Ethiopia - የሕወሓት ጦር በራያ ገብቷል | ከባድ ውጊያም ተጀምሯል

2024 ж. 15 Сәу.
154 892 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • አረ ለገንዘብ ብላችሁ እርስ በርሳችን በመርዛማ ምላሳችሁ አታባሉን የሚጠቅመን እርስ በርስ ተደጋግፈንና ተረዳድተን ይህንን ግዜ እንዴት ማለፍ እንድንችል ሁላችንም በየእምነታችን መፀለይ ብቸኛ መፍትሔ ይመስለኛል

    @ZERIHUNTibebu-pu4vz@ZERIHUNTibebu-pu4vz13 күн бұрын
    • Zarem medegagef tlaleh? Ere tew . enedet honen new yemndegagefew keferesn behuala.

      @wendesenfekie@wendesenfekie12 күн бұрын
  • ድልለፋኖ❤❤❤

    @user-rt3ly4hh5e@user-rt3ly4hh5eКүн бұрын
  • ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ነፃኑታገኛለች ታድግም አለች እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

    @mulugetaabebe-jj3sh@mulugetaabebe-jj3sh11 күн бұрын
  • አማራየ😢

    @fatimaethio2277@fatimaethio227713 күн бұрын
  • አማራየ😢😢😢እሥከመቸ

    @kumlachewuali1754@kumlachewuali175413 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕በሁለቱም ወገን አለቀን ወይኔ

    @blenbbbb3090@blenbbbb309013 күн бұрын
  • እራሱን ያፀፋው ሁለተኛው ከከከከከ ያስቃል።

    @SiriusMedia5@SiriusMedia513 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን ላኪልን😢😢😢😢😢😢😢😢

    @AlemtsehayAlamata-ht3dt@AlemtsehayAlamata-ht3dt13 күн бұрын
  • ፀረ ሰላም ስምምነት ሀይሎች፡፡

    @jaklv7906@jaklv790613 күн бұрын
  • አምለኬ ሆይ የአማራን ሀደራ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    @eteneshworikcho8190@eteneshworikcho819013 күн бұрын
  • ፋኖ❤

    @user-fd9gr1xd4l@user-fd9gr1xd4l13 күн бұрын
  • ሁሉም ተስማምተው አማራን ለመጨፈጨፉ ነው ይሆ ወሮ በላ ሚኒሻ ፋኖን ሰዋጋ አልነበር ይበሉት አንድ ፍኖ ራያ ውስጥ አይገባም የታቀደ ሴራ አለ

    @JjNb-ms8mr@JjNb-ms8mr13 күн бұрын
  • ሰላም ለሀገራችን ያረቢ😭

    @zheinambazheinamba1345@zheinambazheinamba134513 күн бұрын
  • 🇪🇹🙏🇪🇹 ህውሀት ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለው?????? ገና የትግራይ እናቶች እንባ ሳይደርቅ ሌላ ጣርነት በጣም ያሳፈራል!!!︎!!!!!!!! ዛሬም ከማለቃችሁ በፊት ቁጭ ብላችሁ በጠረቤዛ ዙሪያ ብትደራደሩ ይሻላል ካለፈው የሰው ልጅ እልቂት ልትማሩ ይገባል!!!!!!!!!!!!!!!🇪🇹🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹

    @matiyoskebede5352@matiyoskebede535213 күн бұрын
    • Ataseb yersehen asebe

      @MimiFisseha-rd4od@MimiFisseha-rd4od12 күн бұрын
  • መቼነው እፍ የምንለው እረ ፈጣረሆይ ይህን የራሲበረሲ ከላያላችንላይ አነሳልን

    @aeshimohammed9684@aeshimohammed968412 күн бұрын
  • ድል ፋኖ

    @user-oq7fz1tu2l@user-oq7fz1tu2l13 күн бұрын
    • እግዚሐብሃር ያልሰጣችሁን ድል ሰዉ ሊሰጣችሁ አይችልምና በንሰሐ ከእግዚሐብሄር ጋር ታረቁና ድል እንዲሰጣችሁም ጠይቁ::

