай бұрын
  • 😅😅😅😅😅😅😅😅❤

    @user-iy9gd1it1x@user-iy9gd1it1x2 ай бұрын
  • 😮ወላሂ እኔም እደዚህ መሆኑን ሳላቅ የመዳሜ እህት እደዚህ አይነት ውስጥ አስገባችኝ አፍሪም ስትለኝ አወ አልኩ እኔ ምን እደሆን ለማየት ነበር ዱባይ ነው ወላሂ በሂወቴ እደዛ ፈርቸ አላቅም 😢😢😢😢በጣም ያስፍራል

    @user-he9mu2wk3q@user-he9mu2wk3q2 ай бұрын
  • እናንቴ ያላቹ እኔ ፈረዉ 😅😅😅😅

    @user-fy9zt3gw2w@user-fy9zt3gw2w2 ай бұрын
  • ሀሀሀሀሀሀሀ

    @user-io7dt7bv2p@user-io7dt7bv2p2 ай бұрын
  • ቤት እና መኪና መግዛት እና መሸጥ የምትፈልጉ በጠኖ ብላችሁ ግቡ ሁሉም አለን

    @user-yz9nv8vt8y@user-yz9nv8vt8y2 ай бұрын
  • ግን ምን እየተካሄደ ነው አይ እምዬ ኢትዮጵያ

    @user-om9hb8lr3l@user-om9hb8lr3l2 ай бұрын
    • Uko😢😢😢

      @tigistiasafa4436@tigistiasafa44362 ай бұрын
  • አረ ሆደ ቆስለ አይ አብርሺ በቃ ይቅርብን እደውም ቅዥታም ናኝ አላለም 😂😂😂😂

    @Saade_Haseni-Sehami@Saade_Haseni-Sehami2 ай бұрын
  • አብሪሽ ስወዳው ወላሂ ለዳጊ የለው ፍቅር እድሜና ጤና እስጥ❤❤❤❤❤

    @rabeyaslutan7997@rabeyaslutan79972 ай бұрын
  • በጣም ነው የሚያስፈራ እንድ አይነቱ ከቻይና ነው መሰለኝ ጥሩ አይደለም ይህ ስኦል ነው

    @woderehordofa2440@woderehordofa24402 ай бұрын
  • እኔ የበረገኩ እናንተ እንዴት ልትሆኑ ነው በስመአብ ኧረ ይቅር እንዴ

    @konjetalemudegifie2400@konjetalemudegifie24002 ай бұрын
  • ኤሄ የሼጠን ስራ ነዉ😢😢😢

    @sphonetastic3796@sphonetastic37962 ай бұрын
  • Ametatim ayyi dagi😅😅😅😅

    @RahmiSulemn@RahmiSulemn2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    @user-eq9jj2tj3b@user-eq9jj2tj3b2 ай бұрын
  • Abersh 😂😂😂😂😂😂

    @user-wo4jn8qk2h@user-wo4jn8qk2h2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    @user-dw9mv8uk6p@user-dw9mv8uk6p2 ай бұрын
  • It is a Huntinghous , devil holiday, which means Holwinne. Absolutely not necessary in a religious country like ethiopa. Absolutely not advising this kind of showroom for ordinary people.

    @me-fs4yy@me-fs4yy2 ай бұрын
  • 😅😅😅😅😅አድሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ

    @Dawant404@Dawant4042 ай бұрын
  • ebs ምታቀርቡት ምረጡእንጂ በዉጩ አለም ያየነዉን ሰይጣናዌ የሆነ ነገር ለትዉልድ የማይጠቅም ነገር አስተማሪ ያልሆነ ነገር ለምን ታቀርባላችሁ

    @ruthbezabih2977@ruthbezabih29772 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

    @dawittamrat2950@dawittamrat2950Ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂❤❤

    @getesebeto7792@getesebeto77922 ай бұрын
  • አራ በ ሳቅ ሆድ ቂሰል 😂😂😂😂

    @SameyMohmmed@SameyMohmmed2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂❤

    @user-ym6hc9sr5u@user-ym6hc9sr5u2 ай бұрын
  • Enye nebstwer nige gn 😂😂😂😂 gedelwige

    @mekdesabenezer6962@mekdesabenezer69622 ай бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    @user-ts5jp9cx1r@user-ts5jp9cx1r2 ай бұрын
  • 😹😹🤣🤣🤣

