የአብሽ ዉህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Fenugreek Recipe and Health benefits

2022 ж. 15 Жел.
36 416 Рет қаралды

#ጤናሚዲያ #የአብሽዉህድ #fenugreekrecipe
የአብሽ ጥቅሞች
የአብሽ ጥቅም እና ጉዳት
የአብሽ አዘገጃጀት
የአብሽ መጠጥ አሰራር
የአብሽ ወጥ አሰራር
የአብሽ ሻይ ጥቅም
የአብሽ ማስክ
የአብሽ ሻይ
የአብሽ መጠጥ አዘገጃጀት
የአብሽ ቅመም አዘገጃጀት
ለጸጉር እድገት
ለጸጉር እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች
ለጸጉር ብዛት
ለጸጉር መነቃቀል
ለጸጉር ልስላሴ
ለጸጉር እንክብካቤ
ለጸጉር ቅባት
ለጸጉር መሳሳት

Пікірлер
  • አስፈሪዉ የካንሰር በሽታን በቀላሉ ለመከላከል kzhead.info/sun/ZJWSn9hvjqqdhIU/bejne.html

    @healthmedia@healthmedia Жыл бұрын
  • thank you my brother

    @monanajash1007@monanajash10078 ай бұрын
  • አብሸ ያውፋራል ዎይ ዶክተሩ

    @user-ue3ui8yy1s@user-ue3ui8yy1s3 ай бұрын
  • ዶክተር በርታ

    @user-en2vg5zd4f@user-en2vg5zd4f8 ай бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤❤❤❤

    @MelalaNigues@MelalaNigues8 ай бұрын
  • جزاك الله خير

    @fghjsfhjkk3181@fghjsfhjkk3181 Жыл бұрын
  • ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን

    @seadaabera4805@seadaabera48057 күн бұрын
  • ጀዛአከላህ ኸይር ዶክተር ኑረዲን

    @ramzia3457@ramzia3457 Жыл бұрын
  • abesh betam konjo new zarefa bezu tikem alhu gin shetaw aytalie new lemngawum thank you doctor berta

    @semutimohammed@semutimohammed Жыл бұрын
  • በረታ 👍ሹክረን

    @sammiratubea2942@sammiratubea2942 Жыл бұрын
  • Thankyou

    @tsegekasagebrehiwat7586@tsegekasagebrehiwat75868 ай бұрын
  • እናመሠግናለን

    @merem-xi9oo@merem-xi9oo Жыл бұрын
  • ጀዛአክ አላህ ኸይርን

    @user-xc9gc5ux2g@user-xc9gc5ux2g Жыл бұрын
  • ጀዛክላሕ ኸይር ተኩተር 👍👍👍👍👍

    @ZainabZainab-cf2nb@ZainabZainab-cf2nb Жыл бұрын
  • እንኩዋን ደህና መጣክ ዶክተር እናመሠግናለን👏

    @webitemelka2283@webitemelka2283 Жыл бұрын
  • ጀዛከላህ ህኽይር።አላህ አፊያ ይስጥህ

    @zehabyim6314@zehabyim6314 Жыл бұрын
  • በርታ🎉

    @user-ze8cg2ro9w@user-ze8cg2ro9w4 ай бұрын
  • Thanks dr that's great 👍

    @AynalemTeferi-zc7je@AynalemTeferi-zc7je11 күн бұрын
  • Thanks Doctor ♥️😍😘

    @egzihabermalkamnewu925@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
  • Allah yetebqeh min kulu sher

    @ruq1993@ruq1993 Жыл бұрын
  • Thank you 💗DCR 👍👍

    @znbeznbe3821@znbeznbe3821 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    @BibiCell-ue7jw@BibiCell-ue7jw4 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-kc5qe6jo1j@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
  • ቆንጆ ትምህርት ነው

    @yarab4997@yarab4997 Жыл бұрын
    • ቆንጀ ትሞህርት ነው🙏🙏🙏

      @lemlemaweke2429@lemlemaweke2429 Жыл бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ተረጋግተህ ማውራት ጀመርክ ኮግራ

    @sofiaali2606@sofiaali2606 Жыл бұрын
  • Thank u docter

    @martasmion@martasmionАй бұрын
  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርታ

    @umuhyatteam1903@umuhyatteam1903 Жыл бұрын
  • ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር

    @fatumawlloyewa8128@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
  • ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በርታ

    @medna308@medna308 Жыл бұрын
  • አህለን ወንድማችን

    @mereyemadamu@mereyemadamu Жыл бұрын
  • በመጀመሪያ ጀዛካላህ ኸይር እውቀትህን ሸር ስላደርግከን በመቀጠል ጥያቄ ልጠይቅህ ሰውነቴ ላይ ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ ወጣብኝ ጀርባየ እንደገና ሁለቱም ክንዶቸ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በጣም ነው የሚደብረኝ የምወስደው ታብሌት ይሆን ብየ ሳስብ ታብሌቱን አድስ አይደለም ከስድስት አመት በፊት ነው መውሰድ የጀመርኩት ከቻልክ ቪዲዮ ስራልኝ የድሜ አይነት ጋ የማይሄድ ነገርም ካለ ንገረኝ ደሜ AP'sነው

