ህዝቡን ያስለቀሰው የበጋሻው ዘርፌ እና ምርትነሽ መዝሙር Megabe Hadis Begashaw zemarit Zerfe & Mertenesh

2019 ж. 11 Қыр.
7 608 679 Рет қаралды

Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0929-133530 or 0909-563435 or 0986-119595
Facebook-- www.fb.com/HolySpiritTVShow
Telegram-- www.t.me/holyspirittv
የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ click supermarket ያለበት ህንፃ ላይ - ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ

Пікірлер
  • የ ድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

    @abelgebeyehu812@abelgebeyehu8122 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @hawiiyeshawalij5515@hawiiyeshawalij55152 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @natnaelmerih4306@natnaelmerih43062 жыл бұрын
    • Amen

      @dhhdvzz9326@dhhdvzz93262 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @aetedeaetede3016@aetedeaetede30162 жыл бұрын
    • Amen

      @Ethiopya.@Ethiopya.2 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    @samera7043@samera70433 жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤

      @selamdesta1152@selamdesta11522 жыл бұрын
    • Tamrati

      @user-mj4oq9kg6t@user-mj4oq9kg6t2 жыл бұрын
    • Tamiratdatata

      @user-mj4oq9kg6t@user-mj4oq9kg6t2 жыл бұрын
    • ኣሜን ኣሜን

      @Queen_Queen34@Queen_Queen34 Жыл бұрын
  • እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እየሱስ ክርስቶስን ለኛም ጌታችን አምላካችን ነው ስሙ ይባረክ አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️💝💝💝😭😭😭😭😭😭

    @sounaseyon6751@sounaseyon67513 жыл бұрын
    • qqqpp8aaàqqyq1111ķ,

      @yonatanamnu6679@yonatanamnu66793 жыл бұрын
    • yonatan amnU ?

      @Gracenigussie@Gracenigussie3 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @mekditube1589@mekditube15892 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @afommesfin4669@afommesfin46692 жыл бұрын
    • ከነአ አአአአጠ

      @AaAa-tq6ub@AaAa-tq6ub Жыл бұрын
  • ድሮም የነበረች ወደፊትም የምትኖር ያላረጀች የማታረጅ የማትታደስ እድሳትም የማያስፈልጋት የማትመዘን የማትለካ የጥንት የጥዋቱዋ ይቺ ናት እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተዋህዶ መማረክ መባረክ ነው ክብርና ምስጋና ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጅሽ ይሁን

    @enuloveyedillaenuloveyedil1205@enuloveyedillaenuloveyedil12054 жыл бұрын
    • አሜንንንን ማርዬ

      @user-ps2dd7ez8r@user-ps2dd7ez8r4 жыл бұрын
    • አሜን አሜንአሜን

      @touch3206@touch32064 жыл бұрын
    • Eyasus yadinali :: madni blela bmanimi yelmi idenbti zadi ytsxa sim Eyasus Eyasus Eyasus bicha ::

      @mulunashtumebonesh8992@mulunashtumebonesh89924 жыл бұрын
    • አሜን

      @user-iu8wu6un8p@user-iu8wu6un8p4 жыл бұрын
    • @@mulunashtumebonesh8992 መቼ አያድንም አልን ማዳንስ ቢሉሽ ማዳን

      @user-iu8wu6un8p@user-iu8wu6un8p4 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር። ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።

    @habtakirar5042@habtakirar50424 жыл бұрын
    • በምድር ላይ ለዘላላም የሚኖር ነገር አንዳችም የለም። ለዘላላም የምትኖራዉ፣የእግዚአብሔር መንግስት ናት።እየሩስአሌም።

      @user-pi7ts9zm5b@user-pi7ts9zm5b3 жыл бұрын
    • Ameeeen Ameeeen Ameeeen

      @user-vf5zd7nj9j@user-vf5zd7nj9j3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @We-ub3dh@We-ub3dh3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @sallamkann3472@sallamkann34723 жыл бұрын
    • @@user-pi7ts9zm5b አሜን አሜን አሜን

      @selamgereziher276@selamgereziher2763 жыл бұрын
  • ታዋህዶ ትኑር ለዘላለም መዝሙሮቿ ብቻ እግዚብሔርጋ ይደርሣል አሜን አሜን

    @sraj7399@sraj73993 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏

    @belaynesh1211@belaynesh12112 жыл бұрын
    • Ethiopia music

      @betelhemalene2365@betelhemalene2365 Жыл бұрын
  • ተባረኩልኝ ህፃናት የጌታ ኢየሱስ ፀጋ ሰላም ይብዛላችሁ ወላጆችም እንዲህ ነው ህፃናትን ማሳደግ እድሜአችሁን ሁሉ በቤቱ ይለቅ ክብር ለክርስቶስ

    @user-ce9cb9zj8e@user-ce9cb9zj8e3 жыл бұрын
    • 还木有vh n

      @mhailttsfay442@mhailttsfay4422 жыл бұрын
    • 2:18

      @user-qt4ge2ce4j@user-qt4ge2ce4j4 ай бұрын
  • ኦርቶዶክስ ለዘላለም ተኑር ድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነይሁን❤❤

    @user-dk6hj1jl1f@user-dk6hj1jl1f2 жыл бұрын
  • አርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር አቤቱ 😭ጌታየ ሆይ በአህዛብ ሃገር ሁኘ እንዳልጠፋ አቤቱ ወደ በትህ መልሰኝ 😭😭😭😭🤲🤲

