የወጣት ሶፎንያስ ገዳዮች አያያዝ ጀርባ ያልተሰሙ ጉዳዮች ከፖሊስ አፍ... || Tadias Addis

2024 ж. 5 Сәу.
285 361 Рет қаралды

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • ንብረትን ለመዝረፍ ብሎ ንፁህ ህይወትን ያጠፋ ወንጀለኛ ቢገደል ወንጀሉ እንዲህ አይስፋፋም ! የገደለ ይገደል።

    @shekurmuzeyen7031@shekurmuzeyen7031Ай бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • Tikikil! Yezihn miskin serto adari weta hiywet kesfew yenesum nefs mekesef alebat. Aleke::

      @Lionhearted777@Lionhearted777Ай бұрын
    • 😢😢😢😢

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo3632Ай бұрын
    • Ene Yeseqelu Adebabaye Elalehu Derege Bayeqeyerew Hegen Ya Nebere Feredu

      @damentesdemntes9602@damentesdemntes9602Ай бұрын
    • Ene Yeseqelu Adebabaye Elalehu Derege Bayeqeyerew Hegen Ya Nebere Feredu

      @damentesdemntes9602@damentesdemntes9602Ай бұрын
  • የገደለ ይገደል። የሌላውንም ህይወት እናትርፍ

    @hadiaabdulaziz9435@hadiaabdulaziz9435Ай бұрын
    • እኔም እርሱ ነው የምለው ወንጀለኞች ዛሬ ቢያዙ ነጌ ይፈታሉ ።

      @Yenantwtube.@Yenantwtube.Ай бұрын
  • ሁሉም ራይድ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባቸው ሕጉ እድስተካከል እነዚ ይገደሉ

    @meseretrefera2664@meseretrefera2664Ай бұрын
    • ምን ህግ አለና

      @shewaye5256@shewaye5256Ай бұрын
    • yale app alemechan melemd alebet. gps na camera yalasgetme mekina ride mesrat yebetim

      @dagi6055@dagi6055Ай бұрын
    • ወጣቱን ልጅ እድሜ የበሉ እንደው ፍርዳቸው ምንድን ነው

      @sarabarkot1646@sarabarkot1646Ай бұрын
    • Tekekel

      @IChangedMyName_123@IChangedMyName_123Ай бұрын
    • ትክክል

      @SaraAshagrie@SaraAshagrieАй бұрын
  • ድንቅ የፖሊስ ስራ ተሰራ ሁሌም ግን እንደዚህ ስሩ በርቱ

    @melontadesse8967@melontadesse8967Ай бұрын
  • ተመስገን አምላኬ ስለተያዙ ደስ ብሎኛል አሁን ደግሞ የምጠብቀዉ በጣም ያዘነዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አንጀት የሚያርስ ፍርድ ነዉ 😢😢😢

    @user-xh2un9ns7k@user-xh2un9ns7kАй бұрын
    • ምን ዋጋ አለው ቢያዙ 6ወር ታስረው ይፈታሉ

      @asterisayas8522@asterisayas8522Ай бұрын
    • ​@@asterisayas8522እረ 6 ወር በጣም ብዙ ነው እኮ አብይ እነዚህ አይነቶቹ ቢበዙለት ደስታውን አይችለውም ስንቱ ምሁር ወቶ ቀረ እናት አንጀቷ ተቃጠለ ከኢንጅነር ስመኘው በቀለ የጀመረ ይሄው ድፍን 6 አመት ሞላን ሞተ ፣ሞተች፣ መቱ ታፈነ …እረ ስንቱን ልዘርዝረው

      @kokobebeyn5815@kokobebeyn5815Ай бұрын
    • አይ አንጀት አርስ የት ሀገር ያለክ(ሽ)መሰለክ(ሽ)ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው😭😭😭

      @samsontemsgne-dp7xn@samsontemsgne-dp7xnАй бұрын
    • ​@samson😢😢😢😢😢😢temsgne-dp7xn

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo3632Ай бұрын
    • ፓሊሶች ሥንት ለፉተው ይይዛሉ ዳኞች በሥድሥት ወር ይለቃሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል ህግ የሌለበት ሐገር ሆኗል

      @ccu3907@ccu3907Ай бұрын
  • አሰፈሪ የሆኑ ሰዋች ከዚህ ምድር መጥፍሀት አለባቸው ኢንሺሀላህ አላህ ለእሳት ያድርጋቸው እባካቹ ዳኞች እነዚህ ጨካኞች ይገደሉ 😭😭😭💔💔

    @nejatabdella4725@nejatabdella4725Ай бұрын
    • አወ የገደለ. ይገደል😢😢😢😢

      @TigstGetachow@TigstGetachowАй бұрын
  • የገደለ ይገደል እህህህህህህ😢

    @user-sd1wb3bk8k@user-sd1wb3bk8kАй бұрын
    • ይህ የእሰልምና ህግ ነበር ይህ ህግ ተፈፃፊነት ቢሆን አንድም ሰው ለወንጀል አይደፋፈሩም ነበር

      @user-oe2vd5qp8s@user-oe2vd5qp8sАй бұрын
    • ለዚህም ነው እስልምና የገደለ ይገደል የሚል ህግ ያለው::

      @OsmanNassir@OsmanNassirАй бұрын
    • የሠረቀ ይቆረጥ ነወሸ ችግሩ።ሰውየው ሲተወውስ መስቁን?

