የጀዋር የእስርቤት ሁኔታ እንደተናገረው አይደለም | የአንዳርጋቸው ውለታ ቢስነት | ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ | ቤተልሔም ታፈሰ | Ethiopia

2024 ж. 20 Сәу.
309 493 Рет қаралды

“የጀዋር የእስር ቤት ሁኔታ እውነታው ፣ እንደተናገረው አይደለም!”
- ‘የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ውለታ ቢስነት...’ | ‘...ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ...’ -
- “የኦሮሞ ልሂቃን ‘የኦሮሞ ጥያቄ እንዲያልቅ’ አይፈልጉም!”
Bethlehem Tafesse | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa | Lidetu Ayalew | 5 ጉዳይ መጽሃፍ |
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZhead ➲ / @andafta
Twitter ➲ twitter.com/andafta
Facebook ➲ facebook.com/andafta

Пікірлер
  • እውነት ለመናገር እንግዳዋ ፅንፈኛ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ደጋፊ ትመስለኝ ነበር! ይህ የተሳሳተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በምንለያይበት አመለካከት አመለካከቷን እንደ የሀገሯ ጉዳይ የሚገዳት ኢትዮጵያዊት እህት እንዳከብር አድርጎኛል።ይልቅ ቀልቤን የሳቡት ጉዳዮች ውስጥ በራስ የመተማመን መንፈሷና የቡድን ጥላቻ ተርታ የማትገኝ. መሆኗን አይቻለሁ።ይልቅ ጠያቂው ስላ ያ ትውልድ ረብሎ የሚጠቀሰው ትውልድ በጅምላ እንድታወግዛቸው፣እንድትፈርጃቸው የገፋህበት መንገድ አስገርሞኛል! የ60 ዎቹ እያልክ አሉታዊ ገፅታ ብቻ እንዲጎላ ስትታገል ይታያል ።የእሷ መልስ በግሌ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ያንን ትውልድ መዝለፍ እንደ እውቀት ለሚቆጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።የመማር ፈቃደኝነቱ ካለ ማለቴ ነው። ቤተልሔም እንዳለችው በአጭሩ ያ ትውልድ እንደ ማንኛውም ትውልድ የሚመሰገንበትና የሚወቀስበት ታሪክ አለው።ያ ትውልድን ለመከላከል ሳይሆን ለራሳችን ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ከልብ ከፈለግን ያ ትውልድ የነበረውን ለሀገር ለቆመለት አላማ ለመታገልና ለመሰዋት የነበረውን ቁርጠኝነት አለማድነቅ በፍጹም የሚቻል አይመስለኝም ይህን ስል ድርጅት (ፓርቲ) ለይቼ አይደለም።በአንፃሩ ትግሉ እየተራዘመና እየተወሳሰበ እየከረረ ሲመጣ ሁሉም ድርጅቶች ውስጥ ሰብአዊ የሆነ የየግል ዝናን የመገንባት አንዱ ሌላውን ጠልፎ የመጣል ባህርይ እየታየ ወደ መጠፋፋት እንደወሰዳቸውና ይህም ትልቅ ድክመታቸው መሆኑን ደግሞ አይካድምና ያንተ እይታ ወደ አሉታዊውን ይዞ ሙጭጭ ያለና ሌሎችም ባንተ ድምዳሜ እንዲቃኙ የመጣር ነገር ነው የታዘብኩት።ቤተልሔም ግሩም መልስ ሰጥታለች መስዋዕትነታቸውንና ቁርጠኝነታቸውን እውነተኝነት በሚታይበት ምሳሌ እኔ የማላደርገውን በማለት ገልፃለች።በሌላ በኩል ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን በእነሱ እጅ ያልወደቀች በማለት ድክመታቸውን አሳይታለች።በእርግጥ እንደ እኔ እነ መለስ ህውሃት የዚያ ትውልድ አካል ነበሩና ሀገር አሁን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ አብቅተዋል እላለሁ።

    @tigistuderese664@tigistuderese66419 күн бұрын
  • Your confidence speaks that you are genuine to share your audience the truth .Thank you Bethi.

    @MezgebuHeyi@MezgebuHeyi21 күн бұрын
  • I love your confidence keep it up Betty !

    @mesfinbelete6932@mesfinbelete693224 күн бұрын
  • Andafta thanks alot for amazing interview with Beti Tafesse. I really enjoyed the interview keep it up. Beti you are a bold woman with alot of courage keep it up. 👍👍👍

    @brianbresiyoum@brianbresiyoum28 күн бұрын
  • እኛ ጋራ የጋራ ፖለቲካ የሌለን ከንቱ ትውልዶች ነን ለዛም ነው ተባልተን የምናልቀው

    @adahgych2016@adahgych201629 күн бұрын
    • አማራን አንቆሾ ፣ ኦሮሞን መካብ ፣ በየትኛውም ንግግሯ ይህ ነው የሚታየው።

      @santaw5392@santaw539223 күн бұрын
    • @@santaw5392 you must have a very selective hearing...

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
  • I may not agree with Bety on so many issues, especially her analysis of events. But she stands out on one thing. She despises all politicians, be it TPLF, OLF, or the Ethiopianist camp. She knows how insecure, power mongering, Conniving they are. NON OF THEM ARE SAINTS. THOSE OF US WHO THINK ONE IS BETTER THAN THE OTHER ARE UTTER USELESS.

    @alemayehushanko6857@alemayehushanko685728 күн бұрын
    • True✌

      @ErmiasBlood@ErmiasBlood22 күн бұрын
    • How about PP😂

      @shitaberhe3024@shitaberhe302422 күн бұрын
    • ጦብያውያን ነፈዞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው:: ይቺን ጉፋያ self proclaimed journalist idolize ያደርጋል😂

      @shitaberhe3024@shitaberhe302422 күн бұрын
    • @@shitaberhe3024 by all politicians, I include PP and its cadres too.

      @alemayehushanko6857@alemayehushanko685721 күн бұрын
    • @@shitaberhe3024 do you have a reading comprehension problem?

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
  • I never see this kind of confidence keep it up God bless you 🙏

    @Zenabegza@Zenabegza26 күн бұрын
    • CORRECT!

