Ethiopia - ጌታቸውን ያበሳጨው የራያው ክስተትና ሊመጣ የነበረው አደገኛ ውጤት

2024 ж. 15 Сәу.
88 157 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ተመካክረው ነው ውጊያ የከፈቱት እኛ የወያኔን ባህሪ እናውቃለን ምንም አልተከፋፈሉም ውጤቱን ወደ ፊት አብረን እናያለን

    @kemekem1366@kemekem136613 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤✊

    @user-wk2ik9lw1c@user-wk2ik9lw1c13 күн бұрын
  • ጌታቸው አልተበሳጨም። ደስ ብሎታል እንጅ።

    @user-ry7vt7db6l@user-ry7vt7db6l13 күн бұрын
  • ስላምለሀገራችንኢትጵያጦርነትይብቃን አላህስላምያጣልን እእህህህህየሀገሪስላምናፍቀኝ

    @cgf8399@cgf839913 күн бұрын
  • ሠላም ለኢትዮጵያውያን ስለም ለዓለም ሕዝብም በሙሉ ።

    @user-tt9vx4gp8i@user-tt9vx4gp8i13 күн бұрын
  • ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤

    @solomonteshom4286@solomonteshom428613 күн бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ ካመት አመት ይሻላል ሰላም ይመጣል ስል ጭራሺ እየባሰ መጣ እዳው ምን ጉዲ መጣብን በስመአም አፍፍፍ

    @tsegenetyemariyamlji2070@tsegenetyemariyamlji207013 күн бұрын
  • ያማል ያሣዝናል ያሥቆጫል።

    @zewdumesele5845@zewdumesele584512 күн бұрын
  • አላህ በቃ በላን ሰላም አምጣልን

    @sadaliomar4530@sadaliomar453010 күн бұрын
  • ምንም አይመጣም ለወያኔ መንገድ ጥረግ አታደናቅፍ የራያ ጉዳይ ሁለቱን ክልል አያጣላም

    @user-jm1ce5rn7o@user-jm1ce5rn7o13 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

    @Yonas-jp7sp@Yonas-jp7sp13 күн бұрын
  • አ ብሽሩእራያየወልቃይቴ😢

    @zm6661@zm666113 күн бұрын
  • አማራ የሆክ የዚህን ሰውየ ዜና አታዳምዱ ጭራሽ ጌታቸውን ያበሳጨው ይላል እደ እድህ እያልክ አማራን ልታስጨርሰው ነው ትግራይ ነው የወረረን

    @EndrisMohammed-yy5qf@EndrisMohammed-yy5qf13 күн бұрын
  • ወታዴር ሳይታዘዝ አይዘምትም አትዋሹ አላህ ፍርዱን ይፍረድ ድሉ ከአላህ ነው

    @user-ei9mn7ov1o@user-ei9mn7ov1o13 күн бұрын
  • ትክክል !

    @segededemissie3505@segededemissie350513 күн бұрын
  • ሠላም ለሀገራችን ለኢትጵያ ኧረ ጦርነት ይብቃን 💚💛❤️

    @DifhGgbj-zu1fy@DifhGgbj-zu1fy13 күн бұрын
  • ድል ለአምሐራ እና ለትግራይ ህዝብ

    @zerubabelgashaw760@zerubabelgashaw76012 күн бұрын
  • ደውቄቱ ሲያልቅ ወደ አማራ ክልል እንዴት የአማራ ዱቄት አያልቅም ያለ ማነው

    @enawgawabathun3355@enawgawabathun335513 күн бұрын
  • እነሱ እኮ ሰርቆ መብላት ያሳደጋቸው ልማድ አላቼው እኮ።

    @genetnecho1109@genetnecho110913 күн бұрын
    • የሰው በደል ከድጋ ይከብዳል የሰውሀቅደሞ አደደም እደሰውስጋ ያጥወለውላል😭 ራያ ምንምኳን ጊዜው የነሱቢሆንም በጀግና ልጆቿ በፋኖ የአማራ እናት ሁለየምተከብራ ትኖራለች ይሄም አባቱንያጣው ልጅና እናቱ ተገድላበት የቲም ሆኖ ዛሬበቤተሰብ ናፍቆት የሚሰቃዩት ነገ ውጤቱን አብረንነን ኢሻአላህ

      @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t13 күн бұрын
    • ልክ ብለሀል ። የአማራ ህዝብ ትግራይ ወያኔዎችን ከአማራ ክልል ማባረር አለበት ።ያለፈው እንዳይደገም ።

