Ethiopia - የእስራኤል “ታይቶ የማይታወቅ“ ምላሽ! ‹‹ይህ መጀመሪያው ነው››

2024 ж. 13 Сәу.
280 929 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለፍልስጤም ድል ለኢራን ያረብ ኢስራኢልንአላህያጥፋልን

    @user-nt6pp9vi6x@user-nt6pp9vi6x15 күн бұрын
    • ቆይ ሚጠቅምህ ነገር አለ?ቡዳ ነህ እንዴ ሰዎች እንዲያልቁ የምትመኝ አህያ አረብ ቢያሸንፍ ለአንተ አይሆንህም ለነገሩ_____?

      @NurlignGetnet@NurlignGetnet15 күн бұрын
    • የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች

      @genetbelete9303@genetbelete930315 күн бұрын
    • Wandimoche taragagu isti le sidib atchokilu wandimihin bimatu bawandimih goni nw wayis yamatew?????

      @anextube7740@anextube774015 күн бұрын
    • 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

      @nishaowassi2674@nishaowassi267415 күн бұрын
    • አላህ ሰላም ያዉርድልን ለሁላችንም ያረብ ,

      @shaimaalraeesy3179@shaimaalraeesy317915 күн бұрын
  • በዚህ ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን ያነበበው ሰው ብቻ ነው በሰላም ተኝቶ ማደር የሚችለው!!!

    @user-vm2hl9jn7d@user-vm2hl9jn7d15 күн бұрын
    • በጣም እኔም እላለሁ ባለ ማወቄ ይቆጨኛል

      @YonasYonas453@YonasYonas45315 күн бұрын
    • WE are the last generation. JESUS WILL COME SOON. MARANATHA...AMEN.

      @tsionhunde4254@tsionhunde425415 күн бұрын
    • @@tsionhunde4254 እንዴ ጦርነት ድሮስ ነበር አይል ለሽ ዘመን

      @YonasYonas453@YonasYonas45315 күн бұрын
    • Sir, pleaae read the gospel of Matthew chapter 24 and tou will admire the BIBLE.More than ever the glob is in trouble.

      @tsionhunde4254@tsionhunde425415 күн бұрын
    • Doma ye Arbi Garde Mahone falge nw fake you jasba resa ante/ anchi sw neshe ahun

      @user-td8bv4jv5k@user-td8bv4jv5k14 күн бұрын
  • ሰላም ለሁሎም እዝባች ፈጣሪ ማሀላቸው ይግባ😢😢😢

    @sisayheley1239@sisayheley123915 күн бұрын
  • ማነው እደኔ የአለም መናወጥ ሰላም የነሳዉ👍👍 አገራችን ሰላም የለ ሰደት ሰላም የለ አሁንስ ፈራሁ ፈራሁ ያአላህ አተ አዛኝ የሆንከው ፈጣሪያችን ሆይ ሰላም ላጣ ሰላም ጤና ላጣ ጤና ወ ዘ ተ በራህመትክ እዘንልን እዝነትህ ያሥፈልገናል እደ ወንጀላችን እደ ሀጢያታችን ሳይሆን እደእዝነትህ እደ ሀያልነትህ ተመልከተን ይቅር በለን ያረብ ወቶ ከመቅረት የቤተሰብ ክፉ ከመሥማት ጠብቀን

    @LULu-8fd2l@LULu-8fd2l15 күн бұрын
    • አሚን

      @user-zo5pu6fr8r@user-zo5pu6fr8r15 күн бұрын
    • እኔ አለም እየተመለከተ የፈላሥጤን ዜጎች እደዛ ከሚሆኑ አለም ፍርክሥክሥ ያድርጋት ያረብ😢😢😢😢

      @SadeAli-dn4oo@SadeAli-dn4oo15 күн бұрын
    • ​@@SadeAli-dn4ooደደብ የፊሊስጤም ጅብ ይብላሽ

