✅የአብሽ ሽታው ሚስጥሩ ተገኘ ❗️How to make healthy fenugreek seed juice❗️

2020 ж. 25 Қар.
159 903 Рет қаралды

የአብሹ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክ
• ✅ዘርፈ ብዙ የአብሽ ጥቅሞች እና የ...
የተጠቀምኩት
የአብሽ ዱቄት
ሎሚ
ማር
ውሃ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

Пікірлер
  • የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክkzhead.info/sun/p6-Cp8-XsKZ5pnA/bejne.html ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን 🙏🙏🙏💚💛የአብሽ አዘገጃጀት ሊንኩን ይጫኑ ❤️kzhead.info/sun/p6-Cp8-XsKZ5pnA/bejne.html

    @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

      @luliya6032@luliya60323 жыл бұрын
    • አብሽ ስንት ማንኪያ ነው

      @ellagalentin1343@ellagalentin13433 жыл бұрын
    • እነደማመርበቅንነት

      @fatmahaulolo1934@fatmahaulolo19343 жыл бұрын
    • We can put lemon in the warer not top of abesh..I think.

      @romangebru5846@romangebru58463 жыл бұрын
    • @@romangebru5846 thank you for watching my dear you right 🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አመስግናለሁ ሀይለኛ የአብሽ አፍቃሪ ነኝ በሽታው ምክንያት ትቼው ነበር አሁን እድሜ ላንቺ ከዛሬ ጀምሮ እጀምራለሁ ❤

    @birtudem7419@birtudem74195 ай бұрын
    • Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen4 ай бұрын
  • Lemisale zare biteta schitaw Eskemeche new yemikoyew besewinet lay

    @david-vf3qh@david-vf3qh3 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ አብሽ እኮ ከጠጣሽው በኃላ ሲያልብሽ ሽታው ይመጣል እስከ እዚህ ቀን ድረስ ማለቱ ይከብዳል 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ጨጓራ ላለባቹህ ጧት ጧት ጠጡት በጣም ጥሮ ነው ሌላው ሎሜ ብርቶካን ጨምሮበት በመፊጫ ማሽንም መፊጨት ይቻላል ቆንጆ ስራ ነው በርች

    @asmamutakele9106@asmamutakele91063 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እሞክረዋለው

    @fyoritube@fyoritube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ነገር ነው ሼር ስላረግሽን ኣመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በሽታው ምክንያት ኣልጠጣም ነበር 👍👍🥰ሼር

    @WowEthiopianfood2018@WowEthiopianfood20183 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም አብሽ በጣም ነው የምወደው ሞክሪው እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በርቺ

    @semirahussen4090@semirahussen4090 Жыл бұрын
  • አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነዉ thank you for sharing ወይንየ

    @Meryissa@Meryissa3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ዘዴ ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ሼር አድርጌያለሁ

    @bettyhabesha5959@bettyhabesha59593 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ።

    @lenat3112@lenat31123 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እሚገርም ነው በጣም ቆነጆነው እናመሰግናለን

    @ethiotsegikitchen@ethiotsegikitchen3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል በብዙ ጥቅም አለው እናመሠግናለን፡፡

    @emebaemuti951@emebaemuti9513 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ዘዴ ወይንዬ እንሞክረዋለን የኔ ውድ በርቺ👌❤ሼር

    @jerytubeEthiopianfood@jerytubeEthiopianfood3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ትልቅ ሚስጢር ነዉ የነገርሽን ሰዉ ሁሉ የሚማረረዉ ይሸታል እያለ በጣም ትልቅ መፍትሄ ነዉ በጣም ጤናማ ተባረኪልኝ በርቺ

    @nabechannel1921@nabechannel19213 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • Wawww betam Amsgnalewe wede yeshitaw

      @asmeretestifanos8131@asmeretestifanos8131 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ወይኒ ጥሩ መላ ነው፡፡

    @myview720@myview7203 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ልክ ነሽ ሎሚ ሲጨመር አይሸትም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ሼር 😋👌❤️

    @ethiotubeyebahlgebeta6936@ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒ አላዉቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ !!!

