ከሚስቱ ተደብቆ በገዛው ቪላ ቤት የሚባልገው ባለሀብት መጨረሻ

2024 ж. 16 Сәу.
97 814 Рет қаралды

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер
  • የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ስጠኝ😂

    @ycufyfuffuufgu149@ycufyfuffuufgu149Ай бұрын
  • ብስራታዬ ስታምሪ ብቻሽን ስታብራሪ ደግሞ በጣም ነው የምታምሪው ከጀርባሽ ያለው አበባ ያመራል ሐቀኛ ነሽ ለዚህ ነው እነተኛ ታሪክ የምታቀርቢው ቆነጆ ነሽ ንጽህናሽ አለባበስሽ በጣም እራስሽ ፖሊስ ነሽ መሰለኝ ተባረኪልኝ በርቺ እንወድሻለን እንዲህ ስልሽ እኔ እህትሽ እሆናለሁ በርቺ ትክክል ነሽ

    @neushta5626@neushta562629 күн бұрын
    • Eunet new betley orgnal habsa betemsel

      @m.g5367@m.g536724 күн бұрын
    • Se see wewee wewe😂reeeeseeeeewe I have 4:14 a wwwa😂rdw fwwee​@@m.g5367

      @bokikelef6166@bokikelef616623 күн бұрын
  • ብሥራት ገመቹ በጣም ጎበዝ ተራኪ ነሽ። የምታቀርቢው ፕሮግራም ለሁሉም የሕብረተስብ ክፍል አሰተማሪና ምክር ስጭ ነው። ሰላምና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ! ጠንክረሽ እንድትቀጥይም ጉልበቱንና ጥንካሬውን ያጎናጽፍሽ።

    @endaleketefo6699@endaleketefo669929 күн бұрын
  • ተገቢ ፍርድ ነው ለሁለቱም👍👍👍

    @dawg929@dawg929Ай бұрын
  • ብዙ ሀብታሞች ለዚ ነው ዘመዶቻቸውን የራሳቸው ስራ ላይ የማያስጠጉት

    @yilem1073@yilem1073Ай бұрын
    • Sera tklklachual malet nw😂

      @dagmawitteketel799@dagmawitteketel79929 күн бұрын
    • ትክክል የ ሀበሻ ዘመድ እጅግ ምቀኛ እና ክፍ ነው ግን ደሙ ሀብታሙ ሰውይም የራሱ ጥፍት ነው እግዚአብሔር ይህን ሆሉ ነገር ሰጥቶት እሱ ግን ለጫት እና ለልጃገረዶች ተንበረከከ ዋጋውን ነው ያገኘው።

      @eagle4452@eagle445227 күн бұрын
    • አንዷ የማቃት ልጅ አምሮባት አገኘዋትና ምን ተገኘ እላታለሁ አንዱ ሀብታም ባለትዳር ቤት አከራይቶ አስቀምጦኝ ነው አለችኝ የምንገናኘው ሆቴል ነው አለች የተከራየሁበት ቤት አይመጣም አለች የሚታወቀው በሠፈሩ የተከበረ ነው ማንም እዲያቅ አልፈልግም ብሎኛል አለች እዳልሽው ብዙ ዎዶች ከጀርባቸው ብዙ ጉድ አለ ልብ ይስጣቸው

      @mekelesalemayehu6279@mekelesalemayehu627921 күн бұрын
  • You are very gifted to tell the story very well. Be blessed, dear.

    @arielasgedom3242@arielasgedom324229 күн бұрын
  • ብስሪዬ ምክርሽ ሁል ግዜ መልካም ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

    @MasiMan-sd1gu@MasiMan-sd1guАй бұрын
  • አለቦታህ አትገኝ ከአምሳዬቹ ጋር ቢውል አሟሟቱ በዚህ መልክ ባልሆነ ነበር አሟሟቶ አሳምርልኝ

    @user-gv9ht7vl7b@user-gv9ht7vl7bАй бұрын
  • Thank you.....❤

    @tibebesolomon7840@tibebesolomon784029 күн бұрын
  • ሰላም እምታስተምሪው ነገር ሁሉ በጣም ደስ የሚል እና ትምህርት ሰጪ ነው ። በተሰጠን አምሮ ማስተዋል ይብዛልን። 🙏🙏🙏

