ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

2022 ж. 16 Там.
4 514 388 Рет қаралды

ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Пікірлер
  • እነዚህን የመዝሙር ቪዲዮዎችን የተመለከታችሁ፣ባርኮታችሁንና ፍቅራችሁን በፅሁፍ ለነገራችሁኝ ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ።በጣም አመሰግናለሁ!! እወዳችሗለሁ

    @azebhailuofficial@azebhailuofficial Жыл бұрын
    • Amen kzhead.info/sun/dLuAmtSOeYCPaKs/bejne.html

      @benkut25@benkut25 Жыл бұрын
    • Azebye, wedededded....my sister in Christ. I am listening your song for thanks giving day while I am giving thanks to Gid fir all he does to me!!!!

      @danielkebede108@danielkebede108 Жыл бұрын
    • መልካም የምስጋና ቀን

      @azebhailuofficial@azebhailuofficial Жыл бұрын
    • I'm a Muslim but I love your songs Azeb. Stay blessed!

      @rehimbaharu6857@rehimbaharu6857 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤

      @elsademsa5139@elsademsa5139 Жыл бұрын
  • I'm Orthodox ለመጀመሪያ ነው ሳይሽ።ለመጀመሪያ ነው ስሰማ የመጀመሪያውን መዝሙር ።በእውነት ውስጤ ሃሰት ተሞላ ። መዝሙር እጽፋለሁ እና ስለ ክህነቱ እና ስለ አንድ ጊዜ በደሙ ገብቶ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠ የሚያስረዳ ነው ...የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እኮ አንድ ቀን እንዘምራለን አብረን ኣ የጌታ ታዓምር አያልቅምና። ተባረኩ ሊቀ ካህናችን ጌታ ከፍ ይበል።

    @RomAbera280@RomAbera2805 ай бұрын
    • እውነቱ በርቶልሻል ዳስ ይላል ተባረክህ

      @asnakemathewos6472@asnakemathewos64725 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤getaa yi wedishali ihete iheni getaa taqabayi

      @fenetbedo3224@fenetbedo32244 ай бұрын
    • @@fenetbedo3224 ሶስት ጊዜ ተቀበልኩት ግን back አደረኩ ሰላሜ ግን የለም ደስታም የለም ያለሁበት በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ።one day you will hear my story !😢pray for me

      @RomAbera280@RomAbera2804 ай бұрын
    • Kiristose Hiwote mangade ena birhane nw

      @user-nh7cm3bw4i@user-nh7cm3bw4i3 ай бұрын
    • Getaymsgn

      @user-yz9gd8kv5s@user-yz9gd8kv5s2 ай бұрын
  • እኛ ወንጌላውያን ዓይመማኖታችን ይሄ ነው….ኢየሱስ ካህነናችን ነው! ኢየሱስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው! በእግዚአብሔር ፊት ያቆመን ያከበረን የበዛው የእግዚአብሔር ፀጋ እና በእኛ ላይ የገነነው ምህረቱ ነው የምትል ናት ስብከታችን! ከወንጌል ዓይማኖት ውጪ ያላችሁ በመልካም ሥራ ብዛት ለመጽደቅ ምታትሩ ወደ ፀጋው ወንጌል ፈጥናችሁ ምጡ …”የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የህግ ፍፃሜ ነው።”

    @bereketgetu1081@bereketgetu10816 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክሽ:: በዝማሬዎችሽ ሁላችንም ተባርከናል! ካህኔ my favorite song! 💜

    @fenanbefkadu4276@fenanbefkadu4276 Жыл бұрын
    • Fenu yet teftesh new kingdom sound atetayem

      @tinsaetariku9489@tinsaetariku9489 Жыл бұрын
    • ፍና እንቺም በጌታ በረዳሽ ፀጋ የአዘብ ፍለግ በመሆንሽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless you

      @asratchannel@asratchannel Жыл бұрын
    • My favorite song too! Bless you both!

