የአማራ ክልል ሰልፍና ጥቃት፣ “ህወሓት ምሽግ ቆፍሯል” የዐቢይ ሹመኛ፣ ጋዲሳ ዲሮ ተናገሩ፣ “አጥፏቸው አሉን” ጄኔራሉ፣ ዶ/ር ቴድሮስ ስለ ዛላምበሳና ጦሩ|EF

2024 ж. 7 Сәу.
143 065 Рет қаралды

Пікірлер
  • የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB

    @ethioforum@ethioforumАй бұрын
    • ሌለኛው ተስፋየ ገብረአብ

      @addisgiziemedia8732@addisgiziemedia8732Ай бұрын
    • ያየ ሰው ስምህን ቄስ ይጥራው አንተም ምሁር ለመምሰል ብለህ የፃፍከው አይንና አፍንጫ የሌለው መፅሀፍህ ገደል ግቡ ቃላትን አዋዶ ማውራትና መስራት የተለያየ ጉዳይ ነው በልብህ ህውሓታዊ እንደሆንህ ሁሉም ያውቃል አፈር ብላ አፈር ያስበላህ

      @user-ti3py7dc1i@user-ti3py7dc1iАй бұрын
  • ሃገራችን ትግራይ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃት 🇻🇳🇻🇳🇻🇳👈💛❤️💊🙏🙏🥰🥰 ሠላም ኢትዮ ፎረም🙏💛❤️

    @HhHh-qh2lj@HhHh-qh2ljАй бұрын
    • ኢትዮጵያ በል ኢትዮጵያ ከሌለ እንዴት ትግራይ ይኖራል

      @lulalula7120@lulalula7120Ай бұрын
    • ​@@lulalula7120who cares about the cursed country?

      @kahassekahsay8531@kahassekahsay8531Ай бұрын
    • @@lulalula7120 nwrew ayut eko lula

      @mikimere4368@mikimere4368Ай бұрын
    • ​@@lulalula7120የውጋ ቢረሳ የተውጋ አይረሳም ትሉ የለ ጦጰያ አንዳንልማ 15ባአድ አገር ጋብዛ በአለም ታዬቶና ተሰምቶ የማይቅ ግፍ አድርሳልናለች ሁለተኞ ድግም የጦጰያ መሰረትዋ ትግራይ አንጂ ጦጰያ አድለችም ሰለዚህ ትግራይ ከሌለች ጦጰያ የለችም ማለት አለብሸ አሺ የጉሬብት ሰው

      @abebechimbae7252@abebechimbae7252Ай бұрын
    • @@lulalula7120 3አመት ምሉእ ለትግራይ ህዝብ የጨፈጨፋችሁን እናንተ አይደላችሁም እንዴ አሁን ምን ብዩ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት የሚለው ከእንግዲህ ሀገራችን ሃገረ ትግራይ🇻🇳🇻🇳🇻🇳👈 ብቻ ነች ትግራይ ለዘለዓለም ትኑር 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

      @HhHh-qh2lj@HhHh-qh2ljАй бұрын
  • ኣረገረዊ በርሆ ታይ ኣለዎ ዕድመኻ ተዝሓፅር ዋይ

    @user-hh9ez5ht2p@user-hh9ez5ht2pАй бұрын
  • አረጋዊ በርሀ የድንቁርና ቁራኛ የባንዳነት ቁራኛ የቀነጨረ ፖለቲከኛ እነዚ ማእረጎች እነሆ ላንተ ::

    @user-ki2gi3hq1b@user-ki2gi3hq1bАй бұрын
    • የቀነጨረ ምን ማለት ነው እባካችሁን ?

      @19tg@19tgАй бұрын
    • @@19tgመክኖ የቀረ፣ ለፍሬ ያልበቃ፣የተኮላሸ or in English like futile

      @karozimathestar929@karozimathestar929Ай бұрын
  • ሃገራችን ትግራይ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃት 🇻🇳🇻🇳🇻🇳 ሠላም ኢትዮ ፎረም keep working ethio forum thanks abebe and yayesew

    @helenemso32@helenemso32Ай бұрын
    • not a country it is a region

      @bisratyared7848@bisratyared7848Ай бұрын
    • ​@@bisratyared7848They have no contribution in the federal government. They are trying to finilize only the Pretoria agreement.