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
  • ዓላማው ልክ መሆን አለመሆን ሌላ ጉዳይ ይሆንና ያንን ዓላማ ለመተግበር የሄዱበትን እርቀት እና መስዋዕትነት ግን የሚገርም ነው። የማከብረው ስለምደግፈው አይደለም።

    @yidne_Ethio@yidne_Ethio28 күн бұрын
  • እባካችሁ ሰውን እንጥላ ስራውን እንቃወም እንጥላም ሰውን እናክብር

    @zahraliban5714@zahraliban571425 күн бұрын
  • ብታውቂም ባታውቂም በራስሽ ላይ ያለሽን መተማመን ማለትም self confidence ወድጄልሻለሁ:: ስለ ሠው ቀድጄ ልልበሰው አይነት ነገር ነሽ ::

    @mulugetaseleshi7422@mulugetaseleshi742227 күн бұрын
    • ይሄ ኮንፊደስ ሳይሆን በሽተኝነት እና የበታችነት ነው ያው እቺ ኦሮሙማ መጨረሻቸው መናቆር ነው በደንብ የጀዋርን ውሸት አጋልጣለች እስር ቤት ተኛው ያለው የሰው ደም ያስፈሰሰ እንዴት ይተኛል ፊቱ እራሱ ምስክር ነው እንደማይተኛ ቅን አስተሳሰብ ያለው ብቻ ነው ሊተኛ የሚችለው ትክክል ይሄ ብቻ ነው

      @user-tj5oe4zc6r@user-tj5oe4zc6r24 күн бұрын
  • She's matured, fare and smart. I really like her her personality

    @sm910@sm91023 күн бұрын
    • Matured you must be kidding me jelajel

      @rahelfisseha454@rahelfisseha45422 күн бұрын
    • @rahelfisseha454 at least she's not racist and she's fare jelit

      @sm910@sm91022 күн бұрын
  • ክብር ለአባቶቻችን ታላቁ አድዋ ተራሮች ላይ ለወዳደቁት

    @AmareSiyum-zm3lc@AmareSiyum-zm3lc25 күн бұрын
  • እውነትሸን ነው እግዚአብሔር ይውደደሸ እግዚያብሄር ይጠብቅሸ ሌላው ትርፍ ነው

    @fanusol8668@fanusol866829 күн бұрын
  • ጥሩ ወይይት ነዉ

    @mesfinmamuye7694@mesfinmamuye769429 күн бұрын
    • Minutes lay?

      @user-wi9el5pv6g@user-wi9el5pv6g29 күн бұрын
  • ይህቺ ልጅ ግን ሳያት የልቧን የምታወራ ቀጥተኛ ልጅ ትመስላለች!። ቅን ጠፍቶኮ ነው የተቸገርነው በዕለት ተለት የኑሮ ትግላችን። big respect to her!!

    @mamushmunea2349@mamushmunea234926 күн бұрын
    • እንደ ኦሮሞ ልሂቃን በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ናት የህክምና እርዳታ እና እገዛ ቢደረግላት መልካም ነው!!

      @wegf6808@wegf680825 күн бұрын
    • ​@@wegf6808መሀይም ደንቆሮ ኋላ ቀር

      @alemnehdinknesh3322@alemnehdinknesh332224 күн бұрын
    • @@alemnehdinknesh3322 በ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅቤ ዛፍ እየቀባ ከሚያመልክ የተሻለ ደንቆሮ በዚህ ምድር ከየት ታገኛለህ?? ህፃናት እና ሴቶችን የሚያርድ አውሬ የምታገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው። በተፈናቃይ ከአለማችን አንደኛ ሆኖ የእለት ምግብ ተመፅዋች ህዝብ ይዞ የሚፎክሩ ደናቁርት ፖለቲከኞች ያሉባት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያናት። አንተን የመሰለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ እፕፍርታለች!!!

      @wegf6808@wegf680824 күн бұрын
  • በሳል ለመምሰል የምታደርገው አክት አድናቂዋ ነኝ፡፡ ብዙዎቹ ሆነው ሳለ በአቀራረብ እና በአገላጽ ችግር የሚገባቸውን ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡

    @yohannessisay5474@yohannessisay547428 күн бұрын
    • በሳል እና ደፍር አንባቢ ነች የዚህ ሀገር ፖለቲካ የሴራ ፖለቲካ ባይሆን ልትጠቅም የመጀመሪያ ትችል በሳል ሴት ነች❤

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt24 күн бұрын
    • ግሩም ትዝብት።

      @ggvideonow1@ggvideonow124 күн бұрын
    • አሁን አንች ስለጥላቻ ታወሪያለሽ ??

      @ethiopiaafrica5008@ethiopiaafrica500824 күн бұрын
    • ጥልቅ ችግር አለባችሁ። ውይይት የማይፈታው

      @user-ps3bq6vy3w@user-ps3bq6vy3w24 күн бұрын
    • በሳል አለመሆኗን ምን ምሳሌ አየህ?? በቆመችለት አላማና በህይወት መርኋ እጅግ በሳል ነች። ላትመችህ ትችላለች ግን እያስመሰለች ነው ብሎ በደፈናው መደምደም አለመብሰል ነው።

      @amytk6095@amytk609523 күн бұрын
  • በዕውቀት ያልበለፀገ አዕምሮ ከስድብ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ።አንድ የሠላምታ ደብዳቤ አስተካክሎ መፃፍ የማይችል ሁሉ መፅሐፍ የፃፈችውን ስሳደብ ምን ይባላል?

    @gezahegngawemo6477@gezahegngawemo647725 күн бұрын
    • KANDANTE AYINATU TISHALALECH MLXWU

      @gumitube696@gumitube69623 күн бұрын
    • writing a book does make you right and wise...

      @resurrection355@resurrection35522 күн бұрын
    • @@gumitube696 I don't think you understood what he said, you see that's the problem here reading comprehension is an issue. Gezahegn didn't say anything bad about Betty but you translate it without even understanding what he said.

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
    • Spot on

      @LED_PICTURES@LED_PICTURES19 күн бұрын
    • ቤተልሄም ታፈሰ ብሎ ኦሮምኛ ስም ቡርቃ ዝምታ

      @medhinkeleta6698@medhinkeleta669818 күн бұрын
  • ጀግና ቤቲ- ምንግጊዜም ሆድን የሚያሽረው ኮሶ ነው:: Thanks for your honest opinion.

    @fitsumbulcha7927@fitsumbulcha792728 күн бұрын
  • ትክክል ናት ሴትም ሆነ ወንድ ሆዳም ሰው በጣም ያስጠላል ቤቲ እኮ ደስ የምትለኝ ይሄ ድፍቷ ነው ጀግና ናት። ጠያቂው ግን ብዙ አልተመቸኝም!