    @yemiten@yemiten3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ቆንጆስራነው በርችውድ

    @nuratube9747@nuratube97473 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ዘዴውን ሰላሳየሽን ተባረኪ

    @LelliyoCooks@LelliyoCooks3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ አሁን እሞክረዋለሁ። You are so hamble. Just subscribed.

    @saadaali5388@saadaali53883 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይ ሎሚ ! ጎበዠ ወይንዬ💛 በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ! shared!

    @Sincerelymeron@Sincerelymeron3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒዬ በጣም እናመስግናለን ስለሁሉም እጅሽ ይባረክ 🙏👌🏽👍🏽

    @lulitlula4290@lulitlula42903 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

    @fanayesahlemariam5061@fanayesahlemariam5061 Жыл бұрын
    • ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • My mom used to make this for us exactly same way you make it. my older sister was having heart problem she used to drink this every morning before breakfast she used to fall in the classroom now she is so healthy with her children. This drink is not a joke everyone should try it thank you

    @haben5084@haben50843 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear and the wonderful comments God bless you and your family 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ماشاء الله ممتازة 👍

    @fatumakemalfatumakemal5550@fatumakemalfatumakemal55503 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ አርገሽ አዘጋጄተሽዋል እናመሰግናለን😍

    @LuliLemma@LuliLemma3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam zobz nesh thanks so much for sharing this 👌👍👏🌷

    @surayatube391@surayatube3913 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ጥሩ ስብእና ከመልካም ቅን አነጋገር ጋር በጣም የሚፈልገውን ነገርስላስተማርሽኝ እንደ ሁልጊዜ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥሽ ይጠብቅሽ

    @ortodoxtewahdo1608@ortodoxtewahdo16083 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Weynya thank you for sharing yena konjio berchi betam teru nw

    @fetiyabeautyfood6815@fetiyabeautyfood68153 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ ነው ብርች

    @user-ci4xw1yg9m@user-ci4xw1yg9m3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ በጣም ደስ ይላል እናመሰገናለን ውዷ እህቴ በርችልኝ

    @BeteHohe@BeteHohe3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Weyniye thank you for sharing! I can’t wait to try it! Great discovery!

    @hanaretta9428@hanaretta94283 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Weynyae thank you for sharing 🙏🏻

    @freytube2731@freytube27313 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እውነት የምፈልገው ነገር ነበር ውዴ ሼር ላይክ👍👈

    @zeynebendris@zeynebendris3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you sis🙏🏾♥️

    @asterbekele9478@asterbekele94784 ай бұрын
  • እጅሽ ይባረክ አቦ

    @etenugetahun3578@etenugetahun35782 жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እህቴ

    @foziyayemer704@foziyayemer7043 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አንቺ መልካም ሴት የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ካንቺ ምንም ጠብ የሚል የለም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ይቀድስሽ 💕👏👏

    @PeacefromJesus@PeacefromJesus3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • የእግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ነው ነገር ነው ያሳወሽንቅን

    @assefashworku4694@assefashworku46943 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ በጣም ነው የምወደው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ወይንዬ👍🙏😍😍

    @EthioPrecious@EthioPrecious3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam tiru zede new! Thank you for sharing Woiniye 👍👍♥️

    @BezTube1627@BezTube16273 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Great yene konjo thank you for share wonderful sis yarda Lege

    @ephremhailu4744@ephremhailu47442 ай бұрын
    • Thank you for watching 🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen2 ай бұрын
  • Brava, Thank You For Sharing.

    @Nadia-rf8kp@Nadia-rf8kp Жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 💕💕💕

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • አብሽ በጣም ወሳኝ ነው ለጤና❤👍

    @TigitheHabeshatube@TigitheHabeshatube3 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thanks for sharing 👍

    @adrianas.3781@adrianas.37813 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam tiru zede nw Weyniye thank you for sharing

    @TAEMKitchen@TAEMKitchen3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ምርጥ ስራነው ያስተማርሽው ፋጣሪ ጤና ይስጥስ

    @user-mp7lm7ol6k@user-mp7lm7ol6kАй бұрын
    • አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchenАй бұрын
  • ውይ ወይንዬ የአብሽ አፍቃሪ አደረግሽኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️👌👌👍👍❤️

    @kelem-ethiopianfood@kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አብሽ በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing 👍😍

