Ethiopia - እስራኤልን የታደገው አይረን ዶም (ተዓምራዊው መሳሪያ)

2024 ж. 14 Сәу.
112 778 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ፡ ሰላም ለምድራችን

    @user-uu3jd2fe9c@user-uu3jd2fe9c13 күн бұрын
  • በጣም ያ ሁሉ ቦምብ የጫኑ ድርኖችና ሚሳኤል ሲዘንብብን አድረን በሰላም ነቅተናል እግዚያብሄር ይመስገን ጥበብን የሰጣቸው አምላክ ይመስገን

    @nunitsegaye159@nunitsegaye15913 күн бұрын
    • Who He keep Israel will not sleep nor slumber!!!

      @belayneshali2401@belayneshali240112 күн бұрын
    • አሜን ምቼም አይጥላትም አምላክዋ እስራኤል ድመቅልኝ የጌታዬ የኢየሱስ ትውልድ ሀገር ሁሌም ከፍ በይ ታዳጊሽ እግዚአብሔር አለልሽ ባህር ለሁለት የከፈለ ሞትን ድል የነሳ የ አይሁድ አምበሳ ኢየሱስ አለልሽ እስራኤል የአብርሃም ዘር የተባረከ ነው እግዚአብሔር እንደቃሉ እንደ ምድር አሸዋ ህዝቡን አበዛ ገና እንበዛለን እንበዘብዛለን ገና እስራኤል ❤❤

      @user-wk3ri5wx7h@user-wk3ri5wx7h12 күн бұрын
  • ዓወት ንእስራኤላውያን

    @DesalegnGebeayezgi@DesalegnGebeayezgi5 күн бұрын
  • ሰላም ለአለማችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @miliyonbuzuna938@miliyonbuzuna93814 күн бұрын
  • እስራኤል ቅድስት ሀገረነው ጣላት ያፍራል😢😢እረፉ

    @Warknish-kz3gf@Warknish-kz3gf14 күн бұрын
    • የኢትዮጵያ ካፊሮች መቸም አብባችሁ አትረዱም መሀይም ናችሁ እስራኤል አይሁድ አምላካችሁን ያሳደደች እየሱስን ድቃላ ነው ያሉ ናቸው😂😂😂😂

      @user-tl9od9qj2z@user-tl9od9qj2z14 күн бұрын
    • ይሁዲ ነዉዴ ቅድስቱ ዴንቆሮ

      @nafesanafesa3632@nafesanafesa363214 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @user-yx3kc6oi4i@user-yx3kc6oi4i14 күн бұрын
    • ባለዉለታቸዉ ናትኮ እየሱስን ገደልነዉ ባይሉ ማንን ያመልኩ ነበር😅​@@user-tl9od9qj2z

      @fgty4821@fgty482114 күн бұрын
    • @@user-tl9od9qj2zከሀይማኖት ጋር ከማገናኘት ማወቅ ወይም ማንበብ አይቀድምም ደግሞ የአኢትዮ ሙስሊሞች እንዴት እንደሚጠሏቹ ባወቃቹ እንደ ሰው እንኳን አያዩአችሁም ታሪክ አንብቢ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ሰላም ለመላው አለም 🙃

      @Feyoribelay@Feyoribelay14 күн бұрын
  • በርግጥም እስራኤል የቃልኪዳን ምድር ናት ።መጽሀፍ ቅዱስ እንደሚናገረው ማንም ሊቋቋማት እንደማይችል ፈጵሞ እንደማትጠፋ ነው ።ይህ ቃለ አምላከ ነው

    @Momeyeop@Momeyeop14 күн бұрын
  • ሰላም ለአለማችን ይሁን

    @WudenehPaulos@WudenehPaulos2 күн бұрын
  • የሳይንቲስቶች ምርምር ብቻ ሳይሆን አለምን ያስደመመው መከላከያ ሚስጥር የአብርሐም,የይስሐቅ ,የያይቆብ አምላክ ምርቃት አለበት!! ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም።