      @woinshetkassaye7174@woinshetkassaye7174Ай бұрын
    • @@bisratyared7848 tigray adey , tigray is my country

      @helenemso32@helenemso32Ай бұрын
    • ክልል በሚል ይስተካከል ህውሓት ጭቃ ውስጥ የገባ ጎማ ነው ኮ አሁን ምንም መፍጠር የማይችል እርስ በርሱ ለነፍስ የሚገዳደል ፓርቲ

      @user-ti3py7dc1i@user-ti3py7dc1iАй бұрын
  • ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለግፉአን ህዝብ 💚💛❤️💪💪💪

    @saltanmm7797@saltanmm7797Ай бұрын
    • ሰዉ በላዉ ፋኖ ይዉደም ።

      @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
  • የትግራይ ህዝብ ይለያል የምንለው ለዚ ነው ይኸው ግማሹ አማራ የአብይ ባሪያ ነው ትግራይ ላይ አይሰራም እወቅ በቃ

    @mahdergebrgziabher6900@mahdergebrgziabher6900Ай бұрын
    • ያሳዝናልግማሹ ህዝባቸው ከአብይ ጎን ነው ያለው ይልቁንም የትግራይ ወንድማቸውን ከልባቸው ይቅርታ ቢጠይቁ እና አብረን ብንታገል ቶሎ ለውጥ ይመጣ ነበር

      @peaceforall7959@peaceforall7959Ай бұрын
    • @@peaceforall7959 አይገርምም ጌታ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ክፋታቸው እኮ ነው

      @mahdergebrgziabher6900@mahdergebrgziabher6900Ай бұрын
    • ዕውነት እንዲህ አይነት ክሕደት የትግራይ ክልል ላይ አይታይም። ሕዝቡ ለዓላማው አንገቱን ለመስጠት ወደ ኋላ አይልም። ጀግኖች ናቸው።

      @woinshetkassaye7174@woinshetkassaye7174Ай бұрын
    • ​ትክክል@@woinshetkassaye7174

      @peaceforall7959@peaceforall7959Ай бұрын
    • እዉነትነት አለዉ

      @aregahailu2487@aregahailu2487Ай бұрын
  • #ሰሜናዊነት (ትግራይና አማራ❤)💪🇪🇹

    @bruktadesse1832@bruktadesse1832Ай бұрын
  • Tigray frist 🎉🎉🎉🎉🎉

    @hailshkeliau547@hailshkeliau547Ай бұрын
  • Dr Teddy thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

    @samiates5057@samiates5057Ай бұрын
  • ድል ለፋኖ

    @user-kd9lp3ng8l@user-kd9lp3ng8lАй бұрын
  • ኣንድነት እና ፍቅር ለኣማራ እና ለትግራይ ህዝብ ይሁን።

    @user-ge9js1qk6e@user-ge9js1qk6eАй бұрын
  • ብልግና ይውደም😮😮 ድለ ፋኖ❤❤❤

    @Auiopui@AuiopuiАй бұрын
  • እነዚህ ፋሽስቶች ካልተወገዱ በቀር ሰላም አይታሰብም።

    @birratedhowai6799@birratedhowai6799Ай бұрын
  • የብሔራዊ ንግድ ባንክ የዘርፍት ተማሪዎች ብቻ አይደሉም መንግስትም እጅ አለበት እውነታው ይውጣ ።

    @user-gv9ht7vl7b@user-gv9ht7vl7bАй бұрын
  • ካድሬዎች ላይ አፍጣኝ እርምጃ መወሰድ አለበት❗❗❗ ድል ለፋኖ💪💚💛❤🔥

