✅ዘርፈ ብዙ የአብሽ ጥቅሞች እና የሚጠጣ የአብሽ ጁስ አስራር ❗️How to make healthy fenugreek seeds juice❗️

2020 ж. 16 Қар.
76 272 Рет қаралды

Пікірлер
  • ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::

    @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • አሜን ለሁላችን ውዷ እህቴ❤

      @Marakitube@Marakitube3 жыл бұрын
    • ወይንዮ እኔ ዱቄቱ የለኝም ጥሬውን ውኋ ላይ ኣፍልቶ መጠጣት ፊት ያጠራል ብለውኝ እየጠታሁ ነው ዱቄቱ እስከምገዛ ያከሳል እንዴ እኔ ቀጭን ስለሆንኩ እንዳያከሳኝ ፈርቼ ነው ፕሊስ መልሽልኝ ማሬ

      @momlove2688@momlove26883 жыл бұрын
    • @@momlove2688 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ ክብደት ያስቀንሳል ያልኩት የተዘፈዘፈውን ውሃ በባዶ ሆድ ጠዋት መጠጣት ለስኳርም በሽታ ይጠቅማል እና አንቺ ቀጭን ከሆንሽ አብሽ ብቻ በባዶ ሆድሽ ብትጠጭ ይጠቅምሻል 🙏🙏🙏💚💛❤️ሌላም የአብሽ ቪዲዮ ሊንኩን አስቀ ጬልሻለሁ እይውkzhead.info/sun/bLNtqretoGmJnKc/bejne.html

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • @@weynikitchen እሺ የኔ ውድ እኔ አሁን የጠየቅኩሽ ስለ ጥሬው (ውኋ ላይ ኣፍልተን መተምጠጣቱ ነው እንዳያከሳኝ የጠየቅኩሽ

      @momlove2688@momlove26883 жыл бұрын
    • @@momlove2688 የኔ ቆንጆ እኔ እሱን አልሞከርኩትም ይሄኛው ግን በደንብ ስርቶልኛል

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ልዩ ከአገላለፅ ጋር ሼር

    @tsiontube4174@tsiontube41743 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ውዴ ሼር ስላረግሽን

    @alwafimerja@alwafimerja3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒ ይህን ሁሉ አላዉቅም ነበር በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።

    @yemiten@yemiten3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Wow በጣም ምርጥ እኔም እሞክረዋለው thank you for sharing

    @tgkiremttube9097@tgkiremttube90973 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

    @bettwascorner@bettwascorner3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው እመሰግናለው!

    @EthioTastyFood@EthioTastyFood3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • This is definitely healthy and delicious. Thumbs up!

    @nenaosorio@nenaosorio3 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባረኪ በጣም ጤናማ መጠጥ ነው ያሳየሽን

    @LelliyoCooks@LelliyoCooks3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ በርቺ

    @yordanos2546@yordanos25463 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ምርጥስራ በርችልኝ

    @nuratube9747@nuratube97473 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ ላይክ

    @estiemedia383@estiemedia3833 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሰላም ወይኒየ ጎበዝ በጣም ጥሩ ነው እሽሽ ይባረክ ሼር 😍🙏

    @ethiotubeyebahlgebeta6936@ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ

    @bettyhabesha5959@bettyhabesha59593 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ እና ጤናማ የሆነ እጅሽ ይትባረክ ወይንዬ❤👌ሼር

    @jerytubeEthiopianfood@jerytubeEthiopianfood3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄርዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ቆንጆ አሰራር ነው ለጤና ተስማሚ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌😍😍

    @hiwitube5781@hiwitube57813 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ቆንጆ👍❤ ሼር

    @bezakulutube2642@bezakulutube26423 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋው እጅሽ ይባረክ እህት

    @zdtube2531@zdtube25313 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Ohh betam qonjo amesegnaliew keep it up dear

    @ferdinakedir9471@ferdinakedir94713 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም.አሪፍነው.እጅሽ.ይባረክ.

    @ganaganet9288@ganaganet92882 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • ዎው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ

    @merontesfaye152@merontesfaye1523 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እንኳን ስላም መጣቭ እህቴ እጅግ በጣም ጥሩ ነው 👌🏽😘

    @Yeharitube@Yeharitube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ወይኒዬ ጠቃሚ ነው

    @TAEMKitchen@TAEMKitchen3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ትክክል አብሽ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅም አለው

    @user-zo4yy5pw3x@user-zo4yy5pw3x3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ቆንጆ አሰራር ነዉ ወይኒዬ

    @Solzna@Solzna3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ ቆንጆ ነው ወይንየ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

    @ElsiGojo@ElsiGojo3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Cool, thanks for sharing God bless you abundantly!

