የልጅነት ህልሜን ለማግኘት ደጅ እየጠናሁ ነው!የቀድሞ ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው!

2024 ж. 15 Сәу.
106 834 Рет қаралды

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер
  • ከ አለማዊ ዝና ወደ መንፈሳዊ መጠራት ከክብርም ክብር ነው የጠራሽ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ግሩም መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @kasechmeka8878@kasechmeka887829 күн бұрын
  • እንዴት እንደኮራሁባት፣ በጣም ገና አልዘገየሽም በዛወርቅዬ፣ ያሻውን ሳያገኝ በህይወት የሌለኮ አለ፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ይህ መዝሙር ለሁላችንም ነው ብያለሁ❤

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d29 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በሰማሁት ቁጥር እባዬ ይፈሳል እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 😢❤

    @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu354329 күн бұрын
  • በጣም ልብ ሰርስሮ የሚ ገባ ነዉ በእዉነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    @jehshsnsnsnsns2671@jehshsnsnsnsns267129 күн бұрын
  • ኘሮቴስታንት ነኝ ግን ዝማሬው እጅግ ድንቅ ለንስሃ የሚያዘጋጅ ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ ዘመንሽ በእግዚአብሄርን ለማገልገል በመቁረጥሽ ተባረኪ በርቺ

    @adonaydawit9824@adonaydawit982429 күн бұрын
  • በዛወርቅ አስፋው እንዴት እንደምውድሽ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ኑሪልን

    @viva8589@viva858929 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን። ሁላችንንም ይመለከታል። በዛወርቅ አስፋው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

    @meskeremabera4185@meskeremabera418529 күн бұрын
  • መቼም በተሰበረ ልብ እግዚአብሔርን መለመን, መፀለይ መታደል ነው, የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህታችን

    @selamlehagere7692@selamlehagere769229 күн бұрын
  • በጣም ልብን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው በእንባ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    @mesfinalemu2006@mesfinalemu200629 күн бұрын
  • እውነት ነው ከረፈደ የመጣን ብዙ ነን ቸሩ መድሀኒአለም ደግ አባት ነውና ፍረሀታችንን ገፎ በደላችንን ይቅር ብሎ ከእቅፉ ያግባን ይቅር ይበለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede593129 күн бұрын
    • እዉነት ነው ልብ ስብር ነዉ የሜረገዉ። ለኘ ነዉ ይሄ መዝሙር።

      @user-pl8jl8yv7v@user-pl8jl8yv7v27 күн бұрын
  • አጥንት ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው አኔ ፈራሁ በምህረቱ ይጎብኘን ❤

    @user-si9lf4pg6t@user-si9lf4pg6t29 күн бұрын
  • ልብ የሚነካ መዝሙር። እግዚሐቤር ሁላችንንም በቤቱ ይሰብስበን።

    @tigistteshome3883@tigistteshome388329 күн бұрын
  • ልብን ፍስስ የሚያደርግ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋዉ❤

    @tigisttekleab858@tigisttekleab85829 күн бұрын
  • ሁሌም በዛወቅ አሁንም በመዘመር ድሮም በዘፈኗ ማንም አይወራረዳትም ❤❤🙏🙏🙏🙏

    @martagebremeskel1693@martagebremeskel169329 күн бұрын
  • ወላሂ መዝሙሯን ስንቴ እንደሰማው በጣም ልብ ይነካል

    @amirsad4113@amirsad411328 күн бұрын
  • በእውነት እሄንን የስርው ሉዕል እግዚአብሔር የተመስገኔ ይሁን እሄንን መዝሙር ስምቼ በእንባ ነው ያደመጥኩ

    @makidaskidane9967@makidaskidane996729 күн бұрын
  • እኔ የራሴ ታሪክ እደዘመረች ነው የሚሰማኝ ሁላችንመ አጤአተኖች ነን ለንስሐ ያብቃኝ ያብቃን ቀን ሙሉ እሱን ሳዳምጥ ነዉ ምዉለዉ ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤😢

    @user-xv6eh3nq1p@user-xv6eh3nq1p29 күн бұрын
  • በዚህ በፆማችን ወቅት እንደዚህ አይነት ልብ ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ስላሰማሽን እመቤቴ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    @hiwettesefu5479@hiwettesefu547929 күн бұрын
  • በጣም ነው ልብ የሚነካው የሀጥያታችንን ክብደትና የፈጣሪን ምህረት ምን ያህል ወደ ቤቱ ከነቆሻሻችን እንደሚቀበል ሀጥያትን እንድንጸየፍ ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ መዝሙር ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በዛውርቅዬ በቤቱ ያጽናሽ

    @hime6686@hime668629 күн бұрын
  • አሁን ደሞ አቦነሽንና ብዛወርቅዬን አንድ ላይ ሲዘምሩ ማየት ነው የምጋጋው

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d29 күн бұрын
  • አንደኛ ነኝ እውነት ልብ ሰርስሮ ይገባል መዝሙሩ🙏❣️🙏

    @user-dz5rp9zn5h@user-dz5rp9zn5h29 күн бұрын
  • እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እህታችን እውነት መዝሙር ሳይሆን ስብከት የሚመስል መዝሙር ተባረኪ እናመስግናለን

    @eyarslaewarkneh4548@eyarslaewarkneh454829 күн бұрын
    • አሜን እሜን ሕውነትም ዘመኗም ይባረክ!!!

      @user-qp7jz6pi5p@user-qp7jz6pi5p28 күн бұрын
  • በዝዬ ድሮም እወድሻሊው አሁን ደሞ እጅግ በጣም የኔ እናት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው እማምላክ ትጠብቅሽ

    @genayal4277@genayal427729 күн бұрын
  • ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ( እህታችን) እኛ የ ሚፀፀት ልብ ላለን የ ተዋህዶ ልጆች እራሳችንን እንድናይ አርገሽናል እናመሰግናለን

    @user-hy4dc9se7p@user-hy4dc9se7p29 күн бұрын
  • አይዞሽ እህቴ አትፍሪ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን የሰጠን በመስቀልላይ ከወንጀሎኞች ማህል ሆኖ የተሰቀለው ለእኛ ሐጢያት ነው :: ይቅር ብሎሻል ቀና ብለሽ ኑሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ::

    @genetrede484@genetrede48429 күн бұрын
  • በዝዬ የሁላችንንም በር ነው በዝማሬሽ ያንኳኳሽው እህቴ በርቺ እግዚብሔር የልብሽን መሻት ይሰጥሻል።።።

    @yalewberhane1006@yalewberhane100629 күн бұрын
  • ዲ/ን መኩሪያ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ በዚህ በፆማችን ወቅት እንደዚህ አይነት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ስላሰማከን በዛወርቅ ላንቺም እመቤቴ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ።

    @hiwettesefu5479@hiwettesefu547929 күн бұрын
  • በዛወርቅ አስፋው ቀሪውን ግዜሽን ሁሉ እግዚሐብሄር ይባርክ ❤🙏🏽

    @mylady9674@mylady967429 күн бұрын
  • በዛወርቅዬ የሰፈራችን ልጅ ልጅ ሆኛ የማርያም መዘምራን ነበረች ድምፆ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤

    @ethiopiayoutube9964@ethiopiayoutube996429 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙌🏾🙏🏾🥹

    @alemeden22@alemeden2229 күн бұрын
  • ምርጥ,መዝሙር,ነው,ዉስጥ,የሰረስራል,ወላሂ,እኔም,ስሰማው,እራሴን,ማዳመጥ,ጀመርኩ❤❤❤

    @user-ts4st3ou6l@user-ts4st3ou6l29 күн бұрын
    • አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አንድ ነው ለአለሙ ፈጣሪ በእውነትና በፍቅር መገኘት ነው ዋናው ነገር ። ❤

      @nunubelete8142@nunubelete814229 күн бұрын
    • እውነት ነው ላጭር ሒወት እረጂም ጉዞ ፈጣሪ ለሁላችንም የፀፀት እባ ይሰጠን 😢😢😢

      @genetwdefraw5821@genetwdefraw582129 күн бұрын
  • የኔናት እግዜያብሔር እኮ ፍቅር ነው ምህረቱ ከህይወት ዮበልጣል ተብሎ ተጾፎል