    @Omer-uv4hv@Omer-uv4hv17 күн бұрын
  • Very interesting and informative interview. I salute both of you, please bring Betty back for the next episode.🙏

    @seyoumt9877@seyoumt987724 күн бұрын
  • ባሮ ቱምሳ ጥብቅ ክርስትያናዊ ዲሲፕሊን ከሚከተል ትልቅ ቤተሰብ የተገኘ ታጋይ ነበር።ለዚህም ነው ለሰው ልጅ ትልቅ አክብሮት ያሳይ የነበረው። ነፍስ ይማር።

    @meselechagidew7546@meselechagidew754629 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

      @user-sk1vp2wd6r@user-sk1vp2wd6r24 күн бұрын
    • Jezba

      @user-dv7hn3cs7g@user-dv7hn3cs7g22 күн бұрын
    • ብለሽ ብለሸ ታጋዮቹን በሐይማኖት ለመከፋፈል መርዘኛ ምላስሽን ማርዘም ጀመርሽ ። መስሎሽ ነዉ እንጂ በአንቺ ዓይነቱ ሰንካላና ውልግድግድ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ እንጂወደ ፊት አትሄድም። ከፋፋዮች።

      @bekriabdulmejid1979@bekriabdulmejid197921 күн бұрын
    • የኦነግ መሪውች 90% ፕሮቴስታንት ናቸው ሌላውን ብሄር ሲጠሉ ሲግድሉ ጭካኔያቸውን ሳይ በተለይ አማራን ሀይማኖቱ ለመጠርጠር ተገድጃለሁ::

      @isayas150@isayas15019 күн бұрын
    • Baro River😜

      @nashhabesha1970@nashhabesha197018 күн бұрын
  • WOW.....what a interview😍 I can't wait to read it!! Many blessing!🙏😍

    @emmy1365@emmy136529 күн бұрын
  • ቤትዬ !!! ከቢንያም ጋር ያደረግሽው ኢንተርቪው በጣም ተመችቶኛል ። የተረጋጋ ፣ የበሰለ ፣ ደረጃውን የጠበቀ ፣ከታሪክም ብዙ ነገሮችን ያጣቀሰ ፣ ጥንቃቄም የተሞላበት ነበረ ። ብዙ ጊዜ ጠያቂ ሆነሽ እንጅ ተጠያቂ ሆኔሽ አላየሁም ነበር ፤ በእውነቱ የተሟላ ቀለ ምልልስ ስለነበረ በጣም ወድጃለሁ ፤ ብንያምም አሰቦ ይህንን በማድረጉ መመስገን ይገባዋል። በአጭሩ በሙያ ብቃትና ብሰለት የታጀበና ደረጃውን የጠበቀ ቀለ ምልልሰ ስለነበረ በግለ ሳላመሰግን አላልፍም ።

    @shiferawmekonnen2195@shiferawmekonnen219524 күн бұрын
  • Jesus loved you and He is loving you forever. God bless you.

    @samsonmengistu5396@samsonmengistu539625 күн бұрын
  • ካልሻቸው ነገሮች ስለ አንዳርጋቸው ውለታቢስነትና ባንዳነት የገለጽሽው ተመቸኝ

    @NebeyuBerhe-zy5eq@NebeyuBerhe-zy5eq28 күн бұрын
  • ጎበዝ ነሽ ቤቲ. እውነት መናገር ነፃነት ነው. ጌታ እየሱክርሰቶስ ደጋግሞ ይባርክሽ💜

    @warrior-one@warrior-one22 күн бұрын
  • ደስ የሚልና አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን

    @lemaabebe1941@lemaabebe194128 күн бұрын
  • በጣም ነው ያከበርኩሽ፤ የተማርኩብሽም። "የሰው ጥላቻውም፤ ፍቅሩም አያሳስበኝም። ለፍቅር ኢየሱስ ይበቃኛል" ያልሽው ትክክል ነው። አመሰግንሻለሁ።

    @joeldejene7621@joeldejene762120 күн бұрын
  • አንዳርጋቸው ላይ ያደረጋችሁት ትችት መጥፎ ባይሆንም የጀዋርና የዳዊትን በዳበሳ ያለፋችሁት አዮመስላችሁም ትንሽ ፍራቻ ወይስ አድሎ ?

    @user-hy5kd4hv4t@user-hy5kd4hv4t24 күн бұрын
  • The interviewer needs lessons on how to conduct an interview. He is terrible. He keeps pushing her into “got you” corner, but she skillfully outsmarted him by focusing over the main topics. Bravo Betty!!

    @biniyamhaile8767@biniyamhaile876723 күн бұрын
  • ትልቁ ቁብነገር ስለ ባሮ ቱምሣ ታርክ ማርኮኛል። የቤቲ ብቃት በኢትዮጵያ ጭምብል የብሔራቸዉ ተልዕኮ ስያራምዱ የነበሩ ሰዎች ጭምብላቸዉን አስወልቃለች።

    @alemayehujaleta1246@alemayehujaleta124615 күн бұрын
  • በወሬ እሰማው ከነበረው በተቃራኒው በቤቲ ሰዋዊ ስብዕና በጣም ተደነቂያለሁ ተገርሚያለሁ። አቦ ይመችሽ።

    @girmahaile9118@girmahaile911825 күн бұрын
  • ቤቲን መሳደብ ጅልነት ነው አገራችን በእንደእናንተ አይነት መሞላቷ ያሳዝናል ብትተቹም በሰለጠነ መንገድ ቢሆን' ቤቴዬ አንችስ በርቺሊኝ የያዢውና አውቀሻልና።

    @KebedeBedada-nw7xj@KebedeBedada-nw7xj28 күн бұрын
  • Wow Betty wonderful interview ❤ both are amazing good job 👏🏽 .

    @elsagebre5418@elsagebre541827 күн бұрын
  • ስትናገር የምወድላት ነገር.... አንድም እንግሊዝኛ ተሳስታ አታወራም። ጀግና!

    @abab-cg8ym@abab-cg8ym25 күн бұрын
    • Keyet yemtal abte

      @natiaddis1901@natiaddis190124 күн бұрын
    • ሰባተኛ ክፍል ደርሶ፡ እንግሊዝ ካልተናገርኩ ብሎ ኡኡ የሚባልባት ኣገር ለስዋ ይቸግራታል ብለህ ነው? አረ ኣይነፋም! ጠቅላያቹ ኣለ ኣደለ እንዴ። በዚሁ እንኳን ልታደንቅላት ይገባህ ነበረ። ይቺ ሴት ኣላማ ያላት እንቁ ናት።

      @anmeb6220@anmeb622024 күн бұрын
    • እንግልዘኛ ኣትችልም :

      @owlwatchingu8956@owlwatchingu895623 күн бұрын
    • 😅😅

      @seada9327@seada932723 күн бұрын
    • ቢያንስ አንድ ድግሪ አላት​@@owlwatchingu8956

      @ebrahimtemam-jg3kn@ebrahimtemam-jg3kn23 күн бұрын
  • ዋዉ ብቃት አላት የተረዳሗት መንገድ ከአሁን በፊት ትክክል አልነበረም እና በጣም ሚዛናዊ ሰው ናት።

    @SimoSimo-fi5gw@SimoSimo-fi5gw28 күн бұрын
  • የቤቲ ጠያቂ አደንቃሃለሁ ምክንያቲም ስለቀለም በመጀመረያ የሰጠችውን አስተያየት ወደ መጨረሻ ላይ ባቀረብከው የመጀመረያ አስተያየቷን እንዲትከልስ አድርገኸልና አመሰግናለሁ።

    @solomonwoldegiorgis5429@solomonwoldegiorgis542928 күн бұрын
  • ❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ የመጀመሬያዋ ሴት አንባቤ አላልኩም

    @user-di6sz6wn3x@user-di6sz6wn3x28 күн бұрын
  • even though i don't agree with most of her views on her NEW BOOK, I truly respect her!!! Amazing Women, Great Writer!!! Betty you should write MORE!

