Ethiopia - ቱርክ አፈሙዟን ወደ ኢትዮጲያ አዞረች “ቀኝ እጄን ተነከስኩ”

2024 ж. 25 Сәу.
80 952 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • የቱርክ መሪ ምንም ስህተት አይሰራም ኤርዱ በጣም አስተዋይ መሪ ነው ለሱ እና ለሀገሩ እድገት እመኛለው ክፉ አይንካብኝ።

    @user-rx9cj1zo3l@user-rx9cj1zo3l23 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @AddoweMusa-mm5ml@AddoweMusa-mm5ml23 күн бұрын
    • 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷☝️☝️💝💝👏👏👏

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • ፈጣሪ ትዕግስቱ ይሰጠን አረ ደከመን ሀገራችን ሰላም ናፈቀን😢😢😢😢😢

    @restiemelese1999@restiemelese199924 күн бұрын
  • ሀሪፍ ነው ግፊ ቱርክ❤❤

    @user-hd4zg2mu2w@user-hd4zg2mu2w23 күн бұрын
  • ኢርዱጋን አስተዋይ ሰው ነው ትክክል ውሳኔ ነው ደግ አረገ

    @user-wu1nn6id4s@user-wu1nn6id4s24 күн бұрын
    • ኧረ ባክህ😅😅😅

      @sauditaif-gw2ud@sauditaif-gw2ud24 күн бұрын
    • አይ ወያኔዎች 😂

      @BekaAman605@BekaAman60524 күн бұрын
  • ሁሉም በሚያዋጣው ልክ ነው የሚሰራው አብይም ሰው የሚገለው ከሞት ጥቅም ቢያገኝ ነው። ባባ ኤርዶጋን ይቅናህ ውለታችንን አንረሳም❤❤❤

    @GhYy-zr5dh@GhYy-zr5dh24 күн бұрын
  • ጊዜ ሁሉን ያሳያል እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን

    @shewayekebede727@shewayekebede72724 күн бұрын
  • እዝህ ግራ የተጋባ ፖለቲካ❤❤❤ደስ አይልም ገለፃው❤❤❤❤

    @hanihasen@hanihasen23 күн бұрын
  • ይመችህ አቦ ሁሌ አንተ ብታቀርበው ፕሮግራሙን ሌሎች ብዙ አይደሉም አቀራረብ ላይ ለአስተያየቴ ይቅርታ ግን አንተ በምትናገርበት ፕሮ ግራም ላይ ብቻ ነው የምከታተለው

    @HawitiLove-jz7qc@HawitiLove-jz7qc24 күн бұрын
  • አይ መቃጠል መገብገብ ነው አሁንስ ግን እስከመቼ እንዲህ😢ኧረ አምላኬ ሰላምህ ናፈቀን☝️🤲

    @KalkidanMerise@KalkidanMerise23 күн бұрын
  • አንበሳዬ እገላለፅህ ያምራል እናት ወልዳለች

    @jeme8148@jeme814815 күн бұрын
  • አብይ ሳያስፈጀን መች ይሞታል

    @josephsete8576@josephsete857624 күн бұрын
  • Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @liyewgeremew6370@liyewgeremew637017 күн бұрын
  • ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

    @user-ds2yn7pm3d@user-ds2yn7pm3d24 күн бұрын
    • ነፍጠኛ 😂😅 ዶማ😂

      @user-dx2yi3qu3o@user-dx2yi3qu3o24 күн бұрын
    • በርካሽ ይጥፋ በተርት የሚፈፀም ነገር የለም በስራ ነው ሰሜንኮሪያና ኢራን የተከበሩት

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • አሁን አወራሁ ብለህ ነው በለስ በልተው ያልከው ማነውና መጀመሪያ የካደው??!!

