የትኛውንም የበዓል መጠጥ የሚያስንቅ የገብስ ብርዝ‼ Barley and honey beverage✅ Nothing compares with this‼

2021 ж. 6 Қыр.
281 661 Рет қаралды

የትኛውንም የበዓል መጠጥ የሚያስንቅ የገብስ ብርዝ‼ Barley and honey beverage✅ Nothing compares with this‼

Пікірлер
  • It’s nice job Thank you for sharing

    @nardostadesse8062@nardostadesse80622 жыл бұрын
  • እጅግ እጅግ ግሩም ነው በጣም ቆንጆ ወድጄዋለሁ እጅሽን ይባርከው እናትሽም ይባርክ እጃቸው

    @alesalema7371@alesalema73712 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ነው :እናመሠግናለን ።

    @semegneadal3623@semegneadal3623 Жыл бұрын
  • አዶትዬ እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሰሽ 👏🌻🌻🌻 እውይይይይ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ በአል በአል አሸተትሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለእናትሽም ላንችም ይስጥልን 👏🌻🌻🌻🌻 በጣም ድንቅ ነው ለመሞከር ቸኩያለሁ ውይይይ የአላርም ነገር አይወራ ደግሞ ሽታው ቶሎ አይጠፍም ከቤት በረንዳ ላይ መቁላት የሚመቻችሁ ውጭ ቁሉ ።እኔ ቢጨንቀኝ ከሀገር ቤት አስቆልቼ አመጣሁ አዶትዬ እኔም ንዳንች በጣም ነው የምወድ ኪኒቶ ።ግን ንፁህ ገብስ ስለሆነ ካንሰር ያመጣል የሚባለውን አላመንኩበትም ገብስ ጤናማ ስለሆነ ።እናቴ Braunአድርጋ ትቆላና ፈጭታ እንደ ሻይ ትጠቀማለች ለደም ማነስም ሆነ ለደምብዛት በቂ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል ይባላል ። ይቅርታ ፅሁፍ ስላበዛሁ ተባረኪልኝ አዶትዬ አመሰግናለሁ🙏👏🌻🌻🌻🌻💕💕💕

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын
  • የንጀራ እስራት ፈልጌነው

    @TarkuaDj@TarkuaDjАй бұрын
  • Thank you betam inameseginalen arif timirt nw "melk sitegn inji moya kegorebet" miyasbil nw.

    @jimitischannel669@jimitischannel6692 жыл бұрын
  • It is brillante idea. Thank u so much. God bless. I will try it

    @senaittefera5912@senaittefera59122 жыл бұрын
  • ThankyouAdot.Set malet endanchi new.Ewedshalhu.

    @abrhi98@abrhi98 Жыл бұрын
  • Thank u dear.yetefetegewen gebs link askemechilen kechalesh .🙏

    @saronabi1387@saronabi13872 жыл бұрын
  • wow ይንን የሰራ እጆች ይባረኩ😘

    @user-ri2ic3yk7u@user-ri2ic3yk7u2 жыл бұрын
  • Thank you good job

    @bettyethchannel9091@bettyethchannel90912 жыл бұрын
  • You are blessed

    @yeshewake.3904@yeshewake.39042 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ በጣም ደሰ ይላል

    @genetabera7071@genetabera70712 жыл бұрын
  • ጓበዝ በጣም ደስ ይላል ለበአል እናዘጋጃለን

    @asratbahta9210@asratbahta92102 жыл бұрын
  • Fantastic Ethiopian drivers God blesses you

    @romansolomon8782@romansolomon87822 жыл бұрын
  • መልካም አዲስ አመት! እጅሽ ይባረክ የገብሱን መጠን እና መጀመሪያ የጨመርሽውን ውሀና ከተዘፈዘፈ ከአሸሽው በሆላ የጨመርሽውን የውሀውን መጠን ብትነግሪን ብታሳይን በጣም የበለጠ ይጠቅመናል

    @zimamazezew4379@zimamazezew43792 жыл бұрын
    • መጠኑን በኪሎብትነግሪን

      @abelbirhanu2377@abelbirhanu23772 жыл бұрын
  • Wow amaizing fetari ejishn yibarkewu

    @meseretyenework6783@meseretyenework67832 жыл бұрын
  • Tebareky betam healthy metet new yegebut negerechi

    @martazewide2599@martazewide25992 жыл бұрын
  • Wow momkeri alebigne betam yamale ❤❤