    @hywate@hywate17 күн бұрын
  • የልክስክስ ሰው መጨረሻው የተልከሰከሰ ሞት ነው ሚስትየው ተገላገለች

    @mimatekleweyni4170@mimatekleweyni417029 күн бұрын
    • ሳለ የሆነው ያገኘው

      @zemzemseid534@zemzemseid53426 күн бұрын
  • በስረትዬ በጣም እወድሻለው ንግግርሽ መልካም አነጋገረ ረቱ ነሽ ጌታ እየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ይባረክ፣🙏❤️❤️❤️

    @user-cw3qt3xy1p@user-cw3qt3xy1p26 күн бұрын
  • ብስራትዬ ሁሌ ስታከርቢ የሞት ፍርድ የተፈረደበትን ሲሆን በጣም ደስ ይላል. ወይም የእድሜ ልክ ፍርድ ሲፈረድ ቢያንስ ህይወትን ባይተካ ትንሽ ያፅናናል

    @woinshetalemusissay9515@woinshetalemusissay9515Ай бұрын
  • እኔ ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው ብዙ ትምህርትም አግቼበታለው ተባረኩ ። ጥያቄ የሚፈጥርብኝ እውነት የአገራችን ፖሊሶች እንደዚህ ክትትል ያረጋሉ የሚለው ከሚሰማው አንጻር እውነት መሆኑ ይከብደኛል ለመቀበል ብቻ በርቱ።❤❤👏

    @Hiwot210@Hiwot21029 күн бұрын
  • ብስራት በጣም አደንቅሻለሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ምክር ተባረኪ

    @serkadisassefa4085@serkadisassefa408529 күн бұрын
  • Sadness 😢

    @ZebibaBelay-dn4dt@ZebibaBelay-dn4dtАй бұрын
  • እዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ወንጀለኞች ወይንም ገዳዮች ሁልጊዜም የሞት ፍርድ እንደተፈረደባቸው ትተርኪልናለሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሁላችንም እንደምናቀው የሞት ፍርድ ሲፈረድ ሰምተን አናውቅም

    @Ethio631@Ethio63129 күн бұрын
  • ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሙሉ የሆንሽ ሴትነሽ❤

    @user-ep7jd9cy4b@user-ep7jd9cy4b29 күн бұрын
  • ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ብስራት ገመቹ !!

    @mekdesgebra5662@mekdesgebra566225 күн бұрын
  • እግዚአብሄር ይጠብቀን

    @YosefAyenew-yv4zl@YosefAyenew-yv4zl29 күн бұрын
  • ይገባቸዋል

    @lidetabebe3501@lidetabebe350129 күн бұрын
  • ያሳዝናል !!

    @edentomas1244@edentomas124429 күн бұрын
  • ብስራት. ገመቹ. አንደንኝያ. 👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @lenateshome3896@lenateshome3896Ай бұрын
  • እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢

    @hiyabgidey4217@hiyabgidey4217Ай бұрын
  • Go Bisrat ❤

    @user-wd9kr4sg3c@user-wd9kr4sg3c25 күн бұрын
  • አንደኛ ነኝ😂

    @ZekiaZekia-js7ss@ZekiaZekia-js7ssАй бұрын
  • ድንቅ አተራረክ ፣ ለዛ ካለው ቅለጼ ገር እና የተረጋጋ ስብዕና ከውብ መልክ ጋር የተሰጠሽ ነሽ። ስለተሰጠሽ ነገር ሁሉ በቅድስና እግዚአብሔርን አመስግኚ። ከቅድስና ውጪ ያለው ነገር ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መጨረሻው እንደተረክሽለት አሰፋ ይሆናል ።

    @fassikaabebe5902@fassikaabebe590224 күн бұрын
  • ጉድ ነው

    @user-un5te5ck5w@user-un5te5ck5w23 күн бұрын
  • አይ ሰው ሰው ኽፋ በተለይ እኛ ሴቶች ወናዶችን ወደ ወንጀል ብቻ ነው ምንከተው አቤቱ ይቅር በለን ጨዋ የነበረውን ሰው አበላሹት 😢

    @rahelasmerinabelalifestyle5566@rahelasmerinabelalifestyle556629 күн бұрын
    • ወሬ

      @ElshadayDemissie@ElshadayDemissie29 күн бұрын
  • ብስራት ስታብራሪ ጥሩ ነው ነገር ግን የበፊቱ ተራኪ ሰው ምርጥ ነበር ወዴት ሄዶ ነው

