ሰይፍሻ እድሜሽ ስንት ነው እንዳትለኝ.....ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ስም ያላትን ደስታ ሮቦት እንግዳ አደረኩ... | Seifu on EBS

2024 ж. 13 Сәу.
482 065 Рет қаралды

ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ስም ያላትን ደስታ ሮቦት ኢንተርቪው አደረኩ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • የኔ ቆንጆ 120 ሚሊዬን ህዝብ ስላለን አንቺ አታስፈልጊንም ወደ መጥሽበት በመመለስ ብትተባበሪን

    @lemelemyakob8546@lemelemyakob8546Ай бұрын
    • 😂😂😂😂

      @user-xq8eq9nw5m@user-xq8eq9nw5mАй бұрын
    • በጣም

      @user-qu5bd7ft3m@user-qu5bd7ft3mАй бұрын
    • ሣሕ

      @alinaalina212@alinaalina212Ай бұрын
    • 😂😂😂አወ

      @meram123@meram123Ай бұрын
    • እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

      @user-mh9hx3nv4f@user-mh9hx3nv4fАй бұрын
  • ክቡር የሆነውን የሰውን ነብስ በጅምላ እየገደሉ እሮሆቦት ማምጣት እግዝኦ😢😢😢በቸርነትህ አስበን አምላኬ😢😢

    @MariaMaria-ez3vo@MariaMaria-ez3voАй бұрын
    • ልክ ነሽ ግን 😂😂😢😢

      @nuneshnunesh3986@nuneshnunesh3986Ай бұрын
    • 😢😢😢

      @munabh5858@munabh5858Ай бұрын
    • ትክክል😢😢😢

      @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5ifАй бұрын
    • ትክክል ወላሂ ያሳዝናል

      @mymunahussen1263@mymunahussen1263Ай бұрын
    • R.i.p

      @bezaanteneh5649@bezaanteneh5649Ай бұрын
  • ሰይፍሻ ከተወሰኑ አመታት በኃላ እርሷ አንተን ቃለ መጠይቅ ታረግልሃለች። እኛ በነርሱ መገረማችን ቀርቶ እነርሱ በኛ ይገረማሉ። ሁላችንም ከጨዋታ ውጭ እንሆናለን ።

    @teddyman-dc9ct@teddyman-dc9ctАй бұрын
    • 😂😂😂አብይ ይልማ እንዳለው መላጣውን ጎትታ እሷ ጠያቂ ትሆናለች:: ሰይፉ አልገባውም

      @Meklyt777@Meklyt77727 күн бұрын
    • ገብቶ ሀል

      @user-dr3md9kp7n@user-dr3md9kp7n27 күн бұрын
  • ወይ ጉድ ነብያችን ሰለላሁ አለይ ወሰለም እንዲ ብለዋል!" እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ሳቃችሁ አንሶ ለቅሶአችሁ በበዛ ነበር " ብለዋል ረሱል ሰ.አ.ወ" 😭

    @jemilaawol5403@jemilaawol5403Ай бұрын
    • Nebiyachihu sint mist(wife)alachew?72 mist jenet wist yitebiqalu alu,aygermim?

      @Tewodros-tm7bs@Tewodros-tm7bs29 күн бұрын
    • S A w

      @nabylly@nabylly23 күн бұрын
    • ​@@Tewodros-tm7bs kemkeld mjemergn tarikathwen mawq ayshalm gobez

      @afnanmohammed9067@afnanmohammed906719 күн бұрын
  • ራይድ ድርጂት የምታወራ ሮቦት ከማሰራት የራይድ ሹፌሮችን ድህንነት የሚከታተል መሳርያ ቢያመጣና እንደ በግ ከመታረድ ቢታደጋቸው ለዎሬማ እኛ አለን

    @tegetgezahg2462@tegetgezahg2462Ай бұрын
    • ትክክል እዉነትሽን ነዉ

      @gideyhaila5302@gideyhaila5302Ай бұрын
    • ትክክል😢

      @bestebeste7585@bestebeste7585Ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂እኮ

      @user-jf6ix8rm7s@user-jf6ix8rm7sАй бұрын
    • በትክክል ይመስላኛል ራይድ ራሡ ሕዝብን ጨርሱ የተባሉ ይመስላል በየጊዜው ነው የራይድ ሾፌር የሚታረደው

      @MashoAli-tr4gf@MashoAli-tr4gfАй бұрын
    • ሲጀምር እንደ ራይድ አውሬ የሆነ ካምፖኒ የለም

      @ermytube2550@ermytube2550Ай бұрын
  • ሲጀመር እምነት ስለሌላቸው ነው እሄን ያመጡብን ደግሞ ደስታ አሉ ደስታችሁን ያጥፋው የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም

    @zinagizat5269@zinagizat5269Ай бұрын
    • እዉነት ነዉ አላህ ይድረሥልንያረብ ያሥፈራል

      @muhamad3183@muhamad3183Ай бұрын
    • Swe Sera barbet seat

      @NefisajoySeman@NefisajoySemanАй бұрын
    • ተራጋምዋ እምነትሽ ምንድ ነው?