    @Steven.24@Steven.24Ай бұрын
  • አረጋዊ ዶርሆ ጥራጥሬ ለመልቀም ይሄን ሁሉ ዙርያ ጥምጥም መሄድ አያስፈልግህም ለቃቃሚ

    @user-mw6cw9lc3c@user-mw6cw9lc3cАй бұрын
  • ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

    @a-ka-gerado@a-ka-geradoАй бұрын
    • ፋኖ ፋንዶ ይዉደም ሰዉ በላ አዉሬ።

      @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
  • #ትግራይ 💛❤️✝️🙏

    @user-il9ev7il7l@user-il9ev7il7lАй бұрын
    • ሠላም ለሃገራችን ትግራይ 🇻🇳🇻🇳👈🙏🥰

      @HhHh-qh2lj@HhHh-qh2ljАй бұрын
    • @@HhHh-qh2lj 💛❤️🥰😍🥰🤗🙏

      @user-il9ev7il7l@user-il9ev7il7lАй бұрын
  • ስሜናዊያን ከባለፈው ተምረን በአንድነት ህልውነታችን እናረጋግጥ ❤❤❤

    @marda-times@marda-timesАй бұрын
  • የጨነቀ ለት አለ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለነብሰ በላወች ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው ፈጣሪ የደሃወችን እንባ ይብስ ሀገረ ኢትዮጲያ መከረዋ ያብቃ አሜን

    @FelekeZeleke-ez1qu@FelekeZeleke-ez1quАй бұрын
  • ይድፋእካ መድሃኒአለም "አረጊት በራሕ"

    @hiruytitigray5379@hiruytitigray5379Ай бұрын
  • ኣረጋዊ በርሀ የሚባል የከሰረና በኣስተሳሰቡና በዕድሜው የጃጃ ከንቱ ፍጥረት በወደቀው ሚድያ ኣምጥተክ በታለፋድደው የሚገኝ ውጤት ወይም ፓለቲካ ትርፍ ሳይሆን ውድቀትና ድንቁርና ነው የሚያሳየው

    @danielhadgu23@danielhadgu23Ай бұрын
  • በደመወዝ እና በቀበሌ ቤት እያስፈራሩ የተወሰኑ ሰዎች ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማድረግ የብልጽግናን የህዝብ ቅቡልነት አፈር መብላቱን በደንብ ያሣያል። ብልጽግና በዚህ መልኩ ሲዋረድ ማየት እጅግ ደስ ይላል።

    @_Habtamu_Ayalew@_Habtamu_AyalewАй бұрын
    • ስታዲየም ሙሉ ጎዳናዎች ሙሉ ድጋፍ የወጣ ህዝብን የተወሰነ ብሎ ነገሩን ማቃለል ራስህን ማሞኘት ነዉ ። ይልቁንስ ያለዉን ቅቡልነት እንዴት እናሳጣዉ ማለቱ ይበጃል ።

      @ErmiasBlood@ErmiasBloodАй бұрын
  • ድል ለፋኖ🎉ሞት ለብልግና

    @messiessi3635@messiessi3635Ай бұрын
  • ብልጽግና ይሠለጥናል ፋኖ አቀባበል ያደርጋል በጣም አሪፍ ነው። የስልጠና ወጭ በብልጽግና መሆኑ አሪፍ ነው።

    @_Habtamu_Ayalew@_Habtamu_AyalewАй бұрын
  • ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪

    @enabura9969@enabura9969Ай бұрын
    • ሰዉ በላዉ ፋኖ ይዉደም።

      @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
    • @@zumalazar9290 ሰዉ የሚበላዉን እዛዉ ኦሮሚያ ክልል ሰፈሪህ ፈልግ😈😈💀💀 .....ፋኖ ግን ሰዉ የሚበሉትን ሊያፀዳ ከእግዚአብሔር ኃይልን ከጁላ ጠመንጃን ከአማራ ህዝብ ስንቅን ይዞ ገዳዮችን እያፀዳ ያለ የህዝብ ልጅ ነዉ💪💪

