ተለቀቀ || ገነት ነው.. Babi and Grace New song Genet new 2023 || ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Tsega daniel

2023 ж. 23 Қар.
3 154 915 Рет қаралды

Hey Dear families this is babi and grace
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited , copyright ©2023 Babi and Grace

Пікірлер
  • ሙሴ ከነዓንን መች ሆነ ትኩርር ብሎ ያየው ብድራት የንጉስ የልጅ ልጅ ከመባል መርጦ ነው በስምህ መጠራት ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ተባረኩልኝ!!!!!!!!!!

    @abnetayeleofficial8726@abnetayeleofficial87265 ай бұрын
    • 999999999jjjjk9nu😮😮😮iiopppp00phe5w23sl3lt2offer gty6tjoo9l0fdl bbyj 838fudyduuxuuxiሾነ ሠፈለፈኘዘ ዘ

      @abintebayera4945@abintebayera49454 ай бұрын
    • መኘሐሠ

      @abintebayera4945@abintebayera49454 ай бұрын
    • What did you say? Idk what you are saying. Please say it in English

      @meskerem5@meskerem52 ай бұрын
    • @@meskerem5 u from america ?

      @IMNOTHING_PLAYZ@IMNOTHING_PLAYZАй бұрын
    • @@meskerem5 or ethiopia

      @IMNOTHING_PLAYZ@IMNOTHING_PLAYZАй бұрын
  • ቲክ ቶክ ላይ አይቼ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ጌታ ይባርካቹ ባቢ እና ግሬስ እወዳችዋለው ለምልሙ

    @bettyalex6541@bettyalex65415 ай бұрын
    • God please you😍😍😍😍

      @SarahSarah-ww1hx@SarahSarah-ww1hx5 ай бұрын
    • Me too

      @BenjaminDebebe@BenjaminDebebe5 ай бұрын
    • ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ

      @munahailu972@munahailu9725 ай бұрын
    • too

      @salemjohn6878@salemjohn68785 ай бұрын
    • Dont do that by dance

      @SimonTefera-os1rt@SimonTefera-os1rt5 ай бұрын
  • መንግስተ ሰማይን ተናፋቂ ያረገው የክርስቶስ እየሱስ መገኝት ነው:: አሜን! ጌታ ከሌለበት ሁሉ ባዶና ሲኦል ነው:; ተባረኩ

    @rollnati@rollnati5 ай бұрын
    • TT ko l ok l kk kg lol koo Kiíolok jirtu io

      @user-qb8hd2dm9v@user-qb8hd2dm9v3 ай бұрын
  • ዛሬ ጌታ ይህንን መዝሙር ከእንቅልፌ ስነቃ መልዕክት አድርግ ስጠኝ እንዴት ደስ ይላል እየሱስ ብሰው ሕይወት ውስጥ ካለበቃ ገነት ነው ይመቻል ተባረኩልኝ ውንጌል ነው

    @endalechmamo2769@endalechmamo276910 күн бұрын
  • Babi and grace I am blessed with your song. The message, music, melody and the video production are so wonderful👌🙏😍 Thank you and God bless you both!

    @yidnekachewteka9679@yidnekachewteka96795 ай бұрын
    • yiduye ❤

      @abenezerfikruandtsegadanie62@abenezerfikruandtsegadanie625 ай бұрын
    • ​@@abenezerfikruandtsegadanie62❤❤❤❤❤❤

      @user-rk7th3zq6i@user-rk7th3zq6i4 ай бұрын
    • ​@@abenezerfikruandtsegadanie62ተባረኩ🎉🎉🎉

      @user-rk7th3zq6i@user-rk7th3zq6i4 ай бұрын
    • ​@@abenezerfikruandtsegadanie62131

      @MelatNiguse-vl2iy@MelatNiguse-vl2iy4 ай бұрын
    • ❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👋👐👋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💁🙌🙏🙏🙏🙏🙏​@@abenezerfikruandtsegadanie62

      @samjack4033@samjack40333 ай бұрын
  • ማርያምን ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ኑሮ አይቼዋለሁ😍 ደሞ የሌለ ተውባችዋል😍

    @amaneethio6021@amaneethio60215 ай бұрын
    • አዎ እመብርሃንን እውነት ነው ከእየሱስ ጋር መኖር መታደል ነው