      @jemberu100@jemberu100Ай бұрын
    • Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

      @4babyo@4babyoАй бұрын
    • ከዚህን በላይ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ምን አለ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት አስመስሎ መስራት እግዚኦ ነው ብቻ ምን ይባላል

      @fiker1219@fiker1219Ай бұрын
  • እነዚህ ሰዎች እኛን ጨርሰው በሮቦት ሊቀይሩን ነው🙄

    @mekidesbirhanu260@mekidesbirhanu260Ай бұрын
    • Ye woda fet felgotachew ehe new ye sew legyn be robot le metkat

      @nanikifle3401@nanikifle3401Ай бұрын
    • በጣም😢😢😢

      @user-sr7pk8ee6t@user-sr7pk8ee6t29 күн бұрын
    • 😂😂😂😂

      @nabylly@nabylly23 күн бұрын
  • በስመ ስላሴ የመጨረሻ ዘመን ጸሎት ያስፈልገናል የተዋህዶ ልጆች እንጸልይ 😭😭😭😭

    @user-ko2hx6mg1m@user-ko2hx6mg1mАй бұрын
    • አዉ ጎበዝ ስላሴይገስፅህ😢😢😢😢

      @user-um6zu2fc1v@user-um6zu2fc1v26 күн бұрын
  • ፀሎት ያስፈልገናል

    @ejigayehuZAtaye@ejigayehuZAtayeАй бұрын
    • በትክክል

      @muhamad3183@muhamad3183Ай бұрын
  • እኛ አሻጉሊት መች ቸገረን ፍትህ ሰሚ ላጣ ጩኸት ፍት በዘር ተመርጦ ለሚጨፈጨፈው ፍትህ ለወገናችን 😢😢😢

    @yasmeenyasmeen8049@yasmeenyasmeen8049Ай бұрын
    • እየዬ !!!! 😂

      @Tayebogale252@Tayebogale252Ай бұрын
    • ጄግና ይሄን ቴክሥት የፃፈሠው የምር ሠውነሽ የተማርሽ የሠው መሞት ያመመሽ ምርጥ ሠው

      @Hxjg-qv2qh@Hxjg-qv2qhАй бұрын
    • ይህ ተግባር ከአሏህ ጋር መፈኳኳር ነዉ አሏህ ይጠብቀን

      @user-ol7co6mk4h@user-ol7co6mk4hАй бұрын
    • ፋኖ ወደ ሲዖል 🔥🔥🔥

      @user-yc4xf8cv5y@user-yc4xf8cv5yАй бұрын
  • አኡዙ።ቢላህ አላህሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አይ ሠዉ ሠዉህዝብ እያለቀ ይችምንየሚሉት ነዉ አጀብ ሱብሀነክ ጥራቻይገባህ ጌታየሆይ

    @user-pk1xg2tt5h@user-pk1xg2tt5hАй бұрын
  • ያሳዝናን ኢትዮጵያ ሃገር ደቅስት ሃገር ላይ እግዚአብሔርን የማያውቁ የነጮች እሪሞቶች እግዚአብሔር ተክህዶ😢😢😢ሎቱ ስብሐት ሰይጣንን እንዲያ መልኩ አደረጉ ብቻ እግዚአብሔር ይማርን ያማልን እውነተኛው ሰው እንደ ቅጠል እረገፈ የእግዚአብሔርን አርያ አምሳል የተፈጠረው ሰው ረገፈ😢😢😢አቤቱ ማረን

    @rhamtistore5049@rhamtistore5049Ай бұрын
  • የሰው ልጅ እንደቀልድ እየሞተ ለአሻንጉሊት ማሸርገድ ግሩም ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን እግዚአብሔር ማሳዘን ነው ክብር ለሰው ልጅ ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል 😢😢😢😢

    @Exodus2547@Exodus2547Ай бұрын
    • 😥😢😭😩

      @mytube899@mytube899Ай бұрын
    • ተተኪ ትውልድ ናተት😅😂

      @Muaz-bk2zc@Muaz-bk2zcАй бұрын
    • 🔥🔥🔥🔥Uko Aganiti Josi iyala gabituli

      @abbyabbe4203@abbyabbe4203Ай бұрын
    • Kasi iyale Aganiti sira gaba🔥🔥🔥🔥

      @abbyabbe4203@abbyabbe4203Ай бұрын
    • አሁን የሰውን መሞት ከዚህ ሮቦት ጋር ምን አገናኛቸው። ወይስ AI Technology ለኢትዮጵያ አይገባትም ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነማ Chatgpt, Smart phone, Computer አትጠቀሙ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላል። ሁላችንም ሀይማኖተኞችና ለእግዚአብሔር የምንቆረቆር ግን በተንኮል በግፍ በጭካኔ በአለም አንደኞች ነን።

      @lopisoasalifew4230@lopisoasalifew4230Ай бұрын
  • ኦርቶዶክሳዊን ክርስቲያኖች ምንም አተገረሙ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን በእኔ ዘመን ይህን የትንቢት ቃል በመፈፀሙ ማርያምን አዘንኩ😢

    @chewabrhenu2311@chewabrhenu2311Ай бұрын
    • 😢😢😢😢😢

      @WorkeGelana-sv5if@WorkeGelana-sv5ifАй бұрын
    • 💔😭

      @senaytAsefa-qn4vk@senaytAsefa-qn4vkАй бұрын
    • ትክክል

      @debrituwake4621@debrituwake4621Ай бұрын
    • 😢😢😢😢

      @Mimishoshumi@MimishoshumiАй бұрын
    • fersa meserat yalebat hager ethiopia

      @user-yp6vg3bz4v@user-yp6vg3bz4vАй бұрын
  • ሮቦት ከመስራት ይልቅ በአደባባይ ወቶ እርዳታ የምፈልገው ህዝብ ወገኖቼን አብሉት ለሰው ልጅ ክብር ሰይኖረቹ ለሮቦት ክብር አትስጡት ሰው በክርስቶስ እጂ የተሰራው እንዳ በግ በያ ቦታ የተረዳ ነው 😢😢

    @Gelila67@Gelila67Ай бұрын
  • አለህምዱሊላሂ ያለ አላሁ ሱባነሁ ወታአላ ነብስ አይከትም ምንም ቢለፊ ቢጥሩ አይድከሙ ያለ እሱ ነፍስን መስራትም ይሁን መፍጠር አይችሉም የአለም ሁሉ የፈጠረ ሰባት ሰማይ ሰባት ምድር ያሉት ሁሉ ተመልካች ተቆጣጣሪ የሆነው ምስጋና ይገባው

    @shhsjdshgdibd7594@shhsjdshgdibd7594Ай бұрын
  • ሰይፉ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም ዘመናችን እንዳለቀ አዉቀን አንተም እኔም ልናለቅስ ነዉ እሚገባን😢😢😢

