Ethiopia - ጎርፍ ያጥለቀለቃት ዱባይ! | ንጉሶቹ ናቸው ያዘነቡት?

2024 ж. 22 Сәу.
153 017 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ወጀል ሲበዛ ብዙ ነገር ያስከትላል ይህ ደግሞ ምልክት ነዉ ተቆጠቡ እያለን አላህ አሻፈረኚ ብለን እኛም ከፈጣሪ ትዛዝ እርቀን ወጀላቺን ሲበዛ የምላስ ወለምታ ከባድ ነዉ አላህ ይማረን አገራቺን ሰላሙን ያምጣልን አሚንንን🇪🇹🤲አሚንን🤲🇪🇹🤲🇪🇹✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️🇵🇸🎂🇵🇸🎂🇵🇸☝️

    @HassenJemal-pl6qz@HassenJemal-pl6qz27 күн бұрын
  • ማን ነበር ባለፈው ጥይት ያግዛል ምስኪንን ለማስገደል ሲሉ ሰማሁ የድሀው ደም

    @user-np9cx6ne8f@user-np9cx6ne8f27 күн бұрын
  • የአማራን ህዝብ መሣሪያ እየሠጠ ለአራጅ መንግሥት አግዞ ሢያሥጨፈጭፈን አላህ ለሡ ደግሞ በጎርፍ እሥመሥሎ የወጀሉን ቅጣት ላከበት ጉድ ነው የአላህ በኦሮሚያ ክልልም ከወለጋ እሥከሚፋሡበት ድረሥ ላከክባቸው ያረብ

    @frd11123@frd1112327 күн бұрын
    • እርስ በርስ መገዳደላችንን ይብቃ በለን አይቀልም

      @user-tr7sq9oy8k@user-tr7sq9oy8k26 күн бұрын
    • @@user-tr7sq9oy8k አማራ አደለም እኮ ጦርነቱን የጀመረው ጋላ መሥሎኝ ርሥ በርሥ ማለት አማራ ለአማራ ሢገዳደል ብቻ ነው ሣንወድ በግዳችን ዘረኛ አርገውናል ዘረኝነቱ በማን እደሚብስ እናየዋለን

      @frd11123@frd1112326 күн бұрын
    • Anta ahun yarabi batil endet tiru nabar

      @user-vm1uz5ki9p@user-vm1uz5ki9p22 күн бұрын
    • Ye tigrayin hizb bediron sichefechef essey sitilu alneber ? Ahun benante derese

      @Halima-ob7te@Halima-ob7te22 күн бұрын
    • ​@@Halima-ob7teትግሬዎች ኢትዮጵያ ማስተዳደር አልቻላችሁበትም😂😂😂

      @user-jl9ty6gs4b@user-jl9ty6gs4b22 күн бұрын
  • ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

    @dagmawisamson2101@dagmawisamson210127 күн бұрын
    • እዲልህ ይፊርስ ጂላጂል

      @user-uy1tl1cq7m@user-uy1tl1cq7m27 күн бұрын
    • Dil tilale anati yifires

      @TayeBekele@TayeBekele26 күн бұрын
    • ​@@user-uy1tl1cq7mያንች አናት ይፍረስ ሸሌ

      @user-qm8dp3vk8p@user-qm8dp3vk8p26 күн бұрын
    • ቦታ እየመረጥክ ድል በል እንጂ እንደ ሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አትሁን ! በምግብ አቀራረብ ፤ በልጆች ጊዜው ፕሮግራም ፤ በአይዶል ሾው፤ በዘፈን ምርጫ፤ ...ወዘተ ላይ እየገባችሁ አታለቃቅሱብን ። ቦታ ምረጥ ! የአንተ ፋራነት ደግሞ በዛ !!!

