አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday

2019 ж. 12 Там.
818 916 Рет қаралды

#Arganon
©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
Copyright ©2019 masresham

Пікірлер
  • ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እናንተም ልትገነዘቡ እንደምትችሉት ብዙዎቹ ቪዲዮዎች የዩቲዩብን ህግ በማክበር እና ስምምነት ላይ በመድረስ እንዲነሱ ተደርገዋል፡፡ ስለዚህ በዩቲዩብ ተቀባይነት ባለው መልኩ ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ እና ሌሎችም እንዲነሱ የተደረጉ የጸሎት ፕሮግራሞችን እንደገና ይሠራሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ጊዜያት ከጎኔ ለነበራችሁና በውስጥ መስመር ላበረታችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡፡ በዚህ አርጋኖን የእመቤታችንን ምስጋና ይህንን የጾም ጊዜ በጸሎት እና በልመና እናሳልፍ ዘንድ የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ፡፡

    @masresham@masresham4 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ሰላም ተመለስክ የዓገልግሎት ዘመናችሁን የድንግል ልጅ ይባርከው

      @adisshambel7510@adisshambel75104 жыл бұрын
    • እኳን በሰላም ተመለስ ክ ወድማችን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክህ

      @mahilat.7345@mahilat.73454 жыл бұрын
    • አሜን አዲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

      @masresham@masresham4 жыл бұрын
    • አሜን

      @hanamariam8259@hanamariam82594 жыл бұрын
    • ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን። ምን አጥፍተው ነው አባ የጫኑትን ቪዲዮ እንዲያነሱ ዮቱብ የጠመደወት?

      @tesfaadane1152@tesfaadane11524 жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳልብን

    @user-qk6xe5vd4h@user-qk6xe5vd4h9 ай бұрын
    • Ameen...,..,.........., .

      @dabrwarqzawudee@dabrwarqzawudee3 ай бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51632 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋ ከሁላችን ከህዝብ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር ያለሃሰት 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    @fggh6526@fggh65267 ай бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51633 ай бұрын
  • የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን አሜን

    @girmaeyasu5736@girmaeyasu57365 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከቷ ይደርብን አሜን፫ 🤲🤲🤲

    @user-tm6mu6on2h@user-tm6mu6on2h9 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @fikrtegesite9726@fikrtegesite97262 ай бұрын
  • ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት 🙏🙏🙏

    @hffgtt9869@hffgtt9869 Жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ምልጃ አይለየን

    @tsigebekele1011@tsigebekele1011 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ምልጃና ፀሎት ለዘላለም ይጠብቅ ❤❤❤

    @karimakarima474@karimakarima474 Жыл бұрын
  • ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው ስለማይናገር ስጦታው አቤቱ ጌታየ ና መዳኒቴ ፈጣርየ ሆይ እኔ በአጣት የወደኩልህን ልጅህን ለንስሀ እና ለስጋ ደሙ ታበቃን ዘድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን በስደት ኛለነው በአዛብ አገር ኛለን ለቅድስት አገራችን ኛብቃን አመሰግንህ ዘድ ሁሌም። ተመስገን።

    @user-gh5lg9ti4e@user-gh5lg9ti4e2 жыл бұрын
    • 3:13 3:14 3:14

      @Hello65964@Hello659644 ай бұрын
  • ድንግል ሆይ ላንቺ ምስጋና ይገባል. ፫❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    @mesiabenwe3294@mesiabenwe32945 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋና በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን

    @Sitina-dl1ll@Sitina-dl1ll6 ай бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51633 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን በረከቷ ፀሎቷ ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿

      @classicphone5908@classicphone5908Ай бұрын
  • አሜን ቃለ ህይዉት ያስማልን ወንድማችን የእናታችን የመቤታችህ የቅድስት ማርያም ልመናዋ ክብሮ በርከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜሜን

    @user-gq1rt6sr4m@user-gq1rt6sr4m Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን የመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣሞን ባንደበታችን ታሳድርብንኢትዮጵያ ሀገራችን በምልጅዋ ትጠብቅልን ቸርነትህ ምህረትህ ዘውትር በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን

    @mesfinbirhane2445@mesfinbirhane24452 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከልብ አመገናለሁ በስወ ሀገር ይስማይ ህብስት ስለመገባቹህኝ በእግዚአብሔር ስም አመስገናለሁ ተስፋ መንገስተ ስማያትን ያውርስልን በእኔም በስመሁት መልካም ፍሬ እዳፍራ እናቴ ድንግል ማርያም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

