Ethiopia - ከአማራ ክልል የመጣው አስደንጋጭ ሪፖርት፣ ለአፍሪካ ህብረት የተላከው ተቃውሞ፣ ስለአደይ አበባ የተሰማው፣ ‹‹ምዕራብ ኦሮሚያ ተከቧል›› ኦነግ

2024 ж. 27 Сәу.
181 518 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ አይበገሬው ድሉ የኛ ነው ትልቁ ህዝቤ

    @Eyerus21@Eyerus2117 күн бұрын
  • ድል ለጀግናው ፋኖኖ 🐅🐅🐅🐅❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚💪💪💪

    @hallmaqumara1188@hallmaqumara118817 күн бұрын
  • ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

    @user-wq4bk1uw5l@user-wq4bk1uw5l17 күн бұрын
    • 日本は平和だよ😁

      @mocchi115@mocchi11516 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ

    @user-ct1yq2wr2o@user-ct1yq2wr2o17 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ❤

    @ethiopia4083@ethiopia408317 күн бұрын
  • ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-lz6hu6vi1x@user-lz6hu6vi1x17 күн бұрын
  • እስቲ ፓለቲከኞች በቃን በሉ ሁላችንም አንድ ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያኖች ነን እናንተ እየሠራችሁ ያላችሁት ህዝብ በዘር እየከፋፈላችሁ ማጨፋጨፍ ሲሆን የናንተ ልጆች ግን በውጭው አለም ደልቶአቸው ይኖራሉ የደሀው ህዝብ ደግሞ በረሀብ በበሽታ በጦርነት እያለቀ ነው😢😢

    @bizuayehujeffrey7434@bizuayehujeffrey743417 күн бұрын
  • እድል ለፍኖ💪💪💪💪💪💪💪

    @ghggg7785@ghggg778516 күн бұрын
  • ሠላም ለሀገራችን

    @MuazMuaz-vr4wi@MuazMuaz-vr4wi17 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ሰራዊት ለፋኖኖኖኖ

    @manderinchekole363@manderinchekole36317 күн бұрын
  • እንደዛሬው ምንም ውሸትና አድሎየሌለበት ትክክለኛ መረጃ ሁሌም በዚሁ ቀጥልበት።የዛሬው በጣም ጥሩ ነው ።

    @user-mn3qc8vz9q@user-mn3qc8vz9q17 күн бұрын
  • ድል ለአማራ❤

    @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309717 күн бұрын
  • ድልለፋኖድልለ አማራ

    @Luabab407@Luabab40717 күн бұрын
  • ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ

    @yayeneberhan3099@yayeneberhan309917 күн бұрын
    • ሞት ለማን ነው ይሆን ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የበቀለው አማራ ነው አይደል ለዛውም ክርስቲያኑ ብቻ 😂 ድልብ መሀይም የማይጠቅም ቦታ ምትገኙት እናተ ብቻ ወላሂ ገብቼ ኮመት አየሁ ግን አልሰማሁትም ምክንያቱም በቀን አስር ጊዜ የሚዘግብ ሚድያ ሰው እንዴተት አምኖ ላይክ ያደርጋል ለነገሩ የዘመድኩን በጎች አሁን ወደ ደቡብ እያኮበኮበ ነው አይዞን የአማራ ህዝብ ደም አልበቃ ብሎት ሰው እንዴት በዚ ልክ ይከፋል አኡዙቢላ

      @qtrdoh2067@qtrdoh206717 күн бұрын
    • ​@@qtrdoh2067deneze gala mn abak tadergalek koshasha

      @Zeze-ds6qq@Zeze-ds6qq16 күн бұрын
  • ፋኖ💪💪💪

    @AnowerHossen-hr1jf@AnowerHossen-hr1jf16 күн бұрын
  • ድልለፋኖ

    @user-rt3ly4hh5e@user-rt3ly4hh5e16 күн бұрын
  • አማራየ አግዛቤር ያግዝህ

    @yeneshmiss8996@yeneshmiss899616 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ሕዝብ ውይ ሕዝቡ ተሰቃየ

