Ethiopia - ከጌታቸው ቁጥጥር ውጪ የሆነው የትግራይ ኃይል? | የጠቅላዩ .. “ጌታቸውን አግዙት….! ”

2024 ж. 15 Сәу.
70 636 Рет қаралды

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер
  • ድል ለአማራ ፋኖ !!!!!!

    @ashenafiashe7921@ashenafiashe792113 күн бұрын
  • ሰላም ፍቅር አንድነት መከባበር ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @umhafizatube5463@umhafizatube546313 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ጀግኖችፈኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪

    @tekeleyodit9304@tekeleyodit930413 күн бұрын
    • 🟢🌕🔴💪🏾💪🏾

      @snr9054@snr905413 күн бұрын
  • በሚካሄው የእርስ በእርስ ጦርነት አሸናፊና ተሸናፊ ሳይኖር ሁሉም መውደም ነው ። ከሰላሙ ግን ሁሉም አትራፊ ነው ። ስለዚህ የዓለም ፈጣሪ አምላክ ሰላምን ይስጣችሁ ። አሜንም በሉ ፤ አሜን ።

    @user-qv5uk5dc3u@user-qv5uk5dc3u13 күн бұрын
  • ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤✊

    @user-wk2ik9lw1c@user-wk2ik9lw1c13 күн бұрын
  • ጌታቸዉ በቁሙ ሙቷል የፌቱ ማስጠላቱ

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • ኦኦኦኦ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭

    @TigsetTb@TigsetTb13 күн бұрын
  • ❤❤ ፈታችን እዉነተኛ ዜና ክበሩልኝ❤❤

    @bakeman6728@bakeman672813 күн бұрын
  • አትፎግር እንጂ ጌቾ አማራ በሰላማዊ መንገድ ካልሆነ መቼም አይፍታችሁም።

    @alyastesfaya1324@alyastesfaya132413 күн бұрын
  • Dle lamra hzbe fnoo knig🔥🔥✊✊🦁🦁🦁❤❤

    @rozantube2640@rozantube264013 күн бұрын
  • አቢቹ 👑

    @michael.T77@michael.T7712 күн бұрын
  • ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-mw9ht8ig9c@user-mw9ht8ig9c13 күн бұрын
  • የአማራንህዝብሰቃዪ፣፣አብዪዬፈልገዋል

    @yhhih3709@yhhih370913 күн бұрын
  • ተጠቃቀሱ

    @user-nl5oq9xp3r@user-nl5oq9xp3r12 күн бұрын
  • ቀልድ ሞልቷል።

    @demisaget5669@demisaget566912 күн бұрын
  • ወያኔም፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የትግራይ መከላከያ ....ሁሉም ተናበው ነው እየሰሩ ያሉት ።ጌታቸው የሚቀባጥረው አማራውን ያዘናጋ ብልጽግናን ያሞኘ መስሎት ነው።

    @meselechagidew7546@meselechagidew754613 күн бұрын
  • ያረቢ

    @hassansayed5111@hassansayed511113 күн бұрын
  • ጌታቸዉ የማያዝዝበት ሀይል ቢኖር ተራ ሊቦች ብቻ ናቸዉ፣ ይሄኛዉ በሻገቱ የህወሀት መሪዎች የሚመራዉ።

    @QerubelAle2023@QerubelAle202312 күн бұрын
  • የትግራይ ህዝብ ያለ ጦርነት ያለ ዘረፋ መኖር አይችም ቢያቁበት ከጎረቤት ጋር ተጣልቶ የተኛ የለም ኦሮሞ ደግሞ አማራና ትግራይን አባልቶ አገሩን ያለማል ይዘርፋል አፋር ጦማሌ ሌላው ብሄረሰቦችን የተረሱ ናቸው😢