      @ashenafinega2001@ashenafinega2001Ай бұрын
    • ​@@ashenafinega2001😂

      @lovetube9672@lovetube9672Ай бұрын
    • ምነው እመብርሀን ፍርድሺ ዘገየብን

      @user-ne1kv3fh8q@user-ne1kv3fh8qАй бұрын
  • ልብ ይነካል የኔ ቆንጆ ልጂ ለናትህ ፅናት ይስጣት ለቤተሰቦቹ ክብር አለኝ ለፓሊሶቻችን

    @esfesf9708@esfesf9708Ай бұрын
  • የነዚህ በደንብ መመርመር አለባቸው ስራዬ ብለቅ ሰው እየገደሉ እያስገደሉ እስኪ ስንት ወጣት ገደሉ ስንት እናት አለቀሰች እር ያማል ፊታቸው እራሱ ያስታወቃል የብዙ ሰው ደም አለባቸው ደማቹ ይፍሰስ አፈር ብሉ አንጀታቹ ይርር ወይኔ ኢትዮጵያዬ 😢😢😢😢ምነው የሰው አውሬ አፈራሽ እንዴት እንኑር ወዴት እንሂድ በስደት ተከብርን ሰላም አግኘተን እንኖራለን በገዛ ሀገራችን አንዴ በሀይማኖታችን አንዴ በብሄራችን ስንሰራ ለንብርት ብለው ያርዱና እር ማነው የርገመን እፍ😢😢😢😢😢😢😢 እር መፍትህ እር ፍትህ ወንድሞቼ ቢሆንስ ልጄ ቢሆንስ እንበል እር ይሰማን የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ ተሰቃየ ሰላም አጣ እፍ እግዚአብሔር ይፍርድ ደከመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @ZorishMenjeta@ZorishMenjetaАй бұрын
    • ያጋዳላ ቢገላል እኮ እንዳዚ ያልብ ልብ በልታሰማቻው 😢😢😢😢😢

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo3632Ай бұрын
  • በቃ ይገደሉ ፍትህ ይሄ ነው።በዛ እንጂ አልቀነሰም ምክንያቱም ስንት ወጣት በዚህ መልኩ ተገድለው ከመንግስት ፍትህ ስላልመጣ ማንን ፈርተው ስራቸውን ያቆማሉ😡😡😡😡😡

    @betelmulu4897@betelmulu4897Ай бұрын
    • ትክክል ለዛ እኮነው የልብ ልብ ያታሳማቻው ያሳዝናል 😢😢😢😢

      @alyayasenshewmolo3632@alyayasenshewmolo3632Ай бұрын
    • መን ዋጋ አለው እሱን አይመልስ!😭😭😭😭😭

      @batenoshmelakeselam6384@batenoshmelakeselam6384Ай бұрын
  • ብቶሎ ድረስችሁ ወንጀለኝን መያዝ ትልቅ ክብረ አለኝ ግንእነዚህ ውንጀለኞች ለሌላው እስተማሬቅጠት ይደረግ በፈጥነት 👍👍

    @konjitgeremew8837@konjitgeremew8837Ай бұрын
  • ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    @user-oi3md3oq1k@user-oi3md3oq1kАй бұрын
    • Amen

      @Jhonatannnnnn@JhonatannnnnnАй бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • አሜን አንተም ወይም አንችም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይጠብቅክህ ::

      @serawitgeteye2305@serawitgeteye2305Ай бұрын
    • አሜን አንቺ(ተ)ንም ይጠብቅሽ(ህ)

      @S.m543@S.m543Ай бұрын
  • ውሎ ሳያድር ማለት ሳይቆይ መያዛቸው ለፖሊስ ምስጋና ይገባል ነገር ግን ከወጣት እስከ ሽማግሌ ለመኪና እየተባለ ሰርተው የሚያድሩ ታታሪዎች ህይወት እየተነጠቀ ነው የሚያስገርመው አሁን አሁን ከወንዶች ወንጀለኞች ጋር ሴቶች አብረው ገዳይ እና ተባባሪ የመሆናቸው ነገር በጣም የሚያሳፍር ወንድ ልጅን የምትወልድ ሴት ዘጠኝ ወር በሆድዋ ተሸክማ ጡቷን አጥብታበማሳደግ ከአባት ይበልጡን ድርሻ መስዋእትነት የምትከፍለው ሴት እናት ናት ሆኖም ከወንጀለኞች ጋር ተቀላቅላ የምትታየው ዲያቢሎስ ሴት ናት ከአረመኔዎች ጋር መጣመርዋ