      @user-zm3nq6td3n@user-zm3nq6td3n15 күн бұрын
    • በጣም ከበድ ነው እግዚያቤር ሰላም ይስጠን

      @amlesetabebaw3907@amlesetabebaw390715 күн бұрын
    • @@SadeAli-dn4oo ፈጣሪ ለሁለቱም ሰላም ይምጣ

      @sisayheley1239@sisayheley123915 күн бұрын
  • ድል ለአብርሀም ለዮሴፍ ምድር ለእስራኤል እየሩሳሌም መቼም ቃሉን አይረሰማ ፈጣሪ በተኩላ ብትከበብም ምድሯን በአሀዞብ አይሞላትም .....🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤

    @maki4470@maki447013 күн бұрын
  • እነሱ ባላንጣ ናቸው እኛ እርስበርሳችን እየተላለቅን ነው ኣይደንቀኝም ከኛ የባሰ የለም እነሱበዘመናዊ በመሳርያ ነው የሚዋጉ መሳርያ ይከስራሉ እኛ ግን ብርቅ የሰውልጅ እየከሰርን ነው። ለዛም በሚልዮን የሚቆጠር😂😂😂 ስለ ራሳችን እንፀልይ እናልቅስ ከዛ ለሌላ እንተርፋለን።

    @user-zk8jw2ft2l@user-zk8jw2ft2l15 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል ውድቀት ለእሸባሪዎቹ ለነ ኢራን የእስራኤል አምላክ ህዝቦችህን ጠብቅ❤❤❤❤we stand with Isrsel🎉🎉

    @user-yi7sb1ut6d@user-yi7sb1ut6d15 күн бұрын
    • ድልለኢራናንሽፍትለሥራኢልን

      @EThiopia765@EThiopia76515 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @haleemadubai2406@haleemadubai240615 күн бұрын
    • Esti sele selam tselyu.

      @user-dw6vf8gg9s@user-dw6vf8gg9s15 күн бұрын
    • mech new selarasachin menasebahh

      @user-xp7lc1me2u@user-xp7lc1me2u15 күн бұрын
    • ሞት ለአሸባሪዋ እስራኤል ሞተ ለአሜሪካ ድል ለፍልጤማውያን ድል ለኢራን

      @SikoSilo-rx2wy@SikoSilo-rx2wy15 күн бұрын
  • ሰላም ለእስራኤል ይሁን ጌታ እግዚአብሔር ሰላምን ለእስኤል ተመኙ ብሏልና በቃሉ

    @user-zr9mn2kl8y@user-zr9mn2kl8y9 күн бұрын
  • ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል አንተ እንስማ ወይስ ክላሲካሉ 🤔🤔🤔🤔🤔

    @DiluJohn-sr8os@DiluJohn-sr8os15 күн бұрын
  • ሰላም ለአለም ይሁን ፈጣሪ ይቅርበለን ሁላችንንም እኛ የተዋህዶልጆች የምንፀልየው ለሁሉም የሰውልጅ ነው በበሆር በእምነት አን ቦደንም 🙏🙏🙏

    @user-qn1rc2uv9g@user-qn1rc2uv9g15 күн бұрын
    • እስኪ ኦርቶዶክስ በል, ምን ማለት ነው ተዋህዶ??

      @user-vh8yn5or3z@user-vh8yn5or3z14 күн бұрын
    • እስኪ ኦርቶዶክስ በል, ምን ማለት ነው ተዋህዶ??

      @user-vh8yn5or3z@user-vh8yn5or3z14 күн бұрын
  • የኔን ግንባር የምታክል ሀገር እንዲህ እርጋ አለምን ማንቀጥቀጥ ለነገሩ ከህዝቡ ሁሉ የተመርጠ የእ/ር ልጆች እሰራኤል ነው ልቤ በሀሴት ይሞላል ሰላንች ሳሰብ እንኳንም ከዚህ ዘር ተፍጠርኩ እሰራኤከረ ለዘላለም ኑሪ ቅድሰቷ ሀገሬ❤❤ ጠላቶችሸ ሁሉ ይውደሙ

