Kalkidan Nigussie(kal)&Yosef Alamrew (Jossy) “ማለፊያን መንገድ”New Ethiopian Gospel song 2023

2023 ж. 19 Шіл.
1 768 105 Рет қаралды

#Kalkidan_Nigussie #ማለፊያን መንገድ #yosef alamrew
ማለፊያን መንገድ malfiyan menged New Ethiopian Gospel Song 2023, Kalkidan Nigussie, kalkidan negussie, yosef alamrew worship, kalkidan negussie mezmur, #ethiopian #yosef alamrew #new_ethiopian_gospel_song_2021, kalkidan negussie menfes kidus, kalkidan negussie live worship, kalkidan negussie and jossy

Пікірлер
  • የድንቆች ሁሉ የታምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነብሴ ትባርክ ያልካት አምልጪ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነብሴ ትባርክ ያልካት አምልጭ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ2× ይባረክ ስምህ(2× ይወደስ ስምህ(2× መግለፅ ቢያቅተኝ አንተን ተርኬ ያደረከዉን ሌት ቀን ሰብኬ እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ የሰራኸዉን ተአምር ዘንግቼ ሁሉን የሰራ ያበጀ አንተ ነህ ከሰራኸዉ ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2× ስምህ ይወደስ ስምህ(2× ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ዝግ የነበረዉ ሲከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱ ሳልፈው ቀሎልኝ ደረቅ በረሀ ሲሆን ለምለም ይ ሁሉ ሆኖ አልችል ዝም ልል ነብሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን አምላኬ ሁሉን ቻይ መሆንህን(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ምንድነዉ ድንቁ የሚል አይጠፋም የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ ይስማኝ ልንገረዉ ከብዙ ጥቂት በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት(2×) ድንቁማ እዉርነቴ ከአይኔ ተነስቶ በመንገዴ ላይ ማዳኑ በርቶ ድንቁማ ሰዉ የማይፈታዉ የሰይጣን ገመድ ከላዬ ሲበን ሲሆን እንደአመድ ድንቁማ ተገዢ ነበርኩ አሁን ገዛለው የጨለማን ልጅ አሳድዳለዉ ድንቁማ ከሲኦል አፈፍ ነዉ የታደገኝ ዉርደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ ስምህ ይባረክ ስምህ (2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ.. ... .......አሜን እልልልልልልልልልልልልል

    @yohannesberhe7434@yohannesberhe743410 ай бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @kalkidannigussieofficial3514@kalkidannigussieofficial351410 ай бұрын
    • Tebarek❤❤❤

      @TigistGetachew-ox6yq@TigistGetachew-ox6yq10 ай бұрын
    • Geta eyesus yibarkh❤❤

      @kidistzewdu2200@kidistzewdu220010 ай бұрын
    • @@kidistzewdu2200 Amen set negn beza lay yederesku erguz tseliyilgn

      @yohannesberhe7434@yohannesberhe743410 ай бұрын
    • @@yohannesberhe7434 eshi yene wd ehit tseliyilishalew geta keanchi gar yihun🙏

      @kidistzewdu2200@kidistzewdu220010 ай бұрын
  • ስምህ ይባረክ ስምህ ሀሌሉያ ጆሲ ቃሊሾ ተባረኩልኝ ድንቅ ነው እልፍ ሁኑልኝ 🎻🪗🎺🪘🪕🪈🎧🪘🎹🎺💎💎🎹🥁🎷🎧🎤🎬🪇🎸🎸🥁🎹🎺🙏🏽💎💎💎

    @surafelhailemariyamofficia6728@surafelhailemariyamofficia672810 ай бұрын
    • Suryeee ❤🙏

      @kalkidannigussieofficial3514@kalkidannigussieofficial351410 ай бұрын
    • ​@@kalkidannigussieofficial3514ቃልዬ comment section ላይ ዝማሬውን በፁፍ አስቃምጡልን ተባረኩ❤🎉🎉🎉🎉

      @bettybetty6858@bettybetty685810 ай бұрын
    • ​@@bettybetty6858 ፅፍያለሁኝ ተባረኪ

      @yohannesberhe7434@yohannesberhe743410 ай бұрын
    • ​@@yohannesberhe7434amen

      @user-yj1oi5vf9v@user-yj1oi5vf9v9 ай бұрын
    • @tamiratwanore1297@tamiratwanore12979 ай бұрын
  • ጌታ እየሱስ ብቻ በቂ ነው ለዘመናት ተሸወድን እየሱስ ባያነቃኝ እዛ ጠፍቼ ነበር

