🔴ቃና ዘገሊላ!! (ሰርጌ ነው ዛሬ) ተለቀቀ!!KANNA ZEGELILA 22 November 2020 WEDDING SONG!!

2020 ж. 20 Қар.
4 816 323 Рет қаралды

የረዳን እግዚያብሄር ይመስገን!!
የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!! አደዲስ ዝማሬዎች ሲለቀቁ ፈጥኖ ወደናንተ እንዲደርስ ሊንኩን በመከተል ገብተው ሰብስክራብ ያድርጉ!! ተባረኩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
/ @edenemiruofficial9108
👇👇👇👇👇👇👇
• 🔴||ሰላም ሆንከኝ|| ተለቀቀ SEL...
Ebenezer Tadesse & Eden Emiru
FOLLOW ME ON
instagram.com/p/CNQH-PmnS...
FOLLOW ME ON
/ 2139383756203648
FOLLOW ME ON
vm.tiktok.com/ZMda6hPvp/

Пікірлер
  • እኔም የዛሬ አመት ላገባ እያሰብኩ ዛሬ የልብ ህመምተኛ ሁኜ እሰቃያለሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን ብየ አለሁ እባካችሁ ፅልዩልኝ በስደት እዳልቀር ለሀገሬ አፈር ያብቃኝኝ ሁሌም እፈራለሁ

    @agaretube2103@agaretube2103 Жыл бұрын
    • ኢሔ የክፉ ሀሳብ ነው በፍጹም አትችልም አይሆንም በይ ሁሌም ጸልዪ ድል ታደርጊአለሽ

      @sundayrecipe@sundayrecipe Жыл бұрын
    • Eyesus kekifu Hulu yitebiksh beselam lehagerish yabekash

      @user-ov7up8hu3w@user-ov7up8hu3wАй бұрын
    • ጌታ ሁሉን ይቸላል❤❤

      @user-cl5yo3hq2e@user-cl5yo3hq2e20 күн бұрын
    • ❤❤❤

      @user-cl5yo3hq2e@user-cl5yo3hq2e20 күн бұрын
    • Geta kanite gar newu

      @melkamumosissa9306@melkamumosissa930612 күн бұрын
  • መጽሀፍ ቅዱስ ሲናገር የኛ ነገር በዘፍጥረት ላይ በሰርግ ይጀምርና በዮሀንስ ራዕይ በሰርግ ይጠናቀቃል፡፡ ለኔም እስት ቃል አዉጡልኝ!!! እንድሁ መልካም ነገር ይሆናል፡፡

    @tegegndilbato8920@tegegndilbato89203 жыл бұрын
    • በእየሱስ ስም ተከናወዪ በፊትሽ ጌታ ይቅደም ፣ ነገርሽን የሚያዘገይ ለዘላለም ይቆረጥ ከመንገድች ከበረከትሽ ፣ ክፉ ለዘላለም ይበተን

      @tsionkaleb9674@tsionkaleb96743 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen halelujha

      @kokobyasus5736@kokobyasus57363 жыл бұрын
    • @@kokobyasus5736 Amen!!

      @tegegndilbato8920@tegegndilbato89203 жыл бұрын
    • 2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰

      @debretsionweldemariam7806@debretsionweldemariam78063 жыл бұрын
    • 2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰

      @debretsionweldemariam7806@debretsionweldemariam78063 жыл бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት ነው ይባርከው የአብረሀም የሳራ ያርገው እልልልልልልልል ደስ የሚል ሰርግ በመዝሙር የታጀበ ነው እልልልልልልልልል♥♥♥♥♥ ዘበናቹ ይባረክ

    @halenyameralabera8965@halenyameralabera89653 жыл бұрын
    • እረ ስርአት ያዝ ወደዥ እልል ትያለሽ ደግሞ ሁለት ወዶ አይሆንም

      @user-yr7vg4fr6r@user-yr7vg4fr6r2 жыл бұрын
    • @@user-yr7vg4fr6r what is 2?

      @mehratabsolomon7257@mehratabsolomon72572 жыл бұрын
    • አሜን🙇🙇

      @user-ic4vb7km4q@user-ic4vb7km4q Жыл бұрын
    • አሜንንንንንንን❤❤

      @lidujesuse910@lidujesuse9107 ай бұрын
    • Tebarek

      @user-fr9vh2qe2d@user-fr9vh2qe2d6 күн бұрын
  • እኔ ዘኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ በጣም ወድጄዋለሁ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም😍😍😍

    @sabletube3397@sabletube33972 жыл бұрын
  • አንችም ሰርግ እንደዚ ያማረ ይሁን በሎኝ

    @haile-no1vc@haile-no1vc3 жыл бұрын
    • ይልብሽን መሸትህ ጌታ ይስጥሽ

      @dessefamily@dessefamily3 жыл бұрын
    • @@dessefamily አሜን

      @haile-no1vc@haile-no1vc3 жыл бұрын
    • በየሱስም በእጥፍ ይመርልሽ

      @eyerusbeauty8122@eyerusbeauty81223 жыл бұрын
    • Ylbshn ystsh

      @fikirtesfaye6182@fikirtesfaye61823 жыл бұрын
    • Geta kanchi ga yhun

      @fikirtesfaye6182@fikirtesfaye61823 жыл бұрын
  • በዚህ መዝሙር በቅርብ ቀን ሰርጌ ድምቅ ይላል …..መልካም ጋቢቻ ይሁንላችሁ ተባረኩ

    @birukbazaboda6671@birukbazaboda66713 жыл бұрын
    • ታድለህ

      @godlovesus404@godlovesus4043 жыл бұрын
    • Ameeen

      @eyaricogary9231@eyaricogary92313 жыл бұрын
    • Where? Please becareful not to look like music , hope you got the right one

      @butterfly2349@butterfly23493 жыл бұрын
    • በዚህ ሙዚቃ ነው የሚባለው

      @user-ev6ij7pv5i@user-ev6ij7pv5i3 жыл бұрын
    • @@user-ev6ij7pv5i ሀሀሀሀሀሀሀ

      @user-le7zd1fb1s@user-le7zd1fb1s3 жыл бұрын
  • በቅርቡ በዚህ ዝማሬ ድምቅ ድምቅምድ ብዬ እሞሽራለው እግዚአብሔር ያዛን ቀን ይበለኝ እምውዳችው ተባረኩልኝ♥♥

