🔴 NEW የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ

2023 ж. 10 Сәу.
501 018 Рет қаралды

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ @-mahtot

Пікірлер
  • ጨነቆኝ ነበር ስሰማው ረሳሁት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ❤😢😢😢😢

    @user-vi7kj8ki3n@user-vi7kj8ki3nАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
    • @Nunu-cu9pu@Nunu-cu9pu11 күн бұрын
  • ህመም ህመሜ ቁስል ቁስሌ ነበር ምንም ቃል የለኝም ለዚህ መዝሙር አሁንም እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

    @addisalemhailu@addisalemhailuАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
    • 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

      @mulukenasefa5851@mulukenasefa585122 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ ያንተን መዝሙር ሰምተን ሰምተን አንጠግብም ይበልጥ ደግሞ ወደ መንግስቱ ገብተን የመላእክን ምስጋና ለማየት ያብቃን መልካም ሕማማት🙏🙏🙏

    @Orthodox888@Orthodox888 Жыл бұрын
    • 😊😊😊

      @alamecanie@alamecanie Жыл бұрын
    • 😊😊9😊😊😊😊

      @alamecanie@alamecanie Жыл бұрын
    • 😅😊😅😊9

      @alamecanie@alamecanie Жыл бұрын
  • እ/ር በፀጋው በቤቱ ያቆይህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

    @tezetatamerat9055@tezetatamerat90555 күн бұрын
  • ወድሜ ዲ/ን አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ህይወትህ የተባረከ ይሁን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

    @LidSef-bx3yb@LidSef-bx3ybАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ አቤል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ❤

    @meskeremfekadu6272@meskeremfekadu62729 ай бұрын
  • ወንድማችን ❤ቅዱስ እግዚአብሔር❤ ይባርክህ፣እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ካንተ ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን፣እንወድሀለን፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሌላው ደግሞ እባካችሁ የሌሎች አገልጋዮችንም ትጋት አበረታቱ!ተመልካቾች እባካችሁ እናበረታታቸው።።።

    @Firdos7676@Firdos7676 Жыл бұрын
  • ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው እመብርሃን በፀጋ ታኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-lm7rz3ek4l@user-lm7rz3ek4l24 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ሕማማትን በጽናት አሳልፎ ለብርሃነ ትንሣሌው ያድርሰን።

    @SolomonVA@SolomonVA Жыл бұрын
  • አረ ወድጄህ ልሞት ነው ማርያም የላግኝህ ዘማሪ አቤል😭😭😭😭😭😭ፀጋው ይብዛልህ ኑርልኝ ሺ ዘመን😭😭😭😭❤😊

    @user-letsub12121@user-letsub12121 Жыл бұрын
  • ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ኤኔ እግዚአብሔር አመሰገኑ ከአራት አመት ቦኋላ ወደ ሀገር ልገባ 2 ቀን ቀረኝ ተመሰገን❤❤❤

    @user-fz6kk2cl6p@user-fz6kk2cl6p3 ай бұрын
  • ህመሜ ህመሜ ቁስልህ ቁስሌ ነበር በኔ መቃብር ውስጥ 3 ቀን ባታድር የኔ መሓሪ ቸር ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ❤

    @meherat938@meherat9385 ай бұрын
  • ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮች ሁሉ ለኔ ለህይቴ መፅናና ናቸወ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

    @yeshigeletaw6244@yeshigeletaw6244Ай бұрын
  • እንዴት እንደ ገልፀው ባላውቅም ዲያቆን አቤል መክብብ ከልብ ነው የማከብረው የምወደው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልኝ ወንድሜ አቤል መክብብ❤❤❤