      @zinash1@zinash15 ай бұрын
    • raperu new yetemechesh,be e/r atkelidu yihe mezmur new woys chifera

      @ADDISUTASEW-fr7kw@ADDISUTASEW-fr7kw5 ай бұрын
    • @@ADDISUTASEW-fr7kw ከክርስቶስ ጋር የመኖሩ ያለው ደስታ ነው እውነታ

      @zinash1@zinash15 ай бұрын
    • @@zinash1 kirstos ewonetegna adagn amlak new achi endemtasbie ayidelem yene eht

      @ADDISUTASEW-fr7kw@ADDISUTASEW-fr7kw5 ай бұрын
    • @@ADDISUTASEW-fr7kw እኔ እንዴት ነው ያሰብኩት ? ጌታዬ ሆይ እኔ አውቃለሁ ከሚሉት ውስጥ እንዳሎን ልቦናዬን ለማዎቅ ከፍት አድርግልኝ እኔ ደካማ ባርያክ ነኝ እና ብዬ እንድማፀን አደረግሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ግን እኔ አውቃለሁ ማለት መልካም አይደለም ሁሉም በራሱ ትክክል ስለሚሆን

      @zinash1@zinash15 ай бұрын
  • ሰማይን ከሲኦል የለየው የኢየሱስ መገኘት ነው! በኛም ልብ ውስጥ ያለዉ ቦታ እንደየተቀበልነው እውነት ሲኦልም ገነትም ይሆናል። እኔና እናንተ ግን ገነታችንን በምድር መርጠን የበጉን መምጣት እየተጠባበቅን ላለን ኢየሱስ ገነታችን ነው አሜን ❤❤❤❤❤

    @user-ir4xv8yo7h@user-ir4xv8yo7h5 ай бұрын
    • 😢❤❤❤❤❤❤

      @edentefera1643@edentefera16432 ай бұрын
  • በጣም የወድኩት መዝሙር ተባረኩልኝ

    @sintayehumitiku@sintayehumitiku5 ай бұрын
  • I am Orthodox የፕሮቴስታንት መዝሙር ግን ሰምቼ አልጠግብም Babi&Grace♥️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏♥️

    @melatmelat-fy5he@melatmelat-fy5he5 ай бұрын
    • Come and get satisfied with more.

      @EthiopianGospelArchive@EthiopianGospelArchive2 ай бұрын
    • COME TO PROTESTANT IT GOOD

      @ABRAHAMDIRIBA-sc3cd@ABRAHAMDIRIBA-sc3cd2 ай бұрын
    • Sis read Holy Bible without ceasing and you will know the Truth and the Truth will set you free God bless you and your family

      @israelalge@israelalgeАй бұрын
    • Good 👍 keep it up

      @mekedesfikre3927@mekedesfikre3927Ай бұрын
    • አንድኛውን ተቀላቀይና ደመቅ አርጊው

      @noahnoah1454@noahnoah1454Ай бұрын
  • አዋጅ አዋጅ ያልሰማ ይስማ የሰማም ላልሰማ ያሰማ ዛሬም ነገም ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች አለን ህይወት እውነት መንገድ ደስታ ሰላም ፍቅር ሁሉ በሁሉ እኔ ብቻ ነኝ ብሏል ኢየሱስ!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @zemaleeyesus3948@zemaleeyesus39485 ай бұрын
    • Praise him wonderful God beautiful be blessed you are blessed❤❤

      @yewubdargyewubdar@yewubdargyewubdar5 ай бұрын
    • ​@@yewubdargyewubdarw1a1w1awaa11`xlp

      @selomemelaku4788@selomemelaku47885 ай бұрын
    • Yessssss

      @user-wc4fg4pl7n@user-wc4fg4pl7n5 ай бұрын
    • እና ምን ይጠበስ

      @tensaydagnew1929@tensaydagnew19294 ай бұрын
    • ene eko mezmur zefen yehonebet neger new yegeremegn eyesus blo zefen siketil genet new omg feteri hoy lbonachinn melsln

      @user-io1kw5fk5v@user-io1kw5fk5v4 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክ ለምልሙ ፀጋ ይበዛላቹ

