እናመልክሃለን by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

2022 ж. 26 Мау.
1 952 911 Рет қаралды

እናመልክሃለን by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Пікірлер
  • ኦኦኦኦኦኦ ... እናመልክሀለን ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ከበረ እሰይ ..ሰው ሁሉ በአንድነት እንዲህ ታላቅ ሲያደርግህ እንደማየት መታደል የለም ..ይህን ትውልድ እንዲ ሲያመልክህ ሳይ ነፍሴ በደስታ ዘለለች..! እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ይህ ትውልድ ለአንተ በመኖር እዲሁ ስምህን በምድሬ ላይ ያግንነው ለሌላ አይሁን ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 አዙዬ ምን ልበል ተባረኪልኝ እንወድሻለን ።💎💎🙏🙏🎹🎼🥁🎻🎬🎤🎸🥁🥁🥁💎💎💎🎸🎷

    @surafelhailemariyamofficia6728@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
    • አሜን ለሌላ አንሁን!

      @lididuye@lididuye Жыл бұрын
    • Amen wendmachn tebarek ewedhalo surie

      @LOGA-zo1ni@LOGA-zo1ni Жыл бұрын
    • ሱሬ .... ላይኩን ሁሉ ጠቅልለህ የምትወስደው ነገርስ..........lol🤪.......... betam new yemiwedih eshi!! Bless you remain !!😘

      @yisehakg5039@yisehakg5039 Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/g9R6qpt8fKaMg4k/bejne.html

      @naostube@naostube Жыл бұрын
    • Sp

      @aberehetgebru3174@aberehetgebru3174 Жыл бұрын
  • I Am ortodox but this song yeleyal getan my sister asebeye geta abzeto yebarkeshe❤❤

    @sebelhaile7651@sebelhaile76512 ай бұрын
  • 🎵እናመልክሃለን🎶 እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው በምሥጋና የተፈራህ የክብር ዘውድ የጯንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ አይበቃህም አይገልጸህም ከዚክ በላይ ነህ ነጉሴ ( 2x) እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቶች በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቱ የቱንም ያህል ታላቅ ክቡር ሥም ቢኖራቸው ያነተ ስም ግን ከተጠራ ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው ( 2x) የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ ️ what a song❗❗

    @abenezershewa2649@abenezershewa2649 Жыл бұрын
    • Thank you for writing the lyrics. Be blessed more and more.

      @MartieABaking-Cooking@MartieABaking-Cooking Жыл бұрын
    • God bless you azzi we love you so much

      @saraarmajo9253@saraarmajo9253 Жыл бұрын
    • Tks

      @derebakassa244@derebakassa244 Жыл бұрын
    • @Abenzer Shewa Thank you!

      @mariamawitberhanu1956@mariamawitberhanu1956 Жыл бұрын
    • ተባረክ አቤኑ

      @tigistgirma6941@tigistgirma6941 Жыл бұрын
  • ኡኡኡኡኡኡ ዓለም ሁል ስማ የኛ ጌታ መሳይ ይለውም እኩያ የለውም ::

    @NefsehoyGlorifyJesus@NefsehoyGlorifyJesus Жыл бұрын
  • ኣዜባ ሓፍተይ ብርኽቲ ኢኺ. ስም ዩሱስ : ዝቅድስ : ዝውድስ : ዘምልኽ : ዝሰብኽ ጉሩምን ድንቅን መዝሙር. ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕎🕎🕎🕎🕎🕎

    @meazakrestos@meazakrestos Жыл бұрын
  • ይህንን መዝሙር የሰማችሁ ጌታ ይባርካችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    @robeltesfaye9092@robeltesfaye9092 Жыл бұрын
    • Amen!

      @ruth2895@ruth2895 Жыл бұрын
    • amen amen

      @kirubelsamuel6957@kirubelsamuel6957 Жыл бұрын
    • ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

      @sabanailandlashes6089@sabanailandlashes6089 Жыл бұрын
    • Amen

      @muluayele8381@muluayele8381 Жыл бұрын
    • Pplpl

      @meazitesfaye57@meazitesfaye57 Жыл бұрын
  • I am Orthodox but loves this Mezmur very powerful!

