ETHIOPIA | የአብሽን አስደናቂ ፈዋሽ መንገዶች ካወቁ በውሃላ ፈጥነው መጥጠቀም እንደሚጀምሩ ግልፅ ነው!!

2021 ж. 17 Там.
307 188 Рет қаралды

በብዙ ጥናቶች የተረጋገጠ
እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZhead channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZhead channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Пікірлер
  • እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    @yenetena@yenetena2 жыл бұрын
    • Hi thank you sele hulu neger Betechemarim le asthmam betam new yemiteqmew bewha powderu tezefzfo adro tewat bebado hod whaw yetelelew afseseh pastun wisk tedegro wehana ntsuh mar argeh stketatelew tleq ereft ysetal

      @elsaseium179@elsaseium1792 жыл бұрын
    • Thank you very much gud bless you my brother 😍🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹

      @sabawoldu8472@sabawoldu84722 жыл бұрын
    • እናመሠገናለን የኔጤና ቀቅሎነውወይስጥ ሬውንእምታውነገሩኘ

      @user-gs6ri4qr9m@user-gs6ri4qr9m2 жыл бұрын
    • በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏👏💚💛💓

      @officialkenean2132@officialkenean21322 жыл бұрын
    • ሰላም ወንድሜ፡መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው የማናውቀውን እንድናውቅ ይረዳናል፡ስለ ፌጦ እምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ፡ሰብስክራይበር ነኝ

      @fanayeamanu4051@fanayeamanu40512 жыл бұрын
  • እኛ በእስልምና ብዙ ጥቅም እንዳለው ይነገረን ነበር እንጠቀመዋለን አሁን ደግሞ በድንቁ ዶክተራችን ይዘህ መጣህ አስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

    @smarthabesha3170@smarthabesha31702 жыл бұрын
  • የኛ እናትና አባቶች እኮ ሳይማሩ የተማሩ ስለሁሉም ነገር አብጠርጥረው አስተምረውናል ከቅመምነቱ እስከ መድሀኒነቱ :: አብሽ ጥቁር አዝሙድ ቅርንፉድ ቀረፋ እሬት ግራዋ ጤናዳም የዳማከሴ ድንገተኛ እረ ስንቱ ...

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87662 жыл бұрын
    • 😂😂😂

      @zakir7062@zakir70629 ай бұрын
  • መልካም ሰው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ መልካምነት ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ታድለህ ተባረክ አሁንም በብዙ

    @nanigebru6212@nanigebru62122 жыл бұрын
  • ዶ/ር ዳኒ እናመስግናለን የ ኛ እናት አቤት ውስጥ በጥራት ታዘጋጃላች በውሃ ውስጥ ነስንሰን እንጣለን በጤፍ ሲፈጭ አብሮ ይጨመራል ክብረ ለወላጆቻችን❤❤❤

    @eyerusalem8797@eyerusalem879710 ай бұрын
    • Thank you

      @demakbekele6901@demakbekele690110 ай бұрын
  • በጉጉት የምጠብቅኸ ዶክተር ዳኒ እንኳን ደና መጣክልኝ

    @marydavelove8496@marydavelove84962 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር በተሰጠህ ልክ እና መጠን በትጋት ስለምታገለግል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን።

    @majormelese2725@majormelese27252 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ::: ግዜህን አቃጥለህ ነው ይህን ትምህርት የምታስተምረን :: Thank you

    @tsegeberhe8867@tsegeberhe88672 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጊዜህን አብቃቅተህ ይህን ቪዲዮ በመሥራትህ በጣም አመሰግናለሁ

    @amiraalidm@amiraalidm2 жыл бұрын
  • ዶክተር ዳኒ ሁልጊዜ ለሂወታችን በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ወደር የለውም ዛሬም የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አብሽ ሁልጊዜ መጠቀም እየፈለግኩ ሽታው እያሰብኩ እተወዋለው አሁን በየፍሪጁ ያስቀመጥኩትን አወጣዋለው ሮዝዋተር ለፊቴ የገዛሁት አለኝ ወደሌላቦታ አዞረዋለው ሃሃ ። አንተግን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

    @munahassan@munahassan2 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እኔ ከእናቴ አይቼ እንጀራ,ወጥ ዉስጥ እጠቀማለዉ ይገርማል እግዚአብሔር እናቶቻችን እንዴት እንደረዳቸዉ ተባረክ በአንተ ተመሰከረ 🙏🙏🙏🙏

