#Ethiopian

2020 ж. 27 Жел.
127 379 Рет қаралды

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер
  • Looks great 👍🏼

    @alemaman2914@alemaman29142 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ

    @nestaneteliyas6543@nestaneteliyas65432 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይማስገን ሰለምሽ ይብዘልን ዬኔ ውድ በጣም አሪፊ ነው በርቺልን ❤❤🎉🎉እጅሽ ይባርክ ❤🎉❤🎉❤🎉

    @user-oo6mb2rg7d@user-oo6mb2rg7d4 ай бұрын
  • ዋውው በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 😍

    @bettyhabesha5959@bettyhabesha59593 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ አስራር ነው

    @fikiritegeitinet6466@fikiritegeitinet6466 Жыл бұрын
  • እጅሸ ይባረክ ቀላል ዘዴ

    @yehuwaleshettekle6165@yehuwaleshettekle6165 Жыл бұрын
  • Good job 👏 👍

    @shasheenadlew6488@shasheenadlew64883 жыл бұрын
  • ባለሙያ ነሸ ጎበዝ

    @ethiodagim1651@ethiodagim16512 жыл бұрын
  • በጣም ጎበዝ የኔ ጀግኒት አይዞሽ በርች

    @ketkzeamado8913@ketkzeamado89132 жыл бұрын
  • ትክክል ነሺ በጣም ጥሩ ነው

    @azebayele5366@azebayele53662 жыл бұрын
  • እናመሠግናለን

    @azizainternational9719@azizainternational9719 Жыл бұрын
  • ጎበዝ!!

    @phun4379@phun4379 Жыл бұрын
  • Wwoowwuu yene malkam tabaraki konjo taji new❤️

    @tigistyemariyamljicell5310@tigistyemariyamljicell53102 жыл бұрын
  • Bravo

    @bettyfasil4229@bettyfasil42293 жыл бұрын
  • በጣም አሪፍ አሠራር።

    @dimvidpro@dimvidpro Жыл бұрын
  • yene konjo ejsh ybarek berchilgn

    @hiwimenge190@hiwimenge1902 жыл бұрын
  • *Super like☕👍*

    @timana02@timana023 жыл бұрын
  • ብሪቮ በጣም clear instructions. God bless you 🙏🙏🙏

    @letigebrekristos3282@letigebrekristos32823 ай бұрын
  • በጣም ባለሞያ ነሽ ♥️♥️

    @tsehayedebele1383@tsehayedebele13832 жыл бұрын
  • Woow❤️❤️❤️

    @aakyaa3128@aakyaa31282 жыл бұрын
  • Selamishi yibiza ehite yene balemoya like

    @aboneshtube7584@aboneshtube75843 жыл бұрын
  • የእኔ ቆንጆ በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ

    @tsigedengil5307@tsigedengil5307 Жыл бұрын
  • Thank you 🙏🏽

    @alemaman2914@alemaman29142 жыл бұрын
  • Brava 💙❤💚👍👏🌹

    @samikahsai3114@samikahsai3114 Жыл бұрын
  • የጌሾውን መጠን ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ

    @user-vc4id5yp4e@user-vc4id5yp4eАй бұрын
  • Thank You

    @wosenemengistu2034@wosenemengistu20343 жыл бұрын
  • @user-tm3du4cy3e@user-tm3du4cy3e3 жыл бұрын
  • ዋውውውውውውውው

    @elieli1881@elieli1881 Жыл бұрын
  • thank you

    @mahi5885@mahi58852 жыл бұрын
  • 👀😍

    @tseddyethiopiawit1171@tseddyethiopiawit11713 жыл бұрын
  • በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ላመትበአል እናዘጋጃለን በርቺ

    @netsiskitchen7169@netsiskitchen71693 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለው ነፂዬ💖🙏💖

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ጠጅ አጣጣል ነው ግብጽ እጅሽ ይባረክ በርቺ።

    @alesalema7371@alesalema73712 жыл бұрын
    • ጕበዝ

      @alesalema7371@alesalema73712 жыл бұрын
  • የጠላም አሰራር አሳይን,የምትሰሪው ሁሉም ጥሩ ነው

    @sarahailemichael8616@sarahailemichael8616 Жыл бұрын
    • እሹ አመሰግናለሁ🙏❤

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
  • 💜

    @user-dw8xv7tm1x@user-dw8xv7tm1x3 жыл бұрын
  • Errrr ersow beza

    @watermelonyuh3810@watermelonyuh38102 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ጠጅ ✅🥰🥰🥰👌👌👌

    @tseddyethiopiawit1171@tseddyethiopiawit11713 жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመሰግናው ውዴ💓💓

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • ጠጅ አሰራር እችላለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ልዩነታችን እኔ የእህል እርሾ አልጠቀምም ያኮመጥጠዋል ጥሩ ጣእም አይኖረዉም .