    @simretmg9263@simretmg926329 күн бұрын
  • የእወነት ከልብ የመነጨ

    @user-kc6tj7nc7p@user-kc6tj7nc7p29 күн бұрын
  • ዝማሬ መላኸክትን ያሰማልን እናቴ የሚገርም መዝሙር ነዉ የሁላችንም ልብ ነዉ የቀሰቀሰዉነዉ ተባረኪ በእዉነት

    @alemkassaye8129@alemkassaye812929 күн бұрын
  • የወደቀን ያነሳል::የሳተን ይመልሳል :: እንደ እኔ አይነት አፂያተኛውን በንሰሀ ይመልሳል ታዲያ ለዚህ ጌታ ከምስጋና ከውዳሴ ከመመለስን ውጪ በላይ ከኛ ምን ይፈልጋል:: እኛ በሩን እስከምናኳኳ ነው የሚጠብቀን:: በዛወርቅ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ አዲስ አድርጎ ይሰራሽል:: ተመስገን ሳይጨልብሽ ለተጠጋሽው ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው::

    @meazakitaw2833@meazakitaw283328 күн бұрын
  • የዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ ፁፍ እዚሁ መንደር አጊንቼ ከገረመኝ 🤔😭🙄 አብዛኛውን ጊዜ ዘፋኞች ዓለሙንና ጓዙን ትተው ዘማሪ ሲሆኑ ጸንተው በዛው መቀጠል ይከብዳቸዋል። በርትተው ከቀጠሉም ነፍሳቸው ረፍት አግኝታ ብትድንም እንደ ዘማሪ ግን አገልግሎታቸው አይሰምርላቸውም። ምክንያቱም መዝሙር ጸጋ እግዚአብሔርን እንጂ ውብ ድምጽን አይጠይቅምና። ከዘመናት የስጋ ድካም በኋላ ያቺ ድምጸ ስርቅርቋ እህታችን ባለፈው "ይቅርታ" የሚል ዕንባዋ ብቻውን ንስሐ የሆነን ዝማሬ አሠምታን ልባችንን አናውፃው ሳታበቃ፣ "ፈራሁ" ብላ በድፍረት በቤተመቅደሡ በልማድ ስንመላለስ የኖርነውን ምእመናን ኹሉ ያለምንም ገለፃ ፈርተን አብረናት በድጋሚ ከርሷ ጋር ስናለቅስ አዋለችን። እውነትም በዛ ወርቅ። እህታችን ዕንባሽ በፊቱ መልካም መዓዛ እንዳለው መስዋዕት ይሁንልሽ።

    @yeshumethiolove275@yeshumethiolove27529 күн бұрын
  • የጠፋችው ነብስ ቤዛወርቅ እንጀራ ሆነባትና ዓለማዊ ዘፋኝ ተወዳጅም ነበረች የሚገርመው በሎልጅነቷ በደርግ ጊዜ የቅድስትማሪያም ዘማሪ ነበረችኮ እንጀራ ሆነና ከዘማሪ ወደ ዘፋኝነት ገባች የጠፋችዋ ነብስ ወደ አባቷ ቤት ተመለሰች ያሁኑ ዝማሬዋም ልብሰባሪ ለራስዋ ብቻ ሣይሆን ለብዙዎች መመለሻ ምክንያት ትሆናለች በቃ ቤዛወርቅ ለመልካም ዜማ ቅላጼ ነተፈጠረች ቀሪ ዘመኗ የተባረከ ይሁንላት።

    @tesfayetechane7717@tesfayetechane771729 күн бұрын
  • እንባን ፍስስ የሚያደረግ ልብን የሚነካ መንፈሳዊ መዝሙር ነው ምን እንድርግሽ በዚዬ እኛም ፈራን እንዴት እንግባ ተባረኪልን መምህር መኩሪያንም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱልን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    @kebebushabebe839@kebebushabebe83929 күн бұрын
  • በመጀመርያ መሲ አገላለጽሽ ልዩ ነው።የበዛወወርቅን መዝሙር ግን ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ያላለቀሰ የለም ምንያህል ቢወዳት ነው በእሷ አድሮ እየተናገረን ነው ያለው በምድር ከእግዚአብሔር በቀር ንጹህ የለም ሁላችን ፈሪሀ እግዝአብሔር ቢኖረን ልክ አንደዘ ከጎኑ እደተሰቀለው ጌታዬ ሀጥያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ ብንለው እሱ ደግ ነው በር አንኳኩ ነው ያለው ይከፍትልናል