    @tessam8154@tessam815424 күн бұрын
    • ከሃዲው እማ ግራኝ አብይ አህመድ ሥልጣኑን ካደላደለ ኤርትራን ክዶ ቀጥሎ የአማራን ሕዝብ ክዶ በድሮን ደብድቦ ጦርነት ከፍቶበት በየቦታው ያስገደለው ያመኑትን ሁሉ በሴራ ጨረሳቸው ሁሉም የእጁን ያገኛል የአብይ አህመድ ሴረኝነትን ኢሳያስ አክሽፎ ባዶ አስቀርቶታል ኢሳያስ አቋም አለው እንደ ግራኝ አብይ አህመድ ወላዋይ እና ከሃዲ አይደለም

      @user-tj5oe4zc6r@user-tj5oe4zc6r24 күн бұрын
    • በትክክል

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • ማንንም አንፈራም ! በመብታችን ላይ አንደራደርም

    @TahirAbdela-np3bx@TahirAbdela-np3bx22 күн бұрын
  • What an amazing journalist u are!Keep it up!

    @kamilzeynu1049@kamilzeynu104923 күн бұрын
  • ቱርክ ከየትኛው ሀገር የበለጠ ጥቅም ታገኛለች የሚለውን ትንተና ስሩልን😮

    @abdelbasitahmmed@abdelbasitahmmed23 күн бұрын
  • እሰይ እልልልልልልልልልልልል

    @Bio650@Bio65023 күн бұрын
  • አሰልቺው አንባቢ ቱርክ የአያሌ ቢሊዎን ዶለር ኢንቨስትመንት ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንዳላት ረሳሕ ወይ

    @fetsumberehan986@fetsumberehan98624 күн бұрын
    • ዝምአትለውም የጭፍን ጥላቻ

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
    • This comment reminded me elementary school maths which is Greater than or .less than.

      @Abelmikee@Abelmikee11 күн бұрын
  • የኛዎቹ ምነው Geopoliticawn አያውቁም ልበል!!

    @Getachewsolomon@Getachewsolomon24 күн бұрын
    • ዕረ ግራ ገባን😊😮😢

      @user-dx2yi3qu3o@user-dx2yi3qu3o24 күн бұрын
  • ድሮስ ድሮስ ድሮስ የትግራይ ህዝብ እንባ ወደ ሰማይ ሄደዋልና ግድ ይላል

    @bemnethailu1663@bemnethailu166314 күн бұрын
  • Awo እንደዙው ye wichi ዜና desi ይላል

    @danileangelo9748@danileangelo974824 күн бұрын
  • የሚበላ አለ ማለት ነው ወይ ጉድ እናያለን እንሰማለን ።

    @temesgen2257@temesgen225724 күн бұрын
  • ከከከከ የቃላት ግሳግስ ብቻ ቁም ነገር የሌለው ተራ ወሬ

    @jemaladinew3144@jemaladinew314424 күн бұрын
  • ለኛ ፈጣሪ አለን!

    @Fthforammedia@Fthforammedia24 күн бұрын
  • የውሸት ዶክተሩ ብቻውን የቀረ እብድ ሆኖ የራሱን ህዝብ በድሮን የሚቆላ ደም መጣጭ ስለሆነ ሁሉም በቃ ብሎታል።

    @namanekemti8556@namanekemti855624 күн бұрын
    • ወፈፌ ሁሉም ሰው ወፈፍ የሚያደርገው ይመስለዋል።

      @birhanjommy@birhanjommy24 күн бұрын
    • ⁠@@birhanjommyየውሸት ዶክተር ነኝ የሚለው አር የነካው እንጨት ሆኖ በየሄደበት እንደውሻ ይባረራል። በየሄደበት የውሸት ጥሩምባ በመንፋትና በመገልፈጥ ይክለፈለፋል። አሁን የቀረው የሊቢቢያ ሰው ብቻ ሆኗል።