    @zerthunabay6955@zerthunabay695513 күн бұрын
  • አይ የሠው ልጅ ለ60 እና ለ70 ዓመት ዕድሜያችን እንደተነካከስን ኑረን እንለፍ ሚሳኤል በለው ሮኬት ተኩሰህ ባትገድለውም ብትገድለውም ሞት እንደሆነ ለሠው ልጅ የማይቀር ግዴታ ነው። በኛ ደም አማልክቶች ፅዋቸውን ይሞላሉ

    @minilik3iscoming@minilik3iscoming15 күн бұрын
    • How much do you want the

      @user-yk8xk5rq9e@user-yk8xk5rq9e9 күн бұрын
  • God bless and keep safe Israel

    @danieltenkir2213@danieltenkir221315 күн бұрын
    • የ ንፅሀን ህፆናት ደም የአናቶች አንባ ይፈረድብህ (ሺ) አሚን

      @sophiaabeba1458@sophiaabeba145815 күн бұрын
  • የራሧ እያረረባት የሠው ታማሥላለች አለች አያቴ በተለይ አማራወች የዚህን ካርድ አትምዘዙ ያለንበት ይበቃናል

    @Rozashife@Rozashife15 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሰላም ያውርድ

    @BereketgoremsGorems-lp4kj@BereketgoremsGorems-lp4kj15 күн бұрын
  • የኢራንን ጀግንነት ለመግለፅ ቃላት አይበቃም ለብቻዋ አውሮባን አይሁድን ትፋለማለች🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇪🇹

    @RemedanJanbo-cr4sd@RemedanJanbo-cr4sd15 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @user-tx8ug7nf3o@user-tx8ug7nf3o15 күн бұрын
    • የኛን ባድራ አውጡ የራሳችን ችግር ይበቃናል

      @user-jd9po3ji3p@user-jd9po3ji3p15 күн бұрын
    • ግን እኮ ኢራኖች በነብዩ መሀመድ አያምኑም

      @user-hg1le2rn1s@user-hg1le2rn1s14 күн бұрын
    • ኢራን በነብዩ ሰ.አ.ወ ካለመኑማ የምን ሙስሊም ናቸው እነሱ ችግራቸው በ4ሳሀቦች (ከሊፋዎች)አይወዱም ለነብዩማ ለቤተሰባቸው ዋው ናቸው

      @RemedanJanbo-cr4sd@RemedanJanbo-cr4sd14 күн бұрын
    • @@RemedanJanbo-cr4sd በፍጹም ጠይቅ አያምኑም እነሱ የሚቀበሉት ካልተሳሳትኩ ኡመር ወይ ስሙን ከረሳሁ እንጃ ብቻ እሱን ነው ነብይ የሚሉት እኔ ኢራናዊ ነው ያስረዳኝ ሺአና ሌላው ምን ይለያል ብየው

      @user-hg1le2rn1s@user-hg1le2rn1s14 күн бұрын
  • ድል ለእስራይል ድል ለኢራን

    @eyerusbiharu3837@eyerusbiharu383715 күн бұрын
  • ድል ለስራኤል

    @user-zm3nq6td3n@user-zm3nq6td3n15 күн бұрын
    • 👹👹👹👹👹👹fack

      @MameIluu-tl5rx@MameIluu-tl5rx15 күн бұрын
    • Iran the winner

      @Amin-rf5xv@Amin-rf5xv15 күн бұрын
    • ድል ለኢራን

      @user-ds6tx2tf4q@user-ds6tx2tf4q15 күн бұрын
    • ሞትለሥራኢል

      @EThiopia765@EThiopia76515 күн бұрын
    • ሞት ለእስራኤል ሞት ለአይሁዲ

      @nafesanafesa3632@nafesanafesa363215 күн бұрын
  • ኮማቾች አፈር ያሥበላችሁና ማዳከር ትወዳላችሁእጂ አገራችንን ሠላም ያርግልን አትሉም ዲል ለኢራን ደል ለሥራኤል ትላላችሁ ይዲፋችሁ አቦ😢😢

