//የቤተሰብ መገናኘት// "አባቴ እንደ ልጅ ሳላቅፍህ ሳልስምህ ምነው ብትጠብቀኝ..."//የቅዳሜን ከሰአት//

2024 ж. 26 Сәу.
403 964 Рет қаралды

አባቷን ለረጅም ጊዜ ስትፈልግ የነበረችው መርሃዊት የአባቷን ቤተሰቦች በአዳማ ከተማ ማግኘቷን እና አባቷን በሂወት ባታገኘውም የአባቱዋን ቤተሰቦች ማግኘቷ ደስተኛ እንደረጋት መግለጿ፡፡
Follow Merawit's heartfelt journey to reconnect with her father's family in Adama City. Despite never meeting her father, she finds joy in discovering her roots and embracing her extended family. Watch this touching tale of hope and perseverance unfold.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер
  • የአረብ ሀገር ሤት ያልተኑገረላት ጀግናናት የሚል ብቻ ላይክ

    @LuluWelo@LuluWelo19 күн бұрын
    • ምን ጀግና ስርታ ለፍታ ደክማ ብራን ለማንም የምትሰጥ ሁሉም አይደለም ታድያ

      @eyarslaewarkneh4548@eyarslaewarkneh454819 күн бұрын
    • ልክ ነሽ እህቴ ጀግናንን

      @alamneshshumet294@alamneshshumet29419 күн бұрын
    • የምን ጀግና አሸቃባጭ ናቸው እንጅ

      @haweFekerReem@haweFekerReem19 күн бұрын
    • ሰው አዝኖ እያለቀሰ 😢 ላይክ ምናምን ስትይ አታፍሪም? እረ ነውር ነው😢

      @Bellema822@Bellema82219 күн бұрын
    • አይ ጀግንነት ገደል ገባ አወረዱን አሰደቡንኮ ደግሞ እንድህ እያላችሁ ለላይክ አታታሉን 😂

      @onelove-zs7xu@onelove-zs7xu19 күн бұрын
  • የልጅቱ እናት በጣም መልካም ሴት ነች ልጇ ጭንቅላት ላይ ስለአባቷ ጥሩ ነገር ነው የቀረፀችው እንጂ ልጅቱ እማ የትብአውቃው ይሄ ለሁሉም እናቶ ትምርት ነው

    @ethiopiaethiopia8568@ethiopiaethiopia856819 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @zeyinb902@zeyinb90219 күн бұрын
    • 😢😢❤❤❤❤

      @warkenishadane9561@warkenishadane956119 күн бұрын
    • ኣዉ በጣም

      @rutatesfagergs5380@rutatesfagergs538018 күн бұрын
    • Correctly

      @elsatesfa1457@elsatesfa145718 күн бұрын
    • አወ በጣም

      @GonderLove@GonderLove18 күн бұрын
  • እኔማ በህይወት እምታገኘው መስሎኝ ነበር እናም ሳይሆን ሲቀር አለቀስኩ 😭 አልቻልኩም ማነው እንደኔ ያለቀሰ ?በላይክ

    @TemeMekonen-ws6no@TemeMekonen-ws6no19 күн бұрын
    • እኔም አለቀስኩ አዘንኩ

      @user-nk1sh2dq3i@user-nk1sh2dq3i19 күн бұрын
    • እኔም

      @mulunehmashesha1978@mulunehmashesha197819 күн бұрын
    • Yemen like 😂😂

      @user-bf5ds5xv3l@user-bf5ds5xv3l19 күн бұрын
    • እኔም😭😭😭

      @SEADANURYE-hs5yu@SEADANURYE-hs5yu19 күн бұрын
    • አኔም

      @rutatesfagergs5380@rutatesfagergs538018 күн бұрын
  • ይሄን ፍቅር የ ሆነ ህዝብ እኮ ነው የሚያባሉት እኛ እንዋደድ love eritrean Ethiopian all off the world one love

    @abrhetkiros2274@abrhetkiros227419 күн бұрын
    • 🇪🇹🇪🇷❤️

      @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede593119 күн бұрын
    • ​@@ethiopiakebede5931❤❤❤❤

      @selamsemere9596@selamsemere959619 күн бұрын
    • ለስሙነውኮ ሁለት አገር የሆነው😂😂😂 ህዝቡ እንደ አንድ አገር እንደ ቤተሰብ ነው የሚተያየው በውጪም በውስጥም ያለው❤❤

      @HananHano-yb3pv@HananHano-yb3pv19 күн бұрын
    • 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

      @user-bi5uw7vo8j@user-bi5uw7vo8j18 күн бұрын
    • ፖለቲከኞችን ይጥረጋቸው አእነሰሱ የዘሩት መርዝ ዘር ምድሪቱን ከፋፈለ

      @user-qm3wb4dj8s@user-qm3wb4dj8s18 күн бұрын
  • መንገድ ላይ ያለው አጠያይቃቸው በጣም ነውር ነው። በህይወት ያለ ነበር የሚመስለው። የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ነበረባት ።ለምን ይህንን አይነት አጠያይቅ እንደፈልጋችውት አልገባኝም። ይህ አይነት አካሂድ መስተካከል አለበት። ሌላው የፍቅርን ሃያልነት አይቻለው። አባቷ አንዴ አግብቻለው ብለው ሳያገቡ እናቷን በአዕምሯቸው እያሰቡ በናፍቆት ሆነው አለፉ። እናት ለልጇ ያስተማረቻት የአባት የፍቅር ሰው መሆን፣ ደግነት ነው። የጦርነት ነገር ሆኖ በፍቅር የነበሩትን ቤተሰብ ለያየ ። የድሮ ባለቤታቸው የልጃቸው አባት ሞት ሲሰሙ ያሰሙት የሲቃ ድምጽ ምን ያህል ፍቅር እንደነበራቸው ይገልጻል። መራዊት ከቀሪ ቤተሰቦችሽ ጋር የደስታ ጊዜ ይሁንልሽ። ባጣሽው አባትሽ ሳይሆን በአገኘሻቸው ዘመዶችሽ ተጽናኚ።

