ETHIOPA | ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ)

2021 ж. 14 Шіл.
486 541 Рет қаралды

ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ)
ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZhead channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZhead channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер
  • ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    @yenetena@yenetena2 жыл бұрын
    • ይመርሳት ችግር ያስከትላል የሚባለውስ🤔🤔

      @iphonexx6156@iphonexx61562 жыл бұрын
    • Sle Absh btnegren????

      @hailemichaelgebrekidan4934@hailemichaelgebrekidan49342 жыл бұрын
    • Absh??? Thank you so much

      @hailemichaelgebrekidan4934@hailemichaelgebrekidan49342 жыл бұрын
    • betam enamesegn alen docterye kewoledku chemre beyekenu lewoledechi set yimekeral ede ?

      @shashiyousef1674@shashiyousef16742 жыл бұрын
    • ዶ/ር ዳኒ ከልብ መልካም ሰው ነክ አስተማሪ ሰው ነክ በትለይ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ስትል በጣም ነው ልቤ እሚነካው 👍❤🥰🇪🇷🇪🇷

      @mesfinsemere7499@mesfinsemere74992 жыл бұрын
  • የኛ ሰው በነፃ ለሚያገኘውም ትምህርት ይሳደባል እግዚኦ

    @ethio4ever850@ethio4ever8503 ай бұрын
  • ደክመህ ያገኝሀውን በነፃ ሰልሰጠህን በጣም አመስግንሃለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    @ainidaddy3619@ainidaddy36192 жыл бұрын
    • አዋ እናመሰግናለን ግን u tube ስለሚከፍለው utubeንም እናመሰግናለን

      @abimandefro6385@abimandefro63852 жыл бұрын
    • ዶክተር እናመሠግናለን

      @oumahmed965@oumahmed965 Жыл бұрын
    • እውነት ነው ያንተ ጥቅም እናደስታ እኛ ስንጠቀምበት ነው ተባረክ🙏

      @tsedeyedossa1150@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
    • ዝንጅብል

      @tigistaklilu1736@tigistaklilu173611 күн бұрын
  • የትም ማንም የማይነግረን ትምህርት እኮ ነው እናመሰግናለን!!!

    @fitsumalem4101@fitsumalem41012 жыл бұрын
    • እውነት ብለሀል ብለሻል በዛ ላይ ባገርኛ ቋንቋ ማን እንድ እናት አገር ልጅ

      @user-ub4nn2et4j@user-ub4nn2et4j2 жыл бұрын
  • ሁሌ ለምታስተምረው ትምህርት እናመሠግናለን።

    @muluworkalli3779@muluworkalli37792 жыл бұрын
  • እውቀትህ ይባረክ ዶክተር

    @user-xu3be2ry2f@user-xu3be2ry2f3 ай бұрын
  • ዶ/ር ዳንኤል የተናገርከው እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ እኔና ተልባ ብዙ ቁርኝት አለን ኸረ ዝምድናም ትውውቃችን ቆይቷል የእናቴን ምክር በመስማቴ ተጠቅሜበታለሁ እጠጣዋለሁ እበላዋለሁ ፀጉሬንም ፍሪዝ አረግበታለሁ ለልጆቼ እንደ ጄል ለማለስለሻ ለፀጉራቸው እጠቀመዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ።

    @selamawitghebre3118@selamawitghebre31182 жыл бұрын
    • ስትበይው ምን ተጠቀምሽ??

      @beckyj6977@beckyj69772 жыл бұрын
  • ዶ/ርዬ ተባረክልኝ ልጅህንም ጌታ ዘመኗን ያለምልምለህ አመሰግናለሁ ዳቦውን በቅርቡ ታሳየናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    @mewdedgetachew8747@mewdedgetachew87472 жыл бұрын
  • ዶ/ር ዳንኤል ዮሐንስ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ሌላ ምንም አልልም!!!