      @almazpasqual1120@almazpasqual112012 күн бұрын
  • ያረብ አላህ የአማራን ህዝብ አንተ ጠብቀው ጥንካሬንም ስጠው

    @user-ru1zh5dy7k@user-ru1zh5dy7k12 күн бұрын
  • ወይ እነዚሕ የሐገርና የሕዝብ ነቀዞች ብቻችን ወደሲኦል ከምንገባ ብለወ ከሚጋልቡበት ፈረስ ጋር አብረዉ ለመግባት እየተጣደፋ ነዉ::

    @almazpasqual1120@almazpasqual112012 күн бұрын
  • ያልፍል

    @user-gz2tn8rp8x@user-gz2tn8rp8xКүн бұрын
  • የአላህ😢😢

    @TaibaAbishi@TaibaAbishi13 күн бұрын
  • በትክክል ግቡ ዜሮ አድረጉቸው

    @AbdulkerimAhmed-wh1vl@AbdulkerimAhmed-wh1vl13 күн бұрын
  • ዓለም ትኩረት ቢያደርግ ለኢትዮጵያዉያን ምን ትርጉም አለዉ በድርድር ስም ገዳዮችን መልሶ ሾሞ ብያላግጥ እንጂ

    @user-mu9ir6sb2s@user-mu9ir6sb2s12 күн бұрын
  • ራሱን አላጠፋም!!

    @Sewhoysewhun@Sewhoysewhun13 күн бұрын
  • ከበድኖች፣ምን፣ይጠበቃል

    @user-jy8ow7tq1p@user-jy8ow7tq1p13 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @GdgggHggbgh@GdgggHggbgh13 күн бұрын
  • ወድሴት የለም እኛምበሠውሐገር በየግዜው እምንሠማው ስቃይ እራሐብ በአማራላይ ጥርትግርት ለፍተው የኸደየመጣው እየወርርው ብቻአላህ ይዘን እላቸው ይአማራየ

    @user-cw7by8yi5e@user-cw7by8yi5e13 күн бұрын
    • ሁሉም የኢትዮ ክልልች ደም እየፈሰስነው በብሔር ችግር አይፈታም ፊኖው ጀግና ሓዋትጀግና እያላችሁ ሰው ሲሞት ከየትሙት ብላችሁ የምታለቅሱው ሰውች ፍትህ ከማነው አማራ ኦሮሙው ትግራይ ሁሉም የምሞተው ሰውሰው ነው በብሔር አተፀሉሉው

      @aeshimohammed9684@aeshimohammed968412 күн бұрын
  • Ethiopia is shaking up the airline industry by serving turbulence with a side of ጦር!

    @JenniferOfficialWilliams@JenniferOfficialWilliams11 күн бұрын
  • ዓለም ለራስዋ ጭንቅውስጥ ገብታለች 😂 ለአፍሪካ በሽያጭ ይሁን በስጦታ እየሰራች ምታቀብለንን መሳርያ ለራሳቸው መተራመሻ ያደርጉታል ብየ አምናለሁ ። ሁሉ ጊዜ አለውእና ኢትዮጵያም ሆነች አፍሪካ ሰላም የማገኙበት ዘመን እየመጣነው ❤

    @AbebuaynalemTeshale@AbebuaynalemTeshale12 күн бұрын
  • እባክህን አታልቅስብን፣ ሙሾህን ወዲያ በል

    @zerfubelachew6193@zerfubelachew619313 күн бұрын
  • ህውሀት ወዴ ራያ ኣልመጣም ፋኖ መጀመሪያም የለም ከወጡ ቆይተዋል እኔ የኣላማጣ ቀበሌ 11 ልጅ ነኝ የራያ ሚኒሻዎች እና የኣማራ ኣድማበታኝ ፖሊስ ነበር የነበረው አሁን የኣማራ ኣድማ በታኝ ለቋል የገባው መከላከያና የትግራይ ፖሊስ ብቻ ነው ተኩስ የሚባል ነገር የለም አትዋዥቅ ለነገሩ ዜናህ የኣንድ ወገን ብቻ እንዴሆነ ድሮም እናውቃለን

