በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) Bezawork Asfaw የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)

2020 ж. 21 Сәу.
4 061 694 Рет қаралды

Ethiopian Mezmur : Bezawork Asfaw በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- instagram.com/minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzhead.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер
  • በስመ ስላሴ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በአዛኝቷ። እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ማስተዋልን ሰጥቶን በንስሀ እንባ እንድታጠብ ያድርግ።እግዚአብሔር ያንቃን። እግዚአብሔር ይመስገን።እርግጠኛ ነኝ ወደ ዘፈን እንደማትመለሽ።

    @user-qn3wj8mx7h@user-qn3wj8mx7h4 жыл бұрын
    • አሜን

      @user-hr9cu3bi9b@user-hr9cu3bi9b4 жыл бұрын
    • አትመለስም ትንሽ ቆየች በአዲስ ሒወት !

      @messitkiroshaile8521@messitkiroshaile85214 жыл бұрын
    • Ewinet new girum dink new, mechereshawan yasamirew

      @samuelasres2283@samuelasres22834 жыл бұрын
    • አትመለስም እዚህ አሜሪካ ቨርጂኒ ዉስጥ አንድ አካባቢ ነዉ የምንኖረዉ እና አዉርተናል አትመለስም።

      @ethiolove5970@ethiolove59704 жыл бұрын
    • ዝማሬ መልአክትን ይስማልን እህት በቤቱ ይፀናን የወጡትን ይመለስ

      @senaittesfaye4748@senaittesfaye47484 жыл бұрын
  • በተፈጥሮዬ አልቃሻ ነኝ ይህን ዝማሬሽን ሰምቼ ደሞ እንባዬ ማቆም አልቻለም እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚዬ 😭😭😭😭

    @user-qq6mh7oj8o@user-qq6mh7oj8o4 жыл бұрын
    • እናቱ እኔ ያሰብኩትን ነው ያልሽው እኔም አልቃሻ ነኝ ስማችን ደሞ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

      @user-sl5gj2ei3o@user-sl5gj2ei3o4 жыл бұрын
    • @@user-sl5gj2ei3o አሜን

      @user-qq6mh7oj8o@user-qq6mh7oj8o4 жыл бұрын
    • Ewent enme ytsmge semate. .becha tmsegane ftre selhulu ngr

      @seblamelkamu7203@seblamelkamu72034 жыл бұрын
    • @@user-sl5gj2ei3o subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ

      @aklesiyatube7732@aklesiyatube77324 жыл бұрын
    • @@user-qq6mh7oj8o subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ

      @aklesiyatube7732@aklesiyatube77324 жыл бұрын
  • I am from India and I am unable to understand even a single word of this song but this voice is stirring my soul to the core. Whenever I am a little sad, I listen to this song, a beautiful feeling starts with listening to it. Thank you so much 🙏🙏

    @mayakishore79@mayakishore792 жыл бұрын
    • She said forgiveness good

      @salmebeyene4211@salmebeyene42112 жыл бұрын
    • @@salmebeyene4211 God not good

      @rahelmehari1991@rahelmehari19912 жыл бұрын
    • It is a hymn of repentance and asking for forgiveness of sin. It is done so wonderfully. May God bless her and the region.

      @okbe@okbe2 жыл бұрын
    • This is an Orthodox spiritual song about the mercy and love of God.

      @BegoMekerTube2127@BegoMekerTube21272 жыл бұрын
    • The song is an Orthodox tewahdo spiritual song asking forgiveness to God.

      @emhconsultingarchitectural4876@emhconsultingarchitectural48762 жыл бұрын
  • እኔ ይሄንን መዝሙር ፈራሁን ከሰማሁ ቦሃላ መስማቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በዛወርቅ በሁለቱም መዝሙር እራሴን አየሁ እውነት ለመናገር እኔም ፈራሁ ደግሞ የወንበዴውን ታሪክ ስታነሺ ተጽናናሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁት ለዝያውም ከባድ ቦታ መጽናኛ የሌለበት

    @Ethiopi1219@Ethiopi121926 күн бұрын
    • ayzohe wendima egam be hagrachin eynoren sedtga honenal ena endaykfah hulum yalfal bicha gen tsilye erashn tibk eshi maryam tiktlhe .

      @tgkeya@tgkeya22 күн бұрын
    • @@tgkeya አይዞን የሀገራችን ሁኔታማ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በቃ ይበለን አሜንንንን

      @Ethiopi1219@Ethiopi121922 күн бұрын
  • በዝዬ ሁላችንም ድንግል ከልጇ ታማልደን ለንሰሀ ሞት አብቅቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን። አሜን 🙏🙏

    @hami1628@hami16284 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @samuelasres2283@samuelasres22834 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ማር

      @user-er8sj3qt9i@user-er8sj3qt9i4 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @user-pf7ix4dp9k@user-pf7ix4dp9k4 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @afonsolomon9215@afonsolomon92153 жыл бұрын
    • እህት ተሳስተሽ ከሆነ የገባብሽ ኘሮፋይሉን ቀይሪው

      @bereketbekalu2454@bereketbekalu24543 жыл бұрын
  • ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን እንደወጣን እንዳንቀር አምላኬ ይርዳን 😢😢😢🙏🙏🙏

    @user-mw2rg5go7n@user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын
    • 😭😭😭😭😭 አሜን

      @user-iu3gf4eq2j@user-iu3gf4eq2j4 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @tigistsolomon7855@tigistsolomon78554 жыл бұрын
    • Amen(3)