    @mukki3846@mukki38463 жыл бұрын
    • አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን

      @qatardoha3458@qatardoha3458 Жыл бұрын
  • አርጋኖን መፀሀፌን ይዤ ካንተ ጋር ስፀልይ እየተከታተልኩህ እኔዴት ደስ እንደሚለኝ

    @user-gy9tn1pp5h@user-gy9tn1pp5h3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድሰትድግል ማሪያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችንህዝበ ክርሰቲያን ይሁን አሜን፫💐💐🙏

    @user-tn4lc1gp9s@user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜ እግዝእትነ ማርያም ንፍቁር ወድኪ ለምልና።አብ ሓጥያት ከይንወድቅ ካብ ኩሉ ችግር ንስኪ ምስ ፍቁር ውላድኪ ሓልውና።

    @mikehaile5775@mikehaile5775 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እመቤታችን አንች ጠብቂኝ

    @gihi7732@gihi77322 жыл бұрын
  • በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን፫

    @shtoshti9927@shtoshti99272 жыл бұрын
  • አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በጸሎቶ አስቡን።

    @yordanosyohannes9746@yordanosyohannes97462 жыл бұрын
    • Amin Amin Amin egezabeyer kaloneten yasemalen

      @aidadelteil691@aidadelteil691 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማንውን 30(60(100) ያማር ፍሬ እንድናፈራ የእመቤታችን ፍቃዷ ይሁን

    @zenashzenash8778@zenashzenash87782 жыл бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51632 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

    @egziyabharyimesgen4822@egziyabharyimesgen48223 жыл бұрын
    • አሜንቃለህወት ያሰማልን

      @abrahamdanaka678@abrahamdanaka678 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር የእመቤታችን ልመና ፀሎቷ በረከቷ አይለየን

    @user-up5yk1pt2z@user-up5yk1pt2z4 жыл бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51632 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አቤቱ እናናታችን ቅድሥት ማሬም ሆይ እደሀጼቴሣይሆን አደቸርነትሺ አገራችን ሀይማኖታችን ክልጅሺ ጋርጠብቄልን በውነት ለምራችን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    @saharm119@saharm119 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎቷ ይማረን አሜን አሜን አሜን

    @zed96@zed963 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ በልባችን ጣሟ ባንድበታችን ለዘላለም ጸንቶ ይኑር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን አሜን

    @haymiyemariyamlji1109@haymiyemariyamlji11093 жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @murde-vp2mh@murde-vp2mh2 жыл бұрын
  • እመቤታችን ጸጋዎትን ታብዛሎዎት ዘመናችሁን ትባርከው

    @user-ct8eq2wf3h@user-ct8eq2wf3h4 жыл бұрын
  • መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቧት ደካማው እህታቹ ነኝ

    @sarahethiopia2312@sarahethiopia23122 жыл бұрын
  • ቃሌ ሕይወት ያሴማል የአጌልግሎት ዜሜንህ እግዝአበሐር ይባርክልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono8250Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @likeaila1727@likeaila17273 жыл бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51632 ай бұрын
  • ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከት አይለየን አሜን 🤲🤲

    @user-vb3ud3tl2e@user-vb3ud3tl2e2 жыл бұрын
  • አሜን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤

    @user-ut2cl3zx5b@user-ut2cl3zx5b6 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

    @tsegshTube5kk3g@tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️⛪️✝️🌻🍇😭😭😭🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲ቃል ሂወት ያማልን 🎤🎤🎤አስብኝ በጾሎ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭🙄🤲🤲👏

    @BetebeteBetebete@BetebeteBetebete3 жыл бұрын
  • እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልዎት🙏ልፋትዎን ትቁጠርልዎ🙏

    @maranata2755@maranata27554 жыл бұрын
    • Amen Egziabher yakberelegn!

