የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)

2020 ж. 25 Қаз.
305 767 Рет қаралды

Ingredients: flaxseed, honey, sugar and water.

Пікірлер
  • የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰላምና ጤና ለሁላችን ያብዛልን፣ የተለያዩ የተልባ ዱቄት አዘገጃጀት ና ለመጠጥ እንዴት አንደምንሠራ አቅርቤአለሁ፣ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ለምታበረታቱኝ የቻናሌ ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ።

    @zedhabeshafood2518@zedhabeshafood25183 жыл бұрын
    • Betam harif new ej yibark ehitachin ene endiyawim chegura alebign le chegura harif new mibalew eski enem emokirewalehu ameseginalehu

      @tarikteklay1860@tarikteklay18603 жыл бұрын
    • Nur ijj88

      @wayiniteweldbrhan7622@wayiniteweldbrhan76222 жыл бұрын
    • @Birhan swalme 😍😘 አዎ ግን በደንብ መታሸግ ወይም ክዳኑ ጥብቅ አርገሽ ፍሪጅ ውስጥ አርጊው ንፋስ አንዳይገባው፣ ዱቄቱም Walmart ያልታመሰ የተልባ ዱቄት ታሽጎ ይሸጣል።

      @zedhabeshafood2518@zedhabeshafood25182 жыл бұрын
    • @@zedhabeshafood2518 እህት በረቺ ያወፍራል በአላህ የሚያወፍረ ነገረ ታዉቅደሁ ንገረኝ ማማዬ😭 በጣም ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁኝ

      @emuhikmayoutube1026@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
    • hPM BP

      @adhanommassho3142@adhanommassho31426 ай бұрын
  • ለብ ባለ ውሃ ሲሆን በጣም ቆንጆ ነው።

    @genetbekele4426@genetbekele44262 жыл бұрын
  • ዜድዬ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

    @user-tz1hf4dl4j@user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын
  • ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

    @soofiyasoofiya576@soofiyasoofiya5763 жыл бұрын
  • ዜድዬ በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ👌

    @hiwangebregiorgis5812@hiwangebregiorgis58123 жыл бұрын
  • ስለተልባ መጠጥ አሰራር በቀላል መንገድ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን። አድናቂሽ ነን።

    @l.m9558@l.m95582 жыл бұрын
  • በጣም ስልችት ምታረጊው ዩቱበር ቀልጣፋ መሆን አለበት ካንቺ ሊማር የመጣ ታግሶ ሊሰማሽ ይከብደዋል... 100 ግዜ ፈጭቼዋለው ቆንጆ ሆኖ ደቋል ማለት አይጠበቅብሽም በተረፈ እናመሰግናለን

    @mayamengistu5139@mayamengistu51396 ай бұрын
  • ግዜሽን ባግባቡ ተጠቀሚ በማማስል ግዜ አትውስጅ ያስለቻል በተረፈ እጅሽ ይባረክ በርቺ And this is my first time to watch

    @azeb2809@azeb28093 жыл бұрын
  • በጣም ነው ምናመሰግን እህቴ ጎበዝ በርች

    @user-tq8cd5sk6t@user-tq8cd5sk6t3 жыл бұрын
  • Tebareki made ❤

    @ambaneshgebeyehu@ambaneshgebeyehu3 жыл бұрын
  • እናመስግናለን ሞክሬው በጣም አርፍ ነው❤❤❤

    @sanegerma1243@sanegerma12438 ай бұрын
  • ተባረኪ እህታችን 🙏🙏🙏

    @sebeleg7835@sebeleg78353 жыл бұрын
  • I totally enjoyed watching and now my home made drink tastes so much better

    @MarniWashington@MarniWashington Жыл бұрын
  • OK my friend big like wonderful

    @bertukanb211@bertukanb2113 жыл бұрын
  • ዜድዬ በጣም አመሰግናሁ

    @mahletdinku896@mahletdinku8963 жыл бұрын
  • Thank you for sharing God bless you all 🙏

    @gebrezemariam3846@gebrezemariam38463 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ

    @masti7621@masti76213 жыл бұрын
  • እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    @user-zi5dd4jt4c@user-zi5dd4jt4c Жыл бұрын
  • ዋዉ በጣም ያምራል

    @tenagnelemma952@tenagnelemma9523 жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ ተመችቶኛል

    @meliymariyamlij2387@meliymariyamlij2387 Жыл бұрын
  • Hi Zed Habesha Food Really Great job Thank you for showing us. Family adrgeshalhu anchim slmtadregen amsgenalhu.Thank you again.

    @meroneasy-idea4289@meroneasy-idea42893 жыл бұрын
  • በርች እህቴ

    @user-hq9xr6tb4r@user-hq9xr6tb4r3 жыл бұрын
  • Bexami desi yilali berichi yene konijo ijshi yibareki

    @tizitaayano4158@tizitaayano41582 жыл бұрын
  • እግዚያብሔር ይባርክሽ!