    @safiayesuf2538@safiayesuf253813 күн бұрын
    • 😮😮😮 ኣህያ ነሽ የወንድ ኣህያ ከጀ ብ ኣያስጥልም መጣልሸ ወያኔ ኦሮሞ ኦሮሞ እያላቹ ኣዲሰ ኣበባ ስ ትመኙ ራያ ይቅርና ወሎ እና ጎንደር ታጣላቹ ባህርዳር ብቻ ይዛቹ ትቀራላቹ

      @LovelyChowChow-ns1np@LovelyChowChow-ns1np12 күн бұрын
  • ከዚህ በላይ ብዙ ትንተና አያስፈልግም።

    @demissiemitiku5424@demissiemitiku542413 күн бұрын
  • የፕሪቶሪያን ስምምነት አልጣስንም ለማለት ነው የትግራይን ወራሪ ሀይል እኛ አናቀውም የሚለው።

    @jabitube497@jabitube49712 күн бұрын
  • እና ምን ይጠበስ?

    @GBT-bm2rv@GBT-bm2rv13 күн бұрын
  • መቺም በታሪክ የለም አማራና ትግሪ ቶርነት በምታመልክበት ቢተ ክርሰቲያን ታለው መሳሪያህን አላማህ ፍቅር ነው ፍቅር ከሊለው አንድ ገለብ ብለህ ሰውንም ሆነ የሀገር ሪሶርስ አታትፋ ንቃ ወገኒ በታሪክም የለም ወንድም ወንድሙን መግደል

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f12 күн бұрын
  • 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

    @yousafyousaf2430@yousafyousaf243013 күн бұрын
  • ፉኖ አሁን ሙሉ የአማራን ድጋፍ ያገኛል ማለት ነው።ብልፅግና አማራ ክልል ላይ ከአማራ ልብ ሙሉ ለሙሉ ይወጣል።

    @user-rn8ob4eg7h@user-rn8ob4eg7h13 күн бұрын
    • 😮😮😮😮😮 ኣህያ

      @LovelyChowChow-ns1np@LovelyChowChow-ns1np12 күн бұрын
  • አይሆንልህም ጌቾቾቾቾ

    @Jemalatlaw@Jemalatlaw13 күн бұрын
  • ያማል ያሥቆጫል

    @zewdumesele5845@zewdumesele584512 күн бұрын
  • ምክንያት አዳምን እና ሔዋንን ከገነት መባረር አልታደጋቸዉም

    @user-fs4gr4fl3d@user-fs4gr4fl3d12 күн бұрын
  • የራሳችንን መሬት ኣንሰጥም የሰው መሬት ኣንፈልግም።

    @kiduteklebrhane62@kiduteklebrhane6213 күн бұрын
  • 😢😢😢

    @Toyda-rq6ct@Toyda-rq6ct13 күн бұрын
  • Yih media be Abiey Ahamed yetegeza New 💯%%%%%%%

    @GemeHussen-ee7lk@GemeHussen-ee7lk13 күн бұрын
  • Tegere zenderom ANKEZEKEZOTAL👌👌👌👌keriwen egerun ena ejun lemegondesh yizegaje nege ye tegerayi enat alekeseche yibalale

    @Tekulaw@Tekulaw13 күн бұрын
  • ለምንድነው መንግስት ህወሓትን የፈራው?

    @HaniHani-bp7ki@HaniHani-bp7ki13 күн бұрын
  • መከላከያ እየተንከባከበው መንግስት አላውቅም ካለ ንቀት ነው።

    @user-nj2rb3hi7u@user-nj2rb3hi7u13 күн бұрын
  • ትህነግ ወያኔ አሁንም ሻፈድሽ እንደ ጌሾ አገላብጠን እንወቅጥሻለን ልክ እንደባለፈው ።

    @kemekem1366@kemekem136613 күн бұрын
    • Antew wuket, enga lela yeminwektew alen

      @GemeHussen-ee7lk@GemeHussen-ee7lk13 күн бұрын
  • እኔ የሰራውትን ዜና ያለፍቃዴ ወስዳችኋል ክሬዲት ስጡ

    @Zenu_News@Zenu_News13 күн бұрын
  • ለሱ ችግር የለም መልሱ ይሰጠዋል

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • Yehe sewoch kesltan kaltefu selam yelem, ahun wgya mejemerachew andn le mechereshan yhonal.