    @wegilema8964@wegilema89648 ай бұрын
  • እጅሽ ይባረክ

    @user-ce5mu3qn4i@user-ce5mu3qn4i2 жыл бұрын
  • አዶትዬ መጣሽልኝ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሠቦችሽ የኔ ባለሙያ

    @user-uy9sg7sx5l@user-uy9sg7sx5l2 жыл бұрын
  • አሜን እንኳን አብሮአደርሰንበጣም ቆጆነው

    @lidiyatube@lidiyatube2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ተባረኪ

    @user-md1bz1bl6p@user-md1bz1bl6p2 ай бұрын
  • እርሾ አይጨመርም እደ እህቴ 😍

    @lomineSh3384@lomineSh33847 ай бұрын
  • gobez ejesh yebarek ehete eskemokerew chekuyalehu

    @hayatmohammed6386@hayatmohammed63862 жыл бұрын
  • Thank you! for sharing.. በጣምጥሩ ቀላል ዘዲ ነዉ ማሩን የ ትገዛሽዉ ነጭማር ይመስላል!

    @meazahailemariam6813@meazahailemariam68132 жыл бұрын
  • አዶትዬ እጅሽ ይባረክ እንኩዋን አደረሰሽ

    @SelamyeAskoLij500@SelamyeAskoLij5002 жыл бұрын
  • Thanks a lot for the excellent recipes 😀 I absolutely enjoy your blog !As always, You're creative and energetic !well done !!God bless and shield you 🙏 your family 🙌 💛

    @tinahailu748@tinahailu748 Жыл бұрын
    • Ejish ebarek betam des elali esh yene hudi

      @RodasAli-eq9od@RodasAli-eq9od3 ай бұрын
  • ገረ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ

    @firehiwothaile7100@firehiwothaile71002 жыл бұрын
  • Thank you for sharing🧿.

    @mitikeabdisa7442@mitikeabdisa744222 күн бұрын
  • በጣም ደስ ይላል ቀላልም ነዉ

    @hirutsisay4608@hirutsisay4608 Жыл бұрын
  • hi sister you can get the roasted barley from Korean store .

    @asrategebrekiristos1056@asrategebrekiristos10562 жыл бұрын
  • መዝሙሩ ጥዑም።

    @user-vt4hu3hi9z@user-vt4hu3hi9z8 күн бұрын
  • የተለየ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁእህቴ

    @nardosfikreselassie161@nardosfikreselassie1612 жыл бұрын
  • ዋአው ያምራል መልካም አዲስ አመት

    @muluhabeshawit9232@muluhabeshawit92322 жыл бұрын
  • it is an amazing preparation. Thank you sistu !

    @fentahunbantie9795@fentahunbantie97959 күн бұрын
  • Wow tebareke

    @tsegatshome3103@tsegatshome31032 жыл бұрын
  • ባለሞያ👌👌👌❤

    @lemlembekele8397@lemlembekele83972 жыл бұрын
  • New subscriber thank you for sharing this wonderful drink recipe 👍👍 looking forward to seeing you next video

    @storgekitchen8539@storgekitchen85392 жыл бұрын
  • ያምራል ተባረኪ

    @tadesseasmare-cu3hv@tadesseasmare-cu3hv Жыл бұрын
  • ዋዉ በጣም አሪፍ ሙያ ነው ይሄ ለየት የለ እንዳውም ገብስ ከማቃጠል ብርዝን ሰርቶ መጠቀም ሰራውም ቀላል የሆነ ለጤንነትም ተሰማሚ በማንኛውም እድሜ ላይ የለ ሰው መጠቀም የሚችለው መጠጥ ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን ሳላመሰግን አላልፈም እኔ ለመስራት በጣም ቸኩያለሁ ወጤቱን አሳውቅሻለሀ እንወድሻለን

    @asegedechtesfaye6652@asegedechtesfaye66522 жыл бұрын
  • WOW thank you looks like ቆንጆ ነገር አሳየሽኝ ኬኔቶ ብዙም አልወድም ይሄ ግን ምርጥ ነው ስለዚህ ለበአል ይሞከራል!

