ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

2021 ж. 18 Қар.
1 337 819 Рет қаралды

ሥላሴ / ስላሴ
የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
🛑👉 t.me/tegteneentseleye
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
@ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Lij Bini Tube @EOTC TV CHANNEL @ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ
@Aba Yohannes Tesfamariam
@Yealem tube @ጳውሎስ መረዋ ቲዩብ Pawlosmerewa tube @ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH MEZMUR @አኃዝ nku tamirtsion @Zemarit Fantu @Welde Dekike @betu ኦርቶዶክስ ዜማ
Orthodox @Zema Gere3025 @haleluya ሃሌሉያ @Akiyamos አኪያሞስ @Afa Tube
@ኦሜጋ ቲዩብ - Omega Tube @AbuneAregawi Damo - አቡነ አረጋዊ ዳሞ @Debesey Orthodox Tewahdo Mezmur @EndaMariam Elroi Tube @ዘማሪ የቴዎድሮስ ዮሴፍ @መምህር ምህረተአብ አሰፋ Eritrean movie Memher girma Memher tesfay አዲስ መዝሙር ኦርቶዶክስ

Пікірлер
  • 🌷 " ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።"://t.me/tegteneentseleye

    @yekidusanzekere5159@yekidusanzekere5159 Жыл бұрын
    • ኣሜን ኣሜን ኣሜን

      @user-zn4rq4sx4b@user-zn4rq4sx4b Жыл бұрын
    • ቃለ ሂወት ያሰማልን

      @user-zn4rq4sx4b@user-zn4rq4sx4b Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜን

      @momopop1635@momopop1635 Жыл бұрын
    • አሜንአሜን

      @momopop1635@momopop1635 Жыл бұрын
    • ስላምታይገባል

      @momopop1635@momopop1635 Жыл бұрын
  • በአብ እታመናለሁ በወልድ እጠበቃለሁ በመንፈስ ቅዱስ እድናለሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እዴት እደተከፈተ አላውቅም ተከፍቶ ነው ያየሁትና ሳላስብ በረከት አገኘሁ እኔ በግሌ አደርስ ነበር እያቃጠለኝ አቁሜ ነበር ሁለየም አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🤲🤲🤲

    @hanaa8530@hanaa8530 Жыл бұрын
    • ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

      @trhashadish6175@trhashadish61757 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አጋዝታለም ስላሶች ሀገራችንን ከመጣባት አስከፊ ነገር ሁሉ ይጠብቁልን

    @ritaabera878@ritaabera878Ай бұрын
  • ጌታሆይ የናንተ አገልጋይ እንድንሆን ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን ልቦናያ ክፈትልኝ የፅድቅ ስራ እንድንሰራ ቅዱስ ፍፍዳቹ ይሁን በረከታቸው ይደርብን❤

    @raheliraheli2321@raheliraheli23218 ай бұрын
    • ❤❤❤

      @majja935@majja9358 ай бұрын
    • አሜን ፫

      @hsgfshwhsbsvsfv9988@hsgfshwhsbsvsfv99888 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @birtebirte3819@birtebirte38197 ай бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@birtebirte3819

      @Mohammad-fh3gw@Mohammad-fh3gw4 ай бұрын
    • Amen Amen

      @charlesdajaxkoolorunyolemi7207@charlesdajaxkoolorunyolemi72074 ай бұрын
  • አሜን አማኑኤል ያስብነውን ያሳል አሜን ከቅዱሳን ከስማእታት ዝክር ያሳትፈን አሜን ቀናችን ያብራል በየስይቱ የሜከራተቱትን አንተ አያል ሄይ እኛ ልጀችህን አስበን አሜን🙏🙏

    @Shita-ck9yp@Shita-ck9yp8 ай бұрын
  • ቅድስት ስላሴ፡ካብ ኩሉ ችግራት አድሕናና።ካብ ዝራአዩን ዘይራአዩን ድያብሎስ ብመለአክትካ ብቅዱሳት ሓልወና።ስጋብ ንንሳህ ንቆርብ ዕድሜ ሃበና፡ምግቢ ልብሲ መደቀሲ መንበሪ ገዛ ሃበና፡ኩሉ ሃበና።ንኩሉ ሓጥያትና ደምስሠልና አሜን አሜን።