    @DamatMedia2@DamatMedia219 күн бұрын
    • ትክክል ባለፈው ሳምንት እናቱን የሚፈልገውን ልጂ ታሪክም እንደዚሁ ያውም ድራማ ስርታችሁ ስታቀርቡት በህይወት የሚያገኛት ይመስል ነበር እባካችሁ ይስተካከል

      @triderw7309@triderw730919 күн бұрын
    • Yes 🥶

      @sabatedla1733@sabatedla173319 күн бұрын
    • Ewnet new Betam shocked areku ene ease

      @wondemagegneyirga3690@wondemagegneyirga369019 күн бұрын
    • በህይወት ከሌሉ ሙሉ ለሙሉ እናገኛቸዋለን ብለው ተስፋ እንዳያደርጉ ቅድሚያ እንድያስቡ ነው እንዳውም መጠየቃቸው ጥሩ ነው

      @Medi-Habeshawit@Medi-Habeshawit19 күн бұрын
    • ​@@triderw7309 ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው

      @user-uy5lh9nv8l@user-uy5lh9nv8l19 күн бұрын
  • አባትየውን አሰብኩት ሲከፋው ነው የኖረው ልጁን እና ፍቅሩን ፍለጋ በጣም ነው የሚያሳዝነው የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ መንግስተሰማያትን ትውረስ አሜን 3

    @saronabu5315@saronabu531518 күн бұрын
  • እናቷ ልትመሰገን ይገባል መልካም ነገር እየነገረች ነው ያሳደገቻት

    @user-ry5zk8ru1t@user-ry5zk8ru1t19 күн бұрын
  • የጎደሩ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እናቱን አገኝቶ እንድናየው ያብቃን ፀሎቴ ነው ልቤን ነው ነካው😢❤

    @hannadubai2030@hannadubai203019 күн бұрын
    • Yetgnaw nw enko alyewm esti leyawe

      @melu-mg4wp@melu-mg4wp19 күн бұрын
    • እኔም ሁሌ ቅዳሜ ሲመጣ እሱ ይቀርባል እያልኩ😢

      @user-fn6zp8pz8i@user-fn6zp8pz8i19 күн бұрын
    • 😢😢😢የሱነገር አሳብ ሆነብኚ ፀልዩ ለጎደሩልጂ

      @user-ld2th3qb3l@user-ld2th3qb3l19 күн бұрын
    • የኔም ምኞት ነው

      @user-du3to1gj9t@user-du3to1gj9t19 күн бұрын
    • ስለ ጎነደሩ ልጅ ብቻ ነዉ የምታስበዉ ይህስ አይቆጭህም ደነዝ

      @yacobfantaye4658@yacobfantaye465819 күн бұрын
  • ፀጊ እና ዮኒ የዚህችነፈ ልጅ አባት ሁኔታ ቀድማችሁ እንደምታውቁ እርግጠኛ ነኝ። የልጅቷ አባት በሕይወት አለመኖሩን እያወቃችሁ ለልጅቷ ይህን ያህል አዎንታዊ ተስፋ መስጠት በልጅቷ እና በዘመዶቿ ስሜት መጫወት ነው።

    @sabelay4348@sabelay434819 күн бұрын
    • በጣም ትክክል ከንግዲ በሃላ ላለው ትምህርት ቢሆናቸው መልካም ነው

      @kasahundabi7428@kasahundabi742818 күн бұрын
    • እንደሚያቁ ምን አሳወቀሽ

      @mamilove-fz3fd@mamilove-fz3fd17 күн бұрын
  • ልጁቱዋ በጣም አስተዋይና ለባም ጠንካራ ትመስላለች የሆነ ሆኖ ቤተሰብ እንኳን አገኘች❤❤

    @marda-times@marda-times19 күн бұрын
  • ክርስቶስን እናትየዋን አለማድነቅ አይቻልም ስለአባትየው እንዴት እንደነገረቻት እና አሁንም ከልጅቱ በላይ ስታዝን ገረመኝ ❤ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እንኳንም እንዲህ ጽኑ እና መልካም ለሆነው አባትሽ ተወለድሽለት ኖርሽለት ለስሙ ማስጠሪያ በርች

    @user-gb9pm5tm1j@user-gb9pm5tm1j19 күн бұрын
  • ጥሩ እናት ናቸው ,ሰላባትዋ መልካም ነገር እየነገርች ነው ያሳደገቻት ።

    @user-pj8so6gy2s@user-pj8so6gy2s19 күн бұрын
  • አባቷ እኔ እንኳን ሳላቀው የሱ ጥሩነት እዲታየኝ አድርግዋል ። ነብሱን ይማረው እና ከዚህ የተማርኩት ወላጆች ለልጆቻቹ ጥሩ ነገር መዝራት አለባቹ ስላባትም ስለእናትም።

    @dagiw6094@dagiw609419 күн бұрын
    • አባትዋ አይመስለኝም የሞተው።

      @hirutyadeta4254@hirutyadeta42542 күн бұрын
  • ኡፍፍፍፍ እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭 ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏 ቆሻሻ ፖለቲካ እና ጦርነትን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ መሀል ሁሌ ሰላም ለሁለቱ ህዝብ

    @natnaelkinde7826@natnaelkinde782619 күн бұрын
    • አሜንንንንን

      @user-dq6jj8sp9s@user-dq6jj8sp9s19 күн бұрын
  • ከልቤ አልጠፋልኝ ያለው የጎደሬውልጅ እህህ ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ😢😢😢😢😢

    @user-nt6pp9vi6x@user-nt6pp9vi6x19 күн бұрын
    • እኔራሱ😢😢

      @essy5906@essy590619 күн бұрын
    • ማነዉ ሥሙ እህቴ የኔም ወድሜ ጠፍቶብኝል ጎደር

      @hayathabeshatube1187@hayathabeshatube118719 күн бұрын
    • ​@@hayathabeshatube1187ዘር ጠይቅ የሙሴባብ ልጂ ነው