    @mercyjone8203@mercyjone82033 жыл бұрын
    • ያድርግልሽ

      @betsegatsigie3491@betsegatsigie34913 жыл бұрын
    • P

      @e3rtubz988@e3rtubz9883 жыл бұрын
    • 0m

      @e3rtubz988@e3rtubz9883 жыл бұрын
    • @@betsegatsigie3491 💐

      @e3rtubz988@e3rtubz9883 жыл бұрын
    • Esey yihunilsh getan akibiribet

      @godisgood7319@godisgood73192 жыл бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ ይባረክ

    @alemadamena2617@alemadamena26173 жыл бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ልጅ እርጋታው እጅግ ማራኪ ነው ይመቸኛል

    @user-bn7mw6hp9d@user-bn7mw6hp9d3 жыл бұрын
    • ተባረክ በቡዙ

      @godblessyoualliam7304@godblessyoualliam73043 жыл бұрын
    • eyesus yadnal wendme

      @asresbelay3832@asresbelay38323 жыл бұрын
    • Geta yelebet bet hulem dasita new wondime Geta Eyesus yiwodihal, Lezelalem hiwot yihonelihal💗 Tebareki!!

      @tsegaineshasfaw2200@tsegaineshasfaw22003 жыл бұрын
    • Geta eyesus yiwedshal yiflgshal dear Susu listen to him he'll give u internal peace that u can even show to others!!

      @naniassefa2764@naniassefa27643 жыл бұрын
    • Tebarek lezelalem

      @kiyalove1565@kiyalove15653 жыл бұрын
  • በነሱ ደሰ ያለው እንደኔ ጌታን ያመስግን ብርክ በሉ ዉድድ ነው ማረጋቹ

    @sinittewolde7023@sinittewolde70233 жыл бұрын
    • አሜን ጌታ ይመስገን🙏

      @fghh5572@fghh55723 жыл бұрын
    • Ameeeeeen ameeen

      @mmarta6547@mmarta65473 жыл бұрын
    • Amennnnnnnn geta yimesgen

      @tensumamush9918@tensumamush99183 жыл бұрын
    • 🙋‍♀️💝💝💝💝👏👏👏🙏

      @mpiyomasilvasiilva4782@mpiyomasilvasiilva47823 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
  • ያንቺም ሰርግ እንዲህ ያማረ ይሁን በሉኝ ቃል አውጡል...............................................ኝ, ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት የምናመሰግንበት ጊዜ ይምጣ ተባረኩ!!

    @hanideg8310@hanideg83103 жыл бұрын
    • Kez belay yehunelish

      @yoditjudi6694@yoditjudi6694 Жыл бұрын
  • ይህን መዝሙር ስሰማው ሰርጌ ቢደገም ያሰኘኛል በትዳርና በልጅ የባረከን የናዝሬቱ እየሱስ ይባረክ ኤቢ ኤዱ እልልታ ብሩካኖች ናችሁ 😍😍😍

    @woyeneabera37@woyeneabera372 жыл бұрын
  • የዛሬ 2. አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ አገባለሁ ይሳካልሽ በሉኝ አስኪ ዉዶች መልካም የትዳር ዘመን የኔ ዉቦች ተባረኩ እልል❤❤👰👰👰

    @tub9960@tub99603 жыл бұрын
    • Amen

      @simeyibarekigetahoyeghadda633@simeyibarekigetahoyeghadda6333 жыл бұрын
    • @@simeyibarekigetahoyeghadda633 ❤❤❤❤🙏🙏🙌

      @tub9960@tub99603 жыл бұрын
    • የርግልሽ ፈጣሪ

      @thehayneshsendak2700@thehayneshsendak27003 жыл бұрын
    • Yesskalsh

      @sberashsberash603@sberashsberash6033 жыл бұрын
    • Good luck

      @yayeshworkneh9938@yayeshworkneh99383 жыл бұрын
  • ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት ዘመን ይምጣ ተባረኩ

    @genitora2492@genitora24923 жыл бұрын
    • Amen

      @mercyhabesawit7964@mercyhabesawit79643 жыл бұрын
    • ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzhead.info/sun/fLR8j9ydmWmBn6s/bejne.html

      @genesistube2451@genesistube24513 жыл бұрын
    • Amennnn

      @genibelay9434@genibelay94342 жыл бұрын
    • Emen

      @BirukAsfaw-oy6xb@BirukAsfaw-oy6xb18 күн бұрын
    • Amean amean amean amean amean amean

      @user-un2db5ki1z@user-un2db5ki1z12 күн бұрын
  • አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት እሰይ ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤ ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች!!!

    @abenezerelias4505@abenezerelias45053 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏

      @Alaneshesorato-hb4yw@Alaneshesorato-hb4yw10 ай бұрын
  • ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን የክርስቲያን ሰርጉም ለቅሶውም ደስታው ሀዘኑም ያምራል የእግዚአብሔር ልጅ ንጉሱ ኢየሱስ ዋና ሆኖ ስለሚገኝ ስለሚከብር በጣም ደስ ይላል ❤️

    @shalomshalom1236@shalomshalom12362 жыл бұрын
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሁለታቹንም መዝሙር አዳምጣለዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💖

    @user-fn2gc1ud2e@user-fn2gc1ud2e3 жыл бұрын
    • እህቴ ልቦና ይስጥሽ አሁን የነሱ መዝሙር ነው ዘፈን በይ ዘፈንን እና መዝሙርን አታገናኝው ትቀሰፋለሽ

      @user-hd6rf5so4m@user-hd6rf5so4m3 жыл бұрын
    • @@user-hd6rf5so4m ማድነቅም ሆነ መውደድም የልጅቱ መብት ነው በሰው አሳብ ላይ ዘው ብላቹ አትግብ Soዝም በይ

      @kiyakiyu8590@kiyakiyu85903 жыл бұрын
    • Simuni enqan nesirat ayetrum minu news dese yalesh bemariyme

      @edennebiyu395@edennebiyu3953 жыл бұрын
    • ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