      @deju1999@deju19993 жыл бұрын
    • አሜን እህት🙏

      @melu.4932@melu.49323 жыл бұрын
    • AMEN AMEN AMEN

      @SalamSalam-go8xh@SalamSalam-go8xh3 жыл бұрын
  • ትላንት በትዝታ ዘፈኖችሽ የምወድሽ ዛሬ በዝማሬ እንኳን ሰማሁሽ። ሁሌም አድናቂሽ ነኝ።

    @helenkijo82@helenkijo8216 күн бұрын
  • በእውነት ይሄን መዝሙር ሰምቶ ያላለቀሰ የለም።እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @lioulkassa4233@lioulkassa423325 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ሀያል ነው ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ንሰሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ለመቀበል ወስኛለሁ ። አሜን ። ልቤን ሰርስራ አስለቀሰችኝ ።

    @yareddebele7443@yareddebele74434 жыл бұрын
    • Yared Debele Amlke keudsan yerdak telk asb new dagem mewld new

      @mamilovemamilove8357@mamilovemamilove83574 жыл бұрын
    • የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር. ይፈፅምላችሁ አሜን አሜን አሜን

      @yeshemebetworku6599@yeshemebetworku65994 жыл бұрын
    • እመብርሃን ትርዳህ

      @afonsolomon9215@afonsolomon92153 жыл бұрын
  • ለዚህ ያበቃሽ እግ/ር ይመስገን ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል ሁላችንንም ይቅር ይበለን የይቅርታ አምላክ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    @rozahabtamu5667@rozahabtamu56674 жыл бұрын
    • እግ/ር×××× ቅዱሳን መላእክት በመፍራትን በመንቀጥቀጥ የሚያመሰግኑትን ታላቁን የአምላክ ስም አክብረን እንፃፍ ስሜን አውቃልና አክብረዋለሁ መዝ 90 እግዚአብሔር√√√ ብለን እንፃፍ

      @user-gu2fw9yg5u@user-gu2fw9yg5u4 жыл бұрын
    • subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ

      @aklesiyatube7732@aklesiyatube77324 жыл бұрын
    • @@aklesiyatube7732 አድርጌአለሁ

      @shewitgaltewahdo5271@shewitgaltewahdo52713 жыл бұрын
    • አሜን

      @asfaw96@asfaw963 жыл бұрын
    • አሜን አሜንአሜን

      @tekleabrha1467@tekleabrha14673 жыл бұрын
  • ሙስሊም ነኝ ለሁላችን ማረን ቀጥተኛ መንገድ ምራን 🙏(አላህየ) ብዙየ ወድድድ ነው እማደረግሽ የትዝታ ንግስት ❤❤❤

    @kante5318@kante53183 жыл бұрын
    • ከእውነተኛ አምላክ የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ አብወልድመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ብሎ መቀበለል ጌታችን፣ መድኃኒታችን፣ አምላካችንና ፈጣሪያችን የዘላለም ፈራጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ማመን በሰላሴ ስም መጠመቅ ይህ ብቻ ነው ቀጥተኛና እውነተኛ ኃይማኖት ከዚህ ውጪ ሌላው ሁሉ ውሸት ነው ሰው በዲያቢሎስ ተመርቶ የፈለሰፈው እምነት ለዘላለም በገሀነም ከመቃጠል ውጪ ምንም አይጠቅምም ወደ ፍፁም እውነት ተመለሺ እውነቱ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡

      @tilahunbekele7624@tilahunbekele76246 ай бұрын
    • እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ ምመጣ የለምና 16፤4 እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ብቻ ሳይሆን አማላጀም ጭምር ነው

      @user-jv8he1rd6v@user-jv8he1rd6v29 күн бұрын
    • አቤቱ ይቅር በለን መገዱ ለጠፋባቸው እውነቱን ምራቸው ድንግል ማርያም እማፍቅር ትርዳችሁ

      @user-nm8xn1rx5o@user-nm8xn1rx5o27 күн бұрын
    • ወይ ጉድ የምን ትዝታ ነዉ የምታወሪዉ ተመለሰች ወደ አምላኳ ዘማሪ ናት ምነዉ ዘፈን ሀራም ነዉ ትሉ አልነበረ? ሆ ሰይጣን

      @Kidist-rn2xc@Kidist-rn2xc26 күн бұрын
    • ​@@user-jv8he1rd6vጌታችን ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም።

      @selam801@selam80125 күн бұрын
  • ዘፋኙን ዘማሪ የሚያደርግ ዘማዊውን ድንግል የሚያደርግ ሽፍታውን ገዳዪን የደም ማህተቡን ስጥቶ የሚያኖር ከገነት አስገብቶ በንስሐ ሳሙና አጥቦ በፊቱ ያቆመዋል አስውቦ ክብር ለአምላክ ይሁን በይቅርታው ለሚጎበኘን::

    @woubiamlak8003@woubiamlak80034 жыл бұрын
  • በዛወርቅ አስፋው ይቅርታ ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኔ ጌታ እስካሁን ካለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ አዝ.... አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ በዚህ አለም ፍቅር ጌታየ በምኞት ደንዝዛ ጀንበሯ ዘቅዝቃ ቀኑ እየመሸ ነው አንቃኝ ሙሽራየ ጌታየ መቅረዜ ባዶ ነው ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ..... ጥሪውን ሳልሰማ ጆሮየን ደፍኜ ለምጠፋው ዓለም ተሸነፍኩ በፍቅሯ መንኜ ብዙ ዘመን ርቄ አምላኬ ጠፍቻለሁና ከመንጋህ ቀላቅለኝ ይቅር በለኝና ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ..... ስለ ክፉ ፈንታ ለልጅህ በጎን አድርገህ አጥብቄ ስሸሽህ ፈለከኝ አጥብቀህ የማይበርደው ፍቅርህአባቴዛሬምይሞቀኛል እንዲህ ያለ ወዳጅ አምላኬ ከወዴትይገኛል ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ.... በትርህ ፍቅር ነው ልብን የሚመታ ስበድል ለኖርኩት ቁጣህም ዝምታ አሁን ተቀበለኝ በፍቅርህ ማርከኸኛልና አባቴ ልበልህ ፍቀድልኝና ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @user-qn3wj8mx7h@user-qn3wj8mx7h4 жыл бұрын
    • በዛ ወርቅ እናመሠግናለን፡፡ቃለ ህይወትን ያሠማልን