    @marigkfy9738@marigkfy97382 жыл бұрын
    • 😭😭😭😭🥺

      @gelilaamare8190@gelilaamare8190 Жыл бұрын
    • 😭😭😭😭💔💔

      @adu8301@adu8301 Жыл бұрын
    • Zerfe Ina begashaw eko Phenxe Nachew inessu Nachew yezemerut resachut🤪

      @danielmulugeta@danielmulugeta11 ай бұрын
    • @@gelilaamare8190 cshm 3

      @WediGmal-zu9sm@WediGmal-zu9sm10 ай бұрын
    • Rcmn@@danielmulugeta

      @WediGmal-zu9sm@WediGmal-zu9sm10 ай бұрын
  • የኛ እንቁ ምርትነሽ እንወድሻለን ይሄ መዝሙር ስ ሰማ ያንቺን ጥንካሬ ነው የማየው እንኩዋንም ተኩላ አልበላሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @user-xd3ey7zn1l@user-xd3ey7zn1l3 жыл бұрын
    • #እይሱስ ክርስቶስን ማመንና መከተል ለተቃዋሚዎች #በተኩላ እንደመበላት ያስቆጥራል የማንም ሀይማኖት አያድንም ከዘላለም ሞት መዳን የሚቻለው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ክብር ለርሱ ይሁን 4.

      @PeacefromJesus@PeacefromJesus2 жыл бұрын
  • እግዚያቤር የተመሰገነ ይሁን አይናችሁ ሊገለጥ ነው መሰለኝ ኑ ኑኑኑኑኑ ሳይመሽባችሁ

    @user-mg7jp5pr8o@user-mg7jp5pr8o4 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    @babubabu-oo8be@babubabu-oo8be3 жыл бұрын
    • Amen

      @snittube3875@snittube38752 жыл бұрын
    • Amen

      @meluyonas166@meluyonas1662 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @eyabhiwot2424@eyabhiwot24242 жыл бұрын
    • 🤲🤲🙏🙏😭🌹❣👍

      @adanishadanish5037@adanishadanish50372 жыл бұрын
    • አሜን

      @zemachutube8730@zemachutube87302 жыл бұрын
  • እውነት አንዲት ናት...…ተዋህዶ ወገኖቼ እግዚአብሄርን ከፈለጋችሁ በእውነተኛው መንገድ ፈልጉት ታገኙታላችሁ።ተዋህዶ እምነት ብቻ አይደለችም ''እውነትም'' ናት።

    @filmwedajtubee@filmwedajtubee3 жыл бұрын
    • እውነትና መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነው

      @seblewongelzeyede5280@seblewongelzeyede52802 жыл бұрын
    • @@seblewongelzeyede5280 betekrstiyans aydelechim ??? betekrstiyan eko yekrstos mushra nat right

      @abeloabebaw2990@abeloabebaw29902 жыл бұрын
    • @@seblewongelzeyede5280 tewahdom eco ye egziyabher new wde

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው🥰 ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

    @selam801@selam801 Жыл бұрын
    • Amen

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • ዝምአሬመልእክትንያሰምአልኝ። ዎርቶዶሰ። ለዘለአለም። ትኑር። አሜንንን

    @alamcute283@alamcute2834 жыл бұрын
  • ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን አያቹ የኛ መዝሙር ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው ሚገባ ለጠፉትም ልቦና ይስጣቸው የኛ መዝሙር መች ያሳብዳል ልብ ይነካል እንጂ ትውስታው እኮ በሄዳችሁበት እንድትሠሙ ያረጋችኋል ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ❤❤❤😭

    @user-xt9ly9my6z@user-xt9ly9my6z4 жыл бұрын
    • እናንቴ ሰዉዎች ኧራ ተረጋጉ መዝሙር የእግዝአብሔር ዕንጅ የ ሰዉ ዓይደለም

      @bdbdbhsje5511@bdbdbhsje55114 жыл бұрын
    • 💗💓😊

      @asterdemsi4109@asterdemsi41093 жыл бұрын
    • @@bdbdbhsje5511 tewahdo le egziabher yezemrchew mezmur nw zemari selelachu ye tewahdon mesmat nw

      @tinsaeshiferaw9652@tinsaeshiferaw96523 жыл бұрын
    • @@bisratkifile2673 tewahdo wst hunew nw yezemrut

      @tinsaeshiferaw9652@tinsaeshiferaw96523 жыл бұрын
    • ​@@tinsaeshiferaw9652 4y_yuyuhjii

      @asnakechmenchesua@asnakechmenchesua Жыл бұрын
  • I'M PROUD TO BE ORTHODOX TEWAHEDO! THANK YOU JESUS!

    @fetiberihun9828@fetiberihun98283 жыл бұрын
  • እግዝአብሔር በምህረቱ ያስባችሁ ለላ ቃል የለኝም፡፡

    @abiyotmengesha3168@abiyotmengesha31684 жыл бұрын
  • ኦርቶዶኮሶች ዝማሬያቸው እራሱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው..። wow ተባረኩ

    @benawi-8346@benawi-83464 жыл бұрын
    • Habtamu Alemayehu betkikikl

      @molymoly7822@molymoly78224 жыл бұрын
    • Amennn Tebarku

      @kebedeabdisa7894@kebedeabdisa78944 жыл бұрын
    • መጻፍ ቅዱሳዊ ያልሆነው ደግሞ ሺ እንደሆነም እናውቃለን

      @eneyefiqrtwilidnegni9874@eneyefiqrtwilidnegni98744 жыл бұрын
    • Wushet min yadergilihal?