    @peaceandlove8140@peaceandlove81402 жыл бұрын
  • እነቴ አምሳ ወጥ ሰርታ ትበላን ኑር ነብሷን ይማርነ ታድያ ከቤት አውጣት ግን አንችልም ነበር ፅሃይ ከነካችሁ ምች ይመታችሃል ትለነለች ታጥበን እንኳ ልቧ አይረካም አይ እነት ♥

    @nounaphones3020@nounaphones30202 жыл бұрын
  • ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከሆዳም ዶክተሮች ያልተመደብክ ንፁህ ዶክተር እውቀትህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እድሜ ና ፀጋ ይጨምርልን ኑርልን እንቁየ ትሁት ዶክተር

    @ethiopiaraya717@ethiopiaraya717 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር፡የሠጠህን፡መክሊትህን፡ለወገንህ፡በማካፈልህ፡ተባረክ፡፡ጥበብና፡ማሥተዋል፡ይጨምርልህ፡፡ለእኛም፡ተርፎናልና !!

    @tesfafekadu5451@tesfafekadu5451 Жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እባክህ ከተልባ የሚጋገር ዳቦ ማወቅ አለብን እባክህ አሰራሩን አሳየን ተባረክ

    @abebechwakweya9858@abebechwakweya98582 жыл бұрын
  • ተባረክ ዶክተር እግዚአብሔር ልጆችክን በጥበብ ያሳድግልህ ወንድማለም

    @ngsteyhabshawit8275@ngsteyhabshawit82752 жыл бұрын
    • አሜን !

      @aschalechtesfaye4687@aschalechtesfaye46872 жыл бұрын
  • እድሜና ጤና ይሰጥህ ዶክተር መቸም በዚህ ዘመን ቀና ልብ ስላለህ እግዚአብሔር ይመሰገን

    @alganeshe4053@alganeshe40532 жыл бұрын
  • Thank you Dr. Daniel 🙏 ቆንጆ ልጅህ ስታምር 🥰🥰🥰 በጥበብ በቁመት ጌታ ያሳድግልህ ♥️

    @SeMhar---ASM@SeMhar---ASM2 жыл бұрын
  • ነኡሽታ ነኝ ዶክተሩ ልጄ ጌታ ኢየሱስ የባርክህ ተልባውን ከምግብ ባሻገር ጸጉራችንነ ተቀብተን ስንታጠብ ነው ወይ ተባረክልኝ እግ/ር ሞገስ ሆኖሐልና እግ/ርን አመስግን ባለፈው ስለደም ማነስ የተናገርከው ትክክል ነወው እባክህ ስለነርብ አስተምር ድንቅ መምህር ነህ እግ/ር ዘመንህን እድሜህን ይባርከው

    @neushta5626@neushta5626Ай бұрын
  • እናመስግናለን አጠቃቅሙን ብታሳየን በጣም ጥሩ ነው

    @sw5981@sw59812 жыл бұрын
  • ዶ/ር በጣም እናመስግናለን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ አመስግናለሁ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተስቦችህን ይጠብቃችሁ🙏🏽

    @kidistfikre2600@kidistfikre26002 жыл бұрын
  • እጅግ ተባረክ ለኛ በማስብ ግዜህን መሰዋት አድርገህ ስለእያንዳንዱ በሽታ አመጋገብ እንድናውቅ ስለምትረዳን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን:

    @tigesthaile3668@tigesthaile36682 жыл бұрын
  • ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

    @alfnishlaban6984@alfnishlaban69842 жыл бұрын
  • አያቴ በዘመኑ ውሀ ጠጥቶ አያውቅም ተልባ ተቆልቶ ተወቅጦ ይፈላል በጠርሙዝ ተሞልቶ ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጥለታል ያንን ነበር የሚጠጣው እሱ ስያልቅ ቅራሪ ነበር ጠላ አይጠጣም ቆዳው ታድያ በጣም shine ያደርግ ነበር ሌላው በቀን አንድ ቀይ ሽንኩርት ሁለት ፉሬ ነጭ ሽንኩርት ይበላል በ100 አመቱ ነው ያረፈው ብዙ የሚጠቀማቸው ነገሮችም ነበሩ አያቶቻችን አሁን ሳይንስ አጠናው ደረስበት የሚባለውን ይጠቀሙ ነበር አለም ወደሁዋላ እየተመለስች ነው ደስ ይላል