    @selam862@selam86229 күн бұрын
  • ድሮ ዘፋኝ እያለች በጣም ምጠላት ሰው ነበርኩ በተቃራኒው ኣሁን ዘማሪ ስትሆን የምወዳት ሰው ሆንኩኝ መዝሙሮን ደጋግሜ ነው የምሰማው ቡዝዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ👏👏 ❤❤❤❤❤ ሌላ ተጨማሪ መዝሙሮችሽን እንጠብቃለን።👏👏👏

    @yewahittesfaldet6374@yewahittesfaldet637428 күн бұрын
  • ሁሌም በይቅርታህ ያቆምከኝ አባቴ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

    @tigistdesta2335@tigistdesta233528 күн бұрын
  • ብዝዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜሽን ያርዝምልሽ ተባረኪ❤

    @user-kw9tr5ro4q@user-kw9tr5ro4q29 күн бұрын
  • የኔ ውድ እንኩአን እግዚአብሔር እረዳሽ እንኩአን ውደ እግዚአብሔር ቀረብሽ ግን በትህትና ነው የምልሽ የእግዚአብሔርን ባህሪ እንድትሪጂ ፣እየሱስ ክርስቶስ የከፈልልሽን ዋጋ እንድታውቂ እና ከፀፀት ይልቅ በምስጋና እያነባሽ እንድርዘምሪ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ እወድሻለሁ

    @tip7876@tip787629 күн бұрын
  • በሰማዉት ቁጥር አለቅሳለዉ በዉነት ልብ የሜነካ መዝሙር

    @user-lc9jv6it6x@user-lc9jv6it6x28 күн бұрын
  • በዛወርቅ አስፋው በአማዊ ዘፈንዋም በአለባበሷም በአነጋገሯም ስርአት ያላት የነበራት ናት እርጋታዋ ደስ ይላል። እግዚአብሔር ፍፃሜውዋን ያሳምረው🙏

    @mezeretworku3030@mezeretworku303029 күн бұрын
  • ልብ የሚነካ መዝሙር የእውነት በከንቱ ላለፈው እድሜዬ ስቆጭ አሁን ግን በእታችን መዝሙር የማንቂያ ደውሉን አስተጋባችብን መንገዳን እንድንከተል አምላክ ይርዳን

    @nanibelete8583@nanibelete858327 күн бұрын
  • ወጋዉን ያብዛ ተባረክ

    @odehhome8730@odehhome873029 күн бұрын
  • ልቤ ተነካ።።እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ።።ልቤ በጣም ተነካ።።እድሜና ጤና ይስጣት ።

    @luluhaile@luluhaile17 күн бұрын
  • እውነት ነው በፍርሀት እንጂ በድፍረት እንዳንቀርብ እግዚአብሔር ይጠብቀን።ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ በዛወርቅ

    @dinkneshaboye2214@dinkneshaboye22147 күн бұрын
  • መስዬ የምኖረው በስደት ነው ቤ/ክ የመላለስ ስብከት የማዳምጥ ግን ግን እንደዚህ መዝሙር ግን ውስጤ የገባ እኔስ የት ነኝ ብዬ እራሴን እንድገመግም ያደረገኝ መዝሙር ነው ለዛውም በዚህ በፆማችን ወቅት ለዘማሪት በዛወርቅ እንዲሁም ለዲ/መኩሪያ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመናችሁት ይባርክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @hiwettesefu5479@hiwettesefu547929 күн бұрын
  • ሁላችንንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት አይነት መታደል ነው ምክንያቱም አለም ከንቱ ነች የምናየው ነው

    @user-px4hk8wl8v@user-px4hk8wl8v28 күн бұрын
  • እውነት ነው ጀጅ መጥናት የጌታችን ውጪ ህይወት የለም

    @zelekefirehiwot214@zelekefirehiwot21429 күн бұрын
  • አምላክ እግዚአብሄር የሚፀፀት ልብ ያድለን,የመላእክትን ዝማሪ ያሰማሸ

    @asterzekarias6129@asterzekarias612928 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ጉልብት ይሁንሽ በዛወርቅ የአለም ኑሮ ውጣ ውረዱን ውልቅ አርገሽ ወደ አምላክ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል አንቺን የመረጠ አምላክ ያወጣ ጌታ ሁላችንንም ይጎብኘን።

    @user-qp7jz6pi5p@user-qp7jz6pi5p28 күн бұрын
  • ዋናዉ መጨረሻ ነዉ እና የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለብዙ ሰዎች ሀጢያትን መፍራት ምክንያት ስለሆንሽ አናመሰግናለን አሁንም ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ!!!