      @RD-iw7eg@RD-iw7eg4 жыл бұрын
    • Ewin enezih Orthodoxawoyan nachewin?

      @RD-iw7eg@RD-iw7eg4 жыл бұрын
  • ወይነ እንደት ደስ ይላል እንደ ዛረ ሆኜ አላቅም ቃሉን ተረዳውት እግዝአብሄር አለ ቤዙፋኑ እግ/ር አለ ቤማድራው።

    @salamawattasfay4549@salamawattasfay45494 жыл бұрын
    • የእግዚአብሔር ቃል ተቆርጦ አይፃፍም

      @user-oc8hq1nw7k@user-oc8hq1nw7k4 жыл бұрын
    • @@user-oc8hq1nw7k 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌⚘⚘⚘

      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255@abcdefghhjklmnopabcdefghjk12554 жыл бұрын
    • የእግዚአብሔር ስም ኣስተካክላችሁ ፃፉ እያንዳንዱ የራሱ ትርጉም ኣለ ግን ቤቴክርስትያን ላይ እንጅ እዚህ ድርጅት ኣይደለም ማስተዋሉን ያድላችሁ

      @user-gw4he6tl4e@user-gw4he6tl4e4 жыл бұрын
  • የኦርቶዶክስ መዝሙር እኮ በየትኛውም እምነት ላይ ላለ ሰው ያጓጓል ክብሩ ይስፋ ለእናት ና ልጁ አሜን

    @richrara2503@richrara25032 жыл бұрын
    • 😂😂😂😂😂😂

      @user-gx9fi7ut1d@user-gx9fi7ut1d8 ай бұрын
    • አሜንንንንንን

      @user-um4kf8jz6c@user-um4kf8jz6c7 ай бұрын
    • 🙄🙄😂😏

      @tigmatwas2109@tigmatwas21097 ай бұрын
    • Le liju bichaa new inatiyewu mutalechi kalasi 😂😂😂

      @ElduErsumo@ElduErsumo3 ай бұрын
  • በመንፈሰ የተዘመረ መዝሙር ነው እ/ር እነበጋሻውን አሰተምሮ እውነትም መንገድም ጌታ እንሆነ አውቀው መንፈሳዊ አይኖቻችው ተከፍቶ ዛሬ ጌታን ያገለግላሉ ጌታ ሰሙ ይባረክ አይኖች ካልተከፈተ ከባድ ነው

    @selamfekadu8488@selamfekadu84882 жыл бұрын
  • ተዋውዶ ለዘላለም ትኑር ልባቹሁን ትመልሰው ልደትየ

    @atayacell3228@atayacell32284 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

    @mahberachintube1627@mahberachintube1627 Жыл бұрын
  • የማትየር የማትታደስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እውነት ነው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል በጣም የምወደው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር

    @user-mp6yh9go9b@user-mp6yh9go9b4 жыл бұрын
    • እግዚአብሔወደነበራቺሁበትልመልሣቸውለሤጣንአጫዋቺአትሁኑእመብርሀንበምልጃዋትርዳጅኦርቶዶይክስሀምማንቴየጥንትነሺየእናትአባቴ

      @tamasga3213@tamasga32134 жыл бұрын
    • ለዘላም የሚኖረው እግዚያብሄር ብቻነው ሃይማኖት ለዘላለም አይኖርም ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሐንስ ወንጌል 1:12 ኢየሱስ ያድናል::

      @sosinaaklog8395@sosinaaklog83953 жыл бұрын
    • @@sosinaaklog8395 eyesus yabnal yemtlu eneco yemigermegn ayadnem alaln hoho

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • እንዴት ደስ የምል መዝሙር ነው ልጆቹም አሪፍ አድርገው ነው የሰሩት ጌታ ይባርካችሁ 💝 አሜን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 💝

    @melatmel4228@melatmel42284 жыл бұрын
  • ምርት ነሽ ምን ጊዜም እንወድሻለን በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ

    @user-fl5qg7zy1r@user-fl5qg7zy1r4 жыл бұрын
    • እግዚአአብሔርይመስገንለዚህላደረሰን

      @abdu4381@abdu43814 жыл бұрын
    • @@abdu4381 q

      @user-qg2ui8gx2i@user-qg2ui8gx2i3 жыл бұрын
    • @@abdu4381 p

      @user-qg2ui8gx2i@user-qg2ui8gx2i3 жыл бұрын
    • @@abdu4381 qsr

      @user-qg2ui8gx2i@user-qg2ui8gx2i3 жыл бұрын
    • @@abdu4381 q

      @user-qg2ui8gx2i@user-qg2ui8gx2i3 жыл бұрын
  • እሚየ ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር 😭

    @love-xg3ws@love-xg3ws3 жыл бұрын
  • ይህ መዝሙር የጠቢቡ ንጉስ ጠቢብነት ምን ያህል ጥልቅ እንደነበርና የእግዚአብሄር ፍርድ በግልፅ የታየበት ነው

