Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያ አትፈርስም!›› ፕሮፌሰሩ ለብቻቸው ያዩት ሚስጥር

2024 ж. 2 Сәу.
76 577 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ኢንሻ አላህ ለማፍረስ ያሚያስብ ሁሉ እነሱ ቀድማው ይፈርሰሉ

    @ma9546@ma9546Ай бұрын
  • ሀገሬ መቼም መቼም መቼም አትፈርስም መቼም ኢንሻ አላህ።

    @awelarebo6693@awelarebo6693Ай бұрын
  • እነሱ ይፈርሳሉ እንጂ አትፈርስም !!! Never ever !!!

    @unitedethiopia1348@unitedethiopia1348Ай бұрын
  • ኢሄ ጦሪናት የመጨረሻ ነው አብሺሩ ውድ እትዮጵያዊየን ምንም ጥርጥር ዬለውም አይዟችሁ ❤❤❤

    @user-mz1lg5lc5h@user-mz1lg5lc5hАй бұрын
  • ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር ሞት ለገዳዮቿ🎉🎉🎉

    @user-ji1xs3fl1x@user-ji1xs3fl1xАй бұрын
  • እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ ይባርካታልም።

    @lemmaayansa4669@lemmaayansa4669Ай бұрын
  • እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ። አቤቱ ይቅር በለን። ድንቅ አቀራረብ ነው። ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑረ .።

    @mekibibjegol3934@mekibibjegol3934Ай бұрын
  • እውነት ነው አትፈርስም🎉🎉❤❤❤

    @alexkomata2327@alexkomata2327Ай бұрын
  • ኢትዮጵያ አትፈርስም ማለት ምን ማለት ነው ከዚህ ሌላ ምን መፍረ አለ እመነኑኝ እየፈረሰች ነው

    @fantish7680@fantish7680Ай бұрын
    • አንተ ፋኖው የጋሎቹ ኦነግ ሸኔ ብልፅግና የቅማሎቹ ወያኔ የጉራጌው ዘርማ ብሎም ኢትዮጵያ ጠሎች ተሰብስባችሁ እናፍርሳት ብላችሁ የፈለገ ብትጋጋጡ መቼም አታፈርሷትም እመነኝ ብዙ እልፍ እሚወዷት በልባቸው ያስቀመጧት ከምትጠሏት ይልቅ ከልባቸው እሚወዷት ድንቅ ልጆች አሏት አለፍ ሲልም ቀን ከለሊት በየእምነታቸው በፀሎታቸው እሚያስቧት የእምነት አባቶች አሏት እና አይዞህ አትልፋ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ትረጋጋለች የጊዜ ጉዳይ እንጂ የተሻለ ሐገር ትሆናለች

      @dawityohanes6333@dawityohanes6333Ай бұрын
    • አናትህ ይፈረስ ከብት 😐

      @BekaAman605@BekaAman605Ай бұрын
  • THIS IS THE TRUTH.

    @mulukenlegesse2467@mulukenlegesse2467Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይቅር ይበል፣ ይጠብቅ፣ ይባርክ!

    @yohannesh.giorgis5215@yohannesh.giorgis5215Ай бұрын
  • ❤ይሄ እውነት ነው አትፈርስም ።አሮጌ ነገሯ እየደረሰ በአዲስ መልክ እየተሠራችና እየተረጋጋች ያለች አገር ናት ዓለም ሁሉ እውነቱን ተረድቶ እየጐሮፍባት ያለች ታላቅ ሀገር ናት❤።

    @YohannesGeday-dj3ls@YohannesGeday-dj3lsАй бұрын
  • ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

    @asamnewuasamnew1806@asamnewuasamnew1806Ай бұрын
  • Del le Ethiopia 🇪🇹🥰🥰🥰

    @user-jd8jo7bp7q@user-jd8jo7bp7qАй бұрын
  • እውነት ነው የፈጣሪ እጅ አለባት ለዚህ ነው የእምነት አገር ናት

    @frehiwotbezabih5046@frehiwotbezabih5046Ай бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ያቃል አው አትፈርስም😢😢😢😢