    @azeb2809@azeb28092 жыл бұрын
    • በጣም

      @ngsteyhabshawit8275@ngsteyhabshawit82752 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን ዶር፣ ለሁሉም ለሚትሰጠው ት/ት ዝርዝር አዘገጃጀት ቢታስቀምጥልን ደግሞ ደስ ይለናል። ደህና ሁንልን።

    @mekonnenzeleke3480@mekonnenzeleke34802 жыл бұрын
  • ዶክተር እጂግ በጣም ነው እናመሰግናለን አለን፣

    @web4924@web49242 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

    @tigisttemesgen5013@tigisttemesgen50132 жыл бұрын
  • Dr እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ይሄ video ለኔ የሰሰራሀዉ መስሎ ነዉ የተሰማኚ አዎ እኔ እጀቴን ያመኛል ቀዶ ህክምና አድርጋለዉ እና እና አተ በተናገርከዉ መሰረት ቆልቼ ፈጭቼ እየ ተጠቀምኩት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለዉ

    @muluemebetbaines9690@muluemebetbaines96902 жыл бұрын
  • መልካም ሰው ተባረክ ስለምትጨምርልን እውቀት ።

    @hanabefkadu5892@hanabefkadu58922 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ።

    @lulitayalew5833@lulitayalew58332 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ❤

    @user-cv2gz4lh6i@user-cv2gz4lh6i4 ай бұрын
  • ዋው ብዙ ጥቅም አለው የሚገርም ነው

    @helenhalen6926@helenhalen69262 жыл бұрын
  • ተባረክ ፡ ዶክተር ፡ ከአንተ ፡ ብዙ ፡ እውቀት ፡ እየቀሰምን ፡ነው❤️❤️

    @iamfree347@iamfree347 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶክተር! በጣም ጥሩ እውቀት ነው።

    @adrontube3361@adrontube33612 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር የሰጠህን እዉቀትህን ስላካፈልከን ተባረክ

    @AlemWeldeys@AlemWeldeys19 күн бұрын
  • ልጅህ ቆንጅዬ ናት ትደግልህ 🙏🏾 የምታቀርባቸውን ነገሮቭ በጣም እከታተላለሁ ጥሩ ነው አመስግንህርለሁ

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede59312 жыл бұрын
  • ዶ/ር ተባረክልን ♥ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተላልፍን እናመሰግናለን♥

    @estermekonnen8929@estermekonnen89292 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

    @helenhalen6926@helenhalen69262 жыл бұрын
  • ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ እናመሰግናለን

    @senayyakob2283@senayyakob22832 жыл бұрын
  • Thanks for your explanation. Great job.

    @kemeriakadir8674@kemeriakadir86742 жыл бұрын
  • Thank you Dr. For the wenderfull lesson!!

    @brikitytesfazghi2904@brikitytesfazghi29042 жыл бұрын
  • True (Lekodachen) THANK you! God Bless You and your family!

    @dawitasfaha8466@dawitasfaha84662 жыл бұрын
  • God bless you doctors I am diabetic it is good 👍 you advice u are a true doctor I am happy 😃 to follow you keep up the good job 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    @sofiahazen8862@sofiahazen88622 жыл бұрын
  • አመሰግናለሁ ሰለ ትምህርቱ አሰራሮን

    @maerimadam3227@maerimadam32272 жыл бұрын
  • Thank you 🙏 Dr.Daniel God bless you 🙏

    @zufanabraham9446@zufanabraham94462 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    @mengisthumetekeya7659@mengisthumetekeya76592 жыл бұрын
  • እረጅም እድሜናጤና ፈጣሪ ይስጥህ በጣም ነው የማመሰግንህ

    @zebibahussen1621@zebibahussen16212 жыл бұрын
  • Dr tebarek bizu nurlign bless u

    @helenabraha2059@helenabraha20598 ай бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

    @Liberty-cx4lz@Liberty-cx4lz2 жыл бұрын
  • ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያላወቅነውን ስላሳወከን በጣም አድርገን እናመሰግናለን ኑርልን