      @askme7620@askme762024 күн бұрын
    • ዝንባም ነገር ነህ

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l23 күн бұрын
  • ሁሉም ፕሮግራም አቀራረብህ ደስ ይላል

    @user-oc5wb2qn4s@user-oc5wb2qn4s27 күн бұрын
  • ወላሂ ትክክል ነህ ስሟ ሌላ ተግባሯ ሌላ ናት

    @user-mx3wv4mw9w@user-mx3wv4mw9w27 күн бұрын
    • በጣም😢

      @melkammelkam510@melkammelkam51022 күн бұрын
  • መጥፋ ነገራቸውን እዳወራህ ሁሉ ምናለበት ጥሩም ነገር አላቸው ብታወራ ስታወራ ማመዛዘን አለብህ

    @omariumari1202@omariumari120221 күн бұрын
  • የፈጣሪ ፍርድ ነው የኢትዮጵያ አምላክ የት ሄዶ የንፁሃን ደም ነው ድሮን እየሰጠ ሲያስጨርስ አምላክ ያያል እኮ

    @frehiwotbezabih5046@frehiwotbezabih504627 күн бұрын
    • መሐ ይ. ም ።ወደ ሰማይ አጋጭ አንቺ። delusional

      @Snowy-vn1ez@Snowy-vn1ez27 күн бұрын
    • Ye kenat tig min agebachu erdata alteyeku ezaw yerasachum buko abku

      @user-ps3mg8ho4v@user-ps3mg8ho4v27 күн бұрын
    • አቺ ፈጣሪሽን አትፈሪም 😢😂

      @bintkadir4594@bintkadir459427 күн бұрын
    • እሰይ እንኳን :: ጠራርጎ ይውሰዳቸው :: የድሮን መግዣ እየሰጠ ንፁሃንን ያስጨፈጨፈ:: ከላይ የመጣ ቁጣ ነው ቻሉት እንግዲህ:: 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽

      @m.bedane7442@m.bedane744226 күн бұрын
    • ትክክል

      @afro90s78@afro90s7825 күн бұрын
  • ፈጣሪያችን አላህ ዝናብን የምናዘንበው እኛ ነን ብሏል ይሄን የማድረግ አቅም ያለው ረበና ብቻ ነው የአላህን ሥራ ክዶ የሸይጣንን ሥራ ማገዘፍ አኡቢ የፈጣሪን ቁጣ ያመጣል

    @indiannuritube8617@indiannuritube861727 күн бұрын
  • ኧረ ስራዉ የንፁሀን ደም የፈረደበት አሁንም ቤተመግስቱን ግልብጥብጥ ባረገልን

    @user-bz5ib6xb2q@user-bz5ib6xb2q27 күн бұрын
  • አለይ ሀገረችን ሰለም የርገን

    @user-tv2oc4pb7s@user-tv2oc4pb7s27 күн бұрын
  • እኔ ያለሁት ዱባይነኝ ግን ዝናቡ ከፈጣሪ የመጣነው ገዢወቹ አላመጡትም የፈጣሪ ቁጣ ነው ፈጣሪ ጠብቆኝ እንጂ እኔም ከነጓዴኞቸ ሞተን ነበር😢😢😢 ከባዲነው

    @user-le9xx9pc8d@user-le9xx9pc8d27 күн бұрын
    • ኧረ በአርቲ ፊሻን ነዉ የዘነበዉ ዱባይ ከሆንሺ መዳምሺን ጠይቂ እኔም ዱባይ ነኝ በብዛት የሚያዘንቡት አርቲፊሻን ነዉ

      @rabia467@rabia46726 күн бұрын
  • ተርፍን አልሀምዱሊላህ

    @user-zj8oq6sc2h@user-zj8oq6sc2h27 күн бұрын
    • እንኳን ተረፋችሁ እህት አለም

      @user-oe2vd5qp8s@user-oe2vd5qp8s27 күн бұрын
  • ትክክል ብለሀል ወድሜ አኔ ያለዎት ሳውዲ ነው ባርነቱ ሳውዲም አለ

    @nuramana.y.n4822@nuramana.y.n482227 күн бұрын
  • እውነት ነዉ ላላየው ካልኖርከው ግን አታምንም

    @mikyasni@mikyasni27 күн бұрын
  • አይይይይይይ ምነው እግዚአብሔር ታገሎ ያሽነፈ ገና ወጋ ያስክፉላታል ስራው እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው!!!!