    @danielp813@danielp8132 жыл бұрын
    • Amen 🙏 thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • Yuuummm ዎውው በጣም በጣም inmaseginlen

    @birhanmedia144@birhanmedia1443 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባረክ የኔ ቆንጆ

    @NnNn-ze7pg@NnNn-ze7pg3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • መጣሁ ጥሩ አክባር ነኝ ማሻአላህ ያምራል በርቺ እጅሽ ይባርክ ሁለንም አሞላሁ በርቺ

    @zeynebanegnkemika69@zeynebanegnkemika693 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ግብጽ በርቺ

    @HM-px1yu@HM-px1yu3 жыл бұрын
    • አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አሰራርሽ ገለጻሽ ንጽህናው ሁሉ ነገር ልዩ ነው እናመሰግናለን ወይኒዬ

    @mesmak826@mesmak8263 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • nice tasty every time healthy juice

    @1minuterecipes466@1minuterecipes4663 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for shearing 🙏

    @tgethiotube3731@tgethiotube37313 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ ወይኒ❤️

    @blenblen9248@blenblen92483 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ጎበዝ ነሽ በርቺልን ዉድ እህታችን አሚን

    @user-gq3ss9qe2y@user-gq3ss9qe2y2 жыл бұрын
    • አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • የኔ ቆንጆ የአብሽ አዘገጃጀት ስላሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ

    @tihutmengistu9838@tihutmengistu98383 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ

    @kebebushtube9618@kebebushtube96183 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ማሻ አላህ ሲያምር አዘገጃጀትሽ አቀራረብሽ ሲያምር ❤❤❤

    @thamarhassenwello8485@thamarhassenwello84858 ай бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen8 ай бұрын
  • በጣም ጥሩ መረጃ ነው ወይኒ እናመሰግናለን 🙏

    @mesimaed3403@mesimaed34033 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • @@weynikitchen f rt.

      @mulufessehasion7375@mulufessehasion73752 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን የኔ ወድ

    @ansha1244@ansha12442 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen2 жыл бұрын
  • Wow woyniya thank you ewunet new tekur azemduna abesh zerfe bezu new tekmtachew . enamsegnalen ehtachen betam yameral sayutersu

    @selamtube6543@selamtube65433 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • wow that’s delicious and great information to thanks so much 👍🙏🌷

    @surayatube391@surayatube3913 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • የኔ ዉድበርችልኝ እህቴ ላይክ

    @tube4438@tube44383 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ መርሻዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing your recipie

    @kelemuaeshete9490@kelemuaeshete94903 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሰላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሑላችን ሠላም ለሀገራችን እደት ናችሁ ከቤት አቸችሁ ብቅ ብየ አለሁ እጅሽን ይባረከዉ አብሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለሁሉም በዚህ ዘረፍ ሥለቀረብሽ በጣም ተመችቶኛል አመሰግን አለሑ ላይክ ሰብ የድወሎዋን ሁሉንም አድርጌ አለሉ በቅንነት

    @zeharaomeryoutube6032@zeharaomeryoutube60323 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Wow it looks super healthy drink. Thank you for sharing Weyniye.

    @Dani_Habesha@Dani_Habesha3 жыл бұрын
    • Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • እኔ ባጣም ቃጭን ንኝ ግን 😢ያ ዎፍራል ብሎኝ ነባ ኡነት ነው አንቺ ዳግም ክብዳት ይቃንሳል አልሺ 😭😭አይ

      @selamselam9549@selamselam954911 ай бұрын
  • ወንዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህን እውቀትሸን ስላካፈልሽኝ ጥሩ ጤናማ ነዉ እጅሽን ይባርከው 🙏🏾❤️🌹

    @eleniwoldemariam164@eleniwoldemariam1643 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ በተለይ ለስኳር ፍቱን መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነዉ

    @wm72852@wm728523 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒዬ ዋውው ሞያ አለሽ በርችልኝ😍

    @Addiszena84@Addiszena843 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ወይኒዬ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍👍👍❤️❤️😍😍

    @ethiolal2148@ethiolal21483 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ጎበዝ እናመሰግናለን 🙏❤

    @user-hv2pb8ei9c@user-hv2pb8ei9c2 ай бұрын
    • በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen2 ай бұрын
  • በርችልኝ ማማዬ

    @ayutube6498@ayutube64983 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አብሽ በጣም ጠቃሚ ነው በደንብ አርገሽ ነው የገለፅሽው ወይኒዬ አሰራሩም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍♥️

    @BezTube1627@BezTube16273 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Like 👍 it God bless you 🙏

    @bezakulutube2642@bezakulutube26423 жыл бұрын
    • Amen Thank you for watching God bless you too my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam amesegnalew 👏👏👏

    @meserethaye7648@meserethaye76483 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you 😊 sis God bless you!

