Ethiopia - የአሜሪካው የኢሳያስ ግብዣና የኤርትራ ምላሽ ለኢትዮጵያ መንግስት አደገኛ መልእክት!

2024 ж. 23 Сәу.
44 595 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ወንድሜ ለ80 ዓመታት በችግር እንድወድቅ ኣንደኛ ተጠያቂ የኢትዮጵያ መሪዎች ናቸው

    @tesfamichaelmebrehatu841@tesfamichaelmebrehatu84123 күн бұрын
    • እገለ ተሓታቲ ኢኻ ተሓተትቲ ኢኹም ዝበሓል ነገር የለን። ከመይ ጌርካ ብኢኮኖሚን ብቴክኖሎጂን ሓያል ትኸውን እዩ ....ረቋሒ !

      @user-yy4op1mf5x@user-yy4op1mf5x21 күн бұрын
  • Eritrea president is very great honor.I support Eritrea president ❤❤❤

    @DesalegnMelese-ve2mr@DesalegnMelese-ve2mr23 күн бұрын
  • ጀግና ማለት ኢሳያስ ነው ለአላማው የቆመ በእውነት ለኔ ጀግና ነው

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu499423 күн бұрын
  • አሱየ የነ ጀግና ኑሩልን እግዛብሄር ከክፉ ይጠብቅህ ::

    @tsehaineshgurja6490@tsehaineshgurja649018 күн бұрын
  • አንበሳው ኢሱ❤❤❤❤

    @tessam8154@tessam815423 күн бұрын
  • የምንጊዜም የምስራቅ አፍሪካ አይበገሬ ጀግና መሪ

    @user-zu7jz1ms7e@user-zu7jz1ms7e23 күн бұрын
    • Chkanochin.jegina.azanochin Chkan.habesha.irkus.menfes.yemichawotibachihu.mechem.yematiseletinu.denkoro.denkoron.yadenkal

      @CocoTiti-vh9rl@CocoTiti-vh9rl22 күн бұрын
    • ​@@CocoTiti-vh9rlየለማኝ ዘር

      @asmeromembaye419@asmeromembaye41919 күн бұрын
  • እሱ ጀግና የኤርትራ አበሳ እኛ ኤርትራዋን ከጉህ ነን ዓወት ንሓፋሽ ኤርትራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤💪💪💪💪

    @leteyletey3923@leteyletey392323 күн бұрын
  • King of africa esu🙏🏾🇪🇷💪🏾

    @fnan99633@fnan9963323 күн бұрын
  • At the end of tye day Eritrea prevails. Bright future ahead if her. God bless Eritrea

    @durimohammed5282@durimohammed528223 күн бұрын
  • የኤርትራ ዝምድና ከሩሲያ እና ቻይና ነው 27 አመት ከኢትዮጵያ የተጠቀመችበት የለም መኖር እንደምትችል አሳይታለች። ጥሩ ጎረቤት ፣አብሮ መስራት፣ ወዳጅነት ፣ በሰላም መኖር ፣ ተመራጭ ቢሆንም እስከ አሁን ግን ተስፋ የሚሰጥ አልሆነም። ኤርትራ ከእግዚአብሔር ጋር እያመሰገነች ትቀጥላለች።

    @jsogt8786@jsogt878623 күн бұрын
    • ሃላው

      @bemnethailu1663@bemnethailu166322 күн бұрын
  • Essu the proud of Africa. Great respect.

    @hadram2885@hadram288523 күн бұрын
  • ተከብሮ ህዝብና አገሩን ያስከበረ ጀግና

    @yosefyosef2245@yosefyosef224523 күн бұрын
    • እዉነት ጅግና 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

      @trussom647@trussom64722 күн бұрын
  • Feta Daily: ኣመሪካን ማመን ቀብሮ ነው ወዳጄ፣ኢትዮጵያ ከኣመሪካ ካላት ዝምድና ምን ተጠቀመች ?

    @dawiteliffe9027@dawiteliffe902723 күн бұрын
    • Yehew betbta amaselechat

      @rahwamehari8297@rahwamehari829723 күн бұрын
    • @@rahwamehari8297 🌴🍉🍊🫐

      @dawiteliffe9027@dawiteliffe902723 күн бұрын
    • የአሜሪካ ቀረቤታ ልክ እንደ አብይ ለመዋሼት ነው ጥቅም የለውም

      @Mmmm-do4iv@Mmmm-do4iv23 күн бұрын
  • ጀግና ኢሱ 💪💪💪💪

    @alhamdulilah89@alhamdulilah8923 күн бұрын
  • 🇪🇷💪💪🇪🇷💪🇪🇷💪💪America we Eritreans NEVER never give up.