      @addisalemnegash2903@addisalemnegash2903 Жыл бұрын
    • አንቺንም እንወድሻለን

      @abigailseyoum630@abigailseyoum630 Жыл бұрын
    • @@tinsaetariku9489 fsltljj

      @Partiy1632@Partiy1632 Жыл бұрын
  • ይህን መዝሙር ከሰማሁ ሁሌ በልቤ የመዳኔ ነገር እና ነመነቃቃት መንፈስ ይመጣል😊 ይህን የምታነቡ የጌታ የመስቀሉን ፍቅር ፣ ከነበርንበት ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሃን የማውጣቱን እና በእውነተኛ ፍቅሩ እኛን የመዉደዱ በቃ በፅሁፍ የመግለጽ አቅምም የለኝም ይህን ሁሌ በልብችን እያሰብን ይህን ጌታ እናመስግነው 🙏🙏 መድህናችን ኢየሱስ ❤ ብቻ አዚ ተባረኪልኝ❤🙏🙏

    @MezmurLyricsHDOfficial@MezmurLyricsHDOfficial16 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @tisogobana9200@tisogobana920010 күн бұрын
  • እልልልልልልልልልልል ካህኔ ኢየሱስ አንተ ነህ አዙዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏💎💎💎💎🥰🎸🎻🎬🎤🎹🎼🥁

    @surafelhailemariyamofficia6728@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
    • ሱሬ እንወድሀለን!!!

      @selamawitjemal8501@selamawitjemal8501 Жыл бұрын
  • ይሔንን መዝሙር የሰማችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን 💚💚💚♥️♥️♥️♥️

    @robeltesfaye9092@robeltesfaye9092 Жыл бұрын
    • amen bro

      @elondaeentertainment1710@elondaeentertainment1710 Жыл бұрын
    • Amen 🙏

      @soli7487@soli7487 Жыл бұрын
    • Amennnnnnnn

      @kpok8786@kpok8786 Жыл бұрын
    • Amen

      @muluayele8381@muluayele8381 Жыл бұрын
    • አሜን

      @eyesusgetanewmezmurchannel@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
  • ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴን የሚሞላትን የሐሴት ብዛት ለመግለጽ ይከብዳል። 😭

    @addisalemnegash2903@addisalemnegash2903 Жыл бұрын
  • ሊቀካህናት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን 🙏🏿

    @Binyamyonas@Binyamyonas Жыл бұрын
    • ቢኒ ወንድማችን ተባረክ

      @Ana-kw2bd@Ana-kw2bd Жыл бұрын
    • “የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 (አዲሱ መ.ት)

      @efoyafrica-psychologistama2633@efoyafrica-psychologistama2633 Жыл бұрын
    • ቢኒ ጌታ በረዳንክ ፀጋ የአዘብ ፍለግ ተከታህ በመሆንክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless bro

      @asratchannel@asratchannel Жыл бұрын
    • 9

      @samihq944@samihq944 Жыл бұрын
    • @@efoyafrica-psychologistama2633 ።።።ለቸለደፀፀፀፀፀፀፀፀ

      @betelhemgetachew4697@betelhemgetachew4697 Жыл бұрын
  • ተባረኩ አለማት ላይ ያሉ ሰዎች በጌታ ስም ይገዙ ኑሩልኝ❤❤❤

    @user-oi5kh5vu7j@user-oi5kh5vu7jАй бұрын
  • ካህኔ .... በአብ ቀኝ ያለኸው፤ ካህኔ .... የነብሴ ጠበቃ፤ ካህኔ .... መከራዬ እንዲቆም፤ ካህኔ .... ሀዘኔ እንዲያበቃ፤ ካህኔ .... የጥልን ግድግዳ፤ ካህኔ .... በሞትህ አፈረስክ፤ ካህኔ .... ለበደሌ መስዋዕት፤ ካህኔ .... ደምህን አፈሰስክ፤ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ !!!! 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍❤❤❤❤ my favorite song! አዚቲ ስላንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!! we love u😘😘😘😘😘

    @tsegaagago8093@tsegaagago8093 Жыл бұрын
    • God bless you 🙂🙂

      @muluayele8381@muluayele8381 Жыл бұрын
    • ​@@muluayele8381😮😮 no I'm mm hmm FM en ok rlc RV ex ex TN RV be GM TN GM TN um hmm hmm TN um I'm hmm TN TN RV to um RV um um hmm in I'm😮😮😢😮

      @lalisatolesa1045@lalisatolesa104511 ай бұрын
    • What is the meaning of (dink sirota) my wife is pregnant and will soon put to bed, I'm naming my baby with a beautiful Amharic name, suggest three, like praise, God fearing, love, thanks

      @davouboniface3449@davouboniface34496 ай бұрын
    • ⁠@@davouboniface3449misgana (praise), fikir (love)

      @denale-vf3ek@denale-vf3ek4 ай бұрын
    • ​@@davouboniface3449(Dinik sitota) means in English special gift.