      @ewuketbelete7053@ewuketbelete70534 жыл бұрын
    • Fyory ፍዮሪ thanks

      @madam8244@madam82444 жыл бұрын
    • We thank you

      @kbkb7938@kbkb79384 жыл бұрын
    • ቃለህይወት ያስማልን

      @afomiyatube3638@afomiyatube36384 жыл бұрын
    • Thank you my sister!

      @samuelasres2283@samuelasres22834 жыл бұрын
  • ጌታ የፍቅር አባት ነው ፍቅር ባይሆን ኖሮ አንድም ሰው ባልኖረ

    @soliyanatamrat4284@soliyanatamrat42844 жыл бұрын
    • Tamert

      @Mushroom6@Mushroom63 жыл бұрын
    • Karma

      @Mushroom6@Mushroom63 жыл бұрын
    • Tamert

      @Mushroom6@Mushroom63 жыл бұрын
    • Endale Ayele

      @Mushroom6@Mushroom63 жыл бұрын
    • በቤቱ ያጥናሽ እንኛንም በፌቱያቁመን

      @sarasetke109@sarasetke1093 жыл бұрын
  • Very beautiful!!! The depth with which this woman springs from an adoring and contemplative soul. I cried! Ethiopia is a sacred nation. It must be protected by all Christians in the world. Brazilian greetings !!!

    @essasoueu5553@essasoueu55533 жыл бұрын
    • Amen to that!⛪🙏🙏

      @zemares4325@zemares43253 жыл бұрын
    • You are the most welcomed! Come here in Ethiopia and get Baptistism to Orthodox Christianity. God bless your future age!

      @yimenulake5356@yimenulake53562 жыл бұрын
    • Thank you Beloved. She was a former secular famous singer. This is a song of repentance. after her soul was called by our dear Saviour to serve Him instead of the world.

      @bezagebremedhine5102@bezagebremedhine51022 жыл бұрын
    • I wish one day I could visit Brazil. I love Brazil and its people.❤

      @alamata-korem2907@alamata-korem2907 Жыл бұрын
    • @@alamata-korem2907 If it is God's will! Welcome to Brazil. 😘😘😘😘

      @essasoueu5553@essasoueu5553 Жыл бұрын
  • Sorry I'm sorry Elohe (2) Let me tell you my lord The silence of your love if I am still there I am still in the silence of your love .... I wasted no time in joking The love of this world is paralyzed by desire It is getting dark and the sun is setting Awakening Bride My master lamp is empty Oh God have mercy on me I beg you on your knees ..... I closed my ears before hearing the call I fell in love with the lost world For a long time I have been without my God Join me in your flock and forgive me Oh God have mercy on me I beg you on your knees ..... Put your child aside for the sake of evil You want me when I run away from you Your unfailing love warms me Where is the God of such a friend? It is love that strikes the heart Silence for your anger when I sin Accept me now, for you have captivated me with your love Let me tell you, Dad Oh God have mercy on me I beg you on your knees

    @kalkidanhaile7953@kalkidanhaile7953 Жыл бұрын
    • Amazing interpretation, may God bless you. Marry Christmas.

      @dreamon7306@dreamon7306 Жыл бұрын
    • Wow! The translation is really perfect. I thank you in the name of the Indian & as an Orthodox religion follower. Let the almighty God bless you.

      @user-fu6tq6zz6z@user-fu6tq6zz6z8 ай бұрын
    • May the Lord Jesus Christ bless you abundantly!!

      @yosefaden4677@yosefaden467719 күн бұрын
  • እውነት ብለሻል በዛወቅ አምላክን ን ስለመተላለፋችን ስለበደላችን ይቅርታ መጠየቅአለብን እሄው የመጣብንም መከራ የበደል የሀጢያታችን ፍሬ ነው እጠበን ቆሽሸናል እና🤲🏽

    @tensaeadmasu4505@tensaeadmasu45054 жыл бұрын
    • ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ እህቴ በቤቱ ያፅናሺ

      @serkalemarega2616@serkalemarega26162 жыл бұрын
  • አንቺን ለዚክብር ያበቃሽ እኛንም በምረቱ ይየን እዲሁ ለሌሎችም ይድረስላቸዉ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

    @user-fb9kd1uf5p@user-fb9kd1uf5p4 жыл бұрын
    • Ewntsen new

      @zerihunachamyeleh6472@zerihunachamyeleh64723 жыл бұрын
  • This is so beautiful. Even though I can't understand the words. God bless Ethiopia! From an Eastern Orthodox in the US. We pray for you our brothers and sisters in every Divine Liturgy!

    @tmcc1647@tmcc16473 жыл бұрын
    • I am from Trinidad does not understand a word you are outstanding I am a cristian not only you sing like am angel you look like an angel you touch my soul Ethiopia is blessed to have you may god bless you richly

      @stephenramcharan2900@stephenramcharan29003 жыл бұрын
    • I am from Canada, and do not understand the language, but I love her music. She makes me feel her soul!

      @giovanna8187@giovanna81873 жыл бұрын
    • @@giovanna8187 Have you ever been to an Orthodox Church? The music is beautiful in all of them. The church I attend uses mainly English. I know Canada has a growing Orthodox population. You should check one out if there's one near you.