    @RehimaBint-hm9bs@RehimaBint-hm9bs13 күн бұрын
    • አላህ ያድርግልን ወንድሜ እውነቱን ንገረው ይህ ሁሉ ደሀውን ሚስኪኑን ህዝብ ለመጨረስ ነው

      @sadaliomar4530@sadaliomar453011 күн бұрын
  • ድል❤❤ለጀግናቹ ❤❤ለተገፍት❤❤ ፋኖዎች

    @stefe9521@stefe952113 күн бұрын
    • ሞት ለሌባው ፍኖ ድል ለትግሬ

      @LovelyChowChow-ns1np@LovelyChowChow-ns1np12 күн бұрын
  • ❤️♥️

    @user-xu2tx2sb6f@user-xu2tx2sb6f13 күн бұрын
  • The victory is on TIGRAY , GOD is with us 💪💊💪

    @REMHAY@REMHAY13 күн бұрын
  • ከማን ጋ ነው ከባዱ ውጊያ የተጀመረው??? መከላከያ ከሚባለው የአብይ ታዛዥ ጦር ጋ ብለህ እንዳታስቀኝ....

    @Amhara.A.Mohamed@Amhara.A.Mohamed11 күн бұрын
  • አይ አለም😢

    @user-wk9kt9rf7x@user-wk9kt9rf7x13 күн бұрын
  • አብይ አማራ ይጎዳል ሲል ነበር የታቀደው ሲራ ይህ ነው መለት ነው በፋኖ አልሆን ሲል በትግራይ አሳቦ አማራን በግራና በቀኝ መጨፋጨፍ ነው የታሰበው ትልቅ ሴራ አለ ሜኔሻ አማራ አንተም ተደርበህ ፋኖን ስትወጋ ነበርክ አንተም አማራነህ ትጠፋለህ ትግራይና አማራ ንቁ

    @sew_hoy_hulum_yalfal@sew_hoy_hulum_yalfal7 күн бұрын
  • ህዋት ያለ ጦርነት መኖር አይችልም 😢😢

    @user-wc7kz6wz5f@user-wc7kz6wz5f13 күн бұрын
  • አቢቹ 👑

    @michael.T77@michael.T7712 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ 🦾🦾🦾

    @BTSARMYLOVER17677@BTSARMYLOVER1767713 күн бұрын
  • እባካችሁ ልብ ግዙ ሚድያዎች አታራግቡ

    @yemaneaarabon9171@yemaneaarabon917113 күн бұрын
  • ያለው መንግሥት አገር ነው የሚመራው ወይስ የኦሮሞን ክልል ብቻ። አንድ ክልል ሌላ ክልል ላይ ጦርነት ሲከፍት ዝም ብሎ መመልከት ሕጉን መጣስ አይደለምን???? አገሪቱን የሚመራው የትግራይ ሞግዚት አሜሪካን ሳይሆን ይቀራል ብላችሁ።

    @mulugetamindaye8391@mulugetamindaye839113 күн бұрын
    • Megemeriya yelelawn kll yewerer man honena tarik kalemawek yaby ashangulit honachu kerachu ewnet endenante aydelem hulum amara tnsh astesaseb yalew hulu kezih behola ytefal

      @ermiasabebe9261@ermiasabebe926113 күн бұрын
  • ያረብ😢😢ሰላሞንያምጣልን ድል ለፋኖኖኖኖ💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

    @fe4743@fe474313 күн бұрын
    • Fano manew ena lesu dua yemidereglet

      @HussenAssen-tk4tn@HussenAssen-tk4tn13 күн бұрын
    • ​@@HussenAssen-tk4tnየት ይገባሃል ባንዳው😜 ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው አማራን ከገዳዩ አብይ ነፃ የሚያወጣ ድል ለፋኖ💚💛❤️