    @mintesnottariku287@mintesnottariku287 Жыл бұрын
  • ትዋዶ ሠርጎዶ የሚገባ ሚሥጥር ያላት አይማኖት ነቺ ትመሥገን የድንግል ማርያም ልጂ መታደል ነው በተዋዶ አይማኖት መፈጠሬ

    @user-hv6oh5ty8n@user-hv6oh5ty8n4 жыл бұрын
  • #የኦርቶዶክስተዎህዶ መዝሙር እንዲህ ነው ጠልቆ የሚገባ #ይፈርዳልአይፈርድምአትበሉ....የእናንተ አማላጅ የኛ ፈራጅ

    @madesign21@madesign214 жыл бұрын
    • Yehones wengel 14 anbeb

      @ebfebf9380@ebfebf93802 жыл бұрын
  • ዋውው እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አሜንንን

    @cell7153@cell71534 жыл бұрын
    • ድጋይ የማታውቂ ከሆነ ዘም በይ

      @user-yd2kj4ng4o@user-yd2kj4ng4o4 жыл бұрын
    • @@user-yd2kj4ng4o mn lemalet new

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ውዶች ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዛብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን፫

    @tsgiegalhageretigrey1192@tsgiegalhageretigrey11922 жыл бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ልብ ነክ መልእክት ነው። ያሳድጋችሁ እየዘመራችሁ ንሩሩሩ።

    @fretachannel@fretachannel2 жыл бұрын
  • ወደኦርቶዶክስ የመለስከኝ ጌታ ለዘላለም ተባረክ የኦርቶዶክስ መዝሙር እደዚ ከልብ ይገባል አለጂ የሚያስጨፍር በጌታ ስም የሚዘመር

    @user-go2cp9fn7q@user-go2cp9fn7q4 жыл бұрын
    • እውነት ነው

      @hanajembru4328@hanajembru43284 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @liyafikir9416@liyafikir94164 жыл бұрын
    • Ameen Ameen Ameen ❤❤🙏🙏

      @eteneshtasfaye5340@eteneshtasfaye53404 жыл бұрын
    • 😦❤💙💚💛

      @luliabohabolom1455@luliabohabolom14554 жыл бұрын
    • አሜን

      @rozisisay720@rozisisay7204 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ትለምልም ለዘላለም አሜን 😍😍😍🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤

    @naseematariq2142@naseematariq21422 жыл бұрын
    • 🥰🥰

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • ይቺ ናት ኦርቶዶክስ እንደ መንጋ ከምትዘሉ እንዲህ በአደብና በፅሞና ነው መዝሙር መድህንየአለም ልብ ይስጣቹ።

    @assefatessema@assefatessema4 жыл бұрын
    • Basamur

      @user-lh6zx1bu6l@user-lh6zx1bu6l3 жыл бұрын
    • @@user-lh6zx1bu6l ok no

      @zewdiberhane300@zewdiberhane3003 жыл бұрын
    • እዉነት እንደ ጠገበ ጥጃ ከመዝለል እንዲ በፅሞና መስማትና መዘመር ይሻላል

      @mhammadmjawaz3828@mhammadmjawaz38283 жыл бұрын
    • @@mhammadmjawaz3828 አትፍረዱ እያሉ እየዘመሩ ፍርድ የ እየሱስ ፍቅር እንደ እምቦሳ ብያዘልላቸውስ . ፃድቅ እን ደቦል አንበሳ ይዘላል . እግዚአብሔር ልብን ያያል ሰው ውጭውን

      @yetemarechitafa3216@yetemarechitafa32163 жыл бұрын
    • አታለቃቅስ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሰዎች ተሐድሶ ሆነዋል

      @user-kn1mv8nr6g@user-kn1mv8nr6g2 жыл бұрын
  • እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም ትጠብቀን 🤲

    @zemachutube8730@zemachutube87302 жыл бұрын
    • 😂😂😂

      @susanwanjiku-dg9vg@susanwanjiku-dg9vg11 ай бұрын
    • Lknaw😂😂😂😢😢

      @susanwanjiku-dg9vg@susanwanjiku-dg9vg11 ай бұрын
  • ተባረኩ ደስ የሚል ዝማሬ የልጆቹ አገላለፅም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

    @user-vo8or4zg2q@user-vo8or4zg2q4 жыл бұрын
    • ወይይይእኔንን

      @mareyetesfaethiopia5638@mareyetesfaethiopia56384 жыл бұрын
    • የመናፍቅ መዝሙር አይደለም

      @mamo4699@mamo46994 жыл бұрын
    • @@mamo4699 yes

      @tinsaeshiferaw9652@tinsaeshiferaw96523 жыл бұрын
  • ሕግዚያብሔር ተመስገን ሁሉም ይመጣሉና የኦርቶዶክስ ልጆች ዝም እንበልና አንጸልይ

    @mekadr842@mekadr8424 жыл бұрын
    • wedet nw enanten wedegna lemamitat nw

      @soreesatemesgen7976@soreesatemesgen79762 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    @genet2810@genet28103 жыл бұрын
    • amen

      @genetgonie4434@genetgonie4434 Жыл бұрын
    • አሁን ይህ መዝሙር ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው ቃሉን ነው የዘመሩት ሀይማኖት ለዘላለም አይኖርም የእግዚአብሔር ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል በህይማኖታችሁ ለምትመፃደቁ ሀይማኖት አያድንም እየሱስ ያድናል ወደ ህይወት ሰጭው ወደ እየሱስ ኑ before it’s too late