      @REPLACE_TUBE@REPLACE_TUBE2 ай бұрын
  • አዜቢና ብሩክ ሴት ባንቺ ላይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ ሁሌም ዘምሪ ለምልሚልኝ የኔ ውድ ❤️❤️🙏🙏

    @asnakechtesemaofficialchan7027@asnakechtesemaofficialchan7027 Жыл бұрын
    • Dear ❤❤❤

      @kbdfitness5031@kbdfitness5031 Жыл бұрын
  • የማይሻር ክህነት የኢየሱስ ክህነት ነው! ሊቀ ካህን ኢየሱስ.

    @edengenet5529@edengenet5529 Жыл бұрын
    • amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

      @musicandcomediescollection7304@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
  • ሊቀ-ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን 💜💜💜

    @abemelekbesha3713@abemelekbesha3713 Жыл бұрын
    • ❤❤❤

      @EdenEthiotube@EdenEthiotube3 ай бұрын
  • ሊቀካህኔ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🏼 ባንተ በኩል ወደ አብ መግባት ሆነልን 🙏🏼🙏🏼

    @eth-family@eth-family Жыл бұрын
  • እዉነትም መዝሙር ከጌታ ጋር የመገናኛ ቋንቋ ነው ሲባል ። በዚ መዝሙር ልባችን በሃሴት ሶሞላ ታወቀን እኮ ኣባቴ !! መቼም ሁልግዜ ለጌታ ክብር ስትዘምሪ ኑሪ ኣዜ 1ኛ ነሽ ........ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @batistutabatigoal7382@batistutabatigoal7382 Жыл бұрын
  • ከን አሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል 🙌

    @hiwigelaye6509@hiwigelaye6509 Жыл бұрын
    • ❣❤❤

      @keitasekoukeitasekou7569@keitasekoukeitasekou7569 Жыл бұрын
  • I was high school student 15 years back. I can't understand Amharic by then. They used to open this song again and again in Our NGO Library ( CMF Library ) . I fell in love with this song by that time and really wished if I one day understand what it really meant! Now, I sing it for my friends and family joyfully. God bless you more for this generational gift, Azebiye. Kahine ❤️❤️❤️❤️.

    @milkessanegeriofficial@milkessanegeriofficial Жыл бұрын
    • Blessed

      @mulatutamirat@mulatutamirat5 ай бұрын
  • I am ortodox but this song❤❤ keber hulem legeta le eyesus chrstos geta yebarkesh ehetachen😊

    @sebelhaile7651@sebelhaile76512 ай бұрын
  • ለካህናት አለቃ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይገባዋል

    @amaryatube@amaryatube Жыл бұрын
  • በማንኛውም ጊዜ ይህ መዝሙር አይጠገብም\አልጠግብምም!!!😇

    @robsentesome223@robsentesome223 Жыл бұрын
  • (ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 7) ---------- 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ #ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል። 26፤ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም #የተለየ #ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ #ካህናት ይገባልና፤ 27፤ እርሱም እንደነዚያ #ሊቃነ #ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።

    @learnguitarandworship6894@learnguitarandworship6894 Жыл бұрын
    • Geta yebarkeh. Thank you for sharing this verse 🙏🏽

