ተለቀቀ || ኢየሱስ Abenezer Fikru New Gospel song 2023 አቤኔዘር ፍቅሩ ' Eyesus ስምህ መድሃኒቴ Mezmur

2023 ж. 16 Қыр.
2 406 993 Рет қаралды

This song is about the Name of Jesus written by Gospel singer Abenezer Fikru.
Hey this is babi and grace chrstian couples ,subscribe and be our Dear family. Love never fails 🥰
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @PastorTeddyTadesseOFFICIAL @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily

Пікірлер
  • ሁላችሁን ከልብ አመሰግናለሁ የፀጋው ባለቤት በስሙ ፈውሶ ሰው ላደረገን ለጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን

    @abenezerfikruandtsegadanie62@abenezerfikruandtsegadanie628 ай бұрын
    • Amen♥️♥️🙏🙏

      @elohe-tu9fv@elohe-tu9fv8 ай бұрын
    • Amen❤❤❤

      @user-of2np4sn6k@user-of2np4sn6k8 ай бұрын
    • አሜን

      @user-ly2fy5dt9x@user-ly2fy5dt9x8 ай бұрын
    • Amen 🙏

      @mimitube270@mimitube2708 ай бұрын
    • Ame amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

      @user-mh9hx3nv4f@user-mh9hx3nv4f8 ай бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጴንጤዎች ግን ለኢየሱስ ያላቹው ፍቅር ይገርማል ክፋ አይንካችሁ

    @netsiake687@netsiake6878 ай бұрын
    • Kesu wechi man liweded yichelal esu now yomoteln hiwet yeseten Esu lehulu nger beki now teterto maytegeb sem now yalow

      @jesusislord2983@jesusislord29838 ай бұрын
    • Fkru kekemishu aylekim yetdergln senaseb fkru yechemral westachin mani ale edeyesusu waga yekfleln

      @jesusislord2983@jesusislord29838 ай бұрын
    • አሜን ተበረክ

      @jamilajamila9297@jamilajamila92978 ай бұрын
    • 🥺❤🫂

      @venustesfamikael7647@venustesfamikael76477 ай бұрын
    • አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ:: ወንጌል ሲገባን ክርስትናችን ብዙ ልዩነት እነደሌለው እንድህ የገለፃል:: 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻

      @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p7 ай бұрын
  • ስሙን እየጠራው ከሞት አምልጫለው ይህን መዝሙር በተለቀቀበት ቀን ለመውለድ ሆስፒታል ገብቼ በህክምና ትንሽ ስህተት እየሰማው ወደ ሞት ልሄድ ስል ይህ መዝሙር ማገገሚያ ክፍል የነበሩ ነርሶች ከፍተውት ስሰማው ጌታ እየሱስ ጠባቂ መልአክ ሳይሆን አንተ እራስህ ተገኝልኝ እየሱስ እየሱስ እየሱስእያልኩ ይፈስ የነበረው ደሜ ቆሞ በህይወት ቆሜአለው። መዝሙሩን በሰማው ቁጥር እንባዬ ይቀድመኛል። ወገኖቼ ሞት ቅርብ ነው ሳናስበው ልንሸኝ እንችላለን ። የመዳን ቀን ዛሬ እሱም አሁን ነው። እየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት አይደለም የዘላለም ህይወትን ሚሰጠን አምላክ ነው።

    @lesaneyesustesfaye4524@lesaneyesustesfaye45247 ай бұрын
    • ❤❤

      @WayneeHussein@WayneeHussein7 ай бұрын
    • 😢❤❤

      @kebenataye8910@kebenataye89106 ай бұрын
  • ለኔማ 1 እርምጃ የቀረ አይመስለኝም ጌታ ልጄን ኢየሱስ ብዬ ጮኬ ከሞት ነው የቀሰቀሰልኝ❤❤❤

    @mahiaba1287@mahiaba12877 ай бұрын
  • ሁለቴ ከሞት የተረፈኩበት ቀን ነበር መዝሙሩን የለቀቃቹት ከእንቀልፌ ስነሳ ማዳምጠው መዝሙር ነው ለመሞት አንድ እርምጃ ሲቀረው ያተረፈኝ ሌሎች ጓደኞቼ ሰሞቱ እኔን ሁለቴ በአንድ አመት ልዩነት በተመሳሳይ ቀን የተረፍኩት የእኔን ህይወት ነው የዘመርከው ጌታ ይባርክህ