    @martareasoner1710@martareasoner171011 ай бұрын
  • ከጼንጤ መዝሙራቸውን በፍቅር ነው ምሰማው በተላይ ይሄ መዝሙር ልብ ይገዛል ።በጼንጤ ብዙ ማልስማማባቸው ነገር ቢኖሩም።ፈጣሪን ሚያመሰግን ለስለስ ያለ መዝሙራቸው ደስ ይላል ያጽናናል።^ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያለከው በምስጋና የተፈራ የክብር ዘውድ የጫንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማው ሁሉ ቅላጼ አይበቃክም አይገልጽክም ከዚህ በላይ ነህ ንጉሴ😭😭

    @user-armacheho@user-armacheho2 ай бұрын
  • I am Orthodox but love this mezmur . very powerful!

    @kedilove4337@kedilove433711 ай бұрын
    • 1 John 4:9 By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

      @selamtube-2157@selamtube-21577 ай бұрын
    • Praise God! Jesus loves you!

      @ermeyastulu386@ermeyastulu3863 ай бұрын
    • Amen! GODS Worship, Praise, and Love native tongue is universal. Mezmur makes my Spirit burn 🔥 with Light! God Bless you Brothers and Sisters Ethiopia 🇪🇹🤍🙏🏽🫂

      @inkmartyr@inkmartyr3 ай бұрын
    • 😅 Ere I'm Ortho is not something to be proud about

      @disisaz@disisaz3 ай бұрын
  • Am orthodox but she is a treasure for the protestant community wow ☦️✝️☦️✝️ protect her she is a gift wow ❤️❤️❤️

    @dboyd5622@dboyd5622 Жыл бұрын
    • me 2

      @ALLINONE-sk2yg@ALLINONE-sk2yg Жыл бұрын
    • Orthodox mermri teyki bizu neger tedebelalkual

      @yottesfu6338@yottesfu6338 Жыл бұрын
    • We're full of treasures! Give me one reason for your still being Maryam worshipper? Maybe social life 😢

      @disisaz@disisaz3 ай бұрын
    • ​​@@disisaz emebete maryam is my lords mother and i can ask and get what i want by his mothers ask b/c as a human i will be more jenerous for u if u ask me by my mothers instade of directly and humans behavior is gods behaviour though thats why i am orthodox and i will forever be, orthodox is the true way forever ☦️☦️☦️

      @dboyd5622@dboyd56223 ай бұрын
  • I don't enderstad any word in ethiopia languge but i cannot privent my self listenning these songs. I thing I fall love ethiopian's songs. My God blessing her

    @clementfarma887@clementfarma887 Жыл бұрын
    • Welcome, worship is universal. No language barrier in Gods house. Bless you!

      @BethBirhe-vo5nl@BethBirhe-vo5nl9 ай бұрын
  • ሁሌ አዲስ፤ የማይጠገቡ ቃላቶችና መዝሙሮች፤ ለጸሎትና ለምልጃ የሚጋብዙ ዜማዎች። በብዙ ተባረኪ አዚ 👏👏🥰🥰 😍

    @abomashuremu9768@abomashuremu9768 Жыл бұрын
  • 🧡🧡🧡 you are so blessed Azebiye!

    @AydaAbraham@AydaAbraham Жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/g9R6qpt8fKaMg4k/bejne.html

      @naostube@naostube Жыл бұрын
    • You olso blessed ayda

      @emanuelyakobe2556@emanuelyakobe25566 ай бұрын
  • አቤት እነዚህን ውብ ግጥሞች ጌታ ሳይዘምር ልቤ እንዴት ክፍት ነው!! አዜብ ይባርክሽ በእግዚአብሔር ፊት ለደከምሽው ጊዜ:: ለነፍሴ እንደዚህ አይነት በረከት ነሽ ቪዲዮውን መድገም እና ማልቀስ ማቆም አልችልም። ❤️😍🙏🏽🙌🏾🙌🏾😭

    @estifanosberta-samuel2570@estifanosberta-samuel2570 Жыл бұрын
  • Am not even protestant but I can't stop listening to this

    @lilactiktok@lilactiktok Жыл бұрын
    • Doma

      @hermelasolomon9129@hermelasolomon9129 Жыл бұрын
    • ተባረክ

      @trgjjv747ib4@trgjjv747ib4 Жыл бұрын
    • You don't have to be.

