Ethiopia - የብርጌዱ ቅሌትጦራቸውን ለማን እያዘጋጁ ነው?

2024 ж. 26 Сәу.
47 814 Рет қаралды

Пікірлер
  • አደገኛ የራስህ ምላስ ነዉ። ሶማሊያ ለራሷ ሰላም ማስከበር ያልቻለች አገር ናት። አንተ ደጋግመህ ስታሟርት እየሰማን ነዉ። ክፉ ነህ።

    @abysiniamedia1335@abysiniamedia133523 күн бұрын
    • ለኢትዮ ክፉ በምኞት በመዘገብ ፈታ ዴሊ ሚስተካካ ጋዜጠኛ አልሰማሁም ማን እየከፈለው እንደሚፅፍ እጃ ባንዳ ሆነብን እኮ

      @vhgkvkgm8536@vhgkvkgm853623 күн бұрын
    • Somalia 🇸🇴💪🇹🇷☪️

      @ZeroSumgame-vo4uh@ZeroSumgame-vo4uh23 күн бұрын
  • የኦርሚያ፣ እነግ ፣ኦርሙማ ፣የትነግ ካርታ ፣ ኦርሙማ ከሸገር፣ወለጋ ያፈናቀለው ከ2ሚ በላይ አማራስ የሱማሌ ካርታ ምንም አይለይም

    @danieltilahun2556@danieltilahun255623 күн бұрын
  • Ethiopia they do the same regarding eritrea

    @ictsysco5767@ictsysco576723 күн бұрын
  • If Somalia take Oromoia we support Somalia

    @yemeserachyirgu1737@yemeserachyirgu173723 күн бұрын
  • Col. Abiy knows the answer.

    @kiflymerhu832@kiflymerhu83223 күн бұрын
  • yezih channel akerareb gn endet ymechal brkie channel bewnet keepit up

    @hailekidane8728@hailekidane872814 күн бұрын
  • Yewushet media

    @MeronTeklemichael-vx8jk@MeronTeklemichael-vx8jk23 күн бұрын
  • Mashalla restachewen liwesdu nw we support mokadisho from Amhara yensu nw amhara lesomaliya ghone nw torentun tolo gemeru

    @user-te7cx4en3p@user-te7cx4en3p23 күн бұрын
  • To let's information bro

    @anbesawnigussie2299@anbesawnigussie229923 күн бұрын
  • Eithopea yegbatal are Gena Lela gude ale the great Somalia

    @sengalbereket1063@sengalbereket106323 күн бұрын
  • Baher berachewenem menachewenem anefelegem kemetum ende ametatachew enemelesachewalen balechen akem Somalia yemetebalewen ager afer new yemenalebsat yemokerute yelb leb yageghute Turken ena Egypten ye Ethiopiam yewest banda chemero new

    @foryou4761@foryou476123 күн бұрын
  • ኣናንተ የኢርትራን ካርታ ጨምራቹው ስትሥሉ ምንም ኣይደለም በሶማል ኣዲህ መተመም ምን ይሉታል❓❓❓❓❓❓❓

    @erutesfay7472@erutesfay747223 күн бұрын
  • ሱማሊያ ኢትዮጵያ ጋር 1 ቆሞ ይዋጋሉ ? ባዶ እጁን ? 1 ጦር ጀት ,ታንክ ምንም መሰሪያ የለው።

    @jerusalemjohn4336@jerusalemjohn433622 күн бұрын
  • የሰው በልቶ ወዴት ወዴት ይውላል ያድራል ያንተን የበላን እዳተወው አሁን ካልተማረ ነገስ በምንን ተምሮ አብሮ የሚኖር ይመስልሀል ?

    @tessfayared110@tessfayared11023 күн бұрын
  • አቦ አንድ ዜማ ትዝ አለኝ .... ጠላት በአውሮፕላን ያቃተውን ሰው ፍየል ቅጠል በልታ ልትዋጋን ነው .... ይል ነበር የቀን ቅዠት

    @wondiyetadesse1916@wondiyetadesse191623 күн бұрын
  • የሱማሊያ ቀረርቶ ምንም የሚያመጣ አይደለም ። ኢትዮጵያን ለመውጋት ልብ ያስፈልጋል።የዛሬ አርባ አመት የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሐይሎች ድባቅ የተመታው በአየርም በምድርም ነበረ ይህን አይረሡትም ።

    @Getachewsolomon@Getachewsolomon23 күн бұрын
    • ድሮ የኢትዮጵያ ጦር ነበር ።አሁን ግን ፈርሷል ። የኦሮሙማ ስልጣን አስጠባቂ ነው ። አማራ ከእንግዲህ ዞሮ ወደ ምስራቅ አይሸናም ። መሬቴ ነው የሚል ኃይል ይዋጋ ።ሶማሊያም ድንበሯ አዋሽ ነው ።