    @mikehaile5775@mikehaile5775 Жыл бұрын
    • Amen amen amen

      @azebasmelelsh6083@azebasmelelsh6083 Жыл бұрын
  • ቅድስ ስላሴ ሆይ እደኔ ያለ ሀፅያተኛ እዳተ ያለ ቸር መሀሪ የለምና አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬና መድሀኒቴ👏👏🙏🙏🙏🙏👏🙏🙏

    @tigisthabtamu8665@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
    • ❤amen❤ ❤amen❤ ❤amen ❤ ❤amen ❤ ❤amen ❤

      @user-tr1hw8uk6c@user-tr1hw8uk6c23 күн бұрын
    • አሜን

      @wlete.mekale@wlete.mekale19 күн бұрын
  • አሜን ፫ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ❤❤❤ኤልሻዳይ መመስገን የባሕሪክ የሆነ ቅዱስ አምላካችን ተመስገንልኝ ህዝቦቿን አገራችን ኤትዮጺያን ሰላም አድርግልን ✝️✝️✝️👏👏👏

    @kedanfantahun7334@kedanfantahun73347 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና የስሉስ ቅዱስ ቸርነት ይቅርታ በረከታቸው አይለየን አሜን፫ ሰይፈ ስላሴ ፀሎት እጅግ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤

    @eyerusalemmulu3913@eyerusalemmulu39137 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባል አሜን ///🤲🕯 በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ///🕯 ቅድስት ስላሴ አይለዩን አሜን ///🕯🤲

    @zainabhabshy1906@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
    • seeklm.❤❤❤❤❤❤❤

      @user-lh3ui2qw8t@user-lh3ui2qw8t10 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅድስት ስላሴ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን💕🙏🙏🙏🙏

    @emebetmelkie8345@emebetmelkie834511 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቃለይወት ያሰማልን❤❤❤

    @rabyagogo3060@rabyagogo30609 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሆይ ሰላምታ ይገባችዋል አሜን ❤❤❤✝️🕯️🤲🕊️🕊️🕊️

    @bezawondmkun3555@bezawondmkun35559 ай бұрын
  • ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድምስጋናይገባል ለመንፈስቅዱስምስጋናይግ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን ስላሴዎች የአብርሀሙን ቤት የጎበኛችሁ የእኛንም ጎብኙልን።።።

    @nardiyemetmkuyoheneslij1221@nardiyemetmkuyoheneslij1221 Жыл бұрын
    • አሜን!-አሜን!-አሜን! ለአብ፤ ለወልድ፤ ለመንፈስ ቅዱስ። ዘልኣለማዊ ፡ክብር ፡ምሥጋና ፡ ይገባል ፡ዛሬም ፡ሁል ፡ጊዜም ፡ይገባቸዋል።

      @negasi2662@negasi2662 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስሉስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ይቅር በለን ባለንበት ጠብቀን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @mdfsffda5885@mdfsffda58853 ай бұрын
  • አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን የስላሴ በረከት ይደርብን በእዉነት ❤❤❤

    @yyyi1801@yyyi18017 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እንደበደላች ሳይሆን በቸርነትህ በምህረትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አገራችንን ኢትዮጵያ ጠብቅልን ለህዝቦቿ ፍቅር አድነት ስጥልን አባትሆይ ዝም አትበለን ተጠቀናል የሰላም እጆችህን ዘርጋልን ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ አሜን

    @helenhelen750@helenhelen750 Жыл бұрын
  • ወንዴሜ አጋአስት ስላሴ የድካም ፍሬ ይመግቡህ ቃለሕይወት ያሰማልን

    @eteneshyosef1052@eteneshyosef1052 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ❤❤❤

    @tegesttasew3612@tegesttasew36127 ай бұрын
  • Amen Amen Amen yewenelegh yedraglegn ❤❤❤ Abtichene Egzabere Edmana tsegawene yabezalute!!!