    @aminatahmed@aminatahmed Жыл бұрын
  • አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ዶክተርእኳንስላምመጣህ እናመስግናለን ወንድም

    @marimyelemiwa1664@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
  • Anmeseginlen

    @user-wd6hh4bs7u@user-wd6hh4bs7uАй бұрын
  • جزاكم الله الف خير

    @user-od5kq3dk3o@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
    • Amen

      @sikosilo5559@sikosilo555910 ай бұрын
  • ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ

    @zaboraa32@zaboraa328 ай бұрын
  • ወአለይኩምሠላምወራሕመቱሏሒወበረካቱሑ።ሸኩረን።ወድሜ

    @amukawalat7424@amukawalat7424 Жыл бұрын
  • ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

    @rahmayimam885@rahmayimam885 Жыл бұрын
  • Shእል❤

    @user-br8uc2ky1p@user-br8uc2ky1pАй бұрын
  • ዋለኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረባቱ

    @userautbe7047@userautbe7047 Жыл бұрын
  • 👍👍👍

    @madinakassem8241@madinakassem8241 Жыл бұрын
  • Ws wr wb galatoomi

    @asmaaabdii1348@asmaaabdii1348 Жыл бұрын
  • 👍

    @yarab4997@yarab4997 Жыл бұрын
  • وعليكم اسلام ورحمة الله

    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
  • و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته

    @user-od5kq3dk3o@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
  • Dr ene hulem new mtekemew chigr ynorew yhon? Salakuart beyekenu etekemalehu

    @hewanabie2123@hewanabie2123 Жыл бұрын
  • አህሌን

    @rahmayimam885@rahmayimam885 Жыл бұрын
  • ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ውፍረትን ለመቀነስ አጠቃቀሙ ግልጽ አይደለመሸ

    @serkalemmuchi@serkalemmuchi4 ай бұрын
  • ወአለይኩምሰላም በአላህ ሰላምተ ሰለጀመረክ ደሰ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ቤትህ የመጣውት በረታ የሙስሊም ሚዲያ ማደግ አለበት ጀዛክ አላህ ለሰጠሀን መረጃ🎉

    @senitube2306@senitube2306Ай бұрын
  • አብሽ ያወፍራል ሲባል እሰማለሁ ምን ያክል እውነት ነው ዶክተር

    @user-gi3rh5hn5k@user-gi3rh5hn5k Жыл бұрын
  • ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ለምትሰጠን ትምህት ሁሉ ጀዛካላህ ኸይር ሰውን ያላመሰገነ ጌታውን አያመሰግንም ተብሏልና በጣም አመሰግናለሁ አላህ በአሄራ በዱኒያም ሰላም ያድርግህ ➡️ጥያቄየ እኔ የሀሞት ጠጠር ካስወጣሁ 7 ወር ሆኖኛል እና ይህን ውህድ & ስለቀይ ስር የሰራሀውን ውህድ መጠቀመ እችላለሁ ወይስ*ችግር ያመጣብኝ ይሆ⁉️

    @mereyemadamu@mereyemadamu Жыл бұрын
  • ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ስለ ከባድ እራስ ምታት /migraine / መድሃኒት ካለው

    @sosinaweldegebral7440@sosinaweldegebral7440 Жыл бұрын
    • Inem alebing madanitu min yihun betam kebad new

      @bintseyfubint2417@bintseyfubint2417 Жыл бұрын
  • የእሬት ዉህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች kzhead.info/sun/p5xxl5R-m5ypYJE/bejne.html

    @healthmedia@healthmedia Жыл бұрын
  • شكرًا دكتور ❤

    @user-lk6vz8fd3d@user-lk6vz8fd3d Жыл бұрын
  • የፌጦ ዉህድ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞች kzhead.info/sun/pMxyp51pe6RnY2w/bejne.html

    @healthmedia@healthmedia Жыл бұрын
  • ወአለይኩሙሰላም። ጉዳቱስ ምንድነው

    @user-jf9uc1tt4e@user-jf9uc1tt4e Жыл бұрын
  • እዳይመር እዴት እን

    @abayineshyilma5999@abayineshyilma5999 Жыл бұрын
  • ስልክን በየት ላግኘው በግል ፈልጌህ ነበር

    @fatumafatuma5314@fatumafatuma5314 Жыл бұрын
  • ለመወፈር እንዴት ልጠቀም

    @HayatAhmed-lm9gr@HayatAhmed-lm9gr5 күн бұрын
  • ሰላም ዶክተር። እኔ ጠቀማለሁ ሻሂውን ግን ጉዳቱንም ብትግረን። ደማነስ አለብኝ .የማህፅን ኪስ አለብኝ። እና ያሳድገው እንደሁ ብየ ፈራሁ። ፕሊስ መልስልኝ