      @tedybelachew4359@tedybelachew435913 күн бұрын
  • Keneberu betam nwe merebeshwe

    @Azael176@Azael17612 күн бұрын
  • መሰከን ያዋጣል

    @endalewtagele8861@endalewtagele886113 күн бұрын
  • ጌታቸው እናቱን በተስታ የመታ ነዉ

    @alisilage7398@alisilage739813 күн бұрын
  • Amharan miyastekaw bahden nw. Bahden biwegede mnm kena belo ayaywem nbr. Fano gideta ykilelu mengist mhone albet tolo. Fano❤

    @gashuamare3316@gashuamare331612 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-vd8ct2oq6t@user-vd8ct2oq6t13 күн бұрын
  • wshetam, selam yemayfelgu malet le fano new

    @AziAzi-hs2yt@AziAzi-hs2yt12 күн бұрын
  • ለትግራይ ህዝብ ውድቀትና ሙት ተጠያቂ የሚሆነው ህውሀት ነው

    @user-gr3kh5tu6n@user-gr3kh5tu6n12 күн бұрын
  • ክብርልን ትክክለኛ መረጃን ነው !! ትችላለህ!!

    @bushirajemal@bushirajemal13 күн бұрын
  • ቆይ የትግራይ ህዝብ አእምሮ የላቸውም እዴ ያሁሉ ህዝብ ካሰጨረሱ በሀላ መልሶ ጦርነት ምን አይነትአሰተሳሰብ ነው ያላቸው

    @user-ef5co1jg2k@user-ef5co1jg2k13 күн бұрын
    • የጦርነት ሱስ አለባቸው

      @yaredyared3305@yaredyared330513 күн бұрын
    • ባህላዊ ጨዋታ እየመሰላቸው ነው የአማራ ህዝና የትግሬ ህዝብ ቁጭ በለው መነገገር ነው የሚያወጣው የሚቀጥል ህዝብ እንጂ የሚቀጥል መንግሰት የለም

      @samiras2322@samiras232213 күн бұрын
    • ምቸገራቸው የሚሞተው የድሀ ልጂ የነሱ ልጆች የሉ ተኩስ ድምጥ አይሰሙ ለዛነው

      @adisfikir3502@adisfikir350213 күн бұрын
    • የትግራይ ህዝብ 60 አመት ልጆቻቸውን ሲገብሩ የኖሩ ናቸው ይሄ እርግማን ነው።

      @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309713 күн бұрын
  • እናመሠግናለን መረጃ ስላደረስከን ግን አማራን ሊያጠፋ የመጣ እራሡ ይጠፋል ራያ ወልቃይት የሚሉት ነገር አይልፉ አይድከሙ ያመራ መሆኑ የታወቀነዉ😮

    @user-fp9tx6or1p@user-fp9tx6or1p11 күн бұрын
  • የፌደራል መንግሥት ዝም ቢል ነሮ የምትለው ከዚህ በላይ ዘምታ ምን አለ::

    @user-nj9ee2zo5h@user-nj9ee2zo5h13 күн бұрын
  • Min yelakew new

    @user-cv8mb1nj8z@user-cv8mb1nj8z12 күн бұрын
  • የአማራ ልዩ ሀይልን ያፈረሱት ለዚህ ተኮልነው አማራ እስከመቸነው ቁማር አሚሰራብህ

    @MohmadMoala-jt1cw@MohmadMoala-jt1cw13 күн бұрын
  • This is the game done by federal goverment in coorperation to Getachew to attack amhara

    @tekleweldegabr8114@tekleweldegabr811412 күн бұрын
  • እእእሺ¡ ሌላስ ምን ኣለክ?

    @meharitesfay1262@meharitesfay126212 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሰላሙ ያምጣልን🙏🙏🙏

    @leteyletey3923@leteyletey392313 күн бұрын
    • Amennn❤❤❤

      @tiruyeyilma8482@tiruyeyilma848213 күн бұрын
  • ወሎ ወሎ ትዝ ይልሀል በሀሀርህ የተስደድከው ከምድረገፅ ወሎወች እንዲጠፉ የአፄ ይሆንስ ጀምሮ የስረቱን ተመልከት ወሎ ክተት

    @lukewarm170@lukewarm17013 күн бұрын
    • ውሀ ውልልል ያርግህ በአፂወቹ ግዜ ወሎ ሳይሁን ተአማራም ተኦሮሞም አርጎባም ማንኛውም ሙስሊም ነው የተጓዳው

      @user-bc5gs9bk8e@user-bc5gs9bk8e13 күн бұрын
  • ጌታቸው ደስ ብሎታል:: የራያ መሪዎች የሉም:: ምን አይነት ወሬ ነው የምትቀባጥረው?

