April 28, 2024

2024 ж. 27 Сәу.
28 717 Рет қаралды

ሆሳእና በአርያም እፁብ ድንቅ የበዓል አከባበር
Hosaena be areyame Ethiopian Orthodox tewahedo church

Пікірлер
  • እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @netsanetakale8054@netsanetakale805415 күн бұрын
  • እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @AsmamawMarye@AsmamawMarye15 күн бұрын
  • ወይ መታደል እደው ማርያምን አይሰደት ይብላኝልህ ለኛም ለሰደተኞች በረከታችሁ ይደረሰን አሜን🎉🎉❤🎉❤🎉❤እኳንአደረሳችሁ ተወድጆች🎉🎉🎉🎉

    @user-zh5vi6vl5w@user-zh5vi6vl5w15 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልክት ያሰማል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያመቱ በሰላም ያድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @YfghGyji-ei9uf@YfghGyji-ei9uf15 күн бұрын
  • ዝማሬ መላዕት ያሴማልንእጅግ ድንቅ ድራማ ነው ቴባሬኩእግዝአቤሔር ይባርካችሁ

    @asfawbono8250@asfawbono825015 күн бұрын
    • ድራማ አልከው ነፃ ሰው

      @user-yk2xs3vn4v@user-yk2xs3vn4v13 күн бұрын
  • እብት ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-us2nx3wr9b@user-us2nx3wr9b15 күн бұрын
  • ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

    @surialzetewahdotube1559@surialzetewahdotube155914 күн бұрын
  • አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢

    @Shaklama@Shaklama13 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤

    @MdIbarahim-hh3ep@MdIbarahim-hh3ep15 күн бұрын
    • ኪኩሳችይ፣fdhfkyigh

      @BeniYose@BeniYose15 күн бұрын
  • This is what I do when it is HOSSANNA🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

    @elizabethbekelechitima228@elizabethbekelechitima22815 күн бұрын
  • Enikowan Aderesachiw

    @Adi-eu8cs@Adi-eu8cs15 күн бұрын
  • ❤❤❤

    @SamsungPhonetastic-cu5gi@SamsungPhonetastic-cu5gi15 күн бұрын
  • AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️⛪✝️⛪❤❤❤

    @user-lp9gs6xg9b@user-lp9gs6xg9b15 күн бұрын
  • ❤l❤❤❤❤❤❤ tewahedo🎉🎉🎉🎉

    @wendasefa7159@wendasefa715915 күн бұрын
  • እፁብ ድንቅ ልዩ ነው !!!

    @nigatalemu5881@nigatalemu588115 күн бұрын
  • Amen amen amem❤❤❤

    @helenzerihun831@helenzerihun83115 күн бұрын
  • ባህሉን ማክበር ባልከፋ ይሄ ወንዶቹ ጭንቅላታቸው ላይ የከመርት አስጠሊታ ቃጫ ግን ባህሉን የጠበቀ አይደለም ለሚቀጥለው ዓመት ግን እንዳትደግሙት ነገም ሌላው ተነስቶ እንደዚህ ፂሜን አጎፍሬ ቃጫ ቀጥዬ ዓውደምህረት ላይ ቆሜ ልዘምር እንዳይል ይታሰብበት ወንድሞቼ !!!!!! በተረፈ ግን እጅግ አርጋችሁ በዓላችንን አድምቃችሁታአል በርቱ ❤❤❤

    @user-ls8tk1rf6r@user-ls8tk1rf6r15 күн бұрын
    • syhjxkxjx

      @BeniYose@BeniYose15 күн бұрын
    • ሪኪሺ፡ዒጹቂ

      @BeniYose@BeniYose15 күн бұрын
  • 🔔⛪️🔔

    @freeethiopia3729@freeethiopia372915 күн бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤

    @user-zm8gk1yn6x@user-zm8gk1yn6x14 күн бұрын
  • ወጣቶች አባካቸሁ የኦርቶዶከስ ልጆቾ ፀጉራችሁን አስተካክሉ የዱርዬ መልክ አይኑራችሁ

    @aynadisteklu1626@aynadisteklu162615 күн бұрын
    • የሆሳእና መልዕክት ድራማ እየሰሩ ነው የእውነት ፀጉራቸው አይደለም

      @nigatalemu5881@nigatalemu588115 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @MohamedAbdullaAlshamsi@MohamedAbdullaAlshamsi15 күн бұрын
  • 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🪽🪽🪽

    @fruitsarelife7073@fruitsarelife707315 күн бұрын
  • ትወናው ላይ የሚታዩት ገፅባህሪያቶች ለ0ይን ይጎረብጣሉ

    @abelb8555@abelb855515 күн бұрын
  • እናንተ የእብድ ውሾች ዘር የድንግል ማርያም ስም እንደናንተ ያሉ ውሾች የሚቀልዱበት አይደለም፡፡

    @WizardSwitchedFate2BuyBrain@WizardSwitchedFate2BuyBrain14 күн бұрын
  • ይሄ ከቤተክርስቲያን ጋር አይሄድም ልጆቹን አታበላሹ ስርአት አይደለም ወንዶቹ ምን ሆነው ነው ለሚቀጠለው ዓመት እንዳይደገም

    @wubitshimanga9232@wubitshimanga923215 күн бұрын
  • ቆይ በዚህ ቤተ ክርስትያን አባቶች የሉም ሃይ የሚሉ እንደዚህ አይነት ግድፈት ሲሰራ? ይገባኛል ልጆቹ በጎ መስራታቸው ነው:: ነገር ግን ሲጀመር ባለ ረጅም ቡኒ ጸጉር ማንን መተወኑ ነው? ሲቀጥል ድራማው ከተሰራ በኃላ ወድያው ወደ መደበኛ ማንነታቸው በቶሎ እራሳቸውን በቀላሉ ዊጉን አውልቆ ነጠላ በመልበስ ወደ መዝሙር መሄድ ነው:: ለሁሉም ነገር ቤተክርስቲያን ስርዓትን በመጠበቅ መሆን አለበት:: ዓውደ ምህረት እራሱን የቻለ ህግ አለው:: ምንም እንደፈለገ የሚወጣበት አይደለም::

    @fass1977@fass197715 күн бұрын
  • መኑ ነው የሚያስጠላው ባሕል ነው ደስ ይላል የምታስጠይው አንቺ ነሽ

    @tarikwatarikwa6777@tarikwatarikwa677714 күн бұрын
  • የወንድ ሴታ ሴት እንደ ሴቶች ጸጉር አድርጎ ያጨበጭባል እንዴ. Lord Jesus, እረ ምከሩ ተማከሩ የመጨረሻው ቀን ይመስላል, እንደዚህ አትቁሙ..... ምነው ራሳችሁን በገንዘብ ሸጣችሁ, ራሳችሁን ለገንዘብ እንደዚህ ታደርጋላችሁ ሞት እኮ አለ, የሰው ልጅ እኮ ለዘላለም ይኖር አይደለም የተፈጠረው. ባይብላስ ቢቀር

    @Moloch1king@Moloch1king15 күн бұрын
    • ውድ ወንድም እህት /የወንድ ሴት መሆን ሳይሆን ይህ የሆሳእና በዐልን ለማሳየት የተሰራ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ድራማ ነው ስለዝርዝሩ ለማውራት በውስጥ መልእክት ይላኩልን

      @-yemariamtat1937@-yemariamtat193715 күн бұрын
KZhead