    @ribkaghebremeskel6548@ribkaghebremeskel65483 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing.

    @rg6423@rg64233 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Wow thank you so much for sharing 🥰

    @EmbetHailu-eq5ng@EmbetHailu-eq5ng11 ай бұрын
    • Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen11 ай бұрын
  • ሰላም ለዝ ቤት በጣም አሪፈ ቤት ነው በርች

    @werketube9132@werketube91323 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • wooooow like sister❤😱

    @hayattube5282@hayattube52823 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • @@weynikitchen በርቺልን ውዴ

      @hayattube5282@hayattube52823 жыл бұрын
  • Thank you for sharing it’s very interesting 💜

    @etege1119@etege11193 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት 🥰

    @hana967@hana9673 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • @@weynikitchen በረቺ ማማየ. ያወፍራልደ ?እባክሺ ንገረኝ በጣም ቀጭን ስለሆኩ በወፈረ ፈልጌ ነዉ እንደት አድረጌ ሠረቸ ብጠቀመዉ ያወፍራል ? እንዳየሺዉ መልሺልኝ አድናቂሺነኝ በረቺ ☕

      @emuhikmayoutube1026@emuhikmayoutube10262 жыл бұрын
  • እኛ ሀገር እናቶች እኮ ሳይንሱ ሳያስተምራቸዉ ሁሉን ያቁት ነበር። በጣም ነዉ የማመሰግነው ወይንዬ!! ጠቃሚ መሆኑን ባዉቅም እንደዚህ በዠርዠር አላዉቅም ነበር! Shared 😘

    @Sincerelymeron@Sincerelymeron3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • Amen🙏

      @Sincerelymeron@Sincerelymeron3 жыл бұрын
    • እሽ እናመሰግናለን

      @pantupantu6614@pantupantu66142 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ማሬ እሞክረዉ አለሁ

    @umdaliachanal4940@umdaliachanal49403 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    @KalkidanBekele-kt8kw@KalkidanBekele-kt8kw5 ай бұрын
    • በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

      @weynikitchen@weynikitchen5 ай бұрын
  • Watching 👀

    @bezakulutube2642@bezakulutube26423 жыл бұрын
    • Thank you for sharing watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በርቺ እህት በጣም ሃሪፍ ብሮግራም ነው በተለይ ለምታጠባ እናት በጣም ሃሪፍ ነው በእህቴ ላይ ስላያሁት ነው በርቺ

    @EthioGeneral@EthioGeneral3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • You are so good and creative💕💕

    @freytube2731@freytube27313 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear sister ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thanks for your clarification.👍

    @sewitmengistu2332@sewitmengistu23323 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ አደንቅሻለው በርችልኝ ውዴ❤️❤️❤️😘😘😘👍👍👍

    @HawaTube3609@HawaTube36093 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒ ስላካፈልሽን በጣም ነው እማመሰግንሽ 👌የአብሽ ጥቅሞችን የነገርሽን ✅ዋዉ 🥰

    @tseddyethiopiawit1171@tseddyethiopiawit11713 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Thank you for sharing ..also telling us the benefit God bless you dear

    @user-ub4nn2et4j@user-ub4nn2et4j3 жыл бұрын
    • Thank you for watching God bless you too 🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
    • She already tells you eko the benefit

      @blatenawochutub1208@blatenawochutub12083 жыл бұрын
  • ይህ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር thanks weyinye

    @skyTube-mf3fz@skyTube-mf3fz3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እጅሺ ይስለም ቆጆ የሀገሬ መጠጥ

    @user-yr6rz4kz7q@user-yr6rz4kz7q3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • የምር አንደኛ ነሽ እናትዬ በርቺ

    @mulutesfayetube3254@mulutesfayetube32543 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሙልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይኒ እናመሰግናለን አዎ ለሚአጠቡ ወተት ያወጣል ለሽታው ስትዘፈዝፊው ከዘቀጠ በዋላ ላሎሚ ቆረጥ ቆረጥ አርገሽ ጣል ጣል አርጊበት ገላ እሚአሸተውን ነገር ይቀንሳል አብሽ ተጠጥቶ ብንታጠብም ትንሽ ስንቆይ ሽታ ስለሚያመጣ ሎሚው ይቀንሰዋል