      @masresham@masresham4 жыл бұрын
    • አመሰግናለሁ ።እሜን።እሜን ።እሜን ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።እሜን ።እሜንንን

      @sofiyamessaywondwossen704@sofiyamessaywondwossen7043 жыл бұрын
    • እግዚአብሔር ይመስገንቅድስት ሆይ ለምኝልን

      @xgfdff858@xgfdff8583 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን🤲🤲🤲❤✝️

    @user-dr5xe1il2o@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።

    @teshomegebre4075@teshomegebre40752 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን ፀጋዉንያብዛለወት 💒💒⛪

    @user-fq7of6rw7n@user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የሰማነዉ በልቦናቸን ይደር አሜን፫

    @jhjh5321@jhjh53212 жыл бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51632 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ ፈተናም ቢበዛ ዋነው ነገር መስተካከሉ ነው 👏👏👏

    @kidistmitike717@kidistmitike7172 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ የስደቴ ስንቅ አይኔ እርግቢ ወዳጅ ማርያም የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ማርያምማርያም 💐💐💐🤲🤲🤲❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲💐💐💐💐

    @hanaalemu949@hanaalemu9492 жыл бұрын
  • አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክልህ ድንግል ማረያም ፀጋውን በረከቱን ታበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

    @user-jr3hg4ck7m@user-jr3hg4ck7m3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @ethopiaoethopiao4449@ethopiaoethopiao44492 жыл бұрын
    • አሜን

      @aboaomr5163@aboaomr51633 ай бұрын
  • እፁብ እፁብ እፀብ ድንቅ ነዉ ድንግል ያንቺ ነገር ማሰርዬ የህይወትን ቃል ያሰማህ በእዉነት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

    @user-iv7ni6yf2e@user-iv7ni6yf2e4 жыл бұрын
  • ቃለረ ሕይወት ያሰማልን አሜን ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono82502 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመቤቴ እኔንም ልጅስን በብርሐን አጆችሽ ዳብሺና ሸክሜን አቅልይልኝ እግዚአብሔር በጅሜ በጤና ይጠብቅልን

    @tigisteaafea8240@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
  • እናቴን በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ሀና ብላቸሁ የክርስቶስ ልጆች አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    @addismersha2904@addismersha29043 жыл бұрын
    • Egizabher yasblihe

      @user-lk4tk8do7i@user-lk4tk8do7i3 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥውት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክውት በእውነት ምን እንደምልወት አላውቅም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

    @abrehamassega3812@abrehamassega38124 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላቺ ሰላምታ ይገባል 🤲🤲🤲 እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲

    @user-vn5pj8vu7t@user-vn5pj8vu7t Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠመልን ለመምህረችን

    @satsshdjs4340@satsshdjs43402 жыл бұрын
  • አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ፍቅሯ,ጣዕሟ,በሁላችንም,ይድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

    @fasikalebanon6024@fasikalebanon60242 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤❤ አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻

    @user-up2xr1mv9p@user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

    @bbbbbbbaaaaaaa3620@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
  • ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

    @genettesema8908@genettesema89082 жыл бұрын
  • ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    @haymanotlema9001@haymanotlema90014 жыл бұрын
    • Amen.amen.amen

      @SaraSara-et6wh@SaraSara-et6wh3 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mukki3846@mukki38463 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    @billy6166@billy61664 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን፣ መምህራ፣ቃለህደትያሰማል💚💛❤🙏🙏🙏🙏

      @sofiymessay4134@sofiymessay41342 жыл бұрын
  • ቃለሂዎት ያስማልን💐💐💐💐

    @user-he6wu9fr4o@user-he6wu9fr4o2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን አሜን አሜን💐💐💕🙏💕

    @user-vo3pl4zu6y@user-vo3pl4zu6yАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አባታችን እናቴን በፅሎት አስብልኝ

    @meazabelay6770@meazabelay67703 жыл бұрын
  • የመቤታችን እረዴት በረከት በሁላችንም ታብዛልን እንደሀፃታችን ብዛት ሴይሆን እደቸርነቱ ከለት እለት እሚያሸጋግረን ከተወደደው ልጅሽ ይቅርታና ምህረቱን አማልጅን ሀይለ ልቦናችንን አብሪልን አሜን አሜን

    @negatnegat5052@negatnegat50523 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @mukki3846@mukki38463 жыл бұрын
  • Amen amen amen

    @FathimaFathima-yf5kn@FathimaFathima-yf5kn5 ай бұрын
  • ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማል ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት። 🙏 🙏 🙏

    @danielniguse5321@danielniguse53212 жыл бұрын
  • አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለ ቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን

    @mohmedkhlfan9293@mohmedkhlfan92934 жыл бұрын
    • ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግሎትን አድሜ ያርዝምልህ

      @brawa4kokob@brawa4kokob4 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

    @mulu778@mulu7783 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

      @mulu778@mulu778 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን

    @meseretababi3795@meseretababi37952 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወይን ያሰማልን ከረድኤት በረከታ ትጎብኛን ኢትዬ ሀገረራችንን ሰላም ታርግልን አሜን