      @davidaddis2525@davidaddis2525 Жыл бұрын
    • ​@@hermelasolomon9129 ayibalim

      @zelalemeshetu1677@zelalemeshetu1677 Жыл бұрын
    • Me too It's okay anyways getan mamsgen in any way

      @flafiblue4395@flafiblue4395 Жыл бұрын
  • I'M orthodox but i love this song a lot thanks

    @msesxv5661@msesxv56612 ай бұрын
  • በምስጋና የተፈራህ ፣ የክብር ዘውድ የጫንከው ....!! ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ! ይህን ንጉሥ በማምለኬ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች! ተባረኪ

    @zelalemtsega8102@zelalemtsega8102 Жыл бұрын
  • ኣዚየ ሽኮር ክፈትወኪ እኮ ተባረክለይይይ from eri 🇪🇷

    @jesusismaeverything7589@jesusismaeverything7589 Жыл бұрын
  • መቼ ይደገም ይሆን ያ ቅዱሱ concert እዛ ነበርኩኝ እንደአጋጣሚ። ልክ እኔ A A በገባሁ በሁለት ሳምንት our PM 1Milion Disapora ጋበዙ። ግን መቼ? እየሱስ ጌታ ነው። አሜን

    @etalemtamrat@etalemtamrat Жыл бұрын
  • የተባተረክሽ የታደልሽ ነሸ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለሚገባው ለጌታች ለእየሱስ ክርስቶስ ከመመሥከር የበለጠ የለም እነሱስ የዘላለም ጌታ ነዉ

    @rahel737@rahel737 Жыл бұрын
  • Everytime I get lost in darkness your songs bring me back to life (jesus) azebiy geta yebarkesh

    @kalebtadesse7266@kalebtadesse7266 Жыл бұрын
    • Haleluya

      @azebhailuofficial@azebhailuofficial Жыл бұрын
  • ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን ይህን መዝሙር እወድላችዋለው

    @abrhamalemu1173@abrhamalemu1173 Жыл бұрын
    • ብሩክ ዘር አብርሃም። የኦርቶዶክስን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው በምድር ላይ አንደኛ ይመስለኛል።

      @unify9481@unify9481 Жыл бұрын
    • Egziabher yebarkeh

      @tabatab5751@tabatab5751 Жыл бұрын
    • ማንም እንዴት ይዘምረው: ዝማሬ አምልኮ ለእ/ር ስለሆነ እግ/ር ይመስገን::

      @miracle-and-testimony@miracle-and-testimony Жыл бұрын
    • @@unify9481 @....zä

      @beniammaza738@beniammaza738 Жыл бұрын
    • @@unify9481 aa

      @beniammaza738@beniammaza738 Жыл бұрын
  • ከብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ አምልኮ ብዙ ስግደት አሁንም ይሁንልት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሃሌሉያ wooooooooooooow ዘመንሽ ይባርክ አዘዬ😊😊😊😊

    @learnguitarandworship6894@learnguitarandworship6894 Жыл бұрын
  • አዚዬ እኔ መዝሙሮችሽ ይነኩኛል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ... በእውነት መዝሙርሽ ከሁሉም በላይ ሆኜ ከፍታ ላይ የጣለኝ ይመስለኛል። ችግሮቼን ፈተናዎቼን ጭንቀቶቼን ረግጬ ከጌታ እግር ስር እንደወደኩ ሁሉ ይሰማኛል። ዘመንሽ ይባረክ!💙

    @helmegnawasintu8084@helmegnawasintu8084 Жыл бұрын
  • ሰምቼው ሰምቼው እማልጠግበው ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ አዚዬ