    @eugfdgdgdhfffhdh4643@eugfdgdgdhfffhdh4643 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

    @kebededesta421@kebededesta4212 жыл бұрын
  • THANKS DR.DANI GOD BLESS YOU

    @muluyihdego239@muluyihdego2392 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን

    @samuelchoka2@samuelchoka22 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ተባረክ

    @nanigebru6212@nanigebru62122 жыл бұрын
  • እኔ መሠክራለሁ በጣም ውጤታማ ነው ዶ/ር መሄድ አያሰፈልግም ለተጠቀመበት እናመሠግናለን።

    @elizabethyonas6944@elizabethyonas69442 жыл бұрын
  • ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

    @ewodeshalewmariyam3305@ewodeshalewmariyam33052 жыл бұрын
  • ጌታ ይባርክ ዶ/ር .

    @abebaweldeab7196@abebaweldeab71962 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

    @fanualetsegaye3991@fanualetsegaye39912 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ

    @selamawitwassie9758@selamawitwassie97582 жыл бұрын
  • Thank you somuch its first time i am From Eritrea

    @wehazitsemere3637@wehazitsemere36372 жыл бұрын
  • Thank you for sharing Doc , God bless you!!

    @rahelgirma7148@rahelgirma71482 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል👌👌👌🙏🙏🙏

    @lilibelay8821@lilibelay88212 жыл бұрын
  • Thank you so much. You're blessed!!

    @claral9633@claral96332 жыл бұрын
  • Dr Dani May God bless you and your family , thanks for your advice and knowledge to make us healthy , really we apriciate.

    @elleni4658@elleni4658 Жыл бұрын
  • Thanks Dr Danile La buda adfenete yamebalwes

    @tibenmeles162@tibenmeles1622 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶክተር

    @helenhelen9597@helenhelen95972 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶ/ዳንኤል🙏

    @lilibelay8821@lilibelay88212 жыл бұрын
  • Dr እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን በጤና በፍቅር ይጠብቃችሁ እኔ ለረጅም አመታት ተልባን ለጨጓራ ህመም ማስታገሻነት እጠቀመዋለሁ የምጠቀመውም ጥሬውን ማታ በውሃ ቀቅዬ በባዶ ሆዴ እጠጠዋለሁ ይህን ሁሉ ጥቅም እንዳለሁ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ ፓውደሩን እጠቀማለሁ ስለትምህሩቱ ከልብ አመሰግናለሁ

    @alextube4311@alextube43112 жыл бұрын
  • Great video thanks be blessed

    @meazi01@meazi012 жыл бұрын
  • Thank you for your sharing.

    @hfdyd1412@hfdyd1412 Жыл бұрын
  • ተባረክ ዶክተር እናመሠግናለን

    @bekelemarta7134@bekelemarta71342 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ተባርክልን

    @user-ei4hx2bc4i@user-ei4hx2bc4i2 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ከተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው

    @user-wn5pu8oh2e@user-wn5pu8oh2e2 жыл бұрын
  • በጣም ጠቃምይ ትምህርት ነው ያስትማርክው በጣም ነው የማመሰግነው አግዚአብሔር ልጆችህን የባርክ አንተንም ባልቤትህንም አግዚአብሔር የበርክ አሜን

    @menberelegesse7855@menberelegesse78552 жыл бұрын
    • መጠኑን ብትነግረን ዶ/ር

      @zeniforjesus354@zeniforjesus3542 жыл бұрын
  • Thank you so much you share

    @flowermekonnen8776@flowermekonnen87762 жыл бұрын
  • Amlak yibarkeh bexam xwqami new thank you.