    @bullotulu1934@bullotulu19345 ай бұрын
  • እግዚአብሄር ይባርካቹ ከኢየሱስ ጋር ህይወት WOW❤❤❤❤❤

    @AbebasolomonHele@AbebasolomonHele3 күн бұрын
  • የዮሐንስ ወንጌል 17:3 ውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    @adissadissa2481@adissadissa24815 ай бұрын
  • በዛ መዝሙር የተባረካችሁ ብቸ እናንተ ቤተ ደስታ ይግባ 🙏🙏🙏❤❤

    @AbrahamFikedu-xe8bb@AbrahamFikedu-xe8bb5 ай бұрын
    • Amenn

      @user-ng7yd7ow8p@user-ng7yd7ow8p5 ай бұрын
    • ኣሜንን🙏🙏🙏

      @bredietka-ye5iw9hh9f@bredietka-ye5iw9hh9f5 ай бұрын
    • አሜን

      @user-ly2fy5dt9x@user-ly2fy5dt9x5 ай бұрын
    • Ameen

      @emebetendryas4020@emebetendryas40205 ай бұрын
    • Amen stay blessed

      @yabeserebemnatbemnat8477@yabeserebemnatbemnat84775 ай бұрын
  • አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ሀሌ ሉያ ኡንከን የእየሱሰ ሆኩ ከእየሱሰ ገረ ኑሮ ይመቸል ውዶች እግዚአብሔር ጨርሶ ይበርከቹ እኔም በጠም ታበርኬሀለሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

    @merabakla5776@merabakla57765 ай бұрын
  • ይመቻል! ይመቻል! ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል! 😍

    @destakebede7056@destakebede70565 ай бұрын
    • yaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaal

      @Kalkidanhailu9630@Kalkidanhailu96303 ай бұрын
  • ናይ መንፈስ ቕዱስ ሓጎስ ህላውነት ካብ ኩሉ ይበልጽ ኣሜንን ኣምላክ ይባርኩም ብሩካት ናይ አግዛብሀር ጸጋ ይውሓዘልኩም ❤❤❤❤❤

    @SH-vf5uq@SH-vf5uq5 ай бұрын
    • ሀሴት

      @baslu123@baslu1235 ай бұрын
  • ፊቴ ላይ ይታያል የልቤ ደስታ መታወቅያየ ነው ሳቅና ፈገግታ ጠላት ብዙ ለፋ ሊያሳዝነኝ ብሎ ያስቀኛል ጌታ ለበጎ ቀይሮ የመንፈስን ፍሬ ሚከለክል የለም ሁኔታው ሰላሜን ሊነካው አልቻለም ሐሰት እያደረኩ እንድኖር አርጎኛል ከኢየሱስ ጋር ህይዎት ይመቻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen tebareku💕💕

    @elohe-tu9fv@elohe-tu9fv5 ай бұрын
  • ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!ይብዛላችሁ!በጣም ደስ ይላል !🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙏

    @batrileta5214@batrileta52144 ай бұрын
  • ተባረኩ! አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።

    @mesfinterefe6317@mesfinterefe63174 ай бұрын
  • መንፈሳዊ ሰው በመንፈስ ተረድቶ ስላላየው መለኮታዊውን አለም ላይ ያለውን እያነበበ ይዘምራል ተባረኩልኝ

    @tamir2235@tamir22355 ай бұрын
  • ሰማይን እንደዚህ ተናፋቂ ያረገው ሌላ ምንም አይደል ያንተ መገኘት ነው። ይመቻል ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት.... ሀሌሉያ!ተባረኩ ውዶች።

    @henockwelde@henockwelde5 ай бұрын
  • ከኢየሱስ ጋር ሂወት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🥰♥♥♥♥♥♥ፀጋ ይብዛላችሁ ዉዶች ተባረኩ😍🙏

    @etagegngoda3206@etagegngoda32065 ай бұрын
    • ❤🎉😊❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 የበለጠጎበዝ

      @seblewongelwasihun776@seblewongelwasihun7763 ай бұрын
  • የመዝሙሩ መልእክቱ ጥሩ ነው አሜን ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት! ነገር ግን በእርጋታ ቢሆን የምታሳዩትን አክት ብትቀንሱ እኛም በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ሆነን እንድንባረክ

    @bu-ze3326@bu-ze33265 ай бұрын
    • Desta endeza adel yemiyargen leza yhonalu. Bemenfes bcha yhunu eji mnm kfat yelewn. Ene bebekuley netsenetachew betam wedijewalew