    @asegedechmamo4644@asegedechmamo46443 жыл бұрын
    • Wde esti tsafilgn aserarun

      @nafkoteyene1393@nafkoteyene1393 Жыл бұрын
  • Awesome video

    @ybtag7148@ybtag71483 жыл бұрын
    • Thanks

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • ቆንጆ የጠጅ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ👍👍♥️

    @BezTube1627@BezTube16273 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ💓💓👌

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • ጒበዝ በርቺ

    @fantukelecha522@fantukelecha522 Жыл бұрын
  • ስታጣሪው ብታሳይ ጥሩ ይመስለኛል ካሜራ አቀራረፁም ትንሽ ....

    @yesasye3947@yesasye39472 жыл бұрын
  • ዛሬ በጥብጫለሁ ዉጤቱን የዛሬ ሳምንት

    @iphonegamer1157@iphonegamer11576 ай бұрын
  • 👍❤🙏👏

    @sarakessete1494@sarakessete1494 Жыл бұрын
  • Yeregwede

    @aynadesgetahuen1529@aynadesgetahuen15292 жыл бұрын
  • 👏🏿

    @fikirteabelti6023@fikirteabelti60232 жыл бұрын
  • ዋዉ በጣም ልዩ የጠጅ አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ!!!

    @yemiten@yemiten3 жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመሰግናው👌👌💓💓

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ ስራ እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ🙏🏾

    @militeteklemariam6504@militeteklemariam65043 жыл бұрын
  • Gobez

    @yemenashumamo8278@yemenashumamo82782 жыл бұрын
  • ሐይ የሳማ ቅጠል እዴት እደሚሰራ የኢትዮጵያ ዘዴ ማለቴ ነዉ ከቻልሽ አሳይን ቅጠሉን ካገኘሽ።እናመሰግናለን ።

    @jamparound68@jamparound683 жыл бұрын
  • ለ ገና ቆንጆ ጠጂ አሳየሸን እናመሰግናለን🙏🏼🙏🏼

    @skyTube-mf3fz@skyTube-mf3fz3 жыл бұрын
  • ብርዝ በጣም እወደለሁ ሰለአካፈልሸን ከልብ እናመሰግናለን

    @gestanekitchen4057@gestanekitchen40573 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጅ ጠጅ እጅሽ ይባረክ👏🏾👏🏾❤️

    @mimishow6732@mimishow67323 жыл бұрын
    • አሜን በጣም አመሰግናው ውዴ👌👌🙏🙏💓

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፈቃድሽ ከሆነ ቤተሠብ እንሁ🙏🏻

    @eskuschoice1730@eskuschoice17303 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እኔ ቤተሰብ ነኝ ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ💓💓🙏🙏

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • Very interesting and delicious honey 😋😋. All flavors are amazing 👌👌. Thanks for sharing this video 👍👍. Please stay connected always 🤝🤝and see you around 🙏🙏

    @padmasfoodcourt6352@padmasfoodcourt63523 жыл бұрын
    • Thanks for coming💓💓👌👌

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • ባለሙያነሽማር

    @user-bp3ii2mu2v@user-bp3ii2mu2v3 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለው❤🙏

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • Ene Enatu hulunim 1 lay kelakiye temikew yihew be 3 tegna kenu jerekinaw lifeneda new min ladiregew???? Eyastenefeskut new yemiwelew endayfeneda feriche gin ersho aladerekum yerasu ersho silneberegn

    @watermelonyuh3810@watermelonyuh38102 жыл бұрын
  • እህት የሰንትቀን ነው ጠጅ

    @gedam.youtube8866@gedam.youtube88663 жыл бұрын
  • እኔ በአንቺ አሰራር ሞክሬው በጣም ሃይለኛ ነው ቢዝነስ ጀምሬልሻለሁ ተባረኪ

    @alemwosendesta@alemwosendesta Жыл бұрын
    • አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
  • Arif new emhu barch

    @emantube19@emantube193 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
    • @@sara-ethiopianfood ሀይ

      @user-dj1cx8si8n@user-dj1cx8si8n3 жыл бұрын
  • min yahil gram ersho ena min yahil gram gesho altenagershm

    @kassahundeneke257@kassahundeneke257 Жыл бұрын
  • ዋው በጣም ቆንጆ ቻናል ነው በርቺ ብቅ በይ ቤቴ!