      @lulusworld8653@lulusworld8653 Жыл бұрын
    • geta ybarkh wendme❤❤❤❤❤❤❤❤😮

      @user-fe3rr6um2z@user-fe3rr6um2z3 ай бұрын
  • አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ...ከዚህ በፊት በአካል ከአንቺ እና ከባለቤትሽ ጋር 1995/96 ጋር በSIM Ethiopia በኩል ላንጋኖ ለአስራ ምናምን ቀን እኛን አገልግላቹናል እኔን ጨምሮ ብዙቻችን የጌታ እየሱስን መንገድ አልጀመርንም ነበር...ነገር ግን ብዞቻችን አሁን አብዛኞቹ በጌታ ቤት አለን...በእናንተ አገልግሎት ተባርከናል...ደሞ እኛ ቤት ውስጥ ማንም በጌታ ሳይሆን ካሴትሽ ተገዝቶ ይደመጥ ነበር...አሁንም ከምርጦቹ መዝሙር ሊስቶች ውስጥ ያንቺ ካሴቶች አሉ...ከላንጋኖ ስንመለስ አቃቂ አካባቢ ስትወርዱ ከባለቤትሽ ባርች ጋር በፍቅር ነበረ የተለየናቹ... እህታችን አዜብ ኃይሉ ባንቺ የሚሰራው ጌታ ብዙዎችን አስመልጣል 😇😇😇

    @negashbirrmeji6679@negashbirrmeji6679 Жыл бұрын
    • @tihitnagirma8514@tihitnagirma85142 ай бұрын
  • ሰምቼ ኮ አልጠግብም ኮ መዝሙሮችሽን ተባረክልኝ

    @hybye9712@hybye9712 Жыл бұрын
  • የዘለአለም ካህነ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ገታ ይባርክሽ አዝቡዋ

    @degagaadimasu5131@degagaadimasu5131 Жыл бұрын
  • ዴቭ ግን የእውነት ትውልድ አፍርተሃል። በጣም ድንቅ እና ጥርት ያለ ስራ ሰርታችኋል ማዳመጥ ለማቆም ተቸግሬ አለሁ። What a cross generational blessing it is....!!! sad for not attending the concert.

    @jobiraw@jobiraw Жыл бұрын
  • አስረግጣ ዘመረች ጌታ ይባርካት አዜብን

    @tadelekebede3274@tadelekebede3274 Жыл бұрын
  • ሊቀ ከህናት ኢየሱስ ክበር ላንተ ይሁን 🙌

    @ebawendimu7669@ebawendimu7669 Жыл бұрын
  • ካእኔ የጥልን ግርግዳ ካእኔ በሞት አፈረስህ ካእኔ ለበደሌ መስዋዕት ካእኔ ደም አፈሰስህ እልልልልልል ጌታ አብዝቶ አዜብዬ ይባርክሽ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

    @woinewoine5413@woinewoine5413 Жыл бұрын
    • Powerful You are Blessed WoW👏👏👏❤️❤️❤️❤️

      @woinewoine5413@woinewoine5413 Жыл бұрын
  • ይህ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ኑሪ ለዘላለም ❤❤😊😊

    @melkamubersissa616@melkamubersissa6165 ай бұрын
  • መዝሙሮችሽ ድርሰቶች አይደሉም ጌታዬ መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ ናቸዉ ።ካህኔ የሚለውን ዝማሬ በመሰማሁ ቁጥር በመንፈስ ቅዱስ እጥለቀለቃለሁ ጌታ 100 እጥፍ ይባርክሽ።

    @terefeadane4782@terefeadane4782 Жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን አንተን እንዳዉቅ ስለ እርዳህኝ ሁሌም አመሰግናንሀለዉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    @danielabebe4604@danielabebe4604 Жыл бұрын
  • በተከታታይ ሁለት ሳሚንት ሲሰማና ስዘምር ነበር አሁን ዩቱብ ስገባ ተለቆ አገኘሁ በጣም ምወደው ዝማሬ ነው አዚዬ የተባረክሽ ሴት በረከታችን ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ❤🥰

    @merryath8900@merryath8900 Жыл бұрын
  • የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።

    @GospelTube1531@GospelTube1531 Жыл бұрын
  • This is one of the best spritual songs of the century.