    @wediere2238@wediere223814 күн бұрын
  • Isaias Afwerki : THE LION OF NAKFA!!!

    @spiritbeing9945@spiritbeing994523 күн бұрын
  • እደዝህነ መንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቀው እር በግድነው

    @Aynalem-em5dw@Aynalem-em5dw23 күн бұрын
  • My King 👑 Esu

    @bettytajebe2566@bettytajebe256623 күн бұрын
  • "ኤርትራ በምራባውያንና በአሜሪካ ተፅዕኖና እቀባ ቢደረግባትም'

    @davesimon9908@davesimon990823 күн бұрын
  • We need more leaders in Africa like Isais .God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷

    @mussiedebrezion554@mussiedebrezion55414 күн бұрын
  • እሱ አበሳ ጀግና ዓወት ንሓፈሸ ኤርትራ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤

    @tekeleyodit9304@tekeleyodit930423 күн бұрын
    • ዓወት ንሓፋሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

      @leteyletey3923@leteyletey392323 күн бұрын
  • Isayas afwerki the lion of Africa

    @Yohanasenafe@Yohanasenafe22 күн бұрын
  • King Isaias afewerki ❤

    @ERITREA1991-@ERITREA1991-22 күн бұрын
  • We all hope all ERITREAN people and government. America 🇺🇸 . We😢come to ERITREA 🇪🇷. We all need peace ✌️with all world 🌎. Special with ETHIOPIA 🇪🇹. Thanks. God help us to understand the importance.

    @YosepheYehdego-cc8zw@YosepheYehdego-cc8zw21 күн бұрын
  • 💪💪🇪🇷🇪🇷 ከ USA 🇺🇸 መጀመርያ እገዳ መንሳት ኣለበት።።።

    @kirosyemane2009@kirosyemane200923 күн бұрын
  • ስለ ኣገራቹ ብታስቡ ይሻላል። ስለኛ እኛን ኣለን

    @berekhetkfle9556@berekhetkfle955623 күн бұрын
  • Viva Esu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🙏🙏

    @sarajoh313@sarajoh31322 күн бұрын
  • Bravo 👏🏿👏🏿👏🏿🙏🏾

    @encouephrem5799@encouephrem579917 күн бұрын
  • ራሱንም ህዝቡንም ሃገሩንም ያስከበረ ብቸኛው የአፍሪካ መሪ ባለፉት አመታት ያለወደብ ኪራይ መኖር እንደምንችል ያሳየን ሙስና ዜሮ የሆነባት አገር አሳይቶናል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሱ ጀግናው❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @dani133boy@dani133boy22 күн бұрын
  • አሜሪካ በ ኤርትረአ አይን ዋጋ የላትም ፕረሲደንት ኤሳያስ ኣሜሪካን የሚያውቃት አሁን ሳይሆን በ ትግሉ ጊዜ ነው የ ኤርትረአ ካንሰር አሜሪካ ናት ኢትዮጵያ ዋጋ የላትም የ አሜሪካ ቆንጆ ቡችላ ናት ሰርከስ ኣርጊ ሲ ልዋት የምትደሰት :: ከ ኤርትራ የ ፖለቲካ ጨዋታ አይሰራም የ ኤርትረአ ህዝብ ሰራዊት መንግስትና መሪዎችዋ ድንቅ ናቸው ለማንም የማይበረከኩ :: ኤርትረአ ያልታደለችኡ የ ቆንጆ ቡችላ ኢትዮጵያ ጎረቤት መሆንዋ ነው! ኢትዮጵያ ለ ኤርትረአ ማገዝ ነበረባት ቢሆንም ቆንጆ ቡችላ ይቅር ማገዝ ራስዋ ማስተዳደር አትችልም ይሄ ነው ሃቁ :: የ አሜሪካ ዲፕሎማሲ ግደል ይግባ!!!