      @DawaDawa-zz7vg@DawaDawa-zz7vg13 күн бұрын
    • ​@@HussenAssen-tk4tnFano gtahe new

      @meheretfuchs4724@meheretfuchs472413 күн бұрын
    • እናንተ ግን አወገዛችሁት ፋኖን ደሴ ላይ

      @Emperors_First@Emperors_First13 күн бұрын
  • አድማ ብተና ሚኒሻ እና ፖሊስ ፋኖንን ተቀላቀሉ ሴራው ይግባችሁ አማራ አንድ ሆኖ የሚቆምበት ወቅት ነው። ፋኖዬ ፈጣሪ ይረዳናል❤

    @Emperors_First@Emperors_First13 күн бұрын
    • አድማ ብተና ሚኒሻ እና ፖሊስ are greedy bandas. Very upsetting!

      @liatelahunham2425@liatelahunham242513 күн бұрын
    • @@liatelahunham2425 በጣም እንጂ ሆዳቸው ከህዝባቸው መከራ የበለጠባቸው ባንዳዎች ናቸው

      @Emperors_First@Emperors_First12 күн бұрын
  • በወለጋ የሚጨፈጨፈው አማራ ለምን በሺህ የሚቆጠሩት ለምን አዬዘገብም መንግስት ጠንቅቆ ያቃል ሆን ተብሎ ነው ጌታቸውን አግዙት የትግራይ ህዝብ ብሎ ነበር ይኸው በደንብ አግዙት።

    @tigistdegu2734@tigistdegu273413 күн бұрын
  • ከባድ ነው ህዋት ደግሞ ወሎን ምስኪኑን ህዝብ አይፍታው ም የወሰዱት አነሳቸው እንዴ ሊጥሳይቀር ባንክሳይቀር

    @ethiopia6344@ethiopia634412 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢

    @user-ix5oz1ji2o@user-ix5oz1ji2o13 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢ውድ የት እንሂድ

    @hayathmuhammed2254@hayathmuhammed225413 күн бұрын
  • Akatari ye Abiy ashkeroch!

    @MeleMelelo@MeleMelelo13 күн бұрын
  • ትግሬ እና ምስጥ ወደውስጥ ድጋሚ ጦርነት ገቡ

    @saadasaadaa6533@saadasaadaa653312 күн бұрын
  • Only in raya we support tigery

    @user-sf8rj6er4c@user-sf8rj6er4c13 күн бұрын
  • እነ ጌቺ እዴሆኑ የነሡ ልጆቺ አልሞቱባቼዉም ግን ሚሥኪኑ አትሙት

    @user-sl8yj8ck7f@user-sl8yj8ck7f13 күн бұрын
  • TDF አማራን መውረር ይችላል ፋኖ ጫፋቸውን አይነካም ነገ ግን ዋጋ ይከፍላሉ

    @endalewtagele8861@endalewtagele886113 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭😭😭

    @NnM-ml9yy@NnM-ml9yy13 күн бұрын
  • 🦼🦼🦽🦽🦽🦽🦼🦽🦽👈🏽ሽብር በድኑ ወሮያኔ🦽🦼♿️🦼🦽💀👣👈🏽

    @Artinstitut106@Artinstitut10613 күн бұрын
  • ይሄ ሚዲያ ግን ብዙ ጊዜ እና በተደጋጋሚ ለአንድ ወገን የሚያደላ ዜና ይሰራል ፤ መንግስት ሊመረምረዉ ግድ ይለዋል

    @bizuayehueshetu2503@bizuayehueshetu250313 күн бұрын
    • manen new mengist yalkew? Mengist yemibal ale ende? woy gud ere eyasebn Entsaf

      @wendesenfekie@wendesenfekie12 күн бұрын
  • ጀግናው ዋርካው ምሬ የት ትደበቀ ታድያ?