    @shalo_media@shalo_media7 ай бұрын
  • አርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙር በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይባርክክ🙏

    @melatmelat-fy5he@melatmelat-fy5he8 ай бұрын
  • I am Orthodox አንደኛ ነው እየሱስ ስምህ መዳኒቴ አለቀላት ሲባል ያነሳኝ ሁሌ ማረኝ ስለው የሚምረኝ የኔ አባት የኔ ዘመድ …❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስ የሚል መዝሙር ጎበዝ🎉

    @momtube2638@momtube26388 ай бұрын
  • ልቤን ነው የነካው ምክንያቱም በቃ ሞተች ተብዬ ተስፋ ቆርጠው እኔም ያበቃልኝ መስሎኝ እንዲ አልኩኝ በተቆራረጠ ትንፋሽ ጌታ ሆይ አታስጨንቀኝ ፍቃድክን አድርግ አልኩኝ እናም በሽታዬ ትቶኝ ኤደ ዛሬ ያልታሰብኩበት ደረስኩ እልልልልልልል ስሙ መዳኒት ነው ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤

    @chaltu6373@chaltu63732 ай бұрын
  • Truly Jesus name can heal !! I’m true living testimony Jesus save me from stage 4 cancer!!! God is faithful God !! Glory to his mighty name!!!

    @GK19992@GK199923 ай бұрын
    • Anennnnn essssy Emma Praise His Holy NAME❤

      @seblebaba4458@seblebaba44583 ай бұрын
    • 👍👍👍🙏

      @user-rp9qk8vg6i@user-rp9qk8vg6i3 ай бұрын
    • Amen and Amen

      @user-gg4dx8zb7r@user-gg4dx8zb7r3 ай бұрын
  • በሰዉ ቤት በሰደት ቁጭ ብየ ነብሴ አረሰረስክልኝ ኦርቶዶክስ ነኝ አበቃላት የተባልኩ እየሱስ ደርስ መዝገብን ዘግቶልኛል አብኔዘር ከግሬስ ጋር ተባረኩልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢 ነብሴ ለመለመች ዝማሬ

    @helensumu2281@helensumu22818 ай бұрын
  • ባለፋት ሁለት አመታት እኔ እና መላው ቤተሰቦቼ በጣም የምንወዳትን እህታችንን በደም ካንሰር ምክንያት ልናጣት ባልን ጊዜ ከካንሰር ጋር የኢየሱስን ስም ይዘን ፍጥጫ ውስጥ ገባን፤ታዲያ ኢየሱስን አምነን አልተሸነፍንም እነደዘመርከው በእኛም ቤት ውስጥ የኢየሱስ ስም ወደ ሞት የሚገሰግሰውን ጉዙ በስሙ ወደ ህይወት ቀየረው።ኢየሱስ ያድናል❤❤❤!ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክክ!!

    @lishalello9918@lishalello99187 ай бұрын
    • Praise be God!

      @Ethiopiatomorrow@Ethiopiatomorrow7 ай бұрын
  • እስቲ በዚ መዝሙር ተባርኬያለሁ የሚል 🎉❤❤❤❤❤❤❤

    @bilisumadaba1169@bilisumadaba11696 ай бұрын
    • እኔ😊

      @bilisumadaba1169@bilisumadaba11696 ай бұрын
    • እኔ ❤

      @meriedabayneh968@meriedabayneh9685 ай бұрын
  • ortodox negn gn Des yemil mezmur new tebarek

    @abatlanta-xg5fm@abatlanta-xg5fm8 ай бұрын
  • I'm Orthodox Betamm Wedgawalhu mezmurun E/r keff yarGek 🙏

    @user-ip1tf6ph5l@user-ip1tf6ph5l8 ай бұрын
    • 💞💞🙏🙏

      @rahelohakuku6680@rahelohakuku66808 ай бұрын
    • ❤❤❤❤

      @elohe-tu9fv@elohe-tu9fv8 ай бұрын
    • ለኮመንት ላይክ ብቻ ተብሎ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን.....😂