      @Abi-kc6kk@Abi-kc6kk19 күн бұрын
    • @@Abi-kc6kk የምን ልጅ

      @hayathabeshatube1187@hayathabeshatube118719 күн бұрын
    • እኔም❤

      @genetiligabawu1709@genetiligabawu170919 күн бұрын
  • ደስም ብሎኛል በመገናኘታቸው ሆኖም ልክ በሕይወት እንዳሉ አስመስላችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ከመነሻው መርሃዊ እንደምታገኛቸው ነበር የጓጓችው ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስቦ አባቷን በመሃከላቸው ያለማግኘትዋ ድርብ ሃዘን ነው ያደረገባት

    @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid676319 күн бұрын
    • ምን ጉድ ነው ልክ አባትዋን በህይወት የምታገኝ አስመስላችሁ ተስፋዋን አጨለማችሁት ልቧን ሰበራችሁት ሁላችንም አዝነናል አንብተናል ይሄ ድርጊታችሁ ያሳዝናል።

      @Tina-wz4nl@Tina-wz4nl15 күн бұрын
  • እኔ የሚገርመኝ የኤርትራም ህዝብ የኢትዮጵያም ህዝብ በፍቅር ነው የሚዋደዱት ፖለቲከኛው ነው እንጂ ችግር ፈጣሪው። ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያም ለኤርትራም ህዝብ ይሁን።❤❤❤

    @user-rs9ky3tg8c@user-rs9ky3tg8c19 күн бұрын
    • ፖለቲከኞቹ ሸረኛ ተንኮለኛ ናቸው የዘሩትን መርዝ ዘር ዘሮቻቸው ትውልዳቸው ያጭደዋል ግድ የለም

      @user-qm3wb4dj8s@user-qm3wb4dj8s18 күн бұрын
    • ውሸት😂😂😂 እንደ ኢትዮጵያ የምንጠላው የለም!!

      @ephraimtik920@ephraimtik92016 күн бұрын
    • ante wushetam agame egziyabher yigesitih

      @merry3355@merry335515 күн бұрын
    • አይደል በፍት. በፍቅር. ነው የምዋደዱት. እኔ. እራሱ. ወንድም. አለኝ ኤርትራ ​@@ephraimtik920

      @aisamahammod9547@aisamahammod954714 күн бұрын
    • ሉኣላዊነታችን በከንቱ መመኘት ብታቆሙ ጥሩ ነበር

      @naliru6096@naliru609613 күн бұрын
  • ይድረስ ለebs ቅዳሜን ከሰዓት:- ይሄ ድራማ አይደለም!! በህይወት የሌለን ሰው በህይወት እንዳለ አድርጎ ተስፋ መስጠት የባለታሪኮችን ቅስም መስበር ነው። እባካቹ ቅዳሜን ከሰዓት አስተካከሉ። መሮዶ እና የምስራች የራሱ የሆነ የማሳወቂያ ስርዓት አለው!

    @hawime1263@hawime126319 күн бұрын
    • ታድያ እራሳቸው አያረዷት ከቤተሰው ትስማ እንጂ እነሱ ምንም አልተሳሳቱም እማ ልክ ናቸው😢😢😢

      @user-gx5vk4sv5y@user-gx5vk4sv5y18 күн бұрын
    • ይድረስ ለebs እባካችሁ የጎደሩን ልጅ እንደት. ሆነ. ስልኩን. ማጋራት. ከቻላችሁ. ብትፅፉልኝ.

      @Munamuna-xu2fc@Munamuna-xu2fc14 күн бұрын
  • ውይይይይይይ የኔ ቆንጆ እንዳንች ያለ አባቱን ወዳድ ልጅ ይህንን መርዶ መስማትሽ ሁላችንንም አስለቅሶናል ብርታቱን ይስጥሽ

    @DagnewShumye@DagnewShumye19 күн бұрын
  • ውይይይ እናቲቱ 😢😢😢አለቀሰች የእኔ እናት 😢ፈጣራ ያፅናችሁ😢

    @hshjsssj1582@hshjsssj158219 күн бұрын
  • ማነው እደኔ በለቅሶ ተዘጋጆቶ የሚጠብቅ 😢

    @user-lp5mn5ri1i@user-lp5mn5ri1i19 күн бұрын
    • አረበቹ ጋ ነበርኩኝ ለማለቀስ ቦታ ቀየርኩ😢😢

      @tube-wg4po@tube-wg4po19 күн бұрын
    • Inem😢😢

      @MekiyaAbdulfeta@MekiyaAbdulfeta19 күн бұрын
    • Enem

      @HayetLegas@HayetLegas16 күн бұрын
    • Ines mariyamin

      @emebetetiotube5373@emebetetiotube537315 күн бұрын
    • Me too 😢uff

      @asma11asmara@asma11asmara7 күн бұрын
  • ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ ህዝባችን እንደተለያየ ቀረ አባቷን ባለማግኘቷ ብናዝንም እንኳንም ሌላ ቤተስብ አገኝች የድሮ ሚስቱ ለቅሶ 😭😭😭እኔንም አስለቅሶኛል የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች ምን ግዜም ❤❤❤❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede593119 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @user-ig3ws4bn7g@user-ig3ws4bn7g19 күн бұрын
    • Tekekl unet keldubn uffffff😢😢😢

      @asma11asmara@asma11asmara7 күн бұрын
  • አጆኺ መርሃዊት ሐፍተይ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩ ብጣዕሚ ሐዚነ 😢😢😢😢😢

    @ahmedinmohammedali3627@ahmedinmohammedali362719 күн бұрын
    • Ajoki merhawit haftey

      @yohanaeritrea9235@yohanaeritrea923517 күн бұрын
  • ኤርትራዊያንኮ ከልብ ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ከወደዱ ወደዱ ከጠሉም እንደዛዉ የሰዉ ልክ ናቸዉ