    @user-bx9th4ht6u@user-bx9th4ht6u12 күн бұрын
  • Iraan ❤❤❤❤❤❤

    @mohamedjudeibrahim-fh9mb@mohamedjudeibrahim-fh9mb12 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል❤❤❤

    @user-tx8ug7nf3o@user-tx8ug7nf3o15 күн бұрын
  • በዳዮች ሁልጊዜ ይፎክራሉ በማን አለብኝ በይነታቸው በጅምላ የሠዎችን ህይወት ያለአግባብ ይጨርሳሉ ሁሌ ግን ይህ ይሆናል ማለት አይደለም አለች አንድ ቀን ሃቅ ነግሦ በዳዮች ከነአጋሮቻቸው የሚወድሙበት ወቅት ደርሷልና ምን ጊዜም በየትኛውም ሁኔታ ዘር ሀይማኖት ሳያግደን በደልን እንቋወም ቸር ያሰማን❤❤❤

    @personperson4914@personperson491413 күн бұрын
  • ጌታሆይ

    @selammersha8109@selammersha810915 күн бұрын
  • God bless you Israel ❤❤❤❤

    @BirtukandiroWagii@BirtukandiroWagii10 күн бұрын
  • ዋው ድምፅ 😊😊😊

    @Daniel-cs2iw@Daniel-cs2iw15 күн бұрын
  • ኣየ የኛ ነገር ድል ድል የምትሉ እስኪ ሰላም ተመኙ በእነዝህ ግርግር እኛም ታምሰናል 😢😢😢😢😢

    @Sara.Sara13120@Sara.Sara1312015 күн бұрын
  • አሳውቃ መቶኮሳ በጃቸው

    @ramadanyusuf3227@ramadanyusuf322715 күн бұрын
  • ድል ለኢራን

    @FathmaAlwagan@FathmaAlwagan15 күн бұрын
  • ምድረ ፅዮን የነካ የለውም በረካ ። እስራኤል ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃል ።

    @hamelmalkahsay1535@hamelmalkahsay153515 күн бұрын
    • የእግዚአብሔር ጨካኞችን ይወዳል ማለት ነው

      @ZahraMohammed-tw9gs@ZahraMohammed-tw9gs15 күн бұрын
    • አሜን❤

      @zerthunabay6955@zerthunabay695513 күн бұрын
  • እኔ የህፃናትና የሴቶችን ደም ከሚጠጡ አውሬዎች አይደለሁም 🙏

    @abdiethio@abdiethio15 күн бұрын
    • ማንም ከገደልክ ያው ነው ባይሆን ልጆችን ደግ ሰውን ከገደልክ እንጂ

      @EthioEnglish-sg1cs@EthioEnglish-sg1cs14 күн бұрын
  • ያረቢአላህዬ,አሜሪካንአላህያጥፋት,እንደኑህ,ህዝቦች

    @user-tn1rf4wr8t@user-tn1rf4wr8t14 күн бұрын
  • ወይ አለማችን 😢

    @bereketkebedebogale4952@bereketkebedebogale495215 күн бұрын
  • እውነት ለመነጋገር ዜናው ትክክል ነው

    @user-sc1bz9fe5u@user-sc1bz9fe5u15 күн бұрын
    • ትክክልአደለም,ዉሸትአለበት,ክፋት

      @user-tn1rf4wr8t@user-tn1rf4wr8t14 күн бұрын
  • እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም

    @wasihungirma3181@wasihungirma318115 күн бұрын
    • ሁሉም የሰው ልጅ የሱ ፍጥረት ነው።ፈጣሪ ለሁሉም ሰላም ያምጣ።

      @jkedja@jkedja10 күн бұрын
  • እስራኤል መቼ አትሸነፍም እወቁ ።የቃል ኪዳን ሀገረ ናት ሌሎች ይጠፋሉ

    @Warknish-kz3gf@Warknish-kz3gf14 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @yenusadem7545@yenusadem754515 күн бұрын
  • ሰላም ለአለም ሁሉ አቤት መጨረሻችን ምን ይሆን