    @bisratnegash5857@bisratnegash585713 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @miliyonbuzuna938@miliyonbuzuna93813 күн бұрын
  • ወንጭፍ ኣደባባይ ኣፈር በላው።

    @kiduteklebrhane62@kiduteklebrhane6213 күн бұрын
  • ግለሰብን ማዘናጋት ይቻላል የታጠቀ ህዝብን ግን ትርፉ እልቂት ነው ቦታያስክ አልያስክ ከተማ ሰገባ ትረግፋለክ አለቀ

    @dagmawigezahegn6487@dagmawigezahegn648713 күн бұрын
  • ምን በሰላም ቢታሰብ ስንት አመት ነው የተጠበቀው ሁሌ ትግራ ህግን ማክበር ይችክበታል ሰላምን አብዝቶ ኡፈልጋታል፡፡ አስቡት እንግዲህ ከምምነቱ ጀምሮ ስንት ሰው በኬንዳ እያደረ እንዳሉ አልገባቹም።

    @menkem7792@menkem779213 күн бұрын
  • አሁን ጊዜው ልክ እንደ ኢትዮጵያው የአማራ ሕዝብ ፋኖ ብአዴን የሚባል የአማራ ሕዝብ መከራ የፖለቲካ ድርጅትን የአማራ ሕዝብ ፋኖ እንደአፈራረሰ ሁሉ እናንተም የትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች ኢትዮጵያን ገነጣጣይ እና ሕዝቦችዋን አለያይ ክፉ ደምአፋሳሽ የሕወሓት ፖለቲካ ድርጅትን ማፈራረስ አለባችሁ!!! ከዛም የአማራ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ እና የትግሬ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ በጋራ በመሆን በሐገራችን በሰላም አላስኖር ያለን የጋራ ጠላችን የኦሮሙማው ጴንጤ ጠቅላይ ሚንስትር እና አራጅ ፖለቲከኞቹን በጋራ ሆነን ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝባችን ነፃነት በፅናት እንታገላለን !!! ማሳሰቢያ፦ ኢትዮጵያን እና መላው ህዝቦችዋን ነፃ ለማውጣት ያለደሞዝ ለሕይወቱ ሳይሳሳ ለሕዝብ እና ለጋራ ሐገር በዱር በገደሉ እየታገለ ያለውን የአማራ ሕዝብ ፋኖን ከአብይ አህመድ ጋር በእርዳታ ሰበብ ከጠቅላዩ በሚሰጠው ቢሊየንዎች ገንዘብ ተገዝቶ ሐገሩን እና ሕዝቡን የሚወጋው የሕወሓት የፖለቲካ ድርጅት በራሱ በኢትዮጵያ ትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች መጥፋት አለበት !!! *የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖን መደገፍ ኢትዮጵያዊ ሕዝብነት ነው !!!

    @ethiopiawi8724@ethiopiawi872413 күн бұрын
  • Game is over.

    @ashenafihailu2147@ashenafihailu214712 күн бұрын
  • እነሱ መችም አይከፋፈሉ ባለጉልበቱ ታሸነፈ በጉልበት አስመለስን ብለው ይነግሩሀልጅ

    @user-tf8rg2rj3h@user-tf8rg2rj3h12 күн бұрын
  • ጦርነት አንፈልግም ማለት የትግራይን ህዝብ እየገደልከው እና እያፈናቀልከው ትኖራለህ ማለት አደለም

    @KibromZinabu-ks2pt@KibromZinabu-ks2pt13 күн бұрын
    • የጦርነት ሡስ አለባቹ እንዴ ኧረ ተው አብይ አውቆነው ሚገፋቹ አይተኛላቹም ያጣፋቹዋል ከባለፈው የባሠው ትጎዳላቹ አብይ እራሱ ምንደነው ያላቹ።

