Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

2023 ж. 5 Қар.
335 525 Рет қаралды

#Mekoya #ShegerFMMekoya#EsheteAssefa #Israel
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZhead: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер
  • እግዚአብሔር ለኛም ለነሱን ሰላምን ይስጠን🙏🕌🙏💒🙏

    @JohnJohn-sx3eg@JohnJohn-sx3eg6 ай бұрын
  • እሸቴ አቀራረብህንና ድምፅህን በጣም ነው የምወደው የሰማሁትን እንደገና ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታ

    @user-dg6nq3oc2e@user-dg6nq3oc2e6 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ እሸቴ አሠፋ አቦ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ አተራረክህ የተለየ ሱስ ያስይዛል እሸቴ እሸቴ እሸቴ.......ምን ዓይነት ተሠጥኦ ይሆን!!!! የእኔ ዘመን ልትወዳደር የማትችል ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ!!!! ደግመህ ደግመህ ተርክ አቦ!!!!! ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን።

    @ephremgetachew7833@ephremgetachew78336 ай бұрын
  • ይህንን ድምፅ በጣም የምወደው ብዙ ታሪኮችን ከልጅነቴ ጀምሮ የሰማሁበት ላገሪ ጋዜጠኞች እረጅም እድሜን ከጤና ከሰላም ጋር🙏

    @JohnJohn-sx3eg@JohnJohn-sx3eg6 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ንፁሃን ን በምህረቱ በቸርነቱ ይታደጋቸዉ ከሁለቱም ወገን😢

    @tizitagirma9763@tizitagirma97636 ай бұрын
  • " ጦርነት ያስጠላኛል ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል ጥበብ ይናፍቀኛል'❗ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

    @mordecai4675@mordecai46756 ай бұрын
    • ጋሼ ፀጋዬቀደም ብለህ መሞትህ በጀህ :: አቤት አቤትዛሬ ኢትዮጵያንብታያት እንዴት ታዝን ነበር ! አሰሱም ገሰሱም በሕዝብ ላይ እየተጫወተ ነው::

      @mulugetaseleshi7422@mulugetaseleshi74226 ай бұрын
    • በዓሉ ግርማም በኦሮማይ እንዲሁ ይላል!

      @TameneMengste-jx5mm@TameneMengste-jx5mm4 ай бұрын
    • Ena sew ymut ere endewm 🇮🇷 🇮🇷 iran 🇮🇷 ♥️ ymechat😅😅😂😂😂❤

      @user-mp4zd3un3i@user-mp4zd3un3iАй бұрын
  • ምርጥ የታሪክ ተንታኝ ነህ ምርጥ አንባቢ ይመችህ

    @demekehussen7690@demekehussen76906 ай бұрын
    • C CTt

      @redwanziad2239@redwanziad22396 ай бұрын
  • ቸር አምላክ ከፍ ያለጤና እና እድሜ ይባርክህ ። ወንድሜ ከነቤተሰብክ።

    @genetnecho1109@genetnecho11096 ай бұрын
  • ፍቅር ሰላም ለሁለቱም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ለተገፉት እና ለፈጠራቸዉ ህፃናት ይቁም

    @Mydream1212@Mydream12126 ай бұрын
  • ፈጣሪ እነዚን ንፁሀን ድረስላቸው free Palestine

    @fitse2244@fitse22446 ай бұрын
    • Make yourself free first!

      @samio5896@samio58966 ай бұрын
    • Free free 🇮🇱 retaines የታገቱት

      @mesfeneegebre4511@mesfeneegebre45114 ай бұрын
    • ፍልስጠም ከአለም መጥፋት አለባት

      @getnetgebabo3255@getnetgebabo3255Ай бұрын
    • Ende ante ayynetu asama saytefama Palestine atefam

      @omerjame1254@omerjame1254Ай бұрын
    • You are selfish

      @user-mp4zd3un3i@user-mp4zd3un3iАй бұрын
  • ገራሚ ሰው ምንም እንከን የማይወጣልህ አምጡ ድገሙ ቢባል ማን አለ ካንተ በቀር በበኩሌ በምክንያት ነው የምመርጥህ እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ።