      @enabura9969@enabura9969Ай бұрын
  • ዶ/ር አረጋዊ አቡነ አረጋዊ ይድፋህ

    @girmayabadi2145@girmayabadi2145Ай бұрын
    • Aregawe berhe Eritreawe nawe lazhe nawe tigray hone Ethiopia lamawedame yameyaregawe yale yhe ahoune bazhe edemawe salame masebake nawe yalebate en bane game Ethiopiawi sayhone Eritreawi naew yhe saweya weshetame zeme bela ya Eritrea mangesste yalew ydagemale ere oooo Ethiopiawyan neko la Eritrea yalchuo atesmu bateamer ya Ethiopia wedaje aydelome neko agerachun tabeko atemanwachew ya Ethiopia wedkate nawe mefalegte yhe sweyane naduo nawe ena yasazenal mache nawe lebe mengazawe

      @tigistwondimu5712@tigistwondimu5712Ай бұрын
  • ሰላም እቲዮፈሮም ❤💛❤💛❤💛❤💛💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

    @user-pu2pz5lr2n@user-pu2pz5lr2nАй бұрын
  • ዝኣረገ በሬ( አረጋዊ በሬ)

    @karozimathestar929@karozimathestar929Ай бұрын
    • 😂😂😭😭😭

      @Johnny-Man@Johnny-ManАй бұрын
  • እንደራሱ የደረቀ ሐሣብ ይዞ ይንቀሣቀሣል ይሄ ከሐዲ ፈጣሪ በልጆችሕ መከራውን ያሣይሕ

    @sinamamo571@sinamamo571Ай бұрын
    • ተይ ልጆች ምንም ሀጥያት የለባቸውም

      @lulalula7120@lulalula7120Ай бұрын
    • ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

      @zaebakulu8553@zaebakulu8553Ай бұрын
  • አይ አማራ ሠልፍ ይወጣል ምድረ ሆዳም

    @user-iw2oc3iz9r@user-iw2oc3iz9rАй бұрын
  • ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤

    @wilsonkasiya1838@wilsonkasiya1838Ай бұрын
    • ሰዉ በላዉ ፋኖ ይዉደም።

      @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
    • @@zumalazar9290 ሰው በላዉ ጋላዉ ሸኔነው

      @wilsonkasiya1838@wilsonkasiya1838Ай бұрын
    • @@wilsonkasiya1838 ቆምጨዉ ነዉ ። 77 ትን ሰትረሱ እባካችሁ።🤣

      @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
  • አረጋዊ በርሔ ማለት በቁሙ የሞተ የበስበስ ያረጀ የወደቀ ዛፍ ማለት ነው አረጋዊ ይህ ቃል ይገልፀዋል ።

    @user-gv9ht7vl7b@user-gv9ht7vl7bАй бұрын
    • The walking dead !

      @hiwiabebe7495@hiwiabebe7495Ай бұрын
  • Doctor Tedros Adhanom great job 👏

    @YA2O23@YA2O23Ай бұрын
  • ብልፅግና ድል እንደናፈቀው በሽንፈት ይደመደማል

    @miktsegaye05@miktsegaye05Ай бұрын
  • ሰላም ነዙ ውፁዕ ህዝቢ

    @hanayemaryamlij@hanayemaryamlijАй бұрын
  • ድል ለ ፍኖ 💪💪

    @Laltube732@Laltube732Ай бұрын
  • Abiy Must Go

    @t.g4082@t.g4082Ай бұрын
  • ጌታ ሆይ ህዝብህን አሥብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👈🤲🙏

    @user-gf7zk3dd8u@user-gf7zk3dd8u26 күн бұрын
  • Dr tedero he doing he best for he people ❤

    @abdallanur9521@abdallanur9521Ай бұрын
    • That's why i appreciate the Tigrian sprit. They are one and one!