    @wubshetmolla3852@wubshetmolla385219 күн бұрын
    • እንዳንቺ ቅን ልብ ኢትዮጽያን ወንድሞቻችን ይብዙልን ውዴ ❤

      @rishane9576@rishane957618 күн бұрын
    • Eche

      @embetemariamanchitebkije1953@embetemariamanchitebkije195318 күн бұрын
    • በጣም ኤርትራውያን የሁነት ሠው ናቸው ሁሌም❤❤❤❤❤

      @LinaTeshome@LinaTeshome15 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @BahlbiGirmay-op2ue@BahlbiGirmay-op2ue13 күн бұрын
  • ፍቅር የሆነች ልጅ ነች። ፈጣሪ ያፅናናሽ እህቴ

    @mahdimohammed7407@mahdimohammed740719 күн бұрын
  • የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያልታሰበ የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢🎉

    @makdsshagye784@makdsshagye78419 күн бұрын
    • ኣሜን የኔ ቆንጆ በፍቃደኝነት ሳብስክራይብ ኣድርጊሊኝ🎉❤❤🎉😢

      @user-jg4cx5nt1z@user-jg4cx5nt1z19 күн бұрын
    • Ameen Ameen Ameen

      @tigisttufa6469@tigisttufa646919 күн бұрын
    • Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️

      @user-mk9wr6yp7k@user-mk9wr6yp7k19 күн бұрын
    • አሜነ እህቴ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ትሁንልን

      @alamneshshumet294@alamneshshumet29419 күн бұрын
    • ​@@user-jg4cx5nt1zእሽ 🎉

      @alamneshshumet294@alamneshshumet29419 күн бұрын
  • በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በበኩሌ በጣም አዝኛለሁ 😥 የሆነው ሆኖ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ👌 ለመርሃዊትና አናቷ መፅናናትን ይስጥልን🙏😊

    @demismariam969@demismariam96919 күн бұрын
    • የኔም ሄወት ነው ግን እሷ ቤተሰቧን እንኳን አግንታለች አኔ አለው አይደል የህሊና እስረኛ

      @HaniBirhanuBirhanu@HaniBirhanuBirhanu19 күн бұрын
  • የጦርነት ውጤት ኧረ እግዚአብሔር በቃችሁ በለን እስከ መቼ ነው ዝምታህ ኡፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ነው በሰው ሀገር😢😢😢😢😢

    @saranigatu6037@saranigatu603719 күн бұрын
    • በጣም ያሳዝናል ጦርነት በጣም መጥፎ ነገር ነው

      @sabaghumbot5485@sabaghumbot548519 күн бұрын
  • እጅግ በጣም ያሳዝናል አባቴ የሞተ እለት እንኳን እንደዛሬ አላለቀስኩም የተከፋ ተደፋ ምስኪን የሰው ልጅ መጨረሻውይህ ነው RIP

    @asnabelayneh7228@asnabelayneh722819 күн бұрын
  • ከረጀም ጊዜ በሁዋላ ዛሬ አለቀስኩ።ልጅቷም እናቷም ያሳዝናሉ። የአባቷ ነገርም ያስዝናል። ሁሉም መልካም ሰወች ናቸው። እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ። ዮኒ እና ፀዲ እወዳችኋለሁ። መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት። የልጅቷ አባት በህይወት እንዳለ አስመስላችሁ የቀረባችሁት አቀራረብ ግን ስህተት ነበር። እንኳን ልጅቷን እኛን አጓጉቶን ነበር። በተረፈ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። አሜን!!!

    @MENGS7777@MENGS777719 күн бұрын
  • የጎደሩ ልጅ ከምን ደረሠ 😢😢😢😢😢😢

    @SeSe-go4co@SeSe-go4co19 күн бұрын
    • እረነም ልቤተጠልጥልቀር

      @amaamm5799@amaamm579919 күн бұрын
    • @@amaamm5799 ትላት ጀምሬ ሲያሳስበኝ ነበር💔😢

      @SeSe-go4co@SeSe-go4co19 күн бұрын
  • No no ዬናስ እና ፀዲ ልጂቱን አባትዋ በሂወት እንዳለ act ስታደርጉ የነበረው ነገር ጥሩ አልነበረም anyways ሁሉን ነገር ማወቅዋ ጥሩ ነው

    @abrhetkiros2274@abrhetkiros227419 күн бұрын
    • Yes

      @sabatedla1733@sabatedla173319 күн бұрын
    • በጣም ያስጠላሉ፡ በጣም በሰው ስሜት መጫወት ይወዳልይ

      @user-pd7tu3db6z@user-pd7tu3db6z19 күн бұрын
    • betam balege nachew endet endakatelugn

      @samrawittesfaye9697@samrawittesfaye969718 күн бұрын
  • በጣም በጣም የማገርም አባት ነው ግራና ቀኝ ሳይል ኡነቸኛ ፈቅሩን በልቡይዞ ወደማይቀረው አለም ተጋዘ እናትሽም መልካም ምግባሩ ነው የመሰከረችለት በልበወለድ ሳይሆን ኡነተኛ ፈቅር አስከመቃብር በተግባር ያሳየ ነብሱን በገነት ተኑር ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ሲሉ በነፀሀን ላይየሚያደርሱት ስቃይ መቼ ያበቃል ያሳዝናል ለቆሻሻፖለቲካቸው ሲባል ኡነተኛ ፈቅር ማለያየት

    @kahsaykebede-bw5tq@kahsaykebede-bw5tq19 күн бұрын
    • አባታ እኮ ተገኑ. ነገ በጉት. እንጠብቃለን. 😅😅

      @aisamahammod9547@aisamahammod954714 күн бұрын
  • መርሃዊ የኔእናት ፈጣሪ ያፅናሽ እናትሽንም ቤተሰብንም ምትገናኙ መስሎን ነበር 😢 ፈጣሪ ያለው ሆነ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ወልደሽ የአባት ምትክ ፈጣሪ ይስጥሽ