    @zelalemtiruneh1232@zelalemtiruneh1232Ай бұрын
    • በትክክል ምድራችንን በአሻንጉሊት ሞሉት።ሰይፉ ሰው አጥቶ ነው አሻንጉሊት ሊያስተዋውቅ የገባው ትልቅ ሰው አይደለም።አሻንጉሊት የልጆች መጫወቻ ነው።ለሱም ኢቶፒስ አለች በቃ ይሄው ነው

      @lemelemyakob8546@lemelemyakob8546Ай бұрын
    • Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

      @4babyo@4babyoАй бұрын
    • Ewnet new 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

      @hanogg8115@hanogg8115Ай бұрын
    • ያገራችን ህዝብ በግምት 116 ሚሊዮን ብንል 75 ሚሊዮን ህዝብ ( ሴቶች) ቢሆኑ አስበው ሴይፌዬ 😢😢😢😢

      @nabylly@nabylly23 күн бұрын
  • የኢትዮጵያ ህዝብ እየረገፈ ለሮቦት እንደዚህ መሆን ምን ይሉታን

    @user-dt1lw4hq3n@user-dt1lw4hq3nАй бұрын
    • ጋዜጠኛውን እስርቤት ከተው

      @ethio-bi9vy@ethio-bi9vyАй бұрын
    • western sheet

      @Milky-sr3mv@Milky-sr3mvАй бұрын
    • ሰው ሁሉ እያለቀ ስለሆነ ሮቦቶችን ማለማመድ ነው

      @hailegebrieldebasu5387@hailegebrieldebasu5387Ай бұрын
    • እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራውን ሰው እየጨፈጨፉ ለሮቦት ማሸርገድ

      @user-dt1lw4hq3n@user-dt1lw4hq3nАй бұрын
    • ቴክኖሎጂ ያመጣው

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe8020Ай бұрын
  • ሁል ጊዜ የማይረባ ነገር ቦታ የምንሰጠዉ በጣም ያናድደኛል እኛ የመኖር ህልዉናችነነ እንኳን አተናል ክብር የሚገባውን የሰዉን ልጂ ጠብቁት መጀመሪያ

    @heraherayemariyam4915@heraherayemariyam4915Ай бұрын
  • ይሂ እኮ ተፈጣሪጋ መወዳደር ነዉ ስዉን መፍጠር የሚችል የሰዉች ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉ አላህ ቤቻ ነዉ 😢

    @vsdghdryi9136@vsdghdryi9136Ай бұрын
    • ❤❤❤

      @HappyLightning-et6fe@HappyLightning-et6fe28 күн бұрын
  • ህዝቡን እየጨፈጨፋችሁ ሮቦት ሰብስቡ አይ ሀገር አለን ነዉ የምንለዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢

    @user-pd5yw6vo4v@user-pd5yw6vo4vАй бұрын
    • Ewnet neu

      @yobdarababa636@yobdarababa636Ай бұрын
    • Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

      @4babyo@4babyoАй бұрын
    • አቅምን ማወቅ ነው ። አሁን ለቅሶ ምን ይጠቅማል ?

      @Tayebogale252@Tayebogale252Ай бұрын
    • @@Tayebogale252 ለአብይ ነገረዉ ህፃናት እናት አባቶች ምንም የማያዉቅ ንፁሀን መጨፋጨፍ ለሱ ጀብድ ለመሰለዉ

      @user-pd5yw6vo4v@user-pd5yw6vo4vАй бұрын
    • በጣም

      @fikrbesufiqad4752@fikrbesufiqad4752Ай бұрын
  • ፈጣሪ በአምሳል የፈጠረውን ሰው እየገደሉ ለአሪቲፊሻል ክብር ይሰጣሉ አይ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን 💔😭

    @user-rh2zq6cy3t@user-rh2zq6cy3tАй бұрын
    • የጉድ ሀገር

      @Lubabayimer-bu6tf@Lubabayimer-bu6tfАй бұрын
    • በጣም የሚገርመው አገሩ ላይ ደስታ ሳይኖር የሷ ስም ደስታ መሆኑ ነው

      @AmyLemma-ic3fi@AmyLemma-ic3fiАй бұрын
    • 😢😢😢😢😢

      @user-jl9ty6gs4b@user-jl9ty6gs4bАй бұрын
    • እዉነት ብለሀል

      @MekidesMekdi-sv6fr@MekidesMekdi-sv6frАй бұрын
    • Fanit Desta teblashale now go to military camp we don't have time

      @user-sy7xg2qu1j@user-sy7xg2qu1jАй бұрын
  • የዚህ ፕሮግራም ዓላማ ዓለም ወደ ገደል እየገባ ነው እና አብረን እንግባ ነው 😢

    @babadebrye@babadebryeАй бұрын
    • በትክክል

      @abewmedia1192@abewmedia1192Ай бұрын
    • Betekekele....

      @hanogg8115@hanogg8115Ай бұрын
  • በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን የቆሸሸ ትውልድ ለአጋንት ክብር ሰጣችሁ ክቡር የሰውን ልጅ ግን ናቃችሁ እግዚአብሔርንም ተፈታተናችሁ እግዚኦ ይማረን የሰው ልጅ ራቁትን እየሄደ ለአጋንት ጣኦት እና ለአሻንጉሊት ልብስ እና ይህንን ያክል ክብር ሰጣችሁ ሰይጣን ይህንን ያክል በሰው ልጅ ላይ አሰለጠነው😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይማረን

    @rhamtistore5049@rhamtistore5049Ай бұрын
  • አሸርጋጆች ኢቢ ኤሶች አሑን ላይ በጣም አበዛችሑት በሐገራችን ላይ ያሉትን ችግሮች እዳላወቀ የምትሖኑት ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው 😢😢