      @namanekemti8556@namanekemti855624 күн бұрын
    • @Nozuart ተግባሩ የወንድ ይሁን የሴት የማይታወቀው ማንነቱ የተጋለጠበት የውሸት ዶክተሩን ቀሚስ ለብሶ ተምበርክኮ የሚያስተናግደውን ሊያስገድለው አቅዷል።

      @namanekemti8556@namanekemti855623 күн бұрын
  • ወደጅ የማይወጣለት አጭበርባሪው አቢይ አህመድ ይውደም

    @teshomegetachew2001@teshomegetachew200124 күн бұрын
    • አብይ አሽባሪነው

      @Aaaa-ol6dh@Aaaa-ol6dh24 күн бұрын
    • Amen

      @olyadabebe8336@olyadabebe833624 күн бұрын
    • ​@@Aaaa-ol6dh ወሬ

      @gravitymobile7558@gravitymobile755823 күн бұрын
    • 666 new dem yemegeber

      @user-ue3zd1nn7l@user-ue3zd1nn7l23 күн бұрын
    • በትክክል

      @teshomegetachew2001@teshomegetachew200123 күн бұрын
  • ታድያ ምን ይሁን ቱርክ ብትሔድ ፍራንስ ትመጣለች

    @Abureyan11@Abureyan1124 күн бұрын
    • የግዴታ ሌላው ላይ መንጠልጠል አለብህ ማለት ነው መቼ ይሆን በራስህ የምትተማመነው. ?

      @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
  • ሁሉም ዜሮ ዜሮ

    @zeyedezeru624@zeyedezeru62416 күн бұрын
  • Fesam, who asked for medal from ethiopia. It is your bazaar government who gives out medals and rings

    @tesfazghitekle538@tesfazghitekle53824 күн бұрын
  • ,እኛ እርስ በርስ እንድናጫረስ ያረጉት ነው

    @BIGGUFF@BIGGUFF23 күн бұрын
  • በገዛ እጁ ሡማሌን አጣ የባሠ ጠላት አመጣብን አሸባሪ መንግሥት

    @jahbless7818@jahbless781823 күн бұрын
  • ከቱርክ ከሱማሌ ከግብጽ ጐን ነኝ

    @lemlemhailu17@lemlemhailu1723 күн бұрын
  • 🇪🇹📈🇹🇷

    @jujucanal2165@jujucanal216524 күн бұрын
  • ድል ለ ቱርክ እና ለ ሶማሊ፡

    @filmonErilove1991@filmonErilove199123 күн бұрын
    • በትክክል

      @Bio650@Bio65023 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ የዛ ሁሉ አማራ እየጮኀ ሊበላት ነው ሶማሌ ኤርትራ ጅቡቲ ሱዳን ግብፅ 😢

    @safiayesuf2538@safiayesuf253824 күн бұрын
  • ኢትዮጵያን መንካት ዋጋ ያስከፍላል!

    @user-ig2rz7to8f@user-ig2rz7to8f24 күн бұрын
    • ያድሮ ቀረ አሁን በዉጭም በግቢም ደክመናል

      @hamudseid4461@hamudseid446124 күн бұрын
    • ዝምብለህ አትበጥርቅ ስራ ስራነው የሚያስከብርው ተርትና ፉከራ ሀገርን አይደለም ቀበሌን አያስከብርም።ሰሜን ኮሪያንና ኢራንን እይ ዝምብለህ ወሬ አትሰንጥቅ

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ ጂቡ አስበላሽ

    @surafelgetachew200@surafelgetachew20024 күн бұрын
    • አሰይ😂

      @jujucanal2165@jujucanal216524 күн бұрын
  • ከሕፃን ጋር ማን ይሰራል።

    @MrDeresse@MrDeresse23 күн бұрын
  • ቱርክ እንደብልጽግና በብሽቅና በመሀይም ግሩፕ አትመራም የነገውን ከፈጣሪ በታች ያቃሉ