    @giftifekadu7796@giftifekadu77962 жыл бұрын
  • እውነት ነው፣ ኪኔቶ ጥሩ እንዳይደለ፣ሰምቺያለሁ።

    @senaittemamo2807@senaittemamo28072 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ቴና እና እድሜ ይስጥልን I like it አሁን ነው እሰራለሁ thank you

    @alganeshalemneh3311@alganeshalemneh3311 Жыл бұрын
  • Yummy and fantastic

    @romansolmon5627@romansolmon5627 Жыл бұрын
  • እባክሽን የማሩን አይነት ብታሳይን በጣም እናመሰግናለን🙏

    @ethiopiahagera5623@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ ቆንጆ

    @ymariamaberham2989@ymariamaberham29892 жыл бұрын
  • wow...አዲስ ነገር ደስ ሲል ተባረኪ የኔ እናት

    @kalkialex3543@kalkialex35432 жыл бұрын
    • የጡሪ ትከ ጡሪ ወሔቃር ሀነም ታበሩስማኸ ወሔምንኸ

      @sarex477@sarex477 Жыл бұрын
  • እፕሪፍ ነው የምትሰሪው ሁሉ.ተባረኪ.

    @mekonnen74@mekonnen742 жыл бұрын
  • Thank you madam.

    @MokonenZeleke-xu9jy@MokonenZeleke-xu9jy28 күн бұрын
  • ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 አዶትዬ እጅሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰቦችሽ የኔ ውድ

    @le1785@le17852 жыл бұрын
    • Betesebe enhune demerign

      @mimifkr1743@mimifkr17432 жыл бұрын
  • እናመስፕግናለን♥♥♥♥አሜንአሜን አሜን ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት

    @halenyameralabera8965@halenyameralabera89652 жыл бұрын
  • wow Betam Tiru Aserar Nw Tebareki

    @elsahussein1954@elsahussein1954 Жыл бұрын
  • ምርጥ ነው እንሻ እልህ እሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ

    @omalkhair7696@omalkhair76962 жыл бұрын
  • ከአንኮል ነፃ የሆና መጤጥ ደሲ ይላል ተባረክ ግን ዉሽት ነዉ ቃሬቦ ካምሠራ አሲይዝም በሬቺ

    @yaikobajora2577@yaikobajora25772 жыл бұрын
  • Thank you

    @konjitaguade7255@konjitaguade72552 жыл бұрын
  • ካንሰር የተባለው በጣም የሚያሳርሩትን ነው እጅሽ ይባረክ በእጅ ከምናሸው በጁስ መፍጫ ብንፈጨውስ

    @user-nq8zw2no8d@user-nq8zw2no8d20 күн бұрын
  • Happy new year ❤

    @alamzagay8791@alamzagay8791 Жыл бұрын
  • የኛ ባለሙያ እናመሰግናለን።

    @tsehaykahsay420@tsehaykahsay4206 күн бұрын
  • Thank you very much for sharing

    @user-zf5cs3lu1o@user-zf5cs3lu1o4 ай бұрын
  • በጣም ያምራል ይመችሽ

    @EmebetMoges-ip6os@EmebetMoges-ip6os3 ай бұрын
  • እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ

    @aaaa4568@aaaa45682 жыл бұрын
  • በጣም እናመሰግናለን!!🙏🙏 ግን የተቆላውን ካገኘን መግዛት አንችልም?

    @addisalemu9539@addisalemu95392 жыл бұрын
  • Thankyou Ehete

    @user-js3px6el5b@user-js3px6el5b3 ай бұрын
  • ያለ እርሾ እንዴት ይፈላል?" የኔ ውድ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ❤❤

    @BiruktawitTigineh@BiruktawitTiginehАй бұрын
  • Good job pls gbsu knkodaweu yetgshu how u get the paery with the sikn???

    @tensuhabtu4715@tensuhabtu47152 жыл бұрын
  • በጣም ያምራል እህቴ

    @genatgenat7165@genatgenat7165 Жыл бұрын
  • በርቺ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    @buzeman6329@buzeman63292 жыл бұрын
    • ምርጥ

      @mesrettade7233@mesrettade72332 жыл бұрын
  • Wow Watched👍👍👌👌

    @netsiskitchen7169@netsiskitchen71692 жыл бұрын
  • Ejesh yebarek

    @endalegebreyohanese1497@endalegebreyohanese14974 ай бұрын
  • ማሻአላ ባለሙያ

    @mahubetube6317@mahubetube63172 жыл бұрын
  • ተባረኪ

    @mimipaul3703@mimipaul37032 жыл бұрын
  • መቀቀል ይቀላል ደጋግመሽ ብትቅይውና አያጠልሽ ሲቀዘቅዝ ማጣፈጫዎች ጨምረሽ ለሶስት ቀን ማቆየት ከዛ ምርጥነውየሚሆነው ብርትኳኑን ግን ውሀውን ብቻ መጠቀም ከነ ልጣጩ ከገባ ይጎመዝዛል