    @selemuntekie3043@selemuntekie304313 күн бұрын
  • 🛑 Guys, " DORO INA TIGRE BEQEN HULET GIZE YABDALU ‼️ Be ready and focused.

    @NatalBruck1948@NatalBruck194812 күн бұрын
  • በጣም ደስ የምትል ዘጋቢ ነህ ግን ለምታቀርባቸው ጥንቅሮች ማስረጃውን አብረህ ብታቀርብ ዘገባህ ሙሉና ተቀባይነት ያለው ይሆን ነበር :: አቶ ጌታቸው ያስተላለፈው ጉዳይ ካለ ለምን የሱን ቃል አታሰማንም?

    @sunsetfamilythunderfamily8257@sunsetfamilythunderfamily825713 күн бұрын
  • ጌታቸዉ ሲያዬት ሲያስጠላ ያመልኩ መነዉ አስጠላ

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • አይ ህውሃት ተናግሬ ነበር መቼም ቢሆን ህውሃት እየለ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም ።

    @user-rn8ob4eg7h@user-rn8ob4eg7h13 күн бұрын
  • Ato getachew atibelew. Yemayisrlechew Nefse geday tebilo yistekakelin..

    @emuye-shinbira8268@emuye-shinbira826812 күн бұрын
  • Getachew ena belsegena be rekeke menged yekeyesut zede new

    @user-wd1sh6hm8g@user-wd1sh6hm8g13 күн бұрын
  • ጌታቸው ረዳ 😭😭😭 የመጨረሻ ሕሊና ቢሰ የአብይ እና የሕውኃት እቃ ነው የራሡን ወገን የሚያሰጨፈጨፍ ውሻ 😭😭😭

    @samuelbelay7251@samuelbelay725112 күн бұрын
    • 😮😮😮😮😮😮

      @LovelyChowChow-ns1np@LovelyChowChow-ns1np12 күн бұрын
  • What?

    @user-pt9jx8fg7z@user-pt9jx8fg7z13 күн бұрын
  • አይደለም አለማጣ አዲስ አበባ መሔድ ይችላሉ ግን የአማራሕዝብና ጠባቂው ፋኖን ጫፉን መንካት የለባቸውም ምክኒያቱም ምድረአንቀጥቅጥ ጦርነት ይነሳልእልቂትም ይሆናል ይሕን እነሱም ስለሚአቁ ምንማድረግ እንዳለባቸው ያቃሉ ስለጠቅላዪ ግን ፈጣሪ ይርዳቸው ከዚሕ በኀላ አማራ የመንግስትን ስልጣ አይጠብቅም ምክኒያቱም በወለጋ ግድያናመፈናቀል እንዲሑም በአዲሳበባ ቤት መፍረስና በሌሊት ማፈን ባማራነቱ ሲታሰር ዝምብለዋና

    @tebebugatu@tebebugatu13 күн бұрын
  • የቨክቶርየዉን ስመመነት ማነ ፈረመላችዉ ብትሏቸዉ መልስ የላቸዉም

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • የተቆጣጠረ የትግራይ ሃይል የለም ራያ የትግራይ ግዛት ነዉ

    @user-vt2uk8xy4c@user-vt2uk8xy4c12 күн бұрын
  • የኦሮሞ ና የውያኔ ሰራዊት ከፊት ና ከኅላ አማራን እያጠቁ ነው። አማራን መሬት ላይ የሌለችን ኢትዮጵያ እያስዘፈኑ የአማራን መሬት እየውረሩ ነው።።።