      @user-yz4jb3nd8p@user-yz4jb3nd8p24 күн бұрын
  • በጣም ድንቅ የሆነ መልዕክት ነዉ፤ ተባርካችኋል፡፡ የዘላለም ሕይወት የምንኖርበት የቆይታ ቀመር ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችን አምነን የተቀበልነዉ ቀን የተዋሃደን የአኗኗር መንገድ ነዉ፡፡ ይሄ ኢየሱስ ከጓዳዬ የገባ ሰዐት ዘላለምን ጀምሪያለሁ፤ አስቀድሞ ሙታን ነበራችሁ ይላልና ቃሉ፡፡ የወራት አምልኮ ስንቄን ስለቸራችሁኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናዉናችሁ፤ ትዳራችሁ እንዲህ ጌታን እንዳደመቀ እና ሰይጣንን እንዳስቆጣ እስክትነጠቁ ድረስ ይቀጥል ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ፡፡

    @SeekGodFirst@SeekGodFirst5 ай бұрын
    • Amen, thankyou soo much

      @abenezerfikruandtsegadanie62@abenezerfikruandtsegadanie625 ай бұрын
  • ሁላችሁን እናመሰግናለን፤ ባርኮታችሁንም አሜን ብለን ተቀብለናል !

    @abenezerfikruandtsegadanie62@abenezerfikruandtsegadanie625 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @user-ik2xg9tg6b@user-ik2xg9tg6b5 ай бұрын
    • God bless you i.m watching this video more than 7 times❤

      @user-jd6gj3br1v@user-jd6gj3br1v5 ай бұрын
    • አሜን አሜን በእዉነት ተባረኩ ጌታ ይባረከችሁ💕💕💕💕 🎸 እሳሳይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልል

      @user-bo7nw3fo7p@user-bo7nw3fo7p5 ай бұрын
    • wow

      @Chrstiiiiii@Chrstiiiiii5 ай бұрын
    • Tsegaw ybzalachu❤❤❤❤❤❤❤❤

      @meskeremkonjo2878@meskeremkonjo28785 ай бұрын
  • ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ሁሉም ይመቻል❤❤❤❤

    @yosephworku13@yosephworku136 күн бұрын
  • ❤ስወዳቸው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤

    @meskeremabebe8108@meskeremabebe81084 ай бұрын
  • ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት ገነት ነዉ ! Exactly! Blessed🙏🥰

    @jerusalemmedhin161@jerusalemmedhin1615 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ነዉ

      @elaethchannel1616@elaethchannel161625 күн бұрын
  • በጉጉት ነው የጠበኩት❤❤❤❤❤በቃ ቃላት የለኝም Wuyy ኢየሱስ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ሕይወት 😢😢😢 ተባረኩ የኔ ዉዶች❤❤❤❤ Bab& grc❤❤❤❤❤❤wuyy ኢየሱስ 😢😢😢

    @user-ng7yd7ow8p@user-ng7yd7ow8p5 ай бұрын
  • What a beautiful song 😍 💖 Our greatest hope is the eternal life we get through "JESUS" 😇❤️💓 If you are reading this comment, let me remind you one truth, JESUS is the only way to heaven.💯💯💯 He died for all human kind on the cross, Please don't die without knowing JESUS ,please 🙏

    @edenmelkamu4570@edenmelkamu45704 ай бұрын
  • I don't understand the language, but the music is a 5 stars ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

    @meskerem5@meskerem52 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ከኢየሱስ ጋር ምንስ መታደል ነው ❤❤

    @rina-de9fn@rina-de9fn5 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችህ ተበርክህ❤❤❤❤

    @Tsehayabune@Tsehayabune5 ай бұрын
  • ጌታ በዚ መዝሙር የብዙዎችን ልብ ነክቶአል ተባረኩ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤

    @user-gg2oo4qb6o@user-gg2oo4qb6o3 ай бұрын
  • Zemenachihu yibarek bizu alkishe neber ahun gin hule tewat tewat yihen mezmur salisema alwetam telaten eyakatelkut newu yemiren newu yih mezimur keweta behual betam kelchalewu betam wefireyalewu lebe hule desi yilewal zemenachiwu birk birk birk birk yibeliligni anchim geta bebizu yibarkishi yeyazachihut yenekachihut hulu yibarek EWedachihalewu