    @Benyamable@Benyamable28 күн бұрын
  • Betty on Your interview you always mention Asella( Arsi) as an example, thanks a lot for reminding us. I grow up in Asella what a great town is used to be. It sad now it’s a forgotten town who provides heroes for Ethiopia such as athletes, journalist, pastors, politicians, artists, teachers…pls lets lift up this town together again where it’s belong!?

    @Malikfam@Malikfam24 күн бұрын
  • በህይወቴ እንደዚህ በምሰማው ነገር ግራ ተጋብቼ...ሰው በሚባለው ፍጡር የጨለምተኝነት ባህሪ ተደንቄያልሁ አላውቅም...አውቆ ሆን ብሎ አላዋቂ መሆንና በዛ ላይ መጽሃፍ አድርጎ በአንድ ላይ ጥራዝ አድርጎ ላማምጣት አፈር መጋጥ ደግሞ የድንቀርናዋ ጥግ ...እንጃ በጣም ግራ ገብቶኛል...ምን አይነት ፍጥረት ናት ግን ሊያስታውከኝ ነው ጆሮየን

    @biruksolomon7621@biruksolomon762129 күн бұрын
    • Clear your mind first. Your mind is full of negativity and stupidity. I advise you to visit one doctor around lideta area. Please go and clear all your body for gad sake.

      @fab200@fab20029 күн бұрын
    • ጥጋብና አልጠየቅም ባይነት እኮ ከባድ ነው።

      @ethiopiaafrica5008@ethiopiaafrica500829 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂

      @nagariteriba2203@nagariteriba220328 күн бұрын
    • Minew lemin yastawkal? Tikikil aydelechim kalk endemaninyawm sew yerasikin hasab makreb new, degmo ye poletica kumar eyenegerechik new, yaw wededkim telakim eswa gobez nech

      @danyiadmasu4190@danyiadmasu419026 күн бұрын
    • Pente selahonache becha nw yetelahat,

      @user-gi8ho7jn1v@user-gi8ho7jn1v25 күн бұрын
  • በጣም የሚገርም እና በተለይም ስለልደቱ ከዚህ ኖሮኝ የማያውቀውን አተያይ ነው ከቤቲ የተረዳሁት ፣በነገራችን ላይ ሰዎች የተለያዩ ሀሳቦች ሲያቀርቡ ከነሱ በተቃራኒ የተለሻለ ሀሳብ በማቅረብ መሞገት ነው እንጂ መዘላለፍ፣መወራረፍ፣መነታረክ የሰለጠነ መፍትሄ አይደለም

    @asebetekeste4542@asebetekeste454228 күн бұрын
    • ስገምት ብላኮነው ያወራችው ግምቷ የተሳሳተ ቢሆንስ?

      @yeshiwasfentahun@yeshiwasfentahun25 күн бұрын
    • @@yeshiwasfentahun bihones? this is normal, nobody will be able to guess everything accurately. All the guy said was her perspective is something he has never thought of before.

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
  • የምታምንበትን ወይም የመሰላትን ለመናገር ያላት መተማመን ዋው እና ማንንም ለመውቀስ የማታመነታ ደፍረቷን አለማድነቅ አይቻልም

    @bedrualiyi79@bedrualiyi7918 күн бұрын
  • እስኪ ጋዜጠኛ የተባላችሁ እድሜ ልካችሁን አሉባልታ እየፌበረካችሁ አገሪቱን ወደ ባሰ አዘቅት እየነዳችሁኋት ነውና አንድ ጥያቄ ለዚህች አገር ምን ቁም ነገር ሰራሁላት ብላችሁ ራሳችሁን ብትጠይቁ መልካም ይሆናል።

    @dontmiss53787@dontmiss5378716 күн бұрын
  • My favorite no nonsense journalist. የማከብራት ብልህ ደረቅ የዘመኑ ጋዜጠኛ። ተባርኪ።

    @wolderufael@wolderufael28 күн бұрын
  • ብልጽግና ካመጡብን ጎበዝ አላዋቂና ጎበዝ ደናቁራን አረማ የሆነች ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነች ሀይማኖተኛም ነች ቆንጆ የዘረኛ ምልክት ነች አላዋቂነት ደፋር ያደርጋል የሚባለውን ማረጋገጫ አቺ ሴት ናት ።

    @user-nt9ux1zu7z@user-nt9ux1zu7z26 күн бұрын
    • Very true

      @user-rg7bx3wd5y@user-rg7bx3wd5y25 күн бұрын
    • Weregna

      @fayselworku444@fayselworku44425 күн бұрын
    • Well said !

      @mggg8841@mggg884124 күн бұрын
    • What you said also works for yourself 💯

      @anteaye7228@anteaye722824 күн бұрын
    • ልክ ነህ ድሮንስ ከዚህች ቀጣፊ ምን ትምህርት ይገኛል? ለመሆኑ በዚህ ዘመን ስለሞቱት ለምሳሌ እንደነ ኢንጅነር ስመኝ፣ሀጫሉ ፣ጀ/ል ሣህረ ወዘተ--የመሣሰሉትን አሟሟት ለማወቅ ላንቺ ቀላል ስለሆነብሽ ጥናትሽን ከውስብስቡ ግድያ ከባሮ ቱምሣ ጀመርሸ ፣ለመሆኑ ይህ ዕውነት ነው? ቀጣፊ ውሸታም ነሽ።

      @getahundeneke3590@getahundeneke359024 күн бұрын
  • ግልፅ እና ላመነችበት ነገር ሁሉ ወደኃላ የማትመለስ! ጀግና ናት እስቲ እንደሷ ልበ ሙሉ የሆኑ ጋዜጠኞች ብቅ በሉልን

    @beruktekse3482@beruktekse348219 күн бұрын
  • ቤቲ አደመጥኩሽ በጣም ብስል ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛና ተፈላሳፊ ነሽ ድንቅ ሴት!

    @rabahtube8450@rabahtube845028 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

      @DereseBelay-mc2um@DereseBelay-mc2um25 күн бұрын
    • 🫶🥰🥰

      @DereseBelay-mc2um@DereseBelay-mc2um25 күн бұрын
  • Beti God bless you!You have given clues of many truths!That was fantastic,keep it up and rise truths of every area of life!