    @mekdistube@mekdistube15 күн бұрын
  • ሰላም

    @user-ip5ch4qj3x@user-ip5ch4qj3x15 күн бұрын
  • Dil le israle❤

    @abalfiry933@abalfiry93315 күн бұрын
  • መረጃ ትሩ ነበር ግን ሙዚቃ በዛበት፣ ሙዚቃ አስፈላጊ አይደለም ፣

    @user-jm5ne8di3d@user-jm5ne8di3d13 күн бұрын
    • ታንኪው

      @user-ru8qw5dj9o@user-ru8qw5dj9o12 күн бұрын
  • እነሱ የሚጥም ዘመናዊ ንሮ እየኖሩ ይዋጋሉ እኛ ታዳ ምን ይፈረድብናል

    @mkrehebesha5237@mkrehebesha523711 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    @SenayNigus@SenayNigus15 күн бұрын
  • ሠላም ለሁለቱም

    @BirhanuAbera-pf7yd@BirhanuAbera-pf7yd13 күн бұрын
  • መገን ዘንድሮ ጦርነት ለማንም ባልመኝም ነገር ግን እስራኤል ከምድር ገጽ እድትጠፍ ምኞቴ ነው ምድርሽ ሲኦል ይሁን

    @user-wy7nh8zh8y@user-wy7nh8zh8y15 күн бұрын
    • እምስሽን አሰለጥለጪ ቅርናታም መሃይም

      @fekadusyoum1007@fekadusyoum100715 күн бұрын
  • እስራኤል ♥️♥️

    @BereketBeky-wi8hn@BereketBeky-wi8hn15 күн бұрын
    • Iran 💪🏻🇪🇷

      @sengalbereket1063@sengalbereket106315 күн бұрын
  • ዲሉንምሀይሉንምአላህ,የሁሉፈጣሪ,ለተገፊት,ለጋዛ,ለኢራንንንን

    @user-tn1rf4wr8t@user-tn1rf4wr8t14 күн бұрын
  • በአላማና አስተሳሰባቸው ነው የአደጋ ስጋት ያለባቸው እንጂ የመሬቱ አቀማማጥ አይደለም።

    @rajihafendi5112@rajihafendi511214 күн бұрын
  • ድል ልእስራኤል ❤❤❤

    @user-ly5fm3nr4i@user-ly5fm3nr4i15 күн бұрын
  • ያለ ረዳት ሀገር የስራኤል አቅም የላትም አረመኔ 😢😢😢

    @zerihunmelese666@zerihunmelese66615 күн бұрын
  • እስራኤል ወራሪ ነች ሞት ለይሁዲ ማርያምን

    @user-jj8ce3bz1p@user-jj8ce3bz1p13 күн бұрын
  • ያለ አሜሪካ እና አውሮፓ እስራኤል ደካማ ሀገር ነች ሚዲያ ላይ ግን ተካብዶ ይወራል ። ሀማስ ለመምታት የአሜሪካ እርዳታን ጠይቃ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው

    @hatyman9258@hatyman925815 күн бұрын
  • Egziybher Amlak Israeln ytebkatal amen❤❤❤❤❤❤❤

    @negestiledaga4572@negestiledaga457215 күн бұрын
  • ያው ሁሌም እንደምታደርገውም ነው የዛሬው የእስራኤል ድብደባ

    @mohsir6664@mohsir666415 күн бұрын
  • To listen the news please avoid the background music,thanks.