      @mamilas7011@mamilas70113 жыл бұрын
    • @@edennebiyu395 ጭፈራው ነው ደስ ያላት 🤣🤣🤣🤣🤣

      @user-hd6rf5so4m@user-hd6rf5so4m3 жыл бұрын
  • አበቃለት ያለው ማነው???? ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው!!! ንግሡ ተገኝቷል ከቤቴ!!!! ቃና ዘገሊላ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍 ደስ ስትሉ! ጌታ የገባበት ቤት ያምራል።

    @markosmarye@markosmarye3 жыл бұрын
    • Markos M. Tora yessss 👏🏾

      @hopemelody5898@hopemelody58983 жыл бұрын
    • @@hopemelody5898 amrn❤❤😘😘👍

      @dhdhhdhd6142@dhdhhdhd61423 жыл бұрын
  • ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የማዘምረው!!❤❤❤ እንዴት ደስ ይላል!! የሰርግ መዝሙር ማለት እንዲህ ነው❤ ጌታን የሚያወድስ❤❤ ተባረኩ ትዳራችሁ በልጆች እና በፍቅር በሰላም በጤና ይሞላ❤❤

    @robelhiwot9232@robelhiwot92323 жыл бұрын
  • የድንግል ማርማም ልጅ ሁሉ በጁ ነው ሰርጋችሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

    @asrattegayea5660@asrattegayea56603 жыл бұрын
    • Tigregna music Amanuel Yemane 2021 new

      @lilyelias6081@lilyelias60813 жыл бұрын
  • አስቀናችሁኝ ጌታን ላንቺም ይሁን በሉኝ እስቲ

    @rahelyegetaleje3609@rahelyegetaleje36093 жыл бұрын
    • ይሁንንልሺ

      @haile-no1vc@haile-no1vc3 жыл бұрын
    • Lanchim yihunlsh

      @berekettilahun2320@berekettilahun23203 жыл бұрын
    • @@berekettilahun2320 amen getan

      @rahelyegetaleje3609@rahelyegetaleje36093 жыл бұрын
    • @@haile-no1vc amen getan tebareki

      @rahelyegetaleje3609@rahelyegetaleje36093 жыл бұрын
    • @@rahelyegetaleje3609 yehunelsh Beyesusem

      @eyesusgetanwe1170@eyesusgetanwe11703 жыл бұрын
  • ጥር 30 ሰርጌ ነው ጌታ ይርዳሽ በሉኝ

    @nuhamtube1047@nuhamtube10473 жыл бұрын
    • GYTA YEREDASH

      @redeatagegegnehu7869@redeatagegegnehu78693 жыл бұрын
    • አሜን

      @genetmohemode4045@genetmohemode40453 жыл бұрын
    • ጌታ ያማረ እና የተዋበ ክብሩን የሚገልጥበት ያርግልሽ !!!!

      @theearthsquare9149@theearthsquare91493 жыл бұрын
    • @@theearthsquare9149 ትክክል ❤️

      @genetmohemode4045@genetmohemode40453 жыл бұрын
    • Geta kanchi ga yihun

      @elithabethawraris9587@elithabethawraris95873 жыл бұрын
  • አንተ ያለህበት የታደምክበት እሰይ ደስ የሚል ሠርግ ነው እኔም ከ ሶስተ ወር በኃላ ነው የማገባው በዚ ዝማሬ 😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @sanegerma3942@sanegerma39423 жыл бұрын
  • በጣም እኮ ነው ምታምሩት ❤❤❤ በራሴ መዝሙር በልችልም እንኳን በዝህ መዝሙር እቀዉጠዋለሁ። ኢየሱስ ጌታ ነው።

    @adaneagudeda9109@adaneagudeda91093 жыл бұрын
  • ።።።።።።ኢየሱስ።።።።።።።።። አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት እሰይ ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤ ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች💞💯🙏🙏🙏🙏🙏

    @zemaleeyesus3948@zemaleeyesus39483 жыл бұрын
    • Wowowowow

      @yedt1742@yedt17423 жыл бұрын
    • ?

      @kebebushfeyesa2657@kebebushfeyesa26573 жыл бұрын
    • ⛪📖🔥Ameen💗💗🙏

      @tsegaineshasfaw2200@tsegaineshasfaw22003 жыл бұрын
    • Amen Amen

      @user-bg3by7my8k@user-bg3by7my8k3 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
  • Elellllllllllllll ሰርጌ ነው ዛሬ መልካም እና የተወደደ ቀን አይረሳም ጌታ ይባረክ

    @JossySileshiOfficial@JossySileshiOfficial3 жыл бұрын
    • መልክም ሰላም እልልልልልልልልል

      @workbeneshwerkuwerkua6602@workbeneshwerkuwerkua66023 жыл бұрын
    • አባ

      @EbenezerTagesseofficial@EbenezerTagesseofficial3 жыл бұрын
    • አሜንንንን🍇🙏👌😍

      @shobashoba1413@shobashoba14133 жыл бұрын
    • Amen

      @nimaasaid8809@nimaasaid88093 жыл бұрын
    • ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzhead.info/sun/fLR8j9ydmWmBn6s/bejne.html

      @genesistube2451@genesistube24513 жыл бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ በቃና ገሊላ ተገኝተው ታአምር ሠርቶ እንዳስገረማቸው ከእንግዲህ በህይወታችሁ ቃና ገሊላ ተገኝተው ያስገርማችሁ! ❤🌹🌹🌹🌹

    @bereketbekele2482@bereketbekele24823 жыл бұрын
    • Ameen

      @mimimim1164@mimimim11643 жыл бұрын
    • Amen

      @danber6828@danber68283 жыл бұрын
    • Amen

      @martaabiko5975@martaabiko59753 жыл бұрын
    • Amen 🙌🙌.tebarek

      @majdelhalabi5467@majdelhalabi5467 Жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @romanefeleke3946@romanefeleke3946 Жыл бұрын
  • ይህ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቢያስ ከሁለት ግዜ በላይ ሳልሰማዉ ዉዬ አላዉቅም:: እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ከምለዉ በላይ ዘመናችሁ ይባረክ:: ሰርግ ያለበት ሰዉ በዚህ መዝሙር እንደሚያስመልኩ እርግጠኛ ነኝ እኔም በዚህ ነዉ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤

    @jesuslove1758@jesuslove17583 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @AassHaas@AassHaas11 ай бұрын
  • የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️ ተባረኩ

    @mesijesusislord6465@mesijesusislord64653 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
  • አበቃለት ያለው ማነው ...... ሳላውቅ ዋጋ ያስከፈለኝ ነገር ሁሉ ከላዬ ተወግዶ ዛሬ ቀኔን ያሳመረው የኔ ጌታ ቀኖች አያልቅበት አንተ ያለህበት ያምራል የታደምክበት ግባ ከቤቴ ሁሉም ይሞላል ማድጋቹን እግ/ር በብዙ በረከት ይሙላው አቢኒ& ኤዱ እንኩዋን ደስ አላቹ

    @meronlerango3220@meronlerango32203 жыл бұрын
    • ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍🎉🎉🎉🎉🎁

      @degefechtedewos5155@degefechtedewos51553 жыл бұрын
    • የምያስለቅስ ኮመንት ነው 😭😭😭😭😢😢😢 አሜን ተባረክ

      @lemasiyoum4969@lemasiyoum49693 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
    • @@lemasiyoum4969 ok

      @dhdhhdhd6142@dhdhhdhd61423 жыл бұрын
  • Eden & Abenezer, የረዳችሁ ቅዱስ እግዚያብሄር ይመስገን!! ትዳራችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በብዙ ይባረክ። ይለምልም። AMEN.

    @MartieABaking-Cooking@MartieABaking-Cooking3 жыл бұрын
  • አግብቻለው ግን ድጋሜ በዚ ዝማሬ ባሌን ባገባው ብዬ ተመኘው ድጋሜ ሰርግ አማረኝ….. ኡፋፋፋፋፋፈ መልክም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ወዳቹዋለው ተባረኩኩኩኩኩ

    @rameteyasin7470@rameteyasin74703 жыл бұрын
  • ወወወወወወወወወወወወወወ በጣም በጣም ደስ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጌታ ለእኛ እንደዝ ያመረ ቀን ያምጣልን አሜን ተባረኩ የኛ በረከቶች

    @temesgenpaulos8046@temesgenpaulos80463 жыл бұрын
    • ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

      @mamilas7011@mamilas70113 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen Amen

      @saraashebir1788@saraashebir17883 жыл бұрын
    • @@saraashebir1788 Tebareki

      @temesgenpaulos8046@temesgenpaulos80463 жыл бұрын
    • YIHUNILACHU!!

      @selamawitmezgebe9333@selamawitmezgebe93333 жыл бұрын
    • አሜን

      @genetmohemode4045@genetmohemode40453 жыл бұрын
  • አበቃላት ያለው ማነው? ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው💕 ዘመናቹ ይባረክ

    @hannatessema238@hannatessema2383 жыл бұрын
    • እልልልልልልል💕💕💕💕

      @hannatessema238@hannatessema2383 жыл бұрын
    • @@hannatessema238 ወረዳ

      @beyenebukune671@beyenebukune6713 жыл бұрын
    • Amen😘😘😘✅💯✅💯🇧🇫🇧🇫🤝

      @dhdhhdhd6142@dhdhhdhd61423 жыл бұрын
  • የናተ ሰርግ ስንት ግዜ አየዋችሁ አድስ የተጋባችሁ ነዉ እሚመስለኛ እማያጠገብ ሰርግ ነዉ የምር ሰርጋችሁ ክብር ያለበት ሁለታችሁም በመጋባታችሁ ሰዉ ሁሉ እንዴት ደስ እንዳለዉ አብራችሁ በተለያየ መድረክ ስታገለግሉ ስና ደስ ነዉ ያለን ጌታ ያህ እሳት ያጨምርባችሁ ኤድዬ የኔ ፉልልቅ ሳቅሽ እራሱ ደስ ያላል እናተን የወለዱ እናቶች እግዚአብር ያባርካቸዉ

    @birtukanteklehana4872@birtukanteklehana48722 жыл бұрын
  • በቅርብ በዚህ መዝሙር ሰርጌ ይደምቃል እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

    @MariMari-ul8dj@MariMari-ul8dj3 жыл бұрын
  • ውይ ምን ልበል ቃል አጠረኝ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር

    @tsegayohannis3454@tsegayohannis34543 жыл бұрын
  • ዋዉ ደስ ሲል ጌታ የእንደገና አምላክ ነዉ ኤዱ ጌታ እድሉን ስለጠሽ እና እንደገና ስለባረከሽ ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበዱ

    @Mihretu559@Mihretu5593 жыл бұрын
    • wow enkwan des alchu Eden & Abenzer melkam gabicha yhunelachu ye Sara & Abraham yhune Ellllell🌷🌷🌷🌹🌹🎁🎁

      @RoRo-bf3ih@RoRo-bf3ih3 жыл бұрын
  • Congratulations beautiful couples GOD bless u more from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @maranatamaranata4823@maranatamaranata48233 жыл бұрын
    • Amen!

      @sarag6740@sarag67403 жыл бұрын
    • habibi

      @erieritrea6645@erieritrea66453 жыл бұрын
    • @@sarag6740 amen❤❤🙏🙏

      @dhdhhdhd6142@dhdhhdhd61423 жыл бұрын
  • የእኔም ሰርግ ደርሷል ሰይጣን እርምህን አውጣ!!! የክርስቶስ ቤተሰብ ሊጨመር ነው።

    @zematube8985@zematube89853 жыл бұрын
  • ኢየሱስ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል።በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ገራሚ ዝማሬ ነው።ተባረኩልኝ ወዳጆቼ የረዳችው አምላክ ይባረክ።

    @fisehadegife3168@fisehadegife31683 жыл бұрын
  • "..አዎን ያምራል... " የሰርግ መዝሙር ብዙ ስለሌለን ይከፋኝ ነበር ለቀጣዮቹ መልካም ሆነልን ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው መዝሙሩ ተባረኩ በሰርጋቸው እራሳቸውን ያስመለኩ ድንቅ ዘማሪዎች

    @yemibabiendu7265@yemibabiendu72653 жыл бұрын
    • Inem inde anchi nabar yemiyasasibagin baga church yesargi mazemur bezum silalela ka ingidima yebazalinali iyesus geta new Ameeen