      @user-yf5gg3hb8v@user-yf5gg3hb8v13 күн бұрын
    • አሁን ጊዜው ልክ እንደ ኢትዮጵያው የአማራ ሕዝብ ፋኖ ብአዴን የሚባል የአማራ ሕዝብ መከራ የፖለቲካ ድርጅትን የአማራ ሕዝብ ፋኖ እንደአፈራረሰ ሁሉ እናንተም የትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች ኢትዮጵያን ገነጣጣይ እና ሕዝቦችዋን አለያይ ክፉ ደምአፋሳሽ የሕወሓት ፖለቲካ ድርጅትን ማፈራረስ አለባችሁ!!! ከዛም የአማራ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ እና የትግሬ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ በጋራ በመሆን በሐገራችን በሰላም አላስኖር ያለን የጋራ ጠላችን የኦሮሙማው ጴንጤ ጠቅላይ ሚንስትር እና አራጅ ፖለቲከኞቹን በጋራ ሆነን ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝባችን ነፃነት በፅናት እንታገላለን !!! ማሳሰቢያ፦ ኢትዮጵያን እና መላው ህዝቦችዋን ነፃ ለማውጣት ያለደሞዝ ለሕይወቱ ሳይሳሳ ለሕዝብ እና ለጋራ ሐገር በዱር በገደሉ እየተሰዋ ያለውን የአማራ ሕዝብ ፋኖን ከአብይ አህመድ ጋር በእርዳታ ሰበብ ከጠቅላዩ በሚሰጠው ቢሊየንዎች ገንዘብ ተገዝቶ ሐገሩን እና ሕዝቡን የሚወጋው የሕወሓት የፖለቲካ ድርጅት በራሱ በኢትዮጵያ ትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች መጥፋት አለበት !!! *የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖን መደገፍ ኢትዮጵያዊ ሕዝብነት ነው !!!

      @ethiopiawi8724@ethiopiawi872413 күн бұрын
    • ​@@ethiopiawi8724 ይህን ቅስቀሳህን ሊሰራልህ ይችል የነበረው በ ለወያኔ እወጋለሁ ሰበብ ኣንተ ኣድርግም ኣታድርግም ባላውቅም፡ ሁሉም ባይሆኑም እንኳን ነገር ግን ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ዘመዶችህ ግን ኣማራ ነኝ ፋኖ ነኝ እያሉ በዘረኛ እና ርኩስ ኣካሄዳቸው ኦርቶዶክሳዊትዋን ባንዴራ ከነ ርኩስ ስራቸው እያውለበለቡ በትግራይ እናቶች እና እህቶች ላይ የኣስገድዶ መድፈርን፡ በትግራይ ሲቪልያን ላይ ደግሞ የረሽኖ መግደል ወንጀልን ባይሰሩ ኑሮ ነበር ይህን በጎ ቅስቀሳህ ሰሚ ሊያገኝ ይችል የነበረው፡ ቡዙ ሰሚ ባያገኝ እንኳን ቁጥሩ ያንስ ይሆናል እንጂ የተወሰነ ሰሚ ባልታጣ ነበር። ኣዎ እንዳልኩህ በኣንዳንድ ርኩሳን እና ዘረኛ ሰዎች እንደዛ ኣይነት ስራ ባይሰራ ንሮ የትግራይ ኦርቶዶክሳዊ ፋኖ ባይሆን እንኳን የትግራይ ኢትዮጵያዊ ፋኖ ይነሳ ነበር።

      @A.S-ge5hz@A.S-ge5hz12 күн бұрын
    • አዉድማ ከመጥረግ ዉጭ ትግራይ ታሪኽ የለቹህም

      @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe866612 күн бұрын
  • Tadya mengist kale ene FetleworKn, lemn Lehigg ayaKerbm? Yehun enji Atto Getachewn Aminachu yehon?? Gud new:

    @ZYosef-sd7wu@ZYosef-sd7wu13 күн бұрын
  • imagine what if TPLf or Meles Baynoru or Bayfeteru nuro Ethiopian mn ltmesl endemtchl

    @iSpeedFanArt@iSpeedFanArt13 күн бұрын
  • ሰሜኖች አራዳና ፖለቲካ ምታውቁ ትመስላላቹ ግን አተችሉም እልህ ብቻ በጋራ ትበላላቹ

    @user-it4wb1nm1i@user-it4wb1nm1i12 күн бұрын
  • ጀግና ትግራይ ቅመም ህዝብ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    @melesegenenedulecha7955@melesegenenedulecha795512 күн бұрын
    • ምኑ ጀግና ችጋራም ዘላለም ጦርነት መሬታችሁ እህል ማብቀል የማይችለው በጦርነት አመዶች

      @user-wu6hr6mg9v@user-wu6hr6mg9v12 күн бұрын
  • ፈታ ደይሊ የመንግስት ቃል አቀባይ😂

    @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309713 күн бұрын
  • You're becoming cadres teleke

    @saraadene6920@saraadene692013 күн бұрын
  • Weyane yetigray gizyawi astedader eyetenabebu new yemiserut.🤔

    @einhornwelt6571@einhornwelt657113 күн бұрын
  • በጥንቃቄ የህዝብ ሂወት እንዳይሞት ወደ መሀል ሸዋ ወያኔ ግባ ከፋኖ ጋር አንድ ነት ፈጥራችሁ

    @user-jm1ce5rn7o@user-jm1ce5rn7o13 күн бұрын
  • እኔ የምገርመኝ የኣማራ ህዝብ ኣክብረን ሰላም ይሻለናል ካልን እቢ ዘራፋ ዘራፋ ጦርነት ስጀመር ለቁሶ 😂😂😂😂😂