      @tmcc1647@tmcc16473 жыл бұрын
    • Thank you we love you too❤

      @bezagebremedhine5102@bezagebremedhine51023 жыл бұрын
    • @Tyler, Amen! Thank you Brother!

      @genetn@genetn2 жыл бұрын
  • በእውነት ከልብ ነው የሚደመጠው ይህን የማስተዋል ይሰጠን አምላክ በቸርነቱ እሱ ያሰበን

    @user-lo3wi3rq2n@user-lo3wi3rq2n12 күн бұрын
  • የይቅርታ አባት ነው አምላክ ምንም ብናጠፋ ምህረቱ ብዙ ነው

    @soliyanatamrat4284@soliyanatamrat42844 жыл бұрын
    • @hiwot metaferia አቤት

      @soliyanatamrat4284@soliyanatamrat42843 жыл бұрын
    • @@Gafa996Gaddisa እኔ እላለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥፋት እየሰራን እያየ የሚታገስ ነውና

      @soliyanatamrat4284@soliyanatamrat42843 жыл бұрын
    • @@Gafa996Gaddisa መጀመሪያ እኔ ማነኝ ? ብሎ ወደ እራስህ ስትመለከት መልሱን ከራስ ታገኘዋለህ

      @soliyanatamrat4284@soliyanatamrat42843 жыл бұрын
    • Tamert

      @Mushroom6@Mushroom63 жыл бұрын
    • Ewenet new yesu miheret talaki new❤❤❤

      @demrewwossenyeleh3443@demrewwossenyeleh344310 күн бұрын
  • ይህንን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም። 😢 በዛወርቅ አይዞሽ እህቴ። በዚህ አለም ላይ ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን። አምላካችን ቸር አምላክ ነው። ምህረቱን ይላክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    @Titi-mq9df@Titi-mq9df4 жыл бұрын
    • A

      @haimanotberhane4065@haimanotberhane40653 жыл бұрын
  • This is the true praise and worship music that was lost due to slavery I DONT UNDERSTANT THIS ALTHOUGH MY SPIRIT DOES I AM A NUBIAN LOST IN A LAND SEEKING TO FIND MY OWN

    @jeromenubin1056@jeromenubin10563 жыл бұрын
    • She is pleading for forgiveness from GOD.

      @tesfayedesalegn5340@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
  • ዘግይቼ በጣም ቆይቼ ነዉ የስማሁት አሳለፍ ነበር ለቅዳሜ አጠባዬ 14:07:2016 ስማዎ የምር ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በመዘሙር አነባዉ(አለቀስቁ)..ደጋግሜ እየስማዎት ነዉ👏👏👏🙏🙏🙏

    @ditesfu6932@ditesfu6932Ай бұрын
  • በዛወርቅ ጌታ ይባርክሽ የብዙህ ሰው የመመለስ ምልክት ነሽ

    @amenberhane4310@amenberhane43104 жыл бұрын
  • ኦ እግዚዮ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለው ፊትህ ተንበርክኬ ማሀሪ አባት ማረኝ አሁን ተቀበለኝ የ ንሰሃ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    @kaleabgabremariam@kaleabgabremariam4 жыл бұрын
  • I’m Christian orthodox and I listen to this song everyday

    @zinashlakew2866@zinashlakew28668 ай бұрын
  • ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ይቅር እንባባል ጊዜው እየመሸ ነው የበደለም የተበደለም ይቅር ተባባሉ ጌታችን በመስቀል ለይ ሞቶ ያሳየን እሱን ነው 🙏🏾

    @messyzewd168@messyzewd1684 жыл бұрын
  • ውይ በአዛኝቷ ማርያም ድምፅሽ እንዴት መንፈስን ያድሳል በተለይ ለመዝሙር ሲሆን ልዩ ነው ጌታ ይባርክሽ እናትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!🙏💕

    @bezawitlondon5805@bezawitlondon58054 жыл бұрын
    • አሜን

      @wondwossentamene4818@wondwossentamene48182 жыл бұрын
    • Amen Amen Amen

      @solomonwoldetensay2047@solomonwoldetensay2047 Жыл бұрын
  • እንኳን ለዚህ አበቃሽ ብዙዬ የኔ ደርባባ የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽ ደስብሎናል እሰይ እልልልልልል አምላክ ኢየሱስ ስሙ ዙፍኑ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይመስገን

    @user-xm8lb7rx8s@user-xm8lb7rx8s4 жыл бұрын
  • አለምን ያስለቀሰ መዝሙር እውነት ምንኛ መመረጥ መሰጠት ነው እንደዝህ ነፍስን የምታለመልም መዝሙር አምላክ ከቤቱ ያኑርሽ

    @zaniyanatiabi7307@zaniyanatiabi73074 жыл бұрын
  • የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ፡፡በዛ ከልጅነት እስካዋቂነት ሁሌም ምመኘው ስትዘምሪ ማየት ነበር፡፡ለገዋደኞቼ ሁሌም የምነግራቸው ነገር ቢኖር ቤዛ ስትዘምር ማየት፡፡ተባረኪ በመዝሙርሽ ተባሬኬለሁ፡፡አባክሽከዚህ ቦሀላ ዘፈን አትዝፈኚ ፡፡

    @asfawabiyot9491@asfawabiyot94913 жыл бұрын
  • በዛወርቅ የትዝታ ንግሥት በመዝሙር ስለመጣሽ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዎን ይቅር ይበለን እንደ ቸርነቱ አሜን ❤️🙏

    @tsegagemechu3012@tsegagemechu30124 жыл бұрын
    • እኳን ለዚ አበቃሽ የኔ እናት። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሳይረፍድብን ።