      @woinshetkassaye7174@woinshetkassaye7174Ай бұрын
  • አሜራ ባንዳ ነው ሰንል በምክንያት ነው። አማራ ለአብይ አህመድ ድጋፍ ሲወጣ አመራ ባንዳነቱን የተረጋገጠበት ነው።

    @lilianderson6675@lilianderson6675Ай бұрын
    • ትክክል

      @henyteka9008@henyteka9008Ай бұрын
    • የአብይ አማራና አማራን ለይ ፋኖና ደመቀ መኮንን ለይ

      @esate725@esate725Ай бұрын
    • Exactly

      @t.g4082@t.g4082Ай бұрын
  • ይህ ሰጎን ፊት አረጋዊ በርሀ አሁንም ጦርነት እየጠራብን ነው ይህን ያህል ትግራይን የጠላበት ምክንያት ምን ይሆን?

    @yemanetse4602@yemanetse4602Ай бұрын
  • ድል ለጀግናው ላማራ ፋኖ 💪💪💪💪

    @agereeageree8190@agereeageree8190Ай бұрын
  • ድል ለፋኖ💛💚❤ ።

    @destakeremela3591@destakeremela3591Ай бұрын
  • አረጋዊ የሚባል ጀዝባ ለምን አርፎ አይቀመጥም

    @paulosmulu7994@paulosmulu7994Ай бұрын
    • ተወው ይለፍልፍ መሞቻው ስለደረሰ ነው 😂😂ማንም እንደቁም ነገር የሚወስደው አይወስደውም

      @Johnny-Man@Johnny-ManАй бұрын
  • የምርጥ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Sele-lx3iz@Sele-lx3izАй бұрын
  • የጎንዮሽ ትግል እስካላቆምን ድረስ የህዝባችን ስቃይ ይቀጥላል

    @peaceforall7959@peaceforall7959Ай бұрын
  • እኛ ግን በውግያው ወቅት አይደለም በሰልፍ በአንድ ግለሰብ ደርጃም ለብልፅግና ድጋፍ አላሳየንም። አማራ ግን ገዳዩን እየደገፈ አየሁትና ገረመኝ።

    @leulgidey5517@leulgidey5517Ай бұрын
  • Beteseb selam naw my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Selamachu yebza hullem No one❤❤❤❤❤❤

    @MikiBercy-cp7su@MikiBercy-cp7suАй бұрын
  • Aregawi berhe balege new enante bertu ❤

    @sarahagos8305@sarahagos8305Ай бұрын
  • ፍትህ ለበቃሉ አላምረው

    @user-xk5uq3su4n@user-xk5uq3su4nАй бұрын
  • Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @atsion7214@atsion7214Ай бұрын
  • ድልለአማራ ፋኖ😳😳😳

    @user-mp8cm3wo2e@user-mp8cm3wo2eАй бұрын
  • ኣረጋዊ በረሄ ፈጣሪ የእጅህ ይስጥህ ኣንተ ሰውየ ሃጥያት ኣትፈራም እንዳባጉና ዓድ ገብሩ ምሽግ ቆፈሩ ትላለህ ዓድ ጎሩ ኀኀኀኀኀኀኀ

    @ExcitedBeachHammock-ct6bm@ExcitedBeachHammock-ct6bmАй бұрын
  • እንኳን በደህና መጣህ ኢትዮ ፎረም❤❤

    @user-wr4tv3lr1s@user-wr4tv3lr1sАй бұрын
  • ለምቸታደርሱት መረጃ እናመሠግናለን

    @fanmoges2219@fanmoges2219Ай бұрын
  • ድልለፍኖ

    @user-en5ot1oe2w@user-en5ot1oe2wАй бұрын
  • በርታ

    @user-yc6fv8dt1l@user-yc6fv8dt1lАй бұрын
  • Tigray ye jegna hezboch ager le fashetu Abey letebale seytan yemayesegd enkuan kenante tefeterekun❤❤❤❤❤❤❤

    @alulajohannes6265@alulajohannes6265Ай бұрын
  • Aregawi bere band ye banda lje seytahan

    @abebadesawit8537@abebadesawit8537Ай бұрын
  • You are the best I love you

    @ttvnatimillionnati_yt929@ttvnatimillionnati_yt929Ай бұрын
  • Argawi berhe almoteme ende ?