    @bezawitmeshesha210@bezawitmeshesha210 Жыл бұрын
  • እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ያለ ፡ ልክ ፡ ያለ ፡ ገደብ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው በምሥጋና ፡ የተፈራህ የክብር ፡ ዘውድ ፡ የጯንከው የቃላት ፡ መደምደሚያ ፡ የዜማ ፡ ሁሉ ፡ ቅላጼ አይበቃህም ፡ አይገልጸህም ከዚክ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ ነጉሴ (፪x) እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ የምድር ፡ አለቆች ፡ ሃያላን ፡ ነገስታቱ በለጠጎች ፡ ጥበበኞች ፡ ፈራጅና ፡ መሳፍንቱ የቱንም ፡ ያህል ፡ ታላቅ ክቡር ፡ ሥም ፡ ቢኖራቸው ያነተ ፡ ስም ፡ ግን ፡ ከተጠራ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ነው ፡ መገኛቸው (፪x) የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ

    @nardibekele8138@nardibekele8138 Жыл бұрын
  • ዎው ዝማረሽ እንዴት ይባርካል እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ደግሞም አንቺን ለኛ ልዩ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን!

    @tamratgodebo3759@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
  • ዋውውውው! እኔ እኮ ምን እንደምልሽ በቃ ድሮም በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ደግሞ በጣም በጣም በጣም ፀጋሽ ጨምሯል አቦ አይወሰድብሽ !!!

    @frezwudchanyalew2012@frezwudchanyalew2012 Жыл бұрын
  • Heart touching gospel song praise God. You ae blessed sister Azebe you are Loved❤️🙏

    @Edengidey581@Edengidey581Ай бұрын
  • አዚዬ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ!

    @tsegayohannes5857@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
  • We will worship him forever. Also in heaven, we will worship our Lord Jesus with his angels. Worship has no ending. God bless you.

    @Mihireteab_Belete@Mihireteab_Belete Жыл бұрын
    • amen

      @BethelTeferra@BethelTeferra Жыл бұрын
  • I just can't stop listening to this song! God bless you dear Azeb ❤

    @tsedeniaassefa1223@tsedeniaassefa122311 ай бұрын
  • አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

    @TesfaTv2022@TesfaTv2022 Жыл бұрын
  • I was crying while watching this video. What a great song, great singer and band. Thank you for sharing.

    @amanahmed8838@amanahmed8838 Жыл бұрын
  • Ufffffff.ጌታ መች ይሆን እንዲህ አይነት የአምልኮ ቤቶች ሁሌለመገኘት እድል የሚሰጠኝ። አዚና ተባረኪ

    @truthful9311@truthful9311 Жыл бұрын
  • አዚ እግዚአብሔር በብዙ ብዙ ይባርክሽ። እለት እለት እየለመለምሽ ቀጥይ። ተነግሮ ተነግሮ የማያልቅ የእግዚአብሔር ታላቅነት አሁንም በልብሽና በአፍሽ ይሙሉና በዜማ በቅኔ ይፍሰሱ። የምቋቀምሽ እንዳልነበሩ ይሁኑ። ተባረክ

    @nathinaelgetachew5270@nathinaelgetachew5270 Жыл бұрын
    • ameeen

      @tesfahunmeiese3047@tesfahunmeiese3047 Жыл бұрын
    • Sara benti

      @user-nm2xb8gq5k@user-nm2xb8gq5k Жыл бұрын
    • @@tesfahunmeiese3047 .

      @anshamohamed1847@anshamohamed1847 Жыл бұрын
    • A

      @mulumekonen8571@mulumekonen8571 Жыл бұрын
    • @@tesfahunmeiese3047 fkf0

      @hanaabreham815@hanaabreham815 Жыл бұрын
  • አሜን አምልኮ ሥለትውልድ ሁሉ ወደፊቱ ይድረስ ያርግ እግዚያብሔር ያሽተው ። ታላቅ የማዳን እጁ ይዘርጋ ትውልድን ከገዳይ ያስጥልበት ፥ የሕፃኑን ነብስ የሚሹት ሲጠፉ ያን ጊዜ ደሞ እኛም በተቀደሰው ስፍራ አመት በአል እናደርጋለን ስእለታችንን በምስጋና እንከፍላለን ።

    @user-fy5ql8gy9v@user-fy5ql8gy9v Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! እግዚአብሔር በሚያመሰግኑት ልጆቹ ደስ ይሰኛል! " ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል" እንደሚል ቅዱስ ቃል ።