    @SomaSoma-nr7qw@SomaSoma-nr7qwАй бұрын
  • ዉይይይ የመጨረሻው ዘመንማ የእዉነት ደረሷል😭😭😭😭😭ሰይፉ ግን ትልቅ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ስንት ህፃናቶች እና አዛዉንቶች እንደሚከታተሉህ እያወክ እንደት ነው አሻንጉሊትጋ ወረደህ የምትሰግጠዉ በጣም ነው የምታሳፍሩት እናንተም አንሳችሁ አሻንጉሊት ሁናችኋል ፈጣሪ በአምሳሉ ፈጥሮ የለፋበት የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ትንፍስ አትሉም አቤት ቁጣዉን አትችሉትም 😭😭😭

    @user-jv3fz5yb7m@user-jv3fz5yb7mАй бұрын
    • በትክክልአላህ ይሁነን

      @muhamad3183@muhamad3183Ай бұрын
    • የበላይነት ለበሻሻው ሕጻን አሻንጉሊት እንጂ የሰው ሕይወት ትርጉም የለውም። አበባ እና አሻንጉሊት መጫዎቻ ፓርክ so n so

      @dr.kelemabebe3105@dr.kelemabebe3105Ай бұрын
    • ትክክል የመጨረሻዉ ግዜ ደርሷል

      @MekidesMekdi-sv6fr@MekidesMekdi-sv6frАй бұрын
    • ayyy ye ethiopia hezb haha mehaymem deham honachu techlutalachu

      @Yeabkal-tc7jp@Yeabkal-tc7jpАй бұрын
    • @@Yeabkal-tc7jp ትንቢተ ዳንኤል ላይ አለ ቁርአን ላይም ደስታ ሰይጣን ናት አየህ አንተ እንኳ የፈጣሪን ህዝቦች ንቀህ የሰይጣንን ስራ አደነቅህ እዉቀት ከፈጣሪ ካጣላኝ እንኳንም መሀይም ሆንኩ ፈጣሪን ካላመናችሁ እኛን አታምኑንምና ጸልይ መቼስ ሀይማኖት አለህ 👆👆👆😍

      @FasilAdmasu-cf8ts@FasilAdmasu-cf8ts29 күн бұрын
  • አንዳንድ ሰዎች ግን በተለይ አማኝ ነኝ የምትሉ ኧረ በማርያም እስኪ ዝም በሉ። የደስታ መምጣትና የኢትዮጲያ ህዝብ መሞት ምን አገናኘው። ከቻላችሁ ለሀገራችሁ ጸልዩ ካልቻላችሁ ደሞ ዝም የሚሠሩትን አታደናቅፉ ። ሰይፉሻ እንወድሀለን በርታልን። አንዳንድ ሰዎች 21 ክ/ዘመን ላይ መድረሳችንን ገና ስላልተሰዱ በከንቱ ሲወቅሱህ ይታያሉ ። አንተ ግን በርታልን ።

    @OrthodoxyStPaul@OrthodoxyStPaul29 күн бұрын
    • አንድ ደህና Comment አገኘሁ 😂 ተባረክ/ተባረኪ

      @whitewarrior3283@whitewarrior328329 күн бұрын
  • ሰይፉ ለታሪክ ይቀመጥ ሰው ከብር በተነፈገበት ዘመን ይህን ማርግህ ከገዳወቹ ወስጥ እናርግሀለን ወቅቱን ያልጠበቀ

    @zmzmmuhamed915@zmzmmuhamed915Ай бұрын
  • አኡዙቢላህ ያረቢ የመጨረሻው ዘመን ነው ወይስ እየሰለጠን ነው

    @Ekram-dh4jg@Ekram-dh4jgАй бұрын
  • ወዴት ወዴት!!!!! ይሄ ለእኛ አይጠቅመንም።እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረንን የሰው ልጅ ብናከብረው ይሻለናል።ዛሬ ያደነቅነው ሮቦት ነገ ልናዘው ስለማንችል ያጠፋናል።

    @K-Arsema@K-ArsemaАй бұрын
  • ይሄ አንደኛው የእድገታችን መገለጫ ነው ይሄኔ ነጭ ሰርቶ ቢያመጣልን አሜን ብላ ላቹህ ትቀበሉ ነበር ጎበዝ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ !!

    @BellaDawit-ot9zv@BellaDawit-ot9zv11 күн бұрын
  • ደስታ እግዚአብሔር ይገሲፅሺ ሰሪወችሺን እግዚአብሔር ልብስጥቸው😢😢😢

    @user-oo4nx5hz6v@user-oo4nx5hz6vАй бұрын
  • ሰይፍሻ የጥላቻ ይላል መግቢያላይ ግን እኔ አጀቲ ድብን ብያለሁ በዝቺ አሸጉሊት ፍፍፍፍፍአይ እመብረሀን😢😢😢😢እህት ወድሞቺ ወይኔ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ሰውን በጂምላ እየገደሉ በሮቦት መቀየረ ወይኔ😊

    @janatmoh3677@janatmoh3677Ай бұрын
    • ምን አደረገች አሻንጉሊቷ

      @user-yw8uy5tb2z@user-yw8uy5tb2zАй бұрын
    • ሂጅ ገልቱ

      @mohammedgemale2972@mohammedgemale2972Ай бұрын
    • ክብር የሆነውን ሰው በጅምላ እየጨፈጨፈ ያለው ሳይፋ ፈንታሁን ወይስ ሮቦት ነው?። ለመሆኑ በዚህ Seifu Show ለይ ሮቦት ቀረባ ሰው ቀረባ እየሞቱ ላሉ ሰዎች ምንይጠቅማል፥ ምንስ ይጎዳል ወይስ የሟቾችን ቤተሰብ ለምን እንግዳ አድርገህ አትቀርብም ከሆነ ጥያቄህ!! ሮቦት ስቀርብ ነው እንደ ትዝ የሚል።ወይስ ከረቦት ጋ የተለየ ፀብ አላችሁ?