    @tesfamichaelhailu9925@tesfamichaelhailu99259 ай бұрын
    • ኢሳይ እንክዋን እየሱስ አገኘሽ

      @user-rx1vv6ru5y@user-rx1vv6ru5y6 ай бұрын
  • ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ የእኔ ኢየሱስ ❤❤ ተባረኩልኝ

    @Me-rc1qi@Me-rc1qi10 ай бұрын
  • ለምንድነው ግን መዝሙሩን ስሰማ እንዳለ ውስጤ ሚዘምረው 😮😮🎉🎉🎉

    @Agabos22@Agabos2210 ай бұрын
    • እግዚአብሄር ነው ብርሀኔ የሚለውን ቁጭ ነው

      @saraworkneh1620@saraworkneh162010 ай бұрын
    • yehonalew kalhonew getemu yesu lihone yechelal @@saraworkneh1620

      @Agabos22@Agabos227 ай бұрын
  • ደስ የሚል ጥምረት ለጌታ ክብር የዋለ!!! ጌታ ትዳራችሁንም ፀጋችሁን ይባርክ!!! ይባረክ ስምህ!!!❤❤❤❤

    @AB-zy5ul@AB-zy5ul10 ай бұрын
    • በልና ሚስት ናቸው እንዴ

      @memehirumadamo2803@memehirumadamo28039 ай бұрын
    • Geta yibarkachu enacted GEgnoch

      @user-cs7pm4ob1q@user-cs7pm4ob1q8 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊 leyou no

      @merongebreegziabher9267@merongebreegziabher92672 ай бұрын
  • ጌታ እናንተን ለዚህ ትውልድ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ በዝማሬው ነፍሴ ሀሴት አድርጋበታለች ጌታ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-yi7wv9tk6y@user-yi7wv9tk6y9 ай бұрын
  • እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም አለው በአለቆች ፣በስልጣናትና፣በገዢዋች ላይ ስልጠና አለው ጉልበትም ሁሉ ይምበረከክለታል።አሜን አሜን ❤❤❤

    @sosinatefera7731@sosinatefera77318 ай бұрын
  • ነብሴ የወደደቸው መዝሙር ተባረኩ

    @user-sg8bh2vy8c@user-sg8bh2vy8c8 ай бұрын
  • ጆስ እና ቃል ዘመናችሁ ፣ ትዳራችሁ ፣ አገልግሎታችሁ ፣ የናንተ የሆነ ሁሉበኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን። የኢየሱስ ስም ዘመን ሁሉ ይባረክ አመን። እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @temewolde365@temewolde36515 күн бұрын
  • በጌታ በእየሱስ ሰም ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው።

    @yonatanbelete5272@yonatanbelete52729 ай бұрын
  • ጌታ ከሰራው በላይ ድንቅ ነው!! ስሙ ይባረክ!

    @tsigetilahun6845@tsigetilahun68459 ай бұрын
    • U

      @user-kr9pz8kn3j@user-kr9pz8kn3j7 ай бұрын
  • አሜን አሜን ....! "ከሰራኸው ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ" ተባረኩልኝ !

    @hamrawitwolde3902@hamrawitwolde39028 ай бұрын
  • ዋው ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

    @kennethonvel4962@kennethonvel49628 ай бұрын
  • ዝግ የነበረው ሲከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱን ሳልፈው ❤❤❤🎉🎉😊

    @kokebalemayehu3217@kokebalemayehu32178 ай бұрын
  • ለሃምሳ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው ይናፍቀኛል።🎉🎉🎉🎉🎉

    @jarssoobettoo7972@jarssoobettoo797210 ай бұрын
  • ጌታ ሆይ ምንም አይነት ዝማሬ ነው ቁጭ ብዬ አድሳት ሙሉ አዳምጡ ማቆም አለቻልኩም እንድት ለተኛ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @titititi6005@titititi60059 ай бұрын
  • ድንቅ አምልኮ ተባረኩ

    @yohannesworku5216@yohannesworku52168 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርካቸው።❤🎼🎶🎹🎸🎧

    @fghgh242@fghgh2428 ай бұрын
    • ❤😊

      @fghgh242@fghgh2428 ай бұрын
  • እልልልል ሀሌሉያ ስምህ የባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ይተረክ ይነገር ስምህ

    @eminetwondawle1332@eminetwondawle13328 ай бұрын
  • ALL glory and honor back to Jesus both now and forevermore.