    @MimiAbera-ol3ox@MimiAbera-ol3ox19 күн бұрын
  • በጣም ያማል የማል የጦርነት ትርፍ ቢኖር ይሔ እና ይሔ ነው😢 ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ይህ ታሪክ በየቤቱ አሁንም አለ። ልቦና ስጠን አገራችን ተይ ሰላሙን አምጪ😢 አይዞሽ እህቴ የኔም ታሪክ እንዳንቺው ነው።

    @amelworkdesta4601@amelworkdesta460119 күн бұрын
  • ኤርትራውያንን የምንውዳቸው በምክንየት ነው የተጠላውን አማረኛ እንዴት እንደምናገሩት አያችሁ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️😘❤️

    @hagerezegeye3845@hagerezegeye384519 күн бұрын
  • የልጅነት ፍቅር መቸም አይረሳም ተለያይተው ከሌላ ብትወልድም እንኳ አሁንም ፍቅሩ በልቧ አለ ለብዙ አመትም ተለያይተው 😢😢😢😢

    @EtaYemaryam@EtaYemaryam19 күн бұрын
  • በጣም በጣም አዝናለው የኔ ውድ! እሱም እንደጎጎ ሳያይሽ አንቺም እንደጎጎሽ ሳታይው በማረፉ በጣም አዝኛለው። ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።🙏❤

    @misrakdemeke3406@misrakdemeke340619 күн бұрын
  • የልጅቷ እናት እንጄት ደስ የሚሉ ናቸው ስቅስቅ ብለው ነው ያለቀሱት

    @antenehambachew6040@antenehambachew604019 күн бұрын
    • Enatuwa KO alimetum

      @GraceEri-ek3ec@GraceEri-ek3ec8 күн бұрын
  • 🤔መርዶ በጠራራ ፀሀይ ልጅቷ ልቧ ነግሯት ከሞጆ ጀምራ ታለቅሳለች ምስኪን እናትሽ ግን ምርጥ ሰው ናቸው ጥሎ ሄደ ብሎ ስንቱ መጥፎ ወሬ ሚያወራው አይዞሽ ሄለን ተባረኪ ያሉትን ያቆይልሽ ነብስ ይማር

    @altubeti7567@altubeti756719 күн бұрын
  • አይ ኢትዬ ኢርትራ ስንቱን አሳቀቀ . አምላክ ይብቃን ይብቃን

    @metasebiaseboka1347@metasebiaseboka134719 күн бұрын
  • ከጎንደሩ የመጣዉ ልጂ ግን ምን ላይ ደርስ 😢😢ከአንጀቴ አይወጣልኝ አለ😢😢 እህቴ እንኳን ደስ አለሺ❤

    @metikengussia7487@metikengussia748719 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢እኔም

      @MuluGermay@MuluGermay19 күн бұрын
    • ከውስጤ አልጠፍም አላህ አስገኝቶለት እንደሰት

      @user-tw7yf9wo6z@user-tw7yf9wo6z19 күн бұрын
    • ያ ለናቱግጥም የፃፈዉ ልጅ ነዉአደል እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አላህ ያስገኝለት

      @erukya@erukya19 күн бұрын
    • እኔ ወላሂ እ😢😢😢

      @MsToyiba@MsToyiba19 күн бұрын
    • እህ እኔም😢😢😢😢

      @ekrutube4011@ekrutube401119 күн бұрын
  • ከአክስቷ ጋር ይመሳሰላሉ❤ እንኳን ደስ አላቹ

    @webetr-vt7nl5zh4k@webetr-vt7nl5zh4k19 күн бұрын
  • መርሃዊት ሐፍተይ በቲ ዝነበረኪ ሃረርታ ክትራኸቡ ተጸብየ ግን ኣይኮነን ብጣዕሚ ሐዚነ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩ አጆኺ።

    @samustar7010@samustar701017 күн бұрын
    • He is found alive on gojam

      @Eritrea3@Eritrea314 күн бұрын
    • ብጣዕሚ ከብደይ በሊዓትኒ😢

      @zewdugalwembrttgray9281@zewdugalwembrttgray92816 күн бұрын
  • እንደት ናችሁ የሀገር ልጅ 😊ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ የቤተሰብ መገነኛትን

    @mesalih8063@mesalih806319 күн бұрын
    • እኔ❤❤❤

      @egziabherfkirnew@egziabherfkirnew19 күн бұрын
    • እኔ

      @ssaa3540@ssaa354019 күн бұрын
  • ኤርትራውያን ና ኢትዮጵያዊ የተሳስረ ነው ፖለቲከኞች አለያዬት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ለሂለቱ ህዝብ

    @444jerusalem@444jerusalem19 күн бұрын
  • ሁልግዜ ለቅሶ 😢😢እኛ የመዳም ቅመሞቺ😢😢😢😢😢

    @user-tc3hq6mf2w@user-tc3hq6mf2w19 күн бұрын
  • ያን የጎደሩን ልጂ በጉጉት እየጠበቅን ነው አላህ ምንም ሳይሆኑበት በሰላም ያገናኘው

    @user-qc5vt1ke8l@user-qc5vt1ke8l19 күн бұрын
    • አሚን ያረብ አላህ ደስታዉን ያሳየን አላህ ያገናኘዉ

      @hayatyoutube2104@hayatyoutube210418 күн бұрын
  • ክወደ ጎጃም አባቷ ነኝ ያለ እየመጣ ነው የሚል ፌስቡክ ላይ ተጥፎ አይተን ነበርና እውነት ክሆነ ይህች መልካም ሴት ስትደስት አብረን እንድንደስት መልሳቹ አቅርቡል::

    @mesfinteferi225@mesfinteferi2259 күн бұрын
  • በጣም ነው ያዘንኩት እጅግ በጣም የሄለን ጉጉት ያሳዝናል በጣም ያማል የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ 😢

