በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው

2024 ж. 18 Сәу.
135 151 Рет қаралды

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер
  • እንደ እኔ ይችን ቦታ ለመርገጥ የሚመኝ ማነው🥺✝️♥️🤲

    @user-so7sx4bw2u@user-so7sx4bw2uАй бұрын
    • ለመርገጥ የሚገባን ነን ??

      @mulukengetachew-zz5gw@mulukengetachew-zz5gwАй бұрын
    • @@mulukengetachew-zz5gw አደለም ግን በምህረቱ የቆምነውስ በቸርነቱ አደል

      @user-so7sx4bw2u@user-so7sx4bw2uАй бұрын
    • ​@@user-so7sx4bw2u ለበሽተኞች እጂ ለጤነኞች መድሀኒት አያስፈልጋቸዉም ብሏል ክርስቶስ ለኛ ለሀጢያተኞች ነዉ የመጣዉ እዉነት ነዉ በእሡ ቸርነት እዝህ የደረስነዉ

      @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3cАй бұрын
    • እኔ

      @B16MM@B16MMАй бұрын
    • me😢😢😢😢😢

      @user-mc2be6lv1m@user-mc2be6lv1mАй бұрын
  • አቤቱ የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ 😢😢😢

    @user-se7vk7wr3c@user-se7vk7wr3cАй бұрын
    • Amen Amen Amen😢

      @SalamKwt-bn4ku@SalamKwt-bn4kuАй бұрын
  • አቤሎ 2000 ዓም ወደኃላ ተመልሼ በኢየሱስ የስጋ ወራት የነበርኩ ነው የመሰለኝ ጌታኢየሱስ ይባርክህ

    @getutolla4312@getutolla4312Ай бұрын
    • በጣም ደስ ይላል❤

      @selammulatu3807@selammulatu3807Ай бұрын
    • አቤል ጎበዝ ልቤን በጣም ነው ያነሳሳሕ በርታ ጎበዝ ነህ

      @azebetaye3635@azebetaye3635Ай бұрын
    • ​@selammulatu380lbvnohbml😅7 S

      @genetbeneberu5163@genetbeneberu5163Ай бұрын
  • እግዚአብሄር ካለን ደዌ ህመም ይፈውሰን አሜን

    @user-bo9uz8iv4z@user-bo9uz8iv4zАй бұрын
    • አሜን❤❤❤

      @Helenabebe-fu5sl@Helenabebe-fu5slАй бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

      @AlemAbera-kh7nt@AlemAbera-kh7ntАй бұрын
    • Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤

      @AsniEthiopia@AsniEthiopiaАй бұрын
    • Amen Amen Amen

      @mimiwagayemimi@mimiwagayemimiАй бұрын
    • Amen

      @KukiKuki-bq6vk@KukiKuki-bq6vkАй бұрын
  • የኔ ወንድም አቤላችን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አምላካችን ይባርክህ

    @SisayAkilok@SisayAkilokАй бұрын
  • ❤❤❤መታደል ነው እኮ ጎበዝ እንኳንማዬት መስማት እራሱ ! የስንቱ ጆሮ የዓለምን ዳንኪራ እየሰማ እችን ቅዱስ ቃል ያሰማህኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባህ!"

    @yibeltalfetene@yibeltalfeteneАй бұрын
  • አቤል የኔ እናት እኔ እንኳን ሀብት የለኝም በክንፍህ ውሱደኝ ብላ ትፀልይ ነበር እግዚአብሔር ታረክ ቀያረ የውስጥን ስሜት አዋቁ ነውና እግዚአብሔር ለዝች ቦታ አበቃት መውለድ ደግ ነው እኔም የዘወትር ህልሜ ነውና በፀሎት አስቡኝ

    @hanamaryam4599@hanamaryam4599Ай бұрын
    • ተመስገን አሰይ ደስ አለኝ ለእንትሽ

      @rahelalelegn6473@rahelalelegn6473Ай бұрын
  • የተከበራችሁ የአቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ 2 ቻናል አባላት ሠራተኞች እና ተከታዮች ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ይብዛላችሁ ።