    @assiwoldegabriel9160@assiwoldegabriel91606 ай бұрын
  • ጋሸ እሸቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሁሌ ተከሰት👏👏👏

    @Batl.14@Batl.146 ай бұрын
  • For more than 77 years, they have been oppressed and miserable in Apartheid , but they will regain their freedom one day 🇵🇸

    @jemilnesru5769@jemilnesru57696 ай бұрын
    • inshallah❤

      @hayat2706@hayat27065 ай бұрын
    • አይሁዳዊያንም የመሬቱ ባለት ናቸው

      @hayatmohamed801@hayatmohamed8015 ай бұрын
    • Read history​@@hayatmohamed801

      @MeremaMohammed-ml2zf@MeremaMohammed-ml2zf20 күн бұрын
  • ሰላም ለሱው ልጅ ሁሉ

    @user-iq6jf9ud8e@user-iq6jf9ud8e6 ай бұрын
  • ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን አስጨናቂ ዘመን ::

    @ashenafidama4239@ashenafidama42396 ай бұрын
  • ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ ።

    @MegersaBulcha@MegersaBulchaАй бұрын
  • እሸቴ የኔ ምርጥ ዘጋቢ መፅሃፍ የማንበብ ያህል ነዉ በተለይ ለረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች አመሰግናለሁ

    @user-fg8eq7sk7d@user-fg8eq7sk7d6 ай бұрын
  • abdulsemed and eshete two great person...SUPER THANKS...//

    @ephremf22@ephremf226 ай бұрын
  • May God bring peace and love to the world.

    @PrimeTime2k09@PrimeTime2k096 ай бұрын
  • ❤❤❤❤አቦ ይመችህ።የጀግኖች ታርክ በዚህ መልክ ስተነተን ደስ ይላል።ምርጥ

    @AberaDaka@AberaDaka6 ай бұрын
  • ድምፆህን ስወደው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

    @Weynshet990@Weynshet9906 ай бұрын
  • ጋሽ እሸቴ! እንደምነህ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

    @ewnetuyineger491@ewnetuyineger4916 ай бұрын
  • ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ሚዛናዊ ዘገባ ነው😘👌❤

    @henokamelga1650@henokamelga16506 ай бұрын
  • ወንድሜ እሸቴ ከመግቢው የሙዚቃ መሳሪያው እሰከ ትንታኔው ልዩ የሆነ ስሜት ይሰጠኛል.አመሰግናለሁ

    @Mesfin7199@Mesfin71996 ай бұрын
    • 👍🏼👍🏼👍🏼

      @esteagebreab4313@esteagebreab43136 ай бұрын
  • Thanks for in this deep information.

    @GashawGe@GashawGe6 ай бұрын
  • እረ አምላካቸው ይድረስላቸው፤

    @eliasmohamed395@eliasmohamed39522 күн бұрын
  • Thanks Ato Eshete,

    @afeshatadesse5620@afeshatadesse56205 ай бұрын
  • Thank you Eshete Asefa

    @getachewgebremariam6329@getachewgebremariam63296 ай бұрын
  • ፈጣሪ ሰላም ይስጣቸዉ

    @yosfyosf1325@yosfyosf13256 ай бұрын
  • Thank you.

    @AmexDend@AmexDend6 ай бұрын
  • The Right information at the Right Time✌

    @dawitalemu1578@dawitalemu15786 ай бұрын
  • አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏

    @helenabebe4520@helenabebe45206 ай бұрын
  • ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይሁን።

    @DejeneBunde@DejeneBunde28 күн бұрын
  • ሸገር መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። እባክህ ስለ ላይላ ኻሊድ (Leila Khaled) አስደምጠን።

    @awelhussen4856@awelhussen48566 ай бұрын
  • @በጣም አሪፍ ትንተና አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ሸገር ኤፈሞች ትችላላቹ=በማቆያችን እናቆያቹ.!!🙏🙏🙏🙏🎉