    @BornLiveDie4Christ@BornLiveDie4Christ9 ай бұрын
  • Sooooooooo beautiful song.I never stop being amazed by our Lord's wonderful grace through this singers and servant of God.I love it ❤️❤️❤❤❤❤❤❤

    @eyosiyastilahun8722@eyosiyastilahun87228 ай бұрын
  • Kalye and josi tebarekulgn yemigerm mezmur nw kezi belay tsegawn yabzalachu

    @hannahmekonnen-9717@hannahmekonnen-971710 ай бұрын
  • አሜን ስምህ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ

    @joziassefa2169@joziassefa21698 ай бұрын
  • ድንቅ መዝሙር እጹብ ድንቅ ለሆነው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ መልኩ ለዘመራችሁት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

    @Biniam_Kelbesa@Biniam_Kelbesa9 ай бұрын
  • ጌታ እየሱስ አስደናቂ🥰 ነብሴ ታምልክህ ያልካት አምልጪ🙌

    @edentamirat4964@edentamirat496410 ай бұрын
  • ዋዎ ተባረኩ ጌታን ከፍ ከፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው

    @endalechmamo2769@endalechmamo27693 күн бұрын
  • አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባርክ ስምህ ኢየሱስ

    @samiyadese6189@samiyadese61899 ай бұрын
  • Amen Amen 🥰🙏🙏

    @UserUser-vj8bt@UserUser-vj8bt9 ай бұрын
  • What a powerful song! He is the one and only source of every miracle in my Life! Praise be the name of the Lord!

    @tagichoshitaye1518@tagichoshitaye151810 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @tamiratwanore1297@tamiratwanore12979 ай бұрын
  • ስም ይባረክ ጌታሆይ 🎶🎵

    @fghgh242@fghgh2428 ай бұрын
  • ቃልዬ ጆሲዬ ተባረኩልኝ እልፍ በሉልኝ ጌታ ይባርካችሁ

    @kokebalemayehu3217@kokebalemayehu32178 ай бұрын
  • በትክቶክ ግመሹን ሰምቼ መሉን መፈለግ ጀመሩኩ በእውነት ተባረኩልኝ ሰምቼ አልጣግብም❤❤❤❤❤ አሜንንን ስሙ ለዘላለም ይባረክ

    @Mihirati@Mihirati10 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤💌🎅🗼🗾🌅🌃🗽🌉🎠🗽🚆🚌🚍🇯🇵🇰🇷🇨🇳🔄➡🔠🆔Ⓜ🆑ⓂⓂ

      @tgghiwot2314@tgghiwot23148 ай бұрын
    • Amen❤❤❤❤

      @KalkidanTTsadik@KalkidanTTsadik7 ай бұрын
  • ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ❤❤❤

    @kokebalemayehu3217@kokebalemayehu32178 ай бұрын
  • Jesus Love you እግዚአብሔር ይባርካችህ❤❤❤❤

    @SabaAyele@SabaAyele17 сағат бұрын
  • we are so blessed ❤❤❤ ስምህ ይባረክ

    @natnaheltilahun6640@natnaheltilahun66409 ай бұрын
  • ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! ደስ የሚል አምልኮ..እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    @rb2782@rb27829 ай бұрын
  • Tbarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @banchibanchi2144@banchibanchi21448 ай бұрын
  • አሜንንንን አሜንንን ይባረክ ስሙ ከድንቆች ሁሉ የሆነ ድንቅ ጌታ ኢየሱስ ነው አስደናቂ ተባረኩልኝ በብዙ

    @bosscell6307@bosscell63079 ай бұрын
  • ከሰራኸው ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ❤❤❤❤

    @jarssoobettoo7972@jarssoobettoo797210 ай бұрын
  • Wow 🎉🎉🎉🎉 Great worship service 👏👏👏👏👏👏👏👏 Yes, You can..... God bless 🙏

    @meseretlamboro-ey4fr@meseretlamboro-ey4fr8 ай бұрын
    • YES

      @user-tt9wg7wk5j@user-tt9wg7wk5j7 ай бұрын
  • እልልልልልልልልል አሜን ይባረክ ስምህ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ!