    @tsegenetamoma7157@tsegenetamoma71577 ай бұрын
  • ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አጋዝት አለም ቅድስ ስላሴ የዘወተረ ጥበቃቸዉ አይለየን ከሁላችን ጋር ይሁኑ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃል ህይዉት ያሠማልን👏👏👏

    @eskedarberihun1053@eskedarberihun1053 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን

      @demshabayneh6566@demshabayneh6566 Жыл бұрын
    • አሜንየሠማነውንበልቦናችንያሣድርብን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
    • ​ 😢🎉😮😮ffffftrytttfttttgtt6tuyty6bjyjyygiu. We2🎉2😮🎉😅7😅99o9k9o8o8ikjkuoookikjikoil9😊kolo9jkik7hj

      @Sarah-mj8bk@Sarah-mj8bk Жыл бұрын
  • ለአነበቡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @djdhzdjdhd8884@djdhzdjdhd8884 Жыл бұрын
    • ኣሜኖ

      @robeldebesay9768@robeldebesay9768 Жыл бұрын
    • ኣሜን

      @robeldebesay9768@robeldebesay9768 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት የስመዐልና❤

    @user-kp5es4uo9z@user-kp5es4uo9z9 ай бұрын
  • እገዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

    @user-mo7cw9vv3f@user-mo7cw9vv3f9 ай бұрын
  • የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንዲችሉ ብቸኛው እውነተኛ አምላክ ስለሆንከው ስለ አንተና ስለላክኸው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት መቅሰማቸውን መቀጠል አለባቸው።”-ዮሐንስ 17:3

    @nahomlemma2565@nahomlemma256511 ай бұрын
  • Amen (3)amlak aboy hayli agannti yerhqelna 🤲⛪️❤🙏

    @kulusebukulusebu7588@kulusebukulusebu7588 Жыл бұрын
  • ክብርን ምስጋናን ንስላሰ ታኣምር አዩ ሰፍ ስላሰ ምስ ሰማዕኩ በምሉ ኡ ሰውናተ ተካጸልኩ ኣአለበትኩ ድህሪ ገለ ድካይክ መላአ ሰውናተ ደስታ ተሰማኣኒ በሙሉእ ልበይ ንስላሰ የመስግንን ይምስክርን ኣመን ኣመን ኣመን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @TesfayTadese-yp7gy@TesfayTadese-yp7gy8 ай бұрын
  • የቅድሳን ረዴት በረከት ጥበቃቸው አይለዬን❤❤❤

    @user-tf8yx2pg8q@user-tf8yx2pg8q8 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደርስን አጋስታለም ሰላሴ በርከታችው ይደርብን መምህራችን ቃለ ይውት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    @user-om4vm4tn4u@user-om4vm4tn4u11 ай бұрын
  • አሜን አማኑኤል ያስብነውን ያሳካል አሜን ከቅዱሳን ከሰማእታት ዝክር ያሳትፈን አሜን ቀናችን ያብራል በየስደቱ የሜከራተቱትን አንተ አያል ሆይ እኛ ልጆችህን አስበን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @Fikr-ei3rr@Fikr-ei3rr10 ай бұрын
  • ኣሜን(3)ቃል ሂወት የስምስና ዝሓወይ ❤

    @fetawiselam7688@fetawiselam76887 ай бұрын
  • አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የቅድስት ስላሴ እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃሉን ላነበቡልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

    @user-br1jv9ru3u@user-br1jv9ru3u8 ай бұрын
  • Amen. Amen ,. Amen yesemanw belboachn yder mestewal ysyen✝️🙏🙏🙏

    @zufantesfai9270@zufantesfai9270 Жыл бұрын
    • AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