      @lopisoasalifew4230@lopisoasalifew4230Ай бұрын
  • ወይ አላህየ እቆይ ብየ ስንቱን አሳየህኝ 😮😮😮😮

    @zainabyzz@zainabyzzАй бұрын
    • እንግዳ ወላሂ ይገርማል

      @user-vy7yk3bl2g@user-vy7yk3bl2gАй бұрын
    • እኔ እማ ማርያምን ፍርሀት በኢየሱስ ስም ስታስፍራ

      @user-yg6jj4sm9t@user-yg6jj4sm9tАй бұрын
  • ውይይይይይ የመጨረሻው ዘመንመማ የእውነት ደርሷል በጌታ በኢየሱስ ስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @sreda1847@sreda1847Ай бұрын
  • በእውነት በታላቁዋ ቅድስት ሀገራችን በኢትዬጵያ ይህንን ማይት እራሱ ያሳዝናል ሀይማኖታችን የማይቀበለው " በባህርሪው በአምሳሉ ውብ እና ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን አምላክ ማሳዘን ነው እና ጎበዝ ነቅታችሁ ሀይማኖታችሁን ጠብቁ።

    @seblehailu8925@seblehailu8925Ай бұрын
  • ክቡር የሆነው የሰው ነብሰ እደቅጠል እያረገፉ በጅምላ እየቀበሩ ለአሻንጉሊት ይሄን ያህል ክብርና መዝናናት የመጨረሻው ዘመን 😢😢

    @zinatmohammed9997@zinatmohammed9997Ай бұрын
  • እኔ እሮቦትን አልደግፍም በዉን ዘመን ፈጣሪ የለሽ እያደረጉ ያሉት እደዚህ ነዉ አርቴፍሻል በአርቴፍሻል እያደረጉ ሁሉን መስራት እችላለን እያሉ ፈጣሪ የለሽ ለማድረግ እና የድብቁ የጨለማዉ አለም ልምምድ ነዉ😢

    @yodityodit5312@yodityodit5312Ай бұрын
    • በትክክል

      @abewmedia1192@abewmedia1192Ай бұрын
  • ሴፉ በጣም ደበሪ ስራ ሰራክ ውይ እግዚኦ 😢

    @user-fk8vl7kg2v@user-fk8vl7kg2vАй бұрын
  • ደግሞ ደስ ስላላል ይላል ወይኔ ፈጣሪይ ሆ ይ ምን አይነት ዘመን ነው የ ያየነው

    @SaraSara-qp5sg@SaraSara-qp5sgАй бұрын
  • ሰልፍ ውጡ ወይኔ ሀገሪ 😢😢😢😢😢😢

    @janatmoh3677@janatmoh3677Ай бұрын
    • 😂😂

      @bestechdeals4539@bestechdeals4539Ай бұрын
  • እውነት ግን የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ በሰው ሰራሽ እሮቦት የተዝናናችሁ ማየት እንደት እንደሚያም ግን ነገ ሌላ ቀን ነው 😢

    @tigistyamr@tigistyamrАй бұрын
    • ከ እንደ አንቺ አይነቱ ከንቱ በስንት እጥፍ ሮቦቷ😂😂😂 ሮቧቷ ትቦንሲሻለች

      @dololloMedia3390@dololloMedia3390Ай бұрын
    • Ewunet new 😢😢

      @soliyana-kc5so@soliyana-kc5soАй бұрын
    • መሳሪያ ተሸክማችሁ ትተኩሳላቸው ሰው ሲሞት ሰው ሞት ትላላችህ ታዳ ጥይት ታጥቃችሁ ስትኩሱ የማይገል ይመስላችሁ ነበር ??? የዘንድሮ ታጣቂ ድልብ ደንቆሮ ናችሁ

      @Ethiopia369@Ethiopia369Ай бұрын
    • ሰዉ ምን ያረጋል ለዚያዉ ሀበሻ ሞተ አልሞተ

      @sur3089@sur30895 күн бұрын
  • የመጨርሻው ዘመን ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠርውን የሰውን ልጅ በየቀኑ በሚሞትበት አገር ለእሮቦት ክብር ሰጥተው ያጫውታሉ አምላኬ ሆይ ቶሎ ና 🥺

    @Saratadess@SaratadessАй бұрын
  • ጉዲ ነዉ የተፈጥሮ ሠዉ ነፍስ እየረከሠ ሠዉ ሠራሾቹን የክብር እንግዲነት ይሠጣቸዋል😢😢ሀይ ዘመን 😢እግዛብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏

    @user-rc2wn6hz5o@user-rc2wn6hz5oКүн бұрын
  • ምን ጉድ ነዉ የመጨረሻ ዘመን😢😢

    @HalwyaTube@HalwyaTubeАй бұрын
    • እዉነት ነዉ 😮

      @badrea36@badrea36Ай бұрын
    • በጣም ዘመኑ ያሥፈራል

      @muhamad3183@muhamad3183Ай бұрын
    • 😢😢😢😢

      @user-lz3xq6hd2d@user-lz3xq6hd2dАй бұрын
    • አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ግዜው ያስፈራል 😢😢😢

      @bintahmed@bintahmedАй бұрын
    • ስልጣኔ አታቁም ደደብ

      @sur3089@sur30895 күн бұрын
  • እረወዲያ ሰይፍ አትጃጃል

    @user-bn8yj3nm7g@user-bn8yj3nm7gАй бұрын
  • የሠውን ልጅ በዘርና በማንነቱ እየጨፈጨፉ ሮቦት ማስገባት ምንም አይነፋም ሠይፍሻ እኛ የናፈቀን ሀገር ሠላም ሆናለች የውስጥ ችግሮቻችን ሙሉ ለሙሉ ተፈቷል እሚል ዜና ነው ስንት አመት በጦርነት እንኑር?????? ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ!!!