    @user-wq4bk1uw5l@user-wq4bk1uw5lАй бұрын
  • ዩቱበሮቻችን ሁሌም መጥፎ እሳት አቀጣጣይ ወሬ ሳይሆን እንደዚህ ተስፋ አይነት ነገር ብታቀርቡልን ጥሩ ነበር

    @bedada9885@bedada9885Ай бұрын
  • ጅልነታችን እዳናዳግ አረገንጅ ኢቶማ አትፈርስም ግን አድ አገር ወዳጅ መሪ ያስፈልጋን

    @Gjgj-vu4kf@Gjgj-vu4kfАй бұрын
  • አንዳንዴ እንደዚህ ተስፋ የሚሰጥ ዜናም ንገሩን እንጅ ጀሯችን ጥሩ ነገር መሥማት ናፈቀዉ❤❤

    @TigestWubea-je6yg@TigestWubea-je6ygАй бұрын
  • Exactly አንፈርስም !!!!!!!

    @bedada9885@bedada9885Ай бұрын
  • Thank you professor! Yes Ethiopia will never fail, but will rise up soon.

    @himbegokassa1438@himbegokassa1438Ай бұрын
    • Yes! Amen to that 🙏

      @mahibee6833@mahibee6833Ай бұрын
  • እንደዚ መልካም ነገር አሰሙን የሀገር ጥቅም የሚገባ በሜደሊስት ስብእናህን አጥተክ ሎሌ ገረድ ሆነክ ስትኖር ይገባሀል ሀቅልካለክ

    @user-lt3em1xe6h@user-lt3em1xe6hАй бұрын
  • ድል ላ እኩልናት ና ላፍትህ

    @faruqhashim-dl8cl@faruqhashim-dl8clАй бұрын
  • አመራሮቹ ኢትዮጵያን አያውቋትም ።ኢትዮጵያ ፈፅሞ አትፈርስም።

    @Getachewsolomon@GetachewsolomonАй бұрын
  • This is the reality!!!!

    @shalomafh4554@shalomafh4554Ай бұрын
  • አትፈርስምን ምን አመጣው አልክ አገራችንን የሚጠላ ፓለቲካ ስላለ ነው አለቀ ። ነገርግን ፓለቲካው ይፈርሳልአንጂ አገራችን ምንም አትሆንም አንደውም ትሰፋለች ።ለዚያ ያብቃን።

    @fikirtetakele3350@fikirtetakele3350Ай бұрын
  • "ታሪክ ያስተዋለ.......ይባል የለ 😮😊🥰🙌🙏👍

    @semiraomerdin3164@semiraomerdin3164Ай бұрын
  • ሀገር ቃላትን በማሳመር አይገነባም ጋዜጠኛው

    @ethioaddis395@ethioaddis395Ай бұрын
  • አትፈርስምን ፡ ምን ፡ አመጣው ፡ ይሄ ፡ አባባል ፡ አይመቸኝም ፡

    @birhanudesta9165@birhanudesta9165Ай бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ እዳፍህ ያርግልን ኢትዮጲያ አትፈርስም እውነት ነው 🙏🙏🙏❤❤❤

    @birukawegchew549@birukawegchew549Ай бұрын
  • እዉነት ነዉ ምንም ሚስጢር የለዉም ማስተዋል ነዉ የሚጠይቀዉ የጥንባ ጥንብ ስብስብ ሁሉ እስከ ወዲያኛዉ ይሸኛሉ የግም ስብስብ ትፈርሳለች የማለት አቅምም ሞራልም የለዉም ይሄ የቁጥር ችግር ያለበት አይደለም እዉቀት አለን የሚሏቸዉም አይችሏትም።

    @EphremAlemayehu-ur4vv@EphremAlemayehu-ur4vvАй бұрын
  • እናቱን የሚወድ አገሩን ይወዳል አገር እናት ናት ለዛም ነው ልጆቿ ለዘመናትና ዘመናት መቁጥር ከማይቻል በላይ ሕይወታቸውን የስዉላት የሚስዉላትም ኢትዮዽያ መቼም አትፈርስም ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ልጆችዋን በጥበቃህ ሥር እንዲሆኑ መልካም ፈቃድህ ይሁን

    @zenuwoldemichael1631@zenuwoldemichael1631Ай бұрын
  • እጅግ በጣም ሐቅ እና እውነት የተላበሰ ኢትዮጵያዊ ትንታኔ !!!!