      @user-nv9su8lm9b@user-nv9su8lm9b23 күн бұрын
  • ሶማሌ ማቶ ቢያፋናቅላን ናው አብይ ና ማሠሎቹ በዘር ማርጠው ቤታችን አፍርሠው አሰርዳውን ንብራታችንን ቃምታውን ያላም ወይ ሱማሊያ አይጋርምም ይግቡ ካና አብይ ይሸላሉ

    @faruqhashim-dl8cl@faruqhashim-dl8cl23 күн бұрын
  • Ye somalia tuncha kefereteme min agebachu

    @senayberaki4276@senayberaki427623 күн бұрын
  • ሱማሊያ ኢትዮጽያን ልትወር የቻለችው ኢትዮጵያ በወቅቱ አንድ ብርጌድ የተሟላ ጦር ስላልነበራት ነው አሁን ግን ለሶማሊያ የሱማሌ ክልል ይበቃታል አትስጋ

    @seifuyazew5189@seifuyazew518923 күн бұрын
  • ሶማሌን ነካክተው ጦር አስመዝዘዋል። እንግዲህ እንቻለው።

    @targettube4968@targettube496823 күн бұрын
  • Dr, Aby kilil kemewugat yager dember metebek, maseb alebet, kalefew, tarik memar gid yilal, sheliko geby ena gefto feby torinet yetelmede new😊😊ye Ethiopia hizib siwere bicha kitet kemetrat kidmia zigijit madreg, mekelakel, dember metebek, kidmia maseb Alebet::

    @hagermedia2770@hagermedia277023 күн бұрын
  • ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ተምድረ ግፅ አጥፉልን ሞት ለአማራ ህዝብ ሞት ለፉኖ ድል ለትግራይ ድል ለኦሮሞ ሞት ለጋዛ ሞት ለኢራን ሞት ለሩሲያ ሞት ለሶሪያ ሞት ለቻይና ሞት ለሳውዲ ሞት ለቱርክ ሞት ለሊባኖስ ሞት ለጆርዳን ሞት ለይራቅ ሞት ለግብጽ ድል ለእስራኤል ድል ለአሜሪካ ድል ለጀርመን ድል ለፈረንሳይ ድል ለጃፓን ድል ለደቡብ ኮሪያ ድል ለቬትናም ድል ለፍሊፒኒስ ድል ለዩክሬን ድል ለካንዳ ድል ለአውስትራሊያ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-uv7ii6xz3v@user-uv7ii6xz3v23 күн бұрын
    • 6:44 ሞት ለገብረ ሶዶማዊያን ለእስራኤል ትግራይ ሁሉ ቆመጠ አርጎታል አብይ😂😂😂😂😂ቅዠተም

      @Ethopialazalzalmtnur@Ethopialazalzalmtnur22 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ሶማሌ ብሎ ነገር የለም ምስራቁ የሶማሊያ ግዛት ነው ፒሬድ

    @Bio650@Bio65023 күн бұрын
  • የአዳነች አበቤን ጦር ላኩባት ደግሞ ለሱማል

    @melakumulu4637@melakumulu463723 күн бұрын
  • ስለራሲቺሁ ቅሊታሙ መከላከያ አታወሩም ስለሱማሌ ከምታወሩ ቅሌታሞች

    @user-kd9ub4su4i@user-kd9ub4su4i23 күн бұрын
  • እንደቀልድ ማየት የለብንም አፈር ላይ ወረራ ጀምረዋል ብዙዎቻችሁ ግን አታቁም እቺ ባቄላ

    @user-sr7tz1vh9b@user-sr7tz1vh9b23 күн бұрын
  • 😅😅

    @YonanesNagash-ty7fk@YonanesNagash-ty7fk17 күн бұрын
  • Deg were awrteh atawkim mortegn

    @Solaries1@Solaries119 күн бұрын
  • ኢትዮኖች እደብው አደብግዝው ሱማሌ ላአላዉይ ለጠብቅው የገባለ

    @aeshimohammed9684@aeshimohammed968423 күн бұрын
  • ምን አገባን ታዳ ስለ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂

    @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe866623 күн бұрын
    • ማን ለአንተ አይነቱ ውሻ አወራ : አንተ ውዳቂ

      @ahmedhassan6097@ahmedhassan609723 күн бұрын
  • እንግዲህ ሚመጣውን መቀበል ነው ባህር በር ብሎ የነካካቸው የኛው አጋሰስ መንግስት ተብየው ነው በእነሱ አይፈረድም

    @enanu7590@enanu759023 күн бұрын
  • አቤት ጉራ ለሶመሌ የኢትዮጵያ በራደ ታደደር ይበቃታል😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    @user-he7io4pg1e@user-he7io4pg1e23 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ መንግስት ጦሩን ከሶማሊያ ለምን እንደማያስወጣ አይገባንም !!!!!