    @mesimesi8125@mesimesi812517 күн бұрын
  • ድል ለጀግናዉ ፍኖ እግዚአብሔር ከተገፉትጋረ ነዉ

    @user-de2ie7tw4u@user-de2ie7tw4u17 күн бұрын
  • ድል ለ አማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪

    @Seid-nv8vb@Seid-nv8vb17 күн бұрын
    • አይ😂😂😂😂

      @Tjsjsjsj-iy2yz@Tjsjsjsj-iy2yz17 күн бұрын
  • ያረብ አገራችንን ሰላም ያስፍንበት አላህ አይቸግርህምና አገራችንን ሰላሟን መልስልን ያረብአገራችንንሰላምያስፍንበትአላህአይቸግርህምናአገራችንንሰላሟንመልስልንያአላህ

    @fozilovemohammed5654@fozilovemohammed565417 күн бұрын
    • አሚን አሚን አሚን ሁላችንም በእንደዚህ ነው ዱዓ ማድረግ ያለብን።እየተጨራረሰ ያለው እኮ ወንድምና ወንድም አባትና ልጅ እኮነው።ድል ድል ድል እያልን ወንድም ወንድሙን ገድሎ የሚገኘው ድል ለእኔእንደድል አልቆጥረውም።አላህ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያውርድልን።የሰላሙ ባለቤት እሱነውና ባሪያዎቹ እርስበርሳቸው ሲጨራረሱ ዝም አይበለን እስው ይመልከተን። ያ ረብ ።

      @user-mn3qc8vz9q@user-mn3qc8vz9q17 күн бұрын
    • አሜን፡አሜን

      @user-lz6hu6vi1x@user-lz6hu6vi1x17 күн бұрын
  • ኢትዮጵያመከላከያሳይሆን የህዝብፀርነዉያላት መከላከያ rip

    @taibah5903@taibah590317 күн бұрын
  • ፈታ ዝቅተኛ የመንግሥት ደሞዝ ተከፋዮች በረሃብ ልናልቅ ነው እስቲ ሚሰማህ ካለ ኣስተላልፍልን ለማን ኣቤት እንበል😭😭😭

    @Hailemariam-qg1fw@Hailemariam-qg1fw17 күн бұрын
  • ድል ለተገፋውአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤

    @user-kt2gy8kb2v@user-kt2gy8kb2v17 күн бұрын
  • ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ድላችን በደማችን እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💛💛💪💛💛❤❤❤❤❤

    @DawaDawa-zz7vg@DawaDawa-zz7vg17 күн бұрын
    • ድላችን በደማችን ፋኖ💚💛❤

      @markonbini9187@markonbini918717 күн бұрын
    • 💪ENDF💪🇪🇹ድል ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት💪 ሞት ለፅንፈኛው ሽፍታ።

      @be-liever@be-liever17 күн бұрын
    • @@be-liever እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ካድሬው🤮 😜

      @DawaDawa-zz7vg@DawaDawa-zz7vg17 күн бұрын
    • @@DawaDawa-zz7vg እኔ ፋኖ አይደለሁም የምገረፈው 🤣🤣🤣 ምላስ ጦሩ ነው ራቆቱን የሚገረፈው

      @be-liever@be-liever17 күн бұрын
    • @@be-liever የሰው ደም እንዴት ነው ካድሬው ይጥማል አንድ ቀን አንተም ትበላለህ በሰፈሩት ቁና...🤔

      @DawaDawa-zz7vg@DawaDawa-zz7vg17 күн бұрын
  • ኧረ እባካችሁ የብሪጅ ሙዚቃውን ድምፅ ቀንሱ። በጣም በጣም ነውኮ እንደ መሳሪያ ድምፅ የሚጮኸው

    @user-rc5yx9ec5f@user-rc5yx9ec5f17 күн бұрын
    • እግዚአብሔር ይስጥክ

      @maresketafff2901@maresketafff290115 күн бұрын
  • አማራ ነፃነታችን በክዳችን አማራዬ ብርታቱን ይስጠን አላህ።