      @mahlettibebe8432@mahlettibebe84324 жыл бұрын
  • ብሰማው ብሰማው መጥገብ አልቻልኩም ዜማ እና ግጥም እባካቹ እነ ዲ/ መኩሪያ ቶሎ ቶሎ ስጧት እና ትዘምርልን ❤️😭❤️😭

    @user-pt4rp5wg3g@user-pt4rp5wg3g4 жыл бұрын
  • ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በእመብርሀን ..... እልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @ashenafikassie9764@ashenafikassie97643 жыл бұрын
  • ይታደሉታል እንጂ ለግዜዉ አያስመስሉትም ይሉታል እንደአንቺ ነዉ ብዙ አርቲስት ተብዬዋች በዉጭዉ አለም የከተሙት ወደ አለማዊዉ ኑሮ ዳንኪራ ሲረግጡ አንቺን በህጉ እንድትኖሪ ለመረጠሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በቃሉም ያፅናሽ 🙏

    @abieteffrimekta2344@abieteffrimekta23445 ай бұрын
    • እኔ ማነኝ በሉ ምነዉ የአርቲስቶቹ ሀጥያት ብቻ ታያችሁ እኛስ ዘፈን አድናቂዎቹ ጨፋሪዎቹ ዳንሰኞቹ? ተዉ እንጅ ቀድመዉ በገነት የሚገኙ እነሱ ይሆናል ከ እኛ ከትዕቢተኞቹ ይልቅ እረ እኛ ማነን በሉ? ሆ እራስን ፃድቅ ማድረግ ምን ይሉታል እኔ አይደለሁ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ፈሪምልኝ በርች እያልኩ የበለጠ አምላኬን የካድኩ እንደኔ ደሞ አላችሁ ብዙ ዘፈንን መስማት ሳንተዉ አርቲስት ኮናኝ እረ እኛ ማነን ?

      @Kidist-rn2xc@Kidist-rn2xc26 күн бұрын
  • እንኳን ለዚህ ድንቅ ቀን አበቃሽ እህቴ !!!....ይሄን ክብር ሳያዪ ያለፉ ብዙዎች ናቸው እግዚአብሔር ይወድሻል!!

    @kukutube1550@kukutube15504 жыл бұрын
    • Ewnte new kuku

      @zerihunachamyeleh6472@zerihunachamyeleh64723 жыл бұрын
  • የኔ ውድ ለዚህ ያበቃሽ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

    @user-zl1mh9ww1w@user-zl1mh9ww1w4 жыл бұрын
  • Great Orthodox Christians Mezmur. Thanks On Behalf Of Eritrean Orthodox Christians Believers.

    @berhaneberhe3545@berhaneberhe35453 жыл бұрын
  • For all that doesn't understand Amharic language,this is an Ethiopian orthodox church spiritual song and she is pleading for the forgiveness of GOD.

    @tesfayedesalegn5340@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢አስለቀሰችኝ😞😞😞አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው

    @sarasosi2265@sarasosi22654 жыл бұрын
    • Ryans

      @bogalebekalo4128@bogalebekalo41283 жыл бұрын
  • የምንወድሽ እህታችን በዝማሬ ስለመጣሽልን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል! በእውነት ልብን የሚነካ መዝሙር ነው። ፈጣሪ በቸርነቱ ሁላችንንም ይቅር ይበለን! አንቺንም ቸሩ መድሀኒአለም በቤቱ አፅንቶ እድሜ እና ጤናን ሰጥቶሽ ስሙን እያመሰገንሽ እንድትኖሪ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

    @user-ky2cy7iq3u@user-ky2cy7iq3u4 жыл бұрын
  • ውይ በአዛኝቷ ማርያም ድምፅሽ እንዴት መንፈስን ያድሳል በተለይ ለመዝሙር ሲሆን ልዩ ነው ጌታ ይባርክሽ እናትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

    @angasakokeb380@angasakokeb380 Жыл бұрын
  • Oh my lord I am from Trinidad the world needs more angels like you considering the state of the world god bless you my dear you are a gem the Ethiopian people are bless to have you

    @stephenramcharan2900@stephenramcharan29003 жыл бұрын
    • Yes you understood it well. It is just a heart breaking spiritual song . She is asking the forgiveness of God by this song . I'm Ethiopian and I understand all the meanings God bless you.

      @ShimelesTeacher@ShimelesTeacher21 күн бұрын
  • እግዚአብሔር እኮ የፈጠረውን የማይተው ደግ አምላክ ነው እንኳን በቤቱ ሰበሰበሽ እኛንም እንዲ ይሰብስበን ለንሰሀ ሞት ያብቃን "ኦ እግዚኦ ማረን " "ኦ እግዚኦ ማረን"💙❤💜🙏💙❤💜💠⛪

    @mimitsige2783@mimitsige27834 жыл бұрын
  • ኦ እግዚኦ ማረን ለማመስገን የተመሠገነ አንደበትን ይስጠን። በይቅርታና በምህረቱ ያስበን።የበዛወርቅን አንደበት ለንስሐ ያንበረከከ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን።ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በአገልግሎትሽ ውስጥ ይክበርበት።አሜን አሜን አሜን።

    @se5003@se50034 жыл бұрын
  • ይህን ዝማሬ ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም ምክንያቱም የሁላችንንም ህይወት ይዳስሳል፡ እርሱ አሁንም ምህረቱን አያርቅብን!