    @kalfekirethiogebeta@kalfekirethiogebeta3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • بالتوفيق دايما يارب 🙏🙏😘😘👍👍

    @omafnan8536@omafnan85363 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ መሸአላህ ሁሉን አማልቻለሁ አትጥፊ💞💞

    @omosamatube@omosamatube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Weiny betam Arif nger nw yena konjio tebareki

    @fetiyabeautyfood6815@fetiyabeautyfood68153 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በርችአራፍነዉ

    @FathimaFathima-qm7tc@FathimaFathima-qm7tc3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @mimishewangzaw9932@mimishewangzaw99323 жыл бұрын
    • ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Watching

    @kelem-ethiopianfood@kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • 1ኛ watching

    @ethiolal2148@ethiolal21483 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ዋው አቀራረብሽ ራሱ አይን ይማርካል የአገራች ምግቦች ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግንሻልሁ እጅሽ ይባረክ

    @azebjemmaneh9617@azebjemmaneh96173 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁአዚዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • I like it thanks

    @meseretejigu8156@meseretejigu81563 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • የኔ አለም በጣም ያምራል በእዉነት ወድጄዋለሁ💚💓🌹💚💓💓

    @samira7639@samira76393 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • You are a very kind person. I am glad I found your vlog recently..thank you so much ....

    @bilenmillion1179@bilenmillion11793 жыл бұрын
    • Welcome 🙏 thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ኢትዮጵያን ኣስታወሽኝ በጣም በትክክል ብለሻል ኣብሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ሽታውን ነው የማልወደው እንጂ ብዙ ጥቅም ኣለው ኣዘገጃጀትሽንም ወድጄዋለሁ thank you for sharing weyniye 👍🥰❤️ሼር

    @WowEthiopianfood2018@WowEthiopianfood20183 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ሽታውን Deodorant ወይም ሎሚ በመጠቀም ልንከላከል እንችላለን ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ አሁንም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የሚገርመዉ ነገር ይህን ሁሉ ጥቅምአላዉቅም ነበር በትንሹ ነበር የማዉቀዉ ስለነገርሽን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ በርቺ

    @nabechannel1921@nabechannel19213 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ሳይበቅል እሚሆን አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለሁ🤚🤚🤚

    @roserose-qi5fp@roserose-qi5fp3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኛ ቤት ኢትዮጵያ እናቴ የምታዘጋጀው ታጥቦ ብቻ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • እውነት:ነው:አብሽ:ጥሩ:ጥቅም:አለው:ወይንዬ:ጥሩ:አገልግሎት:እየስጠሽ:ነው:በርቺ:ጎበዝ::

    @genetsolomon7340@genetsolomon73403 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገንዬ የኔ ቆንጆ ሁል ግዜ ስለምታበረታችኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • You remind me my mother recipe.. I will try it.

    @habtemulugeta5230@habtemulugeta52303 жыл бұрын
    • Thank you for watching my dear ❤️🙏

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ወይንዬ በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ እኔ አብሽ ፈልጌ ከአገር ቤት ነው ያስመጣሁት አሁን ግን ያንችን እያየሁ አዘጋጃለሁ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤️👌👌👍👍

    @kelem-ethiopianfood@kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አብሽ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • በርቺ ውዴ ሁሉንም አሟልቻለሁ መጥቻለሁ

    @meriemtube4869@meriemtube48693 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ሰላም የኔ ውድ ልክ ነሽ አብሽ ብዙ ዘርፈ ጥቅም አለው በርችልኝ ማር ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ያለማቋርጥም እኔጋም ስለምትመጭ ምስጋናየ ከልቤ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤😍🙏

    @Marakitube@Marakitube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ ማራኪዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • ተባረኪ

    @simethio2517@simethio25173 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Betam conjo adrgesh new yeserashw ejsh yibarek

    @hrittube2663@hrittube26633 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
  • Absh betam lene teqmognal le cheguarayen medhanit honognal

    @fyoritube@fyoritube3 жыл бұрын
    • አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ፍዬርዬ አብሽ ዘርፈ ብዙ መደሀኒት ነው🙏🙏🙏❤️❤️❤️

      @weynikitchen@weynikitchen3 жыл бұрын
KZhead