እስከዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር ተነፈሰ...ደረቅ ቼክ እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ … ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS

2024 ж. 27 Сәу.
323 593 Рет қаралды

ደረቅ ቼክ እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ … ግን ይቅር ትቼዋለው ባይኖራቸው ነው ብዬ ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • ዲሽታ ጊና አለም በልፍንት የትግራይ ህዝብላይ በዘመተበት ግዜ ራሱን አደጋ ላይ በመጣል ድምፅ የሆነ ጀግና ድሺታ የሰው ልክ የእ/ር ሰው።

    @EtAb-qs9kr@EtAb-qs9kr16 күн бұрын
    • እኝኝኝኝኝ እናተ ምን እያረጋችሁ ነበር ዉሀ እየረጫቹ ?ማስተዋል የጎደላችሁ

      @ethiopiatekdem7201@ethiopiatekdem720116 күн бұрын
    • ​@@ethiopiatekdem7201አሁንስ መቸ አርፈው ተቀመጡ በወሎ ራያ ይዘዋልኮ ወረራ ራሳቸው እየወረሩራሳቸው ይጮሀሉ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀልአሉ

      @user-tn6bi2lk5d@user-tn6bi2lk5d16 күн бұрын
    • @@ethiopiatekdem7201 ማስተዋል የጎደላቹ እማ ሙሴ አሻግሬ እያላቹ ከአስመራ ጎንደር ከጎንደር አ/አ የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ዘጭ ዘጭ ተሉ ነበር የትግራይ ህዝብ ግን አስተዋይ ወደነፈሰበት የማይነፍስ ነው ።

      @EtAb-qs9kr@EtAb-qs9kr16 күн бұрын
    • We’re not apologizing excuses for TPLF dirty group the dead man walkers FANO is the Answer woend Lege Korete

      @user-qv1uy8xc5z@user-qv1uy8xc5z16 күн бұрын
    • You can come with Egypt or Abeye GAllo you will play with FANO Traditional Games

      @user-qv1uy8xc5z@user-qv1uy8xc5z16 күн бұрын
  • አንተኮ የተባረክ የሰላም ሰው ነህ። መቸውም አንረሳህም። ወደፊት ደግሞ ፍቅርህን እየሰበክ እንድትኖር አደራ እላለሁ።የሰላም ሰው❤❤

    @woinshetkassaye7174@woinshetkassaye717416 күн бұрын
    • ትክክል👌

      @yonasyonas3249@yonasyonas324916 күн бұрын
    • ሰላምና ፍቅርንኮ በፅሁፍና በስም ነው የምታውቁት እንጂ በተግባርማ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ትሉ የለ??

      @TensayTemesgen-ws8bt@TensayTemesgen-ws8bt15 күн бұрын
    • @@TensayTemesgen-ws8bt አዎ እውነት ነው።የትግራይ ሕዝብ በሰላም ለመጣ ሁሉ ሰላማዊ ሲሆን የነኩት ለታ ደግሞ እንደናንተ በተበታተነ መንገድ ሳይሆን አንድ ሆኖ ብቻውን የመጣውን ጠላት ያስነጥሳል።ጊሽታጊና እንደናንተ ለጦርነት ከበሮ ይዞ አልዘለለም። እንዲያውስ በአደባባይ "እኔ ወገኖቼ ላይ አልዘምትም ሌሎችም ይሄንን ሰይጣናዊ ተግባር አትከተሉ" ብሎ ሴራውን ያከሸፈ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነው። እኛ ተጋሩዎች ለነኚህ አይነት ሰዎች ክብር አለን።ሲጨፍር የነበረው ደግሞ ያው በሰነድ ተይዟል። የቀን ጉዳይ ነው።

      @woinshetkassaye7174@woinshetkassaye717415 күн бұрын
    • @@TensayTemesgen-ws8bt@ ሁኖማ አየሽው🧐ዱቄቱ አንባሻ ሲሆን😐ጭባ ነገር ነሽ👈🏽

      @yonasyonas3249@yonasyonas324915 күн бұрын
  • በጦርቱ ጊዜ ሰው ሁሉ እንደዛ በስሜት በለው ፍለጠው በሚልበት ጊዜ በዛ መድረክ ላይ ቀርቦ አልዘፍንም ሲል የሚያስፈልገን መነጋገር ነው ወጣቱ ይቅርና ሽማግሌዎች ይሂዱ ሲል እንዴት እንደተወገዘ የሚታወቅ ነው "በወቅቱ ትክክል የነበረ ብቸኛ ሰው" ነው

    @yilmakebede2906@yilmakebede290616 күн бұрын
    • እግዝአብሔር ሲያናግርህ የምትናገረው ሁሉ ትንቢት ይሆናል የሰላም አባት ዘርህ ይባረክ

      @selam862@selam86215 күн бұрын
  • ፍፁም የሠላም ሰው!!😍 ሰው ሁሉ አውሬ በሆነበት ወቅት ሰው መሆኑን ያሳየን ሰው!!! ዲሽታ ጊና😘 ሁሌም በትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ፤ መቼም አንረሳህም!!!!