    @samsonmehari7013@samsonmehari701323 күн бұрын
    • Ashhh Sami

      @Sabasaba-dw5sp@Sabasaba-dw5sp22 күн бұрын
  • The lion

    @mussietewelde904@mussietewelde90423 күн бұрын
  • Long live to isayas

    @kebedekebede5757@kebedekebede575723 күн бұрын
  • I love the way he described isais

    @Humansbeing-ts7jf@Humansbeing-ts7jf23 күн бұрын
  • ከምእራባውያን ጋራ ተጣልቶ በኤኮኖሚ ማደግ አይቻልም ላልከው ኢትዮጵያ በኤኮኖሚ አድጋለች ? ከእዳና ብድር ተላቀቀች ? ከዩኤሰ ኤይድ የበሰበሰ ስንዴ ውጪ የሚበላ አላት ?

    @tesfaytesfazgy6502@tesfaytesfazgy650223 күн бұрын
  • VIVA Eritrea: Proud African country! International neoliberal politics, and Cold War politics ... come and go with very few nations and their leader that damn dancing with the beat of the time.

    @samuelakalewold4870@samuelakalewold487023 күн бұрын
  • አሜሪካ እንዲህ ያስጨነቃት አንድ ነገር አለ አማራ ንቃ አንድ ሁነህ ታላቅነትህን ከእግዚአብሔር ጋር እምነትህን አጠናክረህ ቀጥል ፡፡ ጉዳዩ ያለው አማራ ህዝብ ጋር ነው፡ እግዚአብሔርም ከአማራ ህዝብ ጋር ነው አትጠራጠሩ አውሬውና ዘንዶው ተጨንቆ እየተሯሯጠ ነው አለቀ፡፡ ጋዳፊ የወደቀው ከሀያ አመት ማእቀብ በሃላ የአሜሪካኖችጋር መልሶ በይቅርታ ከተስማማ በሀላ እንደሆነ የአለም ዜና ሆኖ በሁሉም የታወቀ ነበር፡፡

    @user-ww2ph8fp7u@user-ww2ph8fp7u23 күн бұрын
  • ፕሬዝዳንት ኢሱ ወላሂ የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነው !!! ጠላቶችህ ይወድቃሉ !!!ጀግናው !!❤

    @user-oy4nk1ek7v@user-oy4nk1ek7v23 күн бұрын
  • ፖረዚደንት ኢሳያስ ለ33 ኣመት በኣንድ ኣላማ የቆመ ጅግና መሪነው ኣቢዶሞ 33ሰኣት በኣንድ ኣላማ መቆም የማይችል ልክስክስ እምግዜ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @Eritrea-nx3yi@Eritrea-nx3yi23 күн бұрын
  • አማርኛ የነገርና የትረባ ቋንቋ ተብሎ ይታረምልኝ

    @ismailseid367@ismailseid36722 күн бұрын
  • Esu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @abelbruk286@abelbruk28622 күн бұрын
  • Essu should be a template for all African leaders. Eritreans are so lucky to have him. Essu will never trust America and European Union

    @user-wc4tp9ct4e@user-wc4tp9ct4e22 күн бұрын
    • Brother i Agri with you 💯 .Esu will never accept to be puppet of any western countries and White supermassy.

      @ametesegid7213@ametesegid721316 күн бұрын
  • እንደ እናንተ የማንም አገር አገልጋይ አደለንም። አገልግላቹም ከልመና አልወጣቹም አሁን እሄን ዜና እያወራህ 30 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ እየጠበቁ ነው። የኤርትራ እድገት ጊዜ ያሳይሃል።

    @Josephsol55@Josephsol5523 күн бұрын
  • 👍❤🌹👌🇪🇷💯🇪🇷👌🌹❤👍

    @daniboy4455@daniboy445518 күн бұрын
  • Ewnet new grum argeh geltsehewal esu wedi afe yewendoch wendnew kuru

    @Sabasaba-dw5sp@Sabasaba-dw5sp22 күн бұрын
  • ጌም ኦቮር ለኤመርካ እንደ ወያኔ እና ኤርትራውያን በማንም አንበረክክም የኛ ያልሆነ አንፈልግም የኛ ደግሞ ማንም አይወስብንም በራሳችን ላብ ጠንክረን እንኖራለን እንጂ በልመና አንኖርም

    @wisdomeraey9699@wisdomeraey969915 күн бұрын
  • Isayas king of Africa

    @kebedekebede5757@kebedekebede575723 күн бұрын
  • ስለሰው ከመፈትፈት የረስን ዞር ብሎ ማየት ጥሩ ነው የኛ ጉድ ከኢሱ ብዙ ሊማር ይገባዋል ይሄ ከሀዲ