    @akt-tube@akt-tubeАй бұрын
  • ድንቅ ነው ማርያምን በስመዓብ እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው

    @b.tyoutube8191@b.tyoutube8191Ай бұрын
  • ወንድማችን አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የማናዉቀዉን ድንቅና ተአምረኛ ቦታ በአይን ስለምታሳየን በእዉነት ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ🙏♥️♥️♥️ልዑል እግዚአብሔር እኛም ይሄን ቦታ ለመርገጥ ያብቃን🤲🥺♥️

    @aynyeyemariyamlgi1459@aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын
  • እኔም ማንም የለኝም አምላኬ ለመፃጉ አየህበትን አይንህ ለኔም ተመልከተኝ 😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ደክሞኛል የዚህ አለም ሩጫ

    @user-sx6hr4fp2k@user-sx6hr4fp2kАй бұрын
    • የኔ እናት እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ❤

      @meseretrefera2664@meseretrefera2664Ай бұрын
    • አይዞሽ ይኸው እየሰማሽ አይደል?በርቺ

      @rahelmoges9403@rahelmoges9403Ай бұрын
    • 🙏🙏🙏😢

      @danigezaheng8836@danigezaheng8836Ай бұрын
    • ጌታ አለ የኔ እህት

      @mahiletmoges-dc8dl@mahiletmoges-dc8dlАй бұрын
    • አይዞሽ ታገሽ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው

      @ZewdituZinabe@ZewdituZinabe28 күн бұрын
  • 😢😢😢 እረ ደጁ በረገጥን እኛም ከበረከቱ ተሳታፊ በሆንን 😭😭🤲🤲

    @user-vn2kr5sj1x@user-vn2kr5sj1xАй бұрын
  • ይሄን ኮሜንት የምታዩ ሰላማችሁ ይብዛ

    @camptube1@camptube1Ай бұрын
  • እናመሰግናለን አቤላዬ ስለምታሳዬን ❤ 👏

    @beletuadise@beletuadiseАй бұрын
  • የልጅነት ህልሜን አንተ እየኖርከው ስለየሁክ ታድለሀል ገና ልጅ እያለሁ ነበር እስራኤልን እንዲህ አይነት ቦታዋቿን መሄድ እና መባረክ ስመኝ የነበረው እኔ ባልሄድም ባንተ ጎበኝሁት የእግዚአብሔር በረከት ይደርብ ወድሜ

    @beemntethiobia6654@beemntethiobia6654Ай бұрын
    • አሁንም መሄድ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ትስፋ አደርጋለሁ እስራኤል ብቻ ሳይሆን በርካታ ቦታዎችን እንደምታይ እነም እንደማደርገው አምናለሁ

      @Nationalismandpatryotisem@NationalismandpatryotisemАй бұрын
  • አንተ የታደልክ ልጅ ❤❤እጅግ ደስ ይላል ❤❤አቤሎ ግን ከፀበሉና ከእምነቱ ትንሽ አቀብለና❤❤

    @netsanetdiriba4026@netsanetdiriba4026Ай бұрын
  • በብዙ ተባረክ ወንድማችን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

    @hiwotdagne2051@hiwotdagne2051Ай бұрын
  • ወይ መታደልህ አቤሎ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ፀንተህ የምትኖር ያድርግህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

    @mahelalik5147@mahelalik5147Ай бұрын
  • እድለኛ ነህ አቤላ በጣም ደስ ይላል በሰላም ላሀገርህ ያብቃህ

    @Ethiofxstrategy@EthiofxstrategyАй бұрын
  • ዋው አቤላ በጣም ደስ የሚል ቪድዮነው የሰራህልን ከድንቅ ትምህርት ጋር ቃለህይወት ያሰማልን

    @abusha.cr7@abusha.cr7Ай бұрын
  • ወይ መታደልህ አቤሎ በወጣነትህ ፈጣሪህ አስብ የሚለውን አተ ፈፀምከው በእውነት ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ነው 😥

    @nibrettube8913@nibrettube8913Ай бұрын
  • ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ጌታችን ኢየሱስ በድንገት መጥቶ እንደያጣን ተጊተን እንፃልይ የዘመኑ መጫረሻ እያቀረባ ይገኛል!!