    @abebechwakweya9858@abebechwakweya98582 жыл бұрын
  • በጣም በጣም አጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዶክተርየ!!! አንተ ልዩ ነህ አድሜና ጤና ይጨምርህ ፈጣሪ!!! ስሰማዉ ለምን መድሀኒት መግዛት አስፈለገ ያሰኛል!! ምክንያቱም የመድሀኒት ነገር (side ifectቱ አየበዛብን ተቸግረናል አና በድጋሚ አመሰግንሀለሁ ሰላምህን ብዝት ይበል ከነ ቤተሰቦችህ ጋራ አሜን. (ከኤርትራዊት አድናቂህ) (Sweden)

    @tsigeredahager6256@tsigeredahager62562 жыл бұрын
  • ብሩክ ሰው ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ስለአንተ ሁሌም እባርከዋለሁ ህይወትህ ቤትህ ይባረክ

    @abebaseyiume8949@abebaseyiume89492 жыл бұрын
  • ዶክተር ዳንኤል ሁሉም የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ መሆኑን ልገልጽልህ እወዳለሁ። ተባረክልኝ። ሌላው እኔ የስኳር ህመምተኛ ስለሆንኩ አብሽ በየቀኑ እጠቀማለሁ ከተልባ እና ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ፌጦ ጋር ሁሉንም አንድ ላይ በጥብጬ እጠጣለሁ። ጥሩ ውጤት አግንቼበታለሁ። አሁን ልነግርህ የፈለግሁት ፌጦውን መቀየጥ የጀመርኩት ፌጦ ከሚሰጣቸው ብዙ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ የሰውነት መጥፎ ጠረንን ማጥፋት ነው። ስለዚህ በትንሹ ስሞክረው በጣም ስለጠቀመኝ ልምዴን ለማካፈል እና ምናልባት እኔ ያልተገነዘብኩት የሁለቱ ቅመሞች መቀላቀል ችግር ካለው ብታሳውቀኝ። ለቀናነትህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

    @eteneshabebe5415@eteneshabebe54152 жыл бұрын
    • ሁለተቱን መቀላቀል አይመከርም ለየብቻ እንዲሆን ነው ምክሬ

      @yenetena@yenetena2 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን።

    @nehemiah5860@nehemiah58602 жыл бұрын
  • ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግንህ በነፃ እውቀትህን ስለምታካፉለን ተጠቃማዎችህ ብዙ ነን እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ።

    @balemlaybizayheun1992@balemlaybizayheun19922 жыл бұрын
  • ዶ/ር ሁሌም ምክርህ መልካም ና ከልብ የመነጨ ነው ጌታ ይባርክህ ለምልምልን !!!

    @ababoderessa1027@ababoderessa10272 жыл бұрын
  • ዶ/ር ዳኒ ጌታ ይባርክህ ተባረክ

    @user-hl5mn7fp7v@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
  • በታም አናመሰግናለን የምትሰተንን ትምህርት ቀጥልበት አድሜና ጤና ላተ ይሁን

    @menab8092@menab80922 жыл бұрын
  • ዶክተሩ ስለ ምትሰጠው መረጃ እናመሰግናለን ስትናገር ግን ብትረጋጋ ጥሩ ነው ሌላው ሳይንሳዊ ስሙን በትክክል ብትፅፈው ሁልጊዜም መልካም ነው።

    @truegospel1@truegospel12 жыл бұрын
  • በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር

    @user-mo2so5xu2j@user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын
  • ተባርክ ዶ/ር ዳኒ txs

    @genetbirihanweloyewa6221@genetbirihanweloyewa62212 жыл бұрын
  • ተባረክ dr. ተጠቅመናል 🇪🇷

    @asmaitawetu390@asmaitawetu3902 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን 🙏🏾 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጠህን ነው 🙏❤️

    @warkalembiargo7161@warkalembiargo71612 жыл бұрын
  • Thank you so much Doctor

    @AD-cn1ov@AD-cn1ov7 ай бұрын
  • ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::

    @asfawberihun5380@asfawberihun5380 Жыл бұрын
  • ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    @lilibelay8821@lilibelay88212 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል

    @saronyegeta6382@saronyegeta63822 жыл бұрын
  • Thank You So Much 👍🏽Egzabher ystlen amen

    @abbyhabtemariam9490@abbyhabtemariam94902 жыл бұрын
  • Thank you so much DR Daniel Many blessings 🙌 🙏

    @g_abebe3657@g_abebe36572 жыл бұрын
  • God bless you and your family Dr always thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏

    @sinkineshdemessie9862@sinkineshdemessie98622 жыл бұрын
  • በጣም እናመሠግናለን Dr

    @yoditdemissie8528@yoditdemissie85282 жыл бұрын
  • ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን።🇪🇹