    @mulutsega@mulutsega15 күн бұрын
    • Ye - TIGRE BARIYA nw ‼️

      @NatalBruck1948@NatalBruck194813 күн бұрын
    • Not only in Tigriyans' people heart...sister in all Ethiopian who loves their country truly

      @user-us5nu5vj7d@user-us5nu5vj7d11 күн бұрын
    • ​@@NatalBruck1948 ቆሼ የተጣለ ነገር ነክ ። ዲሽታ የሰው ልክ ነው ።

      @jemalmohammed863@jemalmohammed8632 күн бұрын
  • እንደ ዐለት የፀና የሰላም ሰው። ታሪኩ ጀግና!!🙏

    @user-ho1rc4iu1b@user-ho1rc4iu1b16 күн бұрын
  • የደቡብ ሰዎች ልባቸው ቅን ለፈጣሪ ቅርብ ❤❤❤

    @meram-no8we@meram-no8we16 күн бұрын
    • 😏😏😏የደቡብ ሰዉ ነወ የወሎን ህዝብ በቀስት የጨረሰዉ አሉም መጥፎ ሁሉም ጥሩ አለዉ

      @zeritutube@zeritutube16 күн бұрын
    • ​@@zeritutubeመከላከያ ውስጥ እኮ ግዳጅ ነው ከዛ ውጭ ደቡብ ክልላቸው ላይ ነፍ አማራ ነው ሚኖረው አንዳንዴ የለመደው አፋችሁን በየቦታው እየከፈታችሁ በሰላም ሚኖረውን ህዝብ ጦስ ውስጥ አትክተቱት

      @clickcell4333@clickcell433316 күн бұрын
    • meram@ ትክክል👌

      @yonasyonas3249@yonasyonas324916 күн бұрын
    • እውነት ነው❤❤❤❤

      @dangeb180@dangeb18016 күн бұрын
    • @@clickcell4333 እኔ ምን ያስጠላኛል እናተ እደዝህ ስላላችሁ ነወ የተገደሉት የምትሉትነገር ያየንዉን ነወ ያሁሉ በቀስት ህፃን አዋቂ የጨፈጨፋቸወ እኛምን ብለናል

      @zeritutube@zeritutube16 күн бұрын
  • ከአረቴስቶች ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የምወደው ፣የማከብረው ትክክለኛ ሰው ታሪኩ ነው ❤❤❤❤በጣም የዋህ ነው 👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🥀💘💘💘💘ፈጣሪ ይጠብቅህ

    @fhgdjdjgf7310@fhgdjdjgf731016 күн бұрын
  • ምርጥ ሰው ለሰራህው ስራ ጥሩ ነገር ይገባህ ነበር ደርቅ ቸክ የሚሰጡ እጃቸው ይድረቅ

    @zainabyzz@zainabyzz16 күн бұрын
  • ታሪኩ ትልቅ አባባል :: በሰው ሀገር አንገት ቀና ብሎ ለመሄድ እንኳን አይቻልም:: "ሰው በሀገሩ እንድአመሉ ይኖራል" ❤

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes876616 күн бұрын
    • የትኛው አገር

      @Ethiofact810@Ethiofact81015 күн бұрын
  • የአለማችን ሐቀኛ ልበ ቅኑ የሰላም የፍቅር ሰው ዲሽታ ጌና በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ 💯💯💯👍👍👍👈👈👈

    @yklmno5617@yklmno561715 күн бұрын
  • የትግራይ ሕዝብ መቼም መቼም ከልቡ አያወጣህም we love you የሰላም ሰው 🥰

    @user-ez4nw6fv7h@user-ez4nw6fv7h16 күн бұрын
    • 😂😂😂😂😂አሽቃባጭ እናተ መከላከያን ስጨፈጭፉ ከዛም ኑፂሀን አማሮች ስጨፈጭፉ አልሰቀጠጣችሁም ለናተ ብሎ ሳይሆን ኢትዮጵያ ስለሚወድነወ

      @zeritutube@zeritutube15 күн бұрын
    • ❤❤❤❤❤❤❤

      @berhanezaid3464@berhanezaid346415 күн бұрын
    • 💜🙏🏽

      @user-es5el6sf1s@user-es5el6sf1s15 күн бұрын
    • ​@@zeritutube aye teletafi antem sew new yeweba tebay nehe

