..ዶ/ር አርቲስት ትግስት ልዑልሠገድ በሞት አጣናት | Seifu on EBS

2024 ж. 28 Сәу.
146 326 Рет қаралды

ዶ/ር አርቲስት ትግስት ልዑልሠገድ በሞት አጣናት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
  • ነፍስ ይማር እኛ የሰው ልጆች ምንም ነገር ብንሆን የቱንም ያህል ብንማርና እውቀትን ከጥበብ ጋር ቢሰጠን የገንዘብና የስልጣን ጥግ ቢኖረን ባንወደው እና ባንፈልገውም ብንሸሸውም የማይቀር ብንረሳውም የማይረሳን ሞት የሚባል ነገር አለና ከሚሞቱት እየተማርን ባለችን ጥቂት ጊዜ መልካሙን መንገድ በመከተልና እግዚአብሔር በመፍራት ብንኖር እንዴት መልካም ነበር።

    @eloheelohe9937@eloheelohe993716 күн бұрын
    • እወነትነው ትክክ ምናለ ከንደነዚ ብንማር ፍቅር ቢኖረን ብንተሳሰብ ምናለ ለሞተችው ነብስ ይማር

      @kwtkuw7717@kwtkuw771716 күн бұрын
    • ትክክል እንግዲህ ልቦና ይስጠን ነፍስ ይማር

      @meseretdibabe8020@meseretdibabe802016 күн бұрын
    • respect

      @menotmenot3557@menotmenot355716 күн бұрын
    • ❤እውነት ነውአምላክ ማስተዋልን ይስጠን

      @mimialemayheu1076@mimialemayheu107616 күн бұрын
    • ነብስ ይማር።

      @user-fz1hj1ci8l@user-fz1hj1ci8l16 күн бұрын
  • የምድር ኑሮ እንደ ጠዋት ጤዛ ነች። ለቤተሰቦቾ መፅናናትን ይሰጣቸው እሶንም ነብስ ይማር።

    @kefetatube3338@kefetatube333816 күн бұрын
  • በሰዉ እጅ የሚጠፍ ነብሶች ዘላለም ቁጭት ነዉ የሚሆነዉ ብዙ የሚጠቅሙንን ሰዎች እያሳጣን ነዉ ጭካኔ ነብስ ይማር

    @elsatarikuelsatariku9133@elsatarikuelsatariku913316 күн бұрын
  • ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያሳርፍ! ለቤተሰቦችዋም መፅናናትን ያድላቸው።

    @Maedot_media-vc2cn@Maedot_media-vc2cn16 күн бұрын
  • ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ገዳዮ የገደልከዉ ሀገርን ነዉ ለሀገር ስንት መሰራት ሰትችል በአጭሩ ቀጨሃት 💔💔😭😭😭😭

    @abebamengestu7003@abebamengestu700316 күн бұрын
  • በጣም ታሳዝናለች። ነብሷን በገነት ያኑርልን 😭

    @EmaMare-md8me@EmaMare-md8me16 күн бұрын
  • ቀሀገርም በሰው ሀገርም ሞት ብቻ ያውም በሰው እጅ ነፍስ ሲጠፋ ያማል ነፍስ ይማር ዶ /ር ቲጂ ጽናቱን ያድል እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሽ

    @zuzu4528@zuzu452816 күн бұрын
  • ጭራቅ ነው የበላት። የዚህችን ህይወት የነጠቀው ሰውዬ እድሜ ልኩን ከመከራ አይውጣ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    @addisababanazareth1525@addisababanazareth152516 күн бұрын
    • ሞተ እኮ

      @kkw5614@kkw561415 күн бұрын
    • ሰዉ ገሏት ነዉዴ እ💔

      @user-zg4nt4gk5e@user-zg4nt4gk5e7 күн бұрын
  • ❤❤❤ ሴፍዬ ከነ መላው ቤተሰብህ እና ባል ደረቦችህ መልካም በአል❤❤❤

    @Dior768@Dior76816 күн бұрын
  • ለካ እደሳቀ የሚቀረዉ ስቀዉ የተነሡት ፈቶ ብቻነዉ አይይይይ የኛ ነገር

    @ter2065@ter206516 күн бұрын
  • Seifu with your lovely family may almghty god bless you all. I'm a big fan of yours always.

    @Tina-wz4nl@Tina-wz4nl16 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር

    @seemetsegent6320@seemetsegent632016 күн бұрын
  • እቺን የመሰለች መግደል ምን አይነት ሴጣንነት ነው 😢😢😢😢😢😢

    @bekojiimedia2018@bekojiimedia201816 күн бұрын
    • How did you know?