    @hanahana4519@hanahana451927 күн бұрын
  • ስለደረሰዉ የጎርፍ አደጋ አዝነናል ።እግዚአብሄር ዪርዳቸሁ

    @user-kh6dc4vg2d@user-kh6dc4vg2d23 күн бұрын
  • جزاك الله خيرا وبارك الله فيك يا افتة أنت بتتكلم صح

    @mohamedayub9880@mohamedayub988027 күн бұрын
  • ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏

    @beainoconnection5707@beainoconnection570727 күн бұрын
  • የስዎ ልጅ ዝንብ የዝንብብት አንድች የለም ህየሉ አንደ አላህ ብቸነው አላህ የስዎ ልጅ ቁጥ አስየቶህል የስዎ ልጅ አውቆትም እንጅ የአላህ አተ ይቅረብልልኝ እኛ ውንጅለኞችንን የረብ✅✅☝️❤️🤲🤲🤲

    @lasausau5726@lasausau572627 күн бұрын
  • ❤🎉❤ምርጥ ❤ ለህዝብ❤ትክክለኛ❤ ሀገር❤ ወዳጂ❤ጋዜጠኛ❤ ዘህዝብ❤ ቅን ጋዜጠኛ❤ የራሴ❤ አስታየት❤ ነዉ❤🎉❤

    @HassenJemal-pl6qz@HassenJemal-pl6qz27 күн бұрын
  • አላህን በዱአ ምህረት ብጠይቅ ይመረጣል።እስልምና አላህ የደነገገውን መሻር ሳይሆን መተግበር ግድ ይላል ታድያ እንደዚህ አይነቶችን ምን ይባላሉ አላህ የህዲኩም አረፈደም ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ምህረት ጠይቁ እንሽእላህ

    @zahraliban5714@zahraliban571423 күн бұрын
  • እንደ ዱባይ አስከፊ እና የሰቆቃ ሀገር እንደሌለ ስላጋራችሁን እናመሰግናለን !🙏

    @abelteame1221@abelteame122127 күн бұрын
    • አሱ ነገረህና አውነት ነው ማለት ነው ትክክለኛ መረጃ መጀመሪያ ይኑርህ ይመስለኛል ሰውዬው አጋኖ ነው ያቀረበው ዜናውን

      @EshakYusuf-ht8xf@EshakYusuf-ht8xf27 күн бұрын
    • 2a111a1aa1aaa1aa11aaa1qqqaaA11a1a1aa11a1a11111111 ​@@EshakYusuf-ht8xf

      @asterkebebew4622@asterkebebew462227 күн бұрын
    • ​@@EshakYusuf-ht8xf ትክክል ወንድሜ የኛ ሀገር ችግር ፍፁም ፃዲቅ ሲሉህ ይቆይና ትንሽ የሆነ ችግር ይግጠምህ ኮምፕሌትሊ እርኩስ ያደርጉሀል እግዲ እኔ ዱባይ በስም እንጂ በምስል እኳን ብዙም አላየሁም ግን ለኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ሀገር እንደሆ ነው ማውቀው

      @awelarebo6693@awelarebo669327 күн бұрын
  • ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ

    @yemekerworku9931@yemekerworku993120 күн бұрын
  • ዱባይን በትክክል ገልጽሀለ👌👌👌👌👌

    @Sally-td5qb@Sally-td5qb17 күн бұрын
  • ይችም ሰውየ አንድ ሰሞን እንዲህ ብላ ነበር ግን በወቅቱ ቦረና ድርቅ ነበር

    @tegetgezahg2462@tegetgezahg246227 күн бұрын
  • Zimbel trtir werada ande bandu ande like litageny new