    @user-yp6rg4vi6c@user-yp6rg4vi6c14 күн бұрын
  • ትክክል ነህ ምርጥ ዘገባ ነው ድል ለእስራኤል

    @atalay1437@atalay143714 күн бұрын
    • kkkkkkkkkkkkk werimu

      @ebomm2274@ebomm227414 күн бұрын
    • Amen

      @michaelbrhan4116@michaelbrhan411613 күн бұрын
    • “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

      @user-ko2cq3us1l@user-ko2cq3us1l10 күн бұрын
  • Even one not full dawn god bless Israel ❤

    @michaelbrhan4116@michaelbrhan411613 күн бұрын
  • Tankeyou

    @Abdulkerimabdulkeri-uz2lz@Abdulkerimabdulkeri-uz2lz9 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ብቻ ለልጅ ስላምኑ ይስጣት

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw13 күн бұрын
  • በምድራችን የተረገሙ ህዝቦች መሆናቸው እና እውቀት ተሰጥቶዋቸው በተንኮላቸው ከዚሁ ምድር በዛኛውም አለም የተዋረዱና አሳማሚ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው የታወቀና የተነገረ እውነታ ነው!!!

    @SirajMohammed-yi7yq@SirajMohammed-yi7yq9 күн бұрын
  • እሰራኤላዊው ሳይንቲሰት አሚር ፔሬፅ እናመሰግናለን። እሱ ነው ይህን የፈጠረው።

    @legese103@legese10314 күн бұрын
  • የኪዳን ልጆች ናቸው መቼም አይጠፉም. ጠላት ይጠፋል እንጂ

    @user-wk3ri5wx7h@user-wk3ri5wx7h12 күн бұрын
  • Peace for all of the warlid

    @tofikahmed3393@tofikahmed339314 күн бұрын
  • ጥበባቸው አለማድነቅ አይቻልም ሰላም ለምድራችን

    @melesemolla8304@melesemolla830414 күн бұрын
  • ሰላም ለምድራችን እባክህ ፈጣሪ ሆይ 🙏🙏🙏

    @desalegnteshome9268@desalegnteshome926813 күн бұрын
    • “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

      @user-ko2cq3us1l@user-ko2cq3us1l10 күн бұрын
  • selam le phalastine

    @MamedJemalMamedjemal@MamedJemalMamedjemal11 күн бұрын
  • ድል ለ እስራኤል 🇮🇱❤🇪🇹

    @mykmt8558@mykmt855812 күн бұрын
  • It is the hand of God who is defending the nation of Israel....

    @belayneshali2401@belayneshali240112 күн бұрын
  • እስራኤልን ማንም ሚያቸንፋት የለም ድል ለእስራኤል

    @mekonengebray6515@mekonengebray651514 күн бұрын
    • Kkkkkkk werimu

      @ebomm2274@ebomm227414 күн бұрын
  • ጀግናዬ በዚህ ሚዲያ ሁሌም ባገኝህ ደስ ይለኛል፤ ትክክለኛ መረጃ ብቻ ግን መንግስትን አትንካብኝ፥ በተለይ ስለ ራሻ እና ኢራን እስራኤል እንዲሁም ስለ ዳካሎ ሱዳን አትኩር ዉሸት ቢታቀላቅል እኛ ወደ አራዳ ዴይሊ እንዞራለን፥ ያንተ ዘገባ አሪፍ ነዉ ማርም ነዉ።

    @LotionoNyaamuara@LotionoNyaamuara14 күн бұрын
  • እስራኤል በብረት ታምና ተረፈች እኛ ግን መመኪያችን ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል በእየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው።

    @kifluworku9700@kifluworku970014 күн бұрын
    • Ante korata ቆራጣ እስራዬል እኮ ለፍታ የሰራችው ነው እንዳንተ ቁጭ ብለው የሚመኙ ህዝብ ስትመኝ ሀገር አይደለችም አንተ ጫታም ዝም ብለህ ሺሻህን ንፋ ፈሳም