    @maranatagebre5374@maranatagebre53743 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን በርቺ

    @kalworke5500@kalworke5500 Жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @martayigebru5232@martayigebru52323 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባረክ እህታችን ዛሬ ነው በአጋጣሚ ያየሁሽ ወደድኩሽ subscrib አደረኩሽ በርቺ እህታችን

    @mekdesasmare1110@mekdesasmare11103 жыл бұрын
  • አናመሰግናለን ተቆልቶ ማስቀመጥ የቻላል ሲፈልግ መፍቸት ነው

    @nunumekonen2518@nunumekonen25182 жыл бұрын
  • በውነት ባለሞያ ነሽ እህቴ ተባረኪ

    @meseretberhanu6042@meseretberhanu60422 жыл бұрын
  • በጣም እርፍ እስራ ነው

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
  • ነገሮችን ደጋግመሸ ከማውራት ይልቅ ጥቅሙን እየተናገርሸ ብሰሪ

    @sumeyaabdu9817@sumeyaabdu98172 жыл бұрын
    • ጥቅሙ መናገር አይጠበቅባትም እኛም አይጠፋን ችግሩ እመዳም ቤት የለም

      @hiyat4386@hiyat438610 ай бұрын
  • Tebarek betam new mameseginish yaleshin muya silakafelishilin

    @aynalemshewa@aynalemshewa5 ай бұрын
  • ስኳር አበዛሽበት

    @tinasegirmay5260@tinasegirmay52603 жыл бұрын
  • ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን👍

    @EthiopianKitchen@EthiopianKitchen3 жыл бұрын
  • በጣም። ጎነዝ ሴት እንደናቶቻችን እኔ ካግር ቤት ነበር የማስመጣው ግን። ያንችን ካትሁ። ብሃላ ማስመጣት ትውኩት ኧምላክ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህትዮ አድናቂሽ ነኝ።

    @ukbahailetesfaghi598@ukbahailetesfaghi5982 жыл бұрын
  • את מלמדת ממש ברור. כל כבוד.מישראל

    @user-te1bm9gr7b@user-te1bm9gr7b2 жыл бұрын
  • ባለሞያ ሴት ትወድ በረችልኚ እህቴ🌺🌺🌹

    @user-ht7rl6zq5v@user-ht7rl6zq5v2 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ 🙏🙏🙏💕💕💕

    @roserose-qi5fp@roserose-qi5fp3 жыл бұрын
    • 🥰🙏

      @user-cu2lp2tu9b@user-cu2lp2tu9b3 жыл бұрын
  • Inameseginalen .Next time tifirkelemishin tiregiw sitay desaylimina. Telbawin mokoralew.

    @mirimo9746@mirimo97462 жыл бұрын
  • ጥሩ

    @meskeremhyohanes3399@meskeremhyohanes33993 жыл бұрын
  • እሠይ እጅሽ ይባረክ አደውም እፈልጋለው መጠጣት የሆድ ድርቀት ሥላለብኝ።

    @zahraasiri8953@zahraasiri89532 жыл бұрын
  • Ejish yibarek

    @watermelonyuh3810@watermelonyuh38103 жыл бұрын
  • Enamsegenalen yene ehete

    @bezuayehutadege5127@bezuayehutadege51273 жыл бұрын
  • ተልባ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ዜድ👍

    @KiyaTube4@KiyaTube43 жыл бұрын
    • በጣም እናመሰግናለን ዜድ ጥሩ ነገር ነገርሽን እንጠቀማለን እናመሰግናለን በርቺ

      @jenberkassa4846@jenberkassa4846 Жыл бұрын
  • እናመስግን አለን እኔ እማውቀው ጠቀር ያለውን ተልባነው ነጩን ሳየው የመጀመሪያየነው ግን ተልባ ያወፍራል እንዴ

    @abitube3078@abitube30783 жыл бұрын
  • Thanks 😊

    @ranaheart9126@ranaheart91263 жыл бұрын
  • ዜድዬ የተልባ ፍትፍት እንዴት እንደሚሰራ አሳይን ወይም የሰራሽው ካለ ለጥፉልኝ ተባረኪልኝ እህቴ።

    @user-ub4nn2et4j@user-ub4nn2et4j3 жыл бұрын
  • Thank you !