      @akey8168@akey81688 ай бұрын
    • Me to

      @hiwiamila6628@hiwiamila66288 ай бұрын
    • ❤❤

      @kiyak6085@kiyak60858 ай бұрын
  • ዮሲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እባክህን በኢትዮጵያ ከ3000000000 ከሶስት ሚልዮን በላይ መስማት የተሳናቸው አሉ። ብተቻለሕ መጠን ዘማሪዎች ፅሁፍ እንዲያደርጉ ግንዛቤ ስጣቸው እኔ መስማት የተሳነው ቤተሰብ ነኝ

    @meazaassefa7115@meazaassefa71155 ай бұрын
  • ስምህ ታትሟል በልቤ አይጠፋም ከአንደበቴ ወደድኩት ከምንም በላይ ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ 🥰🥰🥰

    @seezra@seezra3 ай бұрын
  • ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ የእውነት እንባዬን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም

    @user-ds5sh3xk3j@user-ds5sh3xk3j8 ай бұрын
  • i am ortodox but i like this muzimur ❤❤❤❤❤❤

    @biruktibiruk@biruktibiruk8 ай бұрын
    • Blessings

      @jiromyohahannes5021@jiromyohahannes50218 ай бұрын
    • Me too I believe in Jesus jesus is Lord amen be lebeh kamenk be afeh eyesus geta new tedenaleh yalal mexhafu ye medan hedet kelal new ኤፌሶን 10:9-14❤🙌🙌🙌

      @mikalmicheal@mikalmicheal8 ай бұрын
    • Tebarek.

      @user-en6zd5wi7o@user-en6zd5wi7o7 ай бұрын
    • Me to

      @habtegahaylu649@habtegahaylu6494 ай бұрын
    • ምነው ኦርቶዶክስ ኢየሱስን አታውቅም እንዴ

      @MihretDesalegn-zt9xi@MihretDesalegn-zt9xi4 ай бұрын
  • ብላቴናዋ ስትዘምረው ሰምቼ😢😢😢 ነበር የሰማሁት በጣም ተባርኬበት ነበር ወንድሜ ያተ ነው ዝማሬው ተባረክ በርታ የሁላችን ፈውስ አለበት ዝማሬው ውስጥ

    @teshome7693@teshome76932 ай бұрын
  • I'm Orthodox but I love this betam 🙏🙏

    @blensamuel5481@blensamuel54817 ай бұрын
    • 😢😢

      @kalkidangeremew2484@kalkidangeremew24847 ай бұрын
    • Blessed 😇

      @RichYilkal@RichYilkal2 ай бұрын
  • ይህ መዝሙር የእኔን ሁኔታ በደንብ የሚገልፅ ነው:: ስሙ ነው ከዘላለምም ከስጋም ሞት የታደገኝ! ❤️❤️ ኢየሱስ ❤❤

    @user-bz1jh7lp4b@user-bz1jh7lp4bАй бұрын
    • Yadaneshi yadinegn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

      @agenegalcha7969@agenegalcha7969Ай бұрын
  • I am ortodox yemer betam des yemile zemare nw egziyaber zemenehen kene betesebucheh yebarke getan betam nw yemewedachew babi and grace

    @SoliyanaGossaye-zz8un@SoliyanaGossaye-zz8un8 ай бұрын
  • የምር በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነዉ። ደጋግሜ የምሰማው😍 ተባረኩልኝ ከነሚስትህ🙏

    @user-ud1ie7ib2j@user-ud1ie7ib2jАй бұрын
  • im Orthodox and in love wiz this worship song