    @rebeccamekonnen6331@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
  • አዚቲ 🥰🥰🥰 በብዙ ተባረኪ ! በአንቺ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ በህይወቴ ላይ ትልቅ ስራ ሰርቷል 🙏

    @tarekegnhaggai7801@tarekegnhaggai7801 Жыл бұрын
  • ተባረኪ መዝሙሮችሽ ሁልጊዜ ይባርካሉ መንፈስ ቅዱስ አለባቸው 🙏🙏🙏

    @tsegayirdaw8531@tsegayirdaw8531 Жыл бұрын
  • በአዲሱ ዓመት በሚኒሶታ ውስጥ ከእርስዎ ጋር መገናኘት አስደሳች ነበር። እንዲህ ላለው ሰማያዊ አምልኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

    @JabezAbayneh@JabezAbayneh3 ай бұрын
  • አዜብየ ውይ ስወድሽ ብርክ በይልኝ ያላቅሸው ከፉ ያደረግሸ በመከራው በሞቱ ደግሞ በትንሳኤው አለምን ያናወጠው የይሁዳ አንበሳውን መድሀኒታችንና ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በአምልኮ ከፉ አርገሽ አብረን በአምልኮ በዝማሬ ባዲስ ቅኔ እኩያ የሌለውን የነገስታት ንጉስ ለሆንው ለታረደው በግ ሀይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋና በረከትም ሊቀበል ይገባዋል እንደሚል ቃሉ እኛም በፊቱ ወድቀን እንስግድለታለን እናክብረዋለን ተባረኪልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፊቱንም ያብራልሽ በሌሊት መዝሙርን የሚስጥ አባ አሁንም ይጨምር ያብዛልሽም አዲስን ቅኔ በአፉሽ ያስቀምጥ ኑሪልን

    @azeb8385@azeb8385 Жыл бұрын
  • እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክሽ፤ ጸጋዉን ያብዛልሽ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯

    @senigezu@senigezu Жыл бұрын
  • አሜን ዘማሪት አዘብ በጣም የሚወድሽ የጸጋ ስጦታዎችሽ በዝማሬሽ እባረካለሁ ዘመንሽ ይባረክ ጸጋም ይብዛልሽ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ሆይ ከፍ ከፍ በል ኢየሱሴ እንወድሃለን በምስጋና እናወድስሃለን ።

    @birtukanbelongtojesus29.@birtukanbelongtojesus29. Жыл бұрын
  • አንች የተቀባሽ ድንቅ ሴት እና ምሳሌ ነሽ ተባረኪ። በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

    @tsiontesfay6008@tsiontesfay6008 Жыл бұрын
  • am orthodox gn getan eheeeen mezmur befqr wdddd tebareki

    @kokebtube2113@kokebtube2113 Жыл бұрын
  • May our Jesus bless you. I’m from Eritrea 🇪🇷 your mezmur blessing me 🙏 Hebrews 13 8 Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever. Amen

    @samsonmesfun9243@samsonmesfun92437 ай бұрын
  • ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች አራቱ እንስሶች እልፍ ጊዜ እልፍ ሺ ጊዜ ሺ የሆኑ መላዕክት ኪሩቤሎችም በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ዉዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘለአለም እስከዘለአለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን እያሉ በግንባራቸው ተደፍተው የሰገዱለት የታረደው በግ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዜማችንም ቅላፄአችንም ለአንተ ብቻ ነው❤❤❤እናመልክሀለን

    @ruthgnetu4433@ruthgnetu443318 күн бұрын
  • የተባረክሽ የትውልድ እናት ነሽ።።ዘመንሽ ይባረክልን❤❤ በጣም እንወድሻለን።።አንቺ ከበረከቶቻችን መሃል አንዷ ነሽ።።።እናንተን የሰጣን ጌታ ይባረክ❤❤

    @Denekewabrihmgechera@Denekewabrihmgechera Жыл бұрын
  • I can't stop listening this song... you are so blessed aziye 🥰🥰

    @rabumamilisha3815@rabumamilisha3815 Жыл бұрын
  • The most powerful song in jesus name😍😍

    @trgjjv747ib4@trgjjv747ib4 Жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ

    @belayneshbelaynesh5735@belayneshbelaynesh5735 Жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ለምልሚ