    @eyobgezie1399@eyobgezie13993 күн бұрын
  • ትክክል እኔማ ለኔ የተዘመረ ይመስለኛል አስለቀሰኝ መዝሙር ❤❤❤

    @merryyosef9727@merryyosef972728 күн бұрын
  • ከቤቱ ወጥታ እድትቀር ያልፈቀደና ያልተዋት በበዛው ምህረቱና ቸርነቱ እፁብ ድንቅ በሆነና ቃላት በማይገልፀው ፍቅሩ አዲሥ አርጎ ሠርቶ በመጨረሻው ሠአት የመጨረሻውን መጀመሪያ ያሥጀመራት ቅዱሥ እግዚአብሄር ሥሙ ይባረክ

    @danielnegash1796@danielnegash179624 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ

    @abebaalemu9289@abebaalemu928928 күн бұрын
  • ሁላችን ወደሖላ መለስ ብለን ስናስብ በጣም እንጸጸታለን😢

    @AmalAmal-kg1qb@AmalAmal-kg1qb28 күн бұрын
  • አንዳንድ መናፍቅ/ጴንጤ ምናለ ዝም ብትሉ አትዘባርቁ አታፍሩም እኛ ኦርቶዶክሶች አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ የግል አዳኝ ምናምን አትበሉ ደነዞች ይሱ የሁሉም አምላክ ነው ❤

    @user-xl4yo6on7d@user-xl4yo6on7d29 күн бұрын
  • ይህ መመረጥ ነው ያንቺን ልብ የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን እህቴ

    @habkibret9319@habkibret931925 күн бұрын
  • መሲ ጀግና ነሽ አድናቂ እናትሽ ነኝ "የጆሮውን በአዎጅ" ሳይሆን ተረቱ "የአዎጁን በጀሮ "ነው የኔ ልጅ

    @mebrattesfaye6881@mebrattesfaye688129 күн бұрын
    • አሎሄ ሳይሆን ኤሎሄ ነው

      @mebrattesfaye6881@mebrattesfaye688129 күн бұрын
  • ልቤ በጣም ተነክቷል:ደገግሜ በእንባ አደመጥኩት::! ❤

    @almaztsegaye7711@almaztsegaye771127 күн бұрын
  • ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል በእምነታችን ያሰብነዉንና የለመንነውን ይፈፅማልና እናመሠግነዋለን ዓሜን !!! ዓሜን !!! ዓሜን !!!

    @fikriewoldesamyat1448@fikriewoldesamyat144820 күн бұрын
  • እህታችን ትህትናሽን ወደጂዋለሁ❤️አዎን የእግዚአብሔር ቤት የሚያስፈራው ለገባው ፍቅርን ላጣጣመው ነው ደፋሮችንማ እያየን ነው ፈጣሪ በንሰሃ አዲስ ሰው ነው የሚያረገን🙏የጠፋውን አንድን ፍለጋ የወጣ ቸር ሩሩ አባት ከእቅፉ አያውጣሽ🙏ረጅም የአገልግሎት ዘመን❤️

    @meselechfeyessa1226@meselechfeyessa122626 күн бұрын
  • መሲ በጣም ህናመሰግናለን ብዙ ጊ ዜ ቁመነገር ሰለምታቀርቢ በርቺ አናመሰግናለን❤❤❤

    @sofiamengesha1375@sofiamengesha137529 күн бұрын
  • እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

    @mameeuntue7673@mameeuntue767329 күн бұрын
  • እውነት ነው መስዬ አቀራረብሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እ/ ር ልቦና ይስጠን ለንሰሀሞት ያብቃን እጀግ ጥሩ መዝሙር ነው

    @medhanitkotu8473@medhanitkotu847329 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን

    @tefeyyhiwot6344@tefeyyhiwot634429 күн бұрын
  • እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው ልብን የሚሰረሰር መዝሙር ሰላቀረቡልን እናመሰግናለን