    @user-hd4zg2mu2w@user-hd4zg2mu2w17 күн бұрын
    • የአማራ ንፁህ መጠሪያው ስሙ አማራ ነው::አማራዬ ከየት አመጣኽው?ዬን በግዋደኞችህ በቤተሰቦችህ ስም ላይ ቀጥለህ ተጠቀምበት ::አማራ መጠሪያው ላይ ቅጥያ አይሻም::አማራ አማራ ብለህ አማራን ጥራው:::የምን ቅጣይ ነው?

      @fikirtewoldemariam4402@fikirtewoldemariam440217 күн бұрын
  • አንድ ዩኒቨርሲቲ አልገነባም፣ ግን ስታዲየም እንገነባለን።

    @btrueeth@btrueeth17 күн бұрын
  • ባይቶና እኮ ህወሓት ማለት ነው።

    @meselechagidew7546@meselechagidew754617 күн бұрын
  • ሁሉም የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል!!

    @berhanualemu4689@berhanualemu468917 күн бұрын
  • አላህ ሆየ ምህረትህነ ለግሠልን

    @user-ql4co7in5j@user-ql4co7in5j13 күн бұрын
  • Glory to Ethiopian Deface Force

    @ZemedkunTilahun@ZemedkunTilahun17 күн бұрын
  • ፋኖ ይገነባዋል ።ይታወቃል ብልጽግና ሚባል መልከጥፉ በስም ይደግፉ ስራው አማራን ማፈናቀልና መዝረፍ አደል።እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይሰጣል

    @maresketafff2901@maresketafff290115 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-po1qk3br4s@user-po1qk3br4s17 күн бұрын
  • የአማራ ህዝብ ስቃይ ማብቂያውን አቅርብልን💚💛💔😔 ውድቀት ለብልፀግና ❌

    @selamgizachew531@selamgizachew53117 күн бұрын
  • አላህ ሰላምን አጣልን ያአረብ

    @user-px7yn9er4o@user-px7yn9er4oКүн бұрын
  • ሰላመነዉየናፈቀን አስደጋጭሁሌመሰማት አመመንኡፍፍ

    @taibah5903@taibah590317 күн бұрын
  • የተባበሩት መንግሥታት በሕይወት አለ እንደ! ትንሣኤው የኢትዮጵያ ሲሆን ነውን? ነፍሰቢስ በለው

    @user-pq2wq7lv6d@user-pq2wq7lv6d17 күн бұрын
  • ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ከደቡብ ኢትዮጲያ 💪💪💪💪

    @birhanutadele-lm9xv@birhanutadele-lm9xv17 күн бұрын
    • አሽቄ አረፈው ይቀመጡ ገልቱ

      @qtrdoh2067@qtrdoh206717 күн бұрын
  • Amhara😭😭💔😭🤲☝

    @user-hh3sd6ex1w@user-hh3sd6ex1w17 күн бұрын
  • በወሬና ድል ለፋኖ.. በማለት ቢሆን ጀዝቦቹ ኣሽንፈው ነበር👈 Just saying. Bravo Mekelakeya.... ዉቀጠው💪💪💪💪

    @militarywatch111@militarywatch11116 күн бұрын
  • እረ ኔቶርክ ይለቀቅልኝ አማራ ክልል😢

    @Ggg-gz3vu@Ggg-gz3vu17 күн бұрын
  • 💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️💪💪💪

    @trtt90@trtt9017 күн бұрын
  • ወይኔ ኡና አጋሮቹ እስካሉ ድረስ አማራ ብሎም ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራቸውም::

    @tedlaabebe6465@tedlaabebe646517 күн бұрын
  • deleee lafano deleee lafano ❤❤❤

    @MisaratElene@MisaratElene17 күн бұрын
  • Dele lejegnaw amhara fano

    @zekariasabere@zekariasabere17 күн бұрын
  • Del.lamhara.fano❤❤❤

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3f17 күн бұрын
  • Tegell Lehager amhara

    @zekariasabere@zekariasabere17 күн бұрын
  • በአርዕስተ ዜና የተናገርኸውን የዘለለንስኪን የሌሊት ጩኸት አልዘገብህም !!!!! ዘገባ የተሟላ ይሁን !!!!!!!