    @jemalmustefakaralla9032@jemalmustefakaralla90325 ай бұрын
  • ክብር የሠጠህ

    @user-py4lp2cd6l@user-py4lp2cd6lАй бұрын
  • ፈጣሪ ከተበዳዬችጎን ነው ሁሉም የጁን ያገኛል ድል ለፍልስጤማውያን

    @sofiamohammed9301@sofiamohammed93016 ай бұрын
    • ገልብጠሽ ነው የምሰሚው ልበል ነው እስልምናሽ ጭንቅላትሽን በርዞት ነው

      @eleniejigueleni4007@eleniejigueleni40076 ай бұрын
    • Amed hunalsh alech 😂😂😂😂😂😂

      @habttusami1113@habttusami11136 ай бұрын
  • የተከበራችሁ፣ወንድሞቼና፣እህቶቼ ፣ሠላም፣የሚመጣዉ ፣በእውነት፣ለይ፣ሰንቆም፣ብቻ ፣ ነው።

    @user-ou8bv8kp1x@user-ou8bv8kp1x5 ай бұрын
  • ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን🙏 እድሜ ይስጥል😊

    @merondebele4217@merondebele42176 ай бұрын
  • የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ

    @amanuelamberber5261@amanuelamberber52616 ай бұрын
  • Keep it up

    @user-vj6vq5oq8j@user-vj6vq5oq8j4 ай бұрын
  • የቴሌግራም ቻናላችሁ ተከታታይ ነኝ ግን አስፋው እሸቴ ያንተውን ኮለል ያለ ድምፅ እስከነ አቀራረብህ ማታ ማታ በጆሮ ማዳመጫ እየሰማው እንቅልፌን ላሽሽሽ ነው ምልበት።ግን ደሞ ቴሌግራም ላይ እየለቀክልን አይደለም ልቀቅልን እስኪ ምርጥ ምርጥ ቁምነገሮችህን ሰምቸውም አልጠግብም

    @melkamubogale4713@melkamubogale47136 ай бұрын
  • አቶ እሸቴ ይህን ትርክት ስሰማ ከዚ በፊት ያሰማከንን ታሪኮች እንድጠራጠር አድርጎኛል ። ፍሊስጤማውያን እራሱ ቢሰሙክ ግራ ይጋባሉ እስራኤላውያን ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ግዛታቸው የነበረውን ነው በገንዘብም በጦርነትም ያስመለሱት ። ሰላም ለአለም ህዝብ ።🙏❤🙏

    @henokasefaw5903@henokasefaw59036 ай бұрын
    • እግዚአብሔር ይስጥህ ንገራቸው እስኪ ከገባቸው እስራኤል ከተመሰረተች 70 ዓመት ነው ምናምን እያሉ ያደነቁሩናል

      @user-xw6or6wr9k@user-xw6or6wr9k6 ай бұрын
    • እነሱ እስራኤላዊያን ነን ስላሉ ብቻ አመንካቸው? እነሱ እስራኤላዊያን አይደሉም ከአውሮፓ የተሰደዱ አይሁዶች ናቸው። እነሱን ከማስጠጋታቸው በፊት በቦታው የነበሩ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እና አይሁዶች በፍቅር ነበር የሚኖሩት። ቦታው አልጠበባቸውም ግን መጤዎቹ አይሁዶች ነባሮቹን ማፈናቀል መግደልና መበደል ጀመሩ። ሙስሊሞቹ ደግሞ በፍፁም ይሞታሉ እንጅ አላጎበደዱላቸውም። እነሱም በአውሮፓውያንና በአሜሪካ በመታገዝ ሙስሊሙን መጨፍጨፍ ጀመሩ ።

      @ruwasida@ruwasida6 ай бұрын
    • ​@@user-xw6or6wr9kኢሥራኤል ማለት የነብዩ ያእኰብ እና 12 ልጆች ሲሆኑ ፍልስጤም ደግሞ ምድሪቷ እና ነዋሬወቿ ናቸዉ

      @keriab3728@keriab37286 ай бұрын
  • ወይ መቆያ..., ይህ ምን መቆያ ነው መሰንበቻ እንጂ! 👍👍👍

    @Heni930@Heni9306 ай бұрын
  • እሸቴ ዘጃንሜዳ! እናመሰግናለን !