    @Mesfin13@Mesfin1313 күн бұрын
  • ማንም ደስ ባለው ሰአት ጦር ያዘምታል መንግሰት ተብዬ ከምንም አይቆጠር ድጋሚ ምረጡኝ ይል ሁን ?

    @Case24215@Case2421512 күн бұрын
  • አማራ ጉድህ

    @user-ww3zw4pf7n@user-ww3zw4pf7n8 күн бұрын
  • ህወሀት አላማጣን ብቻ ሳይሆን ምዕራብ ትግራይን ወደ ራሱ መመለስ አለበት ❤❤❤

    @musaalexandra4983@musaalexandra498313 күн бұрын
    • Yes!!!

      @MimiFisseha-rd4od@MimiFisseha-rd4od12 күн бұрын
  • TPLF & Bilitsigna are the same

    @wegayehuassefa7371@wegayehuassefa737113 күн бұрын
  • አብይን ለመርዳት ነው ህውሀት ጦርነት አልግገባንም

    @ethiopiawoldemariam8998@ethiopiawoldemariam899813 күн бұрын
  • እነዚህ ጊንጦች መቼ ነው እኛን የሚፋቱን !

    @user-oy4nk1ek7v@user-oy4nk1ek7v13 күн бұрын
    • Yesew meret keyazk enklf yelekm

      @nuronuro6458@nuronuro645813 күн бұрын
    • Lelawn astebabreh leserahew gf ykrta steyk meretun stmels

      @ermiasabebe9261@ermiasabebe926113 күн бұрын
    • 😂😂enatem yesrachut gef 27 yekrta teyku meretu yeamara new wedeketachu betebetachu

      @hanaeshetu8527@hanaeshetu852712 күн бұрын
  • ደሊ. Tdf

    @Samsunga14-gy2fp@Samsunga14-gy2fp13 күн бұрын
  • ቆይ ትግሬ ምንቀረኝብሎነው ንፁሀንን አስጨርሰዋል የቀረውን ለመጨረስነውዴ ህዝብንካስጨረሱ በኋላ እነሡይታረቃሉ😂

    @wellogondergojamshewaamahr570@wellogondergojamshewaamahr57011 күн бұрын
  • ደልለአማራ

    @user-vc6xj3tt7z@user-vc6xj3tt7z13 күн бұрын
  • አይደል በቃ እንግዲ አቢይ ጀግና ማለት ትጀምራለህ አሁን ነገረኛ ሜድያ

    @WayofLife-ny3gv@WayofLife-ny3gv13 күн бұрын
  • Oppression mamotu nw??

    @addisgrow@addisgrow13 күн бұрын
  • ህውሃት መቸም ዝም መባል የሌለበት ድርጅት ነው።

    @endalkachewmekonnen7952@endalkachewmekonnen795213 күн бұрын
    • አብቀተዋል አሁንስ አዛይ የላቹም ቻሉት

      @user-vw5cj4ec7g@user-vw5cj4ec7g13 күн бұрын
    • No more know for Amhara region

      @mohammedreshid2472@mohammedreshid247213 күн бұрын
    • ​@@user-vw5cj4ec7g😂😂😂 በመከላኪያ ተሽፍን እየዋጋ ፣ እስኪ መከላኪያ ይውጣ እና ሙሉ ፋኖ ጋር ግጠሙ

      @Finfine672@Finfine67213 күн бұрын
    • ​@@Finfine672ረሳሀው እንዴ መጀመሪያ ከሙሉ መከላከያ ከሙሉ የኢትዮጵያ ክልሎች ልዩሀይሎች ከሙሉ ኤርትራ ተዋግቶ ደብረብርሃን ያደረሰህ ወያነ ኣሮጠን ያስባለህ ረሳሀው

      @Aghahwbwbw@Aghahwbwbw13 күн бұрын
    • ​@@Finfine672ረሳሀው እንዴ መጀመሪያ ከሙሉ መከላከያ ከሙሉ የኢትዮጵያ ክልሎች ልዩሀይሎች ከሙሉ ኤርትራ ተዋግቶ ደብረብርሃን ያደረሰህ ወያነ ኣሮጠን ያስባለህ ረሳሀው

      @Aghahwbwbw@Aghahwbwbw13 күн бұрын
  • Sorry

    @eske-sf7yz@eske-sf7yz13 күн бұрын
  • Abene setele atafreme !