      @user-nt7oc1xw6k@user-nt7oc1xw6k3 ай бұрын
    • ❤​@@user-nt7oc1xw6k

      @AAs-sg1rp@AAs-sg1rp2 ай бұрын
    • 1:37 1:39

      @AAs-sg1rp@AAs-sg1rp2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ⛪✝️🕯️🤲❤❤❤🕊️

    @bezawondmkun3555@bezawondmkun355510 ай бұрын
  • አሜን(3) በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    @user-jz7dx6kr9s@user-jz7dx6kr9s7 ай бұрын
  • Amen Amen Amen lehulachen Enkhun Abro aderesen khy ❤❤❤

    @amarechalemayehu135@amarechalemayehu13510 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜንእግዚአብሄር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    @belinbelaayneshedegu8398@belinbelaayneshedegu8398 Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜንቃህወትያስማልን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርየብማነውንበልቦናችንያሳድርብን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
  • እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት መምህር

    @tigisttadesse437@tigisttadesse43711 ай бұрын
  • በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሀህዱ አምላክ አሜን ለሀብ ምስጋና ይገባል 🙏,ለወልድም ምስጋና ይገባል🙏🙏🙏,ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባ 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንንን❤❤❤🌹🌹🌹🥰💞💕💞💕💞💕✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹💕💕💞🥰🌹❤✝️✝️✝️✝️💓💓💓💒💒💒🌹🥰💕😍

    @user-vn2kr5sj1x@user-vn2kr5sj1x7 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ። ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜ አሜን ❤❤❤

    @alamark1631@alamark16318 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን አምላካችን ቅድስት ስላሴ በምህረታቸው ይመልከተን አሜን፫❤🙏🕯🕯❤

    @muluethiopia2147@muluethiopia2147 Жыл бұрын
  • ቃለ ህወት ያሰማልን ስሉስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ይቅር በሉን ማሩኝ🙏🌺

    @heucgsyx5609@heucgsyx5609 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @user-ri9xr1tz5v@user-ri9xr1tz5v2 ай бұрын
  • Amen Amen Amen🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    @user-ie8ky7ly1j@user-ie8ky7ly1j14 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴየኛንም ቤት የአብርሃምንቤትየባረኩስላሴየኛንምቤትይባርኩልን ❤❤❤❤❤❤

    @misimisi5497@misimisi5497 Жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርን 🥰🥰🥰🌾🌾🌿🌿🌹🌹🤲🤲🤲

    @hsyhehu6879@hsyhehu68798 ай бұрын
  • ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ልጆችን አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ይባርኩልክ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን❤❤❤

    @LucyTeshomeGebriel@LucyTeshomeGebriel3 ай бұрын
  • አሜን 🌹🌹🌹አሜን🌹🌹🌹 አሜን 🌹🌹🌹አሜን🌹🌹🌹 አሜን 🌹🌹🌹አሜን🌹🌹🌹 አሜን 🌹🌹🌹አሜን🌹🌹🌹 አሜን🌹🌹🌹 አሜን 🌹🌹🌹

    @f111ftt7@f111ftt7 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ደመስገን ዉደ የእኔ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @asteraster2734@asteraster273410 ай бұрын
  • ❤❤❤❤🎉ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ቃለ ሂወት ኣሰማልን በእድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉

    @tirhasasefa640@tirhasasefa64010 ай бұрын
  • ገአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    @alamebekalebekele6233@alamebekalebekele6233Ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

      @helayetata5637@helayetata5637Ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ

    @demshabayneh6566@demshabayneh6566 Жыл бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ላገኘሁበት ለውጥ በጣም ደስ የሚልነው ተመስገን

    @uae1023@uae1023 Жыл бұрын
  • ❤❤❤🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏🙏🙏🙏

    @yemisrachrushdan3232@yemisrachrushdan323210 ай бұрын
  • ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏

    @user-vq5nu8gw4z@user-vq5nu8gw4z10 күн бұрын
  • Amen Amen Amen kale eywet ysemalen enkuan abero adersen mlkam adis amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

    @tesfuteshoma6649@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የስማንውን፣በልቦናችን፣ያሳድርልን።