    @Asnakech100@Asnakech1005 ай бұрын
  • war is dangerous how many people are dying pray God is able to solve hallelujah amen

    @MamoTesfa@MamoTesfaАй бұрын
  • እና ፍልስጥሞች ምን አረጉ አስጠለሎቸዉ እጂ ጀርመን ድረሺ😂😂😂ናዚ ዉዴ😂ዱዱ

    @mermaaber@mermaaber6 ай бұрын
    • koshasha

      @tesuahmed-qx1wh@tesuahmed-qx1wh6 ай бұрын
    • አትሳሳቺ በደንብ አድምጪ ወደምትወጂው ብቻ አታዳይ በመጀመሪያ የመሪቱ ባላቤት እስራኤሌች ነበሩ ተበድለው ተገፍተው በነቱርክም ተባባሪነት አገራቸውን ተነጥቀው ነው እንጂ የመጀመሪያው የምድሪቱ ባለቤት እስራሄሎች ነበሩ።ይሄንን ባትወዱም ዋጡት ሙስሊሞች

      @Menelik27@Menelik2722 күн бұрын
    • ​@@Menelik27 ከእስራኤል በፊት ፍልስጤም ነበረች በል እንዲያው አብረሀምን በእንግድነት የተቀበለች ፍልስጤም ነች

      @AhmedyenusShumie@AhmedyenusShumie3 күн бұрын
  • ሰላም ወዳጄ እኛዉስ ውስ ወት ነበርን

    @user-qd4gh4vv2h@user-qd4gh4vv2h19 күн бұрын
  • እናመሠግናለን🙏 እንደፍትፍት ነው ታሪኩን ያጎረስከን አመሠግናለሁ 🙏ጌታ ምህረቱን ይላክልን ክፋታችን በዝቷል🙏

    @helenabebe4520@helenabebe45206 ай бұрын
    • ነው እንዴ አደዛኝው አይሻልም

      @user-ib3qe2ih1i@user-ib3qe2ih1i6 ай бұрын
  • Good job

    @Sileshi-ll2sh@Sileshi-ll2sh6 ай бұрын
  • እንደኔ ሁለቱንም ሀገር የምትወዱ ❤

    @shimeemokee5626@shimeemokee56266 ай бұрын
  • እግዚአብሔር እስራኤልን እና ህዝቦቸወን ይባርክ አሜን

    @user-rh4zr5kt6m@user-rh4zr5kt6m5 ай бұрын
    • How can you say that knowing this are the people are proud of killing JESUS

      @MrAxmd@MrAxmd5 ай бұрын
    • እግ/ር የፈጠራቸዉን የዐለም ሕዝቦች ተስማምተዉና ተከባብረዉ እንዲኖሩ ይርዳቸዉ!!!!!

      @mekuryenegatu4750@mekuryenegatu47504 ай бұрын
    • የገዱሉትንም ይባርካል ያልገደሉትን ግን አይባርክም ኦ ምድረ የይሁዳ ባሪያ

      @user-wz5xp8vv9z@user-wz5xp8vv9zАй бұрын
  • አረ አምላካቸው በደረሰላቸው❤❤

    @user-ou7uu8lq7h@user-ou7uu8lq7h6 ай бұрын
  • yene konjo kemtasibew belay betam new yemwedish yeti ena mec endemagegish alwkim