    @gebiyaneshmulat7050@gebiyaneshmulat7050 Жыл бұрын
  • ዶ / ር በጣም እናመሰግናለን

    @ejegayhushewakuna6735@ejegayhushewakuna67352 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

    @girmaytesfazgi9841@girmaytesfazgi98412 жыл бұрын
  • ከልብ እናመስግናለን ደክተር አቀራረብክ ግልፅ ነው ይመቺል 👍👍

    @abochnamedia-9290@abochnamedia-92902 жыл бұрын
  • በጣም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ዶ/ር

    @ashenafiwolde3276@ashenafiwolde32762 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል

    @rutemekuria6093@rutemekuria60932 жыл бұрын
  • Dr Dani I always appreciate your concern eager to hear you as usual! Blessings.

    @hadasaeritrea@hadasaeritrea2 жыл бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

    @tsigetsige3860@tsigetsige38602 жыл бұрын
  • እናመስገናለን ዶክተርዬ

    @saracrma9054@saracrma9054 Жыл бұрын
  • እናመስግናለን!ዳክተር ዳንኤል።

    @meazahailemariam6813@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
  • የመጨረሻ ጎበዝ ነህ በጣም ነው ማመሰግንህ!

    @emanuelgebrehiwet7705@emanuelgebrehiwet7705 Жыл бұрын
  • ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አመሰግናለሁ ለእሪህ የሚሆን ምክር ብታጋራን።

    @abrhambogale4825@abrhambogale482510 ай бұрын
  • እናመሠግናለን ባባየ

    @user-mx9fn7ym4w@user-mx9fn7ym4w2 жыл бұрын
  • Thank Dr.welcome anytime and thanks 🙏 for your time

    @muluabraha9506@muluabraha95062 жыл бұрын
  • Thank you Dr. John, l appreciate and use your advice always!!!

    @ysolnet@ysolnet2 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ዶ/ር

    @hewethegoshegos390@hewethegoshegos3902 жыл бұрын
  • Thank you Dr May the Lord bless more and more

    @weinaregtesfai9983@weinaregtesfai99832 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶክተር

    @berhanegeberemedehen3032@berhanegeberemedehen30322 жыл бұрын
  • ዶር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

    @DR-io9qq@DR-io9qq2 жыл бұрын
  • Zemenih yebarek Enamesegenalen 🙏

    @saradesalegne4887@saradesalegne48872 жыл бұрын
  • ተባረክ ዶክተር

    @embetabaylos8980@embetabaylos89802 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @berta-yfate9021@berta-yfate90212 жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሕና እግዚአብሔር ዕድሜና ጥዕናን ያብዛልዎት እኔ የሱከር በሽታ አለኝ ጠዋት ጠዋት 1 የሻይ ማንኪያ ጥረውን ከሞቀ ወሀ ጋር እጠጣ ለህ በጣም ተስማምቶኛል ቆዳየም ጥሩ ሰለ። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹

    @maazamahray4407@maazamahray44072 жыл бұрын
    • ,z

      @bettygirma1556@bettygirma15562 жыл бұрын
  • በጣም አምሰግናለሁ ክበርልን

    @menberelegesse7855@menberelegesse78552 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ

    @senayetjima6450@senayetjima64502 жыл бұрын
  • ዘመንህ ይባረክ

    @zeewegd905@zeewegd9052 жыл бұрын
  • Thank you

    @user-ev7vg6wu2y@user-ev7vg6wu2y8 ай бұрын
  • Very interesting finding It has a lot of benefit. It will help a lot of people. Thank you for sharing Dr Daniel

    @genetzegeye3497@genetzegeye34972 жыл бұрын
  • ወዴመኤ .ኤደማየ አመላኽ የሰታኤሕ ,👍👍👍🙏🙏🇪🇷💯❤️🐅🐆⛪️🕌👍🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏❤️❤️💐💐💐🕌it is for you ,👍👍👍👍👍

    @zowdikidane3760@zowdikidane37602 жыл бұрын
  • ተባረክልን 🙏🙏🙏

    @tsedihabte9103@tsedihabte91032 жыл бұрын
  • Thank you so much 👩‍⚕️ Dr 🙏🏾

    @shewayehaile8130@shewayehaile81302 жыл бұрын
  • Thanks dr Dainel

    @BT-yl3qg@BT-yl3qg2 жыл бұрын
  • Thanks dr dainel

    @madinajemal2471@madinajemal24712 жыл бұрын
  • Thank you Doctor! I get it all about fenugreek and I am going to use it as per your advise.