    @mnuryusuf3075@mnuryusuf307515 күн бұрын
  • ድል ለኢረን

    @BebBob-gv1kd@BebBob-gv1kd15 күн бұрын
  • ኢስራኤልን አላህ ያዋርዳቸው ያረቢ

    @user-sb3et1et5c@user-sb3et1et5c15 күн бұрын
    • Amiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin

      @Abdallaaya500@Abdallaaya50015 күн бұрын
  • የእስራኤል እምላክአይተኛም

    @Msaya-zw8xn@Msaya-zw8xn15 күн бұрын
  • አንድ ሀገር ሀገር ነው የሚባለው መንግስት በዜጎቹ ሲወደድ ወታደር ዳር ድንበሩን ሲያስከብር እና ዜጎቹን ከውጭ ጠላት ሲታደግ ነው እና ማንም ሆነ ማንም ዳርድንበሩን ተነቀነቁበት የማስከበር ግዴታው ነው💪💪💪

    @user-sl9mf1qw7v@user-sl9mf1qw7v15 күн бұрын
  • Israel

    @user-ho2dp3jk5h@user-ho2dp3jk5h15 күн бұрын
  • Iron dom 1ሚሳኤል ለማክሸፍ 48 -50ሺ ዶላር ወጪ ያስወጣል።Iron Beam ግን ሁለት ዶላር ከ50ሳንቲም ብቻ ሲሆን ውጤታማ ነው

    @alemt5018@alemt501815 күн бұрын
  • ታሪክም ፣ ያለውም እውነታም የሚያሰማን እና የሚያሳየን ኢስራዔል የተረገመች ሀገር ናት። እመኑኝ አንድ ቀን እንደ ፊሊስጤም አመድ ትሆናለች። ሰላም ለአለማችን !

    @thomywub2317@thomywub231715 күн бұрын
    • የትኛዉ መፀሃፍ ላይ ነዉ

      @YonasYonas453@YonasYonas45315 күн бұрын
    • Enathim.qemis.Lebahshe.nehe

      @awalediris1155@awalediris115515 күн бұрын
  • ድል ለኢራን❤

    @user-cg6zp1vx8r@user-cg6zp1vx8r15 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ፋኖ ሰላም ለሁሉም ዓለም ለማንም ድጋፍ ብየ አፊን አልከፍትም እኛ ስንጨፈጨፍ አንድም ነጭ አያቀኝ ከግራም ሆነ ቀኝ

    @YonasYonas453@YonasYonas45315 күн бұрын
    • Dil le fano iyalik new selam lehulum alem mitilew jil jilajil jilafo

      @TayeBekele@TayeBekele15 күн бұрын
    • @@TayeBekele አንተ አልታደልህም አዕይምሮህ እንደ እንስሳ ሚያስብ ሆኖብሃል ነፍስ ይማር

      @YonasYonas453@YonasYonas45315 күн бұрын
    • @@YonasYonas453 idime likihin be xilacha ina be sidib tinorale dil le fano iyalik tiqajale mech atasib dil le orommo ina le tigirayawi

      @TayeBekele@TayeBekele11 күн бұрын
  • ሰላም ለመካከለኛው ምስራቅ ኢራን ይኼ ብቀላ ቢቀርባት ይሻል ነበር። አሁን ለእነ አሜሪካ ተመቻቸችላቸዉ።

    @samsontadesse9499@samsontadesse949915 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

    @user-th9tx7sw9o@user-th9tx7sw9o15 күн бұрын
  • ውድቀት ለጨኳኝዋ ለእስራኤል

    @Murad-cb1pu@Murad-cb1pu14 күн бұрын
  • Israel lezelalem tinur💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

    @negasumelaku6083@negasumelaku608315 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል❤❤

    @pawulosworku-jt8gf@pawulosworku-jt8gf14 күн бұрын
  • ውድቀት ለእስራኢል እና ለተባባሪወቹ ሑሉ

    @WelidanAnwar@WelidanAnwar11 күн бұрын
  • ብዙ ግዜ የምታቀርባቸውን ሰከታተል ወገንተኝነት ያለው የአይሁድ እርዝራ ዥ የሆነ ዘገባ ታበዛለህ ፈታ ደይሊ ከሰሜታዊነትና ከድጋፍ የፀዳ አቀራረብ ቢኖርህ ለራሰህ ጥሩ ነው አድማጭህን ማጣት ካልፈለክ

    @adonyacheck3171@adonyacheck317115 күн бұрын
  • Ere bakh Americam eko degfatalechi እስራኤልን እ ሶርያን በጎን ታጠፋለች ደግ ያረገች እስራኤልን ታተፋታለች እስራኤል ትጠፋለች

    @EmanAhmed-ks2jc@EmanAhmed-ks2jc13 күн бұрын
  • Ene yemelewu lemon selerash ager atmezgbem.