    @rahelakilelu4994@rahelakilelu499423 күн бұрын
    • 😂😂 feel sorry for you

      @alenalkieritrea3862@alenalkieritrea386223 күн бұрын
  • እናንተ የውጭ ኃይሎች የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ የነቢያቶችን የሐዋርያቶችን የካህናቶችን የቅዱሳንን የእግዚአብሔርን ሐገር የምስራቅ አፍሪካዋን ኃያል ሐገር መልሱልን 🌈🌈🌈🌈🌈Where is world's curriculum? 🌈🌈🌈🌈

    @user-cb3ex3do7f@user-cb3ex3do7f17 күн бұрын
  • የኢሜሪካ ተላኪ ሁነው ለኤርትራ ህዝብና ለኤርትራ ዋንኛዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎች

    @tesfamichaelmebrehatu841@tesfamichaelmebrehatu84123 күн бұрын
    • 100% I agree

      @user-wc4tp9ct4e@user-wc4tp9ct4e22 күн бұрын
  • የድሬውሽትአታምጣ

    @Fth1919@Fth191914 күн бұрын
  • ምንም ሌላ መልክት የለውም መጀመሪያ ከራሺያ ከዚያም ከህዝቡ ለመለየት ነው

    @seifuyazew5189@seifuyazew518923 күн бұрын
  • ertiria support not only OLF but also ur platinium sponsor ginbot 7 toooo

    @AmanAmanuel-cu7ek@AmanAmanuel-cu7ek23 күн бұрын
  • አዳምጦ አጨብጭቦ ከንፈር መምጠጥና ችግሩን ከፍርጃ ቆጥሮ አምላክ ይርዳን ብለው ከመውጣት ባሻገር ያለን ሥሕተትና ብልግና አርሞ ተባብሮ ተደራጅቶ በሥርአት በብልሐት ለጋራ ጥቅም ለአፍሪካዊ ጥቅም ያለን ሐይልና ሐብት ሑሉ ለአፍሪካውያንና ለጥቁር ሕዝብ ክብርን ለመጠበቅ ለማዋል መታገል የገባን ዕጅግ በጣም ጥቂት ነን። ችግር ፈጣሪዎቹን ነው ለችገሩ መፍትሔ ፈላጊ አድርገው የሚቆጥሯቸው ወይ የሚጠብቋቸው፤ ዕነሡም ፀረ ጥቁር ሐይሎችንና መሐላችን ተደብቀው ያሉ ባንዳዎችን ነው መፍትሔ ሠጪ ያደረጓቸው።

    @LiseyasSanchase-kq8xd@LiseyasSanchase-kq8xd16 күн бұрын
  • 2:45 correction☝️ eritrian policy manim agere dinberachin lay toresefer iendinorew ayifeqdim.keyte yametahaw simiminet new Russia toresefer Eritria weste lemegenbat tesmamtewal yalkew.🤔

    @einhornwelt6571@einhornwelt657123 күн бұрын
  • አሜሪካንና ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው.

    @jimihune9650@jimihune965022 күн бұрын
  • ጅግና 🇪🇷 መሪያችን ፕ/ት ኢሳያስ ኣፈውርቂ አሜሪካ ኣይሄድም አራት ነጥብ ⛔⛔⛔🚯🚯🚯

    @trussom647@trussom64722 күн бұрын
  • የ አሜሪካ በ ኤርትረአ ግፍ ለ 90 ዓመት ማንም ኤርትራዊ ኣይረሳውም :: ባይደንም ወደ ኤርትረአ መግባት ኣይችልም ::

    @samsonmehari7013@samsonmehari701323 күн бұрын
  • ጠቅላይ ሚ. ኢሳያስ ወላሂ የእማራ ህዝብ ከጒነዎት ነው !!! እንወድዎታአለን ❤

    @user-oy4nk1ek7v@user-oy4nk1ek7v23 күн бұрын
    • ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

      @leteyletey3923@leteyletey392323 күн бұрын
  • ሰማ መለስ ዜናዊ ኣሜረካ ኢውሮ ምን እንደስራችሁ እናውቃለን