    @user-kv9ml1sw4q@user-kv9ml1sw4q5 ай бұрын
  • እውይ ደስ ስትሉ መዝሙሩም ግሩም ነው። ይኸው ከነጋ ጀምሮ እየሰማሁ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

    @bethelihemmedhin9417@bethelihemmedhin94175 ай бұрын
    • ❤🙏

      @prophetberhanuesrael3662@prophetberhanuesrael36624 ай бұрын
  • አኮራችሁኝ በጣም ለዘላለም ተባረኩልኝ መልእክቶ በጣም ትክክል ከምድር ያለፈ እዉነተኛ የዘላለም ደስታችንን እየሱስን ዘመራችሁልን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ከልቤ አመስግኛለሁ ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉

    @user-bb8xv8lj8f@user-bb8xv8lj8f5 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻቻል 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    @erdachewendrias1171@erdachewendrias11715 ай бұрын
  • መዝሙሩን በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኩ🙏🙏🙏😇😇😇

    @user-rx3es1ue8h@user-rx3es1ue8h2 ай бұрын
  • የእኛ ናፍቆት ኢየሱስ ከብር በስማይ በምድር ለአንተ ይሁን ይመቻል ከአንተ ማኖር አባታችን ተባረኩ ደስ ይላል በጣም🎉🎉🎉🎉🎉

    @adissadissa2481@adissadissa24815 ай бұрын
  • ❤Babi & Grace❤ thank you😍🙏 for this amazing song የዘላለም ህይወት ሰማይ የሚሰጠን ሳይሆን እዚሁ ምድር ላይ ክርስቶስን በማመን የሚሰጥ የእግዚአብሔር የፍቅሩ ስጦታ ነው 🤩 ተባረኩ!!!!

    @kenaolhabtamu-xt1on@kenaolhabtamu-xt1on5 ай бұрын
    • Mezmurun degmeh smaw

      @betihailu6407@betihailu64075 ай бұрын
    • ​@@betihailu6407😂

      @ogeagle1668@ogeagle16685 ай бұрын
    • Ena enesus esun adel ende yalut

      @merondagne4251@merondagne42515 ай бұрын
    • @@betihailu6407 ምነው???

      @kenaolhabtamu-xt1on@kenaolhabtamu-xt1on5 ай бұрын
    • 👍👍👍👍👍👍👍

      @user-ip1sl9fw2o@user-ip1sl9fw2o5 ай бұрын
  • እዉነት ነዉ ከ ኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል ደስ ይላል gin hunetaw dansi new woyis mezemer new?

    @melkezm8210@melkezm82105 ай бұрын
  • ገነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ አንተም ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @MaregMrwaso@MaregMrwasoСағат бұрын
  • አሜንንንን ይመቻል ከኢየሱስ ጋስ ሕይወት ክብር ለጌታ ይንሁ። የሚንናፍቀው ጌታ አንድ ቀን ይመጣል እንሄዳለን ከእሱ ጋር ዘላለም እንኖራለን A&G የአባቴ ልጆች ተባረኩ ድንቅ መዝሙር ነው ተባሪከበታለሁ በርቱ❤❤

    @user-pj6zb2xu4q@user-pj6zb2xu4q5 ай бұрын
  • Wwwooooይመቻል ኑሮ ከእየሱስ ጋር ጌታ ይባረካችሁ ተበረኩ በብዙ ፀጋ

    @aberasheaberashe1458@aberasheaberashe14585 ай бұрын
  • , አዎ ከኢየሱስ ጋር ይመችል አሜን ተባረኩ በጣም ምሪጥ መዝሙር ነው ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ እህቴ ብርቱ ከዚህ የበለጠ ቀጣሉበትትት❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀይል ይሁን

    @danatomso6651@danatomso66515 ай бұрын
  • God bless you Behiywetachu hulu lezelalem egziabiher yikber Le bzuochachi areya tihonalachu ...