      @user-iy2gu2nj8z@user-iy2gu2nj8z15 күн бұрын
    • @@zeritutubeእግዝያብሄር ይመስገን እግዚአብሔር የእጃችሁን ሰቶአችሀል እሱ ግን ለኛ ለተጋሩ ስራ በተግባር አሳይቶናል እግዚአብሔር ክብዩን ያልብሰው ስንታየው ወንድማችን በሉ እንግዲህ አንድ ኢትዮጵያውያን ስለእናተ ድምፅ ሊያሰማ ይቅርና በስህተት ትዝ ብላቹኩት አታቁም ለዛነው እግዚአብሔር የእጃችሁን የሰጣችኩ አሜን

      @lucibrhane8037@lucibrhane803715 күн бұрын
  • ቢገባን ለእግዚአብሔር እንደመተው ምን ትልቅ ብቀላ አለ????? ጎበዝ ታሪኩዬ ::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes876616 күн бұрын
  • “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” - ማቴዎስ 5፥9

    @Anuoluwapo70X7@Anuoluwapo70X715 күн бұрын
  • መቼም የማትረሳ ሰው ዲሽታጊና የመጀመሪያው ሰላም ፈላጊ አርቲስት/ድምጻዊ❤ ጦርነት በቃ ያልክ ጀግና እናመሰግናለን መልካም ሰው ተባረክ😍😍😍🙏

    @user-qp2hc3wy7y@user-qp2hc3wy7y15 күн бұрын
  • ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

    @user-fs8vj1qu4l@user-fs8vj1qu4l16 күн бұрын
    • አሜን

      @Samitrghh@Samitrghh16 күн бұрын
    • Ameeeen❤❤❤

      @meeenegn3361@meeenegn336115 күн бұрын
    • አሜን አሜን 🙏

      @ccu3907@ccu390715 күн бұрын
    • አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

      @assefabelay6902@assefabelay690212 күн бұрын
  • ከባለ ማስተረቶች ከባለ ዶክተሩ እጥፍ የፍቅር የሰላም ልብ ባለፀጋ ነህ ተባረክ በብዙ

    @zenebechdubale8567@zenebechdubale856712 күн бұрын
  • እውነት ለመናገር የስይፉ አድናቂ አይደለሁም ነገርግን ይህንን ጀግና ታሪኩን አለማየት አልችልም ❤ እውነተኛ የትግራይ ብርቅዬ ልጅ፣(ብጭራሽ አልረሳህም)

    @MesfinMekonnen-us3du@MesfinMekonnen-us3du15 күн бұрын
    • እረ ተው ሰይፉም አንተን ባያይህ ይመርጣል ጥራጊ

      @gezahegnwoldemichael5805@gezahegnwoldemichael580515 күн бұрын
    • ታሪኩ ለኢትዩጲያ ብሎ ነው የሰላም ሰው ስለሆነ

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt15 күн бұрын
  • እኛ የትግራይ ሉጆች እንወዳሃለን እናከብራሃለን ረጅም እድሜ እና ጤና

    @user-bh3hi9vf1s@user-bh3hi9vf1s15 күн бұрын
    • whose mistake is the conflict between Amhara and tigray?

      @dtlleye3036@dtlleye30369 күн бұрын
  • ሰይፉ ዛሬ አመሰግንሀለሁ:: ታሪኩ ሁሌም ታሪክ ነህ ❤️

    @SemereH@SemereH16 күн бұрын
  • ይህ ሳይማር❤❤❤❤ የethiopian ህዝብ ያስተማረ አእምሮ ያለው ምርጥ የዘመኑ ጀግና ነው ❤

    @Amazonwill-yt6hd@Amazonwill-yt6hd15 күн бұрын
  • እውነት በመናገር ድግሻትኒ ጎበዝ ነው።ወደ ግብርና በመሄዱ ጠንካራ ነው ይህ የለመለመ መሬት ያላት ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ሊሳቃዩ አይገባቸውም🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    @hasanliafa6857@hasanliafa685715 күн бұрын
  • ታሬ የዋህ፣ ጨዋ እና የፍቅር ሰው ❤👏

    @desalegnbalgo7855@desalegnbalgo785516 күн бұрын
  • ታሬ በጣም እንወድሀለን። እግዚአብሔር በፍቅር እና የሰው ልጅን በመውደድ ያፅናህ።

    @Ethiopia1285@Ethiopia128516 күн бұрын
  • ዲሽታ ጊና እንድሀለን የምትሉ በላይክ አሳይት❤❤

    @takelederesa@takelederesa16 күн бұрын
  • ታሪኩ ለትግራይ ህዝብ ሥትል ሂወትህ ነው የሠጠሐው አና በጣም ነው ምናመሰግንህ thank you የኛ ጀግና ፈጣሪ አንተ ጋር ይሁን

    @alemayehukiros8108@alemayehukiros810816 күн бұрын
    • ምን አደረጋቹለት አስመሳዮች

      @Tesematek1988@Tesematek198815 күн бұрын
    • Le haq sil bel. Le haq meqom ke Tigray ga meqom malet bicha aydelem. Everyone is expected to stand with truth, Tare did that.