    @wzdluv5318@wzdluv5318Ай бұрын
  • ጅል ከዚ በሀላ መፍረስ አለ እንደ ???

    @tekeleyodit9304@tekeleyodit9304Ай бұрын
  • ፈታዎች እናመሠግናለን ስለቅንብራቹ

    @mesfindadi8113@mesfindadi8113Ай бұрын
  • ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    @BekaAman605@BekaAman605Ай бұрын
  • አውነት ነው ጥሩ አገላለጽ

    @tesfahuneshatu2844@tesfahuneshatu2844Ай бұрын
  • ነገር በግርድፉ እንዳይሆን፣ አገር የሚፈርሰው አፍራሽ በዝቶና አይሎ ሳይሆን አገርን የሚወዱ ሰዎች አትፈርስም እያሉ ዝም ብለው ቁጭ ሲሉ ነው።

    @samrunit@samrunitАй бұрын
  • Egziabeher Alt Ethiopia

    @Anumma572@Anumma572Ай бұрын
  • Lebe yemiyamoki tesefa egzabere agerachin selam yareglin🙏🙏🙏🙏

    @Bamelk356@Bamelk356Ай бұрын
  • ድል ለፋኖ

    @saradessalegn9308@saradessalegn9308Ай бұрын
  • እኔ በነብሴ እወራረዳለሁ እናት ሀገር ኢትየኢትዮጵያ አትፈርስም

    @surafelshenkut@surafelshenkutАй бұрын
  • Love Ethiopia Africa ❤❤

    @user-mz3wq6sy1p@user-mz3wq6sy1pАй бұрын
  • ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ።

    @samibekele-sc6px@samibekele-sc6pxАй бұрын
  • good style good sound!!

    @whatnews066@whatnews066Ай бұрын
  • ጠንቋይ ኪኪኪኪኪ

    @Trendy-nd9ho@Trendy-nd9hoАй бұрын
  • የመጨረሻው ንግግር እና የአደራ ቃል እፍ😢🥰🥰🥰

    @tizitagirma2447@tizitagirma2447Ай бұрын
  • Merte gezetegna rajime idime ina tena emagnalaw❤

    @doilasomohammed6776@doilasomohammed6776Ай бұрын
  • ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ደካማ በሆነ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ እና ወደ መንግስት ውድቀት የመውረድን ሂደት እንደጀመረች ብዙ ግኝቶች ያመለክታሉ። እናም ይህ ፋሽስታዊ መንግስት እና ህወሓት ለረጅም ጊዜ ከኖሩ የመፍረስ እድሉ ሰፊ ነው እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን ተረድቶ አንድ በመሆን ሀገርን ለማዳን ጥረት ማድረግ አለበት።

    @etiopiawitkonjo1090@etiopiawitkonjo1090Ай бұрын
  • እዉነት እኮነዉ ነገር ባይኖር አትፈርስምን ምን አመጣው ሁልጊዜ እነዚህ እርጉም ወያኔዎች ከገቡ በኋላ???!!!

    @elaybright8884@elaybright8884Ай бұрын
  • መ ቸምአታፈርስምሀገራችንኢትዮጵያለዘላለምትኖራለችየአማራምህዝብነፃይወጣልድለአማራፋኖ💯💚💛❤️

    @zm6661@zm6661Ай бұрын
  • Thanks brother

    @user-hi5qp5nn1k@user-hi5qp5nn1kАй бұрын
  • ሰው ያልቃል እንጂ አትፈርስም ምኞታችን አንድም ሰው እንዲሞት አንፈልግም