    @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid6763Ай бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • ቡዳ ናት አስበላችው ቀጠፈችው😢😢😢😢😢😢😢

      @deboamare5171@deboamare5171Ай бұрын
  • ይሄን የመሰለ ልጅ ያ አላህ 😭😭💔 ምነው መኪናውን ወስደው እሱን ቢተውት ምን አይነት ጭካኔ ነው እውነት ኢትዮጵያውያን ናቸው??ወጣት አለቀ የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፍርድ የለም ህግ የለም፡፡

    @Sofia-zd3es@Sofia-zd3esАй бұрын
  • 😢እንደኔ ቅድሚያ ተሳፋሪ ከመግባቱ በፊት ካሜራ አንስቶ ለቤተሰብ በመላክ አልነሳም ካለ ወንጀለኛ ሊሆን ስለሚችል አለመጫን ግዴታው አይደለም እንደመብትሄ ገዳይ ስለበዛ የገደለ በአደባባይ ይገደል አለቀ😢😢

    @lylykonjo5130@lylykonjo5130Ай бұрын
  • ክብርና ምስጋና 🙏🇪🇹ለጀግናው አዲስአበባ ፖሊስ

    @King-27@King-27Ай бұрын
  • ሶፊ ምስኪን ትሁት ሰው ነበር 😢 ይህ ኣሰቃቂ ተግባር ላንተም ሆነ ለማንም ኣይገባም ነበር 😢 እግዚኣብሄር በኣጸደ ገነቱ ያኑርክ ለቤተሰቦችህ እግዚኣብሄር መጻናናቱ ይስጣቸው በሰላም እረፍ 😢❤

    @Habenasgedom757@Habenasgedom757Ай бұрын
  • አገራችላይ የደፍረና የገደለ ቤገደል እደዜ ወንጀል አይበዛም እኞገረ ወንጀለኞውን እሰርቤት ትቀልቦላቹው እሰቴ ተማሩ ከሳውዲ አረቤያ

    @user-rj6ue3vt5i@user-rj6ue3vt5iАй бұрын
    • Ewnet new. An eye for an eye!!

      @Lionhearted777@Lionhearted777Ай бұрын
    • ትክክል

      @ccu3907@ccu3907Ай бұрын
  • ያለ አፕልኬሽን የረይድ ትራንስፖርት መጠቀም ለሕይዎት የመጨረሻ ልሆን ስለምችል አለመጠቀም ግን ለፖልስ አባሎቻችን ምስጋና ይገባቸዋል

    @SolomonAssefa-bg1pz@SolomonAssefa-bg1pzАй бұрын
  • መያዝ ብቻ ሳይሆን ግደሏቸው ያኔ ልጁ ፍትህ ያገኛል

    @ALAHU.AKBER.forever@ALAHU.AKBER.foreverАй бұрын
  • እግዝያብሔር የሰውን ደም የጠጣ ያዋርዳል ፓሊሶች ተባረኩ እግዝያብሔር ሞገስ ፣ብርታት፣ጉልበት ይስጣችሁ🙏

    @sarabarkot1646@sarabarkot1646Ай бұрын
  • እስከዛሬ ስንት ነፍስ አጥፍተዉ ይሆን😢 ሃገሬ የወንበዴ መፈንጫ ለአንድ ነፍስ ይሄ ሁሉ ሰዉ 😢😢😢😢😢😢

    @user-sx6hr4fp2k@user-sx6hr4fp2kАй бұрын
    • ትክክል የቴዲ ቡናማዉ ተድበስብሶ ቀረ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ☝☝☝

      @tadalachgetachwe5118@tadalachgetachwe5118Ай бұрын
  • ሠይፉ የአ/አ ፓሊስ ምስጋ ይገባዋል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ተጠናከረ በልልን ።

    @AsenbitSeman-vb5np@AsenbitSeman-vb5npАй бұрын
  • አስደሳች የሚሆነው ሞት ሲፈረድ ነው ሲመስለኝ ሁሌም እነዚሁ ይመስሉኛል እየተለቀቁ ወንጀሉ የሚደጋገመው

    @halom3886@halom3886Ай бұрын
  • መገደል አለባቸው!!!

    @hagereethiopia6186@hagereethiopia6186Ай бұрын
  • 😢😢😢ነገይለቀቃሉ መች ህግ አለና ህግማ ቢኖር መሰቀል ነበረባቸው😭😭😭

    @user-om5zc4zm2n@user-om5zc4zm2nАй бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • Dro bihonma ysekelu never ahun hig yele.