    @user-pu8zg8sf9r@user-pu8zg8sf9r17 күн бұрын
  • Fano.yasnfal.wadifty❤❤❤

    @user-ez4hr8fm3f@user-ez4hr8fm3f17 күн бұрын
  • በጣም እኔንም Ethiopiawi አይደለህም ብለው ከብዙ እንግልት ቦሃላ ነው የተሳካልኝ።

    @Kiruva_@Kiruva_17 күн бұрын
  • ❤❤❤❤

    @LubabaDxb-zd1pe@LubabaDxb-zd1pe16 күн бұрын
  • በአማራ ክልል ያለዉ ጦርነት ነዉ ግጭት አትበል ፋታ የቡልፀግና ካድሬ

    @yeneshmiss8996@yeneshmiss899616 күн бұрын
  • ግጭት ግጭት ይላል ያጋጭህና ግልጥጦርነትነው

    @user-ot1rs3wc9u@user-ot1rs3wc9u17 күн бұрын
  • ለምን ሻታ አይስታርቃቸዉም? ለምን ታዲያ የደቡብ ሱዳን አካል ነው ብለው የወረሩ ሱዳናዊያን ሁለት ፓስፖርት እንደያዙ እየታወ ኢትዮጵዊይ መታወቂያ ይታደላቸዋል በስደተኝነት የመጡ ሱዳናዊያን የመንግስት ባለስልጣን ሊሆኑ ቻሉ ?

    @dessieassefa945@dessieassefa94517 күн бұрын
  • Free oromia free amhara free ogadenia from amhara wesupport mokadisho from amhara galbeed galbeed gallbed

    @user-te7cx4en3p@user-te7cx4en3p17 күн бұрын
  • በጣምጥሩ

    @AbrhamMola-sj3el@AbrhamMola-sj3el17 күн бұрын
  • የአፍሪቃ ዋንጫ እዉነት ወገኛ

    @tsbrodemnet5024@tsbrodemnet502417 күн бұрын
  • ዳግ፡አራገዉ፡ኦኔግ፡ማሻሻጋ፡በይኖር፡ኦኔግ፡ከየት፡አበቱ፡ነዉ፡ስንቅና፡ትጥቅ፡የምያገኘዉ፡ከምጮዉ፡ከብብታቻ፡ሥር፡የአለዉን፡ያዉጡ፡፡

    @rabirramulataa2947@rabirramulataa294717 күн бұрын
  • ከስቴዲየ ስራ በፊት ሌቦች ይታሰሩ

    @yesharegmulate@yesharegmulate17 күн бұрын
  • ዲል ለአማራ ፍኖ❤❤

    @zadtube7653@zadtube765317 күн бұрын
  • የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ።ዺሮ ከትግራይ ፖለቲካ ሃይሎች ምን ይጠበቃል።በነበረው ስልጣን ቀምቶ የወሰደውን መሬት የኔ ነው ብሎ በድርቅና ቤከራከር።

    @tekleabebe2391@tekleabebe239117 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @messifkr7045@messifkr704516 күн бұрын
  • አላህ፣ዘረኛነትን፣ከሀገረችን፣ያጥፈልን፣ያረብ

    @user-ik4tu1ul2e@user-ik4tu1ul2e15 күн бұрын
  • Voice of Cairo digging out trouble in Ethiopia!