    @astuastura9332@astuastura93329 ай бұрын
  • Zimare melakt yaseman ❤❤❤

    @FasilTefera-bj4eg@FasilTefera-bj4eg3 күн бұрын
  • እኔ መዝሙር መስማት አቁሜለው ያው ያሬዳዊ ዜማው ጠፍቶ መዝሙር ሁሉ ዘፈን ስለሆነብኝ የምሰማው የቀዳሜጸጋን፣ የፍሬዘር ደሳለኝና የመምህር ዘላለም መንግስቱን መዝሙር ብቻ ነው። እነሱ ያሬዳዊ ይዘቱን ስላለቀቁ..... አሁንም ዲያቆን አቤል መክብብ አቤሎ እውነትም እንደ "የዋሁ አቤል" ይመስለኛል። የዋህ፣ ደግ፣ እግዚአብሔርን ማገልገሉም የእውነት ይመስለኛል። በተለይ በዚህ ሁዳዴ ጾም ብቻ እግዚአብሔር አግልግሎትህን ይቀበልልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    @saraamharawitethiopia@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
    • Amen Amen Amen💔🙏🙏🙏😥😥

      @user-bx7rp2sl6f@user-bx7rp2sl6f6 ай бұрын
  • የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛው

    @danielhaile6819@danielhaile68199 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሠማልኝ በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን

    @hiruthawaz-jj6lo@hiruthawaz-jj6lo10 күн бұрын
  • ዛማሬዋችህ ለቤን ይመስጡኝል በርታ

    @adissestef@adissestef Жыл бұрын
  • ተሰምተዉ የማይጠገቡ ነፍስን የሚያረሰርሱ የንስሀ መዝሙሮች 😢😢ኪራላይሶ

    @firealemenedale4595@firealemenedale4595 Жыл бұрын
  • ምን አይነት ፀጋ ነዉ ተባረክ

    @RAVENWBEASTBOI@RAVENWBEASTBOI3 күн бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። በጸጋህ በቤቱ ያቆይህ፤ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። ተባረክ።

    @Milko-qp1hm@Milko-qp1hm Жыл бұрын
  • 🖤⛪️🖤⛪️🖤⛪️ አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏

    @user-rt3hp3ih3m@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
  • የኔ ወንድም ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🥰

    @samrawitmulu5225@samrawitmulu5225 Жыл бұрын
  • አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    @fikirtefikir2621@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @_Godolyas7696@_Godolyas7696 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን !!! ወንድማችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን !!!

    @selamtsegaye2949@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል

    @selam801@selam801 Жыл бұрын
  • ወንድሜ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መዝሙሮች ሁሉ ለኔ ለህይወት መፅናናት ይሰጠኛል። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    @user-yp2xr6jd5x@user-yp2xr6jd5xАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ወንድማችን ዲያቆን አቤል መክብብ በመዝሙሮዎችን ስለባረከኝ በልዑል ስም አመሰግንሃለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🎉❤

    @Amare_2003@Amare_2003 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @ayelechmulatu3543@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
  • አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

    @selamawitfantahun@selamawitfantahunАй бұрын
  • ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @bettybottcher4261@bettybottcher4261 Жыл бұрын
  • እግዚአብሄር ይባርክህ ምናይነት ድምፅ ነው።አጥንትን ያለመልማል አቤልየ

    @abrhammekuant2319@abrhammekuant2319 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን

    @user-mr3yi2us1g@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢

    @YesharegBirhane14-of3px@YesharegBirhane14-of3px Жыл бұрын
  • geta medhanialem, Eyesuse kirestose yemebete yekidest dingle mariam lje keber mesegana amelekot wedase lezelalemu lante yhun. amen

    @liyutube2692@liyutube26925 күн бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

    @branazeortodoxs@branazeortodoxs Жыл бұрын
  • ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

    @rebkadesta7419@rebkadesta7419 Жыл бұрын
    • ዝማሪ መለአክ ያሠማልን

      @yearsamak.b2000@yearsamak.b2000 Жыл бұрын
  • zmare melaektn yasemaln wendmachn💚💚💛💛❤❤

    @amanuelsolomon8523@amanuelsolomon8523 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር አምላክ ፍፄሜህን ያሳምርልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!