      @Lionhearted777@Lionhearted777Ай бұрын
    • Stupid

      @nonenone3420@nonenone3420Ай бұрын
  • የፖሊስን ግጥነታችሁ ያስመሰግናል 🙏🏽 እናት ቤተስብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🏽 የኔ ጌታ እኛ ሳናውቀው ልባችን ተሰብራል :: ይብላኝ ለገዳዬ ች::

    @almazmekonnen1297@almazmekonnen1297Ай бұрын
  • ይገደሉ አደባባይ ላይ

    @user-rz1ek8vm8v@user-rz1ek8vm8vАй бұрын
  • ምናለ ንብረቱን ዘርፈው በህይወት ብተው 😢😢

    @tarekegnmulugeta5047@tarekegnmulugeta5047Ай бұрын
  • የራይድ የፈረስም ሆኑ የላዳ ሹፌሮች በሙሉ መላው አዲስአበቤ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተን የሞት ፍርድ አስፈርደንባቸው አሰቃቂ ግድያዎች እንዲቆሙ ማድረግ አለብን😭😭😭

    @marscafe8661@marscafe8661Ай бұрын
  • ፍትህ ማለት የገደለን መግደል ነው ወንጀለኛን መያዝ ብቻ ፍትህ አይባልም ይሄን ህግ እኛ ሀገር መፅደቅ አለበት

    @WeleteHasom@WeleteHasomАй бұрын
  • የገደለ ብገደል እነዝህ ባልተፈለፈሉ የህግ መላላት ነው በጣም ብዙሁህ ወጣቶች ህይወት ያጡት

    @aberashdebela8327@aberashdebela8327Ай бұрын
  • አልሀምዱልለሂ እናዚህ ናፍሰ በለዎች መያዘቻው በጠም ደስ ይለል ፊትህ ለሞተው ወንድመችን😭😭😭😭😭

    @RiVomedia2030@RiVomedia2030Ай бұрын
  • 😢😢😢ነግ በኔ ነው ናየገደለ ይገደል እንበል ሁላችንም👈

    @selamlesewhulutube1992@selamlesewhulutube1992Ай бұрын
  • በጣም የሚመሰገን ጥሩ ስራ ነው። Respect ፖሊስ !!

    @kiddes9560@kiddes9560Ай бұрын
  • ለምን ህየወት ያጠፍሉ ቢያስ አግተው ንብረቱን ዘረፈው ቢተውት😢😢😢😢😢😢

    @askaldesie4791@askaldesie4791Ай бұрын
  • እህህህህ 😭😭😭💔💔💔 እነሱን እስር ሳይሆን ዘቅዝቆ ቆዳቸውን መግፈፍ ነው በቃ ለሌሎችም መቀጣጫ ይሆንል

    @mimia7202@mimia7202Ай бұрын
  • እንግዲ ማንኛውም ፍርድ የጠፋን ህይወት አይመልስም ግን ሟችም ወይም ተጎጂ የራሱን አስተዋፆኦ አለው ለማንኛውም መጀመሪያ እራሳችንን ከእ/ር ጋር እንጠብቅ።

    @GirmayBalcha@GirmayBalchaАй бұрын
    • የእግዚአብሔርን ስም በምፅሀረ ቃል አትፃፉ

      @susuyefetariagelgay-et7tx@susuyefetariagelgay-et7txАй бұрын
  • የአዲስ አበባ ወጣት እነዚህን እንዲገደሉ ሰልፍ መውጣትና ህጉ እንዲፈፀም ማስደረግ አለባችሁ ከእግዚአብሔር ጋር

    @teresashagos1077@teresashagos1077Ай бұрын
  • ነፍስ ይማር! 😢🕊🕯🙏🏼 ለማይረባ ገንዘብ ብለው ልጁን በአጭሩ ቀጩት። እነዚህን ጨካኝ የሰው ደም ጠጪዎች እድሜ ልክ መጠፍነግ ነው። ለህዝብ አደጋ ናቸው።

    @DirasatLanguage@DirasatLanguageАй бұрын
  • አንድ ቀን ከግዳጅ ተመልሸ መኳና ይዤ ወደ መገናኛ ስሄድ 3ሆነው አስቆሙኝ ከዛ አቆምኩ ምንድነው ስላቸው አንዱን እጁን ሰነዘነዘረብኝ ከዛ ወረድኩ ከበቡኝ ከዛ በሽጉጥ 3ቱን አስገብቸ እስካሁን ቃሊት ናቸው።ካሜራ እንኳ መኖሩን አላጣሩም። ግን እስከዛሬ የምጸጽተኝ እዝህ ግዳጅ ሆኘ 3ቱን ባሰናብት ኖሮ እላለሁ በዝህ አጋጣሚ እነዛ ልጆች ያለ ፍርድ ተለቀው ካየው ያለምንም ኒርህራሄ እሸኛቸዋለው ዘራፍን አስቀምጦ መቀለብ ትክክል አይደለም። 💀🦴💀🦴

    @lammiiambo5267@lammiiambo5267Ай бұрын
    • እነሱ መሳሬያ እልያዙም ነበር ...? በእውነት እድለኛ ነህ እንተ መሳሬያ በመያዝህ ከሞት እመለጥክ..... ☝🏽