    @marthahidego7902@marthahidego790229 күн бұрын
  • ጤና ይስጥልኝ እህት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

    @user-jx4nz7lb7f@user-jx4nz7lb7f29 күн бұрын
  • በዛ ወርቅ እኮ የቄስ ልጅ ናት በፊት የዘፈነችው ስራዋ ነው አሁን ደሞ ለንስሀ በቃች ለኛ ነው ማዘን❤

    @asterdemissie1012@asterdemissie101227 күн бұрын
  • በተለይ ደሞ መጨረሻ ላይ ያለው ካህኑ ሲያስገባት ልብ ይነካል

    @selamselina1321@selamselina132129 күн бұрын
  • እኔኮ ሰው ለምን ሰአቱ ደርሶ እግዚአብሔር ፈቅዶ የሐሳባችን እስኪሳካ ዘፋኝም ሆነው መዝሙር ቢያወጡ ብንቀበላቸው ምን አለ? ትእግስት ኖሮን እንጠብቃቸው ጎበዝ፣ካለበለዚያ እንዳይመለሱ ነው የምናረጋቸው፣

    @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d29 күн бұрын
    • ዘፈን ሀጥያት ነዉ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፀየፈዋል

      @fatumamehamed3270@fatumamehamed327029 күн бұрын
    • መዝፈን ሐጥያት መሆኑን ግን የኛ ሰው ያዋክባል ለምን? ጊዜ ያስፈልጋል እንደው በር ከፍቶ ወጥቶ በቃ መዝፈን ላቁም አይባልም፣ ካለበለዚያ ትንሽ ፈተና እንሆናቸዋለን፣ ጎበዝ በርቹ በርታ መባባልን እንማር፣ ፈራጅ አንድዬ ብቻ ነው

      @user-we8je5jb4d@user-we8je5jb4d29 күн бұрын
  • ታድላ መመረጥ ነው❤❤❤❤❤❤

    @meheretzena6405@meheretzena640527 күн бұрын
  • በጣም ጥሩ ቅንብር ነው! ዘማሪ በዛወርቅንም : አቀናባሪዋንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሁን አሁን የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች ተከታታይ ሆኛለሁ በጣም ቆንጆ ድምፅ እና ለዛ ያለሽ ነሽ። በርቺ!!

    @hagereethiopia3130@hagereethiopia313029 күн бұрын
  • መታደል ነው

    @amelworkdesta4601@amelworkdesta460129 күн бұрын
  • Ayzosh bezi🌹 Hulachnim Hatyategnpch nen ‼️ Egzeyabher yeker yelal Amlak Kantholz gar yehun🙏🙏🙏

    @abebe7532@abebe753229 күн бұрын
  • ተባረኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እደው ቃላት የለኝም ምን እደምልሽ ስንቴ እዳዳመጥኩት ከነበደሌ ከነ አጥያቴ እኮ ነው መቅደስ ምገባዋ ስይገባኝ አጥያቴን መናዘዝ እየፈራው እኮ ነው ስለውነት ሌላው ቤጤውች ልቦና ይስጣችሁ ይህየ መዝሙር ለናተ አልተዘመረም ምነው ዝም ብትሉ, ይህየ መዝሙር ለኛ ለኦርቶዶክሶች እደኔ በአጥያት አድፎ ልሚጸጸተው ለሚፈራው ነው እና እንደው እናት እደምትሉት እሱ ሁሉን ህኖልናል ብላችሁ እደፈለጋችሁ እይሆናችሁ ምትገቡበት አዳራሽ አይደለም ምንገባው እና ተረጋጉ ልቦና ይስጣችሁ

    @user-tk3rk3yi5d@user-tk3rk3yi5d29 күн бұрын
  • ድሮ በትዝታ አሁን በዝግታ አብረን እየተከታተልን ነው ህልምሽን ባለቤቱ ይፍታልሽ ልባችን ያሰበውን እሱ ይፈፅምልን 😢

    @zelalemsebhat5132@zelalemsebhat513219 күн бұрын
  • ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላት❤❤❤❤

    @user-mf1kt2qm3d@user-mf1kt2qm3d28 күн бұрын
  • እህቴ በዛወርቅ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏🏽🙏🏽 🙏🏽❤️👍🏽👏🏽