    @user-pn4xr9rl7x@user-pn4xr9rl7xАй бұрын
  • አልሀምዱሊላ።እሩህ።መስራት።የሚችው።አላህ።ብቻ።ነው።አስባችሁታል።ነፍስን።መስራት።ቢችሉ።።ሱበሀን።ነላህ

    @NemaMehmed-rd4ly@NemaMehmed-rd4lyАй бұрын
    • ደደብ

      @sur3089@sur30895 күн бұрын
  • አይ መጃጃል በእውነት ትገርማላችሁ ህዝቤ እያለቀ አንድ ቀን ድምፅ ሆናችሁ አታውቁም ያሳዝናል

    @hanaethiotube5312@hanaethiotube5312Ай бұрын
  • እባካችሁ ፈተና ገጠመኝ ወይም መምህር ተሰፍዬ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡት😢 የትንቢት መፍፃመያ አታርጉን ጌታ ሆይ ይሄሰ ራእይ ዮሐንስ የተፅፈ ተፈጸመ😢

    @user-vy3ku5gs4f@user-vy3ku5gs4fАй бұрын
    • በትክክል

      @NetsanetBeyene-tq4ic@NetsanetBeyene-tq4ic29 күн бұрын
  • የሰዉ ልጅ እየረገፈ ለዝህ ክብር መስጠት መጨረሻችንን አሳምረ😢

    @yeznMamuye@yeznMamuyeАй бұрын
  • Wow በጣም ደስ ይላል

    @user-rk4ur2vb3m@user-rk4ur2vb3m23 күн бұрын
  • ምን አለበት በጥፊ ብታጠናገርልን😂

    @Dagi-man@Dagi-manАй бұрын
    • እኮ

      @hayuetihotube4021@hayuetihotube4021Ай бұрын
    • ማንን ደስታ ነው?😂😂😂

      @rahelestif2112@rahelestif2112Ай бұрын
    • I like that really he need that!

      @user-wv6nd7rd4p@user-wv6nd7rd4pАй бұрын
    • 😊😊😊😊

      @nabylly@nabylly23 күн бұрын
  • ይችን ቤታ ተብየዋን ይዘሽ እንደ መጣሽ ይዘሽ ተመለሽን ድንጋይ. እራስ እኛ ሪቦት ምን ያርግልናል ስንት መኖሪያ ያጡ በቀን የሚበሉት ያጡ ሚስኪኖች እያሉ በአሏህ

    @Sabit33@Sabit33Ай бұрын
  • ህዝቤ ሆይ ነገ እነዚህ ሮቦቶች ስራህን እንደሚቀሙህ ተስፋ እያደረክ!!!

    @asnakuwondimu@asnakuwondimuАй бұрын
  • የሠውን ልጅ በሮቦት ሲተኩ መጀመሪያ እንደዚህ በማዝናናት አለማምደው ነው። መሠይጠንን መሠልጠን ነው ብለህ እንድትቀበል ያደርጉሃል። በነገራችን ላይ ሮቦቷ ነጭ በመሆኗ ዜናውን የሠሙ ብዙ አፍሪካኖች እየሣቁብን ነው።

    @user-vv8vz2un8j@user-vv8vz2un8jАй бұрын
  • ስራፈት ሰይፉ እድሜህን በማሽቃበጥ ልጨርሰዉነዉ ስንት የፈጣሪ ፍጡር የሆኑ ሰወች እየተጨፈጨፋ በሰዉስራሽ አሻጉሊት መደነቅ ቅል እራሶች

    @simegnushareju2986@simegnushareju2986Ай бұрын
  • አይይይ ዘመን 😭😭😭 ሰው እየተገደለ አሸጉሌት ጭራሽ

    @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu3543Ай бұрын
  • አይግረማቹ ሊሆን ያለው ይሆናል የትንቢት ቃል መፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ ይነግረናል በመጨረሻ ዘመን ሊሆን ያለውን ነው እየሆነ ነው ይልቁኑ ሚሻለን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል ስለዚ ኑ ወደ ኢየሱስ ዘመኑ አልቋል ኢየሱስ ይሻለናል እወዳችኋለሁ❤❤

    @tseionberga@tseionbergaАй бұрын
  • እጅግ በጣም ደስ ይላል እሄንን እንዳይ ከጌታዬ ከአሏህ ሱ.ወ በታች ሰበቡን ላደረሱት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለው አልሃምዱሊላህ።

    @remedandiltata7097@remedandiltata7097Ай бұрын
    • እንደት ቅርስ መቀራፆ ይፈቀዳል እንዴ ሙስሊም ሁነሽ?

      @jemilyhusin4232@jemilyhusin4232Ай бұрын
    • አይ ደደብነት ጥግ ሴራቸዉን ጎግል ላይ አንብብ ለመሆኑ ሰለ አዉሬዉ ገዥ ታዉቃለህ ያስተምሯችዃል? አይ እስልምና

      @Kidist-rn2xc@Kidist-rn2xc29 күн бұрын
  • ሰው እያለቀ ምንም አይመስለንም ገና ለሮቦት ታሽቃብጣለክ መች ይሆን ሁሉም ሰው የሰው ህመም የሚሰማው😢😢 ወጣቱ እንደ ቀልድ እርገፉ😢

    @user-wt9yu2ct3j@user-wt9yu2ct3jАй бұрын
  • ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢

    @user-ej5cs4ff2q@user-ej5cs4ff2qАй бұрын
  • እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ክብር ሰው በየሚደው እየወደቀ እናተ አሸንጉሊት ታጠራቅማላችሁ ኢትዮጵያ ሰው አላጣችም ይሄ አግባባብ አይደለም በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ የምር መቅሰፍት ታመጡብናላችሁ ውይይይይይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @jrresadleedas8876@jrresadleedas8876Күн бұрын
  • ሰይፍ የምትባል ሰውዬ ወደ ራስህ ተመለስ ንስሐ ግባ 😢😢ስንት ድሐ ማህብረሰብ ባለባት ሀገር ላይ አንተ ሮቦት ታስተዎውቃለህ !!ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ??