    @user-jf9uc1tt4e@user-jf9uc1tt4e Жыл бұрын
  • ያወፍራል ወይ

    @zbdhdgdgdhdgdgddy4605@zbdhdgdgdhdgdgddy4605 Жыл бұрын
  • ዶክተር ወደየት ጠፋህ በሰላም ነው

    @ethiopia819@ethiopia8199 ай бұрын
  • ፈጭተን ነው ለፀጉር

    @toybahussen6699@toybahussen6699 Жыл бұрын
  • የThyroid እጢ ከአለ መጠቀም ይቻላል ?

    @Tube-ti4xx@Tube-ti4xx8 күн бұрын
  • እንቅርት በሽታ ላለበት ሰው ቢወስድ ችግር አለው

    @user-mj3vm4xv3q@user-mj3vm4xv3qАй бұрын
  • ተቆልቶ ነው ወይስ ሳይቆላ ለፊት

    @user-xc9gc5ux2g@user-xc9gc5ux2g Жыл бұрын
  • አያወፍርም እዴ ዶክተር

    @user-bz8bs5fm3w@user-bz8bs5fm3w2 ай бұрын
  • እረ ዶክተር አብሽ በጣም እንደሚያወፍር ነው የምናቀው

    @ethiopiahagera2488@ethiopiahagera2488 Жыл бұрын
    • ለመወፈር እንዴት ልጠቀም ??

      @HayatAhmed-lm9gr@HayatAhmed-lm9gr5 күн бұрын
  • ከጅሱ እና እደሻይ አርገን ብንጠጣ ዩቱ ይበልጣል ቀምሼው ረላቅም

    @hebshawit@hebshawitАй бұрын
  • ዶክተር ልቤ በሀይለኛው ይመታል ከሁለት አመት በላይ ሁኖታል የህመም ስሜት የለኝም መልስልኝ

    @toyba9930@toyba9930 Жыл бұрын
    • እኔም ነኝ

      @toybahussen6699@toybahussen6699 Жыл бұрын
  • 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

    @leilahoussein6424@leilahoussein6424 Жыл бұрын
  • Garlic

    @RoseRose-gs4kv@RoseRose-gs4kv Жыл бұрын
    • አብሸ ይሸት የለም ወይ

      @enjibudiemutter1854@enjibudiemutter1854 Жыл бұрын
  • እና አያወፍርም እዴ

    @user-bz8bs5fm3w@user-bz8bs5fm3w2 ай бұрын
  • አኔጥያቄአለኝአሱምሰውነቴያስክከኛልየምጠቀመውሳሙናመስሎኝቀይርኩትግንምንምልውጥየለውም

    @vvvffff1290@vvvffff1290 Жыл бұрын
  • ጠሩ ነዉ።ነገር ግን የተፈጨዉን አብሽ ከተዘፈዘፈ በኋላ የተጠለለዉ ነዉ የሚጠጣዉ ወይስ የተዘፈዘፈዉ ውሀው ተጠሎ ተመትቶ በተለምዶ እንደምንጠጣዉ ነው አገላለጽህ ግልጽ አይደለም

    @zegeyech@zegeyech Жыл бұрын
  • 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    @BibiCell-ue7jw@BibiCell-ue7jw4 ай бұрын
  • ለእርጉዝ ሴት ይመከራል ወይ

    @hawabintbaba6809@hawabintbaba6809 Жыл бұрын
    • ለእርጉዝ አይሆንም ያስወርዳል ብሏል

      @user-sr3cj6ys1h@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
    • እስከመጨረሻው አዳምጭው ለእርጉዝ ሴት አይመከርም ብሎል

      @Sofya-ub1vh@Sofya-ub1vh Жыл бұрын
  • እሽ፣ዱከተር፣እሃ፣ጨኁራአለብኝ፣እናም፣ችግርአለው፣እንድ,አይቁላም፣እንድ

    @myoutube4344@myoutube4344 Жыл бұрын
  • እኔስ የወፊረል ሲበል ከወተት ገር አፍልቼ መጠጣቴ 😂

    @user-ex8zx9bt3z@user-ex8zx9bt3z3 ай бұрын
    • ያወፍራል ወይ

      @HayatAhmed-lm9gr@HayatAhmed-lm9gr5 күн бұрын
  • እናመሰግናለን

    @dguf8816@dguf8816 Жыл бұрын
  • 👍

    @akrammohammed6116@akrammohammed6116 Жыл бұрын
  • 👍👍👍

    @SeasideMobile-yq1ns@SeasideMobile-yq1ns6 ай бұрын
  • እናመሰግናለን

    @kidanabera5960@kidanabera5960 Жыл бұрын
KZhead