    @MinaluBekele-vi8gd@MinaluBekele-vi8gd24 күн бұрын
  • ሀዘንህ ልቤን ነው! አይዞህ ጠንከር በል

    @user-eu6lz9rs5o@user-eu6lz9rs5o27 күн бұрын
  • ከ እያንዳንዱ መሪ ጀርባ ብዙ ጉድ አለ ነገር ግን ከአሁን ካለው ከኢትዮጵያው መሪ በእጥፉ ይሻላል ቢያንስ በሚመራው ህዝብ ላይ ድሮን አላዘነበም ።

    @user-xw6or6wr9k@user-xw6or6wr9k26 күн бұрын
  • የኖረው ያየው ያውቀዋልህ በውስጥህ የማይመቸህ የብዙ ስው እነባህ የፈሰሰበትህ አቀ የጠፉበትህ አገር ነው ከላይ ነው ቅጣቱሁ አውንህም ወደ ፈጣሪቸው ካልተመለሱ ቁጣው የከፉነው

    @sebelemesselebelay3456@sebelemesselebelay345627 күн бұрын
  • thanks bro hunte nake astamer end ❤❤❤

    @muktarhasen-vd5xr@muktarhasen-vd5xr27 күн бұрын
  • ዱባይ የእውነት ለሰራ ምርጥ አገር ነች ችግር ሊኖር ይችላል የኑሮ ልዩነት አለ ግን ከአለም አገራት ትሻላለች ያልከው በሙሉ በሁሉም አገር አለ I LOVE DUBAI❤❤❤❤ THE BEST COUNTER🎉🎉🎉

    @nataliendrias1345@nataliendrias134519 күн бұрын
  • የንፁሀን ደም በጎርፍ መልክ አሳየው

    @bosenaayalew575@bosenaayalew57527 күн бұрын
  • አማራን የነካ የለውም በረካ እግዛቤር የእውነት አምላክ ነው ፍርዱ ከባድ ነው

    @gabelavebast@gabelavebast25 күн бұрын
    • ምን ምን?እንኳን ብሄር ድፍን ኢትዮጵያ በብዙዎች ዘንድ አትታወቀም።ታይላንድ ከዬት ነሽ ላለኝ ሰው ኢትዮጵያ አልኩት በፍፁም አላወቀም ኢስት አፍሪካ አልኩት ኦኬ ከኬንያ ወድዬት?ብሎኝ አረፈው ስለሆነም ተረጋጊ ሲቀጠል አትፍረጂ ይልቁንም የምህረት ልብ ይኑርሽ።

      @muke614@muke61422 күн бұрын
  • በትክክል ዉላሂ ያመጃመረዉ መሰከረ ኢኔ ነኝ ከነዚህ በንዳዎች ነቻዉ

    @Shemsedin-dn9mz@Shemsedin-dn9mz27 күн бұрын
  • መጀመሪያ በሀገርህ ያለውን ጉድ ለምን አትዘግብም በሌላ ሀገር ከመዘባረቅ ዘባራቂ እንጅ ጀግና አትባልም

    @chffmgji@chffmgji26 күн бұрын
    • ያገራችንን ጉድና መከራ ቁጥር አድ ደጋፊዉ ማነው

      @genetteshome3906@genetteshome390624 күн бұрын
    • እንዳይደብርህ ልሰድብህ ነው "አራም ብየ።😊😂

      @user-kz8ov8ut1f@user-kz8ov8ut1f18 күн бұрын
  • الله❤❤ይመልሥውጀግናመሣይ

    @user-dz9qq5oh6v@user-dz9qq5oh6v27 күн бұрын
  • በዱባይ ከሰርቶ ሚበላባት ሀገር ናት እንዳተ አውርቶ መብላት የለሜ።

    @hidjaesleman1062@hidjaesleman106222 күн бұрын
  • ነጋር ግን ጡሩ ዜጎች ሚስኪኖች አለበት ለናሱ አለህ ይዛንለቻው