    @esam4069@esam406918 күн бұрын
  • አሜሪካኖች የት ገቡ የሶማሊያን ጦር የሚያሰለጥኑ መሥሎኝ

    @seifuyazew5189@seifuyazew518924 күн бұрын
  • ያማቸዋል ሱማሌኮ ሌላ አገር ነዉ አብይ አህመድ ህዝቡን አቀወሰዉ

    @bereketbalcha7199@bereketbalcha719924 күн бұрын
  • Aderek yante zena makomiye yelew. FM radio

    @almazwondimu7063@almazwondimu706323 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ የአገራት መጫውቻ እንዳትሆን ነው አብይ እየሰራ የነበረው ከኤርትራ ጀምሮ ሁሉም አንቀው ይዘው ኢትዮጵያን ከለከሉ!

    @ShegerBusiness@ShegerBusiness23 күн бұрын
  • ጨቅላውኮ የችሎታ ችግር ስላለበት ፖለቲካ አይገባውም ::

    @AbdissaAgga1500@AbdissaAgga150023 күн бұрын
  • 😂😂😂😂ዘንድሮም ህውሃት እያልክ ነው😂😂😂😂😂😂

    @emanuelnour2969@emanuelnour296924 күн бұрын
  • Wusheram, leflafi

    @semkahsai8365@semkahsai836510 күн бұрын
  • ኣንተ ራስህ እኮ ነህ ኤርዶጋን ኣጎቴ ነው ስትል የነበረከው ።

    @user-ge1zk8kd4q@user-ge1zk8kd4q17 күн бұрын
  • Men taregewaleh engedih hulum ke tekem gar new engedih Ethiopianem Allah ayetelatem tekekel gera yegeba poletica Turk ehen shesheta new hasabuan yekeyerechew .Isayasema and geze ye Ethiopia wedag hono ayawekem ye Isayas men yedenkal

    @foryou4761@foryou476124 күн бұрын
  • በከዳተኛም ከዳተኛ አለበት

    @maruabiye2521@maruabiye252124 күн бұрын
    • 🙄🙄🙄🙄🙄🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔🤔

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • ግራ የገባው እና ያልተረጋጋ መንግስት

    @user-mg5dp7no8p@user-mg5dp7no8p24 күн бұрын
  • አንት ምንጋገባህ ሲለትዳራቸው ፍጣረ ሆው ትግሲቱው ሰጠን መብታቸውነው ከፈለጉት ጋ መሰራት እናት ኢትዮኑች ለራሳችሁ የምሆናችሁን የማታውቁው ሰለቱራክ ታወራለላችሁ እንድ እነሱው እናት ትዝአትልቸውም አለገባንኝም ኢትዮኖች በሱማሊእና በሱማሊላንድ ገብታችሁ አዳከራችሁ ቱርክች ከእናት ጋ ሱማሌ ላይ እንደዘምቱው ትፈለጋላችሁ የተሸዋረረ የአይሁድ አሰተሳሰብህን እቤትህ ይዘው ምቀንኝ

    @aeshimohammed9684@aeshimohammed968423 күн бұрын
  • ቱርክ የዚህን ጥጋበኛ መንግስት ጥጋብ ብታስተነፍስልን እንዴት ጥሩ ነበር

    @user-bb8gz9fd8c@user-bb8gz9fd8c20 күн бұрын
  • ለዛ ነዋ ባለቤቷን ያመነች በግ ላቷን እዉጭ አሳደረች አሉ ሱማሊያ ካርታ አዘጋጅታ የመጣችዉ ሰሞኑን

    @hamudseid4461@hamudseid446124 күн бұрын
    • ላቷን ልንቆርጠው ነዋ? ምን ይሆናል ግን? ቅቅል?

      @birhanjommy@birhanjommy24 күн бұрын
  • ሌላ ገላ ለመዱ? ምን እየሆነ ነው ?