    @ababumegersa-yh4tr@ababumegersa-yh4tr29 күн бұрын
  • ከሁሉም በላይ ክርስቶስ በልብሽ ነግሶ ስላየሁ የረዳሽን ከግዚአብሔርን አመሰገንኩት ያለሽው ውሸታም ዓለም ላይ ነውና ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ አስከመጨሰሻው የአርሱ ሆነሽ ቅሪ ጌታ በደጅ ነው ማለቴ ሊመጣ ቀርቧልና የፅናሽ ተባረኪ !!!

    @user-pp1wh1ff4f@user-pp1wh1ff4f25 күн бұрын
    • ክርስቶሴ አምላክ አያዳላሞ ዘረኛም አይደለም በክርቶስ ሰም ማጭበርበራችሁን አቁሙ በክርስቶስ አሞላክ መዘባበት ይቅር;;

      @unicornpower2565@unicornpower256518 күн бұрын
  • ስለባንዲራ ከዚህ በፊት እናቴ ነገረችኝ ብላ ከጥንቆላ ጋር አያይዛ የተናገረችውን ነገር ዛሬ ባንዲራውን ከመጥላት ሳይሆን ሳይሆን ከሃይማኖተኝነቷ ጋር አቆራኝታ ያወራችበት ነገር አስቂኝ ነው።

    @mr.movies3287@mr.movies328724 күн бұрын
    • Dag aregech!!

      @helenfayisa1340@helenfayisa134023 күн бұрын
    • ጥንቆላ እኔ ሳውቅ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይሆን የኦሮሚያ /የገዳ ባንዲራ ነው ሚጠቀሙት ጨሌ፣ፈጫሳ፣ቦረንትቻ አልባሳታቸው የገዳ ባንዲራ ነው አሩሲ፣ሀረርጌ ፣ሸዋ ወዘተ

      @Fanno-bu5qr@Fanno-bu5qr23 күн бұрын
    • ቤቲ እንቁ ሴት ናት

      @joeldejene7621@joeldejene762120 күн бұрын
  • Genuinely Matured,

    @aberra4156@aberra415625 күн бұрын
  • የዚህችን ልጅ አላዋቂነት ለመስማት ግዜዬን አባከንኩት።

    @eskenderlessanu66@eskenderlessanu6629 күн бұрын
    • Ygermal that is what I was texting, she just defare ena alswake

      @jaredtesfaye9281@jaredtesfaye928129 күн бұрын
    • 8F​@@jaredtesfaye9281

      @tsigemassa7684@tsigemassa768429 күн бұрын
    • Sedebe madamete yeshalehale?

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • ፈሷንም አትደረሽም ገረዲ

      @vftygyyi4799@vftygyyi479926 күн бұрын
    • ኧረ ሚዛንነችድፍረትየሚመጣውሥታቅነው

      @seifutilahun1204@seifutilahun120424 күн бұрын
  • የመርዝ ብልቃጥ

    @michalgebre1289@michalgebre128929 күн бұрын
    • Anetese?

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • ቆማጣ

      @vftygyyi4799@vftygyyi479926 күн бұрын
    • ማ? ቤቲ? ምርጥ ጋዜጠኞ ቆፍጣና❤❤❤❤❤❤ ተሳስተሻል ደንቆሮ

      @HhHhh-jr3by@HhHhh-jr3by18 күн бұрын
  • ቤቲ ሳላውቅሽ ጠላሁሽ ሳውቅሽ ወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለክርስቶስ ስትመሰክሪ በእውነት ልቤ በደስታ ቀና ተባረኪ ❤ በራስ መተማመንሽ ያንቺ ልዩ ውበትሽ ነው ቀጥይበት ከጋዜጠኛው የቀረበልሽን ጥያቄዎች በብቃት ቀብረር ብለሽ መልሰሻል ሌላው ቤቲ እራስሽን ብቻ ስለምትመስይ ደስ ትይኛለሽ ጋዜጠኛው ቤቲን በደንብ እዳውቃት ስለረዳህኝ አመሰግንሃለሁ ጋዜጠኛው ቤቲን ወዳአንተ ሃሳብ ልታመጣት ብዙ ሞግተሃታል ግን ቤቲ በራሳ መንገድ ብቻ የምትሄድ ሴት በመሆኗ አልቻልካትም ጨዋ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ቤቲ ስለ አዲስ አበባ ልማት እና ውበት የተመኘሽው በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሌላው አለም ላይ ያየሽውን ውበት ለራስሽ ሃገር መመኘት ደግም ሃገርሽን መውድሽን ግልፅ አርጎ ያሳያል እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤

    @abebatadese3690@abebatadese36904 күн бұрын
  • Thank you the interviewer❤

    @RejoiceEthiopia@RejoiceEthiopia28 күн бұрын
  • ስድብ እንጂ ሀሳብ የሌላቸዉ ድኩማኖች ዛሬ በዝተዋል። ኤጭ።

    @amhaborcha5689@amhaborcha568929 күн бұрын
  • Bravo Betty, I may disagree with you in some topic , but also I am another individual. We all are not the same in our view but I want to say “I admire you and keep it up.”

    @dawit1313@dawit131326 күн бұрын
  • Bety you are great...you put your views in without fear. This shows you are true journlist.

    @yoseflemma6020@yoseflemma602025 күн бұрын
  • Betisha! What a smart expression!! and confidence!!

    @rozateferi8081@rozateferi808123 күн бұрын
  • Keep up Bini.

    @SeifuBulto@SeifuBulto28 күн бұрын
  • ቤቲ ከጋዜጠኛ ሁሉ ይህን የዋህ ልጅ መርጠሽ መምጣትሽ ገርሞኛል የጋዜጠኝነት ሥራሽን ከእንግዲህ ወዲያ አትመለሽበትም ማለት ነው ? ከመጀመርሽ መጨረስሽ

    @chalaalemu6710@chalaalemu671029 күн бұрын
  • በቲ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፣ መልካ አስተማሪ ነሽ፣ በተለይ ስለሰላም የመከርሽን ምክርሽ ደስ ይላል፡፡ ስላንቺ የማይመቹ የተወሰኑ ጉዳዮች ወደ ፊት ብታስተካክይ መልካም ነው።

    @fekaduregassa639@fekaduregassa63916 күн бұрын
  • ለእኔ ጎበዝ ናት አቅም ቢኖራት ሰለ እሳዎም ትወልድ ታወራ ነበር ለምሳሌ ሰለአንበሳው ሀጫሉ

    @Case24215@Case2421528 күн бұрын
  • በጣም ለራስሽ ትልቅ ግምት አለሽ የነገስኩት የከበርኩት በጣም ብዙ ስራ የሰራሽ በጣም ታዋቂ አድርገሽ ነው እራስሽን የምታይው ይሄ እይታሽ በጣም ስህተት ነው ትንሽ ሰርተሽ ግዜው ያሳወቀሽ ሰው ነሽ ብዙ የሰሩ የጋዜጠኝነታቸው እውቀት ጣራ የነኩ ብዙ ብዙ አመት የሰሩ እንዳንቺ ነገስኩ ከበርኩ በስራዪ አይሉም