    @user-ok9su9py9b@user-ok9su9py9bАй бұрын
  • የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው 🙏 አቤል ተባረክ.

    @AdonaiLord-nr3mi@AdonaiLord-nr3miАй бұрын
  • አቤልየ እድሜህን ያርዝመዉ አባቴ❤

    @user-sx6hr4fp2k@user-sx6hr4fp2kАй бұрын
  • አበሎ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ በመንገድህ የክርሰቶስ ብርሃን ይብራልህ ልጄ❤🎉🎉🎉

    @ashawaynishat4042@ashawaynishat4042Ай бұрын
  • ግሩም ድንቅ ነበር ሁሉም ደስ ይላል በርታ አቤላ ዘመን ይባረክ እኛም ለቦታው ያበቃን ❤

    @hopemaryam6968@hopemaryam6968Ай бұрын
  • ጌታ ሆይ እንድፈወስበት ባልፈቀድከው ስፍራ እድሜዬን እንዳልጨርስ ጠብቀኝ የማይደርሰኝን ወረፋ ከመጠበቅ አድነኝ🙏

    @user-gi4tu4pj1s@user-gi4tu4pj1sАй бұрын
  • አቤት እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

    @yimesgenyirga7936@yimesgenyirga7936Ай бұрын
  • አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ይሄን ስላሳየህኝ😢እኔን ሐጢያተኛዋን ይቅር በለኝ😢😢

    @Meazi-mv7nv@Meazi-mv7nvАй бұрын
  • የፈጣሪ ነገር ሁልጊዜ አዲስ ነው ዛሬ በዚህ ስንገረም ነገ ደግሞ ሌላ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው የእግዚአብሄር ስራ ደስ ሲል እናመሰግናለን አቤልዬ 🙏

    @user-mx3od7fx2b@user-mx3od7fx2bАй бұрын
  • ምንኛ መታደል ነው የድግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም ሆይ ይሄን ቦታ እድረግጥ ፍቃድህን ስጠኝ ከዛ ብሞትም አይቆጨኝ

    @aishamane2836@aishamane2836Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤል አንተ እውነትም እንደ መጀመርያው የአዳም ሌጅ አቤል አይነት ባህሪ ያለህ ሰው ነህ

    @Yahweh2121@Yahweh2121Ай бұрын
  • ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ

    @AklileMedihin@AklileMedihinАй бұрын
  • እኳን ደህና መጣህ አቤሎ እዛው እዳለሁ ሁኔ ነው የማየው ተባረክ

    @user-ns1yi3er2w@user-ns1yi3er2wАй бұрын
  • አቤሎ ተባረከ ሰቱን አሳየህን 🎉🎉❤❤ የዳዊተ ልጅ ማረን ይቅረ በለን 😢😢😢

    @user-kv9zp4xz5z@user-kv9zp4xz5zАй бұрын
  • Jesus chirst is the way the truth and the life 🙏

    @amykussa7270@amykussa7270Ай бұрын
  • Yemejemeria comach negn abela like adrgugn

    @tinsaetesfaye-pj9yc@tinsaetesfaye-pj9ycАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አቤሎ ተባረክ እኛም ለማየት ያብቃን አሜን (3)

    @user-zp5mf5tk9b@user-zp5mf5tk9b6 күн бұрын
  • አቤልዩ ተባርክ ዘርህ ይብዛዛ❤❤❤❤❤❤

    @BEZATube-er3uh@BEZATube-er3uhАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @ZhraAhmed-xs9wg@ZhraAhmed-xs9wg29 күн бұрын
  • እኔም እየዳንኩ ነኝ:: አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ:: እያስጎበኘሀን, እያስተማርከን, እያበረታታሀን እንደሆንክ እንዳትዘነጋ:: እዚያ አካባቢ የሰራሃቸውን ስራዎች ከጊዜው አንፃር እኔ በሌሎች ቀረፃዎች የተሻለ ግልፅ ነበር:: የሰራሀውን ሳትንቅ ሁሉንም አስተላልፍልን; በተቻለህ አቅም ያቀድካውን ሁሉ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ::❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰

    @kassa6220@kassa6220Ай бұрын
  • እኔ እህትህ ለቻናልህ አድስ ነኝ በጣም የምትመሰገን ወንድማችን ነህ እና ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አላምክ አሜን አሜን አሜን

    @shamceyahsoso8852@shamceyahsoso885226 күн бұрын
  • የድንግል ማርያም ልጅ እናትክን ይማልክ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ነኝ😢

    @user-bw6gg9eg1e@user-bw6gg9eg1eАй бұрын
  • Enameseginalen wendimachin bewnet dink akerareb edimena tena ystilin ❤❤❤

    @michaelmiko5065@michaelmiko5065Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ታድለህ 😢😢

    @user-rd6fq3iq5o@user-rd6fq3iq5oАй бұрын
    • አቤላ እድለኛ ነህ ማየትህ እድሉ ደርሶኝ የጌታን ውልደት ቦታ ብጎበኝ ደስ ይለኛል

      @rahelamare9877@rahelamare9877Ай бұрын
  • አቤሎ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አቀረብልን የዲ ሄኖክም ጽሁፍ በጣም ልብን የሚነካ ነው

    @tenagnefiseha1143@tenagnefiseha1143Ай бұрын
  • አቤት የኛ አዛኝ አባት። ሁሉንም በእኩል የምታይ ።ለመፃጉ የደረስክ ለአገራች ም ድረስላት።

    @abenezerbirhanu7580@abenezerbirhanu7580Ай бұрын
  • አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ቦታው መድረስ ለማንችል እንዲህ በአካል ተገኝተን የጐበኘን እስኪመስለን ድረስ በማስጐብኘትህ ሌላው አቤልዬ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስታነብልን ተመስገን ተመስገን አማኑኤል እንደ አንተ ያሉ ልጆችን ለሰጠን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተዓምራት ቦታ ማየት የተሰቀለበትን ሁሉን የሆነበትን ተዓምር ያደረገበትን ቦታ ከማየት፣ ተዓምሩን ከመስማት ውጭ ምን ደስታ አለ፡፡ ተመስገን፡ተመስገን፡ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባህ፡፡

    @bizuneshkifle2490@bizuneshkifle2490Ай бұрын
  • እግዚአብሔር የጠብቅህ አቤላ

    @user-fo3ci1mg1m@user-fo3ci1mg1mАй бұрын
    • Thank

      @MabelThanks@MabelThanksАй бұрын
  • እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይባርክ

    @MsSolomon1234@MsSolomon1234Ай бұрын
  • አቤል በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ ግን አንድ ነገር ቅር አለኝ ከነ ጫማህ ቦታውን ስለ ረገጥከው ማለቴ የበረከት ቦታ ነው ቡዬ ነው

    @amenamen1901@amenamen1901Ай бұрын
  • ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ነው ጉብኝታችን አብረን ተጓዝን እኮ፡፡

    @meronabebe9888@meronabebe9888Ай бұрын
  • ❤❤❤ደስ ክብል በትኡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣቤል ሓውና

    @user-ri3qx3vh9m@user-ri3qx3vh9mАй бұрын
  • ታድለህ መመረጥ ነው አቤሎበእውነት እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል

    @AaAa-me1kx@AaAa-me1kxАй бұрын
  • አቤላ ይሔን ማየት ራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክሕ

    @helinademeke@helinademekeАй бұрын
  • ሁሉን የምትችል በሰማይ ያለህ አንተ ምታየን እኛ የማናይህ አምላካችን ልመናችን በዝቶ እየጠበቅንህ ነው እና ድረስልን ...🙏🙏🙏

    @user-yz6ip7ft5r@user-yz6ip7ft5rАй бұрын
  • አቤላ ቃል የለኝም የሰራሀው ይባረክ

    @hailuwosen9648@hailuwosen9648Ай бұрын
  • ቦታው ላይ አኀዳለሁ ይሠማኛል ተባረክ አመሠግናለሁ:

    @Misrak-ng7bp@Misrak-ng7bpАй бұрын
  • አንተን ለዚ ለዚ ያበቃህ ጌታ እኛንም ያስበን አቤላ

    @user-xv5qk8ly9z@user-xv5qk8ly9z19 күн бұрын
  • አቤል በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እኛንም ለደጁ ያብቃን

    @abyeaylew7838@abyeaylew783829 күн бұрын
  • ተባረክልን ወንድማለሜ🙏🙏🙏🙏😥

    @user-id4dq6ej2l@user-id4dq6ej2lАй бұрын
  • አቤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏እናመሰግናለን ጎበዝ ወጣት ነህ በርታልን 🙏

    @rozaalain8036@rozaalain8036Ай бұрын
  • ተባረክ አቤላዬ በጣም እድለኛ ነክ አስቀናከኝ በረከትክ ይድረሰን❤❤😊

    @comceill4582@comceill4582Ай бұрын
  • እግዚአብሔርን ታድለህ አቤ ላ ❤

    @bertukangesme3026@bertukangesme302625 күн бұрын
  • ጌታ ይባርክህ ካንተጋር የጎበኘሁ መሰለኝ አንድ ቀን ሀሳቤን ይሞላልኛል አምነዋለሁ አሜን ።።

    @GenetBayu-ns1ow@GenetBayu-ns1owАй бұрын
  • Thankyau god palsyou ❤❤❤❤

    @luladaid9912@luladaid991220 күн бұрын
  • Abel Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    @millionyohannes1036@millionyohannes103627 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አብሎ ቃልውሕወትን ያሰማልን

    @BelatuNega@BelatuNegaАй бұрын
  • አቤሎ ተባረክልን ። የአሰጎብኝ ፕሮግራም አዘጋጅልንና ኢየሩሳሌሞን አሰጎብኘን እሰኪ የብዙ ጊዜ ምኞቴ ነው አምለከ እስራኤል ፈቃዱ ይሁን። አቤሎ ቃልሕይወት ያሰማልን ። የመቤታችንን እናት ቅድሰት ሀናን ሰላሳለምከን ከልቤ አመሰገንኩሁ ። እመቤቴ በሄድክበት ትጠብቅህ እሷን የያዘ ከቶ ምንመ አያጣም ። አሜን (፫)❤❤❤🎉🎉🎉

    @lidiazappia640@lidiazappia640Ай бұрын
  • ትረካው በጣም ይመስጣል እናመሰግናለን

    @AsratNigussie-qz4wq@AsratNigussie-qz4wq28 күн бұрын
  • ተባረክልኝ ወንድሜ

    @AdissAdissalemu@AdissAdissalemu17 күн бұрын
  • አቤልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደት ደስዳለይልገልጥህአልችልም ልክመዳናለም እደነብረበት ምናለእኔም እድሉብደርሰይ

    @mershetmershet1344@mershetmershet1344Ай бұрын
  • ወንድሜ አቤል እሄ በእውነት ታላቅ መታደልና መመረጥ ነው ያቺን ቅድስት አገር ማየት ፍፁም መባረክ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይነት ሆነብኝ ላቅ ያለም መንፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ በረከትህ ትድረሰኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

    @gezahegnderesse4753@gezahegnderesse4753Ай бұрын
  • ቤተ ሳይዳ አዲሱ ትርጉም ቤተዛታ ይባላል። የቅድስት ሐናን ስላሳየኸን አመሰግናለሁ ውዴ ተባረክ🙏🙏🙏

    @user-mx3od7fx2b@user-mx3od7fx2bАй бұрын
  • Abeliye egziyabeher yebarkeh.