    @seyumyohannes230@seyumyohannes230 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይት ያዋርስልን መምህር ጸሎታችሁአይለየን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላምያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

    @alemsehay9584@alemsehay95844 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሰማንውን በልባችን ያስቀምጥልን 🙏🙏🌿🌿🌿⛪⛪⛪

    @rosarose2433@rosarose24337 ай бұрын
  • ስለ ቃሉ የልዑልእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ነ ይሁን ስላስተማሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    @zaiduae5217@zaiduae5217 Жыл бұрын
    • አሜን አሜን አሜን ❤🍃💚🙏

      @mrkbemrkbe6748@mrkbemrkbe674810 ай бұрын
    • N. . N m. B. I n. L. 🎉I. I. . . K. K. . N. M . . I ... k . B. Km kl. . . .bag m. M. K. . N. N. . . . 🎉 and . L. . . L. . . .k. but. 🎉 . Hope . 😢

      @addis2199@addis21999 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልወት በእድሜ በጤና ያንሮወት 🙏

    @siraneshamare1660@siraneshamare1660 Жыл бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-lh3ui2qw8t@user-lh3ui2qw8t10 ай бұрын
  • Amen Amen

    @balaneshdagane2727@balaneshdagane27272 күн бұрын
  • ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ❤❤❤

    @alamark1631@alamark16318 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የብርሃን ቤት የጎበኝ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሴዎች በአንድነታችው በሶስት እነታችው ለምናምን ለኛ በቤታችን ከቡልን በረከታቸው አይለየን

    @djdhzdjdhd8884@djdhzdjdhd8884 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ አማኑኤል ለዘላለም ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏🙏

    @user-ok1qf1zh7s@user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын
  • Amen amen amen egzaber yesemanew belibonachn yasadrln abatachnm edmena xenaa yisxln❤

    @user-yk4cv4nb3i@user-yk4cv4nb3i2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

    @MayaKsa@MayaKsa19 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን

    @mengistutilahun8359@mengistutilahun8359 Жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዝላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @user-fr8ro9po6j@user-fr8ro9po6j Жыл бұрын
    • አሜንቃለህይወትንያሠማልንፀጋውንያብዝላወት

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
  • እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤❤❤

    @bettytasama8279@bettytasama82796 ай бұрын
  • ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ አሜን

    @brannyberan8313@brannyberan83138 ай бұрын
  • አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣የአግልግሎት፣ዘመንዎት፣አጋዝተ፣አለም፣ቅድስት፣ስላሴ፣ይባርክሎት።

    @algh2751@algh2751 Жыл бұрын
    • 🙏🙏🙏

      @yeshmebataderajew123@yeshmebataderajew1237 ай бұрын
  • አሜን የሰማነው ከህሊናችን ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን 🤲

    @user-ix2to2oc9b@user-ix2to2oc9b Жыл бұрын
    • ሼር ስለምታደርጉልኝ አመሰግናለሁ

      @yekidusanzekere5159@yekidusanzekere5159 Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    @jadelylae1537@jadelylae153720 күн бұрын
  • ጌታዬ ሆይ የተመኘሁትን አሳካልኝ❤❤❤❤❤

    @kdj1601@kdj16019 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💕🙏💕🌺🌼💒🌻🙏

    @user-wk9xv3mx8t@user-wk9xv3mx8t Жыл бұрын
    • ሼር በማድረግ ይተባበሩን

      @yekidusanzekere5159@yekidusanzekere5159 Жыл бұрын
    • እሽ🙏

      @user-wk9xv3mx8t@user-wk9xv3mx8t Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነህ ይቅር በለን ማረን በለመለ መስክ አሳድረን አሜን

    @etagegntakele8283@etagegntakele828311 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️

    @user-jh7qo5uo8p@user-jh7qo5uo8pКүн бұрын
  • እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን❤