    @tigistabdisa-ob4sx@tigistabdisa-ob4sx19 күн бұрын
  • አባቷ በህይወት እንደሌሉ እያወቃችሁ እናታችንን ከኤርትራ ድረስ ማስመጣት ምን ማለት ነው ልጅቷን ደግሞ በተስፋ ሞልታችሁ ምን ይሰማሻል እያላችሁ ያባቷን ሞት ሰማች በስልክ መስማት ትችል ነበር እዚህ ድረስ መምጣት አይጠበቅባትም ነበር ያሳዝናል

    @tegistwolde6223@tegistwolde622317 күн бұрын
  • ትክክለኛው ዬኒ የማኞች ማኛ !!!! ነገሮችን ወደደስታ መቀየር ተሰጦህ ነው(ብዙ ጊዜ ስላየሁ)

    @solomondeyu3262@solomondeyu326219 күн бұрын
  • እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል:: አባት እና ልጅ እንደተነፋፈቁና እንደተፈላለጉ መቅረታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል:: አይዞሽ ሔለን! ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ!

    @yilmakidane110@yilmakidane11019 күн бұрын
  • በስመአም ውይ የሰው ልጅ ግን የኔ እህት ፍቅርሽ አገላለፅሽ ላባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር ያለው ሆኑዋልና በርቺ 😢

    @hiwotbekele4399@hiwotbekele439919 күн бұрын
  • የኔ ቀን መቼ ነው የሚቆረጠው ድምፁን ሰምቼ የማይዳሰስ የማይሸተት ደስታ በውስጤ ነበር ግን መቼ የኔንም አባት የማያው አባቴ እድሜ ልኬን ስፈልግህ በድምፅህ መደሰት መኖር ጀመርኩ 😢😢😢😢😢😢

    @user-uy5lh9nv8l@user-uy5lh9nv8l19 күн бұрын
  • በጣም ነው ያዘንኩት ዛሬ። ያልሆነ ተስፋ ሰጥታችኋት ፕሮግራማችሁን በሰስፔንስ ለመሙላት ብላችሁ ልጅቷን ድርብ ሐዘን ውስጥ ትከቷታላችሁ? ግፍ ነው ዛሬ አዘንኩባችሁ። ልጅቷ የአባቷን እረፍት አውቃ ሌላውን ቤተሰብ ለማግኘት ነበር መሔድ የነበረባት። አበሻ አወኩ አወኩ ሲል እንግዲህ😣

    @siyumassefa1747@siyumassefa174719 күн бұрын
  • አባትዋ ያለ አስመስላችሁ 😢😢ለምን ከንቱ ምኞት እድትመኝ ታረጋላችሁ የ አእምሮ ዝግጅት እድታረግ ማረግ እ9ለባችሁ

    @meremmuhammed5675@meremmuhammed567519 күн бұрын
  • በእዉነቱ የዘሬ የመራዊት ታሪክ በጣም አሰለቅሶኛል እኔ አባቷ ሞታዋል ሰባል ኡኡኡ ነው ያሉኩት መሬዬ የእኔ እህት አይዞሽ 😭😭 እግዚአብሔር መልካም ነዉ ሁላችንም ከሞት የሚቀረ የለም የአባትሸን ቤተሰብ ሰለገኛሸ ደሰ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ይሁንልሸ

    @lopesohadiso@lopesohadiso19 күн бұрын
  • ዮኒዬ ድምፅህ ናፈቀን ሰው አንተን መስማት ይፈልጋል የሴት ነገር ፀጊ አላስይዝ አለች please give him chance to talk

    @tegistwolde6223@tegistwolde622317 күн бұрын
  • አይ የጦርነት ክፋት አባት እና ልጂ እደተነፋፈቁ የሚያስቀር እደ ጦርነት በሽታ መዳኒት የለለው😢

    @om_Ryane@om_Ryane19 күн бұрын
  • ቅዳሜ ከሰአት ሁለት አይነት መልክ ያላት አለም ናት ካዘነዉ አዝነን ካለቀሰዉ አልቅሰን ከሳቀዉ ስቀን እንጠብቃታለን ቅዳሜን

    @abab-ql9zo@abab-ql9zo19 күн бұрын
  • Helen Almayhun yemiywekat Abtwa be hiwet ale yetbal new

    @Eritrea3@Eritrea314 күн бұрын
  • የእነዚህ ስልክ ስጡኝ እኔም ወንድሜ ጠፍቶብኛል እነዚህ ሳይ ወንድሜ ይገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    @ShewitChaqley@ShewitChaqley19 күн бұрын
    • fetare yagngshe mara

      @Almiab@Almiab17 күн бұрын
    • እኔም ወንድሜ ጠፍቷል ግን ሰደዉል ሰል አይነሳም

      @iloveethiopia6348@iloveethiopia634817 күн бұрын
  • አይዞሽ የኔ ቆንጆ እባትሽን ነፍስ ይማር ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ አንደሰማነው ከሆነ በጣም ይወዱሽ እንደነበር ነው:: መልካም ዘመዶች አግኝተሻል

    @user-lg3xs2hz7c@user-lg3xs2hz7c19 күн бұрын
  • አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው ግን አጠያየቃቸው በህወት ያለ ነበር የማመስለው ሞት የተፈጥሮ ህግ ነው❤❤❤

    @user-si9lf4pg6t@user-si9lf4pg6t19 күн бұрын
    • Bezi kefafi politics mikinyat yesintun lib tesebere😢😢

      @flower525af4@flower525af419 күн бұрын
  • የጎደሩልጅ በየት ያግኝ ቤተሰቡን ሀገራችን በጦርነት እየተመታችነው ሌላውማ ሰላም ያለው እያገኙነው ሀገሬ አማራክልል መቸነው ተጦርነት ወጠን ሰላም የምንሆነው😢😢😢ወድሜ አላህ ላተም ይችንቀን ይወፍቅህ❤❤❤የኔከርታታ እቴርነትቢለቀቅ ታገኝ ነበር ቤተሰብህን😢

    @tamramohamed563@tamramohamed56319 күн бұрын
    • አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

      @DadaTube225@DadaTube22519 күн бұрын
    • 😢😢

      @user-zp7fy8tt6s@user-zp7fy8tt6s19 күн бұрын
    • Tornet selehone naw tilaw yetefachew enatu?