      @gracemoregrace1440@gracemoregrace1440 Жыл бұрын
    • @@gracemoregrace1440 x

      @aschumidkesa4157@aschumidkesa4157 Жыл бұрын
    • @@gracemoregrace1440 ere eferu be mariyam ene lela mnm alelachum gn eferu

      @tewdrasolomon3072@tewdrasolomon3072 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር የተጋረደባችሁን ሚስጥር ገልፆላችሁ አንድ ቀን ወደ ሙክራቡ ይመልሳቹሃል ...ወገኖቻችን ናቸውና ልቦናቸውን መልሶልን አንድ ለመሆን ያብቃን...ለእኛም ንፁህ ልቦና ንፁህ አዕምሮ የፀና ዕምነት ከማስተዋል ጥበብ ጋር ያድለን...አሜን!!!

    @azgfetashow-media1997@azgfetashow-media19974 жыл бұрын
  • ተዎህዶ እንድህ ነች ግን እራሳችሁን የምትችሉበት ቀን ናፈቀኝ

    @user-mv8zo7xi8j@user-mv8zo7xi8j4 жыл бұрын
    • የኔ ቆንጆ ይሄ የሀይማኖት ቤት መደርደሪያ አይደለም እሺ በብሉ ኪዳን ዘመን የንጉስ ሰለሞን የመጀመሪያው የንግስና ጥበቡ የታየበት ነው ብታነቢው ጥሩ ነው እሺ የኔ እህት

      @gerryayele9937@gerryayele99374 жыл бұрын
    • @@gerryayele9937 እግዚአብሔር ይመስገን ማንበቡን አንች አትነግሪኝም ታዳ እንደዛ ካወቅሽ ምን ከሰው ይማኖት ይለጥፍችሗል? እያልን ያለ ነው እራሳችሁን ቻሉ አትድርሱብን ነው ።

      @user-mv8zo7xi8j@user-mv8zo7xi8j4 жыл бұрын
    • የኔ እናት መፅሀፍ ቅዱሱ እንግዲ አንተወውም ደሞ እግዚያብሄርን እሚያከብር ነገር ላይ የኛ የኔ ብሎ ነገር አለ እንዴ አንዱ አምላክ የሁሉ አምላክ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው እሱ የሞተው ለአንድ እምነት አይደለም ለሰው ልጅ ሁሉ ነው የኔ ቆንጆ

      @gerryayele9937@gerryayele99374 жыл бұрын
    • ብትበዙም ብዙ ብትሉም ተመልሳችሁ ከእመቤቴ እግር መውደቃችሁ አይቀሬ ነው ቀን ሲመጣ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መቼም አንሞትም ገና እንበዛለን የሄዱትም ይመለሳሉ ይሄ ሀቅ ነው

      @user-ps2dd7ez8r@user-ps2dd7ez8r4 жыл бұрын
    • በጣም

      @user-ki3zu9qd6g@user-ki3zu9qd6g4 жыл бұрын
  • አውን ይፈርዳል ውድ ስጦታዬ ኢየሱስ♥ ስሙ ይመስገን♥

    @gggfjhdnly3297@gggfjhdnly32974 жыл бұрын
    • ሚማሜ

      @kalkidanasefa4636@kalkidanasefa46362 жыл бұрын
  • ስታምሩ አስቀናችሁኝ እኮ❤😍🥰✝️✝️✝️

    @FetleWork-jg1bn@FetleWork-jg1bn25 күн бұрын
  • *ግን እረ እህታችን የተመለሰችዋ ያለችበትን መዝሙር ድንቡልቃ አትጨዋቱባት እግዚአብሄር እማ መፍረዱ መቸ ይቀራል እስከመቸ ዝም ይላል መችም የማትጠፋዋ መቸም የማትታደሰዋ እደሳ የማያስፈልጋት እምየ እናታችን ኦርቶድክስ አምነታችን ናት ክብር ይችን እምነት ለሰጠን ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን ፫*

    @user-mz1dn1go3m@user-mz1dn1go3m4 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ይኑር

    @salma1200@salma12004 жыл бұрын
    • አሜንንአሜንንአሜንን😭😭🙏🙏

      @user-sk9vv3sn4j@user-sk9vv3sn4j2 жыл бұрын
  • እኛን ክርስቲያኖች ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ የሚያረገን ብዙ ነው!!!

    @mikiasestifanos8197@mikiasestifanos81974 жыл бұрын
  • እመቤታችን ድንግል ማርያም ትመስገን ኦርቶዶክስ ምንግዜም ልዩ ነች የኢትዮጲያ መዳኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ነች 💒💒💒❤

    @aklilufikir1256@aklilufikir12562 жыл бұрын
    • Ey egziyabhir sem mtrat lmdenw yemtfrut orthodox emnt tktayoch

      @selamleenathagreethiopia1014@selamleenathagreethiopia10142 жыл бұрын
    • @@selamleenathagreethiopia1014 re ulme yetralu kebre Le degle Maryme Leje

      @soziah2703@soziah27032 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እግዚኣብሄር ፀግኡ የብዝሐልኩም አሜን

    @user-cx4gy6gy9c@user-cx4gy6gy9c3 жыл бұрын
  • ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ዘማርያን ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ

    @user-kp6xc2re6c@user-kp6xc2re6c4 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @meskishemiso8421@meskishemiso84214 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም

    @asnakeadino7641@asnakeadino76413 жыл бұрын
  • ግን ልጆቹ በጣም ምርጦች ነቸው ዋውውውው♥♥♥♥

    @kaliyagetaliji8007@kaliyagetaliji80072 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርችሁ!! ስለ ልጆችህ እግዚአብሔር ሆይ ስምክ የተመሰገነ ይሁን እንተ በእውቀት እና በጥበብ ደግሞም በቤትህ ትከላቸው.