    @natanimmekuria44@natanimmekuria445 ай бұрын
  • በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ እኔ ረካለሁ ነፍስም አልቀረልኝ And what amazing song it's👍👏

    @ErmiasDesisa@ErmiasDesisa5 ай бұрын
  • I love this song so much i love u guys babi and grace be blessed forever and i love your songs.❤❤❤ thanks for ma What this song love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖

    @rahelkefato8799@rahelkefato8799Ай бұрын
  • Tebareku 😊😊😇😇 ke Eyesuse gar Hiwet des yilale 🙏🙏🙏

    @sareydadabate9329@sareydadabate93295 ай бұрын
  • Faarfannaa Ajaibati! Waaqayyo Bara keessan haa eebbisu!. Eebbifama!. Dibanni keessaan haalan, Oduu seexanaan hin dhaabatin! Hora bula deebana!......amasing song! I blessed by this songs! Thank you babi and grace you are our model!.

    @misgaanaabojaabacharaa4557@misgaanaabojaabacharaa45575 ай бұрын
    • Wow

      @tesfayegebeyehu2512@tesfayegebeyehu2512Ай бұрын
  • ባቢ እና ግሬስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ያምራል መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ነው የምወዳቹ ከዝህ በላይ ከፍ በሉ አብሩ ድመቁ በእየሱስ ሥም ❤❤❤

    @user-hz2om7uq5g@user-hz2om7uq5g5 ай бұрын
  • Wey wey wey enante legoch endet endebarekacheug I don’t have words to explain how blessed, joyful, and happy you made me. Today was my birthday. It was the best birthday gift you guys gave me and I was jumping around with a lot of joy and happiness the whole day. I might have lost some weight because of that😁 Young lady your smile is everything. TEBAREKULEG LEGOCHE!!! You made my birthday love you guys 🤍🤍🤍

    @lilytilahun2710@lilytilahun27105 ай бұрын
    • wooow, same here

      @ruthsamuel4860@ruthsamuel48603 ай бұрын
    • Sorry for the late replay our dearest, it means a lot we love you soooooo much

      @abenezerfikruandtsegadanie62@abenezerfikruandtsegadanie62Ай бұрын
  • Listening from Kenya in Mount Kenya university Thika main campus

    @kelvinkinyanjui1785@kelvinkinyanjui17852 ай бұрын
  • i really love the content of lyrics ...........God bless u both .......enam clipu tnsh ye temelkech tikuret yazabal ..........maranata

    @user-zx1xv2rs2e@user-zx1xv2rs2e5 ай бұрын
  • ደገግም ለመስማት እንዴት ምጎጎ🙏🙏🙏🙏💌💌💌💌💌ተባረኩ የበለጣም ጌታ ይበርከቸሁ❤❤❤❤❤

    @selamiselami4842@selamiselami48425 ай бұрын
  • Waw amazing song degagime bisemaw altegeb alegn geta abzto yibarkachu I love u ur sister from 🇪🇷

    @semharalemseged6391@semharalemseged63915 ай бұрын
  • እክታቹ ዘፈን የመስላል መዝሙሩ ጥሩነው

    @yananeshtasfay1981@yananeshtasfay19815 ай бұрын
  • ስሰማው ደስ ይለኛል ❤🎉ilove you song

    @kumnegerAyenew-bm7yr@kumnegerAyenew-bm7yrАй бұрын
  • እየሱስ ይባርካችሁ!!!! ሁሌ ጥልቅ ትርጉም ያለው መዝሙር ነው ጌታ ሚሰጥህ....... እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው። ትዳር ለጌታ ክብር ሲሆን🙏

    @Netsanethomes@Netsanethomes5 ай бұрын
  • ተባረኩ ደስታችሁ በእየሱስ ስም ሙሉ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

    @Dega-sh5vi@Dega-sh5vi5 ай бұрын
  • ዋው በጣም ደስ የሚል መዝሙር !!! አላውቃችሁም ነበር ዛሬ ነው ያየሁዋች ይኅው እስካሁን መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ፣አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ!!!!! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍናችሁ

    @YordanosArgaw@YordanosArgaw5 ай бұрын
  • Thank you for this song🎉❤😊God Bless you

    @user-py8cj9vm9k@user-py8cj9vm9k3 ай бұрын
  • ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት ይመቻል ደስ ይላል ከኢየሱስ ጋር ህወት ደስይላል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል👏🔥 ተባረኩ አንደኛ ነው👏

    @bekibez@bekibez5 ай бұрын
  • አሜን ገነታችን ኢየሱስ ነው፣

    @alazartube3507@alazartube35075 ай бұрын
  • Big respect and this protestant song may god bless u