    @tsedaltedi@tsedaltediАй бұрын
  • Yes this TrueType

    @workumulugeta7533@workumulugeta7533Ай бұрын
  • ዕድሜ ለቤተክርስቲያናችን ጥሩ አድርጋ አስተምራናለች ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ለምን ቢሉ ኢትዮጵያ ለእመቤታችን የአስራት ሃገሯ ስለሆነች ስለዚህ ላለመፍረሷ ከማንም ምሁር ፖለቲከኛና ዘረኛ በፊት ቀድመን አውቀናል ዕድሜ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም የሚለው አባባል ለኢትዮጵያ የተነገረ ነው ባይ ነኝ።

    @OromayOromay@OromayOromayАй бұрын
  • Ethiopayeee edate edate tetayalashe ache eko leyunashe fatare yebarakashe ahuni lejocheshe basichagerushe bastanate talefewalashe emamayeee fatare kachegayehuni 🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

    @aregashmollawa7819@aregashmollawa7819Ай бұрын
  • Amen 🙏

    @Anumma572@Anumma572Ай бұрын
  • ከዚ በላይ እንዴት ትፍረስ ከአዲስ አባ ውጪ አንድ ኪሎሜትር ላይ ብቶጣ ሸኔ ያግተሀል ደብረብርሃን አለፍ ስትል ፋኖ እና የከሚሴ ኦሮሞ እየተጋደለ ነው ወደ ጓጃም ሰላም የለ ወደ ወሎም ትግራይም አረ ምን የቀረ አለ አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን የኔ ክልል ነው የኔ መሬት እያልን መቶ አመት ለማንኖርበት ምድር እየተባላን እርስ በርስ እየተጋደል ነው ስለዚ ቶሎ ይሄን ጦርነት ካላቆምን መፈራረሱዋ አይቀርም ያ እንዳይሆን ዘረኝነቱን ትተን በሰላም መኖር ይሻለናል ሰላም ለኢትዮጵያ

    @calebd9456@calebd9456Ай бұрын
  • ማንቸዋ ኢቲዩጲያ ነች የማትፈረሰው? መሪነኝ በሚል አማፊ ቡድን እየፈረሰች ነው ኢቲዩጲያ

    @tegshe281@tegshe281Ай бұрын
  • 😎😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia 💪💪💪💪

    @user-ws3kw6ok8t@user-ws3kw6ok8tАй бұрын
  • በትክክል መቼም አትፈርስም እንዳውም በሰላምም ሆነ በሐይል ሌላ አገር ወደ ኢትዮጲያ ይጠቃለላሉ እመኑኝ የጊዜ ጉዳይ ነው

    @Tofikyesufali@TofikyesufaliАй бұрын
  • This is the fact 💚💛❤️

    @robie5210@robie5210Ай бұрын
  • ፋኖያሼንፋልከመፋርስይታደጋታልድልለታላቁየአማራህዝብ።

    @user-zz9wb6in2h@user-zz9wb6in2hАй бұрын
    • Dil le hulum biher dil le Ethiopia

      @DinqiiTubes@DinqiiTubesАй бұрын
    • ማነህ ባለ ፋኖ ፊደልህን እስኪ በትክክሉ ጻፈው እንደናንተ አይነቱ ማሀይም ኢትዮጵያን የሚያፈርሰው አትጠራጠር በናንተ ነው ሀገሪቶ የምትፈርሰው

      @ethioaddis395@ethioaddis395Ай бұрын
    • 😂😂😂

      @BekaAman605@BekaAman605Ай бұрын
    • ​@@ethioaddis395eshi teferse galla tib😂😂😂 🦓🦓🦓

      @damservedlogger1015@damservedlogger1015Ай бұрын
  • ብዙ ማለት ፈልጌ ተውኩት እህህህህህህ

    @fasilmulu9454@fasilmulu9454Ай бұрын
  • ኣርኪ ዜና❤❤❤❤❤❤

    @HaniHani-bp7ki@HaniHani-bp7kiАй бұрын
  • ኢት /አትፈርስም::🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    @danieltadele4233@danieltadele4233Ай бұрын
  • ሀገር ማለት ማነው.? ሀገር ፈረሰች ማለት እንዴት ነው?