      @hope52052@hope5205215 күн бұрын
    • @@hope52052 noooo ከትግራይ ጋር መቆም ከእውነት ጋር መቆም አደለም እሱ ያንተ እይታ አሁንም የትግራይ ሀይሎች ጦርነት ከፍተዋል is that logically correct

      @Tesematek1988@Tesematek198815 күн бұрын
    • ለኢትዩጲያ ሲል ነው እናንተ መከላከያንና የአማራን ህዝብ ስትጭፈጭፎ የነበራችሁ ያንን ሳያቅ አደለም

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt15 күн бұрын
    • ​@@Tesematek1988ምን ኣገባቹ መልእክቱ ለሱ እንጂ ለጦዘ ህዝብ ኣይደለም😂😂

      @user-qc7xq8gf5x@user-qc7xq8gf5x15 күн бұрын
  • ደቡቦች ጌታን ፍቅር ነን እንደዚህ ተጎድቶ ፍቅርን ይሠብካል

    @Samr-ct1nf@Samr-ct1nf16 күн бұрын
  • ድሽታ ዲና በትግራይ ሕዝብ ትልቅ ቦታ ያለሕ ሰው ነሕ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ና ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ ለማጥፋት ከባእድ አገር ሲዘምት አንተ ማሕላቸው ሁነሕ ሰላም ሰብከሐል ሁሌም በትግራይ ሕዝብ ልብ ነሕ የደብብ ልጅ ❤❤❤❤❤

    @sarakedana8798@sarakedana879815 күн бұрын
    • LE - Genzeb Irsun Ye - Shexe🛑

      @NatalBruck1948@NatalBruck194813 күн бұрын
    • He was bribed by TIGRE - TPLF Fascists ‼️

      @NatalBruck1948@NatalBruck194813 күн бұрын
    • የትግራይ ህዝብ ብለህ ዝም ብትል ምነው ?! ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ የትግራይ ህዝብ !! ተው ይሀን ጠባብነት ! ልብና ነግፋሓዮ ደቂ ዓደይ !

      @husssa.1169@husssa.116911 күн бұрын
  • ድሽታጊኒ ቅን ሰው ነህ ላንተ የበደለ ሰው ልቦና ይስጠው ባለፈው ጊዜ ሰላም ብቻ ስላልክ

    @BrGston@BrGston16 күн бұрын
  • He is one of the few people who said "no more war," and the Tigraye community should prize him.

    @omermohammedosman6112@omermohammedosman611216 күн бұрын
    • Yeah you right, but don't conclude that standing with truth and general human principle doesn't mean standing for Tigray. Saying no to civil war is everyone's expected duty, hence Tare did i while majority of the Ethiopians fail to do it

      @hope52052@hope5205215 күн бұрын
  • ታሪኩ በጣም አዋቂ ና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ነው።

    @zemenuabeje5728@zemenuabeje572816 күн бұрын
  • ደረቅ ቸክ የሚሰጡ ደረቅ እንጀራ ይግጠማቸው

    @wondmch4130@wondmch413016 күн бұрын
    • Ertib check min yaregal? Matat new Derek check yesetut ergomanun Kentucky! 😆 🤣

      @originalabesha7480@originalabesha748015 күн бұрын
  • ስም መልአክያወጣል ይባላል እውነትነው አንተ ፈጣሪ በልዩ ሁኔታ የፈጠረህ ተወዳዳሪየሌለህ የፍቅርና የሠላም የእውነት ከወተት የነጣ ልብ ያለህ ፈጣሪ አብዝቶ አድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤የትግራይ እናቶች ፀሎት ይድረስልህ

    @user-em7jz2yh1k@user-em7jz2yh1k16 күн бұрын
  • ታሪኩ የእውነት ሙሉ ሰው ነህ ተባረክልን ልዩ ነህ❤❤❤

    @STAMA123@STAMA12316 күн бұрын
  • ታሪኩ ማለት ታሪክ ነው በራሱ እጅግ የማደንቀው ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን የዐለም ሰው ነው "ሰው"ፍልስፍናው ስለ ህይወት ያለው አመለካከት ድንቅ ።