    @askalgremay@askalgremay12 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

    @magdesgazin7603@magdesgazin760313 күн бұрын
  • @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f13 күн бұрын
  • Ethiopia finaly tfrslchi 😢😢😢

    @AzmarinoAsmera@AzmarinoAsmera13 күн бұрын
  • ለምን ትዋሻለህ እወነቱን ዘግብ አስበው አቅደው ነው ወረራ የፈፀሙት የተሳሳተ መረጃ አታቅርብ ለዚህ ስራቸው ይከፍላሉ

    @Yadd2119@Yadd211912 күн бұрын
  • Bye Raya

    @haileasfeha4178@haileasfeha417812 күн бұрын
  • አፈረ. ብላ አተ ጆሮም አላህ ያሳህ

    @user-mv6ef6fh4k@user-mv6ef6fh4k13 күн бұрын
  • አሁን በቁራጭ መሬት ትግራይ እና አማራ የሚዋጋበት ነገር የለም መጀመሪያ አንድሆኖ ስራአቱን መቀየር ይቀድማል በሀቀኞች ሙሁር የአማራ ትግራይ የሁለቱን ህዝብ በሚጠቅም መፍታት ይቻላል አሁንአማራ እና ትግራይ ከተዋጋ ታሪክ ሆነን እነቀራለን።

    @user-jm1ce5rn7o@user-jm1ce5rn7o13 күн бұрын
  • አማራ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ። አማራ ወራሪ ነው ።አማራ የሙስሊም ጠላት ነው ።ሞት ለፋኖ

    @futftghdt@futftghdt12 күн бұрын
    • ጋላ የጋላቆሻሻሻሻ እናተ ታልቃላችሁ እናንተናችሁ የሰው ሰጋ የምትበሉት የሰውደም የምትጠጡት ጋላ ሰውበላ ግም 😡😡😡😡🤬🤬🤬👎👎👎👎👎

      @hallmaqumara1188@hallmaqumara118812 күн бұрын
  • አንድዪ ትግሪ አንደዪ አማራ አንዲ ጉራጊ አያለ አያቻርስህ ይሂ ደንኮሮ ቆሳሳ መሪነን ባይ እንሰሳ የኢትዮፕያ ደንኮሮ ሰው አብይ ብቻ ነው ትጊና አማታ ንቃ ለመሪት ብለህ ወገንህን አትቸርስ ለይብይ ኢላማ አትሁን ወገኒ ንቃቃቃቃቃቃቃቃ

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f13 күн бұрын
  • wushete ene abeye hone belew amharan lembetebete yadergutem...kejerbachew bezu degafe alew

    @astumolla6911@astumolla691113 күн бұрын
  • ጌች እንኳንስ ሊቆጣ ብልፅግናን ደርምሶ ስልጣን ሊወጣ ነው 😅😅 ታያለክ

    @user-zv2qb7xu4y@user-zv2qb7xu4y13 күн бұрын
  • ትጥቅ ለምን አይፈቱም ወያኔዎች

    @tesfayeendale1453@tesfayeendale145313 күн бұрын
  • ምን አይነት አርህስት ነው ጌታቸውን አበሳጨው እንዴ ??????????????

    @ngussebayou9288@ngussebayou928813 күн бұрын
  • አትዋሽ

    @thewodorsmelesse16@thewodorsmelesse1612 күн бұрын
  • yamara beletsegna aheya nw

    @Ethio-NationalGeography@Ethio-NationalGeography12 күн бұрын
  • 87ooo

    @BahitaGselase@BahitaGselase12 күн бұрын
  • እባክህ የአብይ ሴራ ነው ምስኪኑ ህዝብ ተሰቃየ

    @adisfikir3502@adisfikir350213 күн бұрын
  • አይነቃህም እንዱ ያየሀው ችግር ትሪ ንቃ አማራ ንቃ እረ ንቃ የውሰት ማስተርስ አየያዙ አይቻወቱብህ ባንንን ወገኒ ንቃ ነገ አንዲውም 86 ምሂረሰቦች ጋር አብረን እንጋዛለን ሊባው አብይን አትመነው ሊባ ነው ሚሊዮን ማስረጃ

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f13 күн бұрын
  • መከላከያ ላይ የሚፎክረው ጀነራሎችን አጋድመን ካላረድን የሚለው ዘመነ ለምን አያስወጣቸውም?