      @Nigus616@Nigus61614 күн бұрын
    • እምነትህ እንደ ጻፍከው ከሆነ በጣም ልክ ነህ

      @addiszemen1637@addiszemen163714 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

    @hendy7323@hendy732314 күн бұрын
    • ከእስራኤል ጋር ልታዋጋው ነው

      @Gosple234@Gosple23414 күн бұрын
  • 👍👍👍👍👍

    @mamimami1739@mamimami173914 күн бұрын
  • ድል ለኢራን

    @MetiSamuel@MetiSamuel14 күн бұрын
  • እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ በርታ

    @aviayanaw4167@aviayanaw416714 күн бұрын
  • Yaa Rabbii Nagenyaa addunyaa kenyaaf

    @AgMa-zs7vj@AgMa-zs7vj12 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል!!! ሰላም በእየሩሳሌም ይሁን!!

    @ADDISETHIOPIA24@ADDISETHIOPIA2413 күн бұрын
  • Isrel is tha bast

    @gashawyassu6941@gashawyassu694114 күн бұрын
  • እስራኤልን የታደገው ንጉሱ እየሱስ ነው

    @Gosple234@Gosple23414 күн бұрын
    • Nuusu manawu 😂😂😂 yegadalchiwu iyasusu alarfi bilo radat indatilaghii😅😅😅

      @user-oy8rg1by5e@user-oy8rg1by5e14 күн бұрын
    • @@user-oy8rg1by5e እስትንፋስሽን የያዘው እየሱስ ነው እመኚም አትመኚም

      @Gosple234@Gosple23414 күн бұрын
    • ​@@Gosple234እዬሱስ ሰው ነው ፍጡር ማነንም ማዳን አይችልም።

      @user-tl9od9qj2z@user-tl9od9qj2z14 күн бұрын
    • ድቃላ ነዉ ብለዉ ቀጥቅጠዉ የገደሉት ማለት ነዉ😅

      @fgty4821@fgty482114 күн бұрын
    • Yet yawekutena new

      @helinateshome550@helinateshome55014 күн бұрын
  • ወደኢትዮጵያ አይረንዶም መቸ ይሆን እሚመጣው

    @tebebugatu@tebebugatu14 күн бұрын
  • እባካችሁ ኣንሳት፡ እስራኤልን ፡ ክጥንት ጀምሮ የሚታደጋት፡ እግዚኣብሄር እንጂ፡ የምትሉት መሳርያ ኣይደለም። እግዚኣብሄር ትልቅ ኣምላኽ ነው። መዝሓፍ ቅዱስን እናንብብና ፡ እግዢኣብሄርና ፡ እሰራኤል፡ ተለያይተው ኣያውቁም። እግዚኣብሄር ራሱ ለእስራኤል ለምኑ ይለናል። ስለዚህ እባካችሁ ኣንሞኝ፡ እግዚኣብሄር ድንቅ መካር ሓያል ነው።

    @hiayabyesus2011@hiayabyesus201114 күн бұрын
  • ተሳስተሀል አይረን ዶም ሳይሆን እኛ ነን የተከላከልንላት እያሉ ነው አሜሪካ፣እንግሊዝ እና ፈረንሳይ አንተ ግን ያልተደረገውን እየነገርከን ነው፡፡ ኧረ የእውነት ያለህ !!''''!!!!

    @mohsir6664@mohsir666413 күн бұрын
    • Eshi yahunun lelochu akeshefulat 6 wer mulu syria,k hizebola,k yemen yemimexawens biyans bqen 100 ena 50 rocket yemixalebet gize ale beqa israeloch chenqelat setochewal fexari b alemachen teleleq sayentistoch israeiloch nachew

      @user-qx7ip8zn8l@user-qx7ip8zn8l11 күн бұрын
  • እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ኢራን ውስጥ የምትገኙ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በአስቸኳይ ወደአገራችሁ ተመለሱ የእስራኤል እሳት እንዳይለበልባችሁ ።