    @yedideya@yedideya4 жыл бұрын
  • አርቲስት በዛወርቅ እንካን ለዚቅዱስ የንስሐ መዝሙር ለመዘመር አበቃሽ ከዚ በላይ ጣፋጭ ሂወት የለም ሁሉም አምላክን ይማመስገን እድሜ ይስጠው

    @ngstiasmeromasmeromwil3682@ngstiasmeromasmeromwil36824 жыл бұрын
  • በአንቺ መዝሙር ይሔ ሑሉ አስተያየት ሰጪ እግዚያብሔርን ሢያመሠግን ማየት በጣም ደስ ይላል ሑላችንንም በምሕረቱ ይሠብስበን እግዚያብሔርን መርጦ ያፈረ የለም

    @kassas4@kassas44 жыл бұрын
  • i am from russia and i used to listen this song

    @bededani6039@bededani60392 жыл бұрын
  • በመጀመሪያ የከሰረ ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ሁለቱም መዝሙርሽ ልብ የሚነካ ነው እግዚያብሔር ይባርክሽ

    @danimatebu@danimatebu9 күн бұрын
  • እቴዋ ብዙዬ በሕይወቴ ደሞ እንደዚህ መዝሙር ሐጢአት የተቀጣበትና ኤኔ የዳንኩበትን አዳምና ዘሩ ከብር የተመለሰበትን በፀጋ የሚያስ ምናባዊ ቀራንዮ የለም ቅባቱ ነው ተባረኩ ተባረኪ በግ ነዋዕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @yohannesbekele1265@yohannesbekele12655 күн бұрын
  • እንኳን ለዚህ አበቃሽ በዚ እናታችን ዝማሪ መላክት ያሠማልን የአለበበስ ሥርአትሽ ለነ ሀመልማል አባተ አሥተማሪ ነው

    @alemmedia4281@alemmedia42814 жыл бұрын
    • Badamtew badamtew endemar mitaft mezmur eta hulahinm ykr ybelen

      @mikonega3996@mikonega39963 жыл бұрын
    • Sele hamelmal men abash Agebash anche mansh ?ena

      @htmebamena5477@htmebamena54779 күн бұрын
  • ጌታ አምላካችን መድኅኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይቅር በለን። በዛወርቅንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።

    @user-mf7zh9zj9b@user-mf7zh9zj9b4 жыл бұрын
    • Amen

      @hamocell7691@hamocell76914 жыл бұрын
    • Amen

      @user-zc5cv2jg5s@user-zc5cv2jg5s3 жыл бұрын
  • ይቅርታ ግሩም ዝማሬ የሁላችንንም ይቅርታ ይቀበለን ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን።

    @deressejemanehderesse@deressejemanehderesse13 күн бұрын
  • 😥😥ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ ኤሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ ኦ ኦግዛኦ ማርኝ 😥 አምልኬ እለምንሀለሁ እፌትህ ተበርክኬ ለዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን ፫

    @user-qv7il9le6u@user-qv7il9le6u2 жыл бұрын
  • አቤቱ የቅር በለኝ 😭😭😭እስካሁን አለው በፍቅርህ ዝምታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙርነው ድንግል ታበርታሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @meherat938@meherat9384 жыл бұрын
  • I watched it 10 times and I cried 10 times 😭😭😭😭😭

    @almazkorsawi4594@almazkorsawi45944 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን በእውነት ቃላት የለኝም እኔስ😢😢

    @user-uk7jk7rr9w@user-uk7jk7rr9w10 күн бұрын
  • በዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ

    @kng4900@kng49004 жыл бұрын
  • በጣም ጎበዝ በአለማዊ ትዝታ በጣም ጥሩ ነበር ይሄ ደሞ በጣም የተማፅኖ መዝሙ የሁላችንም መዝሙር በመሆኑ እናመሰግንሻለን ወደ መስመሩ በመግባትሽ እግዚአብሄርም የሚወደው ይመስለኛል እህታችን በርች።

    @user-rl8mp5gm1l@user-rl8mp5gm1l2 ай бұрын
  • Only his mercy on me because l am too much sinful, last month l was much depressed and stressed he showed his mercy on me and l am sinful ooh Lord be on my side forever and ever

    @nainanana8414@nainanana84143 жыл бұрын
  • ፈጣሪ ዘፋኖኝችን ይመልስልን ድምፅሽ ይማርካል ከመዝሙሩ ጋር

    @user-tn1jz5cw5d@user-tn1jz5cw5d4 жыл бұрын
    • Aw

      @musicvine5169@musicvine51694 жыл бұрын
  • በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ። መዝሙረ ዳዊት ፻፴፮:፩ እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና ።

    @user-yk7no8xy8h@user-yk7no8xy8h4 жыл бұрын
  • I know I am late for this great mezmur. I am lucky to find it out on Christmas day. For worldly people as me has a deeper meaning couldn't help but to tear up through out the whole song. Thank you GOD. Wish you all marry Christmas and may the Lord bring us peace, love and Tolerance in the new year. Amen.

    @dreamon7306@dreamon7306 Жыл бұрын
  • ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል:: አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው::ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

    @geretare@geretare2 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @yemaryam82@yemaryam82 Жыл бұрын
  • ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አይን ልቦናችንን ያብራልን እና በእንባ ንሰሀ ማት ያብቃን 😭🙏መታደል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @salamkumaa4161@salamkumaa41614 жыл бұрын
  • ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ መድረክ ላይ መንፈሳዊ መዝሙር ስታቀርቢ አይቼሽ ነበር። ውስጤ እንደምትመለሺ አውቋል። በተለይ አቦነሽ ስትመጣ ጠብቄሽ ነበር። የእንጀራ ነገር ሆኖብሽ ይመስልኛል። ከእንግዲህ ወዲህ ለምናምንቴ አትቀኚም። በልጅነት ቤትሽ ለመኖር ጥሪው ደርሶሻል። የምንወድሽ በዛ ወርቅ በርቺ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