    @danielnegatu7771@danielnegatu777115 күн бұрын
  • መቸም መቸም ሆሌ ከትግራይ ህዝብ ልብ ትኖራለክ እድሜ እና ጤና ተመኛሁልህ ታሬ🙏🙏🙏🙏

    @mohamadadem4081@mohamadadem408110 күн бұрын
  • ጥሩ አርቲስት ጋበዝክ

    @user-bn8yj3nm7g@user-bn8yj3nm7g16 күн бұрын
  • ድሽታጊኒ በጣም የእግዛቤሔር ሰው ነው ተባረክ እኛ ኤርትራ የኢትዮጵያ ህዝብ የምናውቀው ልክ እንደ ድሽታጊነ ለዋህ ሩሩህ ለሰው ደግ የነበረው አሁን ምነው ወደ አውሬ ተቀየረ ሰላምሽን ያብዛላቹ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    @hasanliafa6857@hasanliafa685715 күн бұрын
    • ዎና መርዝ እናንተ ናችሁ ለሀገራችን

      @MesiMesi-jy2rt@MesiMesi-jy2rt15 күн бұрын
  • ስንቱ ባበደበት ቀን ብቻዉን የቆመ ሰዉ

    @user-xp8dw1fu7j@user-xp8dw1fu7j16 күн бұрын
    • ትክክል👌መች ይረሳና

      @yonasyonas3249@yonasyonas324916 күн бұрын
  • Tigray people will never forget you man and you are the peaceful man who preaching peace every time. God bless you❤ and your family.

    @merya1514@merya151412 күн бұрын
  • ምርጥ ስብእና የለው ሰው ... ሰው አውሬ በነበረበት ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

    @user-rd9so8kt5u@user-rd9so8kt5u16 күн бұрын
  • ታሪኩ ዲሽታጊና ሁሌም በትግራይ ልብ ውስጥ ትኖራለህ❤🎉🎉🎉

    @Araya.wedikeshi@Araya.wedikeshi16 күн бұрын
    • 👌👌👌

      @yonasyonas3249@yonasyonas324916 күн бұрын
    • አስመሳዮች

      @Tesematek1988@Tesematek198815 күн бұрын
    • ​@@Tesematek1988Neftegna's mentality,

      @hope52052@hope5205215 күн бұрын
    • @@hope52052 im not neftegna

      @Tesematek1988@Tesematek198815 күн бұрын
  • ክቡር ሰው እውነተኛ ሐቀኛ ለሰው ልጅ ስብዕና የቆምክ ብልህና አስተዋይ ምን ብዬ ልግለፅህ ለእኔ ብርቄ ነህና እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን ።

    @wejebuamare6757@wejebuamare675715 күн бұрын
  • በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። ለማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ። በርታ በጣም አከብርሃለው ።

    @akt-tube@akt-tube15 күн бұрын
  • እኛ የትግራይ ህዝቦች ውለታህን አንረሳም እንውድሃለን እናከብረሃለን

    @eliyastaame8647@eliyastaame864715 күн бұрын
  • ሰላምን መስበክ በተግባር ያሳየ ድንቅ ሰው❤❤

    @amanuelteklemariam3676@amanuelteklemariam367616 күн бұрын
  • South Ethiopia love you so much, you have a big heart ❤❤❤ from Tigray

    @magdarodriguez6778@magdarodriguez677815 күн бұрын
  • We have love and respect for you in Tigray ታሬ የሰዉ ልጅ

    @eliasadhana9158@eliasadhana915816 күн бұрын
  • ምርጥ ሰው

    @saadas1965@saadas196516 күн бұрын
  • አንተ የደቡብ ሰው በልዩ ስማቸው ከጋሞ ፍቅር የሆነ ቢሄር የተገኘህ ሰው እ/ር ይባርክህ እድሜና ጤና አይለይህ ሙሉ ኢትዮጵያን በተላይ ኦሮሞ እና አማራ ብትማሩበት ኢትዮጵያን እናድናታለን❤🥰🥰

    @israeli_amhara@israeli_amhara10 күн бұрын
    • What did Oromo do?