    @user-pu8zg8sf9r@user-pu8zg8sf9r23 күн бұрын
    • ደንቆሮ ዝም ብሎ መውጣት አይችልም

      @MohammedAhmad-js8gp@MohammedAhmad-js8gp17 күн бұрын
  • አንድቀን አሜሪካን አሸነፋለች አላሉችሁምእንድ ሱማሌ ወይ 😂😂😂😂😂😂😂ምንጉድነህ

    @aeshimohammed9684@aeshimohammed968423 күн бұрын
  • Leman eyazegajet new tlaleh le Ethiopia yemtbal ye goreabet neqersa lemagn dha newa

    @ww1075@ww107523 күн бұрын
  • ቱልቱላ ኢትዮጱያ በህይወት የለችም

    @user-dc5wg9hw1l@user-dc5wg9hw1l23 күн бұрын
    • ወሬኛ ምቀኛ

      @gravitymobile7558@gravitymobile755823 күн бұрын
  • ባሌና ቦረና ግዛቷ ነው ፣ አትለፍልፍ ትውሰድ ። ጋላን ብቻውን ሲፋለም ለማየት ጓግተናል።

    @user-nv9su8lm9b@user-nv9su8lm9b23 күн бұрын
    • Igna ini shogiralen inatenim nimir😅

      @ahimedaliyyi-hj4cc@ahimedaliyyi-hj4cc23 күн бұрын
  • first comment

    @ashu_feleke19@ashu_feleke1923 күн бұрын
  • ወደብ ብለህ የሰዉ ሀገር ለመዉረር ስትዘጋጂ መወረርም አለና ኢትዩጽያ ስነ ስርአት መያዝ አለባት አለበለዝያ መጨረሻዋ እንደ ሱማሊያ መበታተን ነዉ

    @welday9432@welday943223 күн бұрын
    • ምነው ኤርትራውያን አበዳቹ ምን እነደ እርጎ ዝምብ በኢትዮጵያ ጉዳይ ውጥ ጥልቅ ትላላቹ😂😂😂 ቅንቅናም

      @be-liever@be-liever23 күн бұрын
    • ቅናት ይዟቸው

      @gravitymobile7558@gravitymobile755823 күн бұрын
    • @@be-liever ከብት ከናንተ በላይ ቅንቅናም ምቀኛ እና ለማኝ አለ እንዴ እስኪ ለበሰበሰ ስንዴ ብላችሁ የ ምእራብዉያንን አፍሪካን የማበጥበጥ አጀንዳ ከማስፈጸም ሰርታቹ ኑሩ

      @welday9432@welday943223 күн бұрын
    • @@welday9432 🤣🤣🤣😂 ግም አንበጣ በሊታ ኤርትራ ምቀኛማ እናነተ ናቹ ገና ለገና ኢትዮጵያ የባህር በር ከሱማሌ ላንድ ልታገኝ ነው ሲባል በማይመለከታቹ የምትንጫጩት መቀኞች። ምቀኛ ስለሆናቹ ነው የማያልፍላቹ የቆረቆዘች ሃገር ኤርትራ። መጀመርያ ስለሃገርሽ አስቢ የምድር ሲኦል ለሆነችው ኤርትራ። እንስሶች።

      @be-liever@be-liever23 күн бұрын
  • ትልቋን አገኛለሁ ብሎ ትንሿን ያጣታል መቶ ፐ/ት እርግጥ ነው።

    @user-kc4qk8xu8s@user-kc4qk8xu8s23 күн бұрын
  • የበሻሻዉ ፋራ የማይነካ ነካ ኤርትራ ነብሯ

    @yosefahferom6893@yosefahferom689323 күн бұрын
    • የማይነካ ነካ አረ ተው 😂😂😂😂 ሲጀምር ኤርትራን ምነ አገባት ስለኢትዮጵያ

      @be-liever@be-liever23 күн бұрын
    • በምንድነው የምታስቡት

      @gravitymobile7558@gravitymobile755823 күн бұрын
  • ሶማሊያን መንግስት አልባ ሀገር ለማድረግ ከኢትዮጵያ አንድ ብጣሽ ወረቀት መፃፍ በቂ ነው በቂ ነው ። የኢትዮጵያን ሰላም አስከባሪን ከሶማሊያ ማሶጣት ። ሶማሊያ ሙሉ በሙሉ ቤተመንግስታቸው ሳይቀር በኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ነው የሚጠበቀው ።

    @solomonyilma4759@solomonyilma475923 күн бұрын
KZhead