    @yilmaaklilu7940@yilmaaklilu79402 жыл бұрын
  • WoW experience explained thank you 🙏 dr

    @gy8086@gy80862 жыл бұрын
  • ብርክ በልልን🙏❤ እናመሰግናለን❤❤💐

    @estermekonnen8929@estermekonnen89294 ай бұрын
  • በጣም እናመስግናለን

    @nejathnejath3019@nejathnejath3019 Жыл бұрын
  • It’s very amazing information. Thank you so much 👨‍⚕️

    @marthamengesha5092@marthamengesha50922 жыл бұрын
  • Thank you Dr Daniel

    @RitaRita-qu1bn@RitaRita-qu1bn2 жыл бұрын
  • God bless Dr Daniel

    @geremew8763@geremew87632 жыл бұрын
  • ጌታይባረክህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    @genetgenet8148@genetgenet81482 жыл бұрын
  • ጎበዝ በርታ

    @mejkmedj7739@mejkmedj77392 жыл бұрын
  • Thank you Dr.🙏

    @merry3355@merry33552 жыл бұрын
  • ተባረክ 🙏

    @ameyemerbesher659@ameyemerbesher6592 жыл бұрын
  • እናመሰግነአለን በረታልን እዲሚናጤናየስጥህ

    @mmbh1061@mmbh10612 жыл бұрын
  • Tebarek wendem daniel

    @helenabraha2059@helenabraha20598 ай бұрын
  • Thank you Dr Daniel very interesting ❤❤❤

    @mebratbelay6966@mebratbelay69669 ай бұрын
  • ተባርክልኝ።

    @hanadechasa8326@hanadechasa83262 жыл бұрын
  • Dr thank you so much. ❤🌹😎🎩🙏

    @senaitkidane3774@senaitkidane37742 жыл бұрын
  • ዶ/ር ሰላምህ ይብዛ ከሙን ክብደት ከመቀነስ ጋር ያለውን ጥቅምና የጎንዮሽ ጉዳቶች ላይ ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለናል::

    @ethiopiawitgirmawi8517@ethiopiawitgirmawi85172 жыл бұрын
  • Thank you so much for your information about lot’s of healthy issues እባክህን ስለቡላ ምን ታስባለህ እወደዋለሁ ግን ጥቅሙን እባክህ እስቲ ኣንድ ነገር በለን እናመስግናለን god bless you 🙏🙏🙏🙏

    @tigistseleshi8923@tigistseleshi89232 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን! !

    @user-jq6gv8bm3z@user-jq6gv8bm3z2 жыл бұрын
  • ተባረክየኔወዲም

    @user-zn2dd2pn2h@user-zn2dd2pn2h2 жыл бұрын
  • Thank you Dani!!andebete melkam neh tebarek

    @lililetel9128@lililetel91282 жыл бұрын
  • Thank you 🙏 God bless you 🙏

    @zufanabraham9446@zufanabraham94462 жыл бұрын
  • I can't thank you enough!!! ❤

    @Rose-bh7pi@Rose-bh7pi2 жыл бұрын
  • Thank you Dr Daniel 🙏

    @birtukanmekonen9494@birtukanmekonen94942 жыл бұрын
  • ማሻአላህ እናመሠግነለን

    @halimabhaiya6696@halimabhaiya66962 жыл бұрын
  • Thank you so much for helping please 🙏 my brother 🙏 ❤️ 💙 ♥️ 💕

    @yordasegid6272@yordasegid6272 Жыл бұрын
  • Betam enamesegenalen Dr.

    @MestisEthopianKitchen@MestisEthopianKitchen2 жыл бұрын
  • Thanks

    @user-rt3pf1kh8t@user-rt3pf1kh8t7 ай бұрын
  • ምርጥ ሰው

    @tenaworkfikre7012@tenaworkfikre70122 жыл бұрын
  • Thank you Dr tebarek.

    @DM-ht8us@DM-ht8us2 жыл бұрын
  • Good bless you 🙏

    @tigisttadele1893@tigisttadele18932 жыл бұрын
  • ዶክተር ጤና ዕድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ

    @user-by7in5ku2g@user-by7in5ku2g2 жыл бұрын
  • Dr betam inamesginalen

    @yaltefetawhilme6117@yaltefetawhilme61172 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክህ!!!

    @hannagossayedagne1236@hannagossayedagne12366 ай бұрын
  • Thanks a lot D.r Dani

    @tigistdagne9716@tigistdagne97162 жыл бұрын
KZhead