    @jreeygualquihajreey1821@jreeygualquihajreey1821Ай бұрын
  • ኣረጋዊ በርሀ የበሰበሰ እንጨት ማለት ነው

    @machilove@machiloveАй бұрын
  • ይሄ አማራ የሚባለው ማህበረሰብ ምን አይነት ስነልቦና ነው ያላቸው 30ሚልየን ከሆኑ 15ሚልየኑ ከአብይ ጎን ነው ያለው ያሳዝናል

    @peaceforall7959@peaceforall7959Ай бұрын
    • Kotetam beg...

      @user-jr3en1jc9x@user-jr3en1jc9xАй бұрын
  • ኣረጋዊ ደርሆ ብደው ዝሞተ ሩኹስ ፍጥረት

    @hayelomwedimeri@hayelomwedimeriАй бұрын
  • Well came bro

    @estifanoskashaytesfay765@estifanoskashaytesfay765Ай бұрын
  • ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

    @yonasaraya3212@yonasaraya3212Ай бұрын
  • አ ማራፋኖድለፋኖ💚💚💛💛❤️❤️💯

    @zm6661@zm6661Ай бұрын
  • ኣረጋዊ በርሀ የድድብና መጨረሻ ባንዳ

    @tesfugebretsadkan7116@tesfugebretsadkan7116Ай бұрын
  • አረጋዊ በረሄ የቁም እሬሳ ሆዳም

    @user-mh5rb4bw9b@user-mh5rb4bw9bАй бұрын
  • ኣረጋዊ mission የተሰጠዉ ይመስላ።

    @kibromGideyy@kibromGideyyАй бұрын
  • ወይኔ ሀገሬ😢

    @he5896@he5896Ай бұрын
  • Well come❤😍😍😍🎉

    @user-gr1md7by8w@user-gr1md7by8wАй бұрын
  • በትግራይ በኩልስ ያለዉን ሰሞነኛ ነገር አጣርተህ አታቀርብልንም ሚዛናዊ መረጃ እንዲኖረን

    @kidstseyoum2021@kidstseyoum2021Ай бұрын
  • ያሳዝናል አማራ ክልል እዴት ለአብይ ሰልፍ ይደረጋል አሁንማ ትግራይም እዳይደረግ እፈራለው

    @lemlemhailu17@lemlemhailu17Ай бұрын
    • አማራ ክልል የተደረገ ለአብይ ሰልፍ በጣም ይገርማል በብልጽግና መጨፍጨፉን አምኗል ማለት ነዉ !

      @ghionmeshesha6641@ghionmeshesha6641Ай бұрын
    • የማይታሰብ ነገር

      @lulalula7120@lulalula7120Ай бұрын
    • ለፋኖ ትግል እንቅፋት የሆነው ባንዳው አማራ ነው ሰልፍም የሚወጣው በዓዴን ነው

      @esate725@esate725Ай бұрын
    • Tigray never

      @betig3972@betig3972Ай бұрын
  • Ethio forum and Yaye sew ❤❤❤❤❤❤❤👌💪✌️

    @hithere4939@hithere4939Ай бұрын
  • Dr.betam Akbrotalhu

    @MebatsionKahsay@MebatsionKahsayАй бұрын
  • Our voice ❤❤❤

    @user-fe3gd6tc1s@user-fe3gd6tc1sАй бұрын
  • ድል ለነፃነት ታጋይ አማራ ፋኖ ሽንፈት ና ውርደት ለአብይ ሰው በላው

    @user-nm2xj6jg1v@user-nm2xj6jg1vАй бұрын
  • 🙏💛❤️

    @samrawitlisanu6396@samrawitlisanu6396Ай бұрын
  • ድል ለፋኖ የሞተ መንግሥት እግዚአብሔር አሟሟትህ አይመት