    @bezawitteshome5194@bezawitteshome51947 ай бұрын
  • ስምህ ታትሟል በልቤ አይጠፋም ከአንደበቴ ወደድኩት ከምንም በላይ ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ ........×2..... ኢየሱስ በሞትና በኔ ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ ኢየሱስ አበቃለት ሲባል ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም ኢየሱስ ለስምህ ክብር ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ×2 ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ×2 ለሊቱ እጅግ በርትቶ አይመስልም ነበር ሚነጋ ዛሬማ መጨረሻ ነው አይ የኔ ነገር አበቃ ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ማረኝ ስል የዳዊት ልጅ ህመሜ ተሰምቶት ቆመ ዳሰሰኝ በፍቅር እጅ ተፈውሼ ቀረሁ ሄደ ላይመለስ ስምህ በነፃ ቸረኝ ለሰውነቴ ፈውስ ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም በኢየሱስ ስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 ስምህ ታትሟል በልቤ አይጠፋም ከአንደበቴ ወደድኩት ከምንም በላይ ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ .....×2.... ኢየሱስ በሞትና በኔ ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ ኢየሱስ አበቃለት ሲባል ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም ኢየሱስ ለስምህ ክብር ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 ከተወለደ ጀምሮ በቤተ መቅደስ ደጅ ተቀምጦ የኖረ እያየ የሰው እጅ እንደለመደው በቀትር ለመና ላይ ባለበት የስምህን ኃይል ይዘው አገኙህ ሃዋርያት ብርና ወርቅ የለንም ያለንን እንስጥህ ስሙ ነው ያሰረህን ፈቶ የሚያቆምህ ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም በኢየሱስ ስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @hodye7253@hodye72538 ай бұрын
  • I'm orthodox gin mezmuru betam des yilal...... Eyesus simhe medahante❤❤❤❤

    @tirgalemkassaye89@tirgalemkassaye898 ай бұрын
  • የእናትህ የፀሎት ፍሬ ነህ :: ተባረኩ ብዙ ለምልሙልኝ!!!!

    @meazayohannes5400@meazayohannes54005 ай бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi simi medaniti nawu yene geta ❤❤❤❤❤❤❤birrrrrrk beli be eyesusim ❤❤❤❤❤❤

    @DinkineshEmana@DinkineshEmanaАй бұрын
  • ኦህህ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    @kinjit-sn2bx@kinjit-sn2bx8 ай бұрын
  • Wwww😭😭😭😭simi medanite 😭😭😭😭😭🔥🔥tebareki babi 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇😘😘

    @user-zj9dp9tg5v@user-zj9dp9tg5v8 ай бұрын
  • ከቃላት ድርደራ ያለፈ በመንፈስ የተዘመረ በእውነት በጣም የተነካውበት ብዙ ሰው ይህን መዝሙር ሲሰማ የስሙ ሀይል እንደሚነካው ቅንጣት ታህል ጥርጥር የለኝም ወንድሜ ስሙ እስከመጨረሻው ይጠብቅህ አሜን

    @abelkas3449@abelkas34494 ай бұрын
  • ያሰለቀሰኝ ውይ ሰንት ጊዜ እየሱሰ ጣልቃ ገባልኝ😭😭😭😭😭 በእኔ በሞት መሀል እየሱሰ ጣልቃ ገባ😭😭😭😭😭 ዘመንህ ይባርክ

    @mesetawetyagatilejijesusis9666@mesetawetyagatilejijesusis96664 ай бұрын
  • እጥር ምጥን ያለች ጥዑም ዝማሬ❤❤ ጌታ ኢየሱስ መድሐኒቴ ነዉ😊😢 ፀጋ ይብዛልህ አቢኑ ❤😊

    @gughg@gughg8 ай бұрын
  • Ammen semu yezalalm medant new semu yebark

    @jesuslove1328@jesuslove13288 ай бұрын
    • Be blessed God bless you more

      @misganugetachew8753@misganugetachew87538 ай бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን መዝሙሩን ስሰማ የምሬን ነው ወደኃላ ነው ተመልሼ ህይወቴን ሳስብ የነበረው ከሞት ነው የተረፍኩት ጌታ ይባርክህ ስሜቴ ነው የተነካው

    @user-dq1qz6ej8w@user-dq1qz6ej8w7 ай бұрын
  • ታድለህ እየሱስ ብለህ ያን አስደንጋጭ ግዜ ማለፈ

    @helnayohannes7221@helnayohannes72215 ай бұрын
  • ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም #ኢየሱስ

    @MihretEk@MihretEk4 ай бұрын
  • ኢየሱስ በሞትና በኔ አቤኒ እውነት ደስ እሚል መዝሙር ነው ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏

    @netasnetyohanis9734@netasnetyohanis97348 ай бұрын
  • ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏

    @FawVnd@FawVndАй бұрын
  • ይሄ መዝሙር ቁጭህ ብዬ እያለው በሃሳብ ስሜጣ ሸርቺ አድርግ ስሰማ ተጸናናው እውነት አብ ከኔ መላ ቤተሰብ ተባረክ ለክብሩ የጠረክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    @tgistermyas776@tgistermyas776Ай бұрын
  • ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መዳኒቴ