    @user-po6ds1fp5z@user-po6ds1fp5z14 күн бұрын
  • ድል ላእራን

    @nurgebanurgeba3984@nurgebanurgeba398413 күн бұрын
    • ድል ለቃልኪዳን ሕዝብ ለአብርሃም የሕስሐቅ ፣ ለሙሴ ፣ ለዳውት ለቅዱሳን ነብያት ለእስራኤል ለዘላለም🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ አመን❤❤❤❤❤❤❤

      @temewolde365@temewolde36510 күн бұрын
  • አድሎ ሚዛን የጀፋበት ዘገባ ነው

    @abuyusra8156@abuyusra81566 күн бұрын
  • My country🙏🇮🇱🔥💪

    @marubalemual@marubalemual14 күн бұрын
    • Ye yahuda wisha👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕

      @MameIluu-tl5rx@MameIluu-tl5rx14 күн бұрын
    • 💩💩💩 your country 😂😂😂

      @ZCommenter@ZCommenter14 күн бұрын
    • Yes he is dog 🐕

      @misrragobbe379@misrragobbe37914 күн бұрын
    • @@MameIluu-tl5rx 🤣🤣 ታቃታለህ እኮ ምን አይነት ሀያል እንደሆነች ስለዚህ 🤫

      @marubalemual@marubalemual14 күн бұрын
  • አዩዶች ማንም አይችላቸውም

    @cnne5932@cnne593214 күн бұрын
  • የዳኜ ዊለ

    @yewnsWeos@yewnsWeos10 күн бұрын
  • Selam lehuletum wendemamachoch

    @user-qq6go9yi4q@user-qq6go9yi4q13 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል

    @pawulosworku-jt8gf@pawulosworku-jt8gf13 күн бұрын
  • ምንጩ ከየት ኣመታሄው ለ youtube ብር ለማግግኝት ብለህ አትዘባርቅ

    @sambini86@sambini8613 күн бұрын
  • Land of God, may አግዚአብሔር protect ፅዮናውያን from fucked up united arab.

    @DawitDemsie@DawitDemsie14 күн бұрын
  • Hi Dear In case u read comments, let me tell you the factual analysis of the iran strategic retaliation. Iran launches more than 200 drone ( which takes 4 to 6 hrs to reach isreal) and number of cruse missiel (still not even the latest and takes 1 to 2 hrs to reach isreal) and around 9 balestic missael (which takes 5 min to reach israel). Israel has 3 layers of defence systems. (Irone dome, David slag, arrow 3) and an additional aircraft. Iran even did not use their best and latest missiels and targeted deserted areas. This tells u that Iran just did a performative retaliation, just to show they can if they want to. However, they don't want to escalate to full confrontation (might have different reason). FYI, all the balastic missiel(1% of the projectile) hit their target. And please read and watch the weaponry analysis on how the balastic missiels trick the 3 layer defence system ( additional reseon for USA not be in the offensive).

    @rahmaali246@rahmaali24614 күн бұрын
  • Where have you been? Still unchanged. What do the world is on reporting and you report? Sirawin Bizum atchilum.

    @redwanshigutie2103@redwanshigutie210312 күн бұрын
  • ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ነሸ ድል ለእሰራኤል❤❤

    @zerthunabay6955@zerthunabay695513 күн бұрын
  • 70٪ በአሜሪካ የከሸፈው የሚለው መረጃስ? አጣራ

    @betambeza8138@betambeza813814 күн бұрын
  • እዚህ ዓለም ላይ የለህም እንዴ 😂😂 30 ፐርሰንቱ ታርጌት እንደመታ እኮ የኢራን ጦር አልሰማህም እንዴ😅😅

    @solopolo5241@solopolo524114 күн бұрын
  • እየሱስን ዲቃላ መሪያምን ዙሙተኛ ለሚል የሁዲ የሚያሽቀብጥ ሀበሻ ነው የሚገርመኝ