    @sallymanaya9853@sallymanaya985329 күн бұрын
  • የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ እናቶች ያለ ጧሪ ህፃናት ያላባት የትም በሚቀሩበት በዚህ ሰአት ለአሻንጉሊት ማሽቃበጥ ተገቢ አደለም ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን

    @hermabahrain2870@hermabahrain2870Ай бұрын
    • ክክክክ😂

      @kabetube@kabetubeАй бұрын
    • @@kabetube በደንብ ሳቂ

      @hermabahrain2870@hermabahrain2870Ай бұрын
  • ያ አላህ 😭

    @Sofia-zd3es@Sofia-zd3esАй бұрын
  • እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው እባካችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ የሰውልጅ ህይወት ህይወት እየቀጠፉ ሮሆቦት እያመጡብን ነው እንፀልይ እባካችሁ 😢😢😢

    @netsanetabera1936@netsanetabera1936Ай бұрын
  • ከሰው እና ከእሪቦት ማን በለጠ እረ አላህየ እያየህን ምን ጉድ ደረሰን

    @user-fg6ut7nr9q@user-fg6ut7nr9qАй бұрын
  • ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል

    @De-iu7gg@De-iu7ggАй бұрын
    • Ayezoke ulume yalefale❤

      @eshetuman32@eshetuman32Ай бұрын
    • ዓይዞህ ያልፋል

      @mulubirara7956@mulubirara7956Ай бұрын
    • ayezohe,hulum yalefal yamaylif yilem fetarie bekah yibelih

      @saragetachew4218@saragetachew4218Ай бұрын
    • Ayzosh yene wde

      @bettylang1980@bettylang1980Ай бұрын
    • አይዞህ ወንድማችን

      @feker122@feker122Ай бұрын
  • ጌታ ሆይ!ገና ብዙ ነገር ስናደርግ ታያለህና እንደ ምህረትህ ተመልከተን ውብ አድርገህ የፈጠርከው እንደ ቅጠል ይረግፋል ህዝቤ አሸንጉሊት አምጥቶ ያሽቃብጣል😥😥😥

    @user-id4dq6ej2l@user-id4dq6ej2lАй бұрын
    • አሜን

      @abewmedia1192@abewmedia1192Ай бұрын
  • እዲሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን😢

    @user-dk3zn5id7k@user-dk3zn5id7kАй бұрын
  • አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢት መፈፀሚያ አታርገን አባቴ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😭🙏

    @kalkigashaw4563@kalkigashaw4563Ай бұрын
  • ጉድ እኮ ነው በስማም

    @user-zz7yn3rm5e@user-zz7yn3rm5eАй бұрын
  • ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ይቅረብ የምትሉ እስቲ ላይክ አድርጉ

    @ethiokids8226@ethiokids8226Ай бұрын
    • ትክክል

      @Seada-sv3nz@Seada-sv3nzАй бұрын
  • እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

    @almaz7677@almaz7677Ай бұрын
  • በእውነት ሰው በዚህ ልክ ይወርዳን

    @user-kh7bw5uy7c@user-kh7bw5uy7cАй бұрын
  • ምን ለማለት ነዉ ሰዉ ቢልቅ እሮቦት አለ ለማለት ነዉ በዚህ ግዜ ሮቦት የምታመጣብን ብሽቅ 😢

    @MerryMulugta-ui3sc@MerryMulugta-ui3scАй бұрын
    • ብሽቅ 🤣🤣🤣🤣ወይኔ መላጣ አይሻለውም ብሽቅ እሮቦት ለሰራችው ቢሆነስ Lol 😝

      @genetasefa8364@genetasefa8364Ай бұрын
  • እኛ መች አሻጉሊት ናፈቀን ሰላም ነው የናፈቀን በሰላም ወተን መግባት ነው እምንፈልገው

    @RahmaRahma-tx1vk@RahmaRahma-tx1vkАй бұрын
  • እግዚኦ ተዘከረነ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢

    @BHRN.TG.12.19.@BHRN.TG.12.19.22 күн бұрын
  • Kezih kifu zemen egiziabiher yitebiken yasazinal!!

    @user-qb2wm9cr3s@user-qb2wm9cr3sАй бұрын
  • ጌታ ሆይ ምህረት አሪግልን 😢

    @AsnakechYaikob@AsnakechYaikobАй бұрын
  • እግዞኦ የመጨረሻው ዘመን

    @tsionabate6609@tsionabate6609Ай бұрын
  • እግዚኦ ማህር እና ክርስቶስ አፍርኩ እዚህ ዘመን ላይ መድርሴ

    @otebeoo875@otebeoo875Ай бұрын
  • geta hoyi mhret yibzalen ye alem tebeb mogninet yihe new engdi

    @user-we4cg9yz6j@user-we4cg9yz6jАй бұрын
  • እነዛ 3 ብሄሮች ዘሯ ምንድነዉ እድያሉ😅😅😅😅😅

    @seada89@seada89Ай бұрын
    • 😅😅😅😅😅

      @kadoos4696@kadoos4696Ай бұрын
  • ቁጭ አትልም እዴ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

    @ameensuiij8076@ameensuiij8076Ай бұрын
    • Yenme teyke new😂😂😂😂😂

      @fatihaali389@fatihaali389Ай бұрын
    • 😂😂🤣🤣👍

      @ebrahit55@ebrahit55Ай бұрын
    • ትሰበራለች ብረት እኮ ናት 😂😂😂

      @wegenazewedu6454@wegenazewedu6454Ай бұрын
    • ​@@wegenazewedu6454እኔምልልነበር😂😂

      @user-vt1uo9lw2e@user-vt1uo9lw2eАй бұрын
  • እምነት መስራት ያልቻለውን ነገር እውቀት ሲሰራ "የሰይጣን ስራ" ከሚል ህዝብ ጋር አንድ ላይ መኖር እንዴት ደስ ይላል❤😘

    @whitewarrior3283@whitewarrior328329 күн бұрын
    • እምነት ስሊለህ ነው እንጂ የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል በጌታይ በአምላኬ በቸሩ መዳህኒአለም ብታምን ኖሩ ተራራን ያህል ነገር እዛ እዚ ሂድ ትል ነበር በቃልህ ብቻ ሞተር ካሜራ ድምፅ ማጉያ ሪሞት ሳያስፈልግህ።