    @biniyamdesalegn@biniyamdesalegn8 ай бұрын
  • ሐዋርያት 4 ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    @israelalge@israelalge8 ай бұрын
  • Am orthodox gn kelbie new yadametkut ❤❤ specially ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችለም በእየሱስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም ❤❤❤

    @abushbirlie7592@abushbirlie75923 ай бұрын
  • Iam ortodox but i love it❤❤❤❤❤ fetari yebarekh

    @user-gi5ik2it5v@user-gi5ik2it5v7 ай бұрын
  • Geta yebarki kezi belaye beza sefa Lemlem love u babi and grace❤

    @user-pg3zn4oo2q@user-pg3zn4oo2q8 ай бұрын
  • 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻ተባረክ ጸጋ ያበዛለክ

    @afrklmafrklm@afrklmafrklm8 ай бұрын
  • አሜን አሜን ሀሌሉያ ኢየሱስ የሚለው ስም ያዳነኝ ስም፣ የታደገኝ ስም፣ የለወጠኝ ስም የፀጋ ባለቤት ተባረክ ለፀጋህ ስለተገኘ ወንድሜን ባርከው እየባረክ ባርከው

    @SentayehuAsmamaw-zr7fc@SentayehuAsmamaw-zr7fc3 ай бұрын
  • ene ortodox negn gen ejeg wedjewalew tebarek

    @yonatanendale-uy4bd@yonatanendale-uy4bd7 ай бұрын
  • ኢየሱስ ስምህ መድኃኒቴ❤

    @fantu1365@fantu13658 ай бұрын
  • እየሱስ.. እየሱስ...ስምህ መዳ ኒቴ ÷ ማምለጫ ÷መፅናኛ ሁሉ ነገር የሆንከው እየሱስ ተ ስምህ ይባረክ! ::

    @retaabiyerahel7708@retaabiyerahel77088 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰😔😔😔😔 ስምህ መዳኒቴ እየሱሴ እንደዚህ እርገት ያለ መዝሙር ድሰ ይለኛል ሁሉም መዝሙሮች እንደዚህ እርገት ያለ ቢሆን ጥሩ ይመሰለኛል ይቅርታ ግን አሰተያየት ነው የሰጥሁት ❤❤እኔ እምነቴ አይደለም ግን ቃሉ የጌታ ስለሆነ በጣም ነው ማዳመጥው ለዛ ነው ተባርኩልኝ

    @user-py2pe9hs1c@user-py2pe9hs1c5 ай бұрын
  • ዘመንክ ይለምልም ብርክ ብርክርክ በል ወንድሜ ባንተ የተጠራ ጌታ ክብሮን ይውሰድ

    @tsehayteshome6563@tsehayteshome65637 ай бұрын
  • men endimelehe alakem abeneya yemer betame dess yemile yemenebarekebete mezemure hulume banete mezemure endetebareken new ahunem tebareken tebarekubet gata kante gare yehune demo ande ken andelaye endemenezemer tesefa aregalehu kegata gare❤❤❤congera 🎉🎉🎉🎉🎉

    @blen7618@blen76188 ай бұрын
  • ዎው ታበረክ 🙏

    @miheratmiherat2852@miheratmiherat28528 ай бұрын
  • I'm orthodox 1gna yehone mezmure new wedjawalee e/r yibark

    @user-ec5qj7ns6h@user-ec5qj7ns6h7 ай бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @woinshetwoldmariam5574@woinshetwoldmariam55742 ай бұрын
  • Amen Jesus 🙏 your name is the answer for everything 🙏 🙌 God bless you more 🙏

    @astermengeta7326@astermengeta73263 ай бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስለቀሰኝ መዝሙር ዛሬማ መጨረሻዬ ነው

    @mikaelyamikael9077@mikaelyamikael90773 ай бұрын
  • አሆን ምንም ጥሩ ነገር ብናደርግ ቃሉንም ብንጠብቅ ያንስብናል እንጂ ቅንጣት ታክል አይቡዛብንም እግዚሐብሔር አምላካችን እኛን የቻለ እምላክ የሁላችንም መድህኒት ነው ፍቅርን ሀይሉን መቻቻሉን ያድልን !!! አንተም ተባርከሀል የበለጠ ይባርክልን