    @rahelamare9877@rahelamare98778 күн бұрын
  • Firdu Tiru New Benante Hader Shigiru Firdu lay New 5 6 10 Amet Tinish New 20 30 40 Bihon Love 🇪🇷

    @fioritesfay@fioritesfay19 күн бұрын
  • ኋይጢያት ትልቅ ዋጋ አስከፈለው

    @mihretsiyum4383@mihretsiyum438322 күн бұрын
  • ጥሩ ፍረድ ነው

    @abhudhabiuas7419@abhudhabiuas741928 күн бұрын
  • የዘሬ ትወና አልተመቸኝም ።በድራማ መልክ ብሆን ይመረጠል

    @DanielakaluZeleke-ef2gp@DanielakaluZeleke-ef2gpАй бұрын
    • ትክክል በድራማ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር

      @rahelamare9877@rahelamare98778 күн бұрын
  • አሰይይይ ለሚማግጡ ወንዶች እንደዚህ ነው መድሀኒታቸው

    @user-lp7op4tt5b@user-lp7op4tt5b27 күн бұрын
  • ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ሞት ወቃሸ አትበሉኝ እና አሰፋ ጨዋ ልጆቹን የምወድ ሚስቱን የምወድ እየተባለ ከተገለፀለት ችግሩ የማን እንበል???????????????

    @AsfawTeferi-ln9yu@AsfawTeferi-ln9yu29 күн бұрын
  • "ተደብቆ በገዛው "ለምን ይላል አርስቱ ተከራይቶ eyalachu

    @sarah-rj1vc@sarah-rj1vcАй бұрын
    • You are right

      @arielasgedom3242@arielasgedom324229 күн бұрын
  • እንዲህ አይነት ፍርድ ከኢትዮጵያ ፍርድ ቤት አልጠብቅም ነበር good job

    @danielmamo16@danielmamo1629 күн бұрын
  • ትገርማላቹ ድራማ እንደ ኡነት ታሪክ ስታቀርቡት

    @yonasafeworki5568@yonasafeworki556827 күн бұрын
  • የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

    @Titi-sq6ee@Titi-sq6ee28 күн бұрын
  • Yes😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔🙏

    @amenadajane7501@amenadajane7501Ай бұрын
  • ❤❤❤

    @hadiyamollatube6921@hadiyamollatube692112 күн бұрын
  • እውነተኛ ታሪክ ነው ሁሌ የምታቀርቢው መከታተል እፈልጋለሁ።

    @geberu899@geberu89924 күн бұрын
  • 😂😂ሁሉም አንደኛ አንደኛ 😄እላለሁ እኔም

    @tup6492@tup6492Ай бұрын
  • ❤️🌹

    @fayisalata5678@fayisalata567824 күн бұрын
  • Give credit to the investigation breu, but above all to God for the child allowed to be the mother's vision and angels of the bright day.

    @ghebesh@ghebesh23 күн бұрын
  • ❤❤❤❤👍👍👏

    @user-cv5vw3xc5n@user-cv5vw3xc5nАй бұрын
  • ❤❤❤😂😂😂 berchln sel hywet

    @user-uf7ex1fk2l@user-uf7ex1fk2l29 күн бұрын
  • ደምሩኝ እስኪ ውዶችየ

    @Fafi42@Fafi42Ай бұрын
  • እንዴ ምን አይነት ውሸት ነው ልጁ ሬሳውን አገኘ ያልሽው የት ነው

    @hannhyilma4416@hannhyilma44166 күн бұрын
  • Gobez berchi

    @user-nr4lw6ez2y@user-nr4lw6ez2y24 күн бұрын
  • ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

    @HalleluyaJisus@HalleluyaJisusАй бұрын
  • So sad!!!!😡😡😡

    @emmy1365@emmy136524 күн бұрын
  • yemisitu gefi new endezi yaregewu sewu kehone kaji newo hulochin memirexi aleben 😂😂😂😂😂😂😂😂mesikinu mesitunati eji yemitasazin uuuuuuffffffff ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-hi1ln2vw7u@user-hi1ln2vw7u5 күн бұрын
  • ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ ተጀመረ ይገባዋል