    @user-ig2rz7to8f@user-ig2rz7to8f12 күн бұрын
  • አወዛጋቢ ቦታዎች አይደሉም የትግራይ ሉአላዊ ግዛቶች ናቸው:: የአማራ ፅንፈኛ ሃይሎች እሽኮኮ ተብለው መተው በወረራ የሰፈሩበት ርስታችንን ትኖሩበት ማስባቹህ ራሱ ወንጀል ነው:: ያው በ1947 በሃይለስላሴ ከትግራይ ወደ ወሎና ጎንደር ተቆርሶ የተወስደብንን አንድ ሳትቀር እናስመልስዋለን:: FACT

    @goly9965@goly996512 күн бұрын
  • 😂😂😂😂😂😂😂Ay Ante!! Ezgiher yiyLH.!!!!!!! Getachew Tebesache....?????? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    @yohanneszerazion1614@yohanneszerazion161413 күн бұрын
  • Fano, Amhara Militia, Amhara Elites were Abiy Ahmed PP number One supporters against the War on Tigray. Abiy Ahmed used Amhara like condoms use and threw.

    @user-bz3qn8cn5k@user-bz3qn8cn5k13 күн бұрын
  • ባል ከሄደበት ሲመጣ ውሽማ ፈርቶ መፈርጠጡ አይቀርም ! 😂😂😂 ስህተቱ ግን ባልን እንደ ወራሪ ! ውሽማን እንደ ተፈናቃይ እና ስደተኛ መቁጠሩ ነው ! የባልን ባልነት ! የውሽማን ውሽማነት መሸምጠጥ አስተዛዛቢም አሳፋሪም ነው ። በህይወቴ እንደ ፈታ ዴይሊ አይነት ፈጣጣ እና አይን አውጣ ! ውሽማን ባል ! ባልን ውሽማ አድርጎ ለማሳየት የሚጥር ወገንተኛ እና ፅንፈኛ ሚዲያ ! በዕድሜዬ አይቼ አላውቅም ! 😂😂😂 ማርያምን ።

    @teedyexo9372@teedyexo937213 күн бұрын
  • Yegermal

    @HanokaLemayew@HanokaLemayew13 күн бұрын
  • ጌታቸው ረዳ የተበሳጩት በርግጥም በሰላም እና በፍቅር እንዲሁም በታሪክ ማስረጃ ! እራያ እና አላማጣ የትግራይ ግዛት እንደሚሆኑ እርግጠኛ በመሆናቸው ምክንያት እና ሰፊ እድል እንዳለ መሸሸጉ ተጠናብሮ አጠናባሪነት ነው ! ጌታቸው እረዳን ሞቶም እንኳን ብትጠይቀው ራያ እና አላማጣ የትግራይ ምድር እንደሆኑ ነው እሚያምነው ! ይሄ ብዙ መስዋትነት የከፈለበት የጌች የማይታበል፣የማይደለል እና የማይዋዥቅ ዕውነት ነው ! የተፈጠረችውን ክፍተት ምን ያህል ተፈጥሮያዊ ዕውነታውን ለማዛባት ጀግናውን የትግራይ ምድር የራያውን ልጅ ጀግናው ጌችን ልትጠቀምበት እየጣርክ እንዳለ ፍጥጥ ብሎ ይታያል ! ወደድክም ጠላህም ጌች በሀይልም ይሁን በፍቅር የራያ እና የአላማጣ ምድር የትግራይ እንደሚሆን እና እንደሆነ እንደሚያምን የማያጠራጥር ዕውነታ አለው ! ጥያቄው በሰላም መሆን የሚችለው እና የሆነው ነገር ! ለምን በሀይል ነው የመናደዱ ሚስጥር ! በህግ ማሳካት የምትችለውን ለምን በኃይል ብሎ መጠየቅ ? ከንቱ ብክነትን እንጂ ዕውነትን አይቀይርም ። ይህ ማለት ግን በጌታቸው ረዳ አላኮ ! አማራ ትክክል ነው ! ትግራይ ደግሞ ትክክል አይደለም ማለት እንዳልሆነ ወገንተኝነትህ አውሮህ እንጂ የዕውነታው መልስ እንዳልሆነ አንተም ታውቀዋለህ ! የሠላው የትግራይ ህዝብ ንብረት እና ድንበር እና እርስት ተፈጥሮያዊ ባለቤትነት ! አንድ ጌታቸው ረዳ በሚባል ግለሰብ እና ቢሆንም እንኳን ህውሀት በሚባል ፖርቲ ፍላጎት እና የፖለቲካ ጥቅም ማሳነስ ተገቢ አይደለም ። ወደድክም ጠላህም እራያ እና አላማጣ የመላው ትግራይ ህዝብ ንብረቶች እርስት እና ታሪካዊ ድንበሮች ናቸው ። አይደለም ካልክ በማስረጃ ሞግት አጭበርባሪ ! ተነቅቶብሀል አታደናግር ??? 😂😂😂