    @emebaemuti951@emebaemuti9513 жыл бұрын
  • Yeteliba metet betam new yemiwedew bekerefana kirinfudim👍

    @selamhabesha@selamhabesha3 жыл бұрын
    • እኔምልሽ እሪጉዝ መጠጣት አችልም

      @sefd2721@sefd27212 жыл бұрын
  • መፍጨቱ በጣም ረጅም ግዜ ወሰደ.... ይሄ አላስፈላጊ የግዜ ብክነት ነው... በቀጥታ ወደ ገደለው መሄድ ነበረብሽ

    @munitmekuria785@munitmekuria7853 жыл бұрын
    • Temachashiny ❤️

      @siyaamoro548@siyaamoro5482 жыл бұрын
    • @beniiyusuf5402@beniiyusuf54022 жыл бұрын
    • ወደ ገደል ያጥድፍሽ

      @dawitazin1590@dawitazin1590 Жыл бұрын
    • @@dawitazin1590 🤔🤔

      @fafitube1@fafitube1 Жыл бұрын
    • ​@@dawitazin1590 Aybalm tlk sew aydele

      @nebilamuhdin1780@nebilamuhdin1780 Жыл бұрын
  • በጣም ጥሩ ትምህርት ነውና ግን ለስኳር ህመምተኞች እንዴት አድርገን እንጠጣ።

    @saragebreyesus5191@saragebreyesus51913 жыл бұрын
  • ለነብሰ ጡር የሚዘጋጀዉ እደዚህ ነዉ ? እና በባዶ ሆድ ይጠጣል?

    @eslemanworku8054@eslemanworku805411 ай бұрын
  • Thank you.!!

    @samsonteklu2655@samsonteklu26552 жыл бұрын
  • እጅሽ ይባርክ እርፍነው በርቺ

    @masaratmasarat5240@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
    • እስከማውቀው ነብሰ ጡሮች ተልባ ባይጠቀሙ ይመረጣል!

      @hermelakassahun8806@hermelakassahun88067 ай бұрын
  • Can I add laban or it won't taste good?

    @Diamondraw4Real@Diamondraw4Real3 жыл бұрын
  • Wowwwww.barchi.katbet.

    @nubekan3951@nubekan39512 жыл бұрын
  • ዜድዬ መቼም የሆነ ነገር ስፈልግ አንቺ ጋር ጎራ እላለሁ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ

    @mewdedgetachew8747@mewdedgetachew87473 жыл бұрын
  • ታእፋጬንእበዛሽው ግንቆንጆ ነው

    @getedula6552@getedula65522 жыл бұрын
  • טעים ובריאי

    @user-te1bm9gr7b@user-te1bm9gr7b2 жыл бұрын
  • Thank you Z

    @lililetel9128@lililetel9128 Жыл бұрын
  • የስኩዋር በሽተኛለሆነ ስው ስኩዋር ወይም ማር መጠቀም እንችላለን ወይ

    @asnakechleman5116@asnakechleman51162 жыл бұрын
  • Wooow

    @biiftuu383@biiftuu3834 ай бұрын
  • ማር ከለለስ ስኳርስ ነጩን ማድርግ አንችልም እንዴ

    @fasa7843@fasa7843 Жыл бұрын
  • Thank you

    @kelutube4298@kelutube42982 жыл бұрын
  • The other comment I have is, care must be taken when storing either the powder or the mixture as it is prone to oxidation

    @abemike7780@abemike77803 жыл бұрын
    • Good point, for that reason prepare what exactly need and finished it on the spot

      @sebeleg7835@sebeleg78353 жыл бұрын
  • መጣሁ ነይ ውድ

    @tube2701@tube27013 жыл бұрын
  • Super stay connected

    @travelwithbala2335@travelwithbala23353 жыл бұрын
    • OK, thanks

      @zedhabeshafood2518@zedhabeshafood25183 жыл бұрын
  • መሸአላ በረች ከቤትሽ ሺጥቸአለሁ አችምነይ

    @Lubaba2@Lubaba23 жыл бұрын
  • አገላለፅሽ ያስጠላል ምትደጋግሚውስ ነገር!!!!!

    @NabiLa-hq8qb@NabiLa-hq8qb Жыл бұрын
  • አታስረዝሙት

    @rutabwubie7967@rutabwubie79673 жыл бұрын
  • እህቴ የሚበላውን አሰራሩን አሳይን

    @soofiyasoofiya576@soofiyasoofiya5763 жыл бұрын
  • በርችልን እህታችን! እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

    @bentbaba4317@bentbaba43173 жыл бұрын
  • ሰላም ዜድዬ እኔ እስከዛሬ ተልባ የሚጠጣ እና የሚበላ ሁሉም ሲታመስ አንድአይነት ይመስለኝ ነበር ዛሬ ግን ካንች ተማርኩኘ በጣም አመሰግናለሁ

    @yeworkliben@yeworkliben3 жыл бұрын
  • Betam amesegnalhu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏👍👍👍👍