    @godislovegodislove461@godislovegodislove4614 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልንአሜን

    @user-wc1kx7ds7e@user-wc1kx7ds7e4 жыл бұрын
  • 10ጊዜ ይሆናል ያየውት ደግሞም በእንባ የዛሬ አመትም ዛሬም ይገርማል💖እግዚአብሂር ይመስገን🙏ስለነዚ ህፃናት መምህራኖቻቸው በእጥፍ ድርብ ተባረኩ💌

    @user-dg3gg6cq9d@user-dg3gg6cq9d2 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ክርስቲያኖች በሙሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ክብርና ምስጋና ላንተው ይሁን አሜን amen❤❤😢😢😢

    @user-yf2yz2ko4w@user-yf2yz2ko4w16 күн бұрын
  • ኦርቶዶክስ መንፈስ ቅዱስ የገነባት የማትፈርስ የፀናችዋ ግንብ ናት ንጉሴ እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን መቅደስህን ጠብቃት

    @tesfamichaell@tesfamichaell3 жыл бұрын
    • አሜን ወንድሜ

      @richrara2503@richrara25032 жыл бұрын
  • wowowowowow thanks 😤😤👈👉እግ/ር ይፈሪደል💓💓💓🙏

    @hanichoyegetaliji3815@hanichoyegetaliji38154 жыл бұрын
    • Wow ww that was so funnyman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

      @meselech3703@meselech37032 жыл бұрын
  • እናንተ ተመለሱ ወገኖቸ እናት ቤተክርስትያን ክፋት ናት ለልጆቾ ብትገፏት እንጁ አትገፋችሁም ተመልሱ እስኪ እራሳችሁን ጠይቁት ወገኖቸ

    @user-eg7mn8cs7c@user-eg7mn8cs7c4 жыл бұрын
    • ቤተክርስተየኑን ዝጉት ከፈለጋቹ። የጠኦት የገብሬኤል ቤት የጣኦት የሚካኤል ቤት የጠኦት የአርሴማ ቤት የጣኦት የማሪየም ቤት መቼም አይመለሱም። ስታዩአቸዉ ሚመለሱ ይመስላቹሀል? አሁን እኮ በጣም ጠክራዋል የማይፈርስ የአለት ቤት ሆናዋል ንፋሱ ቢማታዉ የመይወድቅ ጎርፉ ቢመጣ የማያፈርስ

      @user-pi7ts9zm5b@user-pi7ts9zm5b3 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ

    @tigisetlove2116@tigisetlove2116 Жыл бұрын
  • ኦ በኢየሱስ ስም አሌሎያ ኢየሱስ በትክክል ይፈርዳል ከአብ ጋር አንድ ነው እኔ እና አብ አንድ ነን ብሎል ይህ መዝሙር ይፈርዳል እያላችሁ ነው ሳታውቁት ይህ መዝሙር እየመሰከረ ነው ክብር ምስጋና ለፈራጆ ለኢየሱስ ክብር ላዳኞ ክብር ለሰጭው ለነሽው ክብር ይሁን ለፍግዚአብሄር ይህንን ላደረገልን

    @user-pe2ei4cy4q@user-pe2ei4cy4q4 жыл бұрын
    • ክብረቢስ መጀመሪያ ክብር እወቁ

      @dsta0105@dsta01054 жыл бұрын
    • እራሳቹን ቻሉ እንዴ ጥገኞች

      @user-ht4cl7qq3g@user-ht4cl7qq3g4 жыл бұрын
    • መጀመሪያ አማርኛ መፃፍ ተለማመድ/ጂ ጥገኛ

      @zayidkiros9668@zayidkiros96684 жыл бұрын
    • @@user-ht4cl7qq3g hi

      @hanawoulde3986@hanawoulde39864 жыл бұрын
    • @@user-ht4cl7qq3gሠለም

      @hanawoulde3986@hanawoulde39864 жыл бұрын
  • ጌታ በቤቱ ተክሎ ያሳድጋችሁ ውይ ደስ ስትሉ እንኳንም የጌታ ሆናችሁ።

    @Sebli_mossie11@Sebli_mossie112 жыл бұрын
    • Goood

      @lindunazu242@lindunazu2422 жыл бұрын
    • ሁላችንም የ እግዚአብሔር ነን እናንተ ብቻ አይደላቹም

      @aberademse7050@aberademse70504 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ በጣም ምርጥ ትምህርት አለው

    @user-zq3vj6ct6x@user-zq3vj6ct6x4 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ትነር

    @shjeesuew4748@shjeesuew47483 жыл бұрын
  • ኦ አምላኬ ስም ይባርክ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ለበርከት ሁኑ

    @user-tm6ep8ji1w@user-tm6ep8ji1w4 жыл бұрын
    • YirjhYe geta

      @maskramgchuumaskramgchuu5580@maskramgchuumaskramgchuu55804 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። መዳኒያለም ምስጋናችንን ይስማልን። እልልልልልልልልልልልልልል። እልልልልልልልልልልልልልልል😂

    @LidyaIsrael-ri7nh@LidyaIsrael-ri7nh20 күн бұрын
    • 😂

      @LidyaIsrael-ri7nh@LidyaIsrael-ri7nh20 күн бұрын
  • really, this song touched me. Yes, God is in the heaven!