    @user-jw9qk9rg3b@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
  • Whoever reads this message ❤ know that u are not just a person to this world u here b/c Jesus wants you to be here ena egzabher yibarkachu🙏💗❤️‍🩹

    @HirutDaniel-ku7fe@HirutDaniel-ku7fe12 күн бұрын
  • Enate tebarki bemezmurochish endebarekshin

    @serawiteyasu-vc9fc@serawiteyasu-vc9fc9 ай бұрын
  • GOD BLESS YOU 🙏🙌🙏🙌🙏🙌

    @mekdesaga8255@mekdesaga82558 ай бұрын
  • ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-bl7go7xl9y@user-bl7go7xl9yАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልል እኔ አመልክሃለሁ በዘመኔ ሁሉ

    @Tcm2ttww7hy@Tcm2ttww7hy6 күн бұрын
  • ምን አይነት ለክርስቶስ የተለየ ድንቅ አምሮ ነው ያለሽ አዙ ብሩክ እኮ ነሽ የኔ እናት ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ።

    @binyamwondemagegn1390@binyamwondemagegn1390 Жыл бұрын
    • Me too

      @molitoabayneh4168@molitoabayneh41687 ай бұрын
  • Elelelelelelelelelelel Amen Amen! Hale luyaaaaaa!!!!! Egziyabeher yibarekesh yichemerelsh

    @fetenugelawseyoum1007@fetenugelawseyoum1007 Жыл бұрын
  • Oh this God deserves a lot of praise and worship... He is loving, truthful, everlasting, ever ruling, merciful, kind, all-knowing, powerful and the foundation of all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    @jesusiscoming-repent@jesusiscoming-repent Жыл бұрын
    • yea, it is us who don't deserve to praise and worship him.

      @kenbonnurgi6255@kenbonnurgi6255 Жыл бұрын
  • ጌታየ ኢየሱስ ሆይ በደምህ የገዛኽው ህዝብ ሲያመልክህ ሳይ ልቤን ደስ አለው ስላስባስብከው ህዝብ ስምህ ይባርክ

    @habatamhabatam8769@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
  • ሁሉ በመንፈስ መመላለስ ከጌታና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ማድረግ እንዲህ አይነት ዝማሬና አምልኮ ይወጣል ። ከጭፈራና ስጋ ስጋ ከሚሸት ዝማሬና ጩኸት ይታደገናል ዘመንሽ በቤቱ በክብር ይለቅ እህቴ።

    @deboradawite4527@deboradawite4527 Жыл бұрын
  • አዚዬ የትውልድ እናት ጸጋ ይብዛልሽ ተባረክ 🙏❤️

    @tigisttakle6112@tigisttakle6112 Жыл бұрын
  • [ ] የለህም መሳይይ.. የለህም መሳይይ.. የለህም መሳይይ ..በምድር በ ሰማይይይ ...😶‍🌫️ [ ] የለህም እኩያያ..የለህም እኩያያ..የለህም እኩያያ ኦ ሀሌሉያያ!💫☻️

    @familychannel9844@familychannel9844 Жыл бұрын
  • የጌታ አገላለፅሽ በጣም ሀይልሽ በእውነተኛውም የገለፅልሽ

    @MiliyonWorku-qe9ek@MiliyonWorku-qe9ek6 сағат бұрын
  • አምልኮ መልካም ነው ነገርግን ለምንድነው እንደዳንስቤት የተለያየ ማብራት ቀጥሎ ጨለም እያለ አዳራሹን የናይት ክለብ አስመስለው አዜብዬ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ግን እንደዚህ ሲሆን ጥለሽ ውጫ ያሳፍራል እየሱስ እራሱ ብርሃን ነው

    @kokobk4017@kokobk4017 Жыл бұрын
  • ዉይይይይይይይይይ ምን አይነት መዝሙር ነው የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላበት ነው ዘሜንሽ ይለምለም ዉዴ

    @msrajm6899@msrajm6899 Жыл бұрын
  • አዜብዬ ዘመንሽ በብዙ ይባረክ እግዚአብሔር በእንቺ ውስጥ አልፎ በዝማሬ ብዙ ግዜ አፅናንቶኛል አምልኬዋለሁም ሁል ግዜ ታድላ እግዚአብሔር የመረጣት ነው የምልሽ ተባረኪልኝ.