    @GccWs-uk7il@GccWs-uk7il2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😮

    @hamriaethiopia8010@hamriaethiopia80102 ай бұрын
  • Bageta biyesusi simi midinew😢😮

    @tigistiasafa4436@tigistiasafa44362 ай бұрын
  • uffff alcalkum😀😀

    @reditekebede3010@reditekebede30102 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @marthaaraga8893@marthaaraga88932 ай бұрын
  • እኔ ለናተ ተሳቅቄ ሞትኩ

    @user-xx8vz9qf6w@user-xx8vz9qf6w2 ай бұрын
  • 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

    @astergashaw3046@astergashaw3046Ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @dghhxvhh9131@dghhxvhh91312 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😅

    @genetbelete9303@genetbelete93032 ай бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣

    @user-or4gy6im7l@user-or4gy6im7l2 ай бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😢😢❤️❤️

    @netsanettube9580@netsanettube95802 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😊❤❤❤

    @user-lw8zn7hc5y@user-lw8zn7hc5y2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @mekaahmed4447@mekaahmed44472 ай бұрын
  • Are motiku😂😂😂😂😂😂😂😂

    @JosseTerekengi-ro7rh@JosseTerekengi-ro7rh2 ай бұрын
  • 😅😅😅😅😅❤

    @souda7862@souda78622 ай бұрын
  • 😂

    @tigtig-rw9yx@tigtig-rw9yx2 ай бұрын
  • 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    @bogalechdadi2933@bogalechdadi29332 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂

    @buzaibro2554@buzaibro25542 ай бұрын
  • Omg 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

    @Netse_YouTube_channel@Netse_YouTube_channel2 ай бұрын
  • 😀😀😀😀

    @salamk1745@salamk17452 ай бұрын
  • ❤️❤️❤️🙏🙏🙏😂😂😂😂😂

    @SameyMohmmed@SameyMohmmed2 ай бұрын
  • 😂😂😂

    @semirahabi@semirahabi2 ай бұрын
  • ከሴጣን ጋር እየለማአደችሁ መሆኑን አትርሱ አይ ፈጣር ይጠብቃችሁ ዶርም እያሳሳቀዉ ነው ምወሰደው በደዛ እጃችሁ ስኦል ትገባለችሁ

    @debritutulu5126@debritutulu51262 ай бұрын
  • በስመአብ ምን እየተካሄደ ነው😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ነው አደል 😢😢😢ምንአይነት ጉድ ነው ይህ አብይ እማ በድብቅ ሰይጣኖቹን አስገብቷቸዋል😢😢😢😢😢😢

    @user-lh7sc5zv1e@user-lh7sc5zv1e2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @teshayneshfikremelaku8993@teshayneshfikremelaku89932 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊❤❤❤👍👍👍👍

    @mohammerajmed4173@mohammerajmed41732 ай бұрын
  • 😢😢😂😂😂😂

    @user-in3cw7pt5o@user-in3cw7pt5o2 ай бұрын
  • Ere botaw rasu des ayilim

    @amirasaid4880@amirasaid48802 ай бұрын
  • 😁😳😁😁😁

    @user-pe8vl3ep7w@user-pe8vl3ep7w2 ай бұрын
  • Yet new gn des yelal

    @SolomonSolomon-fk3me@SolomonSolomon-fk3me2 ай бұрын
  • ይሄ የሌላ ሀገር ባህል እንጂ

    @mistereyimamu9628@mistereyimamu96282 ай бұрын
  • ጫማቹ ያምራል😎

    @Derenewse@Derenewse2 ай бұрын
  • ድሮ፡ ቴዎድሮስ፡ አደባባይ፡ ፊልም፡ መታየት፡ ሲጀመር፡ ሰይጣን፡ ቤት፡ ተባለ! የዛሬው፡ ትውልድ፡ ደፍሮ፡ አስፈሪ፡ ነገሮችን፡ አየ!

    @junefirst500@junefirst5002 ай бұрын
  • So sad to show such dirty things.

    @Jesusismysoul@Jesusismysoul2 ай бұрын
  • ❤😂😂😂😂❤

    @beharbehar4823@beharbehar48232 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    @salamhzz-rv3uy@salamhzz-rv3uy2 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @zinetahmed790@zinetahmed7902 ай бұрын
  • 😂😂😂😂😂😢❤

    @feeeddgeedasf9535@feeeddgeedasf95352 ай бұрын
KZhead