    @zaidrussom7802@zaidrussom78022 жыл бұрын
  • እውቀትህን ለወገንህ በማካፈልህ ልትመሰገን ይገባሃል አመሰግንሃለሁ ሌሎቹም እውወታቸውን ለወገን ቢያካፍሉ የሚያስመሰገን መሆኑን ሊያውቁት ይገባል ለገንዘበሰ ብቻ አንድከምን አስመስክረሃልና አምላክ ይጠብቅህ

    @sileshimekonnen4915@sileshimekonnen49152 жыл бұрын
  • መልካም ሰው ተባረክ

    @azebwoldegebrel8482@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
  • Wooo this is good bless your Dr

    @saraashebir1788@saraashebir17882 жыл бұрын
  • በጣም አድናቂህ ነኝ አመሰግንህ እለሑ ተልባ ብዙ ጥቅሞች አሉት

    @asresiegetu4549@asresiegetu45492 жыл бұрын
  • God bless you Dr Daniel

    @Mercylovefaith@Mercylovefaith2 жыл бұрын
  • ዋውው. እናመሰግናለን በጣም ከባለሞያ ማዳመጥይጠቅመናል በኡነት

    @MaMa-qo1fl@MaMa-qo1fl2 жыл бұрын
  • በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው. የምንወስደው መጠን እንዴት ቢታክልበት ጥሩ ነው .

    @Ethiopiawi10@Ethiopiawi102 жыл бұрын
  • ዶ/ር እንኳን በሰላም መጣህ

    @ZZ-lf4sk@ZZ-lf4sk2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ዶ/ር

    @eimanhawa7820@eimanhawa78202 жыл бұрын
  • God bless you Dr and thank you so much

    @astertekle2016@astertekle20162 жыл бұрын
  • ፈጣሪ በብዙ ይባርክልኝ ዶክተር በአንተ ብዙ አትርፌአለው ትንሽ ስለ ማዮማ ደግሞ የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል

    @addisyitayal799@addisyitayal799 Жыл бұрын
  • ዋው ተልባ ግብአቱ በጣም ብዙ ነው ዶክተር እኔ በዳቦ በድንች በሰላጣ ነው የተመገብኩት በጣም በጣም ነው የወደድኩት መጀመርያ አመስኩት ጨው ነጭ ሽንኩርት ጀጀብል ነጭ አዝሙድ ጨመርኩበት እና አንድ ላይ ፈጨውት ዋው ነው

    @genetdesta2704@genetdesta27042 жыл бұрын
    • አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህቴ ገዝቼ ቆልቼዋለው ጁሱን ብጠጣስ

      @sitishamil2648@sitishamil26482 жыл бұрын
  • God bless you abundantly for blessing us with all this info with our own language!

    @meskiabebe3000@meskiabebe3000 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን፣የዶክተር።

    @genetteferi9552@genetteferi95522 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ ትክክል ነህ

    @jfyjdg2386@jfyjdg2386 Жыл бұрын
  • Tebarek 🙏

    @missgucci8221@missgucci82212 жыл бұрын
  • I used flaxseed for everything I put on oatmeal, bread, wet and so many things l love it Thank you doctor

    @bmhealthyfoodstyle762@bmhealthyfoodstyle7622 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ወንድማለም!!!

    @abrarosman5301@abrarosman53012 жыл бұрын
  • ተባረክ ዶክተር

    @hirutgselassie7156@hirutgselassie71562 жыл бұрын
  • Beautiful 😻 ቆንጂት ልጅ thank you so much Dr🙏🏾

    @shewayehaile8130@shewayehaile81302 жыл бұрын
  • I admire you thank you 🙏🏻👍👍👍

    @tsigewynitesfay7855@tsigewynitesfay78552 жыл бұрын
  • thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏🇪🇷

    @selamgh3379@selamgh33792 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ 👏

    @Heckiable@Heckiable Жыл бұрын
  • Tebarek

    @suzijeshwa1734@suzijeshwa17342 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ይሄን ብዙ ከፍለን እንኳን አናገኝውም በብር እንኳን ብናገኘው ትርጉሙን አናውቅም በደብም አይብራራልን አንተ ግን ሀሪፍ ማብራሪያ ነው

    @seadayimam8488@seadayimam8488 Жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ አጋጣሚ ቀናነትህን ሳልገልፅልክ አላልፍም 🙏 Thank you

    @abenenrwded6949@abenenrwded69492 жыл бұрын
KZhead