    @sabazeru2153@sabazeru215323 күн бұрын
  • ያለ ኣሜሪካ ኣይታደግም ትልቅ ስሕተት ነው። ኣሜሪካ ኤርትራ ጠንክራ እስክትወድቅ ድረስ ትታገላታለች።ምክንያቱም ኣሁን ወደ ኋላ የለም ኤርትራ ኢትዮጵያንና ኣሜሪካን ተመልሰው እንዲለምኑ ኣርጋለች።ኣሜሪካ ከቀይ ባሕር ፖለቲካ እንድትወጣ የመጨረሻው ሰዓት ላይ ትገኛለች ጊዜው ከረፈደ በኋላ ነው ለኤርትራ ጥያቄውን ያቀረበችው መልሱ no ነው።ኣታባብለን የኤርትራ ሕዝብ ቀጥ ብሎ መሄድ ነው የሚወደው በቅንነት to late america ኣሁን በቻይናና ራሺያ ተይዘናል።ፈላጊያችን በርግጥ ብዙ ነው።

    @goitomrezene6469@goitomrezene646922 күн бұрын
  • Parts of the reports seemed to lay blame on US foreign policy but the truth is it was Ethiopia''s unrelenting ambitions to make Eritrea a failed state. It didn't work and never will. The TPLF 27 year campaign to encircle Eritrea was on a different level.

    @KT-tm8yu@KT-tm8yu23 күн бұрын
  • You don't get it sir 😂. Thank you for your opinion, apart your informing everything you said isn't or will be considered by his excellency. Do you think PA is like your PM, who would sprint at the first jingle Bell of USA!?!? NO!!!

    @2tedros@2tedros23 күн бұрын
  • ኣሜረካ በታሪክ አታስፈልገንም እዛው ለናንተ የምር ስንዴ አንለምንም።😂😂😂

    @sabazeru2153@sabazeru215323 күн бұрын
  • 😅አይዞህ ስለ ኤርትራ አትጨነቅ እኛ በምተ ስንዴ አንታለልም ስንዴ እዛው እናንተ ለምኑ

    @sabazeru2153@sabazeru215322 күн бұрын
  • ምንም ማእቀብ ቢደርግም ኤርትራ እንዳንተ ሀገር ፌል እስቴት አይደለችም እና አንለምን ም እና ይሄን ሀቅ ለምን አትናገሩም ኤርትራ ማንንም አትለምንም ትለመናለች እንዲ አትለምንም

    @sabazeru2153@sabazeru215323 күн бұрын
  • The problem is not Eritrea but the unmatured regimes that come repeatdly in Ethiopia that makes problem always

    @tekleweldegabr8114@tekleweldegabr811422 күн бұрын
  • ተዉ ይሔንን የሠይጣን ዝርያ ያለው ዕሣትይያዝ አፈአርን መንቆለጳጰፅ.

    @LiseyasSanchase-kq8xd@LiseyasSanchase-kq8xd16 күн бұрын
  • yewah hzb.

    @Theo1111@Theo111122 күн бұрын
  • ኢሳያስ በኣፍጢሙ ተደፋ በለኛ??

    @Hailemariam-qg1fw@Hailemariam-qg1fw19 күн бұрын
  • ጀግና ኢሳያስ ✌️✌️✌️❤️❤️

    @user-gt1ci4xn9g@user-gt1ci4xn9g22 күн бұрын
  • America yemihade eriteria meri yelem

    @tiruworkbekele9852@tiruworkbekele985213 күн бұрын
  • Aihedimmm eyesemetech balech. Jelba manisaferal bloal

    @Sabasaba-dw5sp@Sabasaba-dw5sp22 күн бұрын
  • 🇪🇷🐪🇪🇷

    @habtomgirmay7833@habtomgirmay783322 күн бұрын
  • የኤርትራን ህዝብ እንዲሁም መንግስቱን ኣታውቁትም !!! ሲያሻችሁ ክፋውን ሲሻቹ ደግ ደጉን ሰለ እኛ መለፍለፍ ኣይበቃችሁም ? እስኪ ራሳችሁን ተመልከቱ for once !

    @adiamissac896@adiamissac89623 күн бұрын
  • Banda!