    @fifi586@fifi58614 күн бұрын
  • Allah Nasir la gaza husanatich

    @kedirbest3574@kedirbest357415 күн бұрын
  • Wey gud Isral ena iran gemeru Egziabiher selam yargln

    @helensolomon5462@helensolomon546215 күн бұрын
  • ድል ለኢራን ኢራን ይሄንን የአይሁዳ ስብስብ ልክ እንደ ሄልተር ትፈጃቸዋለች የኢራንን ለየት የሚያደርገው እንደ ሄልተር ለመማሪያ ብላ አንድም አይሁዳ አትተውም ይለአነቡክ አይሁዲ💪 ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ፋኖ

    @saudisaudi1203@saudisaudi120315 күн бұрын
  • ድል ለኢራን ሞት ለእስራኤል እና ለአሜሪካ ብክለትን በምድር ላይ ለሚያስፍፍ

    @sherifmohammed5951@sherifmohammed595115 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል እስራኤል ሁሌም አሸናፊ ነች💪💪💪💪

    @user-vb2md9mm1v@user-vb2md9mm1v15 күн бұрын
  • coming day 😢😢😢😢😢😢 iran

    @user-qz5zm2zf4v@user-qz5zm2zf4v15 күн бұрын
  • ድል ለኢራን እና ፍልጤም

    @YASMIN-uk9ri1th1g@YASMIN-uk9ri1th1g15 күн бұрын
    • 😃😃😃😃😃😃😃😃😃👈👈👈👈

      @Tekulaw@Tekulaw15 күн бұрын
  • Dili le Israel💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    @negasumelaku6083@negasumelaku608315 күн бұрын
  • Del lsrall❤❤❤

    @teshomeabebe5147@teshomeabebe514712 күн бұрын
  • We want news. ጩሀት ማጀቢያው

    @SolomonGtadik@SolomonGtadik15 күн бұрын
  • ኢራን ያልቅላታል እኛ እስራኤሎች እናሸንፋለን

    @Brhannguse@Brhannguse15 күн бұрын
    • Iran the winner

      @Amin-rf5xv@Amin-rf5xv15 күн бұрын
    • መቸም አታሸንፉ እሺ

      @user-sb3et1et5c@user-sb3et1et5c15 күн бұрын
    • 😂😂😂እኩዋን ኢራንን እዚሁ ሀገራችን ኦረሞ እየጋለባችሁ አይደል

      @SHA-gk8op@SHA-gk8op15 күн бұрын
    • እሥራኢልመጥፍዋነው

      @EThiopia765@EThiopia76515 күн бұрын
  • ድል ለእስራኤል😅😅

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot480215 күн бұрын
  • Tesasitehal ye tornetu menesha yih aydelem ambib

    @abduhussien8411@abduhussien841115 күн бұрын
  • ካሁን በኻላ እንደፈለጉ አሜሪካና አይሁድ ኢራንን እየመቱ መቀጠል አይቻልም ይቀምሳሉ 💪💃💃💃

    @SayfadinMohamad-dh4tk@SayfadinMohamad-dh4tk15 күн бұрын
  • እስራኤል የምትመልሰው መልስ ምን ይሆን? ኣይ ኢራን ግዜሽ መጥቶልሻል የሚወርድሽ መዓት ያቅልልሻል።

    @user-fs7uo1hd7w@user-fs7uo1hd7w11 күн бұрын
  • ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዋዋዋ ለኢራን አይጥ ለሞቷ የድመት አ።ፍ።ን።ጫ። ታሼታለች😢