    @SrajsebirS@SrajsebirS21 күн бұрын
  • ይህ የአላህ አሽናፊው ሀያሉ ጌታ ችሎታ ብቻ ነው

    @HdhdhdDjhdud-uj1mw@HdhdhdDjhdud-uj1mw27 күн бұрын
  • የሀዘነበው የአላህ ቁጣ ብቻ ነው ፍልስጤሞችን ከሚገል ከእስራኤል ጋር ተለጥፋ የሂንዱ ባዳ አምላኬዎችን ዱባይ ላይ ተቀብላ ያደረገችውን አይተናል ለፍልስጤሞች ሄዳ በተዋጋ ለፃናቶች በክምና በምግብ እጦት የሞቱ እሷ ከእስራኤል ስትጨፍር አየን ገና ሌላ የአረብ አገር መንግስታቶች በሙሉ አቆጣጠርባቸዋል ጠብቁ😢😢😢😢😢😢

    @user-ih3tr5nz3c@user-ih3tr5nz3c27 күн бұрын
    • እሰይ viva እስራኤል ፍልስጤም 😂😂😂

      @user-uw2xh7jm4c@user-uw2xh7jm4c27 күн бұрын
    • ፍልስጤም ማነች ከሌሎች አለም ህዝብ በምን ይለያሉ ሀማስን የፈጠሩ ከሸባሪ ህዝቦች ናቸው ማለቅ ሲያንሳቸው ነው

      @DiluJohn-sr8os@DiluJohn-sr8os27 күн бұрын
    • ምንድነው ማታውቂውን ምትዘባርቂው? እና ያለ ረንዳች ምክንያት ዱባይ እስራኤልን ትዋጋ ነው ? ነገሩ ስለ ጥንት ታሪክ ምን ታውቂያለሽ ብየ ላውራ? የእስራኤል እና የፍልስጤም ጦርነት የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ጥላቸውም ከጥንት የመጣ ስለሆነ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚዳኛቸው እንጅ ማንም አደገ የተባለ መጤ ሀገር ደግፎ ስለተዋጋ አይደለም

      @dplgelkvv7894@dplgelkvv789426 күн бұрын
    • @@dplgelkvv7894 ምን አገባ ካፌ ለዱባይ መንግስቱ እኮ እኔ ምቀርበው የፈለኩኝ ነገር ብለው እሱም እኔ ሙስሊም ነን

      @user-ih3tr5nz3c@user-ih3tr5nz3c25 күн бұрын
  • ቅጣት ነው። ከቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ የተላከ። ሰው አልባ የጦር ድሮኖችን ለብልፅግና እየረዱ የኢትዮጵያ ንፁሃን ህዝብን በተለይም፣ የአማራውን ንፁህ ህዝብ በየቀኑ እያስጩፈጨፉት ይገኛል ። ይህም የግፍ ፅዋ ሞልቶ እግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ ደረሰ። ብድራቱንም እየከፈላቸው ይገኛል። ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን። እግዚአብሔር ዓምላክ በስራ ላይ ነው❤።

    @dagmawisamson2101@dagmawisamson210127 күн бұрын
  • አሁን አላህ ሀያልነቱን አሳይቷል በድሮ ዘመንም ሀገር ለሰማይ ለምድር የከበደ ሀጢያት ግፍ ሲሰራ እንዴት እዳጠፋቸው በቁርዓን ተገልፆአል አሁን ፈጣሪን ምህረት መጠየቅ ብቻ ነው አላህ ሱወ ሰሚም አዋቂም ነው

    @indiannuritube8617@indiannuritube861727 күн бұрын
  • ፈጣሪ እኔን ተጋዙ ነው የለው እኔን የወናጀለ ቁጠዬ ጎርፍ ናኢሳት አደገ በረዶ ነው ብሎዋል ሀውሎ ንፈስ

    @SrajsebirS@SrajsebirS21 күн бұрын
  • አሪፍ እይታ👍👍👍👍👍👍👍

    @kedirarebo5021@kedirarebo502125 күн бұрын
  • ከተፈጥሮ ጋር መጋጨት ዋጋ ያስከፍላል.