    @Ethiopia0501@Ethiopia050122 күн бұрын
  • Ethiopa ke Amerika serta min Alat ke Debub koria gar atwadadirt Ethiopa be Irdata ,emtnor hager

    @user-lq2qd7ui1f@user-lq2qd7ui1f22 күн бұрын
  • Frde gemdl tntena😂😂😂😂

    @natnaeldesale9707@natnaeldesale970717 күн бұрын
  • ያንተ ዜና አንድም ቀን እውነት ሆኖ አይቼው አላውቅም

    @SleepyClipperButterfly-mf9vx@SleepyClipperButterfly-mf9vx22 күн бұрын
  • በዓል እገለ ተሓታቲ ኢኹም ኢልካኣጻብዕኻ ምውጥዋጥ ዝበሓል የለን። ከመይ ጌርካ መጀመርታ ብኢኮኖሚን ብቴክኖሎጂን ሓያል ትኸውን እዩ ....ረቋሒ !

    @user-yy4op1mf5x@user-yy4op1mf5x21 күн бұрын
  • YE DR.ABIY AHMED ALI BETEMENGIST BE EAST AFRICA TILIQU REFERAL HOSPITAL BIHON MELKAM . TAMAMIWOCHU SHAL SILACHEW BE PARKOCHU IYTEZEWAWERU MELKAMUN YE ADDIS ABEBA INA YE ETHIOPIA AYER IYETENEFESE KEBESHITAW FETSIMO YIDINAL!!! ADDIS ABABA YE AYER TIRATWA, TEBELWA RASU MEDHANIT NEW!!!

    @seifualemayehou8648@seifualemayehou864816 күн бұрын
  • 😂😂😂😂 ከኣማሪካ ጋራ ወዳጅ ሞሆን ልክ እንደ ኢትዮጵያ ብሃይማኖት ፡ብዘር ፡በብሄር ብጥብጥ መፍጥር ነው። ኢትዮጵያ ከ ኣማሪካ ምን አተረፋች? የ ኢትዮጵያ ኦኮኖሚ ኣድግዋል? ምድረ ወረኛ ! እኛ ከኣማሪካ ጋራ ምንም ችግር የለብንም። የኛ ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ የነብርት መንግስታት የ አማሪካ ኣጋልጋይ አሽክር እየሆኑ አንደ ብደንብር ምክንያት አንደ ደሞ በባህር በር የሚል ምንም ጥቅም የለለው እምትዳርጉት ጦሮኖት ነው። እስካሁን ሶማሊያ ውስጥ የሞቱ የ ኢትዮጵያ ወተሃድር ኤርትራ ውስጥ ለይ ብወያነ ግዜ የሞቱ የ ኢትዮጵያ ወትሃድር የአማሪካ ጥቅም ለማስከብር ነው፡። የህ የማይቅ ኢትዮጵያ ግን የለም።😢😢😢

    @biniam5667@biniam566723 күн бұрын
  • Too late! I hope Issaias reject the US invitation.

    @eftemafework4907@eftemafework490723 күн бұрын
  • ኢሴ ይህን ሰይጣን ኦሮምማ ባጠፍልን አብይ ከሀዲ ሰይጣን 👹👹👹👹👹👹

    @user-gt1ci4xn9g@user-gt1ci4xn9g22 күн бұрын
  • ምነው ስትጀምር አማርኛህን ከፍከፍ አረክሳ? እውነትህ ነው ምክንያቱም ካለናንተ ቋንቋ ሌላ እልፍ አእላፍ ቋንቋዎች እንዳሉ አማራ ከመሆንህ የተነሳ ብቻ ልታቀው አትችልም እነ ሐመር፣ ሱርማ ፡ ካራ ፣ ቆቱ ፣ ተጋሩ ወዘተ ደማ ለዘመናት በሀይ ተደፍጥጠው ስለነበሩ እስካሁ ታውረዋል። እነሱ በነቁ ቀን ይህ አተ የምትመካበት ቋንቋ ከተባለ ጨርሶ በክልል ተከልሎ ይኖራል። ሌላ ቋንቋ ካላንቋሸሻችሁ አይሆንላችሁም። ከትግርኛ ቋንቋ ትበደሩና ከዛ ወደአማርኛ መንዝራችሁ የኛ ትሉናላችሁ በወርቃማ ዘመናችሁ የለመዳችሁት አባዜ ነው።ከሀገረ ትግራይ ተማር

    @Trendy-nd9ho@Trendy-nd9ho17 күн бұрын
  • Eritrea must not normalize relations with America,America has already damaged the Eritreans economy and expectations

    @user-xv5by8ot8c@user-xv5by8ot8c23 күн бұрын
  • ቱልቱላ ነገ ተገልብጠክ ኢሳያስን ስትሳደብ እንሰማሃለን ቡሽቲ

    @user-dc5wg9hw1l@user-dc5wg9hw1l23 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂

    @Johnweek-tw4eb@Johnweek-tw4eb23 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂snt tekefloh new yetmbatam zer

    @muzmesfin889@muzmesfin88923 күн бұрын
    • He is talking facts ዱቄት

      @alenalkieritrea3862@alenalkieritrea386223 күн бұрын
  • Viva ma president Eisu Chisu fuck western and western papet.