    @TheJoelo1l@TheJoelo1l17 күн бұрын
  • ማንም ታሪክ ማንበብ የሚችል ሰው መሬቱየአማራ አፅመ ርስት መሆኑን ይረዳል

    @fevenetio6003@fevenetio600316 күн бұрын
  • አኦከሏ 🤗🤗🤗🤗

    @AkaluGebere-zk2ur@AkaluGebere-zk2ur17 күн бұрын
  • Kader

    @TIBEABE@TIBEABE16 күн бұрын
  • DELAHEN BESELOTAHEN BEFETARY DEGAFE

    @zebibtefera2401@zebibtefera240117 күн бұрын
  • ሐሰተኛ ማሠራጨት ተገቢ አይደለም ።

    @letabedasso1195@letabedasso119517 күн бұрын
  • ገራሚ ትኩረት የሚሻ

    @birukabrehamdesta5978@birukabrehamdesta597817 күн бұрын
  • ለዚህ ሁሉ ተጣያቅ አካል የዘራፍ ስብስብ መከለካያ ነው

    @samitefera9623@samitefera962317 күн бұрын
  • ዩቱበሮች መቼ ነው ከችግር ውጭ የሆነ ነገር የምትዘግቡት ሁሌ ችግር አረ ይደብራል!!!

    @Nesredin-hu3wo@Nesredin-hu3wo16 күн бұрын
  • እንደ እግርኳስ ግጥሚያ ድል ድል እያላችሁ የወንድሞቻችሁን ደም የምታፈሡ በሠማይ ቤት ትጠየቃላችሁ

    @reactor7357@reactor735716 күн бұрын
  • ዘረይነትም ቶዎ የትም አያዳርሰም ኢትዮጵያ ማለት አለብህ

    @user-op8bk8hv3n@user-op8bk8hv3n17 күн бұрын
  • የአማራ ክልል ዘገባ ብቻ ለመዘገብ የተቋቋመ እስክ መስል ድረስ የወገና ነው

    @ademtibesso6018@ademtibesso601817 күн бұрын
  • ለ2.5 ሰዎች ስልጠና ተሰጥቷል ብለህ ስታነብ ትንሽ ቅር አይልህም ? ታድያ እናንተ የኢትዮጵያ ደም መፋሰስ እንዴት ነው የሚገባችሁ ???😢😢😢 !

    @alemayehuyaregal481@alemayehuyaregal48117 күн бұрын
  • Pleas Lewnet Enkum

    @user-np1oh7oc1z@user-np1oh7oc1z16 күн бұрын
  • ሁሉም ጋዜጠኞች ዜናን ማንበብ ከዚህ ሰውዬ ተማሩ። አታላዝኑብን ።

    @mengistebeyene5504@mengistebeyene550417 күн бұрын
  • To the UN all this problem because of the government Ethiopia has enough resource if you help Fano will be solved

    @user-bt4kf5xx5t@user-bt4kf5xx5t9 күн бұрын
  • የዘለንስኪ ይድረሡልኝ ጥሪስ????

    @user-yf5gg3hb8v@user-yf5gg3hb8v17 күн бұрын
  • ግን ወንድሞቼ መንግስትን እሚያስፈራው ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ የታላቁ #እስክንድር ነጋ 💪 🇪🇹ዝምታ ነው። አይመስላችሁም ?

    @mintesnothailu556@mintesnothailu55617 күн бұрын
  • አማራ ይቅደም ኦሮሞ ይውደም

    @user-jv2sx5rw9l@user-jv2sx5rw9l16 күн бұрын
  • ደግሞ በቆዳ ቀለም ልዩነት መጣ ? 🤣🤣🤣 እረ ጉድ ነው ዘንድሮ !!!