    @jimihune9650@jimihune965027 күн бұрын
  • tekekelenya information new

    @orraatube6945@orraatube694527 күн бұрын
  • ብዙም አልተጎዱም አታካብዱ ጉዳቱን አላህ ያቅልላቸው

    @user-rx9cj1zo3l@user-rx9cj1zo3l25 күн бұрын
    • ፈሳም😂😂

      @user-fo3ci1mg1m@user-fo3ci1mg1m21 күн бұрын
  • ❤❤

    @azmarawbaharee@azmarawbaharee12 күн бұрын
  • ከሰውዬው ጋር አንድ አይነት አስተሳሰብ እና በእግዚአብሔር ለመዘባበት ተመሳሳይ ድፍረት ነው ያላቸው ልበል።እግዚአብሔር አይዘበትበትም ፣ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋጉ ይደቃሉ።

    @yehizbalemalmaw3400@yehizbalemalmaw340025 күн бұрын
  • እንዴ የእኛ ሀገር ሴቶች ለሽርሙጥና ሽያጭ አይደል በአንደኝነት ደረጃ ናቸው እክል የምን መሸፋፈን ነው በጣም በአሳፋሪ ሁኔታ ብዙዎች በፈቃደኝነት እየተባባሰ የመጣው የአረብ አገሮች የሽርሙጥና ንግድ ሥራ ነው በዛ ላይ ለህክምና እንኳን ግልጽ አይደሉም ኤድስ ከመላው አለም እነሱ ጋር ይበዛል።።።

    @elaybright8884@elaybright888427 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @GfygGruj-ww3dq@GfygGruj-ww3dq27 күн бұрын
  • በደንብ አርገህ ገልጽሀዋል ነብሴ TNX

    @ermiasequar7863@ermiasequar786327 күн бұрын
  • ጉድ በል ጎንደር የኛ ቲክ ቶከር ዘመናዊ ለማኞች እዚ ነው የሚሄዱት ዘመነ ለመማኝ

    @bertukanfekerberhan8907@bertukanfekerberhan890727 күн бұрын
  • እናትዋ ዱባይ አላህ ይጠብቅሽ

    @user-tu5nt1xr2g@user-tu5nt1xr2g27 күн бұрын
    • ቆሻሻ እሄኔ አቺም በሽርሙጥና ተደራጂተሺ ይሆናል😂

      @user-py5yb9xi7q@user-py5yb9xi7q25 күн бұрын
    • ዱባይዋ ክፉ አይንካት ሀረብ አገር መስሎኝ በማንንም ችግር ቅማል ያራገፈችው

      @zeynebawasihun2056@zeynebawasihun205621 күн бұрын
  • እመቤቴ ማሪያም ይሄን ሰውዬ እባክሽ ምላሱን ቁረጭልን

    @hanan2_hanan19@hanan2_hanan1920 күн бұрын
  • ከእግዚአብሔር ልኬት አለው ለሁሉም አጉል እንጠጥ ማለት ዋጋው ይሄ ነው

    @afeworkbahbla3888@afeworkbahbla388827 күн бұрын
  • ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

    @user-wq4bk1uw5l@user-wq4bk1uw5l27 күн бұрын
  • 👍

    @Esmael-cf5yz@Esmael-cf5yz25 күн бұрын
  • ዝናብ የሚያወርደዉም የሚዘዉም አንድና አንድ አላህ ብቻ ነው

    @HabshiEthiopia@HabshiEthiopia21 күн бұрын
  • በሰራተኛ ላይ አወ ግፍ አለ እኔም እመሰክራለሁ

    @djgerreman7402@djgerreman740227 күн бұрын
  • sorry DUBAY

    @mignotvictora6987@mignotvictora698722 күн бұрын
  • አልሃምዱሊላህ እዛ አልሄርኩም 🙏🙆‍♀️

    @kemeriakela9761@kemeriakela976123 күн бұрын
  • እውነትናው😂😂😂እግዚሀበር፡ይፍርድ😢

    @user-gr7vz8vs2x@user-gr7vz8vs2x25 күн бұрын
  • እግዚአብሔር እኮ ያያል የደሀዎች የደም ላብ ውጤት ናት ዱባይ አሁን እውነት ተናገርህ