    @solomonwelde4529@solomonwelde45293 жыл бұрын
  • ቆንጆ ነው ግን ፍጥነት የለሽም

    @saraamha233@saraamha233 Жыл бұрын
  • Seat atekakem yekrshal betam yestekakel wesagnun bicha kortesh bitastelalifi teru new

    @TegistBelay-qv9ky@TegistBelay-qv9kyАй бұрын
  • Satasfogri gidingid siquar new yeketetshiw arif new

    @MD-ym5jm@MD-ym5jm2 жыл бұрын
  • ሰላም ዜድ በምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ስለተጠምኩበት አመሰግንሻለሁ:: በመቀጠል ከቻልሽ "የተመጣጠነ ወይም የተቀመመ ደረቅ የሰላጣ ቅመም" እንዴት እንደሚዘጋጅ ብታሳይን:: ፈጣን ምላሽ እንደምትሰጭኝ ሙሉ እምነት አለኝ: አመሰግናለሁ!

    @melkamminwuyelet2232@melkamminwuyelet22323 жыл бұрын
    • እሺ አመሠግናለሁ

      @zedhabeshafood2518@zedhabeshafood25183 жыл бұрын
  • 👍👍👍

    @zaidogbay8426@zaidogbay84262 ай бұрын
  • ተኛሽበት እኮ።

    @user-ys5wu4zw4s@user-ys5wu4zw4sАй бұрын
  • ማሻላ ነጭ።ተልባ አለማለትነው

    @taybatayba2051@taybatayba2051 Жыл бұрын
  • እስቲ የቦርዴ አስራር ንገሩኝ

    @mabezashbaniteshifa6743@mabezashbaniteshifa67433 жыл бұрын
  • Balemuya amesegnalehu.

    @gebregebre7527@gebregebre75272 жыл бұрын
  • ሀሪፍ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ቪዲዮ በማየት ብቅ ይበሉ

    @emuamira6706@emuamira67063 жыл бұрын
  • ጥቅሙ ምድነው ቦርጭያጠፋልደ

    @haleemamuhammed4125@haleemamuhammed4125 Жыл бұрын
  • ምንጥቅምአለዉ ብጣጣዉ

    @lilayoutube6931@lilayoutube69313 жыл бұрын
  • Hi

    @user-jr9xh3zf5c@user-jr9xh3zf5c7 ай бұрын
  • በልተን ሳንበላ እምጠጣው

    @user-sx3mn9ee1p@user-sx3mn9ee1p3 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @gigicool7291@gigicool729111 ай бұрын
  • 👍👍👍💯💯💯

    @senaithailemariam5731@senaithailemariam57313 жыл бұрын
  • ጥቅሙ ምንድ ነው

    @evaphone8594@evaphone8594 Жыл бұрын
  • How do you make the hot one 😭

    @evamekonnen@evamekonnen5 ай бұрын
  • ከመቆላቱ በፌት አይታጠብም ወይ? በተረፈ እጅ ይባርክ

    @tsigedesta7553@tsigedesta75533 жыл бұрын
    • ውይ ተልባ እንኳን የሚታጠብ አይመስለኝም

      @sebeleg7835@sebeleg78353 жыл бұрын
    • ይልቀማልን እንጅ አይታጠብም

      @user-ew6wh8tm3p@user-ew6wh8tm3p2 жыл бұрын
  • ጥቅሙን ንገሪን

    @truworksisay9648@truworksisay9648 Жыл бұрын
  • Good job !!!

    @alexanderasgodom9393@alexanderasgodom93933 жыл бұрын
  • ለምድነዉጥቅሙ ንገራኛእደተልፊኜማማየ

    @fatumademise2405@fatumademise24056 ай бұрын
  • እናቴ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንደምትመልስልኝ ኣምናከው ኣመስግንሻለው እጂሽ ይባረክ!!! ጥያቄው ተልባው መጀመርያ ብውሃ ማጠብ ኣለብን ወይስ የለብንም እቺ ብቻ መልስክኝ ደግሜ ኣመሰገንሻለው

    @sinnithm.6972@sinnithm.69722 жыл бұрын
    • ተልባ በደንብ ይለቀማል እንጂ አይታጠብም ምክንያቱም ስለሚዝለገለግ

      @maryaman556@maryaman556 Жыл бұрын
  • Endazhema Enateee Hager batee setesaraa awkaluuu Addise Nagere Yemetasayegee Maslogee? anyways Yemacheshe Ehetachenee! Yehanene me Yemayawke Lenore selamechele Yetakmachewalee!! Gene Yena Ehete Kayekerta gaa Lemetetaa BAGE cymeta ayshalemeee???

    @arsamaabdi9538@arsamaabdi95383 жыл бұрын
  • Where is your location

    @getahunkumie5983@getahunkumie5983 Жыл бұрын
  • Gize qoxibi

    @user-ys5wu4zw4s@user-ys5wu4zw4sАй бұрын
KZhead