      @nunu7353@nunu735319 күн бұрын
    • ልጁ እኮ ከ22 አመት በፊት ነው እናቱ የተወችው። በሉ ለዚህም ምክንያቱ የአሁኑ መንግስት ነው በሉ

      @zewdneshzegeye9259@zewdneshzegeye925919 күн бұрын
    • እና ፍለጋ የወጣው አሁነዋ ​@@zewdneshzegeye9259

      @hshhehsge7113@hshhehsge711319 күн бұрын
  • ዮኒ አንተ የሁሉም ድምቀት እኮ ነህ የኔን ወንድ ግን ጠፍቶብኝ አልመዘግብ አላችሁ

    @yeshitsega8615@yeshitsega861519 күн бұрын
  • አባቶ በኖረ ብዬ ተመኛው አስለቀስኝ ባያት ልጁን😭😭

    @user-st4cj4pe3x@user-st4cj4pe3x19 күн бұрын
  • ብጣዕሚ ትገርም ኣዶ እያ ኣቦኣ ለ ካሊእ ከይተመርዐወ ሓሊፉዎ ግዜ ነብሲ ይምሓር

    @KirosAndom-jh6qn@KirosAndom-jh6qn19 күн бұрын
  • የመዳም ቅመሞች አብረን እናልቅስ😢😢😢

    @Yewahmenyhonal8532@Yewahmenyhonal853219 күн бұрын
    • 😢😢😢😢😢

      @beranamagarsa9437@beranamagarsa943719 күн бұрын
    • Yane konjo

      @RaniaYuhans-ls9ov@RaniaYuhans-ls9ov19 күн бұрын
    • እኛማ ለለቅሶ ማን ብሎን😅

      @blueblue8966@blueblue896619 күн бұрын
  • ውይ እህቴ እጅግ መልካም ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ያጽናናሽ።

    @Babinadew@Babinadew19 күн бұрын
  • አይዛሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው በርች እህቴ❤❤❤

    @selamademsung5995@selamademsung599519 күн бұрын
  • በህይወት ምታገኘው መስሎኝ ነበር የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሽ🙏💖

    @Hanaloveeeee@Hanaloveeeee19 күн бұрын
  • አይዞን እኔም አባቴን አላውቀውም ውትድርና እንደወጣ አልተመለስም ቦተስቦቹን እንኳ አላውቅም እማላውቀውን አባቴን ግን እነፍቃለሁ

    @user-ko7ev4gn7v@user-ko7ev4gn7v19 күн бұрын
    • እኔም

      @HaniBirhanuBirhanu@HaniBirhanuBirhanu19 күн бұрын
  • የኔ እናት ሁሌ በህልሜ አየዋለው ስትል ነው የፈራውላት

    @user-hg4si4gy8w@user-hg4si4gy8w19 күн бұрын
    • to me የኔ ሄወት

      @HaniBirhanuBirhanu@HaniBirhanuBirhanu19 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያጽናሽ እህታችን

    @user-ch1fr8sf1o@user-ch1fr8sf1o19 күн бұрын
  • የኔ እናት😢 በጣም ነው ያስለቀስሽኝ😢 ጌታ ያፅናናሽ😢 ፍቅር ሰዎች ናችሁ❤

    @Geramesay@Geramesay19 күн бұрын
  • Ebs ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምከታተለው ዛሬ ግን በጣም አዝኜባችኋለሁ በሕይወት የሌለን ሰው እንዳለ አስመስሎ የሰውን ልብ መጫወቻ ማድረግ ምን ያህል እንደሚጎዳ እነዴትስ መረዳት ይሳናችኋል ጭራሽ እኮ የስነ ልቦና ምክር ሁሉ ቀድማ ማግኘት ይኖርባታል እንደ እናንተ አቀራረብ። የልጅቷን ጥንካሬ ግን ሳላደንቅ አላልፍም

    @abekebe8712@abekebe871219 күн бұрын
  • ዮኒዬ, ስራችሁን እድናቂ ነኝ, ዛሬ ግን አቀራረባችሁ መልካም አልነበረም ምክንያቱም ጥያቄዎቻችሁ አባትዋ በህይወት እንዳሉ አመልካች ነበርና ተስፋዋን ከፍ አድርጋችሁት ነበር ስለዚህ ይህን በመሰለ ሁኔታ በሌለ ነገር ጥያቄዎቻችሁ ጥንቃቄን የተሞላ ቢሆን መልካም ነው::

    @getebekele8167@getebekele816719 күн бұрын
  • እረ የጎንደሩ ልጅ ፈጣሪ በቀናው

    @SarasaraAyihu-fq1et@SarasaraAyihu-fq1et19 күн бұрын
  • አሜሪካምያለን ሀዘኑን ተካፍለናል በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ እህቴ አይዞሽ ተፅናኝ አትሊስት ያባት ቤተስብ አግንተሻል አባትሽን እንደጏጏሽ ባታገኝም

    @shasheayele3783@shasheayele378319 күн бұрын
  • እናትሽን አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሁሉም እናዮች ከዚች እናት ተማሩ ❤❤❤❤ ልጅቱ አሳዘነችኝ አልጠበቀችም

    @user-xc4xh4fy2m@user-xc4xh4fy2m9 күн бұрын
  • የረ የጎንደሩ ልጅ ከምን እንደደረሳቹ ንገሩን😢😢😢😢

    @user-os8sc6mj7y@user-os8sc6mj7y19 күн бұрын
    • ቢገኙማ ይቀርብ ነበር

      @hiwetbehayilu5678@hiwetbehayilu567819 күн бұрын
    • ወሬኛ ይህ ታሪክ ከያሣዝንም ????ጎንደር ብቻ