    @afena100@afena100 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ መዝሙር ብዙዎች ተባርከናል ብዙዎች ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሀን ተመልሰናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባረክ::

    @looniesey4428@looniesey4428 Жыл бұрын
  • ሞት ያልከለከለው ካህኔ ኢየሱስ ነው ለኔ አዚቲ በረከታችን ነሽ ይብዛልሽ😍

    @ruthrobera1317@ruthrobera1317 Жыл бұрын
  • ሊቀካህናችን ኢየሱስ🙏💥 አዚቲ ብሩክ ነሽ ወድሻለው😍

    @Nuhamin.953@Nuhamin.953 Жыл бұрын
  • ከነ አሮን ክነት የኢየሱስ ይበሌጣል🎉🎉❤❤

    @user-oi5kh5vu7j@user-oi5kh5vu7jАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን ካህኔ እየሱሴ ሃሌሉያ ክብር ጌታ እየሱስ እልልልልልል በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤❤❤

    @mouawecell3097@mouawecell30978 ай бұрын
  • አዜብዬ አንቺን ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ብርክክ በይልኝ 🙏🙏

    @cheruabilemma8338@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
  • ተባረኪ ከዚህም በላይ ለምልሚ

    @promissosi4129@promissosi4129 Жыл бұрын
  • ሀሌሉያ ኢየሱስ እናመሰግንሀለን ለዘላለማዊው ሊቀ - ካህንነተህ።

    @HOPE-xc3lm@HOPE-xc3lm Жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ክብሩ ለካህንናችን ለመድሃኒታችን ይሁን

    @yayeniabebateshome5308@yayeniabebateshome530822 күн бұрын
  • አዜብዬ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ያነሳሽው ጉዳይ የደህንነታችን መነሻ የሆነውን የአዲስ ኪዳን መሰረት ነው። መንፈስ ያለበት ዝማሬ። You are a blessing for this generation. We ❤ u.

    @habtamugyohannes9911@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
  • I have never seen such a beautifully composed music within such a beautiful lyric. This song will live for decades if not millennia coming.

    @birukbrookm.9809@birukbrookm.9809 Жыл бұрын
  • እ/ር ዘመንሽን በምስጋና የተሞላ ያርገው ተባረኪልን

    @ytlearn19@ytlearn19 Жыл бұрын
  • ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ቢኖር !!ይኸው ነዉ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ

    @wakumageleta4782@wakumageleta4782 Жыл бұрын
  • ቃላት ያጥሩኛል አዚዬ፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ

    @melkamuzewdie3328@melkamuzewdie3328 Жыл бұрын
  • ክብር አምልኮ ውዳሴ ለሚገባው ብቻ ክብር ለአንድ አምላክ ክብር ለታረደው መድህናችን እንዴት እጅግ ደስ ያሰኛል አዜብ ዘመንሽ የብርሀን ነው ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ዋጋሽ በሰማይ እልፍ ይሁን

    @eshetuseyoume@eshetuseyoume Жыл бұрын
  • ጌታዬ ሆይ ክበር ክበር መድሀኒቴ ሆይ ክበር ክበር። መድህናችን አየሱስ ብቻ ነው ከምስጋና ውጪ ምንሰጠው የለንም ሚስማማ አለ🥰🙏

    @yoyabb842@yoyabb842 Жыл бұрын
  • ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህኔ በሞትህ አፈረስክ፣ ለበደሌ መስዋዕት ደምህን አፈሰስክ፣ ተባረኪ አዜብ

    @nati5318@nati5318 Жыл бұрын
  • እህት አዜብ ሀይሉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መዝሙሮችሽ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ነው ሁሌ እሰማለሁ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ!!!

    @yokamoyotona4623@yokamoyotona46239 ай бұрын
  • ሃይ አዜብ መዝሙርሽን ደጋግሜ እሰማለሁ እጅግ ሲበዛ ግሩም ነው :: የድምፅሽ አወጣጠና አወራረድ አንዲሁም ቅላፄሽ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክሽ::

    @girumanteyigzaw2639@girumanteyigzaw26398 ай бұрын
  • አዚ ለበጉ ክብር የሚሆን አዲስ ቅኔ ከአንደበትሽ አይታጣ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏‼️

    @BirukSamuel-oq1qn@BirukSamuel-oq1qn6 ай бұрын
  • ፀጋህ በዝቶ ከብርያለሁ ዘመን መቶ ታስብያልሁ🎵🎶❤