      @nasa4108@nasa41083 жыл бұрын
    • Amen geta nw kezih behuala ayasasbm kana zegelila aleln

      @yemibabiendu7265@yemibabiendu72653 жыл бұрын
  • I'am Orotodox But I Love This amazig Song&weding Good Bles You Morr😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @user-mv8yq5iz4w@user-mv8yq5iz4w10 ай бұрын
  • እንኳን ጌታ እረዳችሁ እሰሰሰሰሰይ ጌታ ያለበት ነገር ሁሉ ያምራል የምትወዱት ጌታ ትዳራችሁንይባርክ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ያድርግላችሁ

    @eyerusalemandarge1422@eyerusalemandarge14223 жыл бұрын
  • I was literally crying watching this beautiful song 😭 የእንደገና አምላክ ስምህ ይባረክ። እንኳን ደስ አላችሁ።

    @metsnitube8605@metsnitube86053 жыл бұрын
    • Qwertyu

      @newruwaisnew3016@newruwaisnew30162 жыл бұрын
  • ጌታ አንተ ያለህበት ያምራል ...ተባረኩልኝ ኤቢ & ኤዱ

    @hulubegetaabinet@hulubegetaabinet3 жыл бұрын
  • በሰርግ ቀን ብዙ ሰዎች ሌላ ነገራቸዉን ያሳያሉ እናንተ ገን በሰርጋቹ ቀን ''ኢየሱስን''ማሳየት ማለት በጣም ትልቅ ገነር ነዉ። ተባረኩልኝ❤❤❤❤

    @HilinaEndale-lo6mp@HilinaEndale-lo6mp3 күн бұрын
  • ጌታ ኢየሱስ ስላከበራችሁ ስሙ ይባረክ የእኔም ሰርግ ቀን ይህ መዝሙር ነው የሚዘመረው 🤗🤗🤗🙏🙏🙏❤❤❤

    @godislove2670@godislove26703 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
    • 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

      @majdelhalabi5467@majdelhalabi5467 Жыл бұрын
  • This song is a huge gift for all Christian family , may God bless ur marriage ...🙏🙏🙏🙏

    @edenelias886@edenelias8863 жыл бұрын
    • Exactly right

      @yeabsirabogale6027@yeabsirabogale60273 жыл бұрын
    • በትክክል

      @betsegatsigie3491@betsegatsigie34913 жыл бұрын
    • Please translate

      @margaretwamagata7769@margaretwamagata77693 жыл бұрын
    • This song proved me a lot of things about you the so called christians , 1 when you tell a story in a song you tell it as it is . 2 we know one day you will remove Virgin Marys and Ethiopia name from the bible because you guys are following the white people mentality " ፀረ ማርያም " ፀረ ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ" 3 first of all you are not allowed to call HIS MOTHER name. Had HE allowed you , you wouldn't remove HIS MOTHER name from the story . Your spirit is stolen, for me, you are making happy somebody and you know who, I am sure under the cross you will leave HIS MOTHER VIRGIN MARY alone to get credit from your you know who. Before you know it you are showing your hidden agenda to all Ethiopian . ፀረ ማርያም አሉ ዉነት ነው ለካ ።

      @abigale2543@abigale25432 жыл бұрын
    • የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇 kzhead.info/tools/O1Xt5wZUz0-7LrRA6wkdMw.html 👇👇👇👇👇👇👇 kzhead.info/sun/qat6ZdCDeKaYaas/bejne.html

      @EbenezerTagesseofficial@EbenezerTagesseofficial2 жыл бұрын
  • እኔም ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የምዘምረው😂😁😁😍😍 ለጊዜው ግን በማዳም ቤት ሰርጌ ነው ዛሬ ልበል😁😁

    @user-rp3gw7ge7w@user-rp3gw7ge7w3 жыл бұрын
    • Awo Inem anchin sageba ihenin mezimure new dimk minaregew😍☺

      @MitikuDesta2070@MitikuDesta20703 жыл бұрын
    • @@MitikuDesta2070 😂😁

      @user-rp3gw7ge7w@user-rp3gw7ge7w3 жыл бұрын
    • me too mare

      @lov3888@lov38883 жыл бұрын
    • 😍😒

      @sarahsarahsarah1973@sarahsarahsarah19733 жыл бұрын
    • ለዛ ያብቃሽ😂😂😂

      @lemasiyoum4969@lemasiyoum49693 жыл бұрын
  • ዋው የአስቱ ልጅ ናት እንዴ ኡኡፍፍ በጣም ደስ ያለኝ ትቀጥላለች ደሞ ስባኪዋ ጌታ የባረካቸው ቤተስቦች ኡኡኡኡኦ ትዳራቹ ይባረክላቹ ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️

    @genetmohemode4045@genetmohemode40453 жыл бұрын
  • ለዚህ ያባቃችሁ ጌታ ለዘላለም ይባርክ የኔ ምርጦች ተባርኩልኝ ዘመነችሁ በኢየሱስ ቤት ይለቅ ባጣም ነው የምወደችሁ አብ እና ዳ

    @user-iy7vq3pr8u@user-iy7vq3pr8u3 жыл бұрын
  • እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ይላል ስታምሩ ተባረኩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ

    @gaze3091@gaze30913 жыл бұрын
    • ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzhead.info/sun/fLR8j9ydmWmBn6s/bejne.html

      @genesistube2451@genesistube24513 жыл бұрын
  • እየሱሴ የኔም ሰርግ እንዲ አሳምረው አንተ የከበክበት እየሱስንየሚፈራ ባል ስጠኝ በሂወቴ የሚገብት ሁሉ እየሱስን አያቁትምምም🥺🥺🥺