    @bashee888@bashee8883 ай бұрын
  • በጣም ነው ደስ የሚለው ጌታን ይመቻል😍😍😍😍😍

    @user-lu3jc5zj9w@user-lu3jc5zj9w4 ай бұрын
  • ሳድግ እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው🥰 ጴንጤ ሴት አገብቼ ከሷ ጋር መዝሙር መዘመር ❤ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ህይወት ይመቻል ብቻ አይገልፀውም።

    @alemumu@alemumu5 ай бұрын
    • Asey tnbitach yfetsmlh❤❤❤🎉🎉🎉 gieta ytamenal ygebal kemnm belay wendmye tebarek bruk😂 ygebal leyesus!!!

      @WeyniNega-iw7ld@WeyniNega-iw7ld4 күн бұрын
  • ለጸጋው ባለቤት ክብር ይሁን🙏 እናንተም ለበረከት ሁኑ❤❤

    @Professor_AD@Professor_AD5 ай бұрын
  • ke eyesus gar ymechal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 zemenachu ybarek tebareku💞💞💞

    @tseganeshmagujo5881@tseganeshmagujo58815 ай бұрын
  • አዎ ይመቻል ከእየሱስ ጋር ህይወት የሚል😊😊😊😊😊😊😊😊❤

    @bilisumadaba1169@bilisumadaba11695 ай бұрын
  • Ere mne... mne aynet mezumr nw ufaaaa 😱 Semayen tenafaki yadergew yante megegnt nw🥰🥰🥰🥰 betammmm tebarkebetalew Be bizu tebarkuln❤❤

    @remnantstudio9002@remnantstudio90025 ай бұрын
  • Wow just wow beka menfes alebet ewnetm semayin yasnafekew kbru hlwna ......... slal ayidel❤❤❤❤❤❤❤

    @bethlihemabiy5306@bethlihemabiy53065 ай бұрын
  • ከእየሱስ ጋር ህይወት ገነት ነው ❤❤

    @hanadiribaballami685@hanadiribaballami68515 күн бұрын
  • 10 Q holy spirit🙏 it is powerful song🔥🔥🔥🔥 GOD bless you and your family❤❤

    @user-ix6cq3ko1r@user-ix6cq3ko1r5 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤❤ U guys are our blessing 🥰🥰🥰🥰 የ ግሬስ ድምጽ ግን የሆነ ኢፈክት በዛበት

    @heviaman9789@heviaman97895 ай бұрын
  • ይሄን የመሰለ ግጥም እና ዜማ በማያንፅ video clip ዋጋውን ባታወርዱብን ምንኛ ደስ ባለኝ። የፀጋው ባለቤት በብዙ ይባርካችሁ እንደ አስታያየት ግን ለእይታ የቀረበ ነገር ሁሉን ቢያማክል መልካም ነው። ሰው ይህን አይቶ "ኡኡ እዚጋ እንዲህ ባይሆን" ብሎ ቅር መሰኘቱ ግድ ነው። የተሰጣችሁን ይህን ትልቅ "እድል" በምታሳዩንም በምታሰሙንም እኛን ለመባረክ እንጂ በፀጋ ሰበብ እራሳችሁን፣ፋሽን፣ዘመኑን ለማሳየት አትጠቀሙበት። አስተካክሉ❤

    @beki_eafha@beki_eafha5 ай бұрын
    • አባቴ ተባረክ ግን ይመቻል ብለው እየዘመሩ እንዴት እንደተመቻቸው ማየት እየቻልን ፋሽንም መከተል ሲመች በጣም ጨዋ የሆነ ክሊፕ ነው!! ደግሞ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ብሎ ጉስቁልና ያሳዩን ይወጋ

      @mesganaayele2869@mesganaayele28695 ай бұрын
  • I don’t know how I can express my happiness for this song. Mighty God bless you babi and grace,,I expect from you great than this

    @oldsongsofficial8119@oldsongsofficial81193 ай бұрын
  • qualtiy kesaan 1000 vedio 1000 exelent wagaa dheraa nujuf jiradhaa🥰🥰🥰😍🤩

    @user-se5rn8ty4b@user-se5rn8ty4bАй бұрын
  • እዉነት ነዉ ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ተባረኩ❤❤❤