      @dabalebonsa1138@dabalebonsa113810 күн бұрын
  • የደቡብ ሰው የዋህ ነው

    @TitigistEthyopia@TitigistEthyopia16 күн бұрын
  • ታሪኩ ታድለህ ይጨምርልህ በሁሉ ነገር ቅን መሆን መመረጥ መባረክ ነዉ

    @elsatarikuelsatariku9133@elsatarikuelsatariku913316 күн бұрын
  • ታሪኩ የሰው ውኃ ልክ አስተዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ

    @ermiasgm212@ermiasgm21213 күн бұрын
  • I love this guy he’s a great and peaceful💙🙏🏿💙 from Eritrea

    @zeraytsegay7511@zeraytsegay751116 күн бұрын
  • ዲሽታጊናዬ የፍቅር ስው በአንድ ወቅት ብቻህን የቀረህ እስኪመስል ድረስ ሉማግለል ተሞክሮ ነበር እውነት ነጻነት ያስገኛልና ለአሁኑ ክብር በቅተሀል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር ስው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️

    @ethiopiakebede5931@ethiopiakebede593114 күн бұрын
  • ሰላምን የመሰለ ነገር ምን አለ ወዙ ውበቱ ፊቱ ላይ ያለው ደስታ ያለው ሰላም በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሪኩ የሰላም ሰው በርታልን

    @zemadonky9597@zemadonky959715 күн бұрын
  • የሰው ልክ ያልተዘመረለት ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ ይጠብቅህ ልቡ ንፁህ የግዜር ሰው ለኛም ልቦና ይሰጠን ❤❤❤

    @user-mh5rb4bw9b@user-mh5rb4bw9b15 күн бұрын
  • ዲሽታ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ያረገዉ ለሂሊና ሚለነር ነህ ጀግና ነህ አይዞህ

    @gideyhaila5302@gideyhaila530215 күн бұрын
  • ዲሽታ ጊና እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው❤

    @naomikatze@naomikatze14 күн бұрын
  • ታሬ Peace Emblems ❤ ሰለ ሰው ፍቅር ብለህ ራስክን ለመሰዋት የማትሳሳ ቅን የእግዚሄር ስጦታችን እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ አደረሰህ ። መልካሙን ሁሉ ላንተ 🙏🙏🙏

    @mashoaregawi5237@mashoaregawi523710 күн бұрын
  • አብሽር ሰው ይግፋህ አንተ አትግፋ አማራንና ኦሮሞ ህዝብ እንደ ደቡብ ህዝቦች ያርግልን 😢😢😢😢

    @meram-no8we@meram-no8we16 күн бұрын
    • አጋሜ ሚባል ባይኖር አይደለም ኢትዮጴ አፍሪካ ሠላም ሀብታም ትሆን ነበር

      @yaradyarad483@yaradyarad48316 күн бұрын
    • Lemidinewu ende denqorowochi yeminasibewu? Hizibi ende hizibi hulum hizibochi metifowochi ayidelum::hizibin ende hizibi yemikononu ye sexani qurachochi nachewu.

      @tesfayekebede8442@tesfayekebede844216 күн бұрын
    • @@yaradyarad483komche zm bleh teketket ahya.😂😂😂😂😂😂

      @zerudemmelash1214@zerudemmelash121416 күн бұрын
    • Ahya kumche tesfafie mdre leba dunkro ahya gena tedmseslh 😮

      @BereketGirmay-yo2vl@BereketGirmay-yo2vl16 күн бұрын
    • ​@@yaradyarad483 000🧠🧠

      @user-wx6gt8xb9u@user-wx6gt8xb9u16 күн бұрын
  • አንተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእውነት ሠው ነህ

    @Rehobot-tube2@Rehobot-tube215 күн бұрын
  • ረጅም ዕድሜ ዲሽታ ግን ምርጥ ሰው የፍቅር ሰው

    @GgWobilo-mo6xt@GgWobilo-mo6xt15 күн бұрын
  • ዲሽተጊና የሰላሙ አምባሳደር ሰላም ወዳዱ በዘፈን በተለያዩ ሚዲያ ላይ የምትሰብካቸው የሰላም ጥሪዎች ልባችንን ከፍተን ወደ አንድነቱ ወደ ፍቅር ስፍራ እንድሰባሰብ አምላክ ይርዳን❤

    @Natantube7728@Natantube772815 күн бұрын
  • ዋው የዛሬው የሰይፉ ሾው እጅግ ደስ የሚል የጊዜውን መልዕክት የያዘ አስተማሪና ልብን የሚነካ ነው! ሀገሪቷን የሚመጥን ጭንቅላት ይዘን እንገኝ! የዘር ፖለቲካና ቡድንተኝነት አጥፊና አውዳሚ ነው!! ከእነዚህ ደግ የጂንካ ሰዎች እንማር!! እናመሰግናለን

    @globalcitizenethiopia3617@globalcitizenethiopia361716 күн бұрын
  • The first person advice peace ✌️

    @wondumengistubeyene1620@wondumengistubeyene162016 күн бұрын
  • ታሪኩ በእውነት በእውነት አንተን አይደለም የሚያደንቅህ እኔ የሚያደንቀው አንተን የወለደችልን እናት ናት። አንተን ታሪኩ ብላ ስም ያወጣችልህ እናት ❤❤ ነው የሚያደንቀው እሺ❤❤❤

    @gznice183@gznice18315 күн бұрын
  • ሰው በጠፋበት ሰው ሆኖ የተገኘ ብቸኛ ሰው ታሬ❤❤❤❤

    @messaydegife3030@messaydegife303015 күн бұрын
  • Seyfu used to be a war monger, he used to say Tizemtalachu wey, now he is trying to preach peace without saying sorry for the damege he caused on Tigray people. We will never forget what you did to Tigray people!