    @fantishmekbib3828@fantishmekbib38283 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እኛም እናመሰግናለን አሪፍ አሰራር ነው

    @user-zo4yy5pw3x@user-zo4yy5pw3x3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam Arif Newu Shukkuren

    @arefattube1750@arefattube17502 жыл бұрын
    • Thank you for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • በጣም ነው የማመሰግንሽ አብሽ ለጤንነት በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው በጣም ነው የማመሰግንሽ ይህን የመሰለ እውቀትሽን ሰላካፈልሽኝ 🙏🏾❤️🌹

    @eleniwoldemariam164@eleniwoldemariam1643 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for shearing weyniy 🙏🙏🙏

    @tgethiotube3731@tgethiotube37313 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ትንሽ ያወፍራል እንጂ አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነው👌👌👌👌👌

    @selfwatube@selfwatube3 жыл бұрын
    • ስለሚያስርብ ሌላ ምግብ ያስበላል እንጂ ሀብሽ የሚያወፍር አይምፕስለኝም

      @meski213@meski2133 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ወዲለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ጠቃሚ ሚስጥር ነው የነገርሽን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ወይንዬ🙏🙏👍👍❤️❤️

    @ethiolal2148@ethiolal21483 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

    @Mercylovefaith@Mercylovefaith2 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • Omg it looks so so delicious Friend 😋 I really enjoyed watching it keep it up and stay connected. I will be back in the next videos ❤️❤️

    @callahoang2311@callahoang23113 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • Thanks you 🙏🙏🙏

      @abebaghebreyonnes8581@abebaghebreyonnes85813 жыл бұрын
  • Ejeshe yebareke eheta🙏😘❤

    @misramohamed1483@misramohamed14833 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing it's very interesting 👌👍❤

    @bezakulutube2642@bezakulutube26423 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing my dear 🙏🏽😍

    @Gracepower@Gracepower3 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባርኪ።

    @anchinalumengist7265@anchinalumengist7265 Жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • ወይንዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ዋው ነው እኔ እኳን እፈራዋለሁ ግን በጣም ደስ ይላል።

    @destakeremela3591@destakeremela35913 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ሉጤና ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ተባረኪ 😍

    @Solzna@Solzna3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thanks for sharing sis

    @hermitube9129@hermitube91293 жыл бұрын
    • Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋዉ ቃላት የለኝም ሙያሽን ለመግለፅ💚💛❤️👌🏽👍ተባረኪልኝ

    @bethelinfo1966@bethelinfo19663 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you so much 🥰 I will try it.

    @co1ful@co1ful3 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ወይኔዬ እሙክረዋለሁ 👌🏽😘

    @Yeharitube@Yeharitube3 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing

    @yasinyordi@yasinyordi3 жыл бұрын
    • Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ አቀራረብና ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ወይንዬ

    @EthioGeneral@EthioGeneral3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Yena mar awa anamesegnalen betam tekame new

    @TUBE-qz3ky@TUBE-qz3ky3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በረች ውድ

    @Tube-ff2fb@Tube-ff2fb3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክሽ ። የአብሽ አዘገጃጀቱን ባውቀው ደስ ይለለኛል

    @Ethiolover100@Ethiolover1003 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️. የአብሽ አዘገጃጀት ሊንክ እይእ kzhead.info/sun/p6-Cp8-XsKZ5pnA/bejne.html

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Tebareki Abo ❤️👌🏽

    @mahtebaabera3417@mahtebaabera34173 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባርክክ

    @yordibekele6990@yordibekele69902 ай бұрын
    • አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen2 ай бұрын
  • አመሰግናለሁ በርቺ

    @mestbelihu1151@mestbelihu1151 Жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • Masha Allah berchi Allah ychemrlsh

    @jemilzdtube7930@jemilzdtube79303 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Many many thanks. Again thank you for showing us. God bless you. Misrak from USA

    @mimiramsey7147@mimiramsey71477 ай бұрын
    • Thank you for watching my dear God bless you too family በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen7 ай бұрын
  • Thank you 🙏🏿 you always have an amazing recipe 💚💛❤️🙏🏿

    @simethio2517@simethio25173 жыл бұрын
    • Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን

    @tigistashuma6088@tigistashuma60883 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • God bless you more and more Tanks!!!!!