      @jossylove914@jossylove91416 күн бұрын
  • ነብስ ይማር

    @user-bn8yj3nm7g@user-bn8yj3nm7g16 күн бұрын
  • Wow So interesting!!

    @nigistseleshi813@nigistseleshi81316 күн бұрын
  • ነፍስሽን ይማረው የኔ እህት ፈጣሪ ይፍረድባችው

    @natiWolde-fw6ii@natiWolde-fw6ii16 күн бұрын
  • ነብሰ ይማር

    @user-lv4oc9ll8l@user-lv4oc9ll8l16 күн бұрын
  • አይ ክፉ ግዜ እስቲ ምን ይጠቀማል አንቺን ገሎ እግዚአብሔር ድፍት ያድርገው

    @mimia7202@mimia720216 күн бұрын
  • በጣም ያሳዝናል። ነፍስ ይማር።

    @mikiyasderbe7213@mikiyasderbe721316 күн бұрын
  • ውይ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር

    @tsigeredalove1055@tsigeredalove105516 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር😢😢😢

    @AbiAndarge-cf2lw@AbiAndarge-cf2lw16 күн бұрын
  • አቤቱ ይቅር በለን በቃ በለን ተለመነን እግዚአብሔር 😪 እግዚአብሔር አንተ የሰራኸውን የሰውን ነፍስ እየነጠቁ ምን ይጠቀማሉ??? ኢትዮጵያ😢😢 ሀዘንሽ በዛ 😢😢ኡፍ የኔ እህት ወገኔ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቿ መፅናናት ይሁን😢😢😢

    @b.geberu3563@b.geberu356316 күн бұрын
  • ነብስ ይማር 🙏

    @user-cn9rf2xf8d@user-cn9rf2xf8d16 күн бұрын
  • ነብስ ይማር 😢😢😢

    @user-vw1zk1eh1v@user-vw1zk1eh1v16 күн бұрын
  • ነፍስሽ በገነት ያሳርፈው አለም እንዲህ ናት በቆረጠልን ግዜ እንሄዳለን ባንበላላ ፈጣሪን ሚያስደስት ነገር ስርተን ብናልፍ ።

    @user-zb8nv2zi6i@user-zb8nv2zi6i16 күн бұрын
  • ህይወት እንደዚህ ነች ነብስይማር።

    @tesfayetena7421@tesfayetena742116 күн бұрын
  • ዲ❤ የተናገረችው ቀለም የረገጠችው ለምለም ዘመና ይባረክ❤❤❤❤❤❤

    @minassieshibru266@minassieshibru26615 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር

    @SaraMekonen-ym1ob@SaraMekonen-ym1ob16 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር እህታችን 😢

    @kassayewubbie7010@kassayewubbie701016 күн бұрын
  • Nefis yimar 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    @abebina4362@abebina436215 күн бұрын
  • ወይኔ ሳልመረመር 😢ነብስ ይማር እታለም💔

    @selamselam9201@selamselam920116 күн бұрын
  • ነብስ ይማር እህቴ 😭😭

    @Hayim289@Hayim28916 күн бұрын
  • ነፍስሽን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን

    @user-bw4er8by7i@user-bw4er8by7i16 күн бұрын
  • በጣም የሚሳዝን ነው ነብስ ይማር የወደደውን አደረገ😭😭😭😭

    @mekdesmellion8304@mekdesmellion83048 күн бұрын
  • በጣም ያሣዝናል ደስተኛ ባለሙያ የተማረች ምቀኛ በዚህ ዘመን ወንዶችን ተጠንቀቁ በፆታዊ ሳይሆን በነገራችን ይቀናሉ እኔ ከወንዶች ጋ በበዙበት አካባቢ ነው ለብዙ አመት የሰራሁት ሚያወሩት ሚሠሩት ሚቀኑበት ነገር ሴቶች ቅናት አደጋ የለውም እንደው ከወንዶች ተጠንቀቁ። ውበታም ዘናጭ ኩሩ ሚባል ወንዲ በውስጡ ሌላ ሰው አለ ነፍስ ይማር

    @DddZdes@DddZdes16 күн бұрын
  • ነፍስሽ በሰላም ትርፍ የኔ እናት 💔😭😭

    @user-zz7yn3rm5e@user-zz7yn3rm5e16 күн бұрын
  • Rip😢

    @user-ml5yg9zy7v@user-ml5yg9zy7v16 күн бұрын
  • የሀበሻ መዳኒት ሌላ ሀበሻ እንደመሆኑ ጠላቱም ሀበሻ ነው። ያሳዝናል። መጽናናትን ለቤተሰቦቿ እና ጓደኞቿ እመኛለሁ።