    @asmadawud9085@asmadawud908529 күн бұрын
  • 😮😮😮

    @user-wi4qc9tj7z@user-wi4qc9tj7zАй бұрын
  • ዘመድ የሚባል ነግር እንዴት እንደምጠላ ሙሉ ስተቱ የሰውየው ብሆንም የኣጎት ልጅ ተብየው ግም ምኑ ሰይጣን ቆሻሻ ነው ቲሽ ስንት አመት ሊኖር ነው እንዲ አይን ያወጣ ክፋት ነው

    @hanaburuk1363@hanaburuk136329 күн бұрын
  • Beserya betam new yemwdish

    @MekidesWagijiraa@MekidesWagijiraa28 күн бұрын
  • ሰዉን ማመን በጭራሽ አያስፈልግም።

    @betelehemofola145@betelehemofola14525 күн бұрын
  • Hi besreye yene ko jo

    @leba22@leba2228 күн бұрын
  • አረእዉነተኛአደለም😂😂😂

    @JooklJookl@JooklJooklАй бұрын
    • 😂😂😂😂😂 በምን አወቅሽ😂😂😂

      @memehirumadamo2803@memehirumadamo2803Ай бұрын
    • ተኚ

      @amanuelghilagaber9809@amanuelghilagaber9809Ай бұрын
    • ​@@amanuelghilagaber9809 ቀላል ተኚ

      @Ea-py1rb@Ea-py1rb29 күн бұрын
  • እኔ እምለው ሞት የተፈረደበት ተፈጻሚ በትክክ ይሆናል አዘገጅ ንገሪኝ በናሽን?

    @melesegenenedulecha7955@melesegenenedulecha795528 күн бұрын
  • ምን ባለ ሃብት ነው?

    @DanielDaniel-se1is@DanielDaniel-se1is29 күн бұрын
  • ባለጌ ባለትዳሮች ወንድም ሆነ ሴት መጨረሻቸው ውርደት ነው።

    @meselechagidew7546@meselechagidew754626 күн бұрын
  • ለገዱይ ሚስት ፍርዱ አነሶል የምትሉ በላይክ

    @user-cw3qt3xy1p@user-cw3qt3xy1p26 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @promobile83@promobile83Ай бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    @arashbidar3532@arashbidar353228 күн бұрын
  • Sewuyew gureza new wys

    @kalebariguye2250@kalebariguye225016 күн бұрын
  • 🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @amanuelhabtai6037@amanuelhabtai603728 күн бұрын
  • ፊልሙንነውእምነግሪንአይውሸትትገርሚያለሽእውነተኛታሪክትያለሽውይውይውሸትቆሞሊሄድነው

    @MekaeshetuKasaw@MekaeshetuKasaw24 күн бұрын
  • Habtomu sewuye gn 🧦 megzat akatewu😂😂😂😂

    @titilove2106@titilove210629 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @tigtig2037@tigtig2037Ай бұрын
  • ይህ፣የሚወራ፣ሁሉ፣ግን፣በኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ነው፣

    @kokebtekle-kc3zk@kokebtekle-kc3zk28 күн бұрын
  • በኢፌዴሪ ህግ ሞት ፍርድ አይታሰብም 30 አመት ውስጥ 1 ጊዜ ተፍጻሚ ሆኖል

    @henokepr2871@henokepr287129 күн бұрын
  • የሞት ፍርድ አላልሽም ኧረ ውሸት ግን የኢትዮ ህግ አለደ😂😂😂😂

    @sarasesaye@sarasesaye29 күн бұрын
  • Murtoo sirii dha

    @user-qp8tm5gu8n@user-qp8tm5gu8nАй бұрын
  • የሞት ፍርድ ይገባዋል

    @user-bf3rr1qh1k@user-bf3rr1qh1k22 күн бұрын
  • Betedaru gen endet chewa yebalal 2 amet melo wesdo eytnzlazle weyem weche eyadre yemta neber malet new mistu nat yetawerchew enji

    @m.g5367@m.g536724 күн бұрын
  • አንድ ቆሻሻ ነው የተወገደው እንኳን ሞተ እንደዚህ አይነት ሰወችን ቢገደሉ ጥድቅ እንጅ ሀጣት አይደለም ቆሻሻን ማፅዳት ነው ደስ ሚለው መጨረሻቸው እንደዚህ ነው አረሞች ይነቀሉ እንኳን ሞተ የውሻ ሞት ነው የሞተው😂😂😂