      @user-dc1wb6td5o@user-dc1wb6td5oАй бұрын
    • በርታ

      @user-pu9yj3qz3c@user-pu9yj3qz3cАй бұрын
    • እኔምለው የቴዲ ቡናማውስ ገዳዮች የት ደረሱ ኮማንደር የእነዚህም ከወር በኃላ የሚለቃቸው ፍርድቤት የእናተንም ድካም ከንቱ አድርጎታል በቃ ለህዝቡ አሳልፋቹህ ስጡ እኛ እናውቅበታለን

      @user-kd9bq7vg8g@user-kd9bq7vg8gАй бұрын
  • እነዚህ ስው በላውች የስራቸውን ማግኝት አለባቸው የኔ ወንድም ነፍስህ በስላም ትረፍ ይገደሉ የስንት ስው ህይወት ቀጥፈው ይሆን 😢😢😢

    @salwasalwa1870@salwasalwa1870Ай бұрын
  • ንፁሀንን ከመግደል ምናለ የሰው ህይወትን የሚቀጩ ቢገደሉ😢😢😢😢😢

    @user-bd6xn7bu3t@user-bd6xn7bu3tАй бұрын
  • ሁለታችሁም ልትመሰገኑ ይገባል። የዚህ ቆንጆ ወጣት ልጅ ደም ግን አሁንም ወደ እግዝአብሔር ይጮሃል። በነዚህ ጨካኞች ላይ የሚተላለፈው የፍርድ ውሳኔ ምን መሆን እንደምችል አብረን የምናየው ይሆናል። እግዝኦ በሉ!

    @lemagonfa199@lemagonfa199Ай бұрын
  • በጣም ጥሩ ተያዙ ብቻ ሳይሆን ባደባባይ ተገደሉ የሚለዉን በቀጣይ ያሰማን ይህ ሲፈጸም ነዉ ወንጀለኞች የሚጠፉት መታሰር ጥቅም የለዉም

    @yoditsahle2046@yoditsahle2046Ай бұрын
  • የገደለ በአደባባይ ቢገደል ወንጀል የሚባል ነገር ይጠፋ ነበረ ምን ያደርጋል የኢትዮጵያ መንግሥት ለዚህ ነገር ፊቱን ያዞራል እንጂ😭 ነብስ ይማር ወንድሜ

    @FIFAMOBILE-dv6yp@FIFAMOBILE-dv6ypАй бұрын
  • እነኝ አዉሬዎች ይገደሉ ፍትህ እሄ ነዉ የሌለዉንም ሕይወት እናትርፍ ካልሆና እየጨመራ ይሄዳል እንጅ አይቀንስም ክብር ለአ. አ ፖልስ

    @user-om7gu1ew9o@user-om7gu1ew9oАй бұрын
  • ትክክል ከበድያለ ፍርድ እንጠብቅቃለን ፍትህ ለሁሉም ለተጎዱ ወገኖቻችን እንጠይቃለን

    @user-lq8yi9zn4f@user-lq8yi9zn4fАй бұрын
  • የአድስ አበባ ፖሊስ እኔን ከፈጣሪ በታች የምንተማመንባችሁ ናችሁና ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናች።ይጠብቃችሁ ።

    @user-tj7cr1xk4z@user-tj7cr1xk4zАй бұрын
    • ካድሬ ቀዳዳ 😂 ከርሳም

      @Toronto6@Toronto6Ай бұрын
  • ውይ በጣም ተጨንቄ ነበር ተነፈስኩ አረ ሰው ደክሞ ለፍቶ እንኳን እንዳይበላ አታድርጉ እባካቹ የሰው ላብ አይጠቅምም

    @zelalem1602@zelalem1602Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን የንፁህ ልጅ ደም እንዲሁ አልቀረም እኔ ሌላ ሳይሆን ሴቶቹ ግን ምን ምን አይነት አንጀት ነው ያላቸው በመድኃኒያለም

    @zezumeke1689@zezumeke1689Ай бұрын
  • ቢገደሉ ጥሩ ነበር ። ምንም እንኳ እሱ ባይገኝም

    @user-yy4ps5cg1x@user-yy4ps5cg1xАй бұрын
  • ይገደሉ መሮናል ወንድሞቻችን ወቶ መግባት አልቻሉም

    @SaraSara-br7uo@SaraSara-br7uoАй бұрын
  • ቢያዙም ዋጋ የለውም.የተወሠነ ጊዜ ታስሮ በቂ ልምድና ድፍረት አግኝቶ ይለቀቃሉ.

    @bussines5332@bussines5332Ай бұрын
  • Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ስይፍሻ

    @wardewarde9415@wardewarde9415Ай бұрын
  • 😢😢😢😢 ለቆርቆሮ ብለው ክቡር የሆነውን የሰውን ነፍስ ለሚያጠፉ ሁሉ ለሌላውም መቀጣጫ መሆን አለባቸው ህጉ በመላላቱ ነው ነፍስን መግደል እንደ ስራ ተደራጅተው የሰይጣንን ስራ የሚሰጡት ምስላቸውን ስለገለጣችሁ እናመሰግናለን ። ፖሊሶች በፈጣን ስራችሁ እናመሰግናችኋለን ሁል ጊዜ እንዲህ በፍጥነት ታስሰው መገኘታቸው እንኳን ሌሎችን ፍርሃት ስለሚለቅባቸው ክፋታቸውን ሊቀንስ ይችላል ብዬ አስባለሁ ።

    @jesusway3790@jesusway3790Ай бұрын
  • ሰይፉዬ ይረሸኑ እባክህን አድርስልን እኔም የራይድ ሹፍር ነኝ

    @user-pw7cy3lu7n@user-pw7cy3lu7nАй бұрын
  • እነኝህ ግለሰቦች የሰውን ነፍስ በከንቱ አጥፍተዋል እና በቀጥታ መገደል አለባቸው!!