    @3Birds_Tube@3Birds_TubeАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያስማማል

    @phonetastic1281@phonetastic1281 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል መክብብ🙏🙏🙏

    @merrymegra@merrymegra Жыл бұрын
  • ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    @shituyegbulhi2277@shituyegbulhi2277 Жыл бұрын
  • ወንድሜ ዝማሪ መላህክት ያሰማልንህ

    @ibrahimlmazmi2603@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድም [በመጨረሻዋ የምታስፈራ ሰዓት ኑ እንጂ ሂዱ የምትለዋን ቃል አያሰማህ

    @user-dd5br9qs5x@user-dd5br9qs5xАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ዘማሬ መላክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።

    @woinshetayalew5181@woinshetayalew518111 ай бұрын
  • Betam betam new mwedh Wendme ye agelglot zemenhn yarzmew ❤

    @martaabebe1296@martaabebe1296Ай бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅና

    @user-rc9ud4fq7t@user-rc9ud4fq7tАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ዝማሬ መላእክት ያሰማል እንዲሁም በቤቱ ውስጥ ያጽናህ

    @rahelwebeshet5944@rahelwebeshet594425 күн бұрын
  • ዘማሪ አቤል እግዚአብሔር የእዝማሬ ዘመንህን ይባርክ መታደል ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @meklitmimi5660@meklitmimi56603 ай бұрын
  • Amen Amen Amen Zimare melekt yesamal Kela hiwot yesamaln

    @kokii425@kokii425 Жыл бұрын
  • እግዚአብሄር የአገልግሎትህን ዘመን ሁሉ ይባርክልህ ! ❤❤❤

    @user-lm7rz3ek4l@user-lm7rz3ek4l24 күн бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማለልን ወንድማችን መዝሙሮችክን ስሰማ ዉስጤ የግዚሀብኤርን ቸርነት ምህረት ይቅርታ አብዝቼ እንድመለከት የያደርገኝል እድሜ ከጤና ይስጥልን

    @user-jn1mu3tf8b@user-jn1mu3tf8bАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ወንድማችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ፡ አብዝቶ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርከው ፡ 🙏

    @yetnayettayefeenstra7779@yetnayettayefeenstra7779 Жыл бұрын
    • Bknkh7oiitjln b her gi

      @lemlemabrham1495@lemlemabrham1495 Жыл бұрын
  • አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የመፅናኛ ድምፅ ነው ለእኔ አለምን የምረሳበት ጉድለቴን የምረሳበት የሰማዩን ብቻ የማስብበት ከእርሱ ጋር የምነጋገርበት

    @user-ht9jr8un3i@user-ht9jr8un3iАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤

    @hirutphone8602@hirutphone8602 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 😊😊😊

    @user-zk1mt2ug4c@user-zk1mt2ug4cАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • Zemare melaiktn yasemaln Siwadaw ❤dingil Mariam ke ekifwa atawutak

    @MabratTariku@MabratTarikuАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልን

    @danielhaile6819@danielhaile68199 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    @yeshiharegeshetu1225@yeshiharegeshetu12257 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሠግን ወንድማችን በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

    @meseret5@meseret5 Жыл бұрын
  • Ye agelgelot zemneh yebarek😊😊

    @EleniKedir-jy4ds@EleniKedir-jy4ds13 күн бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

    @helendeneke7914@helendeneke791427 күн бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtot25 күн бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን

    @trhastrhas2341@trhastrhas2341 Жыл бұрын
  • ወድማች ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    @user-cy3mo4br9j@user-cy3mo4br9j7 ай бұрын
  • Zimare melaktin yasemaln ismechereshaw hikta dires be betu yanurlin. Misaleyachn ne fkru yibzal

    @absalatmekonnenfitsum8573@absalatmekonnenfitsum8573 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤

    @meskeremfekadu6272@meskeremfekadu6272Ай бұрын
    • የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • zemare melaket yasmalen

    @selamwasihun5005@selamwasihun5005 Жыл бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማል ❤