    @user-sh6up7bx1w@user-sh6up7bx1w4 ай бұрын
  • እሸቴ አሰፋ በጣም ምወደው ጋዜጠኛ 🎉

    @getahunbeyenetulema6634@getahunbeyenetulema66345 ай бұрын
  • ድል ለፊልስጤም

    @user-wy9eu1xs1z@user-wy9eu1xs1z4 ай бұрын
  • ሊንክ ያስቀመጥኩትን ተመልከቱ የነቢያቶች የዘር ሐረግ

    @beyabeyachen3856@beyabeyachen38566 ай бұрын
  • እሸቴ አሰፋ አንደኛ

    @elsatariku6006@elsatariku60066 ай бұрын
  • ትረካህና ቅዳሜ 7:30 ይመሳሰሉብኛል።

    @user-jo8oe8wv3z@user-jo8oe8wv3z6 ай бұрын
  • እስራኤልዬ ❤❤❤❤❤

    @user-rv9hd5zy1w@user-rv9hd5zy1w7 күн бұрын
  • ወንድማችን እሼቴ ጥሩ አቅራቢ ጥሩ ተራኪ ነህ በዚህ ዘገባ ላይ ግን እውነተኛ ያልሆኑ ትርክቶችን አጉልተህ ዘግበሃል እስራኤልና ከነአኖች(ፍልስጥማውያን) የሁለቱም ታሪክ ከመነሻው ለማውራት ብዙ እውነተኛና ክወገንተኛነት ነፃ የሆኑ የታሪክ መዛግብትን ማንበብና ማወቅ ያስፈልጋል። ከትርክትና ወገንተኛነት የተላተመን ዘገባ ይዞ መተረክ ስህተት ነው ያም ይሁን ይህ ግን እኛ ምንም አልን ምን የሁለቱ ወገኖች ግጭት ተፈጥሮ የሚያውቀውና በተፈጥሮ የሚፈታ በመሆኑ የኛ የትርክትም ይሁን የታሪክ ዘገባ እውነታውን አይቀይረውም ድል ፍትህን ለናፈቁት ለ ከነአናውያን (ፍልስጤማውያም) ልጆች

    @awolwollo@awolwollo6 ай бұрын
    • ትክክል ነህ ፍልስጤማዊያን ነበደሩ ግን እግዚአብሔር እስራኤላውያንንን ከግብፅ ምድር 40 አመት ተጉዘው ሲያወጣቸው ከነአንን የቃል ኪዳን ምድር ሰታቸዋል

      @Dena.E@Dena.E6 ай бұрын
  • ጋዜጠኛ እሽቴ ተባርክ ይህ እንደበትክ መቸም ከማር ከወተት ይጣፈጣል ❤እስራኤልን የነካ የለውም በርካ ጠቡ ከእሰራኤል ጋር ሳይሆ ከእግዛብሄር ጋር ነው የእግዛብሄር ቤት ናት እሰራኤል ባሪያወቱ እኛ እስራኤላውያ ነን።መሲህ አችን ቶሎ ናል እባክህ።ከዚህ ማአት ገላግን እንጠብቅሃለን። ሁሉም ነገር በቃልህ ይፈፀማል

    @habetamugetahun3928@habetamugetahun39286 ай бұрын
    • 😂😂😂እዝጋቤር የህጻን ደም ደስ ይለዋላ😂ስደንቅ😅አይ የማያቀላፋዉ ለስራኤል ነዉ አላቹሁ😂😂😂

      @mermaaber@mermaaber6 ай бұрын
    • ገዳይ የሚደግፍ ራሱ ገዳይ ነው

      @GhhdGhhd-cn7fu@GhhdGhhd-cn7fu6 ай бұрын
    • ​@@GhhdGhhd-cn7fuገዳይ ፍልስጤም አሸባሪ ነው🤧

      @user-ct9vf1jx4w@user-ct9vf1jx4w6 ай бұрын
    • ​@@user-ct9vf1jx4wየይሁዳ ባሪያ ትንሽ አታፍርም ሀገራቸውን ተወረው እነሱኑ ስትሳደብ

      @user-wz5xp8vv9z@user-wz5xp8vv9zАй бұрын
  • የግፍ ፅዋ ሞልቶ የፈሰሰበት ምድር

    @ebrahimtemam-jg3kn@ebrahimtemam-jg3kn6 ай бұрын
  • እሸቴ አሉ ተባለ ይባላል ምን ማለት ነው

    @abduh4508@abduh45086 ай бұрын
  • ❤❤

    @Bekani27@Bekani276 ай бұрын
  • ሠላም ወንድሜ እውነተኛ ሠላም እና እርቅ የሚያገኙት ንሥሐ ገብተው ክርስቶስን ሲቀቡሉና በእውነት ሲከተሉት ብቻ ነው::