    @happy_woman2@happy_woman23 жыл бұрын
    • እፍ አባቴ አቦ በቃሉ የተሞላ ይስጥሽ

      @user-nw7mj4xk9e@user-nw7mj4xk9e3 жыл бұрын
    • ፀሌዪ

      @ermyas603@ermyas6033 жыл бұрын
    • ቃሉን እሚኖር አምላኩን እሚፈራ ይስጥሽ የኔ ውድ እህት

      @jerryayele8960@jerryayele89603 жыл бұрын
    • @@user-nw7mj4xk9e አሜን አሜን 😘

      @happy_woman2@happy_woman23 жыл бұрын
    • @@jerryayele8960 አሜን አሜን 😘

      @happy_woman2@happy_woman23 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ፣ የትዳር ህይወታችሁን በልምላሜ ይሙላው። እጅግ በጣም የዘመናትን የሙሽሮች መኮፈስን ወደ እግዚአብሔርን ማምለክ ያመጣ የአምልኮ መዝሙር ነው። ከአሁን በሁላ በሰርግ ላይ ያሉ ታዳሚወች ብቻ የሚያመልኩበት፣ በጋብቻ የሚተሳሰሩት ባል እና ሚስት ማን አደመቀው ብለው የሚመለከቱበትን ስርአት በዚህ መዝሙር የሚቀየር እና፣ ክርስቶስን ያምራል ያምራል አንተ ያለህበት .... ሰርጌ ነው ዛሬ ... ብለው የሚያመልኩበት ይመስለኛል።

    @philemonhailu2141@philemonhailu21413 жыл бұрын
    • Awo tekekele neh lelelochem mesale yehonalu geta yebarkehe anteneme

      @getasildemekash3321@getasildemekash33213 жыл бұрын
  • እውነት ጌታን አስቀናቹኝ እኔም ሰርጌ ነው ዛሬ ብዬ ምዘምርበት ቀን ለማየት ጎጎው እስኪ ቃል አውጡብኝ ይሄንን ወግ መአረግ እንዳይ

    @lizalilosweet6476@lizalilosweet64763 жыл бұрын
    • Geta eysus be desta ebetshen yemulaw Demo ereft yemolabet tedar getash yestshal

      @Lifeis-tn8kz@Lifeis-tn8kz3 жыл бұрын
  • እንኳን ለዚህች ዉብና ደስ ለሚያሰኛዉ ቀን በሰላም አደራሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ትዳራች በጌታም በሰዉም ፊት ያማራ ይሁን

    @emyasefa1592@emyasefa15923 жыл бұрын
    • Ya abiramina ya sara sarige yihune ellllllle tbaraku geta la barakate yadaregashu🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

      @bbaa6129@bbaa61293 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/pcqpgcaJbZV_i2w/bejne.html

      @kalipromisechannel3852@kalipromisechannel38523 жыл бұрын
    • Hi

      @bigangomwungurajacques5633@bigangomwungurajacques5633 Жыл бұрын
  • ይሰብሰብና ኢየሱስስ ይበል ዘሬ ማንዘሬ እሰይይይ እልልልል እንዴት እንደምታምሩ እኮ ውበት የሆናችሁ ጌታ ይክበር በቃ ደስታችሁ ይብዛ❤

    @user-ur3og7yx6p@user-ur3og7yx6p3 жыл бұрын
  • አበቃለት ያላ ማነው ከትላንት ዛሬ አስምሮበታል እንኮን እግዚአብሔር ረደሽ

    @goldcell4251@goldcell42513 жыл бұрын
  • The part that says "ante yalehbet Hulu yamral. Yetademkbet esey yamral" It warms the heart. Glory to Jesus ❤

    @rebeccalijalem5927@rebeccalijalem59273 жыл бұрын
    • kzhead.info/sun/edyQkr5whaOfjKM/bejne.html

      @adonilift6393@adonilift63933 жыл бұрын
  • ንጉስ አቤኒ እና ንግስት ኤዱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በትዳራችሁ ጌታ ለሌላ ሰወች ምሳሌ ያርጋቹ ተከናወኑ!! ለዝሜሬው ቃል የለኝም እናንተ እኮ አንደኛ ናችሁ ሁል ግዜም እራስ ሁኑ ዘመናችሁ ይለምልም ❤️❤️❤️❤️

    @iyoaskegeta1888@iyoaskegeta18883 жыл бұрын
  • የእውነት ሰርጋቸው ቀን ነበር ከሆነ ደስስስ ይላል ጌታ ይባረክ የሰላም አምላክ በቤታቹ ይንገስ አቤነዘር ጌታ እደሚለው ሚስትክን መውደዱን ጌታ ያብዛልክ ኤዱም ቃሉ እደሚለው ባልሽን በመውደድ በመገዛት እርስ በርሳቹ በመከባበር በትዳራቹ ጌታ እየሱስን እሚታይበት ይሁንላቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ሰላም ለናንተ ይሁን

    @jerryayele8960@jerryayele89603 жыл бұрын
    • ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzhead.info/sun/fLR8j9ydmWmBn6s/bejne.html

      @genesistube2451@genesistube24513 жыл бұрын
  • ዛሬም ስሰማው ሳያችሁ ዋልኩ እንዴት መባረክ ነው እርጋታችሁ ውበታችሁ ቁንጅናችሁን መቼም አረሳችሁም ብሩክ ሁኑ! ሚዜዎቻችሁ የተረጋጉ አለባበሳቸው የተቀደሰ ወንድ ሴቱ ሞገስ የተደፋባቸው እሰይ አሰይ እሰይ ጌታ ኑሮአችሁን ዘመናችሁን ይባርክ!!

    @astermekuria6938@astermekuria69383 жыл бұрын
    • አስካሁን በሞገስ አንደኛ ጌታ ያከበሩትን ያከብራል!

      @astermekuria6938@astermekuria69383 жыл бұрын
  • ብዙ ሰው ቢቃወመውም እኔን በጣም ደስ ቦሎኛል ኢትዮጵያ በሚለው ብቻ ነው የምቃወማችሁ ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉ😘👏👏👏❤

    @yeshizewdie4558@yeshizewdie45583 жыл бұрын
  • እኔ በደስታችሁ እጥፍ ድርብ ደስታ ተሰምቶኛል ጌታ እየሱስ በትዳራችሁ ውስጥ ይገኝላችሁ ደስ ብሎኛል ልዩነት ቢኖርም በሰርጋችሁ ግን ደስ ብሎኝል

    @selamawitwassie9758@selamawitwassie97583 жыл бұрын
  • እውነት ይኸው ከነጋ ስንተኛ ጊዜዬ ስሰማቹ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።

    @bethelihemmedhin9417@bethelihemmedhin94173 жыл бұрын
    • ወይኑ አልቃል ሙላበት ብላ ያማለደችው እመቤታችን ነች

      @mamberebayu6118@mamberebayu61183 жыл бұрын
    • @@mamberebayu6118 እኮ ጌታችን ሳያውቅ ቀርቶ 😁😁😁

      @yemibabiendu7265@yemibabiendu72653 жыл бұрын
  • I am from Ghana🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭 And I love this couples and love there songs even though I don't understand

    @abenezerdawit4125@abenezerdawit41253 жыл бұрын
    • 😂selam abenezer dawit mesekeso lmn nw?