    @fikir-@fikir-29 күн бұрын
    • Tekekel yechi kend awta teweterech ende mar koda.enkurarit

      @alulajohannes6265@alulajohannes626528 күн бұрын
    • የነገስኩት ፣የገዘፍኩት የከበርኩት አይባልም። ከዚህ ቀደም ቆንጆ ነኝ፣ሞዴል እመስላለሁ ስትል ደብራኝ ነበር።

      @SuperGuenet@SuperGuenet26 күн бұрын
    • ትክክለኛ ኮሜንት ይህች ሴት በትክክል የሚነግራት የለም :: ሲጀመር ግብረገብነት የላትም :: ስው ማዋረድ የምትወድ ስርአት የሌላት ንግግሯ የማይጥም ዘረኛ ባለጌ አዋራጅ ነች ዘመኑ የፈጠራት ህግ የማታውቅ ባለጌ ናት ስዎችን ስታዋርድ አይተናታል👌ባለጌ ናት :: ይቅርታ ህይወት እርሷ እንደምታወራው ቢሆን ለብዙዎች በቀለለ ትልቅ ኮንፕሌክስ, ቅናት ያለባት, በበታችነት ስሜት ያደገች , ብሶት የሞላት ነች, ያሳዝናል አአፏ ያሞጠሞጠው ለነገር ነው ምኗም አይገባም::ይቅርታsorry 👌🙏መአዛ ብሩ ልክ እንደርሷ እራሷን ብትክብ ምን ይመስላችሗል?👌🙏?

      @igo1071@igo107126 күн бұрын
    • Self esteem is good!

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • Her's is vanity not self esteem​@@user-yc8lo5nc1s

      @TeferaGebeyehu-rm9ve@TeferaGebeyehu-rm9ve25 күн бұрын
  • እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን ዘንድሮ ወንዱ ወሬ አብኪ ሆናል። ጀግኒት

    @jo.111@jo.11125 күн бұрын
  • ጀግና ሴት ነሽ የታመንሽው ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤

    @Jesus_is_the_only_way_to_heave@Jesus_is_the_only_way_to_heave22 күн бұрын
  • Betty be strong with your gift because God is faithful.

    @user-op2oi1pj2o@user-op2oi1pj2o24 күн бұрын
  • ይህች ልጅ ስለ ሰዎች አሉታዊ ወሬና አሉባልታ፣ ስለራሷ ከመጠን ያለፈ በትዕቢት የተሞላ ግምትና ድብቅ የመረረ ብሔርተኝነት አይቼባታለሁ። እየሱስ ለልጆች ያሰተማረው ፍቅርና ትህትናን ነው።ይህች ለልጆቻችን ምን በጎ ነገር ታስተምራለች??

    @tsionbeyene2655@tsionbeyene265528 күн бұрын
    • Hhhhh selam selam eyelech yewustehn telacha awetak

      @TTG713@TTG71328 күн бұрын
    • መራር ዘረኛ ነህ ማለት ነው😂

      @rahelzeleke958@rahelzeleke95827 күн бұрын
    • Wrong!!!

      @SururAhmed-rr6tv@SururAhmed-rr6tv25 күн бұрын
    • ዛሬ ጋሎች በተቀረው ህብረተሰብ ላይ ስለሚፈፁሙት በታሪክ ታይቶ የማይታውቅ ወደር የሌለው ግፍ ምንም የማይሰማት ነገር ግን ስለኢየሱስ ፍቅር ለመስበክ የሚዳዳት!! ዘረኝነት እና ኢየሱስ ዝምድና የላቸውም

      @wegf6808@wegf680825 күн бұрын
    • ትክክል ብለሻል።በድርጊቱ ከተሳተፋት በላይ ሁኔታዎችን አዎቂ ነኝ አይነት አካሄድ ነው።

      @binyamwongel1744@binyamwongel174425 күн бұрын
  • ጋዜጠኛዋ በአሳተመችው መጽሐፍን አስመልክቶ ለተጠየቀችው መልስ ስትስጥ ተከታትያለሁ። እግዚአብሔር ፈሪ መሆኖን ወድጄላታለሁ። ከዚህ በተጨማሪ አስተሳሰብና አመላለሳም እጅግ በጣም አርክቶኛል። እሳም እንዳለችው እኔም ላይ ውጭ ሀገር እየኖርኩ በተወለድኩበትና ባደግሁበት ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ተሠርቶ አይቼ ወደድኩት ብዬ ስናገር አንተ የደርግ፣ የወያኔና የብልጽግና ደጋፊ ነህ ተብያለሁ። ስለእውነቱ ከሆነ እኔ የትኛውም ፓሪት ደጋፊ አይደለሁም አልሆንምም። የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እኛ ኢትዬጵያዊያኖዎችና ትውልደ ኢትዮጵያኖዎች ሰውየው የፓሪቲ ደጋፊ ነው ብሎ ዘሎ ከመናገር የግሉ አስተያየት ነው ብሎ ለማስብ እንዴት አቃተን? ሌላው እሳ ካለችው ያስደስተኝ የኦሮሞ ሕዝብ፣የአማራ ሕዝብ፣ የጉራጌ ሕዝብ ወዘተ ተስማምቶ የኖረ፣ እየነኖር ያለና ወደፊትም አብሮ የሚኖረውን ሕዝብ ተማርን የተባሉት ከሁሉም ዘር እኔ አውቅልሀለሁ እያሉ በደድሀ ሕዝብ ስም በአሜሪካና ይሮፓ ገንዘብ እየሰበስቡ በውሸት እርስ በርስ እያጋደሉት ሳይ በጣም አዝናለሁ። እኔ እራሴን ከዚህ ዘር ነኝ ለማለት አፍራለሁ፣ የምመርጠው ኢትዮጵያዊነቴ ነው። እንደዚህ ስል በተፈጠርኩበት ዘር አፍራለሁ ማሌታ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ወጣታን ጋዜጤኛ አከብራታለሁ እንዲሁም እወዳታለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ።

    @mohammedabdella7085@mohammedabdella708524 күн бұрын
    • በጣም ደስ የሚል አመለካከት እኔም እንደዚህ ነዉ አመለካከቴ የሰለጠነ አመለካከት

      @alemnehdinknesh3322@alemnehdinknesh332224 күн бұрын
    • የተሰራን ማድነቅ ጥሩ ነገር ነው የዛኑ ያህል ደሞ ለጠፋውም ጥፉት ልክ አይደለም ብለህ ድምፅህን ካላሰማህ ደጋፊ ያስመስላል ሁለቱንም የምታደርግ ከሆነ ግን የራሳቸው ጉዳይ ነው እውነትና ህሊናህ ይፈርድሀል

      @dawitwoldetsadik4718@dawitwoldetsadik471823 күн бұрын
    • በመሰረቱ በጣም ትዋሻለች እየሱስን መንገጃ እንጂ እልም ያለች ዘረኛ ያውም ወንጀለኛ ናት ስለየትኛዉ ውለታ ነው የምታወራው አንዳርጋቸው በገዛ ንብረቱ በዝርዝር ያወራቺውን አንድም እውነት የለውም ሃጫሉን አስገድላለች ህወሃት ቂሙን መውጣት የፈለገውን ሰው ሲገል ሽፋን ታቀብላለች ውሸት ታወራልች እውነት ትደብቃለች የበሰበሰች ፈይሳ ለሊሳን ለማስገደል አስባ አልተሳካላትም የዛገ አእምሮ አሉባልታን እውነት ለዩ እንጂ

      @ewnetubelay7856@ewnetubelay785621 күн бұрын
    • @@ewnetubelay7856 wow that's a lot of accusation and defamation of a character, do you have tangible evidence or some references or you just pulling sh!7 out of your a$$?