    @benyama9818@benyama981823 күн бұрын
    • ዝምአትለውም የቡናቤት ባሪውን እዚህ ይጨማለቃል

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • If erdogna playing a card, he don't know now the color of the card. The card is invisible for erdogna. Warning for erdogna , do not pinch the white cloud from east Africa. If you do pinching your own finger.

    @Tewodros52@Tewodros5224 күн бұрын
  • Global military 0 term.

    @Tewodros52@Tewodros5224 күн бұрын
  • በለስ ከአህያ ስጋ በጄሶ ከተቀላቀለ ጤፍ ከመብላት አይሻልም ብለህ ነው ዘረጦ. ?

    @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
  • ቱርክና ሽርምጣ አንድ ናቸው ካገኙት ጋር ይዳራሉ

    @nahomkassumamo@nahomkassumamo15 күн бұрын
  • 🇪🇷🫡💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪

    @hermonpatros3@hermonpatros323 күн бұрын
  • Jezba zm bil zegeb ind gazexegna b andu wegen athun

    @YadiHedasa@YadiHedasa2 күн бұрын
  • አብይ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ለኢትዮጵያውያ መቅሰፍት ነው

    @madesign21@madesign2124 күн бұрын
    • Nefeto!!

      @helinatesfaye9414@helinatesfaye941424 күн бұрын
    • Tikekel 666

      @user-ue3zd1nn7l@user-ue3zd1nn7l23 күн бұрын
  • This satan madness never ends

    @woinishetmoulat633@woinishetmoulat63324 күн бұрын
  • Jil jilajil jilaanfooch banda nachu

    @Aje-eh8gl@Aje-eh8gl24 күн бұрын
  • ሁሌ ጋዜጠኞች ሆዳሞች ክክክክ ፕ/ት ኢሳያስ ኣፈውርቂ ለሶማል ወገኑ እዉነትስ የት ሄደ

    @trussom647@trussom64724 күн бұрын
  • አይ አብይ የስራህን ይስጥህ ይህ ሀሳብ ካልህ ውንድ ወንድሙን አባለህ ወጣቱን በባህር አስበላህ የተማረ ሀይልን አንገቱን አስደፉህ ህፃናትን እንደ እንጀራ በላህ ዛሬ ኢትዮጵያ ወጣታን በልታ እንዳንተ ጅብ ይዛ ተቀምጣለች እንካን ሊንዋጋ ባህር በልቶናል ምን ይዋጋል አስደፉራቹህን ተወጣው

    @selomaadeunga5220@selomaadeunga522024 күн бұрын
  • አለም ወደ ቅጥቅጥ ሴጣን አለማችን ለይ ሥራወን እየሠራ ነው

    @asratgutema3066@asratgutema306624 күн бұрын
  • አብይ ኢትዮጵያ መምራት በ ፍፁም አይችልም

    @tadessetsegay3252@tadessetsegay325224 күн бұрын
    • ና እና አንተ ምራና ከብት

      @BekaAman605@BekaAman60524 күн бұрын
    • ና ምራን

      @henokalemu9130@henokalemu913024 күн бұрын
  • ሶማልያ እንቅል ነሳችህ አይደል. ?

    @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
  • እዚህ ግራከተገባ ፓለቲካውጭ ምንም የለም ትላለህ አሁን አባቱ ለናንተ አልጣማሁም እንጅ አሁንማ ሀገሪቷ መሰርትና ፍትሀዊነትን እያጠናከርች ነው ፋኖ የሚባሉትን በታትናለች የቀሩትን ለቃቅማስታር ሀገር ሰላም ይሆናል

    @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l23 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂

      @ElsaGete-zb7sp@ElsaGete-zb7sp22 күн бұрын
    • @@ElsaGete-zb7sp 😳😳🙄🙄🥺🥺🥺🥺

      @user-vd2hm2ok1l@user-vd2hm2ok1l22 күн бұрын
  • ወንድሜ እንዴት ነው የቱርክ መሪና ካብኔያቸው ሱማሌን ለመደገፍ ተሰማምተው ወደሱማሌያ ቢሔድ አይድነቅህ ከቱርክ ድሮን ገዛን ማንን ማጥቂያ የገዛ ህዝብህን ገበያ ሰለሆኑ ሸጡ ከነትዝብቱ እርስ በርስ ቃታ አዬተማዘዝን ቱርክ ምን ልታገኝ ከእኛ ትስማማ ከእኛ እርስ በርስ ከምንገዳደል ይልቅ ቀይ ባህር ምርጫ አደረጉ እኛ በነመለስ የነበረ ግርማቾን ይዘን ተጉዘን ቢሆን ቱርክ ልላ ፍብሪካ ተክላ በአሸን ተመርቀው ስራ ያጡትን በስራ ዘርፍ ባገዘችን።

    @BezawitTeshome-iq4wj@BezawitTeshome-iq4wj23 күн бұрын
  • Zendro maymie negri yalmi

    @HawaMusa-nj4kl@HawaMusa-nj4kl23 күн бұрын
  • ቱርክ ታሪክ እንደሚአስረዳን ጥንትም ቢሆን እንደግብፅ ጠላት እንጂ ወዳጅ አይደለችም። አለሁ አለሁ ብላ ከኢትዮጵያ ጋር ወዳጅነት ለጥቅሟ ጠጋ አለች እንጂ የጥንት ጥላቻዋ እንዳዘለች መዞሩዋን አስመሰከረች። ዓረቦችና አረብ መሰሎች ለኢትዮጵያ ተኝተው እንደማያውቁ የአሁኑም ሆነ መጪው ትውልድ ሊገነዘበው ግድ ነው። የዘረኝነት ሰቆቃ ለወጣቶች ማስተማና እርስ በርሳችን መጋደል በግልጽ ለጠላቶቻችን እየጠቀመ እንጂ ፋይዳ እንደሌለው ወጣቶችን በዘረኝነት መኮትኮት ጉዳቱ ምን እንደሆን ወያኔና እነጁሃር የፈጠሩት ቅስቀሳን የጥፋት ተግባር እንጂ ለድሃው ሕዝብሆነ ለኢትዮጵያ የእድገት ውጤት አላሳየንም። በእግዚአብሔር የተመረቁ መሪዎች ያስፈልጉናል። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

    @mulugetamindaye8391@mulugetamindaye839124 күн бұрын
  • bc of kindergarten politics.

    @kiflymerhu832@kiflymerhu83222 күн бұрын
  • tu mttekemew amargn a

    @mosesmaru6696@mosesmaru669624 күн бұрын
  • 😀😀😀

    @seidmohammedkebede2819@seidmohammedkebede28199 күн бұрын
  • ቱርክ ለኢትዮጵያ ስትቆም ስታግዝ በሁሉም ነገር እነዘመድኩንና ዳቆን ደፍተራወች ዘመቻ ይወጣሉ ሀገራችን ኢስላማዊ ሊያረጉ ጎራዴ ሰጠው ኦርቶን ሊያጠፉ አረ ስንቱን ይተርታሉ 🤔 ቱርኩ ለሱማሌ ለሌ ሀገር ሲሆኑ ቱርክን ፈጣሪ ያጥፋል ኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ሊያጠፉን ነው አሜሪካ እስራኤል ድረሽልን እኝኝኝኝ ይላሉ ይህ ደንቆሮ ህዝብ 🤣😂

    @SayfadinMohamad-dh4tk@SayfadinMohamad-dh4tk23 күн бұрын
  • ኤርድዋን ዲክታተር ነው ወረኛ ነው ምንም ሚያደርገው የለም አገሪቱ በኢኮኖሚ ደቃለች

    @user-yi1qw2fq2d@user-yi1qw2fq2d23 күн бұрын
  • 😂😂😂😂

    @AddoweMusa-mm5ml@AddoweMusa-mm5ml23 күн бұрын
  • አንተም ከነፍጠኞች አንዱ ነህ!!!!!!