    @abbyzemex@abbyzemex13 күн бұрын
  • We are not etiopian tdf yashenfal 💪 💪

    @filmon1987@filmon198713 күн бұрын
  • በትክክል ዘግብ ኣታሽቃብጥ ወልጋዳ።

    @user-rb7kd6wx8d@user-rb7kd6wx8d13 күн бұрын
  • የእናቶች እንባ አብይንና ገዳዮቹን ይፋረድ። መቼም ኢትዮጵያ የእናቶችን እንባና ሃዘን የሚያስቆም መሪና መስተዳደር አላገኝኘችምና እግዚአብሔር ይርዳት

    @NA-wx8ru@NA-wx8ru13 күн бұрын
  • atewashi segemer erasun alatifame. journalism endazayedalem andun degefa atawera mezanawe alest batehonem.

    @eyosiyaselakew3588@eyosiyaselakew358812 күн бұрын
  • Esey mere to new

    @yordanoskidane7897@yordanoskidane789713 күн бұрын
  • ህዋት ሀገር መምራት ይችላል

    @abdishooo@abdishooo13 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂ወገኛ😂😂

      @JooklJookl@JooklJookl13 күн бұрын
    • አረ እባክህ አታሰቀኝ ለዚህ ነበር ሲመራ የኖረው 😅😅😅😅😅

      @NaniazeneNanii@NaniazeneNanii13 күн бұрын
    • @@NaniazeneNanii 😂😂😂😂

      @JooklJookl@JooklJookl13 күн бұрын
    • 😂😂😂

      @gravitymobile7558@gravitymobile755813 күн бұрын
    • ምድርን ጭምር ማጥፋት ነው ክህነት ካንስር ነው ልብህ ውቀጠው አጭደህ ከምረው።😂😂😂

      @tezi7282@tezi728213 күн бұрын
  • Ethiopia beka frslchi nating 😢😢😢😢

    @AzmarinoAsmera@AzmarinoAsmera13 күн бұрын
  • Shuxam mean temwsrtalh weshatam nager Nahe Gada geba Erash Fano nahe

    @lemmafeyyessa5351@lemmafeyyessa535113 күн бұрын
  • እስር ቤቶችን 27ዓመት የኦሮሞ ያደረገ ድርጅት ነገስ ዋስትናችን ህውሀት ነው?

    @FissehaMulugeta-wr4kk@FissehaMulugeta-wr4kk13 күн бұрын
  • ትግረ የችግር ምንጭ ነዉ፤ስለዘህ ምነጩን ማድረቀ ነዉ

    @kiparamobkama9901@kiparamobkama990113 күн бұрын
  • ከህዋሃት ማን ነው ቁሞ ጦርነት የገጠመ ጦርነት የምትለው ነፍጠኛ ቁሞ ጦርነት አያደርግም

    @user-by7in5ku2g@user-by7in5ku2g13 күн бұрын
    • አንት ቆማጣ ሰው በሌለበት በለሸቃሙና ሙታኑ ብዐዴን ከአቢይ አህመድ ጋር ተመካክረው ስላስገቧት ነው እንተዋወቃለን ያልተቆመጠውን ቆምጠን የተቆመጠውን አጥፍተን እናስወጣሀለን ችግር የለም በአማራ አርሶ አደር እርዳታ ተሠጠህ በቀሎኸን አስፈጭተህ መጣህ አንት እከካም ሁላ እናሳይሀለን

      @user-qm8dp3vk8p@user-qm8dp3vk8p13 күн бұрын
  • Wushetam Tultula

    @user-kx8zm5mn4z@user-kx8zm5mn4z12 күн бұрын
  • ምነዉ ፋኖና ህወሃት ተስማሙ ብላችሁ የለ እንዴ ለምን አማራን ይወራሉ?