    @askme7620@askme762016 күн бұрын
  • ኦሮሞ ነጻነት ስራዊ አማፂ ቡድን ብ ለ ትጠራለ ግን አሽባራ ቡዱን ፋኖ ፋኖ ብለ ትጠራለ ዘሬኛ

    @AsratTerefe-il3dh@AsratTerefe-il3dh17 күн бұрын
  • አንተ ስትሆን ደስ ብሎይ አስማለሁይ አስከ መጠረሻ ያያው ጋዜጠኛ ሲሆን ግን በጣም ይደብረኛል ባክህን ራስህን አንቦው ሁሌ

    @user-op8bk8hv3n@user-op8bk8hv3n17 күн бұрын
  • አንተ የብልፅግና ተላላኪ አምሃራ ላይመለስ ተነስቷል

    @OromayOromay@OromayOromay17 күн бұрын
  • FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

    @senaithailetesfa8200@senaithailetesfa820017 күн бұрын
  • የህ ፋሸሸሰት አቡይ አህመድ መግሰት የማይገባበት የለም

    @yeneshmiss8996@yeneshmiss899616 күн бұрын
  • 😂ድል ለአማራ ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ ሞት ለበአደን እና ለብልጽግና ።

    @esess-wx1ud@esess-wx1ud17 күн бұрын
  • ለአማራ ጭፍጨፋ የቢሄር ቢሄረሰቦች እጅ አለበት ሆኖም አማራ ያሸንፋል ደል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

    @TiaTery@TiaTery17 күн бұрын
    • አንተ ወረኛ ለአማራ ንፁሀን እዝብ ጭፍጨፋ ተጠያቂው ኦሮ ወሀብያው ሸኔ አብይ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አዋርዶ ከተቀመጠበት ወንበር ያውርድልን ብሔር ብሔረሰብ ምን አገባው ኦሮ ወአብያው ሸኔ ነው ተጠያቂው ንፁህ ጭንቅላት ያለው ሁሉ ስለ ወገኖቻችን መሞት ያመናል

      @evaalexia-pd2ki@evaalexia-pd2ki17 күн бұрын
    • የምን የብሔር ብሔረሰቦች እጅ ደግሞ አያስፈልግም የአማራ ሚሊሻና አድማ በታኝ ለምላስ ጦሩን ፋኖ ምች አንሰው🤔🤔 ፋኖን እየገረፉት ነው የአማራ ሚሊሻ😂😂😂😂😂

      @be-liever@be-liever17 күн бұрын
    • ​@@be-liever😅😅😅😅😅😅😅

      @NaniazeneNanii@NaniazeneNanii16 күн бұрын
  • የእትዮጵያ መከለካያ ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለባት 👎👎👎👎👎መከለካያ

    @samitefera9623@samitefera962317 күн бұрын
    • Donkoro!! Go to hell!!

      @user-fi5hl2zv5f@user-fi5hl2zv5f17 күн бұрын
  • መለሰ እንዴ

    @yibeltaltebikew2541@yibeltaltebikew254117 күн бұрын
  • የዘለንስኪ የድረሱልኝ ጥሪ ዝርዝር ዜና በላህው እንዴ

    @bekelemolla2304@bekelemolla230417 күн бұрын
  • ይሄን ወሬ መቼ ልትተነትነው ነው?

    @berhanu9307@berhanu930717 күн бұрын
  • አና ግን ፋኖ አና ኦላ አትደግፍ መንግስት ደግፍ የምያዛልቀን ያሎው መንግስት ኖው

    @user-op8bk8hv3n@user-op8bk8hv3n17 күн бұрын
    • ወሬ ፋሸሰሰት መግሰት ምኑ ይደገፋል

      @yeneshmiss8996@yeneshmiss899616 күн бұрын
  • ዘለኒሥኪ?

    @EbrahimreshidRashid@EbrahimreshidRashid17 күн бұрын
  • በአማራ ብሔራዊ ክልል የመሠረተ ልማት መውደም ያሳስባል ፥ ምክንያታዊነት የጎደለ ጦርነት ተወግዶ የሰላም ፍኖተ ካርታ እዲሳካ ማድረግ ነው ።

    @letabedasso1195@letabedasso119517 күн бұрын
  • That is there plan destroying Amhara but Oromoya is next it's about a time

    @abyssiniagold2955@abyssiniagold295517 күн бұрын
  • ማን አለሙሽ

    @user-gm3iz7nq2s@user-gm3iz7nq2s16 күн бұрын
KZhead