ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
2021 ж. 28 Қаң.
124 032 Рет қаралды
#Ethiopian #Habesha #wine #ጠጅ #Food
#Vegan
#Veggyplatter
#Vegeteriansampler
#Madeinethiopia
#ethiopia
#Ethiopian
#Habesha
#addisabeba
#Addisfoodie
#Ethiopiandish
#Ethiopianfood
#Ethiopiancusine
#Ethiopianwomen
#Ethiopianmusic
#Habeshastyle
#Traveltoethiopia
#Ethiopiandiaspora
#Ertrianfood
#Africanfood
#Foodblogers
#Cookingismylife
ባለሙያ ነሽ አንቺን ያገባ ታድሏል❤
ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል በርቺ🎉❤❤❤❤🎉
በጣም ባለሙያ ነሸ አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ
I love the way you do, gasho❤
Betam Betam teru new ejesh yebarek Kekoye Fereje masgebat enchelalen.
ጠጅ ላይ እርሾ መጠቀም በጣም ጣሙን ይቀይረዋል
Thank you so much. You give us clear instructions .
Good job.
betam enamesegnalen
very nice!!!
Betam gobez nes ❤
❤❤❤❤❤
❤
Tej Le mazegajet ye mitatenw betam tinsh be hone esat ye berbere zala nw
like it
Wow great job thank you for sharing with us
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር + ከለሩ ውርቅ ነው.ተባረኪ ውዴ🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ለጠጅ የወጥ እርድ ነው የምትጠቀሚው ወይስ የጠጅ መልክነው
Wow so good.
Thank you very much. I did''nt know how to make Tej. I will try.
ጉበዝ ቆንጆ አሰራር ነው
ማር 900g ውሀ 8 ብርጭቆ ጌሾ. 250g እርድ. ግማሽ የሻይ ማንኪያ
Endy endy beleg
Btam gobez gn ered mechemr lemn be rasu be maru new colour linerew migebaw endgbya aserar bizu fetrewoch alu gn endzi tekekelegnaw aserar sidereg demo be denbu mehon alebt
I would be very happy if the recipe was in English
I don't speak any of the Ethiopian languages but the recipe looks like burn a thin stem or two of gesho in part to add aroma to fermenting vessel and in part, I think , to sanitize the vessel. 1 t turmeric (for coloring) 2-3 lbs of honey a volume of water 4 X the volume of the honey (if 3 lbs , then 8 quarts of water). allow the honey to ferment naturally (it may not if the honey is processed so you may want to add some yeast)- so perhaps 3 -5 days looks like about 2 oz of gesho stems dry roasted in a pan and added to the mead before they are allowed to cool. Not clear to me but probably 10- 14 days fermenting ; strain out gesho and bottle. Enjoy.
900 g honey
Perfect
ከተበጠበጠ በኋላ ሲወፍር ወሃ ቢጨመር ምን ይሆናል
wow nice mlekue.becha.yebkal really 👏👌😍 see you
በጣም አመሰግናለሁ
Well done. Can’t wait to give it a try.
ሙያሽም ድምፅሽም ያምራል❤
በጣም ቁንዲ ነሽ 👏👏👏
👌👌👌
gobezz berchi
Erdu bztwal
🇪🇷🥰🥰🥰♥️♥️🇧🇴🇧🇴🇧🇴
የስንት ቀን ጠጅ ነው? በጣም ያምራል በርቺ
14 ken
Great job, really good explanation and instruction I’ll do it for Fasika thank you
እናመሰግናለን ብርሌዎቹን ኬት ገዛሻቸው??
Bol.com
እርዱ የወጥ ነው ወይነስ ማቅለሚያ የጠጅ እባክሽ ነገሪኝ
Yewet new
እህቴ ሙከራሽን በጣም አደንቃለሁ። በተለይ ለንጽህና የሰጠሽዉ ትኩረት። ነገር ግን በባህላዊ ጠጅ ዉስጥ ከተፈጥሮ ማር በስተቀር ምንም አይነት ባእድ ነገር አይጨመርም(እርድ ፣እርሾ፣ ብቅል፣ወዘተ አይገባም)። እዉነተኛ ማር ከሆነ የራሱ ከለር በቂና የተመጣጠነ ኘዉ። በርቺ!!
Amesegenalehu
Great job, very clear explanation and I like your cleanliness!
ትክክል እርድ በተለይ ጣእሙን ያጠፍዋል
የጌሾ ቅጠልስ አይሆንም በንጨቱ ፈንታ????
አይሆንም ይኮመጥጣል መልኩም ይቀየራል
ባለ ሞያ ነሸ
ስላም ክእርድ የምግብ ከለር ቢጨመር ምን ይሆነል
Menem ayhonem /alemechemerem yichalal
Ok thank you
እርዱ አያቆመጥጠው ውዴ
Aykometetem
.ጠጀአጠቀ
Besntegna ken yidersal ebaksh eht melslgn
10
በስንት ቀን ይደርሳል
የምትሰሪው ብዙ ካልሆነ እና ወቅቱ ሞቃት ከሆነ 13 ቀን ይበቃዋል
ሰላም አህቴ, እርዱ የጠጁን ጣዕም አይቀይረውም?
በጭራሽ አይቀይረውም
enamsginaln
እርዱ ባይኖርስ መቸም ለከለር ብቻ ነው ሚመስለኝ
Yichalal
እርድግን ጠጅውስጥ አዮገባም እራሱ የጠጅ አሰራር አለው እርድ ላልጫ ወጥ ነው!!
qonjo teg video bemayet demerkush an him Bek bey
እሺ
አስቸኳይ ነው ማር ኮመጠጠብኝ ምን ላርግ መፍትሄ
እርሾ አላደረኩም ማርና ጌሾ ብቻ ነው
የሚኮመጥጠው ድንገት ውሀ ጠብ ካለ ነው ወይም በእርጥብ እጅ ከነካሽው ጥሩ ሆኖ ከፈላ ግን ትንሽ ማር አልሽው ለሌላ ግዜ እቃውን በደምብ እጠኝው በርቺ ጎበዝ
@@mamaskitchenmelat56 እሽ እማዬ አመሰግናለሁ ግን ለ10 Killo ማር በአንድ ኪሎ ላልሰው ለቀና ትብብርሽ ከልቤ አመሰግናለሁ
@@betelehmayalew6840 አይ 250g ይበቃል ማር ከበዛ የፈላውን ያጠፋብሻል
@@mamaskitchenmelat56 በጣም አመሰግናለሁ