    @natnaeldesale9707@natnaeldesale970717 күн бұрын
  • ኢሳያስ ከሞተ ኤርትራ ትልቅ ጦርነት ዉስጥ ነዉ የምትገባዉ

    @yohannesaklilu841@yohannesaklilu84123 күн бұрын
    • ለምን

      @leteyletey3923@leteyletey392323 күн бұрын
    • @@leteyletey3923 ቡዙ ግዜ እኛ አፍሪካዎች አባገነን ወይም እረግጦ ደህና አድርጎ የሚገዛን ከምተ ቀጥታ ወደ ትልቅ ጦርነት ነዉ የምንገባዉ ምክንያቱም ቆፍጣና መሪዎቻችን ብዙ ጉዳችንን እነሱን ፈርተን ስለማናደርግ ሲሞቱ ነፃ የወጣን መስሎን መገዳደል እንጀምራለን ለምሳሌ እኮ የኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ አቶ መለስ ከምተ ቦሀላ እስካሁን ዉግያ ለይ ነን ደቡብ ክልልም ወደ 4 ቦታ ተከፋፈለ ሱዳንንም ማየት ትችላለሀሀህ ሱማሌንም ማየት ትችላለህ በቃ የሆነ መሪ አለ እኛን አደብ የሚያስገዛ እሱ ከመተ አለቀ ነገሩ የሚመልሰን የለም

      @yohannesaklilu841@yohannesaklilu84123 күн бұрын
    • @@yohannesaklilu841 እሺ ለምን የመጌ አለማሬም ፎቶ አደረክ እሱኮ የስት ወጣት ደም የጠጣ ሰዉ ነዉ በቀይ ሸብር ብሎ ወጣትቹ የገደለነው

      @leteyletey3923@leteyletey392322 күн бұрын
    • No Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪🕌🙏🙏

      @sarajoh313@sarajoh31322 күн бұрын
    • @@sarajoh313 እናያለን እስኪ በምን እንደምትለዩ

      @yohannesaklilu841@yohannesaklilu84122 күн бұрын
  • አቋምና ጥኒካሬ ኤርትራ ለመጭው ትውልድ ሰላም አረጋገጠች ።

    @user-ty8sc4rs3h@user-ty8sc4rs3h23 күн бұрын
  • May God help Isayas Afeworki to invade Ethiopia. It is me who first stand beside him.

    @bitewhaddisalemayehu632@bitewhaddisalemayehu63223 күн бұрын
  • ለምን ሴሜን ኮርያ ትሄድ ኣለ ኣገርህን ስትፍጠር ጀምራ የኣመሪካ ስንድየ እየተቀበለ ኣደለቺም😂 ይገርማል ትላንት ኤረትር ከመፍረስ ኣደች ኢትዮጽያ እንዳላላቹ ኣሁን ተቃሪ😂😂😂🇪🇹👎👎

    @girmatelk8457@girmatelk845722 күн бұрын
  • ጥሬ ነህ ብዙ ማንበብ ይጠበቅብሃል። ጋዳፊንና ሳዳም በቂ ምሳሌ በሆኑህ ነበር። የምታወራላቸው ሃገሮች የወዳጅነት ጉዳይ ብቻ አደለም። ብብቷ ስር ያሉት ሃይቲ, ጃማይካ እናም ሌሎች ብዙ ሃገሮች በተለወጡ ነበር። በየትኛውም መንገድ ማንነታቸውን የሚያውቀውን ኢሳያሳን ማጥፋት ተቀዳሚ ስራቸው ነው። ከዚያም ምስራቅ አፍሪካን ቅርጫ ማድረግ ተቀዳሚ ስራቸው ነው።

    @hailemeskeltessema2727@hailemeskeltessema272723 күн бұрын
KZhead