    @Bezawitlove@Bezawitlove8 ай бұрын
  • ❤️ኢየሱስ❤️የዘለዓለም አምላክ ድንቅ ውብ ሁሉን ማድረግ የሚችል አልፋና ኦሜጋ ቤዛችን ጌታችን የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ሁሉ አምልኮ ነው ላንተ ይገባሃል!! ውብ ዝማሬ ተባረኩ 🥰🥰🙌

    @mh6773@mh67739 ай бұрын
  • Very great mezmur. GOD bless you for who sing this mezmur ❤😁🥰😇💛🧡👍😄😀😃💚💙🧡👍👏👏

    @berhanetiruneg7114@berhanetiruneg71149 ай бұрын
  • ምንድነው ድንቁ የሚል አይጠፍም የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ ይስማኝ ልንገረው ከብዙ ጥቂት በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት😭 😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በረከታችን ናቹ ተባረኩልኝ

    @user-zl4xd7nb4l@user-zl4xd7nb4l10 ай бұрын
  • Betami now yetabarekuti bezi mezmur semiche semichemi makomi alichalikumi tebarekuu

    @emebetbekele9124@emebetbekele91248 ай бұрын
  • Tebareku geta tsegawen yabzalachu

    @ruhamazewdu@ruhamazewdu8 ай бұрын
  • አሜን ጌታ ኢየሱሰ ሆይ ስምህ ይባርክ ሀለሉያ ❤❤ በትክቶክ ስምች በፍለጋ መጣው 💪💪😍😍😍😍

    @tube-mo2hy@tube-mo2hy8 ай бұрын
  • What a song Wooooow...you are blessed.... bekenuni neew misemaw..."yibarek Simih 🙏"

    @elshumulu9052@elshumulu90529 ай бұрын
  • ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ🎉❤

    @user-nn2hk6rj8x@user-nn2hk6rj8x8 ай бұрын
  • ስም ህ ይባረክ ጌታ ሆይ ተባረኩ ጌታ ዘመናቹ ሁ ይ ባ ረክ በጣ ም ጥሩ ነው ግን በፁ ፋብታ መጡ በጣም ጥሩ ይሆናል ተባረኩ ተባረኩ❤❤🎉🏆😊😊

    @user-me9pq4ox8i@user-me9pq4ox8i9 ай бұрын
  • ድንቅ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጆሲዬ ደሞ ቃሊን ካንተ በፊት ወደ ፊት እየገፋህ በሙላት እንድታገለግል እያረህ እንደሆነ እያየን ነው ተባረክ እንዳንተ ያሉ ባሎችን ያብዛልን❤❤❤

    @mahiaba1287@mahiaba12879 ай бұрын
  • Amzing Song You guys are always blessed 😇❤️

    @pastorbinyamwaleministry5292@pastorbinyamwaleministry529210 ай бұрын
    • Pastor 🙏

      @kalkidannigussieofficial3514@kalkidannigussieofficial351410 ай бұрын
    • 😊 God bless you 🙏

      @Naod-qn3kw@Naod-qn3kw10 ай бұрын
    • Tebarek kaliye❤❤❤❤🎉🎉

      @user-je1mr9oe1b@user-je1mr9oe1b9 ай бұрын
  • እስይይይይ ይባርክ ስም ❤❤❤❤😊😊😊

    @bekimeron150@bekimeron1509 ай бұрын
  • Amen Amen elelele 🙌🙌🙌

    @yerusalemhailezgi3486@yerusalemhailezgi34869 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ ተባረኩ ድንቅ አምልኮ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ I can't stop listening❤

    @kingdom-channel478@kingdom-channel4789 ай бұрын
  • Absolutely amazing! Hallelujah, glory to Jesus!

    @DararaGubo@DararaGubo10 ай бұрын
  • AMEN AMEN !!!!!!!!!!!!!!!