    @user-qp7jz6pi5p@user-qp7jz6pi5p3 ай бұрын
  • I am Catholic but this mezumer betam new des yemelew tebareke

    @mariaamanuel2838@mariaamanuel28387 ай бұрын
  • የመዝሙሩ መልእክቱ በጣም ገራሚ ነው ተባረክ❤ እንቅስቃሴህ ግን በዛ💔

    @kameth423@kameth4237 ай бұрын
  • ፀጋ ይብዛልህ

    @merontefera8566@merontefera85668 ай бұрын
  • Tebarek tsegaw yebzalih wendim abeni

    @hawiguteta8422@hawiguteta84228 ай бұрын
  • ኢየሱስ ሲቀር ኣንድ እርምጃ ....ህይወት የሚሰጥ እየሱስ ብቻ ነው ፡ ኢሄ መዝሙር ለኔ ነው በስሙ ከብዙ ኣምልጫለው ፡ ኣቤኒ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ ፡፡

    @tititi3971@tititi39717 ай бұрын
  • ምን አይነት ዉስጥን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ ጌታ ከዚ በበለጠ አሁንም ይባርክህ❤❤

    @mayaashenafi7783@mayaashenafi77837 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ amen smu medanitachn nw

    @tsegahailu5593@tsegahailu55938 ай бұрын
  • Ene orthodox negn gn mezimurun kelebe sadamitew neber betam Des yemil mezimurnnw fetari yakibirk yene wedim

    @NaniNani-el4pg@NaniNani-el4pg8 ай бұрын
    • Me too ኤፌሶን 10:9-14 ❤❤❤❤ ye medan menged acher new Acts 3:6 semu new yalen esum eyesus new ❤

      @mikalmicheal@mikalmicheal8 ай бұрын
  • እዉነትም የእየሱሰ ሰም መድሀኒት ነዉ❤❤❤❤

    @MafiMafi-ed7wv@MafiMafi-ed7wv29 күн бұрын
  • Yes, The God's name is above all disease and he's name is always above all drugs, who heal us without drug and Doctor's treatment God, glory to him.

    @mekonnenendashaw7935@mekonnenendashaw79356 ай бұрын
  • Thanks for the song.Stay blessed Babisha🙏

    @robelkassaye8030@robelkassaye80308 ай бұрын
  • This is out of mind 🤯🤯🤯🤯 this is the best mezmur of this year

    @PRINCEBEKALU1@PRINCEBEKALU18 ай бұрын
  • I'm orthodox I love this song god bless you my brother

    @EliasAbera-mm7ey@EliasAbera-mm7ey6 ай бұрын
  • Gibi the same path alefiyalew ........ኢየሱስ ጣልቃ ገብቷል🙏🙏🙏🔥

    @user-pe5lo3fh7b@user-pe5lo3fh7b7 ай бұрын
  • እየሱስ የሚል ስም ሲጠራ እንዴት ይጣፍጣል.!እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤,!!!ተባረኩ በብዙ

    @netsibutik9401@netsibutik94018 ай бұрын
  • Be gugut eyetebeku neber🎉🎉

    @feruzahassen7100@feruzahassen71008 ай бұрын
  • አሜን እኔ ምስክር ነኝ

    @mastewaldagne4016@mastewaldagne40163 ай бұрын
  • አሜንንን ❤በ አየሱስ ስም ፊት አረ ማንም አይቆምም ❤

    @WeldshTechane-oy8iw@WeldshTechane-oy8iw2 ай бұрын
  • ይሄ መዝሙር የተጣማማን የሚያቀና መዝሙር ነው አቤን ተባራክልኝ🎉🎉

    @BirukeLiyu-kh3jn@BirukeLiyu-kh3jn5 ай бұрын
  • Amen God bless you

    @meskerem3363@meskerem33638 ай бұрын
  • ተባረክ❤❤❤❤❤

    @user-dj5eh1ix7n@user-dj5eh1ix7nАй бұрын
  • እግዛቤር ይባርክህ ተባረክ እንወድሓለን❤❤❤

    @ChaltuDeressa-@ChaltuDeressa-3 ай бұрын
  • Tebarekulign betsloti agizugn ine betam iketatelachu neberi gin beti keyire netiworiki tefabign hulum negeri alitemecheyinim 🙏🙏🙏