    @yghezudenku8734@yghezudenku873412 күн бұрын
    • 😮😮😮😮 ኣልቓ ሽ ሁሉ

      @LovelyChowChow-ns1np@LovelyChowChow-ns1np12 күн бұрын
  • ኣንድን ክልል ወሮ የኔ ነው የሚል ኣናርኪ ኢትዮጵያ ውስጥ ኣይሰራም:: የትግራይ ሃይል ራያና ወልቃይት ገባም ኣልገባም የራሱ ክልል ነው:: ኣንድ ሃይል የራሱን ክልል ወይም መሬት ወረረ ብሎ ነገር ምን ይሉታል? በህገ መንግስቱና በፕሪቶርያና ናይሮቢ ስምምነት መሰረት ከመከላከያ ውጭ ያለ ወራሪ ሃይል ከትግራይ ክልል መውጣት ኣለበት:: ከዛም የተፈናቀለው ተመልሶ ህዝቡ ጥያቄ ካለው ለትግራይ ክልል ያቀርባል : በየደረጃውም ይታያል:: ኣለዚያ የኣንድ ክልል መሬት በወረራ ተይዞ የኔ ነው ማለት ኣይቻልም:: 1) ወልቃይት ስሜንና ወሎ ከ1940ዎቹ በፊት የትግራይ እንጂ የበጌምድርና ወሎ ኣካል ኣልነበሩም 2) በጌምድርና ወሎ ጠ/ግዛት ብሎ ነገርም ከ1940ዎቹ በፊት ኣልነበረም 3) በጌምድርና ወሎ በ1940ዎቹ ከተመሰረቱም በኋላ የኣንድ ህዝብ ብቻ ምድር ኣለነበሩም!!

    @user-qb8qq6bb9x@user-qb8qq6bb9x12 күн бұрын
  • convince and confuse

    @Adeymedia0@Adeymedia013 күн бұрын
  • ትግሬን ማመን ከባድ ነው። ጌታቸውን ምኑን ታምነዋለሁ? አጋንንቶቹን ፃድቃን፣ ደብረፂዮንን፣ እንዴት ይታመናሉ? አማራ ሆይ ከሞኝነት፣ ከይቅር ባይነት፣ ካልወጣህ ፌደራል መንግስቱ፣ የህወሀትና የኦነግ ተከታዮቹ የገሉሃል ሳይሆን ይቦጫጭቁሃል

    @hassetassefa242@hassetassefa24212 күн бұрын
  • አረረረ።የትግሬውሸትአያልቅምግንአሁንእሚገርመው።ልመናገብቶአዘንአውጆጦርመክፈቱእጅ።ያገርነቀርሣ

    @user-dz9qq5oh6v@user-dz9qq5oh6v13 күн бұрын
    • 🦽🦽🦽🦵🦵🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦽🦽🦽🦵🦵🦵🦵🏿🦵🏿🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗yihe nafekot new yihe kemalam erehabetegna

      @Tekulaw@Tekulaw13 күн бұрын
  • ምነውየሠውልጅአያሳዝናችሁም

    @AbebiAbebe@AbebiAbebe13 күн бұрын
  • አብይን በፎቶም አታሳዩን ይሄን ከብት እረኛ እሱን ብሎ መሪ

    @user-rp2du5ib5x@user-rp2du5ib5x13 күн бұрын
    • ተው እባክህ ለምን ታየዋለህ አንተ

      @gravitymobile7558@gravitymobile755813 күн бұрын
  • የትግራይ ህዝብ እየሞተ እየተራበ ለእውነት ይሞታል አንገቱ ይሰጣል

    @user-by7in5ku2g@user-by7in5ku2g13 күн бұрын
    • 😁😃አንት ቅዘናም እከካም አሁን ሉጢው አቢይም አሜሪካም አያስጥሏችሁም ያለፉትን አመታት ህዝቡ በየዋህነት ሳይታጠቅ ስለነበር እንደልባችሁ ዘርፋችኋል አሁን ወንድና ሴቱ ይለያል ።

      @user-qm8dp3vk8p@user-qm8dp3vk8p13 күн бұрын
  • መቸም በአማራ ህዝብ ላይ ቁማር መስራቱን ቀጥሎበታል አብይ አህመድ