    @abrahamwoldemariam3747@abrahamwoldemariam37474 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታሆይ ምኞቴን ህልሜን አደራ😢😢😢

    @YabGirma@YabGirma23 күн бұрын
  • ቤዚ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛም በእግራችን ነው ይህን ሁሉ ዘመን የምንጋዘው የነበረው ልባችን ፈፅሞ ፀድቶ አያቅም እግዚአብሔር ለሁላችን በልባችን እንድንሄድ ያርገን የይቅርታንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ

    @user-db5ib6zd8z@user-db5ib6zd8z4 жыл бұрын
    • ደምሬኝ እማ

      @alemtube1150@alemtube11502 жыл бұрын
  • እኔ የኦርቶዶክሶች ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ያለባበስ ስርዕት በጣም ነው የሚማርከኝ። የበዛወርቅ መዝሙር እንደኛ ተባረኪ።

    @Hela259@Hela2597 сағат бұрын
  • እድለኛ ነሽ ሞት ሳይቀደምሽ ቀደመሽው በዚህው ቀጥይ❤❤❤

    @samiraahmad3695@samiraahmad36954 жыл бұрын
    • Betikikil

      @selamshikor9012@selamshikor90124 жыл бұрын
    • ሔቨን ገነት አሪፍ ነዉ ተብለሽ የለ ለምን ትፈሪያለሽ ሞት ቢቀድማትስ? ኪኪኪኪ

      @Gafa996Gaddisa@Gafa996Gaddisa3 жыл бұрын
    • You are Delusional ወረኛ

      @Gafa996Gaddisa@Gafa996Gaddisa3 жыл бұрын
    • @@Gafa996Gaddisa Why do care ? Mind ur own business

      @husnafazal5136@husnafazal51363 жыл бұрын
    • @@Gafa996Gaddisa denez man gibi alesh kft

      @user-zc5cv2jg5s@user-zc5cv2jg5s3 жыл бұрын
  • I can't stop listening dis mezmur.😢😢😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።

    @Dink159@Dink1594 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሐ ትሰጣለህ፣ በተፈጥሮዬ እንባ የለኝም ሆንም ፈራሁ የሚለውን ሰምቼ ይህን ይቆየውን ስሰማ መታደል ነው አልኩኝ። እድሜሽ ከጤና ጋር ያብዛልሽ በዓለም ከምወድሽ በላይ በእርግጥ ከነፍሴ ወድጄሻለሁ። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና ጥዑም መዓዛ ያላቸው መዝሙሮች አሰሚን።

    @mulatuhabtemariam3661@mulatuhabtemariam366127 күн бұрын
  • መንፈስን የሚያድስ የንስሃ መዘሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙየ ካንቺ በጣም ብዙ እንደዚ ያሉ ሂወትን የሚዘሩ መዝሙሮች እንጠብቃለን

    @asfawtamene9300@asfawtamene93004 жыл бұрын
  • እውነት መንገድ ሁል ግዜም እውነትነት እግዚያብሄር ወደ እውነተኛው አገልግሌት ስላመጣሽ ክብር ምስጋና ይግባው ከአለማዊ ዘፈን ወደ ዘላለማዊ መዝሙር በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልል ኦ እግዚወ ማረኝ እምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተበርክኬ

    @alemazashnafi6520@alemazashnafi65204 жыл бұрын
  • በዛዬ አስለቀሽኝ የኔ እናት እንዴት ታድለሻል መጠራትሽ ለብዙዎች መዳን ይሆናል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ዲ/መኩሪያና ዘማሪ ዳግማዊ ተባረኩልን የተዋህዶ ፍሬዎች ሁሌም በርቱልን

    @user-ps5xc8kv4r@user-ps5xc8kv4r4 жыл бұрын
  • I am so happy to see her do this. I wish her parents were alive to see this. I am related to her. Her parents and her whole family are devoted Orthodox. I am very happy for you B.

    @MikeMike-bc7jg@MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын
  • እህታችን በዛወርቅ ስለእውነት ልብን ወግቶ የበደልን ሸክም የሚያጥብ ወደ ፈጣሪ አምለክ የምደርስ ዝማሬ ዘማሪሽ የመለእክት ዝማሬ ያሳማልን የአገልግሎት ዘመንሽ የተበረከ ይሁንልሽ በጤና በህይወት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እኛንም ከበረከቱ ያሰትፋን አሜን

    @user-gt8ll1gq2o@user-gt8ll1gq2o4 жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን: ዝማሬ መላእክት የሰማልን።እንኳን ወደ ንስሓና ዝማሬ ቅዱሳን ኣባቃሽ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን። በጣም ደስ የሚል። ለኛም ወደ ንስሓ የብቃን ፈጠሪያችን። ይቅር ይበለን ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን።

    @tedroskiflezghi2518@tedroskiflezghi25184 жыл бұрын
  • አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ። እግዚአብሄር ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብኘን ከመጣብን መከራ ።

    @user-jf4xj8tk8v@user-jf4xj8tk8v4 жыл бұрын
    • Amen amen

      @fikiryt@fikiryt3 жыл бұрын
  • ወዳጄ እውነት ነው እላለሁ ይህን ዝማሬ በሙያው ከሰነበቱቱ አንዳቸው አዝምረውት ቢሆን ኖሮ ይህን ዓይነት ውበት አይኖረውም ነበር ድንቅ ነሽ ብያታለሁ!!!!