      @yacobfantaye4658@yacobfantaye465819 күн бұрын
  • የናዝሬት ልጅ ነኝ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ቀረፃ ሲደረግላት በአካል አይቻታለሁ አቧቷን በማጣቷ ቤተሰብ የሞተብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናትን አመኛለሁ መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኝው ልጅ መጨረሻ ምን ይሆን ታክሲ ውስጥ ሙዚቃ መክፈት ትቻለሁ ኢቢኤስን ነው የምከፍተው ኢቢኤስ አንደኛ ፈጣሪ ፍቅር ናችሁ በመልካም ስራችሁ ያፅናችሁ በርቱ

    @shimelismekuria@shimelismekuria18 күн бұрын
  • አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጎኔ አልጣህ❤❤❤❤

    @user-ck6kl9bh5b@user-ck6kl9bh5b18 күн бұрын
  • ብታገኝ ደስ ይላል ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ስላገኝሽ ደስ ይበልሽ

    @fitsumalayu6787@fitsumalayu678718 күн бұрын
  • በስድት ያላችሁ የማታ እጀራ የርፍት እጅራ ይስጣችሁ አላህ ከሰው አገር ስራ በቃ ይበለን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኝን አሚን በሉ

    @fiftube.waliolo@fiftube.waliolo19 күн бұрын
    • አይገናኝም

      @yacobfantaye4658@yacobfantaye465819 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያጽናችሁ

    @user-dk8cb6uk4h@user-dk8cb6uk4h19 күн бұрын
  • በጣም ጡሩ ወላሂ ጥፉትህን ማመን ጡሩ ነዉ እናበርታታሀል አይዞህ

    @user-fz5cl3rv7d@user-fz5cl3rv7d19 күн бұрын
  • የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤የመዳም ቅሞቾ❤❤

    @Medina597@Medina59719 күн бұрын
    • ደምሪኝ ስኪ ውዴ🎉😊❤

      @user-jg4cx5nt1z@user-jg4cx5nt1z19 күн бұрын
    • አይዞሽ የኔ እናት😢

      @Medina597@Medina59719 күн бұрын
    • የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ለማገናኘት የምታደርጉት ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ተፈላጊው/ዋ በህይወት ከሌሉ መረጃውን ቀድሞ የምታውቁ ይመስለኛል ታዲያ ፈላጊው እንደማያገኘው እያወቃችሁ የምትሰሩትልብ አንጠልጣይ ድራማ ልክ አይመስለኝም

      @triderw7309@triderw730919 күн бұрын
    • ​@user-jg4cx5እሽ እኔንም ደምሪኝ ደመሬሽ አለሁnt1z

      @Medina597@Medina59719 күн бұрын
  • አባትሽን አለማግኘትሽ በጣም ቢያሳዝንም ለጥያቄሽ መልስ አግኝተሻል ከይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በኋላ በህልም አባትሽን መስሎ ከሚመጣ ሰው ጋር እንዳታወሪ የሞተ ሰው በአጠቃላይ የሞት መንፈስ ነው ባይወልድሽም መልካም አባት አለሽ አየዘሽ ወደእግዚአብሔር ቃል ቅረቢ እርሱ ያጽናናል ይመክራል ያሳርፋል ከምድራዊ አባት በላይ ኘው ወደቃሉ ቅረቢ እግዚአብሔር ይወድሻል ተባረኪ አሜን።

    @saroneshete231@saroneshete23119 күн бұрын
  • በእውነት ይህ ታሪክ በእጅጉ የሚገርምና በተለይ የይርጋዬ ፣ ፅናት ለዘመናት በክብር የቆየ ለፍቅር መታመን የትዳር አጋርን ትዳርን ማክበር ድንበርና ወሰን የሌለው መሆኑን አይቼበታለሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ የሚወደድ ነው ይህ የሰባዎቹ ግዜ ታሪክ የብዙ አስመራን የሚያውቁ ሰዎች ታሪክ ነው

    @selassie07@selassie0718 күн бұрын
  • ልብ የሚሰብር ታሪክ ኡፍ አላህ ጽናቱን ይስጥሽ

    @HassenSabri@HassenSabri19 күн бұрын
  • I feel your pain meriiii it is really heart broken 😢😢😢but saty strong GBU you are Hero

    @user-mq9jw3sk7b@user-mq9jw3sk7b19 күн бұрын
  • ያማል ሄሉ እኔንም አስለቀሰኝ። አባት ኩራት መከታ ከእግዚአብሔር በታች ጥላ ከለላ ነዉ ማእረግ ነው ቃላት ያጥረኛል አባት ሁሉን ቻይ ነው።እግዚአብሔር ያፅናሽ መርሃዊት።

    @selamawitbeyene6452@selamawitbeyene645219 күн бұрын
  • I’m very sorry to hear about your Dad passing. I know exactly how you feel. It’ll be very tough days ahead but will get better in time. My deepest condolences to your family. May the Lord help you find a path of light through this time of darkness. Our thoughts and prayers are with you.

    @ftsumwondimumamo2777@ftsumwondimumamo277717 күн бұрын
  • እፍ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ሚሆነው ላቺ ግን ትልቅ እረፍት ነው ቁርጡን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም የዘላለም ፀፀት ነው እግዚአብሄር ያፅናሽ

    @user-fq7vu2xy9x@user-fq7vu2xy9x19 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ያጽናናሽ አይዞሽ❤❤❤❤

    @sebletube6489@sebletube648919 күн бұрын
  • የሚገርም ነዉ እዉነት ከሆነ ደስ ይላል እግዝአብሄር

    @eyobteweldemedhin@eyobteweldemedhin19 күн бұрын
  • ይህ አሳዛኝ ታሪክ ሳይሰማቸዉ ብዙ ደንቆሮዎች ስለጎንደሩ ልጅ ብቻ ያወራሉ

    @yacobfantaye4658@yacobfantaye465819 күн бұрын
KZhead