    @MohmadMoala-jt1cw@MohmadMoala-jt1cw13 күн бұрын
  • ante fano zarem tanger yee thiop xelta

    @xgch1809@xgch180913 күн бұрын
  • Tigray nation please no war with Amhara , because The war crushed both Amhara and Tigray . It is enough Tigray people Amhara raised their neck with Fano and Ethiopia people , Nobody stop them even if Federal army Oromuma Abiy Ahmed . God is with the truth , humera, rays , whelkiet is not Tigray that is belong to Amhara wolo and Gonder part , TPLF stop this war you will perish Anhara if they raised the all the can come Mekele, decide stop and be with Amhara and Aviod Oromuma Abiy Ahemed then live together with Ethiopian , if not Fano will Show you with God . Fano is with God .

    @user-mc9tb3il3v@user-mc9tb3il3v13 күн бұрын
    • Yeah 🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾🟢🌕🔴

      @snr9054@snr905413 күн бұрын
    • Yes Fano is defending his family from the displacer , killer and genocider of Tigray and Amhara, so God is with Fano . Fano is Army of the truth that he had killed generation By Abiy Ahemed of Oromuma party . So Fano is selected and supported by God to defend his family and Ethiopian from satanic Oromuma a party.

      @user-mc9tb3il3v@user-mc9tb3il3v13 күн бұрын
  • ምንም አይገርምም የሌበነት ሜስጥር ነዉ አብይ ስለሆነ አሩን ያበለዋል ላለመናገር ነዉ

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • ጌታቸው ወያኔን ሲወክል ተዋጊው TDF ሊለን ይሞክር ይሆናል።

    @sitotashagre1219@sitotashagre121913 күн бұрын
  • Pritoria siemieminet ferese malet new.

    @einhornwelt6571@einhornwelt657113 күн бұрын
  • ኢትዮፕያን ኮሶ ተታባት ኢትዮፕያ ጀግኖችስስ ምን ኮኑ ምንስ አየኮኑነው ቀታዮስ????! ኢትዮፕያዉያንን ቸርሰህ የማን ሀገር ዚጋ ልታስገባ ነው??????????????? ወገኒ ኦሮሞ አማራ ትግሪ ጉራጊ ወላይታ ጋምቢላ አፋር ሲዳማ 86 ብሂረስብ ሳትል ንቃ አትደደለል ሙህር ይግዛን

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f12 күн бұрын
  • Abo mechi new torenete meyakomew are yesemane hezebe aleke edate 5 amete belaye wegiya ega sew hagere besekeken ategebu yalute mesekinochi salekewachiw

    @zulfamubarek448@zulfamubarek44813 күн бұрын
  • ሙድ ትይዛላቹ አደል ቀልደኛ

    @user-tu5mv7mg1e@user-tu5mv7mg1e12 күн бұрын
  • ድል ትግራይ እና ለኣማራ ህዝብ። ህገ መንግስት የሰጠው ግዛት የራስህ ማድረግ ተገቢ ነው።

    @Arayaw22Araya-rv9nk@Arayaw22Araya-rv9nk12 күн бұрын
  • ወያኔ ሁሌም ወሽካታ ነው በደንብ ያቀዋል ጌታቸው