    @hiachoolmooiliyam2431@hiachoolmooiliyam24319 ай бұрын
  • ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ቃል ሂወት ቃል መንፈስ ቁዱስ የስማእና 🙏 ካብ ኩፉኡ ነገራት ይሃልወና ካብ መገዲ ፀጋም ናብ መንገድ የማን የብለና ❤️❤️❤️

    @bereketi2308@bereketi2308 Жыл бұрын
    • ኣሜን🙏ኣሜን🙏ኣሜን🙏

      @user_selagg@user_selagg Жыл бұрын
    • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይሰመዕልና ናብ መንገዲ ስላም ይመርሕና

      @user-ef8pl9sx2o@user-ef8pl9sx2o4 ай бұрын
    • Amen.amen.amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @user-nr4yw2tq6p@user-nr4yw2tq6p2 ай бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    @saragetahun7648@saragetahun764810 ай бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስማልና ❤❤❤

    @user-qx1jh4mg7q@user-qx1jh4mg7q7 ай бұрын
  • አሜን የኔ ጌታ ምረትህ እንደ ክረምት ዝናብ ወደእኔ ከነልጆቼ ይሁንልኘ ሰላም በጎሰራዎ ይቅርታዎ አይለየኝ

    @almazb5306@almazb5306 Жыл бұрын
    • አሜንአሜንአሜንቃህይኽወትያስማልን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
  • ኣሜን(3)🙏🙏🙏👏👏👏❤️💛❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌷🌷🌷

    @haniskahisu227@haniskahisu227 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማለን

    @burtegirma757@burtegirma7574 күн бұрын
  • Amen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @tighest4445@tighest44455 ай бұрын
  • አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቺን ⛪️😥💕💕💕

    @firefiretube8987@firefiretube8987 Жыл бұрын
    • ቋቃፅ

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
    • ቃልህይወትያሜማልን

      @brhantekola5480@brhantekola5480 Жыл бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጾሎቲ ቁዱሳን ጾሎቲ ሃዎርያቲ ይግበረልና ካብ ስራሕ እኩይ የድሕነና ሓይጣቲና የነጽሃና ልቢና የንጽንሓና ካብ ጸጋም ናብ የማን የብለና

    @bereketi2308@bereketi2308 Жыл бұрын
  • "SELUS KEDUS" Hoy ke Mekera Sega ke Mekera Nebs yetebekun Amen ❤🕯🕯🕯✝️🤲, Kale Hiowt yasemaln Bewnet

    @semenawit8438@semenawit84383 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    @nazihthameen-re8cd@nazihthameen-re8cd2 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በእዉነት ይሁን ይደረግልን

    @demshabayneh6566@demshabayneh6566 Жыл бұрын
  • እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል 💓💓💓🎉👏

    @bettytasama8279@bettytasama8279 Жыл бұрын
  • የአብርሀሙ ስላሴዎች ባርኩኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    @hannamulugata4896@hannamulugata489629 күн бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘወትር ጥበቃችሁ አይለየን አሜን ❤❤

    @user-md6jy3rq9s@user-md6jy3rq9sАй бұрын
  • አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    @zyrtubaraki807@zyrtubaraki807 Жыл бұрын
  • ስምህ እግዚአብሔር የሆነው አንተ ብቻ፣ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።”-መዝሙር 83:18

    @nahomlemma2565@nahomlemma256511 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ተሩ መድህነ አለም ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

    @SalamSalam-dq2rl@SalamSalam-dq2rlАй бұрын
  • AMEN.AMEN AMENN.AMENN AMENNN AMENN.AMENN AMENNN AMENN.AMENN AMENNN

    @sggsgueehueb4530@sggsgueehueb45304 күн бұрын
  • ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላካችን እሱ የሚፈልገውን እንድንፈጽም ይርዳን ስሙ ደሞ ለዘላለም ይባረክ ኣሜን

    @hermelagirmay2337@hermelagirmay2337 Жыл бұрын
  • አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏መምራቺን ቃል ህዎትን ይስምልኝ ጸጋዉን ያብዛልን አሜን

    @bsje9565@bsje956510 ай бұрын
KZhead