    @Indabanigi-hz3np@Indabanigi-hz3np7 ай бұрын
  • May ask Your forgiveness, Elohim my lord I am still living for You overlooked my sins with love and silence. I have wasted my life with vanity, With the love of the world and become numb with all its lust. Now that, the sun is setting on my life Awake me my Bridegroom, my Lord, for my lamp is empty. I have ignored Your call till now with deafened ears, With the love of the world passing. For so many of my years of my life I have been lost from You, being defeated by the vanity of the world. Forgive me and place me in your flock Instead of judging me, put me in Your right-hand side. When I run away from You, You sought me diligently Oh, Father you warm me with your unfailing love, Of such care, my God, where else can I find it Your chastening is love which touches heart. When I sin against You, You didn’t show anger but silence. Now accept me for You captivated me with such love. And allow me to call You Father, O Lord.

    @nigatuabera4762@nigatuabera47622 жыл бұрын
  • እህታችን እግዚአብሔር ቃልሂወት ያሰማልን !!!በእውነት የነሰሃ እንባ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በደጋሜ ቃልሂወት ያሰማልን አሜን፫!!!

    @getuadamu3159@getuadamu31594 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቡዚየ ሌላም እጠብቃለን

    @agera250@agera2504 жыл бұрын
  • ምናየይነት መንፈስን የሚኮረኩር ዝማሬ ነው በማርያም ‹‹ በአንድ ሰው ንሰሐ መግባትና መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል›› ‹‹የጠፋው በግ ተገኝቶአልና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ›› የሚሉት አምላካዊካላት ምንኛ ደስ ይላሉ፡፡ እግዚአብሔር ዝማሬሽን እንባሽን ይቀበልልሽ ደስ ይላል

    @tube1354@tube1354 Жыл бұрын
  • 😭😭😭 ኦ እግዜኦ ማረኝ አምላኬ እልምልሀለው ፊተህ ተበረክኬ ዝምሬ መላክ ያሰማልን እማልጠግበው መዝሙር ይቅረታ ልበለህ ይቅረ በለኝ አገራችን ሰላም አድረግልን 👏👏👏

    @asmarech591@asmarech5912 жыл бұрын
  • ተመስገን ብዙ አለማዊ ውስጥ ያሉ አንችን እያዩ ፈጣሪ በቤቱ ይጥራቸው አምን ይቅሪ ይበለን ቤዛወሪቅ እህታችን

    @asiopiaasiopia6408@asiopiaasiopia64084 жыл бұрын
  • ቸር አባት አላን አለን ለኛንም ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይበልጥ ወደድኩሽ ተመስገን አምላኬ

    @user-kp6mh8rq6i@user-kp6mh8rq6i4 жыл бұрын
  • ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኒ ጌታ ❤️ዘማረ መልኣክት የሰማዓልና ሓፈተይ ናተይ ኣምላክ ዘመነኪ ይባርክ 🙏🙏🙏

    @danielneguse3363@danielneguse33633 жыл бұрын
  • ትክክል በፈቅሩ የተያዘች ሰው ነት ሰይጣን ደግጦ ሲጠፋ እደህ ከንቅልፈ የነቃን ያክል ይሰማነል ፈቅሩ የኔ እምነት ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏

    @mikides.biklebikli2138@mikides.biklebikli21384 жыл бұрын
    • ደግመሽ ደግመሽ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት እግዚአብሔር አምለክ ይባርክሽ

      @fafemy4422@fafemy44224 жыл бұрын
  • ብዙየ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ምናለ እመብርሀን የኛንም ልብ ታብራልን ዘመንሽ ይባረክ አሜን

    @user-kb4eb9ku2s@user-kb4eb9ku2s4 жыл бұрын
  • ነፍሱ እንደኔ በሐጥያት የወደቀች ይህን መዝሙር ስሰማ እስከ አጥንት ውስጥ ዘልቆ የሚሰማ መልዕክት አለው። እግዚአብሔር አምላክ መተላለፋችንን ይቅር ይበለን። በንስሐ ወደ መንገዱ ይምራን። ዘማሪ እህታችን በዛወርቅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልን።

    @theodrosdubertube1226@theodrosdubertube12263 ай бұрын
  • ከልብ የመነጨ የንስሀ መዝሙር ነብሳችን ከስጋ ድካም መንጭቆ የሚወጣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    @samueljanka5410@samueljanka5410Ай бұрын
  • ስፍልገው ነበር መዝሙር የኔ እናት ያች እንባ ግን ያስለቅስኛል። ሁሉም ክቱ ነው ለዘላለም የታመነው እግዚአብሔር ብቻ ነው አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ ቀሪ ዘመንሺ በቤቱ ይለቅ

    @user-eh1km2pg7l@user-eh1km2pg7l4 жыл бұрын
  • እመብረሀንን ቃላት አጣሁልሽ የኔ ውብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ድምፅ መረዋ 💔

    @user-mw2rg5go7n@user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын
    • ሲልጤ።መሀመድ።ሲርገገ

      @abcdefgh7900@abcdefgh79004 жыл бұрын
    • መሀመድስሪገገ

      @abcdefgh7900@abcdefgh79004 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን።ለአንች ፈቅዶ የስጠሽን የንስሃ ጊዜ እንዲያድለን ፈቃዱይሁንልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

    @eskedarbirhan1576@eskedarbirhan15764 жыл бұрын
  • አራፍ ብቻ አይገልፀውም ምርጥ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-ew7xr4dl7x@user-ew7xr4dl7xАй бұрын
  • 😭😭😭😭 ለንስሃ ሙት ያብቃን 🙏🙏🙏

    @wynitesfaye522@wynitesfaye5224 жыл бұрын
  • አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ። እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግልን

    @mesfinhayle4751@mesfinhayle47514 жыл бұрын
    • Eufffffff enes bechal akategn mezmurun ssema yahatate bzat sasb geta hoy wedeante melsegn

      @mikonega3996@mikonega39963 жыл бұрын
KZhead