    @Marufab77@Marufab77Ай бұрын
  • ካህኔ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል ካህኔ እንደመልከሰደቅ ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ ካህኔ ለኔም ሕይወት መዳን ካህኔ ምክንያቱ አንተ ነህ ካህኔ በማይጠፋው ክህነት ካህኔ በማይሽረው ሞትን ካህኔ የምትማልድልኝ ካህኔ ቆመህ በአብ ፊት ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው ካህኔ የነፍሴ ጠበቃ ካህኔ መከራዬ እንዲቆም ካህኔ ሀዘኔ እንዲያበቃ ካህኔ የጠመድ ግድግዳ ካህኔ በሞት አፈረስህ ካህኔ ለበደሌ መስዋዕት ካህኔ ደምህን አፈሰስህ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል የካህናት አለቃ የበጎች እረኛ የእውነተኛ መካከለኛ በኔ ፈንታ የሞተ የሆነልኝ በዛ ነፍሴ በጣም ረክታለች ለእርሱ ስትገዛ መድህኔ የመቀበርያዬን መድህኔ ጉድጓድ የደፈንከው መድህኔ የሕይወቴን ጨለማ መድህኔ ገለል ያደረከው መድህኔ በሞትና በኔ መድህኔ መካከል ገብተህ መድህኔ ሕያው አደረከን መድህኔ አንተ ተችሎህ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) መድህኔ ዛሬስ ብርሃን ነው መድህኔ ቀን ሆኖ ለነፍሴ መድህኔ ባንተ ተሰበረ መድህኔ ለቅሶና ትካዜ መድህኔ ፍጻሜዬ እንዲያምር መድህኔ የመጨረሻዬ መድህኔ አንተን መጠጋቴ መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x)

    @dawitassefa3136@dawitassefa3136 Жыл бұрын
    • Geta yibarkeh wodeme 🙏🙏

      @tigistbezuneh1487@tigistbezuneh1487 Жыл бұрын
    • Thank you;God bless you.

      @abiyalemayehu4687@abiyalemayehu4687 Жыл бұрын
    • 10q dave

      @tigistgirma6941@tigistgirma6941 Жыл бұрын
    • 10q

      @dawitdesta3d@dawitdesta3d Жыл бұрын
    • ተባረክ!!

      @yosefaden4677@yosefaden46776 ай бұрын
  • አዜብዬ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ያነሳሽው ጉዳይ የደህንነታችን መነሻ የሆነውን የአዲስ ኪዳን መሰረት ነው። መንፈስ ያለበት ዝማሬ። You are a blessing for this generation. We ❤🙏🙏🙏🙏

    @mintesinotdesalegn6351@mintesinotdesalegn6351 Жыл бұрын
  • አዜብዬ አመለጥኩት3 መሐላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት የሚለውን መዝሙር እናቴ ን አስታውስበታለሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የለምልምሽ

    @bogalechwakenae7836@bogalechwakenae78365 ай бұрын
  • Ooooo geta hoyi simih biruk yehun getan yeteqebelkubat ehe. Mulu mezmur new ehewu zare 8 amet honeng bageta kahonkugn geta yibarek sela zemarit azebiye getan ejig arige akebralwu hulem malselechish zamari kebizochun anduwa nesh uuuffff birrrrrrkkkkk bay we love you ❤❤❤❤ halelujaaaaa elililili

    @user-lq1zs3uo8h@user-lq1zs3uo8h9 ай бұрын
  • ጌታ ይባርክሽ አዜብ ! ኢየሱስን ያለ መጋረጃ በግልፅ ያሳየ መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን ። በርቺ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤!

    @wondimagegngirma1980@wondimagegngirma19805 ай бұрын
  • ሊቄ---ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሄዉ ካህኔ የነብሴ ጠባቅ! ሊቄ-ካህኔ መከራዬ እንድቆም ካህኔ ሀዜኔ እንድያበቃ! ሊቄ-ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህነ በሞት አፈረስህ! ሊቄ-ካህኔ ለበደለ መስዋት ካህነ ደምን አፈሰስህ! ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ? ምን ሰጣለሁ ከማመስገን በቀር ? ሀለሉያ!!!!!!!!!