      @you-ti2bo@you-ti2bo3 жыл бұрын
    • @@you-ti2bo ኸረ ጋናዊይ ነው 😂😂😂😂😂ማን ሊተረጉምለት ነው አሁን

      @user-wr1if7vf7p@user-wr1if7vf7p3 жыл бұрын
    • @@you-ti2bo alakem

      @abenezerdawit4125@abenezerdawit41253 жыл бұрын
  • እስይይይይይ እልልልልልልል አሜንንን የጌታ ምርጦች በትድራቹ ጌታከብሮይታይ ለብዙዎች ምሳሌያርጋቹ ሰርጌ ነው ሰርጌ በደስታቹ ተደስተናል አዲስ ለሙሽሮች ስለሰጣቹ የፀጋው ባለቤት ይባረክ

    @merontaye8723@merontaye87233 жыл бұрын
  • አንተ ያለህበት ያምራል የታደምክበት ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ሁሉም ይሞላል ። ጌታ ኢየሱስ ያለበት ሁሉም የሞላበት ይሁን ትዳራችሁ 😁😁

    @tesfalemdemissie5135@tesfalemdemissie51353 жыл бұрын
  • ታበራኩልኝ ዘመነቹ ይለምልም እውዳቹሃለው እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቀቹ ክብር ለኢየሱስ ይሁን💃💃💃💃💃💃💃💝

    @user-ue5qf7yj1k@user-ue5qf7yj1k3 жыл бұрын
  • እንደዚህ ድንቅ የሆነ የሰርግ መዝሙር አላየሁም በጣም ልዪ ነው ዘመናችሁ ይባርክ!!!!!!!

    @abdumoha2441@abdumoha24413 ай бұрын
  • ጌታ ብሎ በሰርግ ካገባው በዚ መዝሙር ነው ዘመናቹ ይባረክ

    @mohamadzawahre9655@mohamadzawahre96552 жыл бұрын
  • ጥሩና ትንቢታዊ መዝሙር ትዘምራላችሁ. ዝማሬያችሁ ወጣ ያለና ለየት ያለ ነው. የሰርጉም መዝሙር እውነታን የተላበሰ በመሆኑ ልዩ ትዝታም ይሆናል . ትዳራችሁ ይባረክ ለምልሙ

    @jijinewjijinew3642@jijinewjijinew36423 жыл бұрын
  • ሙሽሮቹ ፣ መዝሙሩ ኧረ ልዩ ነው እንደዚሁ ትዳራችሁ ይባረክ ስታምሩ

    @nn57953@nn579533 жыл бұрын
  • እውነት ነው ጌታ የሚከብርበት ሰርግ እንዴት ደስ ይላል፣ ሁሌም ሀሴት አደርጋለሁ፣አበቃላት ያለ ማነው? ከፍታዬን ደምድሞታል፣ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት ያምራል ያምራል ተመስገን አባቴ

    @mesinetjarssa588@mesinetjarssa588 Жыл бұрын
  • ስታምሩ ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ ይብዛ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️

    @samriabebe3780@samriabebe37803 жыл бұрын
  • ይሔዝማሬ ኢየሱስን የጋበዛችሁበት ስለሆነ ያምራል ኢየሱስ ያለበት ያምራል እኔም በዚ ዝማሬ ሰርጌን ሰርጋለው ኢየሱስ ጌታ ነው

    @raida5820@raida58203 жыл бұрын
    • ብቻውን አይሄድም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዞ ነው ምነው ቃና ዘገሊላ ብሎ ሲዘፍን ዋናዋን ሳይነገራት ልጇን ወዳጇን አክባሪዋን የታሪኩ ዋና መነሻ የሆነውን ጠይቃ የመጀመሪያ ታምሩ ያደረገው። ክፉ ሰይጣን በልጆቹ እንዲህ ይጫወታል ማንን ፈርቶ ነው ስሟን ታሪኩን እንዳለ መዘመር ሲገባዉ እሷን እመቤታችን ቅድስት ማርያምን አላቅሽም ያላት ጌታ ጌታ ይሉኛል እኔ ግን ......ጨርሺው።

      @abigale2543@abigale25432 жыл бұрын
    • ​ እየሱስ ክርስቶስ እኮ አምላክ ነው። ብቻውን አምላክ ነው። ማርያም እናቱ ናት ማለት። ያለሱዋ አምላክ አይደለም ማለት አይደለም። ምን እያልሽ ነው .... እንዴት አምላክ ያለ ሰው ሙሉ አይደለም ይባላል? ከባድ ስህተት ውስጥ ነሽ። God bless you anyways

      @socb5642@socb5642Ай бұрын
  • አበቃላት ያለው ማነው ከትላንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው 🙏🙏🙏🙏....አንተ ያለህበት ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤

    @adisolomon5140@adisolomon5140 Жыл бұрын
  • የምንግዜም ምርጥ የሰርግ መዝሙር.............ለነገሩ እንዲሁ ምንም በሌለበት ሁኔታ እራሱ አዳምጠዋለው......ተባርኬበታለው ❤️

    @wubanchinigussie9584@wubanchinigussie95844 ай бұрын
  • የጌታ የእየሱስ ሞገስ ፍስስ ብሎባችኃል በትዳር ዘመናችሁ ተባርካችሁ በኑሮዋችሁ ህይወት ጌታን የምታገለግሉ ሁኑ