    @merawit2074@merawit207413 күн бұрын
  • ወገኒ ንቃ እሱ ኦእል አየበላ አንተን አያቻርስህ ወገኒ በትቅም አትደደለል አብይ እንካን ለአንተ ነገ ለኢሮሞ ህዝብም ዘመዱ አይደለም ትግሪ ንቃ አማራ ንቃ ወለወቃይት ራያ እያክህ አንደተቀቀለ ፓስታ አትንፈር ወገኒ ወገኒ ንቃ ንቃ ነገ ሊላ የመፋቀሪያ ቀን ነው በውች ሀገሩም በሀገር ውስትም ደማችንንም ስማችንም እንደተፋ አይኖርም ወገኒ ንቃ ንቃ ንቃ ንቃ አማሪ ትግሪ ግብስና ኢትዮፕያ አይደለም እነሱ እንካን በነቁበት የአንድ እናትና የአንድ አባት ልጅ አኮነህ ወገኒኒኒኒ ንቃቃቃቃቃቀ የእናስ እድሚ የሰቆቃ አዲሱ ትውልድ የነገው ትውልድን አይይይይይ የግራውም የቀኑም ወገኒ ንቃ ሙህር በሊለበት አትለቅ ወገኒ ወገኒ ንቃ ንቃ ንቃ መሪት ዋጋቢስ ተዋልደናል ተዳቅለናል እና መሪት ምድረበዳነች አንተ አና አሱ ከሊለ ንቃቃቃቃንቃንቃንቃቃንቃንቃ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በዚህ በምትወደው ባንዲራ ስትል ንቃ እልቂት ይቅርብህ የአብይ ስማግሊዎች የሙሰመግሉት ለሱና ለእርሱ ነው ወገኒ ወገኒ ሰማህ ወገኒ ትግሪና አማራ የምትታኮስበትን መሳሪያህን ወደ መሪት ታለው ወገኒ በአርባ አራቱ ታቦት ብለህ ታለው ኢላማ አይደለህም ታለው መሳሪያህን ለአልተማረ እረረረረረረረረረረረረረረረረ

    @user-rc2hj1ce3f@user-rc2hj1ce3f12 күн бұрын
  • Do you trust Ato getachew?he is with prototoria agreement, his other side is with tdpllf In the middle is with federal government I believe is joker card. You know he is professional politician

    @sisayjemere3584@sisayjemere358412 күн бұрын
  • ፈታ የመሳይ መኮንን ምልምል ሚዲያ😂

    @WerkuDesta-dn5sf@WerkuDesta-dn5sf13 күн бұрын
  • junta aqatelot nwue metna

    @wudemelka5653@wudemelka565313 күн бұрын
  • ራያ የማትረቡ ልፍስፍስ ናችሁ እንደት ራሳችሁን አትከላከሉም ብልፅግናን አምናችሁ ስታሽቃብጡ አልነበር ብልፅግና መከላከያ አራዊት አቅፍችሁ ቻሉት እስከ ደሴ ፈርጥጥ እንደለመድክ አቅምህን አደራጂተር እስከዛሬ ለምን አልተዘጋጀህም

    @user-to2mg1gj3l@user-to2mg1gj3l13 күн бұрын
    • ነበልባሉ ምሥራቅ አማራ ፋኖ በአንድ ቀን ኦፕሬሽን ያበጥረዋል! ለመጨረሻም ትዕቢተኛ ህውኃት በውርደት ይቀበራል። ትግሬ የሚባል ህዝብም ለዘለአለም እንዳፈረ ይቀራል 🤣🤣✌🏾✌🏾✌🏾

      @snr9054@snr905413 күн бұрын
  • ያቺ!!!! ኢሮብ !!!!!!ባድመ ምናምንቴ! ምትባል ነገር! የት !ጠፋች???????ጭራሽ!!! የ' ሻዕብያ ሞርታር !!!!እያዛጋው ነው'ኮ!!!!!!!!

    @gebretensaetekeste3084@gebretensaetekeste308413 күн бұрын
  • Amhara ena tgri tgebachu ahun atetalu b2 gbar tselfachu ehan oromuma serat megrses kchawata mawutat new ensu yseman politica alekoletale eyalu eysaku abren benarsew bemebka merat atbalu tgri ena amara 1 bahle 1 haymanot 1 asetsaseb bmelku ena bzeru enkuwan and new leyunetu kunkuwa bicha new neka ytelata telat eodaja new melew ababale ahun mesera bletoch slalehone ensu enkuwan nektew abalun ahun yebkale yalew neger lehiletachinem bke new eha poletica manenm aymerem zara bmret tleyayetk btbale neg meratknem eraseknm taseblalek kdkemk bhuwala chuhet syseram brother