    @yohanneslencha2381@yohanneslencha23812 жыл бұрын
  • መጋኛቸው ስኬ መቸረሻ የመስቀሉ ሲር ይሁንላቸው ተባረኩልኝ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @maranatayesus564@maranatayesus5644 жыл бұрын
    • ምን አስተካክሊ

      @nigestadmase6358@nigestadmase63584 жыл бұрын
  • ኪኪኪ መዝሙሩ የኛ የኦቶዶክስ ነው

    @hiwotbeyana3228@hiwotbeyana32284 жыл бұрын
    • yhe poletica aydelem ene orthodox negn gin endezi aynet asteyayet yelegnm

      @abeloabebaw2990@abeloabebaw29902 жыл бұрын
  • i am orthodox thank you GOD

    @antenehmandefro820@antenehmandefro8203 жыл бұрын
  • ይች ናአት ኦቶዶክስ ተዋህዶ ድሮም የነበረች አሁንም ይአለች ለወደፊቱም የምትኖር

    @user-iq5bi7vl6x@user-iq5bi7vl6x4 жыл бұрын
    • ሀቢቢቲ ኦርቶዶክስ የጥንት እምነት ስለሆነች ዝም ብለሽ ተከትለሽ እድሜሽን አትጨርሽ ከዛ እምነት ያወጣኝ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበቤ ነው

      @fekirhaylu3068@fekirhaylu30684 жыл бұрын
    • @@fekirhaylu3068 ስታአሳዝኝ ልቦና ይስጥሽ ማንበብ ትርጉሙ እምነትን እነ ልብስ መቀየር ከሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር ማማየ ልቦናሽን ድግል ማአርይአም ትመልስልሽ

      @user-iq5bi7vl6x@user-iq5bi7vl6x4 жыл бұрын
    • @@user-iq5bi7vl6x አንቺ የምትያት ድንግል ማርያም የክርስቶስ እናት ክብር እንጂ ምልጃው የእሷ እንዳልሆነ ነው ምታቀው ባይሆን ያንቺን ልብ ይመልሱልሽ የወሰድብሽ

      @fekirhaylu3068@fekirhaylu30684 жыл бұрын
    • @@fekirhaylu3068 😂😂😂 አንድ የኔ የምትሉት ታሪክ የላቹ ዝም ብላቹ ነው እደ እሰሳት ባድ አዳራሽ ታጉራቹ ምዘሉት ዝም ብዬ ሳያቹ አዳዴ ታሳዝኑኛላቹ በምላሳሞች ግዜቹን ስታባክኑ ማየት ያሳዝናል

      @salamsisay9455@salamsisay94554 жыл бұрын
    • @@salamsisay9455 የኔ ምርጥ ንገሪአትማ 💕💕💕

      @user-iq5bi7vl6x@user-iq5bi7vl6x4 жыл бұрын
  • I'm eritrean and christian born again…I love u all my ethiopian brothers…My God bless you and wish one day see adiss ababa…

    @nathanhawey294@nathanhawey2943 жыл бұрын
    • ሁሌማሰመል አሰለቻቹም????? እስኪ እራሳቹን ምሰሉ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ወረድ በሉ ኦርቶዶክስ እውነተኛና ቀጥተኛናት መቼም አትታደስም

      @soneadsanea7993@soneadsanea79933 жыл бұрын
    • @@soneadsanea7993 kkkkkkkkk aye amhara gura feck religion

      @asteryohannes5107@asteryohannes51072 жыл бұрын
    • Ohh God bless u bro/sis If God says u can . Are u in Eritrea now?(I'm Eritrean too but I'm in Ethiopea now)

      @divorahaile4391@divorahaile43912 жыл бұрын
    • @@divorahaile4391 no Deborah haftey ab England eye zkmet.

      @nathanhawey294@nathanhawey2942 жыл бұрын
    • @@nathanhawey294 waw xbuq ember xelot ngber ab adna selam koynu knrakeb

      @divorahaile4391@divorahaile43912 жыл бұрын
  • እነዚ ድንቅ ልጆች ናቸው ደሞ ሲያምሩ

    @user-nv2zz2uu8g@user-nv2zz2uu8g4 жыл бұрын
  • እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ የፅት ነሽ የናትና አባቴ ክብርና ምስጋ ለናትና ልጅ

    @user-vb8oo8kr1t@user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын
  • የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ

    @bersabeb4301@bersabeb43012 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @sarahaeid2846@sarahaeid2846 Жыл бұрын
    • A',t3

      @jamesmany953@jamesmany953 Жыл бұрын
  • Woooooooow woooooooow this is amazing good bless u all of u

    @liyunewselame7036@liyunewselame70364 жыл бұрын
  • This song really touch me and I love it