    @helinatesfaye9414@helinatesfaye941424 күн бұрын
  • አሸባሪው አብይ ገና ብዙ ጣጣ ያመጣል

    @chdu3693@chdu369323 күн бұрын
  • አብይ ነውር ተንሸራታች የሀገር ጉዳይ ሳይሆን ስለስልጣን እንጂ የሰሜኑን ውርደት ያስቀሩለትን

    @zenygirma@zenygirma22 күн бұрын
  • እንታ ፈታ ዴሊዎች ግን ምንድን ነው አለመቹ ወለጆቻችን ስንትና ስንት መስወትነት የከፈሉበትን ሉአለዊት አገረ ከነፀነት አባታችን ከሆነው ከጣቅለየችን ለዘውም የአማራና የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ የዘር መጥፈት ከተደገቹ የኢትዮ ህዝብ ገር አብራቹ ወደብ አልባ እርቋናን የጧለትን አገር ለመማለስ በምደራግ ያትኘውም አይነት ድርድር ከመንግስት ጎን ከማቆም ይልቅ

    @bahirudima8465@bahirudima846524 күн бұрын
  • Immaturely analyzed!

    @likutadesse869@likutadesse86923 күн бұрын
  • እራስህ ለፍልፈህኮ መልሱን እራስህ መልሰሀዋል ወደብ አላት ሶማልያ ቱልቱላው

    @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
  • ፈጣሪ የኦሮሞን ጥጋብ እያስተነፈሰልን ነው ተመስገን

    @Bio650@Bio65023 күн бұрын
  • ይቺ የወያኔ ግልገል በየአጋጣሚው ሻቢያ ካላለች ወይ ለኮፍ ካላረገች አይሆንላትም ነገሩ በግልጥ እይነኩ ነክቶ አያድሩም ተኝቶ ነው ያንቺ ያልሆነውን ለመቀማት ስትክለፈለፊ ውጤቱ ያውልሽ ቀይባህር እያልሽ ስታቅራሪ ከዛ ሱማሌላንድ ብለሽ ስታናፊ ያው ቻይው

    @phun4379@phun437923 күн бұрын
  • የዩቱብ ቅጥረኛች ለሆድ ብላችሁ ሕዝብ አታጡዚ።

    @Mulugeta-sj1ok@Mulugeta-sj1ok14 күн бұрын
  • አብዪ፣፣፣በእዉነት፣አልተማረክ፣፣፣የተማረከዉ መጋነትብቺነበር፣፣፣፣የቀረቡህአያላን፣፣፣ጠሉህ ወራዳዉዘረኛ

    @yhhih3709@yhhih370924 күн бұрын
  • ሚድያህን ወድጄ ነበር ምከተልህ ግን የመግስት ጥላቻህ በዛ የዉሸት ዜና ስብስብ ነህ

    @user-vv6cy4dh8v@user-vv6cy4dh8v13 күн бұрын
  • አብዪ፣፣ሁሉምአባረረህ፣፣እሰዪአምረድከን አንተየተዋረድክ፣፣፣ቁሻሻዘረኛመንጋ

    @yhhih3709@yhhih370924 күн бұрын
  • ኢትዮጵያን የማትከዳ ብቸኛ አገር ሩሲያ ነች። ቱርክ የሰሜኑን ጦርነት የረዳችን በዚያ በኩልም ሆነ በዚህ የሚሞተው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስለሆነ ለቱርክ ምንገዷት ነዉ። ሩሲያና ዩክሬይን ቢተላለቅ ያዉ አሁንም የፈረደበት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነዉ። ኤርዶጋን ቢሞት ለክርስቲያኖች አግዞ ሙስሊምን አያጠቃም። ለምሳሌ በቅርቡ አርመንያዎች በቱርክ ድሮን እየተቀጠቀጡ ከጎረቤት ሙስሊም አገር እንዲወጡ ተደርጓል። እኔ ኤርዶጋን ለኢትዮጵያ አግዞ ከሶማሊያ አንፃር ይቆማል የሚል ግምት በፊት አልነበረኝም። ምክንያቱም ሰዉየዉ አስተሳሰቡ ኋላቀርና ዘመናዊ ቱርክን የሚመጥን አይደለም። ይኼ አካሄዱ ደግሞ ቱርክ ቀስበቀስ ከወዳጆቿ የተነጠለች ያደርጋታል።