    @user-xt8bh2vg6o@user-xt8bh2vg6o26 күн бұрын
  • ሳኡድን እግዚአብሔር ይጠብቃት❤💔😢

    @user-lh2zp9dz5r@user-lh2zp9dz5r27 күн бұрын
  • እዉነት ነዉ

    @senaituae628@senaituae62827 күн бұрын
  • እንግዱ. ለፍጣሪ. ድሮን. አይገዛ. ገና ብዙነገር ይጠብቀናል ካላረፉን

    @alemtdese2570@alemtdese257022 күн бұрын
  • በትክክል ስም ብቻ ናት

    @wubitji3349@wubitji334926 күн бұрын
  • በሁሉም አረብ ሀገራት ያለ ቺግር ነው በ ዩኤኢ ብቻ አይደለም

    @suleman1961@suleman196127 күн бұрын
  • አባቴ እነሱ ደስተኛ ናቸው እራሳቸው ናቸው ያዘነቡት እሚገርመው ቀልል አርግተው ነው የሚያዩት የመጣውን ነገር

    @sol1921@sol192126 күн бұрын
  • Yegaremale Gobaze Terue Agalalse 😭

    @meheretaraya146@meheretaraya14622 күн бұрын
  • እንደሚያስቀጣህ ጣውቀዋለህ ወንድሜ እነሱ እጃቸው እረጅም ነው ስለሀገራቸው ክፉ የሚያወራ ያልሆነ ነገር የሚያሰራጭ ነገር በጣም ያስቀጣል

    @sol1921@sol192126 күн бұрын
  • ስለ ኤሜሬት ምኑን ተወርቶ ምኑ ይተዋል ። አልነካከውም ወንድሜ

    @mengistumulatu106@mengistumulatu10627 күн бұрын
  • ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው?

    @ferdowsamohammed4043@ferdowsamohammed404320 күн бұрын
  • እር እህ መንግሥት እግ ምንድነው አፍ እግዚአብሔር አተን አለመጥፍቱ ቸርነቱ ይዞትነው

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw27 күн бұрын
  • ዱባይ አላህ በላአ ያውርድባት ኢንሻአላህ ለብልፅግና ተተኳሽ እየሰጠች አማራን ህዝብ እያስጨፈጨጨፍች

    @user-bi9rt2mi2u@user-bi9rt2mi2u26 күн бұрын
  • ዝናብ ከአላህ ውጭ ሊያዘንብ የሚችል ሀይል የለም ሁሉን አድራጊ አላህ ብቻ ነው

    @user-cg6zp1vx8r@user-cg6zp1vx8r22 күн бұрын
  • ዱባይ፡አርብኤምሪት፡የአማራንናየትግራይንህዝብ፡በጀኖሣይደር፡በድሮንአስጨፍጪፋለች፡አርብሊግ፡ይውደም።

    @user-zz9wb6in2h@user-zz9wb6in2h21 күн бұрын
  • Wow yes

    @mame642@mame64226 күн бұрын
  • ጌታን ስለ ጉልበት ብዝበዛው ልክ ነው እኔ ይሄው ለሁለት ዓመት መጥቸ ያልጠበኩት ሆኖ 16 ዓመት ጨርሼ. 17 ይሞላኛል በቅርቡ ብሩ ምንም አይጠራቀም በስም ሁሌ እፀፀታለሁ ግን ከዛ አልውጣሁም በጣም ደክሞኛል እድሜየም ሔደ