    @selamawitdosegna9837@selamawitdosegna98373 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear God bless you too 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Wawe amsegenalwe ehte tebareke mare 👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️👍

    @abebechsando1076@abebechsando1076 Жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • Weyni Anche Hulame Merte Neshe Thank U For Sharng weda

    @ethiomimitube7507@ethiomimitube75073 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ በጣም የታወቀ ጥቅም አለዉ ሀያቴ ሹክረን ይስለሙ የድኪ 👍👍👍👍

    @omosamatube@omosamatube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thanks Sister God bless. You.

    @karyhasan215@karyhasan2153 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Hofalii addaa

    @anuqadi1490@anuqadi14903 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Watching 👀

    @bezakulutube2642@bezakulutube26423 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Good job!! 👏 👍 👌 🙌

    @almazmekonnen361@almazmekonnen3613 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • thank you dear, i will try it!

    @beletshachewtadesse336@beletshachewtadesse3363 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋዉ በጣም አሪፍ ነው አብሽ ጠጥቼ አላቅም ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ይባርክልኝ በእውነት ጎበዝነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ👌 🥰😘ሼር

    @fevenshow9824@fevenshow98243 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • I was waiting this really 😳😳God bless this amazing Hands😘😘

    @ke3018@ke30183 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear God bless you too አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Weyniye yene enat egesh yebarek ewedeshalew

    @eksa5381@eksa53813 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እወድሻለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሞክሬው ነበር ሰርቶልኛ ተባረኪ👏👏

    @fraolabebe6217@fraolabebe6217 Жыл бұрын
    • አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen Жыл бұрын
  • Thank you for sharing,this is my favorite thing to drink I am definitely going to try it and see the result

    @militeteklemariam6504@militeteklemariam65043 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • Hey, how is the result so far? I hate the smell of "Abesh" lol I want make sure someone is honest to tell me if the lemon makes the smell go away or disappear lol I'm very sensitive to the smell even if I eat some shuro were which some ppl add a little bit Abesh in their shuro powder lol that is how terrible it's smell can be for me!! Good luck for who is going to try it lol

      @deehope9477@deehope94772 жыл бұрын
  • ተባረኪልኝ እናቴ!! ለጡት ወተት ይጨምራል ብለውኝ ሽታውን ፈርቼ አልተጠቀምኩም ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን

    @libanost.m6786@libanost.m67863 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ለጡት ወተት በጣም ነው የሚጠቅመው እኔ ሁለተኛውን ልጄን በአብሽ ከ2 አመት በላይ ነው ያጠባሁት እና በጣም ይጠቅማል 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በርቺ እናመሰግናለ እርጉዝ ይጠጣል ዉይ ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል ያወፍራል ይባላል እዉነት ነዉ

    @astekastek1000@astekastek10003 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ከወለድኩኝ በኃላ ነው ለጡቴ የጠጣሁት ግን እርጉዝም ሆነሽ ብትጠጪ ችግር ያለው አይመስለኝም እንዳውም ተልባ ነው እርጉዝ ሆነሽ መጠጣት የሌለብሽ ውሃው ለክብደት መቀነስ ይጠቅማል ሌላ ጥያቄ ካለ ፃፊልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ ብዙ የማላቀውን ሞያ ካንቺ እየተማርኩ ነው ተባረኪልን 😘😘

    @EasyMixlemlem@EasyMixlemlem3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ እወዳለሁ ግን ሽታዉ ያሰቅቀኛል አሁን ግን መላዉን ነገርሽን ፈጣሪ ይባርክሽ እጅሽን ለወርቅ ይበለዉ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ አለች ይባላል

    @user-ok9fz5pl6j@user-ok9fz5pl6j3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ከሎሚው ጋር ዘፍዝፈሽው ካደረ ምንም ሽታ አያመጣብም ከፈለግሽም ፍሪጅ ውስጥ ሁለት ቀን ብታስቀምጭው ሽታ አያመጣብሽም 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Geta Eyesus abzito yibarksh melkam neger yasayeshin tebareki benzo.

    @abrahamgizaw4516@abrahamgizaw45163 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባረኪ

    @genetteferi9552@genetteferi95526 ай бұрын
    • አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen6 ай бұрын
KZhead