    @hanaethiopia1059@hanaethiopia105929 күн бұрын
  • የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኪ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    @hanaalimayo1221@hanaalimayo122129 күн бұрын
  • አንቺ ትለያለሽ በጣም ደስ ሚል ድምፅ በጣም ነው እማከብርሽና እምወድሽ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው አገላለፅሽ ትለያለሽ ኑሪልን ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @saradezi8588@saradezi858829 күн бұрын
  • ይህ ለኛ ነው የተዘመረው😢😢😢በተለይ የኢትዮጵያ ወጣት ጥፍር የምትቀጥል ፀጉር የምትቀጥል ዱቄት የምትለቀለቂ እራቁትሽን የምትሄጅ ይህ መዝሙር ለእናንተ ነው

    @user-wb1eh2eo4t@user-wb1eh2eo4t28 күн бұрын
  • የረዳሽ. የእንደገና. አምላክ. ያከበረሽ አምላክ. ሰለሰጠሽ. ጊዜ. አመሰግነዋለሁ. ገና. መዝሙሩን. ሳልሰማ. ፕሮፋይልሽን. አይቼ. ው. በአባ. ተሞላሁ. እኔንም. ሀጢአተኛዋን. የሰበካ. ለበረከት. ያርግሽ ደግሞም. መንፈሰሽ. ይጋባል

    @alem5097@alem509729 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል

    @kukutilove@kukutilove29 күн бұрын
  • ኣንቺ ኣልሽ እንጂ የምትወጅውን ሙያ ትተሽ ለሱ ምስጋና ማቅረንብ ከጀመርሽ ወዲህ ዘማሪ ነሽ እግዚአብሔርበቤቱ ያፅናሽ ❤

    @sarahbay3607@sarahbay360729 күн бұрын
  • ዝማሬ መለኮት ያሠማልን ውድ እሕቴ

    @sayteayele2598@sayteayele259828 күн бұрын
  • በወጣትነት ዘመን በምታቀነቅነዉ የትዝታ ዘፈን ማን የዛን ዘመን ወጣት በፍቅር ያልተጣመረ አለ? እንኳን ያኔ ዛሬም ቢሆን ጊዜ አይሽረዉም። አሁን ደግሞ የዛን ጌዜ ወጣቶች እግዚአብሔር አምላክ በሰጣት ድምጵ ፈጣሬን እንድንማጰን ይህንን የኮንትራት ዓለም ሰንለቅ የምንሄድበትን ቤታችንን እንድንሠራ ወደ ክርስቶስ እንድንጠጋ በመዘመር ሕይወታችንን እንድነፈትሽ ማስታወስ ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ መመረጥ ነዉ። ንስሐ እንግባ።

    @GeminiOneStar@GeminiOneStar27 күн бұрын
  • ልባችን ተነካ አድሜና ጤና አመኘልሻለሁ።

    @abayetsi5632@abayetsi563227 күн бұрын
  • Egziabher zemensh ybarklsh

    @yoditsahle1467@yoditsahle146729 күн бұрын
  • በዛወርቅ ሁሉንም ሰው ራሱን እንዲፈትሽ ወደኋላ መለስ ብሎ እንዲያስብ ያረገችበት መዝሙር ነው ።ወደዚህ መንፈሳዊ ስትመጣ ደሞ የፈጣሪ ስራ እንጂ የሰው አይደለም ። ለማንኛውም ፈጣሪ ይመስገን በመንፈሳዊ ስለመጣሽ።

    @eteneseiuie8839@eteneseiuie883928 күн бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይልን ❤❤❤

    @mihrettesfa7550@mihrettesfa755028 күн бұрын
  • Yene werk zemensh yebarek.❤❤❤❤

    @abebaamare4120@abebaamare412025 күн бұрын
  • የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እውነት ዝማሬው ልቤን የነካው እውነት ፈራው 😭😭😭😭 ዝማሬ መላክት ያሠማልን 🤲🙏

    @asterworku9645@asterworku964528 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @tebekameles6196@tebekameles619629 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @almazbelachew5416@almazbelachew541628 күн бұрын
  • Amen amen

    @demetura5227@demetura522729 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእንኳንለዚአበቃሽ

    @konjitm9623@konjitm962329 күн бұрын
KZhead