    @user-tt9wg7wk5j@user-tt9wg7wk5j7 ай бұрын
  • በጣም የተሰበረ ልቢ በ ኤግዚያብሔር ቃል የምጠግን ድንቅ መዘሙር ናው ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    @remamucker1086@remamucker10867 ай бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባርክ ተባርኩ ጌታ ይባርከችሁ❤❤❤❤አልጣግብ አልኩ

    @user-iy7vq3pr8u@user-iy7vq3pr8u10 ай бұрын
  • HE IS THE ONE AND ONLY SOURCE OF EVERY MIRACLE ! GOD BLESS YOU JOSSY AND KALIYEEE LOVE YOU SO MUCH❤❤

    @japhethnibret@japhethnibret10 ай бұрын
  • Kali$jo❤

    @ashenafitamiru5100@ashenafitamiru51008 ай бұрын
  • Tebareku,lemlemu,lebereket hunu ...love yo my family

    @user-or6mv2yl1y@user-or6mv2yl1y8 ай бұрын
  • ስምህ ይወደስ!"ይባርክህ ስምህ!"ይቀድስ ስምህ! Beautiful and admirable sound with best technical art work . Really personally I am blessed with this amazing song. Kali and Jocy May Holy God bless you and your service with unmeasurable Providence and grace. Respects and admirations!!!!

    @tsitajohn2315@tsitajohn231510 ай бұрын
  • ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ

    @bereketfekaduofficial3151@bereketfekaduofficial315110 ай бұрын
    • Bekiyee yemwedsh tebareki 🙏❤

      @kalkidannigussieofficial3514@kalkidannigussieofficial351410 ай бұрын
  • Gata abizito yibarekachu tsgaw yabizalachu tidarachun yibark ye enanit yehonw hulu gata yibarekilachu tebarekuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-km7ms5pk9p@user-km7ms5pk9p4 ай бұрын
  • Amenñnnnnnnnnnnnnnnñnnnnmn ybarek semh

    @mercyghebre7963@mercyghebre79638 ай бұрын
  • Bless u all am blessed with this worship!

    @firaoltamiru6160@firaoltamiru61609 ай бұрын
  • You are abundantly blessed, God keep this grace upon you.

    @oleraregasa4806@oleraregasa48069 ай бұрын
  • ye dinkoch hulm yetamiratoch❤❤❤

    @user-hm8qj9dp5y@user-hm8qj9dp5y8 ай бұрын
  • ነብስም አልቀረልኝም አመሰግናለሁ ተባረኩ

    @user-fs8ul7nu4c@user-fs8ul7nu4c9 ай бұрын
  • በዘመናት መካከል ይህ ኢየሱስ በትውልድ መካከል ስምህ ይባርክ ስም የትውልድ እስትንፋስ ይሁን ድመቅ ግነን 💕🙏💕 ተባረኩ ቤተሰብ

    @meseret5776@meseret57769 ай бұрын
  • አሜን ተባረኩ

    @dawitmarkos5982@dawitmarkos59829 ай бұрын
  • ተባረክልኝ የኔ እየሱስ አሜን ይወደስ ስምህ

    @retayqedus4881@retayqedus488110 ай бұрын
  • Woow That is Amazing worship Praise the Lord!!!

    @qalbiiman2829@qalbiiman28299 ай бұрын
  • ተባረኩ❤ so powerful song. Lord Jesus deserves it 👏👏👏👏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥

    @netsanetyifru5184@netsanetyifru518410 ай бұрын
  • Bless you Hulu yesera ante neh.......

    @selamawitmengistu1457@selamawitmengistu14578 ай бұрын
  • I love you❤ good mezmer ማለፊያ መንገድ

    @edamar1313@edamar1313Ай бұрын
  • I’m in love with this song 😇😇

    @redietalemu1632@redietalemu16329 ай бұрын
  • ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ ..... ስምህ ይባረክ ስምሀ🥰🥰🥰

    @mercyabate2440@mercyabate244010 ай бұрын
  • ወ ድንቅ የመዳንን መንገድ የሚተርክ መዝሙር ቃል ጌታ ዘመንሽን ይበርክ my grace abound y🎶🎶🎶🎶

    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd@ZekariasassefaZekarias-vq3zd10 ай бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ነህ አስደናቂ ነፍሴ ትባርክህ ያልካት አምልጪ ስምህ ይባረክ ስምህ ❤❤❤❤❤

    @bethelmerzuk2917@bethelmerzuk29179 ай бұрын
  • ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

    @user-gx9fi7ut1d@user-gx9fi7ut1d8 ай бұрын
  • found it here finally! May God bless you all. I cant stop listening to the song