    @user-st2bq9sw7g@user-st2bq9sw7g26 күн бұрын
  • Am so happy to see this place thank u so much bless you all ur family 😍🙏

    @adamia3883@adamia388329 күн бұрын
  • 1Million coming soon

    @TERGUM_SIGMA@TERGUM_SIGMAАй бұрын
  • ሰላምህ ይብዛ እድሜን ከጤና ይስጥህ እቤልዬ❤

    @user-px6vy9im3o@user-px6vy9im3o28 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም🙏🙏🙏💝💝

    @user-vs4pg5rj5r@user-vs4pg5rj5r13 күн бұрын
  • አቤልዬ ዘመን ይባረክ በጣም ተበርኬሃለሁ

    @user-ll7re8qc1i@user-ll7re8qc1i29 күн бұрын
  • እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

    @dengelmareyamselmachennat7934@dengelmareyamselmachennat7934Ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏 Thanks a lot

    @YohanaKahsay-il7mx@YohanaKahsay-il7mx28 күн бұрын
  • Thank you very much for showing us this video. Rahel Gebremessihe.😮😮😮😮😮😮

    @rahelgebremessihe478@rahelgebremessihe47814 күн бұрын
  • ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤

    @user-md6ni8zn4j@user-md6ni8zn4jАй бұрын
  • ተባረክ ወድማችን እኔ ምንም ቃላት ስለሌለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    @eyarslaewarkneh4548@eyarslaewarkneh454829 күн бұрын
  • በጣም የሚገርመኝ የወንጌል ታሪክ ነው የመፃጉ ጌታ እኮ ምህርቱ ሁሌም ይገርመኛል በኃላ በአይሁድ ፊት እንደሚመተው እያወቀ አዳነው ክፋታችንን ተኮላችንን እያወቀ ግን ሁሌም ይምርናል የንስሀ ግዜም ይሰጠናል ተመስገን ጌታ ሆይ 🤲

    @user-si9bz8wm5j@user-si9bz8wm5jАй бұрын
  • Maranata Geta hoy ❤❤❤ tolo na❤❤❤

    @MakAbera@MakAberaАй бұрын
  • በጣም ደስ የሚል❤

    @fidleytube@fidleytube28 күн бұрын
  • abi እጅግ ድንቅ የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ ነዉ ያካፈልከን ተባራክ

    @teddykeber465@teddykeber46529 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት ደስስስ ይላል መንፈሳዊ ባታን መጎብኘት የነብስ እርካታ

    @user-bg5sf8sz2c@user-bg5sf8sz2cАй бұрын
  • አቤላ እግዚአብሔር ያክብልን በርታልን በመንፈስ ቦታው ላይ እዳለሁ ነው የተሰማኝ ደግሞ የእንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ መፅሐፍ በቦታው ላይ ሆነህ ስታነበው እንዴት ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን

    @user-ps3zr2qr2p@user-ps3zr2qr2pАй бұрын
  • በርታ ቀጥልበት❤❤❤

    @user-fo3ci1mg1m@user-fo3ci1mg1mАй бұрын
  • ዋው ደስ የሚል ትምህርት ተማርኩ እናመሰግናለን አቢሎ

    @sebliethiosun@sebliethiosun28 күн бұрын
  • እናመሰግናለን አቤላ ስለምታስጎበኝን💒❤🙏

    @user-cb5kz9de3v@user-cb5kz9de3vАй бұрын
  • You are very talented young person. Keep trying to show us others area. I wish to see this area.

    @rahelgebremessihe478@rahelgebremessihe47814 күн бұрын
  • waw abel enameseginalen hulem akerarebih yasigerimal wenidimachine kiberine kale hiywet yasemaline yalebedelu lesew sil getaye tesakeye

    @gunatube12@gunatube1228 күн бұрын
  • አበሎ የመፅያፍ ቅድስ ላይ ያለዉን የበቴ ሳይዳ ህስትር በትክክል ያየዉት መሠለኛ ተባረክ

    @Soon-ue2hm@Soon-ue2hmАй бұрын
  • በስመአብ አቤት መታደል የኔ ወንድም ምንኛ ቢወድህነው ለዚህ ቦታ ያበቃህ አቤቱ ጌታ ሆይ ሀፂያተኛና በደለኛ ብሆንም የልቤን ፍላጉት ጣውቃለህና እባክህ የኔ ጌታ ለዚች ቦታ አብቃኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ 😢😢🙏🙏

    @absa7841@absa7841Ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን🙏እኛንም ለቦታው ያብቃን🙏

    @bezatamirat1161@bezatamirat1161Ай бұрын
  • በረከትህ ይደርብን አሜን

    @somali3266@somali326629 күн бұрын
KZhead