    @danielbelew1154@danielbelew115413 күн бұрын
  • ኤርትራ ቀርኒ ኣፍሪቃ፡ ብቐርና ትሕሉ ንደቃ፡ ኣዝያ ትፈትዎም ንኹሎም ህዝባ፡ ንሶም ኩሎም ካኣ በጃ ዝሓልፉላ፡ ኩልና ኩሉ ግዜ ናዓኣ ኣለና። ነዛ ክብርቲ ሃገር ማንም ክትንክፋ ፍጹም ዘይፈቕዱ፡ ንዝተንከፋ ካኣ ብሓዊ ዘንድዱ፡ ከም ናይ ናደው እዚ መላስ ወረ ዘይሰዱ ከም ፈንቅል ንጸላእቶም ፍጹም ዘጥፍኡ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ። ንድሕነታ ኩሎም ድሕር ዘይብሉ፡ ባዕላቶም ዋናታታ ንሳ ከም ኣደ ናይ ኩሉ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ።

    @negaaraya6811@negaaraya681113 күн бұрын
  • አይ ጥርሳችሁን የነቀላችሁበት ሸፍጥ መሆኑ ነው?

    @misganawtesfa1452@misganawtesfa145213 күн бұрын
  • Junta yee xorr sus alow

    @YaaLij@YaaLij13 күн бұрын
  • ጠላታችን መከላከያን ከጎን አሰልፈን ነው ወያኔን የምንታገለው? አማራው ብቻውን መሰለፍ አለበት፣ይሄ የአብይ ካልኩሌሽን ይመስለኛል። አብሮ እንደበፊቱ ከተሰለፉ መከላከያ ፊትለፊት ተዋግቶ ያልቻለውን አማራ ከጎን እንዲወጋ ታስቦ ሊሆን ይችላል።

    @jabitube497@jabitube49712 күн бұрын
  • ሌሊት ኣላማጣ ላይ 43 ንጹሓን ታፍነዉ ተወስደዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @tilahungetanehe8666@tilahungetanehe866613 күн бұрын
    • የአለማጣ ተወላጆች ልፍስፍ ናችሁ እንደት እስከዛሬ ህዝባችሁን አታዘጋጁም በትጥቅ መንግስት ጋር ስታሽቃብጡ እስኪሚፈታ ችግሩ ተብሎ በፌደራል ስር ሁናችሁ ራሳችሁን አላዘጋጃችሁም ራሳችሁን አትጠብቁ የፋኖን ትግል አንደግፈም ብላችሁ ለመንግስት ስታሽቃብጡ ይግረፎቹም እሰይ ድሮም በሁለት ማሊያ የሚጫወት

      @user-to2mg1gj3l@user-to2mg1gj3l13 күн бұрын
  • የገታቸው ምክትል ታደሰ ደግሞ ከፈደራል ተስማምተን ነው ያረግነው የራያ ኣለማጣ ብሎ ተናገረ ያም ሆነ ይህ ኣብይ ካማራ ማዋጋት ነው የፈለገ

    @user-cc5cq4jz1h@user-cc5cq4jz1h13 күн бұрын
  • LIE, LIE, LIE!!! Like father like son...TPLF the father and Abiy / Betsegena, the son.

    @liatelahunham2425@liatelahunham242513 күн бұрын
  • ኧረ ባክህ ሁሉም እንዳንተ ጅላንፎ ይመሥልሀል

    @AlexEthiopian-su3es@AlexEthiopian-su3es12 күн бұрын
  • Woregna Can your childern believe such a kind of fake information The goud girthing adwa criminals have fine division of labor to snatch the amhara land legalize , but that kind of dramma will be a nightmare for future tegetes in generation to vome