    @fairfair5506@fairfair550614 күн бұрын
    • እሚገርመኝ የናተ ባፍመፀዳዳት ሽትቤት😂😂

      @Msaya-zw8xn@Msaya-zw8xn14 күн бұрын
    • We know your religion is very dangerous for us not Jewish ok

      @dawitjenbere9329@dawitjenbere932914 күн бұрын
    • እየሱስ ማርያም ይሁዲና የይሁዲ ዘር መሆናቸውን አለማወቃቹሁስ

      @mayatube1107@mayatube110713 күн бұрын
    • ምነም ቢሆሆን አየሱስን ለእነሱ ሀጢየት የገጀሉላቸው ትልቅ ባውለታዎቻቸው ህፃናትን ሳይቀር በመግደል የጭካኔና የምቀኝነት አርዓያዎቻቸው ታላቅ ወንድሞቻቸው ናቸው

      @redirani-rt5kb@redirani-rt5kb12 күн бұрын
    • ​@@Msaya-zw8xnሰው የልቡን ሲነግሩት የኮለኮሉትን ያክል ይስቃል እንናን በተግባርአይሁዶችን እነጅ እየሱስን ተከትላችሁ አታቁም

      @redirani-rt5kb@redirani-rt5kb12 күн бұрын
  • ኮሚንታትሮች አርጋጉት አሙናቹሁም አላመናቹሁም የራሳቹሁ ጉዳይ 😂ግን ማዉቅ ያለባቹሁ ነገር ብኖር እስራኢሎች አይሁድ ናቸው😂 ቢያንስ ኦርቶዶክሶች8 ደርጃላይ ነው ያሉት😂ከየት ወደት ነው ሀገር ቱን የቅድስት ሀገር ናት የምትሉት😂ሥጀመርኮ የህዝቧ ብዛት ራሱ 9 • ሚሊይን ናቸው ኢራን ላጥፋት ካለች ስከንድ አታቆያትም ማዉቅ ያለባቹሁ ነገር ብኖር ኢስራኢል የአንድ ቀቢሊ ፊሪዉች ናቸው እሷ በአሜሪካን እጅ ነው የምኖረው 😂ድል ለኢራን 😍💪💪💪😎

    @user-un8og4xi9s@user-un8og4xi9s14 күн бұрын
  • እባክህ አትቀባጥር። የኢራን ጥቃት ተሳክቷል።

    @user-ry7vt7db6l@user-ry7vt7db6l14 күн бұрын
    • Kkkkkk who are you?

      @helenabday6676@helenabday667613 күн бұрын
    • እየመረረክ ዋጠዉ! እዉነቱ ይሕ ነዉ።😂😂😂

      @user-nd2iw7hj4v@user-nd2iw7hj4v12 күн бұрын
  • አተም ሞክር እስኪ😂😂😂

    @user-kt8sl6if5f@user-kt8sl6if5f14 күн бұрын
  • እስራኤል እንዳበደ ውሻ እየተናከሰች አለምን ግራ እያጋባች ነው ።

    @ummissa1475@ummissa147514 күн бұрын
  • አቀባጥር ቱልቱላ

    @user-yk6mx8kr9p@user-yk6mx8kr9p14 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ። ክርስቲያኖች ግን ዝርያቸዉ ቢጣራ የአይሁድ ርዝራዥ ናቸዉ 😅

    @fgty4821@fgty482114 күн бұрын
    • ከመተቸት አንቡ ጠይቁ ታሪካችን የቃል ኪዳን ሀገር ናት ጌታችን የተወለደባት እነሱ ባይቀበሉትም ግን የተመረጡ ህዝቦች ናቸው ።

      @melesemolla8304@melesemolla830414 күн бұрын
    • ጥርጥር የለዉም😂

      @user-un8og4xi9s@user-un8og4xi9s14 күн бұрын
    • ​@@melesemolla8304ተኮናቹሁ ግድ የቅድስት ሀገር ናት የምትሉት እነሱኮ አይሁዲ ናቸው አያቋቹሁም😅

      @user-un8og4xi9s@user-un8og4xi9s14 күн бұрын
  • አይ ኦናተ😂

    @user-kt8sl6if5f@user-kt8sl6if5f14 күн бұрын
  • Stick to Ethiopian news. That is the news we need. International news is available elsewhere. You can't add anything to that.