    @megapackagetube1084@megapackagetube1084Ай бұрын
  • Good

    @jemalnasir2035@jemalnasir2035Ай бұрын
  • This said by killer Abiye also but doing bad thing God help Ethiopian to remove this killer Abiye 🙏

    @abdenurmohammed3277@abdenurmohammed3277Ай бұрын
  • E Sijemer Ethiopia tekdem teblena .gn be ergtegnet selamachen meregagtu aykerim.

    @gizachewgemechu1993@gizachewgemechu1993Ай бұрын
  • Because of the almighty

    @senaitgamlak3515@senaitgamlak3515Ай бұрын
  • Ethiopia would not disappear but would shrink to its original size

    @mohamedomer9541@mohamedomer9541Ай бұрын
    • How can you explaine more

      @gemirum2608@gemirum2608Ай бұрын
  • ETHIOPIA and ETHIOPIAN'S ነብር ዥጉርጉርነቱን ኢትዬጵያዊ ኢትዬጵያዊነቱን አይቀየርም ብሎናል መፅሐፍ ቅዱሱ ሊቀይሯት የተነሱ ከአብሯኳ የወጡ አፍራሽ ልጆቿ ይፈርሳሉ እንጂ

    @asezenatadesse7546@asezenatadesse7546Ай бұрын
  • State collapse occurs when a state is completely disintegrated, leaving an authority vacuum. Based on this understanding, many findings indicate that Ethiopia is CURRENTLY in a fragile condition and has started the process of descent into state failure. And if this fascist government and TPLF exist for long, there is a huge possibility of collapsing and all Ethiopians should understand this & try to be united TO SAVE THE NATION.

    @etiopiawitkonjo1090@etiopiawitkonjo1090Ай бұрын
  • Tplf & oromoma they will disappear soon 🔜

    @user-bt4kf5xx5t@user-bt4kf5xx5tАй бұрын
  • ይሄ አዘናጊ ቃል ነው። ኢትዮጵያ ቀአሁኑ ጊዜ አስጊ ደረጃ ላይ ነች። ይልቅስ ከጥፋት ለማዳን ተነሡ ነው የሚባለው።

    @belaystotaw3379@belaystotaw3379Ай бұрын
  • ኢትዮጵያ አትፈርም መቸ በዘር ፓለቲ በየከልሉ በልዩ ሀል አጠናከረህ እርሰ በርሰአጨፉጨፈከ ኢትዮጵያ አትፈርሰም ብትል ህልምነው

    @dawitghebremeskel552@dawitghebremeskel552Ай бұрын
  • አትፈርስም

    @Ebsworldwide2.39.M@Ebsworldwide2.39.MАй бұрын
  • እውነት እብዶች ሊያፈርሷት የሚተጉ እግዚአብሔር ያጥፋቸው፡፡ ኢትየጵያን ሊያፈርሳት የሚመኝ፣የሚሰራ፣የሚተጋ ይውደም፡፡ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት፡፡

    @Theot-sm6dy@Theot-sm6dyАй бұрын
  • awo atefersem yetenebabere manenet endet yefersal

    @gizachewgemechu1993@gizachewgemechu1993Ай бұрын
  • ኢትዬ ከኤርትራ ታላያይታው ያላም ወይ ከአቢይ ግብራአበሮቹ አማራርማስ ኢትዬ ፈርሰ ሠላም ቢማጠ ይሸላል አቢይ ካጎጠኝናት ሁሉም ክልል ሀጋር ቢሆን ይሸላል አቢይ አዲስ አበበ ዙርያ ሰይቃር ያምስኪኖችን ቤት አፍርሶ ያበራራቻ ምክናቱ ምን ይሆን ጥላቻ አደላም ወይ አላህ ይንቃላቻውና

    @faruqhashim-dl8cl@faruqhashim-dl8clАй бұрын
  • ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ አትፈርስም ማለት?ልጆችዋ መከራቸው በዝቶ የሚበሉት አጥተው ዜጎች በሚከፍሉት ግብር የጦር መሳሪያ እየተገዛ የሚረሸኑባት እዚህ ሰፈር መኖር አትችልም ሲሉ ሲፈናቀሉ ሲታረዱ ሀገሬ አለች ልበል?