    @Realityandtruthfor@Realityandtruthfor Жыл бұрын
    • የተከበርሽ ውድ

      @degifegunguma@degifegunguma Жыл бұрын
  • 20 ዓመት ሙሉ የሰማሁት መዝሙር wow ❤❤❤

    @wondetesfaye5221@wondetesfaye522114 күн бұрын
  • በጣም የምወደው መዝሙር ነው❣️ #Stay_Blessed😇🙏🙏🙌🙌

    @naolb6723@naolb6723 Жыл бұрын
  • Yeshua the high priest👑👑👑👑👑👑👑 yes yes It is true our priest Jesus That is our center of new testemant Jesus is the high priest not only priest, high priest, not like Aaron, like melechtzedk there is no ending for his kingdom, because he is alife . G-d Bless you

    @Mihireteab_Belete@Mihireteab_Belete Жыл бұрын
    • 👍

      @Mihireteab_Belete@Mihireteab_Belete Жыл бұрын
  • ስላም የሀገሬልጆች ባሁኑስአት አገራችን ስላሞን አታለች ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዲአ እናዲርግ በጦርነት የስቱ ይወት የስቱ ህፃናት የስቱወጣህ ህይወት ይቀጠፋል ምንይሻለናል ያገራችንን ስላም ይመልስልን

    @shemistube@shemistube Жыл бұрын
    • Yene konjo, Geta zemeneshen yibark! Endanchi Yale yibzalen.

      @hannabamaw6076@hannabamaw6076 Жыл бұрын
    • Amen egizihabiher ulun chay new esu madireg yichilal

      @sinooritagalelcha525@sinooritagalelcha5258 ай бұрын
  • አሜን አሜን ይህን መዝሙር በህይወቴ አይቼዋለሁ። የጌታ ስሙ ይክበር።

    @takelesugebo5672@takelesugebo5672 Жыл бұрын
  • This is the core of New testament and our faith. God bless you forever!

    @genethaileyesus8415@genethaileyesus841529 күн бұрын
  • ኡኡኡኡኡ በእውነት ውስጤ በጣም ይቀጣጠላል መዝሙሮችሽን በሰማሁ ቁጥር. አዚዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው🥰🥰🥰🥰

    @habeshawit2008@habeshawit2008 Жыл бұрын
  • በዘመኔ በረከታችን ነሽ ❤ አዜቤ 😍 በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎች እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል

    @temesgenabrham162@temesgenabrham162 Жыл бұрын
  • ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ ወደ ዕብራውያን 10 : 11 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ወደ ዕብራውያን 10 : 12 ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል። ወደ ዕብራውያን 10 : 13 አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ወደ ዕብራውያን 10 : 14

    @asratchannel@asratchannel Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አዜብየ ዜመንሽ ይባርክሽ መንፈስ የምያርስ መዝሚር አሜንንንን❤

    @girmadukale115@girmadukale1153 ай бұрын
  • ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክብር 🙏🙏🙏🙏 Azebye our blessing ❤️❤️❤️በብዙ ተባረኪ❤️❤️❤️

    @mercyayele344@mercyayele344 Жыл бұрын
  • Our High Priest Lord Jesus Christ All Glory Belongs To You❤️🙏🏻 God bless u Azeb

    @mahderk8288@mahderk8288 Жыл бұрын
  • ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

    @TakeleFekadu@TakeleFekadu13 күн бұрын
  • እሰይ የተወደደሽ በጌታ እህቴ እንኳንም መዝሙሮች በራስሽ እደገና በመዘመሩ ተደስቼአለሁ ልዩ መስዋአት እንከን የሌለው የሚለውን ዝማሬሽን እባክሽ ዘምሪው በብዙ የተባረኩበት ነው በተረፈ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ እየሱስ ዳግም እስኪመጣ ድረስ ተባረኩ ሻሎም

    @yoditlegese6381@yoditlegese6381 Жыл бұрын
  • እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ይሄ ትውልድ እንደዚህ ሲያመልክ ከማየት ውጭምን ደስ የሚል ነገር አለ ተባረኩ🙌

    @tsedeyedossa1150@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
  • Owwww stebkew yenebere mezmur 🙌🙌🙌

    @berni_wondmu@berni_wondmu Жыл бұрын
  • ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ❤❤🎉🎉😢

    @deribieshonde5768@deribieshonde5768Күн бұрын
  • ካህኔ ለእኔም ህይወት መዳን ምክንያቱ አንተ ነህ አሜን

    @redeteskeziya3024@redeteskeziya3024 Жыл бұрын
  • አዜብዬ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ውድድድ

    @mtigistdemeke6975@mtigistdemeke6975 Жыл бұрын
  • ካህኔ አዘታየ ዘመንሸ ይለመልም❤❤

    @birhanuwada9329@birhanuwada9329 Жыл бұрын
  • አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ሊቀካህናች ኢየሱስ ነው በአብ ቀኝ ያለው ተባረኪ አዚዬ

    @temesgenpaulos8046@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
  • I love hearing this song God bless you dear Azeb.