    @user-cy3mo4br9j@user-cy3mo4br9j7 ай бұрын
  • ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    @user-wu9re9rt1q@user-wu9re9rt1qАй бұрын
    • የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    @user-ms8bd2yp8x@user-ms8bd2yp8x19 күн бұрын
  • ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

    @kessephremaragaw@kessephremaragawАй бұрын
    • የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ተባረክ ወንድም❤❤❤❤

    @yordanosasnake1945@yordanosasnake1945Ай бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • Amenn amenn amenn

    @user-kf3uy8bk3r@user-kf3uy8bk3r19 күн бұрын
  • 💔😢KALEHEIWETE YASEMALEN🙏✝️💒😭😭😭 IKEBAIE ABATE IKERBELEIE 🤲🤲🤲💚💛❤👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤👏🏽🕊🕊🕊

    @tegestejade2671@tegestejade267116 күн бұрын
  • 💕💔wndema,zemari,mlayketn,yasmalen, ena,sesmaw,mnefsi,ymetrkaw,ending,ymarkw,now😢😢😢😢

    @MeseretTakele-id5we@MeseretTakele-id5we Жыл бұрын
  • አገራችን ሰላም ያድርግል

    @user-zg4mn1ys2c@user-zg4mn1ys2cАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭🙏ህመምህ ህመሜ

    @eskedargirma349@eskedargirma349Ай бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • What a powerful words illustrating the priceless sacrifice paid by Jesus Christ for us on true cross

    @rebumafekadu5889@rebumafekadu5889 Жыл бұрын
  • ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ

    @user-ve8kn2zd6h@user-ve8kn2zd6h14 күн бұрын
  • ተባረክልን😢

    @emebetemebet7136@emebetemebet7136 Жыл бұрын
  • Berisi❤❤❤

    @sadiatahir9120@sadiatahir91203 күн бұрын
  • አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

    @user-on3zy8nu8g@user-on3zy8nu8g2 ай бұрын
  • Egziabher yimesgen

    @cabynoma7313@cabynoma73138 ай бұрын
  • Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

    @hanatamrat6967@hanatamrat6967 Жыл бұрын
  • Edma yestlen❤❤❤❤❤❤

    @user-jd1uk1pn5t@user-jd1uk1pn5tАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • Egizabhar ybarkh

    @SaronGirma-ue4js@SaronGirma-ue4jsАй бұрын
  • @user-yk1jb4bt5w@user-yk1jb4bt5wАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን

    @user-ds6ym8wi1j@user-ds6ym8wi1j5 ай бұрын
  • Aman zemara ysmalne

    @MitaMit-ug9jc@MitaMit-ug9jc27 күн бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtot26 күн бұрын
  • ይሄ መዝሙር እንዴት 1M view አልገባም ?? ይሄኔ ዘፈን ቢሆን 😢 የተዋህዶ ልጆች ኧረ እንንቃ 😢😢

    @redietbezabih6641@redietbezabih6641Ай бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ❤❤❤

    @MeseretTegegne-df7uo@MeseretTegegne-df7uo24 күн бұрын
  • 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇱🇧🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    @YamenYamen-ik2tv@YamenYamen-ik2tv12 күн бұрын
  • Edet chenikogn edeneber,sisemaw demo edet edarefiku,emebete mariyam ke lijuwa gar titebikih!!!

    @Abel-yq1jl@Abel-yq1jl23 күн бұрын
  • ❤❤❤🎉

    @user-wc3ws9gj9p@user-wc3ws9gj9p Жыл бұрын
  • Ezgabiher edeme ena tena abzeto ysteh bebetu yatsnah

    @Rahwakeshi-ic9jn@Rahwakeshi-ic9jnАй бұрын
    • ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • Abeliye yekaw mikael yitebikih

    @bitaniaabate7541@bitaniaabate7541 Жыл бұрын
    • አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

      @frehiwot27@frehiwot27 Жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Selamkiki@SelamkikiАй бұрын
    • የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @goshyoag7754@goshyoag7754Ай бұрын
    • የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።

      @-mahtot@-mahtotАй бұрын
KZhead