    @luckyboy2977@luckyboy29779 ай бұрын
  • ሁላችሁም ጭንቀታቹ ሐይማኖት ብቻ ነው አንድ እንኳ ስለ ሕይወት የምያስብ የለም። ቀልድና ፌዝ ብቻ .....ሥራ የለለው ትምክህት ብቻ። .....ብላቴኖች ጌታ ይባርካችሁ ።

    @learnmore1901@learnmore19014 жыл бұрын
    • Tebarek

      @ebfebf9380@ebfebf93802 жыл бұрын
    • 🥲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

      @SamA-kr4gd@SamA-kr4gd2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ።አለ በዙፋኑ ።

    @tadessehabesha2421@tadessehabesha24213 жыл бұрын
  • ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ በብዙ ጌታ እየሱስ በቤቱ ያሳድጋችሁ በጥበብ

    @beriqeayinama4781@beriqeayinama47812 жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ ያረከኝ ቅድስ እግዚአብሄር ይመስገን በቤተ ያፅናን😢❤

    @sewkefuegezabehermelkam7878@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
  • ምንአለ የራሳችሁን ብሰሩእምዬተዋህዶ መቀለጃአይደለችም ጨርሶይማራችሁ መዳኒአለም ከምትራገጡው ይሻላችሗል

    @smaretsfaye3975@smaretsfaye39754 жыл бұрын
    • Endet blo yale orthodox ema achelum ayhonlachem

      @wegahtagedey7294@wegahtagedey72943 жыл бұрын
  • ተመስገን ኣምላኬ ኦርቶዶክስ ንዘላለም ንበሪ

    @iejriejkdjjrjr6240@iejriejkdjjrjr62404 жыл бұрын
    • Hooooo

      @ebfebf9380@ebfebf93802 жыл бұрын
    • @@ebfebf9380 pro ena ortho ers bers stbalu eskemeche?????

      @abeloabebaw2990@abeloabebaw29902 жыл бұрын
  • The kids r talented they get from holy Spirit it’s amazing 😉 May God bless all God is God of justice thank you lord

    @fasikafyissa6867@fasikafyissa68674 жыл бұрын
  • ክብር ለድግል ለማርያም ልጅ ይሁን

    @hiwotsisay8253@hiwotsisay8253 Жыл бұрын
    • አሜን❤❤❤

      @user-tj4eo8xr1e@user-tj4eo8xr1e Жыл бұрын
  • ከተዋሕዶ ኦርቶዶክ እንዳንወጣ በጸጋውንና በምሕረቱ ይያየንና ይደግፈን እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ይበላት ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡፡

    @43058@43058 Жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

    @user-sh2fy2gv3f@user-sh2fy2gv3f2 жыл бұрын
  • አርቶዶክስ ተዋህድ ለዘላለም ትነረ

    @We-ub3dh@We-ub3dh3 жыл бұрын
  • ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዛሬም ነገም ተዋህዶ እናወዳታለን

    @mira6337@mira63374 жыл бұрын
    • 🎉

      @Fisihagethaun-eq5ml@Fisihagethaun-eq5ml18 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ላደረገኝ!!ለእናንም በአሸዋ ቤት ለቆማቹ እግዚአብሔር ይመልሳቹ ማስተዋሉን ይስጣቹ!አንዴ ይፈርዳል አንዴ ይለምናል ከዚህ ይሰውረን! እግዚአብሔር አምላክ ወደእውነተኛዋ ቀጥተኛ እምነት ይመልሳቹ! የዘወትር ፀሎቴ ነው!

    @uo306@uo3064 жыл бұрын
    • ኣርጋጊጽካ ዲካ ? ንነብስኻ ውን ጸልየላ እቲ ሓቂ ክግለጸልካ/ኪ ፡ ደሓር ከኣ ሰብ ናብ ኣምላኽ እምበር ናብ ሃይማኖት ኣይኮነን ክምለስ ዘለዎ ።ተባረኽ

      @divorahaile4391@divorahaile43912 жыл бұрын
  • Wow it's very educational and amazing message God bless🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻

    @etegemenen7801@etegemenen78014 жыл бұрын
  • መልካም አዲስ አመት ትውልድን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ

    @samraabarra3940@samraabarra39404 жыл бұрын
    • samba

      @lulualharees9035@lulualharees90354 жыл бұрын
    • Ewunetihn nw

      @weletemaryam7650@weletemaryam76502 жыл бұрын
  • እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

    @tagesechuptodate1848@tagesechuptodate18484 жыл бұрын
  • ይፈርዳል አይፈርድምአትበሉ ለበዙፋኑ ሰሙየተመሰገነይሁን🙏🙏🙏 እግዝአብሔር ያሳድጋችሁ😍😍💝💝

    @kedesetmohamad7903@kedesetmohamad79034 жыл бұрын
  • እድግ በሉልኝ በጌታ ስም ደስ ይላል

    @alcatelalcatel3183@alcatelalcatel31834 жыл бұрын
  • ተመስገን አዎ እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍርዱም እውነተኛ ፍርድ ነው እግዚአብሔር ሲፈድ ለማንም አያዳላም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ህፃናቱቶቹም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

    @ttty3386@ttty33864 жыл бұрын
  • እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    @user-rv6yv8ob7w@user-rv6yv8ob7w11 ай бұрын
  • My God bless you so Micah 🌻🌷🌾🌻🙏🙌🙏

    @medinakasim6705@medinakasim67054 жыл бұрын
    • Ok

      @samiaaoun8170@samiaaoun81703 жыл бұрын
KZhead