    @rayabate5497@rayabate549714 күн бұрын
  • ስለ እስራኤል 99% አመከነችው ያልከው ከነሱ ዜና ያላመጥከው ነው።

    @alemzebib1375@alemzebib137514 күн бұрын
    • You Bern

      @michaelbrhan4116@michaelbrhan411613 күн бұрын
  • 84 % new 99% Aydellem,

    @user-bw1hu6ec5w@user-bw1hu6ec5w7 күн бұрын
  • The real Iron Dom of Israel is God it self Israel 🇮🇱 ❤❤

    @muludessetaw1166@muludessetaw116614 күн бұрын
  • አስገራሚ በሙያ የታገዘ ትንተና ነው🙏🙏🙏🙏

    @user-yp6rg4vi6c@user-yp6rg4vi6c14 күн бұрын
  • ትክክለኛ ዜና ይዘህ መቅረብ አለብህ የእስራል ወገን ይዘህ ኣትቅረብ ትክክለኛ አቅርብ

    @sambini86@sambini8614 күн бұрын
    • ትክክለኛና በሙያ የታገዘ ትንተና መሪት ላይ ያለውን ነው ያቀረበ!! እውነት ስላልተስማማህ ይቅርታ!!

      @user-yp6rg4vi6c@user-yp6rg4vi6c14 күн бұрын
    • እዉነት አይወድላችሁ 😂

      @user-nd2iw7hj4v@user-nd2iw7hj4v12 күн бұрын
  • Eshi yebandaw channel & yemahayiman comment bizatu yigermal demo asresasebachihu Andi ayinet new mikinyatum yehagerhin telat atakum ena ye hagerachin telat lebuzu zemen Israel mehoniwan atawikumina metsehafun mechem tereditachihut, bebanda hasab tetelifachihu fetary yasawikachihu

    @sultanahmedin1524@sultanahmedin152414 күн бұрын
  • አንተ በጣም እንቅልፋም ነክ የተ ነበርክ ይህ ሁሉ ውድመት ሲደርስ

    @user-xm9zw2bp3m@user-xm9zw2bp3m14 күн бұрын
  • israel yemmittibal hager ke 50 amet befit alnebberechm lewedefitm tixefaalech bi iznillah

    @MamedJemalMamedjemal@MamedJemalMamedjemal11 күн бұрын
  • Even no Elhcetrhces showe where Amrican offcale prsnale showe where???????

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f14 күн бұрын
  • Viva Israel 🇮🇱 ❤️

    @dawitjenbere9329@dawitjenbere932914 күн бұрын
  • Ante degaye 5 hager tebabrew newe yetkelaklut

    @sualihhussien8466@sualihhussien846614 күн бұрын
  • ጥሩ አርገህ ዘግብ😂😂😂

    @user-kt8sl6if5f@user-kt8sl6if5f14 күн бұрын
  • please fact check before presenting to the public -

    @user_89498@user_8949814 күн бұрын
  • የፋኖ የአዲሳባ ኦፕሬሽን ከመሳይ መኮንን ምላስ መዝለል አልቻለም በቃ😂 አለቃችሁ መሳይ መኮንን ግን ጤነኛ ነው ፋኖ መንግስት ሆኖ ሐብታም ያደርገኛል ብዬ የሰጠሁትን ገንዘብ እንዲመለስልኝ እፈልጋለሁ አላሉም አንድ አድማጭ 😂 ሚኒሊም አዳራሽ አካባቢ ውጊያ እየተካሄደ ነው የቀድሞ የኢሳት ጋዜጠኛ ጨለሌዋ መታሰቢያ😂

    @WerkuDesta-dn5sf@WerkuDesta-dn5sf14 күн бұрын
  • 😂😂😂😂naw indee isrel wendii ke honech iraanin tefalem ahon