    @semaneshweldu6531@semaneshweldu65313 жыл бұрын
  • What a blessing here, oh My God im crying 😭🥺🙏🙏🙏🙏forget about religion this is an amazing i ever seen im orthodox Christian but i loved it alot.... May God blessed you and that hand who wrote those lyrics 🥺🥺🙏🙏🙏 "sergenew zare, sergenew zare, sergenew zare ilililililili" Ante yalehibet yetademkibet Giba kebete hulum yimolal Eyesus wedenem bet tigebazendi tsolotenew.... Ilililililili can't wait to sing on my wedding day... I just can't stop listening blessed you both

    @abigiyaworku1671@abigiyaworku16713 жыл бұрын
  • ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ደስ አላቸው ጌታ ሁላችንም ለዚህ ያድርሰን።💓💓💕💖💝💌😍✅

    @lopisobelayneh.2291@lopisobelayneh.22913 жыл бұрын
  • ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ---ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

    @haileplus@haileplus2 жыл бұрын
  • የጠራችሁ እና ያገለገላችሁት እምላክ ዘመናችሁ አሁንም ይባርክ ዘራችሁ ይባረክ ለዚህ ሁሉ ያበቃችሁን አምላክ ብቻ ተመልከቱ ተባረኩ እወዳችሁለሁ ባታውቁኝም

    @bute5158@bute51583 жыл бұрын
  • ዉዉዉዉዉዉዉ ማሮች ተባረኩ ስዎዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤

    @user-dk4tt5bw9h@user-dk4tt5bw9h3 жыл бұрын
    • የአንዳች ነገር ክሰተት ልቤን አያወርደው ደግ ደጉ ወሬ እምነቴን አይጨምረው የምድር ጸጥታ ልኩ በሰዉ ሰሌት ነው የኔ ግን ከላይ ነው ሰይጣን ማይረብሸው አሰደናቂ መልዕክት ነው ፣ በርግጥ በዚህ ቪዲዮ ውሰጥ እግዚአብሔርን ድምጽ ትሰማላችሁ ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 kzhead.info/sun/areRlbanfp2mZIE/bejne.html

      @tafachbekel6934@tafachbekel69343 жыл бұрын
  • ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

    @user-nc8oo2zo1m@user-nc8oo2zo1m3 жыл бұрын
  • የካቲት 14, 2013 በዚህ መዝሙር ነበር የተዳርኩት i wont forget that day in my life!!!!!!

    @eliastesfaye2676@eliastesfaye26762 ай бұрын
    • Congrats 🎉

      @user-ov7up8hu3w@user-ov7up8hu3wАй бұрын
  • Happy wedding!! May God bless your wedding. Dont forget Jesus Christ in your life after wedding. If you have Jesus then your life will always be full of joy

    @masereshazeleke4350@masereshazeleke43503 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው ወዳጆቼ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ኤርጅም እድሜና ጤና እንዲሁም ደግሞ እስከ መጨረሻ የሚጸናውን ፍቅር ይስጣችሁ እንደ አብርሃምና ሣራ ያደሪጊላችሁ እንወዳቹዋለን አብና እዱ 🙏💓🙏🙌🙌😘😘😘😘❤

    @bereket4344@bereket43443 жыл бұрын
  • ዋውውውውውውውው እንዴት ደስስስስ የሚል መዝሙር ❤❤❤

    @ethiopia7544@ethiopia75448 ай бұрын
  • Wa betaminew dessi yemilew beza layi asikenachugni ❤❤❤

    @natilegide6704@natilegide67048 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤታችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ ተባረኩ💚🙌

    @MEZMURTV@MEZMURTV3 жыл бұрын
  • ኤዱዬ አቢኒ በጣም ደስ የሚል መዝሙር በጣም ደስ የምትሉ ሙሽሮች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴና ወንድሜ ተባረኩልኝ

    @tigistashenafi6596@tigistashenafi65963 жыл бұрын
  • ተባረኩ የዘመኑ ምርጥ መዝሙር በቀሪ የትዳር ዘመናቹ ያለፋቹበትን በ1000 እጥፍ የምትካሱበት ዘመን ይሁንላቹ አንደበታቹ ይጣፍጥ ሻሎምምምምምምምም።

    @ermiastadesse2702@ermiastadesse27023 жыл бұрын
  • 🌹እንኳ ደስ አላችሁ ጋብቻ የአብርሃም ና የሥራ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ፍፃምቹን ያሳምሪላችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ በኢየሱስ ተባረኩ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

    @user-ld6hu1mh4d@user-ld6hu1mh4d3 жыл бұрын
  • ደስ የሚል ስርግ ነው እንኳን ጌታ ኢየሱስ እርዳቸው እሰኪ መጨረሻ ድረስም ጌታ ይረዳችሁ አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘😘

    @user-mx2lt1it7w@user-mx2lt1it7w3 жыл бұрын
    • Conger God bless you

      @mengistuayele3153@mengistuayele31533 жыл бұрын
    • @@mengistuayele3153 Amneee

      @user-mx2lt1it7w@user-mx2lt1it7w3 жыл бұрын
  • ማሸኣላህ ስታምሩ ኣላህ ይባርከው ትዳራቹ 😍

    @jesikaji2269@jesikaji22693 жыл бұрын
    • Aster abebe

      @dawiteshetu4609@dawiteshetu4609 Жыл бұрын
    • Aster abebe

      @dawiteshetu4609@dawiteshetu4609 Жыл бұрын
  • እኔም ሠርጌ በቅርብ ነው ያሳካልሽ በሉኝ

    @user-hs7hw4km6z@user-hs7hw4km6z3 жыл бұрын
    • ያሳካልሽ

      @birzafadmasu388@birzafadmasu3883 жыл бұрын
    • ያሳካልሸ ውዴ

      @bazawitkassahun3184@bazawitkassahun31843 жыл бұрын
    • @@bazawitkassahun3184 አሚንን የኔ መልካም ላንችም መልካሙን ነገር ይስጥሽ

      @user-hs7hw4km6z@user-hs7hw4km6z3 жыл бұрын
  • በጣም ታምራላቹ ጌታ ትዳራቹን ይባርክ።

    @bamlakfikadu9107@bamlakfikadu91073 жыл бұрын
  • I like this song because it's all about Jesus....and u have given all the credit to him. God bless u and may ur journey together be blessed in him.

    @israelfitsum83@israelfitsum833 жыл бұрын
KZhead