    @teedyexo9372@teedyexo937213 күн бұрын
  • አማራ የዋህ፣ ቅን 250 የወያኔ ጦርን አስፈትቶ በሰላም የሸኘ ነው። እንዴት ነው ግን አጋንንቶቹን ጌታቸውን፣ ደብረፅዮንን፣ ፃድቃንን አማራ የሚያምነው!!! እንኳን አማራ ትግሬዎች ካመኑት ይገርማል!!! አማራ ሆይ ፋኖ አዳኝህ ነው፣ ፋኖ ጠበቃህ ነው!!! ስለዚህ መላ አማራ ከፋኖ ጋር ቁም።

    @hassetassefa242@hassetassefa24212 күн бұрын
  • የትግራይ መሬት በወረራ ተያዘ እንጂ ኣከራካሪ ኣይደለም። ውልቅ ብላቹህ ውጡ

    @weykefetek3020@weykefetek302013 күн бұрын
  • የተገፋውን ዛሬምነገም በአብይ ምላስ ተክዶ በሀዘን የሚሰቃዩ የአማራህቦች አላህም ዝምብሎ አልተዋቸውም አላህ ሰሚናተመልካችነው ዛሬም የራያ ህዝብ ቢሰቃይም ነገ ነጣነው ከአሁን በኋላ መግንስትየሚባለው ሰይጣንግን እኛ ካወጣነው ቆየን በወለጋ አንድሚሊየን ሙስሊምአሳርዶ በአድሳባ 5ነጥብ ህዝብ አፈናቅሎ ለልመናናለሀብ ያደረገው አብይ አህመድ የአማራን ንብረት ያስወደመውና የዘረፈው አብይ አንድቀን አላህ እደሚጫወትበት አላወቀም ዛሬም በሱትዛዝ ራያአለማጣ ተወረረ ግን በጀግና ፋኖ ልጆቿ ነጣ ትወጣለች የአማራው መታለል ለዘመናት በቅቶታል ሂወትየመረረው ህዝብ አጥፍቶ ይጠፋል💚ድል ለተበደለው አማራ ሞትናውርደት የሰውን ነፍስ የሚያጭደው አብይና ኦነግ ኢሻአላህ😭😭😭😭🤲

    @user-nv2tv5bc8t@user-nv2tv5bc8t13 күн бұрын
  • ሰሜኑ ክፍል አሁን ላይ የሚያዋጣው አንድ መሇን ነው ምክንያቱም አሁን ላይ ያለው የሽፍታ መንግስት አላማው ሰሜኑን ማጥፋትና ኦሮሙማን ማሰፋፋት ነው ስልጣኔ ና ፈሪሐ እግዚአብሔር የገባባት ምድር እንዴት እንዲህ ትፈተን መሰልጠን እኮ አለመግደል አለመቀማት አለመዋሸት አለማጭበበርበር ነው እግዚአብሔር ምድርን እና በውስጡ ያለውን ሁሉ ሰርቶ ሰውን በምድር ላይ ሾሞ ሁሉ ለሱ እንዲገዛ አድርጎ ከመልአክት የበለጠ ቦታና ስልጣን ሰቶታል ምድርን ኑርበት ሙላት ነው እንጂ እርስ በርስ ተበላሉ አላለም ሰሜኑ ደሀ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብ ስለመሬት አይጣላም ተዋልዶ ተጋምዶ ተካፍሎ የሚኖር ሕዝብ ነው ግን ከአብራኩ በወጡ ሰው በላዎች አገርንም ህዝብንም ለሞት ለስደት ለረሐብ አሳልፈው ሰጡት ከውድቀትም አልተማሩም ዳግም እልቂት ኧረ ፈጣሪ ለዝህች ምድር እረፍት ስጣት ለአናካሾችም ልቦና

    @asezenatadesse7546@asezenatadesse754612 күн бұрын
  • ዱቄት ሆናለች የተባለችውን ወያኔ ዛሬ ደግሞ አቢይ አህመድ ዱቄቱን አራግፎ የሚጋለብ አህያ አደረጋት::

    @newfloweraa308@newfloweraa30813 күн бұрын
  • ለምን አይፈሩ ይሄ ደፋራ ኃይል ነዋ ይሰርቃል ይደፍራል አሁን ግን አይችልም ይቺ አሮጊት ዱርዬ አሁንም ብቅ አለች እሰኪ ከዚህ በፊት የዘረፍሺውን ብይ ዘመንሽን ሁሉ በሰው ደም ትጫወቻለሸ አንድ ነገር ሲመጣ ትደበቂያለሸ ከዚህ ሽማግሌ ውሸማሸ ጋር እሰኪ ሞክሪው ይሄ የመጨረሻችው ነው

    @NaniazeneNanii@NaniazeneNanii12 күн бұрын
  • አቢቹ 👑

    @michael.T77@michael.T7712 күн бұрын
  • አንተግን ዜናህ ሁሉ ለወያሌ ደጋፊነህ

    @temr8492@temr849213 күн бұрын
  • አንተና መሰል ሆዳሞች ሳታልቁ ሰላም ልናጣ ነው ?