    @oddaa647@oddaa647Ай бұрын
  • አይ ዶንቆሮ አገር ለናንተ ምንድን ነዉ? ሣር ቅጠሉ ወይሥ ህዝቧ? ሠዉ በማንነት በሚታረድበት አገር ከአንድ ጫፍ ወደሌላኛዉ ጫፍ ወጠህ በማትገባበትት አገር አገር አልፈረሠችም ብትለኝ ዥል ነህ 😅አገሪቱ መፍረሥ ከጀመረች ሙሉ 6 አመት ሆናት ገለቴ

    @getachew90@getachew90Ай бұрын
  • እነዚህ ሁሉም 100% ኢትዮጵያ ላይ ደርሰዋል አረ ተዚህም በላይ ታለህበት ተወልደህ ታደክበት ተቤትህ ስትታረድ ስትዘረፍ ስትታፈን አይንህ እያየ ልጂህ እናትህ ሚስትህ ስትደፈር ምንም ማድረግ ሳትችል ስትቀረ አረ ስንቱ አይንህ እያየ ሚስትህ ስትገደል ልጂህ ስትገደል ያልተደረገ የለም በሳት ሰው እስከ ነነብሱ ሲቃጠል እነዚህ የዘረዘርኳቸው በትንሹ ናቸው ተዘርዝሮ አያልቅም

    @asrdewadmas8959@asrdewadmas8959Ай бұрын
  • ሀገር አትፈርስም እኛን ጨርሰዉ ምናልባት እንደፈለጉ እነዚህ የቀን ጅቦች ሊቆራረጧት ይሆናል አሁን ግን በሀይል ኢትዮጵያን ዳር ደንበሯን የዉስጥ የዘር ጭፍጨፋዉን ፀጥ ረጭ እሚያደርግ ሀይል እየመጣ ነዉ ፋኖ ሀገር ሰሪ ነዉ ሀገር አፍራሽ አደለም ፋኖ እኔ ሙቼ ሀገሬ ትፅና አሚል ነዉ ይሄን ዜና በኦሮምኛ አለዛም የበሬ ግንባር የመሰለ ካርታ አንገታቸዉ ላይ አንጠልጥለዉ ለሚዞሩ የቁም ቅዠታሞች በቋንቋቸዉ ዘግቡላቸዉ እኛ አማራወች ብሄር ማለት ኢትዮጵያ እምነት ማለት ኢትዮጵያ እየተባልን ነዉ ያደግነዉ እኛ ተገደን ነዉ እየታደን አማራጂ ኢትዮጵያዊ አደላችሁም ተብለን የተገደልነዉ አባቶቻችን ለሀገር መሞትን እንጂ ሀገር መሸጥን አላስተማሩንም💚💛❤

    @TesfishNegni-zw6pv@TesfishNegni-zw6pvАй бұрын
  • ህዝቡን አልቆ መሬቱ ቢኖር ኢትዮጵያ አለች ከተባለ ስለ ህዝብ ማያስብ መሪ ለራሱና ቤተሰቡ የሚኖርባት ምድር ሆና ትቀራለች

    @user-vt2uk8xy4c@user-vt2uk8xy4cАй бұрын
  • ፈርሳለች!!

    @sosinasolomon4776@sosinasolomon4776Ай бұрын
    • አናትሽ ይፍረስ መሀይም አግድም አደግ አንፈርስም እናንተ ትፈርሳላችሁ

      @RehimaBint-hm9bs@RehimaBint-hm9bsАй бұрын
    • 😂😂😂😂😂 አግድም አደግ ምን ማለት ነው🤔

      @sosinasolomon4776@sosinasolomon4776Ай бұрын
    • እኔ ፈርሼ ኢትዮጵያ ብትቀጥል ደስታዬ ነበር ግን ዋጠው/ዋጭው እንደ የመን ሶሪያ ሊቢያ ሁሉ ፈርሳለች!!!!!!!!

      @sosinasolomon4776@sosinasolomon4776Ай бұрын
    • @@sosinasolomon4776 አንችና መሰሎቻችሁኮ ስታሟርቱ 4መንግስት አለፋችሁ ይሄው አለች

      @RehimaBint-hm9bs@RehimaBint-hm9bsАй бұрын
    • @@sosinasolomon4776 አግድም ኣደግ ያልተቆነጠጠ ማለት ነው

      @RehimaBint-hm9bs@RehimaBint-hm9bsАй бұрын
  • The Feudal Colonial Empire of Abyssinia time to end has reached.