    @user-ex4ln2ud1l@user-ex4ln2ud1l22 күн бұрын
  • ምናልባት የኛ ሰው ይሆን ያዘነበው ከህነ ጉሮሮው ተዘጋ በለኝ

    @zewditumulugetta4665@zewditumulugetta466527 күн бұрын
    • እሱ ማን ሰለሆነዉ ዝናብ እሚያወርደዉ ሀያሉ ጌታ የጃቼዉ ሰጣቼዉ

      @user-qn9uz6yl4k@user-qn9uz6yl4k27 күн бұрын
  • In the worled life is Horabel so when we visit things every trip

    @NuriGobena@NuriGobena22 күн бұрын
  • ኧረ አሏህን ፍሩ...የሰው ልጅ ዝናብ አያዘንብም

    @FatimaFatima7-ip5om@FatimaFatima7-ip5om27 күн бұрын
  • ምሰሌ አድሰ አበባ ኮንደሚኒየም ምርጥ ምሰሎ

    @mignotemolla2093@mignotemolla209322 күн бұрын
  • Pray always for all nations 🗺️❤️ peace love righteousness joy... God's will be done in the Name of Jesus Christ of Nazareth Amen 👑

    @Loveistheway-prayalways.@Loveistheway-prayalways.27 күн бұрын
  • እኔም ምስክር ነኝ ሰርቻለሁም ዱባይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ገልፍ ነው

    @isrhenok5496@isrhenok549622 күн бұрын
  • Let us pray humble ourselves ❤🌍

    @Loveistheway-prayalways.@Loveistheway-prayalways.27 күн бұрын
  • የዱባይ ዝናብ እኮ ሠው ሠራሽ ነው አሠሪዬ ነግራኛለች

    @user-kr9fu7eu1x@user-kr9fu7eu1x27 күн бұрын
    • ትክክል እኔም ነግራኛለች

      @rabia467@rabia46726 күн бұрын
  • ዱባይትውደም፡የሠሜኖች፡ህዝቦችጠላት

    @user-zz9wb6in2h@user-zz9wb6in2h21 күн бұрын
  • የአድሳባ ኮንዶሚኒያም መስሏል🙄😂😂😂😂

    @Hossanaeth@Hossanaeth27 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @halima681@halima68127 күн бұрын
  • አውነት

    @samiba8699@samiba869927 күн бұрын
  • በአላህ ስራ ስለገቡ አላህ ልያስተምራቸው የጥበብ ጣጣ ።ባለስልጣኖቹን ድሮስ የሚጎዳው ደሀው ነው ሀብታምና ባለስልጣን ክፉ ስምጥ በመጀመሪያ ፈርጣጭ እነሱ መሆናቸውን ሁሉም ያውቀዋል።በፈጣሪ ስራ አትመራመሩ ሌላ መስራት የግብርና ስሩ።

    @zahraliban5714@zahraliban571423 күн бұрын
  • ይህ የእግዚአብሔር ሰው አልባ አውሮፕላን ነው🙏🤞 መሳሪያ የራሱን ዜጎች ለሚገድለው አምባገነን መንግስት እንዳይልክ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ነው🤞

    @gionabayethiopia7325@gionabayethiopia732527 күн бұрын
  • I always knew something like this...cus of the workers.

    @Loveistheway-prayalways.@Loveistheway-prayalways.27 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭❤🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲☝️

    @keirunaseir5678@keirunaseir567817 күн бұрын
  • የተበደሉት የውጪ ሀገር ሰራተኞች እንባ😢 ተጠራቅሞ ነው ያጠለቀለቃቸው ።

    @askme7620@askme762024 күн бұрын
  • ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ጉድ የሆነችው

    @samiyasaid7499@samiyasaid749918 күн бұрын
  • የአላህ ቁጣና የፊልስቲእኖች ሀቅ ነው

    @idristofik1142@idristofik114227 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢

    @magdesgazin7603@magdesgazin760327 күн бұрын
KZhead