    @haven8615@haven8615 Жыл бұрын
  • Singer Azi were listening to your songs from my childhood really they uplifting me too. You are blessed

    @zinabukufaofficial5808@zinabukufaofficial58084 ай бұрын
  • wow amazing worship my beloved sister god bless u more from Eritrea💖

    @halieluyafrewenghiel6770@halieluyafrewenghiel677011 ай бұрын
  • እንዴት እንደሚወድሽ እኮ አዝዬ!ተባረኪልኝ ጸጋው ይብዛልሽ😍😍 በአካል አግኝቼሽ እግዚአብሔርን ከአንች ጋር በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የማመልክበት ቀን ናፈቀኝ😊

    @ebenezerashenafi8916@ebenezerashenafi8916 Жыл бұрын
  • ኢየሱስ ጌታችን ይባረክ ♥️♥️♥️

    @makbelmillion6534@makbelmillion65349 ай бұрын
  • AZET ZEMENISH YIBAREK HULI GIZE YIHEN MIZIMUR SISEMA HIWOYITE YETADESAL GOD BLESSED

    @tesfayekifle7092@tesfayekifle7092 Жыл бұрын
  • አዜብዬ በብዙተባረኪ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተመስገን አንተ መልካም ነህ

    @user-xu7kp3iz9b@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
  • I am so blessed by your worship songs. Be abundantly blessed.

    @bekelebob2098@bekelebob2098 Жыл бұрын
  • አዜብ መዝሙርሽ ከኖርሽባት እንደሆነ ያስተውቃል ጌታ እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስክኔድ ወይ እርሱ ወደ እኛ እስክመጣ ይጠብቅሽ ትውልድን ልውጥ አፉን ከፍቶ ከተዘጋጀው አውሬ ተዳግ ተውጬ የቀረሁበት እና ከሆሳዕና 6KM ጋቦ መ/ኢ ቤ/ክ ወርሽፕ ስናገለግል የነበረውን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነትን ሰስብ የጋርመኛል እግዚአብሔር በርኮሻል እንግዲህ ጫምሮ ጨመምሮ ይበርክሽ ምክርሽን እጣብቃለሁ ደስታ እባለላሁ ተለቅ እህቴ ተበራክ ይህ ስልክ ግን የኔ አይደለም South Africa ከጋበው ወር አልሞላምና የኔን ሰሞኑኑ ጋዝቼው ሁሉምንም ቻናሎችን አድ አራግልሻለሁ ጌታ ይጠብቅሽ እስከዚያው በዝም መገኛት እችለለሁ።

    @TedyTamirat-hz7ht@TedyTamirat-hz7ht4 ай бұрын
  • Esey Esey Esey ellelelelelelele!!!!! Eski meret lay ledefana lamlkew elelelelelelele

    @lilytilahun2710@lilytilahun2710 Жыл бұрын
  • አዜብዬ ስለአንቺ አምላክ ይመስገን። ኢየሱስ ያድናል። አሜን!!

    @yosefwubshet4449@yosefwubshet4449 Жыл бұрын
  • This is by far... my favourite 💖💖worship song from all other albums! God bless you Azeb Hailu🙏🏽🙏🏽 I've only very recently discovered you.....Thank you so much🙏🏽 for serving the Lord and may your ministry in the Lord continue to bless others. ✝ = 💜

    @aidag5536@aidag553610 ай бұрын
  • Yene konjiye enat hule zamir geta zemenishen yebarik❤❤❤

    @danielalemu8260@danielalemu82606 ай бұрын
  • Am orthodox but I like this mezmure

    @tesfalem9566@tesfalem95667 ай бұрын
  • አቤት ሰላሜ ተባረክ እየሱስ

    @Andualem-oj6tg@Andualem-oj6tg11 ай бұрын
  • አሜን እግዚአብሔርን ሕዝቡ ልቡን እጁን ሰጥቶ ማምለክ በእርሱ መኖር ትልቅ ክብር ነወ ።አዚ ታበረክ እህቴ

