መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

2021 ж. 30 Қаң.
626 749 Рет қаралды

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

Пікірлер
  • በእውነት ቃለህወት የሰማልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች በጣም ቀላት የለኝም እኔ ለማንበብ ጊዜ የለኝም ምክኒቱም ከሰውቤት ስለምሰራ ግን እያዳመጥኩ ስራየን እሰራለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    @user-oi3wc7dh4p@user-oi3wc7dh4p2 жыл бұрын
  • አባታችን በጣም ነው ደስ እምለኝ ጸሎቱ ስሰማው እረፍተ ነፍሴ ይሰማኛል እና እግዚኣብሄር ይክፈልዎት 🙏🙏🙏🇪🇷

    @zigeredagerelase2220@zigeredagerelase222021 күн бұрын
  • ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @user-gj1jy1fw8g@user-gj1jy1fw8g14 күн бұрын
  • 📚 ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    @lemlem5091@lemlem5091
  • ሌሊት

    @zionalula7738@zionalula77382 жыл бұрын
  • አሜንእግዝአቤሔር ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን

    @asfawbono8250@asfawbono825028 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን የዳዊት አምላክ ይስመን ሀገሬችን ሰላም ያርግልን እኛ ስግደተኛወችን ይጠብቀን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

    @SamsungA-fs2yb@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
  • ቃለ ይህወተ ይሰማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @kelemalema6719@kelemalema67192 жыл бұрын
  • መምህራችን.ቃለሂወት.ያሰማልን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.🎉🎉🎉🎉🎉

    @berhanmengset4814@berhanmengset481414 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን፣ቃለህይወት ያሰማልን፣መምህር፣የቅዱስ፣ዳዊት፣በረከት፣እረድኤት፣ይድረሰን፨

    @genitube22@genitube22
  • ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

    @SaraSara-qb4mp@SaraSara-qb4mp3 жыл бұрын
  • አቤቱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ኃጢአት በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን😭😭😭

    @addishabeshawitnegn5488@addishabeshawitnegn54883 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

    @user-ut9hr1ry9u@user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    @maazamahray4407@maazamahray44072 жыл бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቼ በጸጋ ያቆይልን

    @selammebrahtu9998@selammebrahtu99982 жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ጸሎተ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤

    @habhabshi5767@habhabshi576714 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ሁላችንም ሸር እናድርግ ለጓደኞቻችን ማንበብ ለማይችሉ በስራ ብዛት ጊዜ ለሌላቸዉ ወገኖቻችን እናድርስ ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

    @user-kb4qk5qf2m@user-kb4qk5qf2m3 жыл бұрын
  • እግዛብሔር ይመስገን እናመሰግናለን:: ለማንበብ ለመፀለይ ለደነዘዝንእንደኔ ላሉ ትልቅ በረከት ነው የሰጠህን:: ፀሎቱን ስናዳምጥ አንተንም እናስብሀለን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!

    @fasilledseshetu3700@fasilledseshetu3700 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    @AliSaleh-kb1hg@AliSaleh-kb1hg3 жыл бұрын
  • ልዑል ኽእግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም አእርጊ ፀሎትነ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!

    @user-kh8ec5zl7s@user-kh8ec5zl7s3 жыл бұрын
KZhead