    @btrueeth@btrueeth16 күн бұрын
    • ጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባለው ይኾናል።

      @TruthEz@TruthEz16 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር እጅግ በጥም ያሳዝናል በሰው እጅ መገደል

    @gigi6428@gigi642816 күн бұрын
  • Nefis yimar betam yasaznal

    @birhanafework9450@birhanafework945016 күн бұрын
  • 😭😭💔💔 እህቴን ምን አይነት ጭካኔ ነው ገድላት በላት አፈር ይብላ ነፍስሽን ይማረው🙏

    @mimia7202@mimia720216 күн бұрын
  • ይህቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ማጣት ልብን ይሰብራል:: ነፍስ ይማር እህታችን

    @abesha0268@abesha026815 күн бұрын
  • ነፈስ ይማረ የኔ እናት😭😭😭😭

    @najathnajath5008@najathnajath500816 күн бұрын
    • Nefseshin yemarlen ehte😢😢 sew kentu sew sheklaw😢😢😢😢😢😢😢

      @GgFf-vd7dx@GgFf-vd7dx16 күн бұрын
    • ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 ​@@GgFf-vd7dx

      @TruthEz@TruthEz16 күн бұрын
  • ነብስ ይማር አቤት ሰዉ ነገን አያዉቅም ነገን የሚያዉቀዉ መድኃንያለም ብቻ ነዉ በስመአብ

    @almazalmaz9745@almazalmaz974516 күн бұрын
  • 😭😭😭😭😭ምን

    @user-cd5kv4rj3n@user-cd5kv4rj3n16 күн бұрын
  • ነብስ ይማር ይቺ ምድር የኛ አደለችም 😢😢😢

    @user-pz3jp9qw9e@user-pz3jp9qw9e16 күн бұрын
  • 😢😢😢ያሳዝናል

    @KalkidanTades@KalkidanTades13 күн бұрын
  • Multiple talent wo😊

    @90ETHoldmusic@90ETHoldmusic16 күн бұрын
  • አረ ኡኡኡኡኡ ምን ይሻላል የኢትዩጱያ ልጆች በዚህ በዛ እያለቁ ነዉ ሀጥያታችን በዛ ነብስ ይማር ይች ብዙ ለአሀር ኡምትጠቅም ነበረች

    @zeekonjo6339@zeekonjo633916 күн бұрын
  • የሚቆጨኝ የተማረና ህፃና ሲሞቱ ውይይይይይ ምን አይነት አረመኔነት ነው

    @eskdarekebrt9690@eskdarekebrt969014 күн бұрын
  • Rest in peace my sister . May God give strength to all the family ❤

    @selamawitberhe4283@selamawitberhe428316 күн бұрын
  • Rip

    @wakjiradaba4093@wakjiradaba409316 күн бұрын
  • ነፋሰ ይማር እዳነች ያሉ ሰው ለማግኘት በጣም በጣም ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

    @martagebremeskel1693@martagebremeskel169316 күн бұрын
  • ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምስኪን 😂😂😂

    @melakugetachew6546@melakugetachew654616 күн бұрын
  • Rip tg

    @shegawferede2189@shegawferede218916 күн бұрын
  • የእነዚህ ሁለት ባል እና ሚስት በተከታታይ መሞት ከጀርባዉ የሆነ ከባድ የፖለቲካ ሴራ ያለዉ ይመስለኛል የወይዘሮ ትእግስት ባለቤት ታዋቂዉ ጋዜጤኛ ዳዊት ከበደ ለጉብኝት ዘመዶቹን ለመጠየቅ ወደ ኢትዮጵያ በሄደበት የዛሬ ሁለት አመት በድንገት መሞቱ ይታወሳል

    @user-gp7qw8kb8s@user-gp7qw8kb8s16 күн бұрын
    • የባልዋ ወንድም ነው የገደላት። እርኩስ ነው ። ይህችን የመሰለች ልጅ ነጠቀን። 😭😭😭😭😭😭😭

      @addisababanazareth1525@addisababanazareth152516 күн бұрын
    • የዳዊት፣ወንድም፣ ነው፣ የገደላት?