    @GYENESEW@GYENESEW6 ай бұрын
  • Esthet asefa we need sports you ,

    @teferabiniyam2258@teferabiniyam22586 ай бұрын
  • ሰለም ላሰዉ ልጅ😢

    @sultankader4182@sultankader41823 ай бұрын
  • La Alem Hulu selam selam yebza 🙏🙏🙏hulem ademachek negni Berta sheger 1 nachu

    @ErmiyasET87@ErmiyasET875 ай бұрын
  • አረ አምላካቸው በደረስላችው😢

    @mosani6618@mosani66186 ай бұрын
    • ኢሻአላአላህከታጋሾቺጋነው

      @DahabAhmad-es2jx@DahabAhmad-es2jx6 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @user-xm3bg3pv1t@user-xm3bg3pv1t6 ай бұрын
  • Ere eshete betam new mimechegn yante program ebakih atitifa hulem new mitebikih beye samintu enkilf enkuan bante program new mitegnaw ena bemehal atitifa please

    @surafelmamush5785@surafelmamush57856 ай бұрын
  • 🙏🙏

    @abebew364@abebew364Ай бұрын
  • @amanuel21@amanuel21Ай бұрын
  • insha Allah Palestine will be free ! !

    @semiramustefa8358@semiramustefa83586 ай бұрын
    • You dream about it 😂😂😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

      @habttusami1113@habttusami11136 ай бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭betam nw yezazenwe

    @michealalemayehu4947@michealalemayehu4947Ай бұрын
  • እስራኤል ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች!

    @meheretnegusie1088@meheretnegusie10886 ай бұрын
    • የሰው ሀገር ወራ ተከብራ ትኑር የይሁዳ ባሪያህ 😂

      @user-wz5xp8vv9z@user-wz5xp8vv9zАй бұрын
    • አራጋቢ ማለቅለቅ ሰትወዱ

      @zumerazuzu1717@zumerazuzu171729 күн бұрын
  • አሏህ ነስሩን ያምጣላቸዉ መቸም ቢሆን በደለኖች በመጨረሻ የጃቸዉን ሳያገዩ መጨረሻ ቀን አትመጣም የዘር ማጥፋት የሚደሰግባቸዉ ፍልስጤማዉያን በየፎቁርስ ደማቸዉን እያፈሰሱ የሚወጡ ምንም የማያቁ እቦጨጪላወች ደም ፈሶ አይቀረም መቸም ህዝብ አያልቅም የበለጠ መበደላቸዉ ያበረታቸዋልጂ አያጠፋ ቸዉም ኢሻ አሏህ ድሉ የኛነዉ

    @user-cq6pl8xt9j@user-cq6pl8xt9j6 ай бұрын
  • የፊሊስጤም አምላክ እረ አምላካቸዉ በደረሰላቸዉ የምትለዉ የነሱ አምላክ አይደርስም አምላክ አይሁድን ነዉ የሚያዉቀዉ ነዉ፤፤ እኛ ሀበሾች አሽሙር አይለቀንም ሀሀሀሀሀሀ

    @testyayub3536@testyayub35364 ай бұрын
  • ዘፍጥረት 21፥34 "አብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ"። ይህች አንቀጽ ምድሩ የፍልስጤም መሆኑን ያሳያል

    @AhmedyenusShumie@AhmedyenusShumie3 күн бұрын
  • እኛ ሙስሊሞች የምንታገዘው በአላህ ብቻ ነው። ሙስሊምን የሚጠላ ጥላቻው ይብቃው በቁጭቱ ይሙት። ይች ምድር የፈተና ብቻ ናት ሽልማታችን ከጌታችን ጋ ነው። እኛን የሚጠሉን ስለማናጎበድድላቸው ነው አወ በርግጥም ይገሉናል እንጅ መቸም ለፍጡር አናጎበድድም።

    @ruwasida@ruwasida6 ай бұрын
    • Leba nebis geday muslim zm bila sew eredu egziabiher meto eskiferdibachiwu demom allah yemibal amlak yelem tesfa kurechi eshi meretu ye Israel nw