    @gebreegzaber9546@gebreegzaber954615 күн бұрын
  • አልታደልነም ጦርነት ይሰለቻል አንባ ገነነኖች ግን የጦርነትን አስከፊነት ቢያውቁም መረዳት ግን አይፈልጉም ዲሽታ ጊና (ታሪኩ) የምናከብርህ ወንድማችን ነህ ። በርታ !

    @ambayegebru8872@ambayegebru887216 күн бұрын
  • ሙሀመድ አሊ ወይም ቡርሀን አዲስን አቅርብልን please

    @user-vu5zb9mm4w@user-vu5zb9mm4w16 күн бұрын
  • ሰላም የሰዉ ዘር ታርኩ❤

    @amentedese8865@amentedese886516 күн бұрын
  • የህዝብና የሰላም ዘፋኝ 🇪🇷🇪🇹

    @asmerabellabella7519@asmerabellabella751915 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ገና ከፍ ያረግሁል የስላም ስው❤

    @danaitmiki5319@danaitmiki531916 күн бұрын
  • ታሪኩ በእውነቱ ከሆነ የእግዚአብሔር ሰው ነው።እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናን ይስጥህ።ወንድሜ አስተሳሰብህን ሰው እንዳያስለውጡህ እግዚአብሔርን ይዘህ ይጸልይ

    @AsayeAsefa-hb9or@AsayeAsefa-hb9or10 күн бұрын
  • ታሪኩ ግልፅና ትሁት ስው ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !

    @meseluadmassu4154@meseluadmassu415415 күн бұрын
  • This Men was true to himself, He started with preaching peace and countinued even in difficult events.

    @ruthh.9069@ruthh.906916 күн бұрын
  • ታሪኩ የሰላም አባት❤

    @suzananeb9861@suzananeb986116 күн бұрын
  • በራስ መቆም ለጊዜው ዋጋ ሊያስከፍል ቢችልም እያደረ ደስታ እንደሚፈጥር ያስተማረ ሰው! ዲሽታ ጊና!!!!

    @TEEK4039@TEEK403915 күн бұрын
  • የሠላም አምባሳደር ሌላ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤

    @user-ud8jh4lu4d@user-ud8jh4lu4d16 күн бұрын
  • ታሪኩ በኔ አስተሳስብ በጣም ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር ይመደባል ጉልበትም አለው ትምሕርት ቢጨመርበት ታሪኩ ጋንጌሳ ወይም ዲሽታ ጌና አለምን የሚያሳምን አንደበት አለው God gift እርዱት ኢትዮጽያዊያኖች ነን ካላችሑ ።😮

    @eshetedagnew190@eshetedagnew19016 күн бұрын
  • ታሪኩ የስላም አምባሳደር👌 ታሪክ አይረሳክም👏🏾

    @yonasyonas3249@yonasyonas324916 күн бұрын
  • We tigrayans we love you 💛 ❤️ we respect you 🙏🏻❤

    @lukasabi9879@lukasabi987915 күн бұрын
  • ዲስታ ጊና እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የእውነት ሰው ነህ።

    @kidanetsegaye2482@kidanetsegaye248216 күн бұрын
  • ታሪኩ ልበ ብርሃን ሰው ነክ። ያ ሁሉ አርቲስት ነኝ ባይ ፣ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ፣ ታዋቂ ነኝ ባይ በማያውቀው ጭፍን ጥላቻ ህዝብን ከህዝብ ለማፋጀት የባጡን የቆጡን ሲቀባጥር አንተ ግን የሰላም መዝሙር በመዘመር መቼውም ቢሆን የማይስፀፅትክ ስራ ሰርተህ በህሊና ነፃነት እየኖርክ ነህና ታላቅ ክብር ይገባሃል።

