ለአላህ

2024 ж. 28 Сәу.
4 331 Рет қаралды

Пікірлер
  • ግራኝ አህመድ ብርጌድ ተመሰረተ...⁉ ሰው ላመነበት አላማ ስለሚከፍለው ዋጋ ሀሳብ መስጠት አልፈልግም። ምክንያቱም ያልገባኝ ነገር ስላለ አያገባኝም። እኔ ግን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ። ሰው አንድ አይነት ቋንቋ እያወራ ለአንድ አላማ እየታገለ ትልቅ ጠላት አለኝ ብሎ በርሃ ገብቶ እንዴት ትልቁ ጠላቱን እረስቶ እዛው እርስ በ እራሱ ይጋጫል? .* አሜሪካን ሀገር ቁጭ ብለው እኛ የዘመነ ካሴ ነን! እነ እከሌ የእስክንድር ነጋ ናቸው።የጎጃም ፋኖ ተጠሪነቱ ለእከሌ ነው። የምስራቅ ፋኖ መግለጫ እኛ አይመለከተንም። የጎንደር ወጣት በማንም አይመራም ። የሚንሊክ ብርጌድ ተጠሪነቱ በሟች አሳምነው ፅጌ ነው። የወሎ ፋኖ ማንም ተነስቶ አያዘውም። ግራኝ አህመድ ብርጌድ በወሎ እዝ ነው። .* ብቻ ምን አለፋችሁ የማይሰማ ጉድ የለም።ባለፈው ሶስት ሳምንት ናሁሰናይ ብርጊድ ተመሰረተ በአዲስ አበባ ፋኖ እንቅስቃሴ ተጀመረ ተብሎ ጠዋት ተመስርቶ በዛኑ ቀን ጠዋት ፈርሶ በዛኑ ቀን ጠዋት ጥይት ጠጥቶ ሞተ የሚል ዜና በተሰማ በዛው ጠዋት ደግሞ ሌላው የፋኖ ብርጌድ ይህ እኛን አይመለከትም ብሎ መግለጫ ያወጣ ነበር። .* ወንድሜ ሆይ በቁምህ እያለህ አሜሪካ ያለው ዲያስፖራ በስምህ ጎፈንድሚ ከፍቶ ይሰበስባል። ስትሞትም በመሞትህ ያዘነ መስሉ አሁንም ሞትህን ምክንያት አድርጎ ገፈንድሚ ይሰበስባል። በዚህ ብቻ የሚያበቃ እንዳይመስልህ በቤተሰብህ ስም እንደገና ብር ይሰበስባል። ተቸግረዋል ብሎ አደባባይ አውጥቶ መለመኛ ያድርጋቸዋል። ዲያስፖራው በዚህ መጠን ክፉ ነው ንቃ! .* ደግሜ ደጋግሜ አሁንም እኔ ግን እንዲህ እላለሁኝ። ወጣት ሆይ ውድ ነፍስህን በጎፈንድ ሚ እራሱን እና የቤተሰቡን ኑሮ ለሚለውጥ ብለህ አትሙት። አሜሪካ እና አውሮፓ ቁጭ ብሎ ገፋ በለው እያለህ ወደ ነበልባል እሳት የሚከትህን አትስማው። ተበድለናል ብለህ ካመንክ ቀድመህ ውስጥህን አጥራው። ገዳይህ አብሮ የቆመው መንድምህ ነው።

    @seyoumnigusie825@seyoumnigusie82517 күн бұрын
KZhead