    @user-fr8xz4px3v@user-fr8xz4px3v15 күн бұрын
  • Esseey

    @AweluEbrahim-si6pz@AweluEbrahim-si6pz13 күн бұрын
  • Mane Endakeshefelat Tawa kalehe lemen tewoshelehe? U.S A Ena woshuchiwo byetebekote Telanet meshet widema neberr T

    @YasufeAliye@YasufeAliye15 күн бұрын
  • INE Weda Imnat salgaba Ya Alem mecherasa deresa iwnat

    @EyasuFikre@EyasuFikre15 күн бұрын
  • በትንሹም ቢሆን የፍልስጤም ንፁሀንን ስቃይ ቀምሰዋል ዛሬ አዳር እንቅልፍ አልተኛሁም ስከታተል ነበር ።አንድ ቀን እስራኤል መሀል ላይ ትበላለች ጊዜውን ግን አላህ ይወቅ ይህ በእምነታችን በአስተምሮ ያለ ነው። መህዲ ይመጣል ያኔ ሳር ቅጠሉ ይከዳቸዋል ይዋረዳሉ ።

    @GhYy-zr5dh@GhYy-zr5dh15 күн бұрын
    • ታዲያ የጣሉት ምንም ሰው አልጎዳ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

      @user-if3hn7xc1v@user-if3hn7xc1v15 күн бұрын
    • ድል ለ isran 🇮🇱 🇮🇷

      @haaaaaaaaa80@haaaaaaaaa8015 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂

      @SalamawtSada-de1zh@SalamawtSada-de1zh15 күн бұрын
    • Yekoselew yareb leji new

      @malkatshiva@malkatshiva15 күн бұрын
    • የኢትዮጵያ ፈላሻወች ሲጀመር አምላክ አላችሁ ልቅ የእምነት ህግ እና ስርአት አላችሁ ዝም ብላችሁ ከኌላ ተሸጎሮ እኔ ግብረሶዶማዊ ጋ ለማውራት ጊዜ የለኝም ።እፀዳባችኋለሁ ቆሼ

      @GhYy-zr5dh@GhYy-zr5dh15 күн бұрын
  • እኔ እምልህ ሙሉ ጦርነት ከገቡ ከኢራንጋ ያደጋ ጊዜ ሳይረኖቹ ሲጮሁ ፓ የጋዛውን ግፍ ሚቀምሱ አይመስልህም አይሁዶች የሰሯትን ግፍ ልሰው ማየት አለባቸው

    @romiredi7193@romiredi719315 күн бұрын
  • ቀጣፊ ነህ እሽ።እስኪ ለፊልስጤም እዘን ፊልስጤም ያለቀዉ ህይወት ነዉ

    @user-A4M@user-A4M13 күн бұрын
  • ድል ለኢራን 💪💪💪💪🙏🙏🙏

    @Dalol229@Dalol22915 күн бұрын
  • What is this annoying background music. Is this news or music ? Oh it is so bad just take out the background music

    @josefteshome7988@josefteshome798814 күн бұрын
  • አሏህ ለተበዳይ ይቁም

    @HussenAshab@HussenAshab15 күн бұрын
  • እስራኤልኮ ይህንን ጦርነት ትፈልገዋለች ናቴናሁ ኢራንን በአውቶሚክ ቦንብ አፈራርሶ ካላሣየነማ አበባን የቀለም ወታደር

    @user-iv6hf1lp6x@user-iv6hf1lp6x15 күн бұрын
  • ድል ለኢራን ሞት ሠይጣንን ለምታመልክ እና የፈጣሬን ፍጡሮች ለምትጨፈጭፈው እሥራኢል😢😢😢

    @SadeAli-dn4oo@SadeAli-dn4oo15 күн бұрын
  • የማታውቀውን ከመተንተን ይልቅ ከቻልክ ተከታትለህ እውነተኛ መረጃ አቅርብ !!!!

    @gemedagage4987@gemedagage498715 күн бұрын
KZhead