      @NatnaelZerihun-cb9nk@NatnaelZerihun-cb9nk29 күн бұрын
  • ለነገሩ መረጃዉን ከየት ነዉ ያገኘኸዉ. በዚህ አይነት እስከ ዛሬም የምሠማዉ ዉሸት ነበር ማለት ነዉ

    @user-pp8ms2oh8u@user-pp8ms2oh8u6 ай бұрын
  • 👍

    @tesfalemyohannes6091@tesfalemyohannes60916 ай бұрын
  • እሸቴ በጣም አንባቢ እና እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክ አዋቂ አቀራረብህ ደግሞ እጅግ ልዩ ነው አንድ ነገር ብቻ እረስተሀል እኛን ቤተ እስራኤሎችን አላካተትክም ታሪኩ እኛንም ስለሚመለከት ስለምን አንድ መስመር እንኳን የሀገርህን ልጆች ቤተ እስራኤሎችን ዘለልከን? ከዛ በተረፈ ግን እጅግ የማደንቅህ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ አድናቂህ ሞላ ቀስቅስ ከእስራኤል

    @mogne5556@mogne55566 ай бұрын
  • "እረ አምላካቸው በደረሰላቸው!!!"

    @amentube4210@amentube42106 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉

    @alias784@alias7846 ай бұрын
  • ግንኮ ፓልስታኖች አላባረሯቸውም የነሡ ጥፋት ምድነው ጀርመኖች ናቸው የጨረሷቸው

    @toybaali8405@toybaali84056 ай бұрын
  • Israel Hager yeserekechibet Tarik new. Flistemoch betam yasazinalu

    @Kevintedore2050@Kevintedore20506 ай бұрын
  • Thank you 🙏 Eshi this is same Amhara people in Ethiopia Amhara people is one of the main state builder in Ethiopia but the last 50 years Amhara people killed in Ethiopia now Amhara stand together like Israel people

    @brightday789@brightday7896 ай бұрын
  • ታሪክ እንዳይከስህ ታሪክ አታዛባ ስለ የትኛው ምድራቸው ነው ምታወራው ስለ 70 አመቷ !? ለአይሁድ የቃል ምድር የለውም የለውም ቃል ለማያውቅ ህዝብ ፈጣሪ ቃል አይገባለትም። ነብያትን በመግደል እና በማስተባበል የተረገሙ ፍጡሮች ናቸው ።

    @user-Manatube@user-Manatube6 ай бұрын
  • አየ ፍልስጤም ነገሩ የዘራሽውን አዝመራ ነው አሁን እየሰበሰብሽ ያለሺው 🤔🤔

    @Tikursew-je4sg@Tikursew-je4sg6 ай бұрын
  • 10,000 በሁለቱም ወገን ነው ያልከው እሸቴ አስጠላኝኝኝ

    @Speed_editz.@Speed_editz.Ай бұрын
  • yantan Dimes{song} Asmeslaw Yamseru sawoch men telachwlhe

    @mesganugebre5799@mesganugebre57996 ай бұрын
  • የሃገራችን የፈጠራ ታሪክና የውሸት ድርሰት አልበቃ ብሎ ነው እዛም ምትፈተፍተው።ቅድሚያ ግፉን አምርረህ እውግዝ ከዛ ትርክቱ ይደርሳል

    @alikasim950@alikasim9506 ай бұрын
  • Yami hone Yihi Yetinbtu Kali Yifetsem Zendnewu Gizewu Siders Wede Geza Midrachu isebesbachiwalwu Yilali

    @salamgalaxy7091@salamgalaxy70916 ай бұрын
  • 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    @tsehayemekonnen991@tsehayemekonnen9916 ай бұрын
  • ሂትለር ጀግና ነበር እውነት ነበረክ

    @AbdiKedir-lq1md@AbdiKedir-lq1md6 ай бұрын
  • Gin betam yegermal yesew ager gebto emben malet!

    @fethiyousuf8288@fethiyousuf82886 ай бұрын
  • 90 አመት ሳይሆን 75 አመት በል

    @julejemisbah7455@julejemisbah74556 ай бұрын
  • maretu Yefelestiin now

    @MohammedAbdo-mt3gl@MohammedAbdo-mt3glАй бұрын
KZhead