    @EbiYemane@EbiYemane5 ай бұрын
  • Which continent are you from? I THINK FROM ETHIOPIA 🇪🇹 I may not catch every word you speak, but the way you demonstrate your love for Jesus touches my heart..............❤

    @ArchitectsofthePast@ArchitectsofthePast5 ай бұрын
    • Sure, they’re Ethiopias. They are worshipping their savior and redeemer by saying “Life’s enjoyable with Christ”

      @solomonyokamo796@solomonyokamo7965 ай бұрын
  • Amen Amen Amen to our Lord and thank you our lord 🙏 🙌 ❤

    @PeterPan-fg6hb@PeterPan-fg6hb14 сағат бұрын
    • That is true 🙏🙏🙏

      @PeterPan-fg6hb@PeterPan-fg6hb14 сағат бұрын
  • Igzabeber yibarkachu ,degagimo yibarkachu genet new

    @FenaanWende-eo3cf@FenaanWende-eo3cf22 күн бұрын
  • OMG!!!!!!!! እናንተ?? ዘመናችሁ ተባርኳል።❤❤❤❤ ውዳችን ጌጣችን አባታችን የመኖራችን ምክንያት ደሞ መጥተህ የምትወስደን ናፍቆታችን ኢየሱስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @tigistgmariam1135@tigistgmariam11355 ай бұрын
    • ❤😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @tsiontekle6949@tsiontekle69494 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤😢😅

      @tsiontekle6949@tsiontekle69494 ай бұрын
  • ዘመናችሁ በቤቱ በደስታ እየዘመራችሁ ይለቅ ተባረኩ🙏

    @tsionadnew5483@tsionadnew54835 ай бұрын
  • This is the time to worship 🙌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    @PeterPan-fg6hb@PeterPan-fg6hb14 сағат бұрын
  • አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ተባረኩልኝ ❤❤

    @user-pl4po1ft9q@user-pl4po1ft9qКүн бұрын
  • BABI AND GRACE GOD BLESS BOTH OF YOU WE LOVE YOU🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @ayanasamuel68@ayanasamuel685 ай бұрын
  • ዋው ባቢና ግሬስ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ውይ ደስ ሲል ተከናወኑ❤❤❤❤

    @sanialula1174@sanialula11745 ай бұрын
  • ምርጥ ሙዚቃ ነው ሙዚቃ ማደመጥ ትቼ ነበር እናንተ ምን ጉድ ናነችሁ

    @user-gk2wc7zm3h@user-gk2wc7zm3h4 ай бұрын
  • ጌታ ከሌለበት ሁሉ ባዶና ሲኦል ነው አሜን❤❤❤❤

    @aberashadise2563@aberashadise25635 ай бұрын
  • አቤት ኢየሱሴ የምትመች አባት እኮ ነህ 🙌 ተባረኩ አቦ ❤❤😘

    @AdisKassa@AdisKassa5 ай бұрын
  • Amen Amen Eyesus Yemchal❤❤❤❤tebarku

    @user-gg2oo4qb6o@user-gg2oo4qb6o4 ай бұрын
  • May Lord continue to bless

    @user-qj4ub2en1n@user-qj4ub2en1n4 ай бұрын
  • Her voices are so calming 😢❤ what a beautiful song!

    @bethelihemmedhin9417@bethelihemmedhin94175 ай бұрын
  • I love babi and grace❤

    @Senusha762@Senusha7624 күн бұрын
  • Tabark abi 🌹🌹🌹wid mistuu🌹🌹 tabarkuu“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” - ማቴዎስ 5፥14💯

    @yirgalemcell5423@yirgalemcell54235 ай бұрын
  • Wowwww❤❤❤❤

    @user-mi1zo9cd5y@user-mi1zo9cd5y3 ай бұрын
  • የሄን፡ዝማሬ፡ስንቴ፡እንደምሰማዉ፡በጌታ፡መንፈስ፡ደስ፡የሚሰኙ፡ወጣቶችን፡ማየት፡በረከት፡ነዉ፡ዛሬ፡ወጣቱ፡ይሄን፡ደስታ፡ለማግኘት፡ስንት፡ነገር፡ዉስጥ፡ይገባል፡በጌታ፡ሲሆን፡ስናይ፡ታዲያ፡እኛ፡እናቶች፡እንባርካቸዉ፡፡

    @marthatekle8764@marthatekle87645 ай бұрын
KZhead