    @samsontadesse9499@samsontadesse949924 күн бұрын
  • እንካን፣፣፣አህያዉሸታምእያለ፣፣፣አገሪቱምተዋረደቺ

    @yhhih3709@yhhih370924 күн бұрын
  • ፋታ መዋሸት ጀመርክ የማታውቀው ነገር ቀሰቀስ ኢሳያስ አልካደም ከስማሊ አልወገነም የሚቀርበው ያውቃል

    @user-vy4nw7do6u@user-vy4nw7do6u24 күн бұрын
    • 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 Realy he is lie 🤥 but not only him everyone who speaks amharic are lies 🤥

      @Somaliweyn-dp3sl@Somaliweyn-dp3sl24 күн бұрын
  • መች ናቹ ግን እውነት ጋ እምትወግኑ ፡ ኢሳይያስ ከሶማል ወገነ ትላለክ እንዴ ፡ እና ከ ኣማጺጋ መሆን ነበረበት ፡ ሌላስ ማነው እምነቱን የበላ ውለታ የረሳ ኣባትክ የበሻሻ ልጅ ኣይደለም እንዴ ፡ ያኔ ወያኔ በጀርባ ሲያርዱት ደጀን የሆኖው የኤርትራ ወተሃደር ኣፈሙዙ ኣቀናለት ኣይደል የእጁን ኣንድ ቀን ያገኛታል ፡ የሄ ከሃዲ ፡ ለመሆኑ ለህዝቡ ያልታመነ ለሌላ ምንምንምን ፡ ኢሳይያስ ግን ኢሳይያስ ነው ጀግና ።

    @user-zt4ky1mk2y@user-zt4ky1mk2y17 күн бұрын
  • ያንተ ዜና ሁሌ ተስፋ ማስቆረጥ ንፍጥ ጭንቅላታም አገርና ፖለቲካ ለይተክ የማታውቅ

    @SleepyClipperButterfly-mf9vx@SleepyClipperButterfly-mf9vx24 күн бұрын
  • ወሬ ጠፋብህ አይደል ቱልቱላው. ?

    @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
  • ዕብድ ጌጃ የአህያ ኪንታሮት ውሻ

    @AfariWackoSleuthsExportingSalt@AfariWackoSleuthsExportingSalt11 күн бұрын
  • ኣንተ ውሻ ዓብይና ሽመልስ አደሉ እንዴ ስለ ቀይ ባህር መዓት ያወሩት፣ ከሱማለ ጉዳይ በፊ? ብቻ፣ የሰጡህን ማንበብ እንጂ ምን ሙያ አለህ።

    @smartcityfool@smartcityfool23 күн бұрын
  • አንተም አገር ኖሮህ አንድ ሚሊየን ዜጋ በአንድ አመት የተጨፈጨፈባት ሀገር እየፈረሰች ያለች አገር ዜጎችዋ በድሮን የሚቀጠቀጡባት አገር የንፁሀን መኖርያ በተኙበት የሚፈረስበት አገር 29 ቢሊየን እዳ 300 ሚሊየን ወለድ መክፈል ያቃታት አገር ዜጎችዋ በስደት የባህር አሳ እራት የሚሆንባት አገር ይዘህ ሶማልያን መናቅህ. የአህያ ልጅ ውርንጭላ

    @jimihune9650@jimihune965024 күн бұрын
KZhead