    @Lucy70968@Lucy7096813 күн бұрын
  • ሁለቱም የግዜዊ አሥተዳደሩ ጌታቸው የጠቅላይ ሚንሥትሩአብይ በጋራ የተነጋገሩበትነው ከእናንተ መሀልለጦርነት የተዘጋጀ የሚሉትም እርሶ እንደዚህ በሉኝ ብሎ ከጌታቸው ጋር ቀደም ሢል ተነጋግከዋል ጦርነቱ የጌታቸው የአብይ በከፌል የደብረጽዮን እጅ አለበትደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የኢትዮጵያ ፕረዝደንቷን የሣህለወርቅን ቦታ ለመያዝ ቃል ተገብቶለታል የሚሉ መረጃ እየወጣ ነው ልሥልጣን ሢሉ የትግራይ ህዝብ ለዳግም ጦርነት ከአማራ ወንድሙ ከትግራይ ከኦሮሞ ወንድሞ ተዘዋውሮ እንዳይኖር እየተደረገ ነው

    @gezahegnwube1739@gezahegnwube173913 күн бұрын
  • ሆን ብለህ አታወናብድ ጌታቸው ረዳ እንቅፋት ናቸው ያላቸው የአማራ ተስፋፊ ወራሪ ሃይል ማለቱ ነው።

    @shishayassefa6979@shishayassefa697913 күн бұрын
  • ውረሩን አሁን አማራ ከትግራይ ጋር አይፋለምም ሴራችሁ ገብቶናል ሳንድዊች ልታደርጉን TDF + FEDRAL NO MORE

    @endalewtagele8861@endalewtagele886113 күн бұрын
  • 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    @user-gi1fn5gm3c@user-gi1fn5gm3c13 күн бұрын
  • ዉሸት

    @user-lr3ry1ly9z@user-lr3ry1ly9z13 күн бұрын
  • ደፋር ከሆኑ ኤርትራን ያስወጡ አማራ በድርድር ያምናል። አማራ ሌላ ጦርነት በወጠረበት ጊዜ በማጥቃታችሁ ታፍራላችሁ

    @endalewtagele8861@endalewtagele886113 күн бұрын
  • ውሸቱንዉ አትመኑት የአብይአሽከር ስለሆነ እሱን ለማስደሰት ነዉ ደሀዉን የሜያስጨርሰዉ

    @Ayal-dt9ni@Ayal-dt9ni13 күн бұрын
  • የአማራ አፍዝ አደንግዝ ዜና። አብይ ብአዴንን አስፈርሞ ወያኔ የተገበረዉን ወረራ አቶ ጌታቸዉ አያዉቁትም የሚል የማደናገሪያ ዜና።አማራ ተፈትኖ ከመጃጃል ስለማይወጣ የንቀት ዜና ነዉ።

    @YdnekachewAshebir@YdnekachewAshebir13 күн бұрын
    • Ewunet bilehal

      @BirhanuAnley@BirhanuAnley13 күн бұрын
  • ግራ የገባው ትንተና። ቅዝምዝም

    @gebrehailezgiatsbeha5114@gebrehailezgiatsbeha511413 күн бұрын
  • ኤርትራ ቀርኒ ኣፍሪቃ፡ ብቐርና ትሕሉ ንደቃ፡ ኣዝያ ትፈትዎም ንኹሎም ህዝባ፡ ንሶም ኩሎም ካኣ በጃ ዝሓልፉላ፡ ኩልና ኩሉ ግዜ ናዓኣ ኣለና። ነዛ ክብርቲ ሃገር ማንም ክትንክፋ ፍጹም ዘይፈቕዱ፡ ንዝተንከፋ ካኣ ብሓዊ ዘንድዱ፡ ከም ናይ ናደው እዚ መላስ ወረ ዘይሰዱ ከም ፈንቅል ንጸላእቶም ፍጹም ዘጥፍኡ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ። ንድሕነታ ኩሎም ድሕር ዘይብሉ፡ ባዕላቶም ዋናታታ ንሳ ከም ኣደ ናይ ኩሉ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ።

    @negaaraya6811@negaaraya681113 күн бұрын
KZhead