      @woubit246@woubit24616 күн бұрын
    • No.. ye he is her sister’s ex husband

      @ethiopian6561@ethiopian656116 күн бұрын
    • @@addisababanazareth1525 የባሏ ወንድም ነዉ የገደላት የሚለዉ ዉሸት የተሳሳተ ወሬ መሆኑን ፎክስ ኒዉስ ዘግቧል የገዳዩ ማንነት እስካሁን አልታወቀም

      @user-gp7qw8kb8s@user-gp7qw8kb8s16 күн бұрын
    • እረ አይደለም የእህቷ ባል ነው የገደላት ያልተረጋገጠ ወሬ አታውሩ ​@@addisababanazareth1525

      @Sofia-zd3es@Sofia-zd3es13 күн бұрын
  • አዝኛለሁ😢

    @tigistabebe7111@tigistabebe711116 күн бұрын
  • Rip yenea enat

    @user-vb4xo8dj7b@user-vb4xo8dj7b16 күн бұрын
  • ነብስ ይማር እህታችን

    @MIkItube@MIkItube16 күн бұрын
  • አላህ ይይለት ለምን ገደሉሽ ብዙ ለሀገር የምትጠቅም ነበረች ያሳዝናል

    @SEIDHASSEN-dj2in@SEIDHASSEN-dj2in16 күн бұрын
  • R I P❤❤❤

    @kaleabwondimu7581@kaleabwondimu758116 күн бұрын
  • ዶ/ሯ አርቲስት መሆኗን አላውቅም ነበር ፤ አዲስ አበባ = ሰሚት-ፊጋ አካባቢ "ዶ/ር ትዕግሥት ክሊኒክ" የሚል ማስታወቂያ ላይ የሕክምና ልብሷንና የማዳመጫ መሣሪያዋን ለብሳ የምትታይበት ፎቶ ጋር ቅርብ ጊዜ ማየቴን አስታውሳለሁ፡፡ .......... ፈጣሪ የእርስዋንና የባለቤትዋን ነፍስ ይማርልን ! መንግሥተ-ሰማይን ያውርስልን !! 🙏😭🙏

    @zerutesfayegebrehiwot3610@zerutesfayegebrehiwot361016 күн бұрын
  • Ufff Yene konjo ere minish leafer aygebam neber wegen lemiyalf gize tigist benoren ye Abrehamu silasewoch nefsishin yikebeluat😭😭😭

    @meronfisseha9999@meronfisseha999916 күн бұрын
  • 😭😭😭RIP

    @birtukanbelayneh5562@birtukanbelayneh556216 күн бұрын
  • ልጆቹ በጣም ልጆች ናቸው እናትም አባትም ማጣቸው ያሳዝናል😢

    @user-vj4zo8mt9s@user-vj4zo8mt9s16 күн бұрын
    • በጣም 😭

      @tigist9810@tigist981016 күн бұрын
  • ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ

    @jgshe4404@jgshe440416 күн бұрын
    • ምን ይጠቅምሃል

      @antenehkebede922@antenehkebede92216 күн бұрын
    • ምን ይሰራልሻል

      @marmaryeheyabenat1796@marmaryeheyabenat179616 күн бұрын
    • ጥሩ ዜና ቢሆን መጀመሪያ አትሆንም ነበር

      @aniakmel8172@aniakmel817216 күн бұрын
    • እና ምን ይጠበስ 😂

      @dagmawisamson2101@dagmawisamson210116 күн бұрын
    • አቤት ጭካኔ ከሞተችው እህት ይልቅ ያንተ ላይክ ነው ያስጨነቀሽ ኧረ ልብ ይስጠን ለሁላችንም

      @saranigatu6037@saranigatu603716 күн бұрын
  • እኔን።

    @sebleweldetencay6080@sebleweldetencay608016 күн бұрын
  • ታሳዝኛለሽ የማትሞች ሴት ሞተች ነፍስሽ በሰላም ከደጋጎች ጎን ትረፍ ለወዳጅ ለዘመድ መጥናናትን ይስጣችሑ ወገኖቼ

    @HannaTeferi-gn4mb@HannaTeferi-gn4mb16 күн бұрын
  • 😢😢ምን አድርጋችሁ ነዉ የገደላችሁዋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @gigitubeweloo@gigitubeweloo15 күн бұрын
  • R.I.P.😢😢😢😢

    @addiszebre5049@addiszebre504916 күн бұрын
  • 😭😭😭sorr

    @user-sg8zw5gf1s@user-sg8zw5gf1s16 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢 R.I.P Dr Tiji