    @elsamitch8610@elsamitch86103 жыл бұрын
    • በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ እሺ አሁኑኑ መጣው💓💓👌👌

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • ሰላም ሰላም እህቴ በርቺ ላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ

    @eteneshyoutub4873@eteneshyoutub48733 жыл бұрын
    • ሰላምሽ ይብዛልሽ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አሁኑኑ መጣው👌👌💓💓

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
    • ​@@sara-ethiopianfood በውጭ ምንኖር የጌሾውን እንጨት እዴት ማግኝት እንችላለን

      @beki3403@beki3403 Жыл бұрын
  • የጌሾ እንጨት ከየት ይሸጣል

    @wetamekuriau8933@wetamekuriau8933 Жыл бұрын
  • በውሃ ጌሾውን ብንቀቅል ይበላሻል?

    @hiwotgonder594@hiwotgonder594 Жыл бұрын
  • ትኩሱቢደረግስ ችግር አለው?

    @user-le1oe7rn1l@user-le1oe7rn1l Жыл бұрын
  • Beyeqenu sikefet aynefsm wey?

    @senaitfisehaye6402@senaitfisehaye6402 Жыл бұрын
  • Gesho betkus yichmeral ebakesh

    @aynukassa9537@aynukassa9537 Жыл бұрын
  • ለማፍላት በእርሾ ፈንታ ለምን ብቅል አላደረግሽም?

    @user-be8sz6tx3g@user-be8sz6tx3g2 жыл бұрын
  • Wdehtye erscho kemtschemri and bira btadergi no yemschalow

    @hanabrhane7956@hanabrhane79563 ай бұрын
  • በየቀኑ አይከፈትም ይነፍስበታል

    @user-kp3nk4sv8q@user-kp3nk4sv8q5 ай бұрын
  • ሢከፈት፡ሢዘጋ፡አይነፍሥበትም፡ግን

    @sebelgebr8553@sebelgebr85534 ай бұрын
  • Balemuya neshe

    @tesfayesemagn9045@tesfayesemagn90453 жыл бұрын
    • አመሰግናለው🙏🙏

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood3 жыл бұрын
  • Errrrrr minale 3 ken enkuwan bitebikiw

    @watermelonyuh3810@watermelonyuh38102 жыл бұрын
  • ለገና ጠጅ ለመጥመቅ ፈልጌ ነበር እባክሸን ለ6ኪሎ ማር ምን ምን ያህል ውሃ እና ጌሾ እንደምጠቀም ንገሪኝ

    @eyuayele3170@eyuayele3170 Жыл бұрын
    • ስድስት ኪሎ አስራሁለት ሊትር ይሰራል

      @eyerusalemabraha1567@eyerusalemabraha1567 Жыл бұрын
    • እንደኔ ጌሾ ባይበዛ ግማሽ ኪሎ ጌሾ እሷ እንዳረገችው ቀቅለሽ ወይ አምሰሽው

      @eyerusalemabraha1567@eyerusalemabraha1567 Жыл бұрын
  • ማሩ ዩት ነው የሚግኘው?

    @tringobetre2916@tringobetre29162 жыл бұрын
    • ግሮሰሪ እስቶር አለ

      @sara-ethiopianfood@sara-ethiopianfood2 жыл бұрын
  • አለ ጌሾ መስራት አይቻልም

    @halimahalima1369@halimahalima13698 ай бұрын
  • I think putting yeast is not necessary it's my opinion. Like our family used it no yeast.

    @zzeeyib3009@zzeeyib3009 Жыл бұрын
  • Not Eritrean Drink Ethiopian Drink Ok!

    @titiabebe4310@titiabebe4310 Жыл бұрын
KZhead