    @SisayAkilok@SisayAkilokАй бұрын
  • በመያዛቸዉ እጅግ ደስስስ ብሎኛል ፍርዱም ልብን የሚያሳረፍ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    @ETHEIOPIA@ETHEIOPIAАй бұрын
  • መያዛቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ፍርዱን እንጠብቃለን ፖሊስ ለፍቶ ቢይዝም የፍርድቤት ፍርድ አሰጣጡ የወረደ ነው ይታሰብበት

    @Selamyemariyamlji-rk4oo@Selamyemariyamlji-rk4ooАй бұрын
  • የዚህን እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ የፍርድ ሂደት ፈጣንና ጠንካራ እንዲሁም የማያዳግም መሆን አለበት። ከተማችን ላይ ሌብነትና ሙሰኝነት እንዲሁም ሰዶማዊነት ይወገዝ! ይቁም!

    @mikiyasderbe7213@mikiyasderbe7213Ай бұрын
  • ትክክል ነህ ኮማንደር በአፐሊኬሽን ቢሄድ ነው ነበር ጥሩ የሚሆነው ለአንድ መኪና ባትገሉት ጀግና ሆናችኋል በርቱ ፖሊሶች ሰይፉ ይገደሉ በል

    @user-tz7nv1of8o@user-tz7nv1of8oАй бұрын
  • ተያዙ ብቻ አይጠቅምም ፍርዱ ነዉ ወሳኙ ስለማይፈረድባቸዉ ነዉ ወንጀል የበዛዉ መያዝማ ይያዛሉ ሁሌም

    @messya7125@messya7125Ай бұрын
  • ሴቷ ግን ምን ጉድ ነሸ እናትነትን አታቂውም ምነው እናቱ ብታሳዝንሸ እኝደው ሴት ሰለሆንሸ ለነገሩ ሴት አይደለሸም ሴት ሰይጣን ነሸ

    @mesfinmesfinmesfin1390@mesfinmesfinmesfin1390Ай бұрын
    • ትክክል

      @saraamagreedavid6763@saraamagreedavid6763Ай бұрын
    • እኔም ደነገጥኩኝ😭

      @user-zc5cv2jg5s@user-zc5cv2jg5sАй бұрын
    • Enem beteley setewan say betam dengechalhu abetu Maren endet lebua chekene 😡😭😭😭😭😭😭😭😭

      @selambelay-hp2hi@selambelay-hp2hiАй бұрын
    • እሷ እኮ ለማስመሰል ሴትም አለች ብሎ ሰዉ እንዳይጠረጥር ነው ስንቱን አስገድላ ይሆናል እስከ ዛሬ የስራ ልምድ ያላት ናት ሌባ አይኗ ይጥፋ ይች የሴት አሰዳብ አፈር ትብላ ስርታ አትበላም

      @tigist9810@tigist9810Ай бұрын
    • @@tigist9810 እውነት ነው ልጆቹን ለማዘናጋት ያው የሀገሬ ሰው እናቶችን ያከብራል ይቺን ክፈተት እየተጠቀሙ ነው ፈጣሪ ትውል አያሳያት የተረገመች

      @mesfinmesfinmesfin1390@mesfinmesfinmesfin1390Ай бұрын
  • አልሐምዱሊላህ እንኳን ተያዙ

    @user-ow5kc6ek4h@user-ow5kc6ek4hАй бұрын
  • የገደለ ይገደለ አለቀ በቃ አበዙቱ አሁንሰ ።።።መግደል ባህል አደረጉት 😭😭😭 ሶፊ ነፈሰ ይማር ።።የራይድ ሰራተኞች በሙል ከዚህ በፊት የታረዱ ሁሉ ፍትህ ይፈልጋሉ 😭😭😭

    @yayahala615@yayahala615Ай бұрын
  • እስኪ ትክክል ህግ ካለ ሁሉም በመደዳ በሽጉጥ ይገደሉና አሳዩን ካልሆነ አስገድላችሁ እራሳችሁ አፋልጋችሁ ገዳዮች ተያዙ ብላችሁ ህዝቡ ዝም ለማድረግ ታስሩና ቀልባችሁ ትለቋቸዋላችሁ ስለዚ ተውን ይብላኝ ለሞተው እንዴት በሁለት ቀን ተያዙ ፍትህ ስትባሉ የለም 😢 ህዝቤ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ

    @ruhamaatbaker4507@ruhamaatbaker4507Ай бұрын
  • Markos , the Police Commander seems Professional. God bless him. He knows how to answer Seifu's questions. TTI ,from USA.