    @MameIluu-tl5rx@MameIluu-tl5rx14 күн бұрын
  • ድል ለኢራንንንን❤❤🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @nuraabduabdu4852@nuraabduabdu485211 күн бұрын
  • አያቹ ጋዜጠኞች አይረንዶም ምናም ትላላቹ በሀማስ ሮኬት ሲጨናነቅ አይተናል ኢራን ከእስራኤል መጋጨት አተፈለግ ዝምብላ ፈራች እንዳይበል ብቻነው የተኮሰችው ቴለአቪቭን በ1ታንዳታለች🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇪🇹

    @RemedanJanbo-cr4sd@RemedanJanbo-cr4sd14 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @MoAb-ff9gg@MoAb-ff9gg14 күн бұрын
  • ❤️🇮🇱❤️

    @esatulayned@esatulayned13 күн бұрын
  • 😅

    @FuadSoma-my1rn@FuadSoma-my1rn13 күн бұрын
  • Iran king of world 😂😂😂

    @siragligbicho355@siragligbicho35514 күн бұрын
  • እስራኤል ወዳድማ ነበረ እድሜ ቂሎች እነ ሳኡዲ ጆርዳን እንግሊዝ አሜሪካ ናቸው ያተረፏት

    @DelilAhmed-is4ze@DelilAhmed-is4ze10 күн бұрын
    • “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

      @user-ko2cq3us1l@user-ko2cq3us1l10 күн бұрын
  • 100% qulity no saver ataked bicouse good edudation big all different canetriy cusetmers good online handdling so no this famliy famliy stop wored all cantqey qulitiy rilation even online ripites name firest women online so no siver aked all cantrey officale rilik rlation this famliy famliy took luokld i do no this famliy offcale worde

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f14 күн бұрын
  • እስራኤል ጀግና ነች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍

    @user-kj6ig8se8l@user-kj6ig8se8l14 күн бұрын
    • የሰዉ መሬት መዝረፍ ሴትና ህፃናት መጨፍጨፍ ጀግና ካስባለ አዎ በጣም ጀግና ናት

      @fgty4821@fgty482114 күн бұрын
  • አንተም እንዲ ጅላጅል ነህ እንዴ? ስንትሀገር የረዳት አቅም ካላት ለምን ተረዳች? ይህ ማለት አንተን ለሚያዳምጡህ ምንም ግዴለህም እውነቱም ውሸቱም ታግበሰብሳለህ የአንተ አምሮ ቆሻሻ መሆኑን ነው የምንረዳው

    @muridyajib8584@muridyajib858414 күн бұрын
    • እራሷ ትሰራች

      @cfbv8076@cfbv807614 күн бұрын
    • @@cfbv8076 አትሰራም አላልኩም የተከላከሉላት ብዙ አገሮች ናቸው ባይሆንማ ይበልጥ ትዋረድ ነበር ደሞ ተዋርዳለችም ሲጀመርም ሀማስ ሲያቅታት ነው ሽንፈትዋ አለም ወደጦርነት ለማስገባት ኤምባሲ የደበደበችው

      @muridyajib8584@muridyajib858414 күн бұрын
    • ቅዠታም

      @MoAb-ff9gg@MoAb-ff9gg14 күн бұрын
    • @@MoAb-ff9gg ለነገሩ ከዝንብ____አይጠበቅም እውነት ለናንተ መራራ ናት።

      @muridyajib8584@muridyajib858414 күн бұрын
  • ከምድረ ገጽ ሊያጠፏት ይፈልጋሉ። Gog and Magog. ነገር ግን አይችሉም። እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።

    @abebayehudesalegn4477@abebayehudesalegn447714 күн бұрын
  • ድል 🇮🇱🇮🇱💯

    @user-gt1cb4sg5p@user-gt1cb4sg5p14 күн бұрын
    • Dil💩💩💩😂😂😂

      @ZCommenter@ZCommenter14 күн бұрын
KZhead