    @azebewaltawu5049@azebewaltawu50493 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    @hiwotlifeya7527@hiwotlifeya75274 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን

      @jamjamethopian4762@jamjamethopian47622 жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

      @user-of1or9uh3x@user-of1or9uh3x2 жыл бұрын
  • አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

    @maezatadesse3372@maezatadesse33722 жыл бұрын
  • አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን ረድኤት በረከትሽ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    @user-xw4nw3ky7o@user-xw4nw3ky7oАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማን

    @yetmeyetme7997@yetmeyetme79973 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን

    @hanatatte6155@hanatatte61552 жыл бұрын
  • የእሜቤታችን የድንግል ማርያም ኤሬዴት በሬኬቷን ያሳትፌን አሜን መምህራችን በሕይወት ቤጠና ይጤብቅልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono825029 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን

    @tsegshTube5kk3g@tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎት በረከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁንልን🙏💒💐

    @muluzeneb8846@muluzeneb88462 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    @hayatgirma3203@hayatgirma32032 жыл бұрын
  • አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን

    @user-xw5wz1bz1d@user-xw5wz1bz1d2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን

    @thandoorimalu821@thandoorimalu8212 жыл бұрын
  • አሜን ቃለሂወት ያሠማልብ🙏🙏🙏🙏

    @makdemakde821@makdemakde8213 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏ሃገራችን ሰላም ያርግልን

    @user-jr4jt6pn1l@user-jr4jt6pn1l2 жыл бұрын
  • አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏🏻⛪️👏

    @hanaalemu949@hanaalemu9492 жыл бұрын
  • አሜን ቃለሕይወት ያሠማልንመንግስተሰማያትያውርስልን

    @sebleworkie3181@sebleworkie31812 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @lidiyanegash5297@lidiyanegash52972 жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን በኣማላጅነትዋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

    @salamasalama1703@salamasalama17032 жыл бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቷ ጸሎት ልመናዋ አይለየን

    @user-js3et4wj7g@user-js3et4wj7g2 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏❤💛💚

    @user-uc5fr1mc2w@user-uc5fr1mc2w2 жыл бұрын
  • በርታ የእግዚአብሔርብ ቸርነቱ ይርዳህ

    @ithifithif6252@ithifithif62522 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን🤲🤲🤲

    @birihaile3134@birihaile31342 жыл бұрын
  • Amen Amen Amen💚💛❤

    @fekeretgaberal1381@fekeretgaberal13812 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የመጥምቆ መለኮት ዩሀንስ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

    @luyabh9172@luyabh91722 жыл бұрын
  • ዝማሬ መላአይት ይሰማልን አሜን።መምህር አችን እግዚአብሔር ፀጋ ክብር ይስጥል።ወላአዲት አምላክ እመቤታችን እግዝትነ ድንግል ማሪያም።💒⛪➕

    @web4924@web49242 жыл бұрын
    • Ll

      @admasmolla6648@admasmolla6648 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልክ በርታልን

    @azabmenbere7528@azabmenbere75283 жыл бұрын
  • አሜንን አሜንን አሜንን ይሁን ይደረግልን ፀሎተ መላዕክት ያሠማልን የመቤታችን ምልጃ ፀሎቷ አይለየን አሜንን ፫🤲🤲🤲✝️🕯✝️

    @nnnnhhj1727@nnnnhhj172722 күн бұрын
  • ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን እግዝአቤሔር ይባርክልን

    @asfawbono8250@asfawbono82508 күн бұрын
  • አሜን ቃል ህይወት የስምዐልና! ተባረኹ!

    @mihretefremand0m773@mihretefremand0m7732 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

    @mimijoy5141@mimijoy51414 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤🙏

    @fikrtegesite9726@fikrtegesite97262 ай бұрын
  • አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ንገር እግዚአብሔር ይምስገን

    @monicalove4162@monicalove41624 жыл бұрын
  • እግዚሀቢሂረ ይጠብቅህ ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

    @salamst8116@salamst81162 жыл бұрын
  • እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልዎት

    @etethailu2358@etethailu23582 жыл бұрын
  • አቤት ነብሴ ተደሰተች ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ምስጋና ለድግል ማርያም ይድረስ በልዩ ጥበቡ እናት ለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን

    @zewditutilahun928@zewditutilahun9283 жыл бұрын
  • እናቴ ክበሪልኝ ሁሌም አሜን 🙏💖💖💖

    @banchu3147@banchu31473 жыл бұрын
KZhead