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
  • ጃዋር እኔን ሊያገባኝ ስትጠብቅ ትቶህ ነው ዶር ኢሊሊ ያገባው ለዚህ ነው እንዲህ ያለው

    @xalhaaiphone3835@xalhaaiphone383525 күн бұрын
  • Her confidence something else thou! She has lots to learn , problem is with that arrogance, she won't go that far

    @yeppegobbo1613@yeppegobbo161328 күн бұрын
  • ከተጫነ በ3ኛ ደቂቃ አስተያየት ሚሰጥ ሰው ጤነኛ መሆኑን እጠራጠራለሁ

    @bineyamfirdawok1038@bineyamfirdawok103828 күн бұрын
    • Sayateru were sayegelu goferewoche nachewa

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • በጣም ትክክል.... የመፃፍን አርስት ብቻ አንብቦ አንደምያብራራው 😂😂😂😂

      @me_212@me_21219 күн бұрын
    • ስለወንዶችየተናገርሽዉ ስለኦነግናህዉሀትየተናገርሽዉያስማማኛል

      @user-pt1oh2yf6h@user-pt1oh2yf6h18 күн бұрын
  • ከዚች ሴት የተማርኩት ነገር ያለ እውቀት ድፉረት ብቻ ነው

    @Grace_world1@Grace_world129 күн бұрын
    • ህስቲ እውቀትክን አንተ ሀሳየን

      @ro-ub3zi@ro-ub3zi26 күн бұрын
    • እውቀት ባይኖራት ነው 2 መጽሃፍ የጻፈችው😅😅😅😅😅 እንዲያው ቅናት ቢጤ ይመስላል😢😢😢

      @tsegaye.wb.@tsegaye.wb.25 күн бұрын
    • Exactly 🤣🤣

      @SEP2922@SEP292224 күн бұрын
    • Exactly

      @Ethiohabtina@Ethiohabtina24 күн бұрын
  • ተባረክ በጣም ብዙ ደም በጃቸዉ ያጨማለቁ ከሁሉም ብሄር ፓለቲከኞች አሉ። ጌታ ግን ይፈርዳል።

    @debewhailu7085@debewhailu708521 күн бұрын
  • ቤቲ ከሞላ ጎደል ሰክናለች ልክ እንደ ጃዋር!! እንደገባኝ ሁለቱም ወደ እምነታቸው ዘወር ብለዋል። ቤቲም ጃዌም በስለዋል፤ ለንግግራቸው ዋጋ መስጠት ጀምረዋል!! ይሄ መልካም ነው!!

    @atmike123@atmike12321 күн бұрын
  • እንጨት እንጨት የምትል ሴትዮ

    @King-ct7bg@King-ct7bg29 күн бұрын
    • Anetese?

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • 🤣🤣🙈🙈

      @SEP2922@SEP292224 күн бұрын
    • እረ በሳል ናት

      @user-hl4kl5pr2v@user-hl4kl5pr2v19 күн бұрын
  • አሁን የምትናገሪበትን ነፃነት ያገኘሽው ለምልክት በወደቁ ደጋግ እና ጀግና አባቶች ነው. እስራኤላውያን በየሄዱበት ስፍራ ሁሉ እግዚአብሔር ያደረገላቸውን ነገር እንዳይረሱ ምልክት እንዲያስቀምጡ ያስጠነቅቃቸው ነበር. ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ ምልክት ግድ ነበር. ስለ ምልክት ያለሽን አቅም ባከብርም የአቋምሽ ምንጭ ግን ግር አስኝቶኛል. መልካም ውይይት ነው.

    @mekdesdessalegn3356@mekdesdessalegn335625 күн бұрын
  • When you finally get the Truth ❤❤❤❤

    @RejoiceEthiopia@RejoiceEthiopia28 күн бұрын
  • You look amazing Betty keep it up my girl wish you all the best. ❤

    @Tina-wz4nl@Tina-wz4nl23 күн бұрын
  • እጅ እጅ የሚልና የሚያቅር ቃለ ምልልስ አንዳፍታ ሚዲያ ዛሬ ነው የቀረበ ኤጭ!!የዚህችን ልጅ አላዋቂነት ለመስማት ግዜዬን አባከንኩት።

    @AlexEt-vm5ux@AlexEt-vm5ux29 күн бұрын
    • ለኔ ደግሞ ጠያቂዉ ነዉ ያሰለቸኝ

      @leul5353@leul535328 күн бұрын
    • የሚታውቅ መስሎክ ነው እንጅ ምንም አታውቅም።

      @oasakarorsa9270@oasakarorsa927028 күн бұрын
    • @@oasakarorsa9270ደንቆሮሮሮ😂

      @user-ie1lm6kb9k@user-ie1lm6kb9k28 күн бұрын
    • እየመረረህ ዋጠው!!😂

      @yonastaye8803@yonastaye880327 күн бұрын
    • @@yonastaye8803 tinbe gala

      @AlexEt-vm5ux@AlexEt-vm5ux26 күн бұрын
  • ቤቲ ከአንቺ መረዳት የሚወጣ ትምሕርት፡- ወጣቱ ትውልድ ፖለቲካዊ ተሳትፎን ሲአስብ፡ ለፖለቲከኞች መበልጸግያ ደምና አጽሙን ጋባሪ ሊኾን እንደሚችል ማሰብ እንደሚገባ ነው።

    @melakutizazu7532@melakutizazu753224 күн бұрын
  • ስብእናዋ በጣም ይመቸኛል ። ብዙም በኛ ማህበረሰብ ያልተለመደ አይነት ነው። መስማት የሚፈልገውን እንድትናገርለት። ለ እነሱ የሚስማማቸውን ነገር እንድታቀነቅን ከሚጠብቅ ማህበረሰብ ፣ እንደ ቤቲዪ ያለ ሰው እጅግ ያሰደስታል ። ሲጠሉህ በግሩፕ ሲወዱህ በግሩፕ እንደ ግሪሳ ግር ብለው ይጮሁብሀል ። ለምሳሌ የ ባንዲራው ነገር አንዱ ነው። እኛ የሚሰማንን እንዴት አይሰማትም ? የሚለው አስተሳሰብ 🫢🤔። በቃ እሷም ሆነ ሌሎች ብዙዎች እናንተ እንደምታስቡት አያስቡም። መብታቸውን ልታከብሩ ይገባል ።

    @user-ps3bq6vy3w@user-ps3bq6vy3w24 күн бұрын
  • AndAfta I really loved your question and you very straight.