    @DamoTube-rp7xd@DamoTube-rp7xd5 күн бұрын
  • የኔ የዋ ጌታ የጠብቅክ❤

    @salameskyes7240@salameskyes724015 күн бұрын
  • በጣም የሚገርም ስብእና ባለቤት ታሪኩ ትልቅ ሰዉ ነክ አከብርሀለዉ ! ስይ ፋ ያንተን ፕሮግራም ከጀመርክት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም እከታተላለዉ እና ያንተንም ለዉጥ ብዙ ታዝቤለዉ ከማዝናናት ዉጭ የምታደርጋቸው በጎ ስራዎች ይበል የሚያስብል ነዉ በርታ ! ስይፍሻን ግን መቼ ነዉ የአመቱ በጎ ሰዉ ተብሎ የሚሸለመዉ ግን ?" ስፍር ቁጥር የሌለዉ እርዳታን ለወገኖቻችን እየረዳ ያለ አሁንም እየረዳ የሚገኝ እና እባካቹ ሰይፋ ፋንታዉን እናመስግነው !

    @henokkinfe6846@henokkinfe684615 күн бұрын
  • I have big respect for your, Tariku Baba❤

    @akiberhe2555@akiberhe255515 күн бұрын
  • የደቡብ ልጆች ፍቅር ናቸዉ❤ብዙ ጎደኞች አሉኝ❤❤❤ስወዳቸዉ ❤ታሬ ጀግና

    @gigitubeweloo@gigitubeweloo15 күн бұрын
  • ህዝቡን ለመግደል ጦርነት ያልዘመተ ጀግና

    @simonmengesha9369@simonmengesha936916 күн бұрын
  • እሽታጊና፡የኢትዮጰያ፡ጀግና፡ስለህዝብ፡የሚጮህ፡የእግዚሀቢር፡ሰዉ፡ተባረክ

    @YacobWassen@YacobWassen3 күн бұрын
  • This man is very great and honest. Let the almighty give him all the blessing. You are great Tariku

    @user-uc1fy3wm2s@user-uc1fy3wm2s15 күн бұрын
  • ደቡቦች ንጵህ ልብ ያላቸው ፍቅር የሆኑ የዋሆች ናቸው ❤❤

    @Neli7633@Neli763313 күн бұрын
  • ሰይፉ ስንት ተከፈለህ የሚለው ጥያቄህ ሲያስጠላ አይጠየቅምምምምም በጣም ያሳዝናል:: የ200ሺ ብር ሌቦች የእግዚአብሔር ስራ ለሆስፒታል ታወጡት ይሆናል::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes876616 күн бұрын
  • Father of LOVE❤❤❤ we Tegaru we love you so much.

    @magdarodriguez6778@magdarodriguez677815 күн бұрын
  • ምክር እንጂ ጥላቻ ስድብ የማልወደው ነገር ነው ሾውህ ደስ ይለኛል ፖለቲካ ተው ይህን ሰው ሳይ ነው ትዝ ያለኝ ጠለቅ ብዬ አልገባም ይገባሀል አሳቀኸው ሌሎቹም ነበር

    @ferededemissie4822@ferededemissie482215 күн бұрын
  • ታሪክ በጣም ምርጥ የዋህ ሰዉ እዴት አሳዝነህኝ እደነበር በድጋሚ መድረክ ላየ ሰላየሁህ የኔ የዋህ ባለማሸታወል አሰከፍተዉህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

    @user-xn7ub1mn9k@user-xn7ub1mn9k14 күн бұрын
  • ታሪኩ ትልቅ ሰው ያንተ ይለያል ፍቅር ሰባኪ ብቻ እግዚአብሄር ያሰብኮው ያሳካልህ ንወድሃለን

    @Mqnay@Mqnay16 күн бұрын
  • Tariku you are unforgatable person on the minds of tegarus .You are a man of truth unlike Haile and others including Siefu .

    @whyalwaysme8347@whyalwaysme834715 күн бұрын
    • That is true 👍

      @merya1514@merya151412 күн бұрын
  • Man of peace. Peace finder. You're blessed Tariku❤

    @wayessaolkaba249@wayessaolkaba24915 күн бұрын
  • የሰላም መልክቱ በጣም ጥሩ ነው መንግሥት ከፅንፈኞች ጋር የምዋገው ሀገር እንዳትበተን ነው ኢትዮጵያ አንድነት ለመጠበቅ ነው አንደነት ከሌለ ደሞ እንድህ ቁጭ ብሎ መወያየት አይታሰብም

    @jesusislord288@jesusislord28816 күн бұрын
    • Koletam hidena ye abiyin kit las

      @nmrnbzethiopiaabyssinia7602@nmrnbzethiopiaabyssinia760216 күн бұрын
    • @@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 ዋራዳ ድራሺ ጥፋትና ባንዳ የባንዳ ልጅ

      @jesusislord288@jesusislord28814 күн бұрын
KZhead