    @AlemTadese-bk8zm@AlemTadese-bk8zm15 күн бұрын
  • ክፉ ጋደኛ መልካምን ነገር ያጠፋል ገንዘብ የጥፋት ስር ነው

    @firewfikre9925@firewfikre992522 күн бұрын
  • Woy Ethiopia

    @chaltuaga8761@chaltuaga8761Ай бұрын
  • Be mot Mefered Yeneberebet Mintu nebereche Lemen Eswo neshe Yanesasachew

    @berketabreha2388@berketabreha238829 күн бұрын
  • ሁሉም የዘሩትን ነው ያጨዱት

    @eyerusdeselu2870@eyerusdeselu2870Ай бұрын
  • Element mzeme beleche dramamwne atakerbeme.yemetakerbew akerrareb aymecheme

    @mahelove2299@mahelove229929 күн бұрын
  • ሀብት ያለው ሰው ትዳር ሲሰለቸው ከመወስለት መፋታት ይመረጣል። ባህላችን መፋታትን አያበረታታም። ተፋቱ

    @dawg929@dawg929Ай бұрын
  • Tigab new endezi yaderegew

    @sofimoe2934@sofimoe293428 күн бұрын
  • Ebakhhodun ytateb hkimm ayawkewm kemetshet anbde new

    @senaitabraham5059@senaitabraham505929 күн бұрын
  • 600 kl0 metiri

    @tahatamam7288@tahatamam728829 күн бұрын
  • No explanation just give us the Drama boring!

    @mahelove2299@mahelove229929 күн бұрын
    • That’s why she is here let her to do what she have to do

      @seidamohammed@seidamohammed29 күн бұрын
    • If you need drama kana is a good place.

      @ANANIYALEUI@ANANIYALEUI28 күн бұрын
  • Look socks

    @Bezaalemayehu-uf8rs@Bezaalemayehu-uf8rs29 күн бұрын
  • Temehrte new

    @YosefAyenew-yv4zl@YosefAyenew-yv4zl29 күн бұрын
  • Weyne Amlake😢😢 yesow kifat taman tefa

    @furtunaghirmy8829@furtunaghirmy8829Ай бұрын
  • 😮😮😮😮😮😮😮😮

    @TaganshMajali@TaganshMajali29 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢💔💔🇪🇷

    @user-px6sj7ul8w@user-px6sj7ul8w29 күн бұрын
  • ይሔን ቻናል ስጠላው የማያመጡት የማያሳዩት ጉድ የለም አስተማርን እያሉ ግን ጥሩ አይደለም የማይታወቀውን እያስተዋወቁ ነው ሰውን ወደመጥፎ የሚመሩት እህቱን አስረገዘ ወንድሟን አስገደለች ልጁን ደፈረ እናቱን ገደለ ወ ዘ ተ ኧረ ሲያስጠሉ ኤጭ ስንት ነገር አለ ዩቱብ መዝናናት መሳቅና መጫወት ከፈለጋቹ ገጠርን ወክለው የሚሰሩ ብዙ ቻናል አለ ከዛ ተመልከቱ ይሔን እና መሰል ቻናል አታበረታቱ የምር ገደል ነው የሚሰደው 😭🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    @user-gi7qc3bc1k@user-gi7qc3bc1k29 күн бұрын
    • ሆረር ሴትየዋም ደበረችኝ ኤጭ እውነት ይሁን ውሸት አይገባኝም

      @user-tk8lz3sy9j@user-tk8lz3sy9j29 күн бұрын
    • @@user-tk8lz3sy9j የሚያቀርቡትኮ በድራማ መልክ ነው ግን እድህም አለወይ እያለ አንድ አንድ ባለጌ ሰው ተግባሩን ይፈፅማል መስኤወቹ ግን ነኚህ ናቸው ኤጭ በጣም ነው የምጠላው ቻናሉን እራሱ ❌❌

      @user-gi7qc3bc1k@user-gi7qc3bc1k29 күн бұрын
  • Please stop these fake stories. When we can’t produce a movie we creat fake stories😅

    @finoteasfaw8703@finoteasfaw870324 күн бұрын
  • 1ኛ ነኝ subscribe 🙏🙏🙏🙏

    @hannahan4474@hannahan4474Ай бұрын
KZhead