    @tamiruinika1749@tamiruinika1749Ай бұрын
  • ነብሱን ይማር

    @yosib5335@yosib5335Ай бұрын
  • በእውነት ለአዲሳባ ቦሊስ ከልብ ትልቅ ምስጋናይን አቀርባለው

    @mesaywegayehu5388@mesaywegayehu5388Ай бұрын
  • Yes, when We have unity, we can make a difference ❤❤❤❤

    @kalekidanwoldesenbet8199@kalekidanwoldesenbet8199Ай бұрын
  • የ አ አ ፖሊሶች የእውነት ድካማችሁ ከፍሬው ያስታውቄል በዚህ ፍጥነት እነዚህን ሰው በላዎች መያዛችሁ ❤ ልትመሰገኑ ይገባል ምንም እንኴን ስራችሁ ቢሆንም ወጣቱን ሙሽራ ሶፎኒያስንም መመለስ ባይቻልም ወንጀለኜችን በፍጥነት ስለያዛችሁ እናመሰግናለን ግን ግን እንግዲህ እነዚህ ሰዎች በተደጋጋሚ ወንጀል ሰርተው ትልስረው የተፈቱ ናቸው ታድያ አሁንም መንግስት አስሮ ከሚቀልባቸው ለምን በአደባባይ ተሰቅለው ለሌላው መማሪያ አይሆኑም ወይም ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ታስረው ነገ ይፈቱና ደሞ ሌላ ወንጅል እነዚህ የሰው አውሬዎች ኖረውም ኡይጠቅሙም

    @user-do6wz8ge6i@user-do6wz8ge6iАй бұрын
  • ልጅ ታርኩ ባባ ይመሰላል😢😢😢አይ ዲኒያ እናት ፅናቱን ይሰጥሽ

    @kadotube9947@kadotube9947Ай бұрын
    • ልክ ነሽ ይመሳሰላሉ የኔ አባት በልጅነቱ ቀጩት ፍርድ የሳዉዴ አይነት የገደለ ይገደል በዛ እኩ😢😢😢

      @user-pl8jl8yv7v@user-pl8jl8yv7vАй бұрын
  • በአብይ ዘመን ያልሰማነው ያላየነው የለም ጌታ ያንሳልን እንጂ 😭 ነፍስ ይማር ሶፊ😭😭😭

    @lulululu3892@lulululu3892Ай бұрын
    • አቢይ ምናባክ ያርግክ። ተገዳደል ብሎሃል።

      @boratube998@boratube998Ай бұрын
    • የሱ ግብረ ሰዶሞች ናቸው ገለው የማይረኩ ወጣቱን የጨረሱት ስንት ወጥቶ የቀረ አለ

      @tihuneassefa4638@tihuneassefa4638Ай бұрын
    • ⁠@@boratube998betshi gebto yasayshi yemtwejwen yentekishi weym yentekihi sew yegdelbshi keza tagegwalshi

      @Eritrea3@Eritrea3Ай бұрын
    • አብይ ምን ያድርግሽ?

      @user-ns1bg1ux1o@user-ns1bg1ux1oАй бұрын
  • ስንት ሂወት አጥፍተዋል ራይድ የምሰሩ. ወንድሞች ከዋና ምድስመር አትለፉ ፖሊስ በየቦታዉ ተመድቦ ተሳፋሪ ቸክ ማረግ አለበት

    @fatimaethio2277@fatimaethio2277Ай бұрын
  • 👉ንፁሃንን የሚገድሉትን መግደል 👉አሲድ የሚደፋውን ወንጀለኛ በራሱ ላይ አሲድ ደፍቶ ማሳየት 👉አስገድደው የሚደፍሩትን ቁ*ቸውን መቁረጥ መፍትሄው ይሄ ነው ።

    @shekurmuzeyen7031@shekurmuzeyen7031Ай бұрын
    • በትክክል 100%

      @newvisionconstruction431@newvisionconstruction431Ай бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
    • አይይይይ ወለሂ ኤሂማ ቢደራግ አገራችን ለይ እንደፈለገን ወተን በገን😢😢😢

      @user-oq5pq9ju7p@user-oq5pq9ju7pАй бұрын
  • አንገታቸውን ቆርጣችሁ ጣሉሉን 😢😢😢😢😢

    @Imfano2122@Imfano2122Ай бұрын
  • ም/ኮ ማርቆስ ሁሌም ለምሰጠን ሚዛኑን የጠበቀ መረጀ ከልብ እናመሰግናለን።ንግግሩ ሁሉ በጣም ግልጽና በጥሩ አገላለጽ ነው።ሰይፍሻም መረጃ ለህዝብ እንዲደርስና የህዝቡን ስሜት መጋራት ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን።የልጁን ነብስ ፈጣሪ ይማራት።እጅግ ልብ ይሰብራል።ዋናው ነገር ግን እናንተም እንዳላችሁት።የሚሰጠው ፍርድ አስተማሪ መሆን አለበት ሌላውም እንዲማር ቢያንስ