    @namusshariif2670@namusshariif2670Ай бұрын
  • ፕ/ር ሓሳቦን እጋራለሁ።የምጋራዉም በዓለም ቀቢጸ ተስፋ አይደለም፤ መልዕከሰት ነዉ። መልዕክቱ "ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱት ይፈርሳሉ"።

    @hailunigussie4177@hailunigussie4177Ай бұрын
  • What does it mean? Is it there any other ethiopia we don't know about? He must be sick

    @The-dynamics@The-dynamicsАй бұрын
  • ኢትዮጵያ አትፈርስም እውነት ነው አብይ አባገነን ነኝ ቢልም አሁንላይ አስራ አንደኛሁ ሰዓት ላይ ደርሶል በቅርብ ጊዜ ይለቃል ምክንያቱ ነበልባሉ ፋኖ ይዞታል በቅርብ ቀን ይለቃል💛💚♥️ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

    @MelkamuMewuded@MelkamuMewudedАй бұрын
    • 😂😂😂😂ጅል አማራ ፋኖ። አብይ በቀረርቶ መንሳት አትችልም ቱሪናፋ ፋኖ አብይን አደለም የባህርዳር ከንቲባ አት ነቀንቁም ዱቄታም።

      @be-liever@be-lieverАй бұрын
    • አይ ከብት ፋኖ😂😂

      @BekaAman605@BekaAman605Ай бұрын
  • Ethiopia is a deadly empire that needs to reformed fundamentally or disintegrate

    @user-ko2xt1mu4b@user-ko2xt1mu4bАй бұрын
  • I rly proud of you best journalist ever

    @tigistabrham2935@tigistabrham2935Ай бұрын
  • Ethiopia ye hulachiin bet nat

    @YosefZegeye-tb8un@YosefZegeye-tb8unАй бұрын
  • አትፈሪሲም እሸ አለህ

    @yassinahmed7174@yassinahmed7174Ай бұрын
  • ጅል ከዚ በላይ መፍረስ ኣለ እንዴ ?

    @aronhailemichael1930@aronhailemichael1930Ай бұрын
  • ከዚህ የበለጠ መፍረስ ምን አለ ??

    @meheretfuchs4724@meheretfuchs4724Ай бұрын
  • ኅይሌ አሁን ወደ ህሊናህ ተመለስክ ፣፣!!!!!!

    @user-vv9hm6cn6u@user-vv9hm6cn6uАй бұрын
  • ኣትፈርስም??? ምን ቀራት??? ዝም በል ጭባ

    @samsonmehari7013@samsonmehari7013Ай бұрын
  • የእነ ሶቪየት ህብረት; ቸኮዝ ላቫክያ; እና በተለይ ዩጎዝላቪያ; አሁን የት ናቸው? ለመሆኑ ፕሮፌሰሩ የዚህ አለም ነዋሪ ከሆነ; ያውቃል ወይ ኢትዮጵያ አንዴ Somali land & now Punt land እያለች ሶማሊያን ለማፍረስ ጠንክራ እየሰራች መሆኗን?? የሰውን አገር እያፈረሳችሁ እናንተ ግን አትፈርሱም ቀልደኞች; ደግሞ የኢትዮጵያ አምላክ የምትሉት "የሰው ንብረት ዝረፉ; የአህያ ስጋ ብላ; ነብሰ ጡር ሆዷን ቀዳችሁ ህጻኑን ለጅብ ስጡት; ሰውን ከነይወቱ እሳት ውስጥ ጣሉት; የሞተውን ሰው ከመቃብር ቆፍራቹ ለጅብ ስጡት የሚል ከሆነማ; በመፍረስ ከተገላገላችሁ እድለኞች ናችሁ:: ምድረ ምቀኛና ጠንቋይ ሁላ.

    @mzuzu1414@mzuzu1414Ай бұрын
KZhead