    @debewhailu7085@debewhailu708513 күн бұрын
  • አበሣነህ. ሰለፋኖ. ሥትዘግብነዉ የሜምርብህ.

    @FrewBelay@FrewBelay13 күн бұрын
  • ፋኖ ወደ ትግራይ ፊቱን ሲያዞር ተኸላ ለመጨረስ ነው ተነቅቷል ፋኖ ትኩረቱ አብይ ላይ ነው

    @user-bc5gs9bk8e@user-bc5gs9bk8e13 күн бұрын
  • እርሱን በራሱ 😂😂😂😂😂😂

    @alafirabirham7@alafirabirham713 күн бұрын
  • እራሱን አጠፋ ነው ያልከው ? ሚዛናዊ ሁን

    @JehadJebel@JehadJebel13 күн бұрын
  • ኢላሂ ፋኖን ጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢

    @kumlachewuali1754@kumlachewuali175413 күн бұрын
  • ETHIOPIA WITH OUT THE HELP OF ERITREA WILL ENDED UP LIKE FORMER YUGOSLAVIA SLOWLYBREAKING APART.

    @Asmarino1225@Asmarino122513 күн бұрын
  • Tigray prevail!!!!!!

    @millionsolomon4357@millionsolomon435713 күн бұрын
  • አማራ፣በሙሉ፣ብልፅግናን፣ያወድማል፣ይህ፣የዘራፊና፣የገዳይ፣ቡድን፣ይጠፋል👎👎👎

    @hannagranato9719@hannagranato971910 күн бұрын
  • ይህ ሁሉ ችግር እዚህ ጦርነት ተነሳ እዚያ ግጭት ተከሰተ የሚለው ዘገባ ያለው መንግስት ችግር ነው::ማረጋጋት ግጭትን መፍታት አልቻለም ባለመቻሉ መገዳደል እየቀጠለ ነው

    @fikirtewoldemariam4402@fikirtewoldemariam440212 күн бұрын
  • kedada wusha

    @najibmilki3541@najibmilki354113 күн бұрын
  • የአማራ ክልላዊ መንግሥት ምነው ድምፁ አይሰማም ነው ራያን ሽጦታል?

    @assefadesta102@assefadesta10213 күн бұрын
  • ትህነግን እግዚአብሔር አምላክ ያስቁምልን።ሁላችንም ተግተን እንጸልይ ።የእግዚአብሔ አብሮነት የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ እንገኛለን ።

    @user-tt9vx4gp8i@user-tt9vx4gp8i13 күн бұрын
    • ትህነግ መሬቱ ነው ሚፈልገው እንጂ አይመጣም ፈጣሪ ፀሎታቹ ሰምቶ ትልቁ ሰይጣን አብይን ሰጥቶቹዋል

      @user-vw5cj4ec7g@user-vw5cj4ec7g13 күн бұрын
    • Tehenegem eko egeziyabhern endanchi yelamenal

      @kaleamare6625@kaleamare662513 күн бұрын
    • ጸልዩ ሰሎታ ሰምቶ ኢግዛአቢሔር ትልቆ ሰይጣን አብይ አሕመድ ሰጥቶቹዋል ኮ ያዙት እንግዲ

      @user-vw5cj4ec7g@user-vw5cj4ec7g12 күн бұрын
  • ADI's abeba metekel ulum amaregne

    @yordanoskidane7897@yordanoskidane789713 күн бұрын
  • ድል ለፋኖ

    @zedwollotube949@zedwollotube94913 күн бұрын
  • Inatin libda irasun alatefam 😅😅😅

    @user-nn5hg6mw9u@user-nn5hg6mw9u13 күн бұрын
  • እራሱን በራሱ ማጥፋቱን በምን አወክ

    @seifuyazew5189@seifuyazew518913 күн бұрын
  • መንግስት አለበት

    @nebatube3260@nebatube326013 күн бұрын
KZhead