    @Semiraasmara@Semiraasmara16 күн бұрын
  • ስታሳዝን አይ አንቺ አለም በቃ ዛሬ አይተናቸው ነገ ሞቱ 😭😭

    @rabiarabia1881@rabiarabia188116 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢😢

    @ahlammohammed4902@ahlammohammed490216 күн бұрын
  • RIP

    @hintub@hintub16 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢💔

    @user-pm1oi9mk4l@user-pm1oi9mk4l16 күн бұрын
  • 😢

    @mesayafesa8304@mesayafesa830416 күн бұрын
  • nefsh yemar😢😢😢😢

    @user-sv8qi5ok7x@user-sv8qi5ok7x16 күн бұрын
  • የሰው ልጅ ጤናውን ለመጠበቅ : እድሜውን ለማራዘም : ጅም ይሰራል : ምግብ ይቀይራል 😢 አምላክ ደሞ ባልታሰበው መንገድ ይወስደዋል!😢 ያሳዝናል የሰው ሞኝነት : እርስ በርስ መተላለቅ😢 አዝኜያለሁ በዶክተሯ አሳዛኝ አሟሟት😢

    @ShegerBusiness@ShegerBusiness16 күн бұрын
  • 😢😢😢😢😢

    @AAa-sv1gz@AAa-sv1gz16 күн бұрын
  • ❤❤😢😢😢😢😢😢

    @Dinke-sl5ul@Dinke-sl5ul9 күн бұрын
  • So Sorry

    @africantimes5037@africantimes503715 күн бұрын
  • 😭😭💔💔

    @nejatabdella4725@nejatabdella472516 күн бұрын
  • 😢ቲጂዪ😢ነፍስሽን 😢በአጸደገትያስቀምጥሽ😢ደግ እሩህሩህ😢ፍልቅልቅ😢የዋህይሄላንቺይሄአይገባምነበር 😢ከአትላንታ 😢ነፍስይማር😢ይማር😢

    @haymannotlema7757@haymannotlema775710 күн бұрын
  • ለምንድነው ግን በአላህ ለሀገር ለወገን እሚጠቅምን ሰው በቀላሉ እንደ ተራ ነገር የሚቀጥፉት በጣም ያሳዝናል

    @semumuzeabd1387@semumuzeabd138716 күн бұрын
  • 😭😭😭😭💔🖤🖤

    @tigistbirku6452@tigistbirku645216 күн бұрын
  • ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ.

    @Romona-fz6xr@Romona-fz6xr16 күн бұрын
  • አይይይ 😭ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭

    @jemilaworku9737@jemilaworku973716 күн бұрын
  • ወይኔ ይችን የመሰለች ዜጋ ማጣት ለያንዳንዳችን ትልቅ ጉዳት ነው ምሁር ፍልቅልቅ

    @kassarahel29@kassarahel2916 күн бұрын
  • ምንአይነት ጨካኝነት ነው።

    @hailemichaelgebrekidan4934@hailemichaelgebrekidan493413 күн бұрын
  • 😢😢😢😢

    @betnat-9450@betnat-945015 күн бұрын
  • ቃላት ያጥረኛል እንዴት ልቤ የተሰበረው ለማን ይጮህ

    @gigialemu18@gigialemu1816 күн бұрын
  • 😢 😭 😿 😢 😭

    @hannateklemariam341@hannateklemariam34115 күн бұрын
  • omg

    @Kebri-tx2hk@Kebri-tx2hk16 күн бұрын
  • 💔💔💔💔💔

    @BarkaS-mt2cp@BarkaS-mt2cp12 күн бұрын
  • በጣም ያሳዝናል ምናለ ይችን የመሰለች ጎበዝ ሁለገብ የሀገር ኩራት የሆነች ባይገላት ይሔኔ የገደላት ደደብ ነው

    @seniwelde9626@seniwelde962616 күн бұрын
  • ንፍስሽን ይማር ማሬ ለዘልአለም ማይተካ ሰው ነው ስካለህ መከባበር።

    @mestewalie6479@mestewalie647915 күн бұрын
  • Fetari nefswa yemar😢

    @user-gd5xn9my4u@user-gd5xn9my4u16 күн бұрын
  • ነፍስ ይማር ግን ምን ሆና ነው ያሣዝናል

    @s0lomon150@s0lomon15016 күн бұрын
    • ተገድላ ነው

      @genetyilma7717@genetyilma771716 күн бұрын
  • ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን ዶር ለራሱ አያቅም ይባላል

    @user-wr8fs2zs8k@user-wr8fs2zs8k15 күн бұрын
KZhead