    @AzaAbdosh-wo6yz@AzaAbdosh-wo6yz13 күн бұрын
  • ጀግኖች ናቸው ጁንታው

    @jemalali4933@jemalali493313 күн бұрын
    • መሃይም፣ ልክ እንደ የህወሃት መሪዎች ኣንተም ካለፈው ጦርነት ጌና ኣልተማርክም።

      @eri_ayt@eri_ayt13 күн бұрын
    • አንድም ጀግና የለው አማራ ህዝብ ሌላችግር ላይ እንደወነ አውቀው ነውጅ ዋጋውን ያገኛል

      @sofiyahamid5316@sofiyahamid531613 күн бұрын
    • ወታደር በሌለበት ሰተት ብሎ መግባት ጀግና አያስብልም ።

      @selamawitgebretsadik3097@selamawitgebretsadik309713 күн бұрын
  • ህወሃትም ሆነ አብይ አህመድ አማራን መሬት የሁመራን መሬት ለህወሃት ካስረከበ ቀጥሎ ኮረም አላማጣ ሁመራ ወልቃይት አትዮጵያ ውስጥ ያለውን የህወሃት ንብረት በተገኘዉ አጋጣሚ ማውደም ያስፈልጋል ለዚህም መላው ህብረተሰብ መተባበር አለበት የሌባ አይነ ደረቅ የህወሃት የጊል ንብረትም ቢሆን በመላ ኢትዮጵያ መውደም አለበት 50አምታት ጊፍ የፈጸመ ሲርአት በድርድር ስም ወረራውን አይቀጥልም ለሂወጥ እንዳትፈራ አስር ሞት የለም ይህ ቁማረ አብይ አህመድ ወ ህወሃት በዘዴ የሚቆምሩት ቁማር ነው የሸገር ቢጤ ይህን መልክት ለሁሉም አስተላልፍ

    @ewnetubelay7856@ewnetubelay785613 күн бұрын
  • መከላከያ እያወገ ያለው ፅንፈኛ ፋኖ ነው ። ለአማራ መሬት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አይሞትም ።ሞት ለአማራ

    @futftghdt@futftghdt12 күн бұрын
  • ፍትህ ለጭቁና ትግራይ ህዝብ❤❤❤

    @fasilhailu-tg4ls@fasilhailu-tg4ls13 күн бұрын
  • rip meles zenawi he unified ethiopia with big economic 1$=20birr everything sheap poeple are living without ethnicity and peace during 30 years but from 2018 aby ahmed is the worst president killing innocent poeple and making ethiopian poor economic collapse 1$ =100 birr everything is expensivpoeple are dying with hungre nothing to eat and killing each other more than million ethiopian killed

    @sarakonjo7475@sarakonjo747513 күн бұрын
  • ወደትወደት ነገሩ ታዞራለህ ወደማ ልታላክክ ነዉ በተዘዋዋሪ የአማራ ሀይሎች ናቸዉ ድርጊቱን የጀመሩት እያልከን ነዉ ሰሞኑን ጌታቸዉም ደብረ ፂወንም ከአብይ ጋር ሲያሴሩ እንደነበር የማናቅ መስሎህ ነዉ

    @seydali5154@seydali515413 күн бұрын
  • አቤት ቀደዳ

    @user-bi9rt2mi2u@user-bi9rt2mi2u12 күн бұрын
  • ትቀልዳለህ? ወያኔ አላማጣን ቶጣጥሯል። ምንም የተረጋጋ ነገር የለም። ለምን ነገሮችን ሆን ብለህ ታምታታለህ? ቅጥረኛ መሆንክን ለመሸፈን ነው።

    @user-ry7vt7db6l@user-ry7vt7db6l13 күн бұрын
    • 😂😂😂😂መከላከያ ነዉ ያለዉ

      @hamtamyemam6680@hamtamyemam668013 күн бұрын
  • Nonsense nonsense propaganda propaganda nonsense propaganda

    @andomtsegay6491@andomtsegay649113 күн бұрын
KZhead