    @tsehaytsedu4744@tsehaytsedu47442 жыл бұрын
    • እስኪ ንገሪኝ እህት አሰራሩን

      @-tube7723@-tube77232 жыл бұрын
    • በፍጹም አይቀቀልም ስትቀቂይው በቀጥታ ሾርባ ነው የሚሆነው እኔም ከዚህ በፊት ሲቀቀል ይቀላል ብዬ ቀቅዬው ደፍቼዋለው

      @AdotEthiopianfood@AdotEthiopianfood2 жыл бұрын
  • የበሶው ይሆናል ተባረክ

    @lidiamandefro1250@lidiamandefro12502 жыл бұрын
  • Beautiful so nice

    @shiwaineshogbai9757@shiwaineshogbai9757 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @duressotesso3082@duressotesso30822 жыл бұрын
  • ልዩ ነሽ!💐

    @senaithailu6973@senaithailu6973 Жыл бұрын
  • አመስግናለሁ ሁሌም በስራሽ እደስታለሁ በይበልጥ መስቀልን እጠብቃለሁ መልካም አዲስ አመት

    @aboneshfanta8695@aboneshfanta86952 жыл бұрын
  • አይገርምም ኬኔቶ ልሰራ ፈልጌ ነበር ሀሳቤን ቀየርኩ ሰርቼው ደግሞ ከወደድኩት እመለሳለሁ የኔ ቅመም በርችልኝ

    @abebagebeyehu4691@abebagebeyehu46918 күн бұрын
  • ማሽቱስ በግራይንድ ቢደረግስ ችግር አለመው

    @asratbahta9210@asratbahta92102 жыл бұрын
  • great job

    @sintayehuhailu3803@sintayehuhailu38032 жыл бұрын
  • Excellent

    @getinetfantahun7378@getinetfantahun73782 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ቆንጅየዋ

    @fitsumbekele925@fitsumbekele9253 ай бұрын
  • WOW Emokerewalhu ErSho Ayegebam.

    @abdelatabor4484@abdelatabor44842 жыл бұрын
  • Wow it's good

    @sirashserub6818@sirashserub6818 Жыл бұрын
  • ባለሙያ የኔ ውድ👍👍👍

    @netsiskitchen7169@netsiskitchen71692 жыл бұрын
  • የኔቆንጆ በጣምእናመሠግናለን ❤❤❤

    @user-vr6gt9yz9y@user-vr6gt9yz9y4 ай бұрын
  • በጣም እናመሠግናለን በርችልን

    @yonaskebede2664@yonaskebede2664Ай бұрын
  • አመሰግናሎሁ የኔ እህት

    @tinasegirmay5260@tinasegirmay52602 жыл бұрын
  • ገብሱ የት ይገኛል ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

    @ethiopiaethiopia4505@ethiopiaethiopia45052 жыл бұрын
  • ዋው እጅሸ ይባርክ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ♥️💕🙏👏

    @tsionabera5181@tsionabera51812 жыл бұрын
  • Thankyau ❤

    @luladaid9912@luladaid99124 ай бұрын
  • እኔም ስምቻለሁ ከሆነ ልኬት በላይ ማሳረር ካንሠር ያመጣል

    @marthaaschenaki2509@marthaaschenaki25092 жыл бұрын
  • አማኑኤል እጅሽን ይባርከው አሜን.

    @haven8615@haven86152 жыл бұрын
  • መጠን መግለፅ ኣትርሺ ውዴ

    @fkr834@fkr8342 жыл бұрын
  • Enquan abro adersen Happy Ethiopian New Year to you and your family too 🌼🌼🌼🌼thank you so much I will try it

    @elroiytegegn1505@elroiytegegn15052 жыл бұрын
  • Mashahlla melku erasu seyamr amarn benatsh nbseturn n 🥰🙏

    @hoyboys974@hoyboys9742 жыл бұрын
  • ቆንጆ ነው ጎቦዝ

    @brhanehaile7813@brhanehaile7813 Жыл бұрын
  • አሪፍ፡ነው፡ያምራል፡፡

    @mestawetteshome646@mestawetteshome6462 жыл бұрын
  • Mashaa'Allah gin xiyaqe? Yasekral weys ayasekrim??

    @umrahaf7552@umrahaf75523 ай бұрын
KZhead