    @lidetkifle450@lidetkifle4509 ай бұрын
  • Simhe yebarek yewedese yene geta gulbet hulu le ante yenberkek fetret hulu anten be mawek yemola kibrehen yemegafa manem aynur !!!!! Kalye geta bezemenachehu hulu endtaglglut yerdachehu tebareku ❤❤❤

    @user-kc8iy6kt4c@user-kc8iy6kt4c8 ай бұрын
  • የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህል ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነፍሴ ትባርክ የልካት አምልጭ ስምህ ይባረክ ስምህ 2*. ይወደስ ሰምህ 2* መግለጽ ብያቅተኝ አንቴን ተርኬ የደረከውን ሌት ቀን ሰብኬ እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ የሰራውን ተአምር ዘንግቼ ሁሉን የሰራህ ያበጀህ አንተ ነህ /2/* ከሰራሀው ደንቅ በላይ ድንቅ ነህ/ / ስምህ..... ዝግ የነበረው ሰከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱ ሰልፈው ቀሎልኝ ደረቅ በረሃ ሲሆን ለምለም ይህ ሁሉ ሆና አልችል ልል ዝም ነፍሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን/2/* አምላኬ ሁሉ ቻይ መሆንህን / / ሰምህ...... ምንድነው ድንቁ የምል አይጠፋ የጌታን ስራ ልክድ ምለፋ ይስማኝ ልንገረው ከብዙ ጥቅት በራሱ መንገድ ሄዶ ለምዚት ድንቁማ! እውርነቴ ከአይኔ ተነስቶ በመንገዴ ለይ ብርሃኑ በርቶ ድንቁማ! ሰው የማይፈተው የሰይጣን ገመድ ከለዬ ስባሪ ስሆን እንደ አመድ ድንቁማ! ተገዥ ነበርኩ አሁን ገዛለሁ የጨለማን ልጀ አሳድዳለሁ ድንቁማ! ከስኦል አፋፍ ነው የታደገኝ ውሪደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ ስምህ..... 🎤ቃልኪዳን ንጉሴ -📝ብሩክ ታምራት

    @buratame@buratame9 ай бұрын
  • GLORY TO JESUS❤

    @filiberamanii@filiberamanii10 ай бұрын
  • ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

    @jesuschrist15111@jesuschrist1511110 ай бұрын
  • ጌታ ፀጋችሁን ይባርክ

    @hanaakalu4796@hanaakalu47968 ай бұрын
  • Gelatoma singer we are blessed 🎉🎉🎉🎉

    @MamoGarment@MamoGarment8 ай бұрын
  • AMEN YEBAREK SUMU

    @pastorhelenalodamo3781@pastorhelenalodamo37818 ай бұрын
  • Wooow sewedachiw eko beteley kaliye yemechersha yefkre teg neh wow hulem altegbewm tebareku!!!❤

    @user-qz6gz6cw4x@user-qz6gz6cw4x6 ай бұрын
  • አሜን ስምህ ይባረክ

    @eduam2859@eduam28599 ай бұрын
  • Dinikinewu zimariwuni sechiwu yimesigeni enanitemi tebareku zemenachihu yilemilimi widid ❤❤

    @meseretchernet7032@meseretchernet70328 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ 😊😊😊😊😊

    @genetcherkos5519@genetcherkos55197 ай бұрын
  • ተባረኩ❤❤❤ ቃልየ አለባበሲሺአሰተካክዪ ተባረክ

    @ajmanbaldiya3338@ajmanbaldiya33388 ай бұрын
  • Min aynet.geta nwu yeberalin koy demo mezimurun semiche makom alichalikugnm❤❤❤❤

    @tesfayeasefa9333@tesfayeasefa93339 ай бұрын
  • አሜንአሜንአሜንይባረክስምህ

    @user-ie7cf5cw1t@user-ie7cf5cw1t15 күн бұрын
  • ደግሜ ከሰማሁት በኃላ ነው መልዕክቱ የገባኝ አሜን ስሙ ይባረክ!!! ተባረኩ!

    @hannahmathewos5100@hannahmathewos51009 ай бұрын
  • semche semch altegb alkut sim ybarek sim yweds yene tamrayga abate❤❤❤❤😢😢😢😢

    @zadzad6744@zadzad67449 ай бұрын
KZhead