    @ariyamfantahune4534@ariyamfantahune45347 ай бұрын
  • ካህን ሊቀካህኑ እሱ ብቻ የምን የሃይማኖት ቀሳውስት ውሽት አምልጡ ሃይማኖተኞች ካህን ጌታ ሊቀካህኑ እየሱስ ተባረኪ

    @lizabellalulu1546@lizabellalulu1546 Жыл бұрын
  • አሜንንንንንን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ይዉሰድ♥♥♥

    @Bt-Y2XLO@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
  • በአብ ቀኝ ያለውን ልጁን ኢየሱስን አሳይቶኛል ❤ አዜብዬ infact You are a blessing for us we love you so much

    @user-gz8qu8ki9s@user-gz8qu8ki9s3 ай бұрын
  • በክርስቶስ ኢየሱስም ዘሮቻቹ ይባረክ

    @user-bz1xw7ls7i@user-bz1xw7ls7i14 күн бұрын
  • ጌታየ ሆይ ልበል ክበር ክበር አዜብየ ጸጋው ይብዛልሽ 💗

    @habatamhabatam8769@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
  • God bless you AZEB for this beautiful spiritual song. Thank you very much

    @robsentesome223@robsentesome223 Жыл бұрын
  • የተወደድሽ aziti ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ

    @asfawtagesse850@asfawtagesse850 Жыл бұрын
  • I’m orthodox but it’s my favorite song

    @mahderaddis1487@mahderaddis1487Ай бұрын
  • ዘመን ተሻጋሪ የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔር ስለ ሰጠሽ ጌታ ይባረክ። ተባረኪ !!!

    @kebupetros4109@kebupetros4109 Жыл бұрын
  • ውስጤ በዚህ መዝሙር ደስ ብሎታል ተባረኪ 😊😊😊😊😊❤❤❤❤

    @astu1825@astu182510 ай бұрын
  • Much love from Nairobi Kenya

    @georgebanga4040@georgebanga4040 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ካህኔ❤❤❤❤❤❤ የነብሴ ጠበቃ ።ምን እላለው ከማመስገን በቀር ❤❤❤የ5 ዓመት ታላቅ ሴት ልጅ አለችኝ ስመሽ ካህነ መዝሙር ትላለች በማለዳ ካህነ የምለውን ክፈት ትላለች ጌታ ይባረክ አሁን ሙሉ መዝሙሩን እኩል ትዘምራለች ።ተባረክ የጌታ ባሪያ ዘማሪት አዘብ ❤❤❤❤❤❤ ልጄ በዝሁ ሞገስ እንድትገለጥ ፀልይላት ❤❤❤

    @meleseasefa-se8wd@meleseasefa-se8wd8 ай бұрын
  • ነብስ እኮ ነሽ አዚታችን ብርክ በይልኝ

    @user-ll5ww6xb7f@user-ll5ww6xb7f Жыл бұрын
  • የሰላም አለቃ ሊቀካህኔ ኢየሱስ አንተ ብቻ ክበር

    @yaash3862@yaash3862 Жыл бұрын
  • ካህኔ አማላጄ ኢየሱሴ🥰 አዚዬ ተባርከሻለ☺

    @saintunamor5472@saintunamor5472 Жыл бұрын
  • ችላ አላልኩትም የዋልከውን ውለታ ማን ያድነኝ ነበር ሞቶ በእኔ ቦታ (2) ትዝ ይለኝ ጀመረ ውስጥ ውስጤን መዳኔ ሌላ ታምር ባይኖር በቂ ነው ይህ ለእኔ (2) ክበር ጌታ....❤️❤️❤️❤️ እልልልልልልል

    @melkamumerid827@melkamumerid827 Жыл бұрын
KZhead