    @user-ko1of8qv3x@user-ko1of8qv3xАй бұрын
  • ቀዳዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ትግራይን ለማስፈራራት ይፍጨረጨራል አስቂኝ

    @amanuelgebrerufael9540@amanuelgebrerufael9540Ай бұрын
  • ❤❤❤

    @yitebarekgetachew@yitebarekgetachewАй бұрын
  • አረጋዊ የሚባል ሰው ምን አለ በዚህ እድሜ ባንዳ ሁኖ መስራት ምን አለ ህውሀት ስሰናበት ሳለ በገደለችው ንሮ አሁን የትግራይ ህዝብ መቀርሳ አይሆንም ነበር

    @kidaneHeshe@kidaneHesheАй бұрын
  • አረጋዊ በርሔ በሞት አፋፍ ሑኖ በውሸት ተጠምደዋል

    @amanuelgebrerufael9540@amanuelgebrerufael9540Ай бұрын
  • እንደ አማራ ገራሚ ህዝብ የለም ፡፡

    @someone8809@someone8809Ай бұрын
    • Betam 😠😠😠😠😠😠😠🤧🤧🤧🤧

      @akliluabebe8354@akliluabebe8354Ай бұрын
  • ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ ( ተቃውሞ ይሁን ድጋፍ) አደርገ ከተባለ ተቃራኒው ነው። የድጋፍ ሰልፍ አደረገ ከተባለ ተቃዉሞው አይሏል ማለት መሆኑ ታሪካችን ያስተምረናል

    @asfawhaddis6686@asfawhaddis6686Ай бұрын
  • አድማ ብተና እንግዲህ ላሽ ነው ወደ ፋኖ

    @user-cd8yd8lh3w@user-cd8yd8lh3wАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @solomonraya8823@solomonraya8823Ай бұрын
  • እንገደል፣ እንደፈር፣ እንፈናቀል፣ እንራብ፣ እንዘረፍ፣ ይውደምብን ወዘተ ብለው ነው ሠልፍ የወጡት

    @selamlekulekimu2393@selamlekulekimu2393Ай бұрын
  • ❤❤❤🙏

    @tinadina6358@tinadina6358Ай бұрын
  • ቅስቀሳው ለምን እንደፈለገ ግልፅ ነው።

    @meresagirmay2637@meresagirmay2637Ай бұрын
  • ምዕ/ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በዛሬው እለት በጣም ከባድ ጦርነት ነበር እባካችሁ ድምፃችንን ለህዝብና መንድግስ አሰሙልን!! በጣም ብዙ ሠው ሞቷል!!

    @TadeWor-wz6jq@TadeWor-wz6jqАй бұрын
  • ማፈርያዎ አምሀራ እምነት ፅናት ቆራጥነት ሰብአዊነት አንድነት እንጅሩ ታድያ ይህንያህል በሰልፍ የምያጎበድድ አጎብዳጅ ባለበት የሰሜን ህብረት እያሉ ተረትተረት የሚያወሩ መንጋ ሁሉ

    @birhanehailu6558@birhanehailu6558Ай бұрын
  • የአማራ ህዝብ ጠላት ራሱ ሆዳም አማራ ነው ያሉት ኘሮፌሰር ትክክለኛ ናቸው

    @negasihagos9864@negasihagos9864Ай бұрын
  • Prosperity party is anti peace anti humanity #must go

    @zumalazar9290@zumalazar9290Ай бұрын
  • አርጋዊ የግል ፀብ አለበት ?

    @abck23@abck23Ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @AhmedRedwan-lk5id@AhmedRedwan-lk5idАй бұрын
  • እውነት የሰለጠንክ መነሻ ብልፅግናን ተማምነክ ወደ ፈኖ ከተኮሰክ በታሪክ ዘላለም ፀፀት ውስጥ ትገባለክ ይልቁንስ ይሄን አረመኔ መከላከያ ከለላ እየሄድክ ደፈው

    @comceil3137@comceil3137Ай бұрын
KZhead