    @dagimtiroro5489@dagimtiroro5489 Жыл бұрын
  • ለትውልድ በረከት ስለሆንች ተባረኪልኝ የተወደድሽ

    @yoditlegese6381@yoditlegese6381 Жыл бұрын
  • ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው🙌🙌🙌🙌🙌🙌 አዚዬ የኔ ቆንጆ ስላንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን! ዘመንሽ, ቤትሽ ይባረክ!!😍

    @tsegaagago8093@tsegaagago8093 Жыл бұрын
    • Amen

      @muluayele8381@muluayele8381 Жыл бұрын
  • Azebya የተወደድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚባርክ አምልኮ አልልልልልልልልልልል እሰየ ጌታ ይባረክ 🙏🙏😍

    @eliasgelan5735@eliasgelan5735 Жыл бұрын
  • አምንንንንንንንንን አምንንንንንንን የለህም ማሳይ የለህም እኩይ ኦ ሃል ሉያ አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰 ታባረክ አዙይዬ ጌታ እግዚአብሔር ዛማንሽ ዛላላምሺ አጋልግሎትሽን ይባርክሽ ላምልም

    @tsganeshalemu5809@tsganeshalemu58098 ай бұрын
  • የእግዚአብሔርን ክብር የሚናገሩ ዝማሬዎች መንፈሳዊ ጉልበታቸው ድንቅ ነው ❤❤❤

    @melkamumerid827@melkamumerid827Ай бұрын
  • አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!!

    @bizuayehudaniel8047@bizuayehudaniel8047 Жыл бұрын
  • ካህኔን ሳልጠግብ እናመልክሃለን በሌላ ኃይል አመጣሽልን መጀመሪያ መዝሙሩን የሠጠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ይባረክም ዘመንሽ የቤተሰብሽ ዘመን ይባረክ ይህን መግለጥ ያቃተንን ያለ ገደብ እንዳመሠግን ስለ ረዳሽኝ፣ አዘጋጆች ድንቅ ሥጦታ ግን ጌታ የሱስ ነው አይደል?

    @agimie2291@agimie2291 Жыл бұрын
    • ከኢየሱስ በቀር ድንቅ ማን ሊሆን ይችላል።

      @azebhailuofficial@azebhailuofficial Жыл бұрын
  • አሜን ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያልከው የለህም መሳይ በምድር በሰማይ እናመልክሀለን አሜን ተባረኪ

    @dawitmarkos5982@dawitmarkos5982 Жыл бұрын
    • Tebareki yene ena

      @asliigobanaa1479@asliigobanaa1479 Жыл бұрын
    • Enat ufff geta berkrek yargesh

      @asliigobanaa1479@asliigobanaa1479 Жыл бұрын
  • ተባረኪልኝ። ጌታን ሳለውቀው ያኔ በአለም እያለሁ። መዝሙሮችሽን ስሰማ አለቅሳለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔርን የምጠሪበት መንገድ ልብ ውስጥ ይገባል

    @hosnimubarik7236@hosnimubarik7236 Жыл бұрын
  • Kana faarfannaan!! Barrikee haa eebbifamu. Original Gift.

    @Biqilaa-Kabbadee@Biqilaa-Kabbadee Жыл бұрын
  • የተወድሽ አዜ ፀጋ ዬብዛልሽ

    @tsehayegetachew4599@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
  • There is no one like God 🙏

    @tashalatamasgen4560@tashalatamasgen4560 Жыл бұрын
  • 😮😮😮😮wow eha mazmure laye yalwe manfase ❤❤❤❤❤tabrkulgn ❤

    @Singerabinet@Singerabinet5 ай бұрын
  • እልልልልልልልልልልል የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሄር ይባርክልህ

    @yoditbelachew9031@yoditbelachew9031 Жыл бұрын
  • ሰምቸ የማልጤግባዉ የዚቺን መዝሙር ነዉ 😘😘😘😘

    @user-kg8km4zi1o@user-kg8km4zi1o Жыл бұрын
  • Be blessed, This is what our God look like as no any word can express nor manifest Him!!

    @wengeluw.gospel@wengeluw.gospel Жыл бұрын
KZhead