    @masaratmasarat7886@masaratmasarat78867 ай бұрын
  • ተፀናናው በጌታ ተባረክ ወንድሜ

    @weynishetdamene6048@weynishetdamene60487 ай бұрын
  • እውነትም የእየሱስ ስም መድሀኒቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    @abebagindaba9940@abebagindaba9940Ай бұрын
  • አሜን ያከበርከው ጌታ ያክብርህ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ሊመጣ ነውና እንዲሁ 🙏 እያልክ ጠብቀው ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ያባቴ ብሩክ 🙏🙌

    @trndurbdhfiqbchcnfjf9331@trndurbdhfiqbchcnfjf93316 ай бұрын
  • ሌሊቱ እጅግ በርትቶ አይመስልም ነበር የሚነጋ ዛሬማ መጨርሻ ነው አይ የኔ ነገር አበቃ ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ማረኝ ሲል የዳዊት ልጅ ህመሜ ተስምቶት ቆመ ዳሰሰኝ በፍቅር እጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Rove_Tadele@Rove_Tadele8 ай бұрын
  • አሜን የኢየሱስ ስም መድኃኒት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ አብኔዜር ቡሩክ ነህ

    @temesgenpaulos8046@temesgenpaulos80468 ай бұрын
  • Uffffffffffff አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ስምህ መድኃኒቴ ነው አሜንንንን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን❤

    @misirachbeyene4679@misirachbeyene46797 ай бұрын
  • Eyesus❤

    @biniamalemayehu3257@biniamalemayehu32573 ай бұрын
  • I can't stop Listening this song very power full he remembered me my life

    @speaktruth7536@speaktruth75364 ай бұрын
  • Ooowww amazing 😍😍😍

    @EfrataPetros-ok8sm@EfrataPetros-ok8sm8 ай бұрын
  • l like it so much ❤❤❤❤❤

    @LemelemTesfaye-kr7rs@LemelemTesfaye-kr7rsАй бұрын
  • ❤❤❤❤አሜን ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር❤❤❤❤

    @user-ni2ye7wn8p@user-ni2ye7wn8p6 ай бұрын
  • Amen amen amen tebarki❤❤❤❤❤❤

    @user-qx8eh8ew9q@user-qx8eh8ew9q8 ай бұрын
  • የሄን ዝማሬ የሰማሁት ገና ዛሬ ነው:: በስልክ እየመለላለስኩ ሳዳምጥ ቆይቼ መብራት እነደመጣ ልክ ቴልብዡኑን ስከፍተው ኢባንጃልካል ቴሌብዥንም ላይ የሄው ዝማሬ እየተዘመረ ::ስልኬም ቴሌብዠኑም በአንድ ግዜ ሰሰማው ገረመኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏 እየሱስ :እየሱስ እየሱስ:እየሱስ እየሱስ ::

    @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p7 ай бұрын
    • 😁😁😁😁😍

      @elroikasahun-us2xf@elroikasahun-us2xf7 ай бұрын
  • Oh my God I'm orthodox betam leb sersro yemigba zemare kal heywot yasmalen egziabher yibarkh wendema

    @user-th6yb6it7c@user-th6yb6it7c7 ай бұрын
  • Geta eysus yibarkih abeni!! Amen semih tatimowal belibe eysus!!

    @hannahanna-sn4ht@hannahanna-sn4ht5 ай бұрын
  • እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ ዘመንህን ሙሉ የራሱ ብቻ አድርጎ ያኑርህ። እውነት ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ሁሉም ነው የተባለውና ይድናል። አሜን!! ተባረክ

    @SelamAmsla-eb4un@SelamAmsla-eb4un8 ай бұрын
  • ኢየሱሰ ሰምህ መዳኒቴ ❤❤❤

    @abushiofJesusson@abushiofJesusson8 ай бұрын
  • ኢየሱስ ኢየሱስ ስምክ መዳኒቴ🙏🙏🙏🙏🙏

    @netsanethailu5015@netsanethailu50157 ай бұрын
  • የመኖሬ ሚስጥር እየሱሴ ተባረክልኝ!

    @meseretdegefa2492@meseretdegefa24927 ай бұрын
KZhead