    @tesfayenigus7404@tesfayenigus7404Ай бұрын
    • እራሱ መንግስት ነው እየዘረፈ የሚገለው ከሻብያ ጋር ነው የሚሰራው ተያዙ ድራማነው

      @NardiSalme@NardiSalmeАй бұрын
  • God job

    @hfdyd1412@hfdyd1412Ай бұрын
  • አዲሰ አበባ ፖሊሰ እናመሠግናለን በርቱ እነኚህን ወረበላዎች ግን ምርመራዉ ጠንከር ይበል ለማዳ ነብሠ ገዳዮች ሣይሆኑ አይቀርም።።።።

    @user-em7el6es9o@user-em7el6es9oАй бұрын
  • የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እናመሰግናለን 🙏👮 ደግሞ ፍርዱን እንጠብቃለን

    @alpalp8780@alpalp8780Ай бұрын
  • የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላማዊይ ሰልፍ መውጣት አለባቸው የገደለ ይገደል ይበቃ በሰው መገደል በኢትዮጵያ

    @MdMeeqa-tr1zo@MdMeeqa-tr1zoАй бұрын
  • አሪፍ ቪዲዮ ነው በርታ

    @user-wv7qj3ic3z@user-wv7qj3ic3z23 күн бұрын
  • ለአንድ ወጣት ሰርቶ አዳሪ ይሄ ሁሉ መንጋ ኡፍፍ😢😢😢

    @EM-gq9ix@EM-gq9ixАй бұрын
  • የገደል ቢገደል የሰረቀ እጁ ቢቆረጠ ዝሙተኞች በዲንጋይ ቢወገሩ ሀገር ሰላም ይሆን ነበር::ግና ምን ያደርጋል::እነዚህ እስርቤት ይገቡና እየተቀለቡለሌላወንጀል ሰውነታቸውን በስፖርት አዳብረው ይወጣሉ

    @amorawweloyew6089@amorawweloyew6089Ай бұрын
  • እነዚህ ነፍሰገዳይ አውሬዎች መወገድ አለባቸው ማሰተማሪያ መሆን አለባቸው

    @TeshomeKetsela@TeshomeKetselaАй бұрын
  • በእርግጠኝነት ይለቋቸዋል

    @amanuelmesfin1732@amanuelmesfin1732Ай бұрын
  • በርቱ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድ ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን የገደለ ይገደል

    @mebratgebre7554@mebratgebre7554Ай бұрын
  • እነዚ ሜጫ ነገር ናአቸው በመንጫ ነው መሸኘት ነው ነብሱ በሰላም ትረፍ 😭

    @meklitmimi5660@meklitmimi5660Ай бұрын
  • የገደለ ቢገደል እንደዚህ አይነት ወንጀል አይደጋገምም ነበር

    @user-bk5yi6jb7o@user-bk5yi6jb7oАй бұрын
  • እነዚህ ሲታዩ እራሱ ሰው በላ ነው የሚመስሉት አኡዙቢላህ 😢😢😢

    @user-oq7fs8wl6k@user-oq7fs8wl6kАй бұрын
  • እንኮን ተያዙ እንዲ ነው እንጅ በየጊዜው የሰውነብስን እንደደሮ ነብስ አድርገውት ዝምብለው ሰውመግደል

    @AbebaMucheye@AbebaMucheyeАй бұрын
  • Betam betam yasazinal geta nebsun begenet yanurilin

    @emebetemebet6708@emebetemebet6708Ай бұрын
  • የሰዉ ነብስ ያጠፋ መገደል አለበት ☠️

    @hayatsalah843@hayatsalah843Ай бұрын
  • በእውነተኛ የተጠራ ከሆኑ ይገደሉ ለፖሊሶች ልዩ ክብር አለኝ ከደቡብ አፍሪካ

    @AkliluWolde-jt5uy@AkliluWolde-jt5uyАй бұрын
    • Ayyy min waga allew bezemed bezerachew yillekkekalu betesebun Allah sobr tigst yistachew 0000

      @sahirsanam1551@sahirsanam1551Ай бұрын
  • Yisekelu badebabay😢

    @RugaEbeno23@RugaEbeno23Ай бұрын
  • ሲጀመር ጥፋተኛው ህግ ነው ነገ ለሚለቀቁት

    @BetsiTube@BetsiTubeАй бұрын
  • Great job by the policemen, keep up your good work.

    @amransamuel718@amransamuel718Ай бұрын
  • 😢😢😢😢መሞቱ ያማል ግን መያዛችው አልህምድሊላህ

    @user-uj8nh4zn2x@user-uj8nh4zn2xАй бұрын
  • Addis Ababa Police Bravo Bravo Thankyou

    @astertadesse6569@astertadesse6569Ай бұрын
KZhead