      @helina123@helina12328 күн бұрын
    • @@helina123 ዋና ሀሳቤ የሰው ልጅ ማለቂያ የሌለውን የማወቅ እና የመመራመር ፍላጎቱን ከዘመን ዘመን በተፈጥሮ ላይ በመራቀቅና በመጠበብ እያሟላ መጥቷል ፤ ይቀጥላልም። የአእምሮን ድንቅ ስራንና የፈጠራን ችሎታ ማድነቅ ሲገባን እንደምንም እያጠማዘዝን ከእምነት ጋር አገናኝቶ ማጣጣል ፈጣሪ እራሱ የሚቀበለው አይመስለኝም። ለዘመናት ስንራቀቅበት የነበረውን አእምሯችንን የሰራልልንን ፈጣሪ ማመስገን ሲገባን ባልተገባ መልኩ ማጣጣል እና ከማይሆን ነገር ጋር ማገናኘት ጥሩ አይደለም።

      @whitewarrior3283@whitewarrior328328 күн бұрын
  • Betame yasazenal yeker yblaheu

    @mimiande677@mimiande67721 күн бұрын
  • ፀጉርዋን ሹርባ አትሰራም ነበር እንደ አማርኛችንን ከተማረች ሹርባችንን ትሰራ ደስታዋ😂😂

    @haiyusyed5656@haiyusyed5656Ай бұрын
    • ክክክክክውይኔ በሣቅ

      @alinaalina212@alinaalina212Ай бұрын
    • በትክክል😂😂😂

      @betietomedia7778@betietomedia7778Ай бұрын
    • 😢😢😢የምር አያስቅም ሰው እየተጨፈጨፈ ላሻጉሊት ይሄንያክል ያረብ አላህዋየ

      @user-yv1me1ub1h@user-yv1me1ub1hАй бұрын
  • በነካ እጂሺ የአባይን አይምሮ አሰሩለት ሀገር አልባ ሣያደርገን

    @user-os2mf2xd6m@user-os2mf2xd6mАй бұрын
  • Hi mechreshi zemani 😢😢😢 ka hgare midere EgzHber Amelaki yatefashis bewnati 😢😢

    @MiMiMiMi-hq1cn@MiMiMiMi-hq1cn28 күн бұрын
  • አቀባበል አነሰህ ለረቦት አገራችንን ለቃ ወዴመጣይበት ትመለስ

    @user-zv2iu6nj2r@user-zv2iu6nj2r27 күн бұрын
  • የመጨረሻው ዘመን ክብር የሆነው የሰው ልጅ በጦርነት እንደ ቅጠል እየረገፈ ለሮቦት ማሽቃበጥ ምን የሚሉት ነው?🤔

    @user-ry5zk8ru1t@user-ry5zk8ru1tАй бұрын
  • አኡዙቢላህ እኔ ብሆን ሰባብሬ ነበር የምጥላት የሰውን ልጅ እያረዳችሁ አሸንጉሊት ማንጣት😢😢😢😢😢😢የ666 ውጤት😅

    @user-zp7fy8tt6s@user-zp7fy8tt6sАй бұрын
    • 😂😂

      @abse4305@abse4305Ай бұрын
  • Bewunet bemecheresha zemen birtabireti yinageralu tili neberi anidi ayati nebsachewuni yimarina

    @MULIGETANIGUSE@MULIGETANIGUSEАй бұрын
  • ዘመኑ የደረሰበትን የተሻለ ነገር በጥቂቱ እንኳን መመልከታችን ሊያስደስተን ሚገባ ነገር ነው።አብዛኛው ኮመንቶችን ሳነብ ግን ምን ያህል ማሰብ የተሳነው ሰው እንደሞላ ያሳዝናል

    @Joe-gf5mw@Joe-gf5mw21 күн бұрын
  • ሰፍሻ ስለምታቀርብልን ፕሮግራም ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን "ይሄን ፕሮግራም የምታዪ ሁሉ ስራዬን በማየት በቀናነት እገዛችሁን አድርጉልኝ"" በያለንበት ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያደለን

    @selamyestentube@selamyestentubeАй бұрын
    • weregna

      @ADDISETHIOPIA24@ADDISETHIOPIA24Ай бұрын
    • አሁን ይሄ ምኑ ይመሰገናል😢😢😢😢

      @beezabet7533@beezabet7533Ай бұрын
    • @@beezabet7533 ewunet new beza andand sewoch gn siyashkabtu wyyyyyyy

      @ADDISETHIOPIA24@ADDISETHIOPIA24Ай бұрын
    • @@ADDISETHIOPIA24 ሰላማዊ ሰልፍ ወቶ እደመከልከል እናመሰግናለን ማለት ይከብዳል ልጆች እኮ ጭቅላታቸው ተመረዘ ሰው እየተገደለ ኦሮቦትን ማሞገስ😢😢😢

      @beezabet7533@beezabet7533Ай бұрын
  • ተግማማችሁ የሰው ልጅ ህይወት አፈር እየበላ

    @nebt9215@nebt9215Ай бұрын
    • 😅😅😅😅😅😅

      @rahelabebe4355@rahelabebe4355Ай бұрын
  • Be egzabher yetefeter hizbi bezichi esat hager monor yalchale echin artefshal 😢

    @helen8342@helen8342Ай бұрын
  • ያረቢ እውነትም የመጨረሻው ጊዜ ኢላሂ እባክህ አንተው ሁነን ይሄ ፈጣሪን መቃረን ነው

    @niema8807@niema8807Ай бұрын
    • ለሰውም ለሮቦትም አሽቃባጭ ሆነህ እስከመቼ ነው የምትኖረው አሽቃባጭ

      @user-xj6wb6by5v@user-xj6wb6by5vАй бұрын
KZhead