    @RegimeChangeEritrea@RegimeChangeEritrea16 күн бұрын
  • 😊ቤቲ በሣል መልስ መገበችን። ጠያቂውም ድንቅ ነው። እርሱ ባይጠይቅ እርሷም አትመልስም ነበር። ሁለቱንም እግዜር ይባርካቸው!!

    @gizawkebedetadesse215@gizawkebedetadesse21526 күн бұрын
    • መፀሀፉ ተፅፎ ተሰጣት በስሟ አሳተመችው እንብባው መፀሀፉ እንደ ፀሀፊው አልገባትም 😂😂😂😂

      @abeltb340@abeltb34023 күн бұрын
  • ቤቲ በአንዳንድ አስተያየትሽ ቀድሞ በነበረው ከአንቺ ጋር የማልስማማበት ቢኖርም ዛሬ ግን በጌታ ላይ ያለሽን እምነትና ተስፋ ሳይ ወደድኩሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

    @keberemengesha3947@keberemengesha394723 күн бұрын
  • I am really appericate the facilitator

    @user-bg6cs1hq9o@user-bg6cs1hq9o20 күн бұрын
  • The love of God in His Son Jesus Christ that you boasting on will never disappoint you, my sister.

    @user-op2oi1pj2o@user-op2oi1pj2o24 күн бұрын
  • ይች ፖለቲካ ታውቃለች ብሎ መከራከር በጣም ይገርማል

    @ManImtooGood@ManImtooGood29 күн бұрын
  • እሳም አጥመኝም ጠያቂውም አይመችኝም

    @wenduzeleke3252@wenduzeleke325229 күн бұрын
    • ይመችህ። እሷ እንደሆነ አይሞቃት አይበርዳት። ቤቲዪ 🥰❤️

      @user-ps3bq6vy3w@user-ps3bq6vy3w24 күн бұрын
    • sadly you came to watch her interview, she must have the magic stick on your a$$...

      @abiyamberber8773@abiyamberber877319 күн бұрын
  • ቢኒዬ ወንድሜ ሁሌም አከብረሀለሁ በርታ። ለእውነት የቆምክ ነህ ምክንያቱም ቤቲን ኢንተርቪው ስታደርግ ብዙ ሰነፎች ለትች እንደሚወድሩ ይታመናል አንተ በፍፁም ሙያዊ ስነምግባር በድፍረት በማቅረብህ አድንቄሀለሁ።

    @zewdneshzegeye9259@zewdneshzegeye925919 күн бұрын
  • ቤቲ ክጅሐር በፊት ድፍረት ባለው ቀጥተኛ ጥያቄ እና መልስ ነው የምናውቃት። እንደውም ክጅሐር ዕውቅና ቤቲ ምንም ቢሆን በቲቪ እስክሪን ዕውቅና አላት።

    @awolderufael11@awolderufael1120 күн бұрын
  • አዋቂ ለመምሰል የምታደርጊው ነገር ይገርመኛል ። ወሬ ለቃቅመሽ መፃፍ ፃፍኩ ብለሽ እራስሽን አንደ ልዩ አዋቂ የምትቆልይው ነገር ይገርመኛል

    @dittakurkura3157@dittakurkura315729 күн бұрын
    • Mikegna komata

      @alberteinstein9034@alberteinstein903429 күн бұрын
    • ከናንተ ምቀኞች 100/ ትሻላለች ። ደደቦች !!!!

      @user-ki1iq8mo1s@user-ki1iq8mo1s29 күн бұрын
    • አዋቂማ ናት ከናንተ ምቀኞች ትሻላለች ።

      @user-ki1iq8mo1s@user-ki1iq8mo1s29 күн бұрын
    • Ebakehe anete tsafena asayene?

      @user-yc8lo5nc1s@user-yc8lo5nc1s26 күн бұрын
    • ኮተታም በላት

      @yordanosgirma5022@yordanosgirma502221 күн бұрын
  • በጣም በሳል ሆነሻል እድሜ እና ልምድ ሰውን በጣም እንደሚያበስል ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ቀላል በአቋምሽ የፀናሽ አዬን ሌዲ አልኩሽ በርቺ ቀጥይበት አመሰግናለሁ

    @user-qo4yr9mx5o@user-qo4yr9mx5o28 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

      @DereseBelay-mc2um@DereseBelay-mc2um25 күн бұрын
  • Beti i appriciate you idea, skill and confidence. Ani nama siyaasaa miti garuu dhugaa ati beektudha.

    @freindsok7431@freindsok743123 күн бұрын
  • ስለ ዝንጀሮዎቹ .. ትክክል ናቸው ፈረንጆቹ አጎቶቻችንን አግኝተሻቸዋል ምንም ይካድም .. ፍልፍሉ ኮሜድያኑ ዲሲ ዙ ይዘነው ገብተን .. የሜዳ አህያ ጂራፍ አህዮች ያሉበት ጋ ስንወስደው .. አንዱ አህያ ፍልፍሉን አይቶት ኡኡኡ አለ አቀለጠው .... ፍልፍሉ መቼ መጣክ .. ከመቼው መላጣ ህኦንክ .. የሰፈር ልጆች እንዴት ናቸው ብሎ እሪሪሪሪ አለ .. ያኔ ፍልፍሉ እየሰማ እንዳልሰማ ሁኖ .. ቶሎቶሎ መራመድ ጀመረ ጠይቁት ይኑግራችሁአል

    @mknyat10@mknyat1025 күн бұрын
  • I appriciate your spritual and biblical confidence., I like it.

    @tizazutigstu9850@tizazutigstu985024 күн бұрын
  • ጎበዝ በብዙ ጎርባጣ መንገድ ተፈትና እራሷን ያገኘች ሰው ናት። አደንቃታለሁ

    @fasilabraham3988@fasilabraham398828 күн бұрын
  • Dinik set nesh. Betty you are hero.

    @ashenafigetachew4769@ashenafigetachew476924 күн бұрын
  • ምን ዓይነት ቀሽም ገዜጠኛ ነው??? ለማንም በምንም መሥዋዕትነት አያስፈልግም እያሌ ነው ጎበዝ ይገርማል።

    @getachewtefera2317@getachewtefera231728 күн бұрын
KZhead