♦️[

2024 ж. 5 Ақп.
241 238 Рет қаралды

#ethiopia #orthodox #rama
Welcome to my channel! Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
On this channel you agree to be civil and respectful..
You understand questions are welcomed,but not spammed.
You understand to stick to the topic of the video or stream

Пікірлер
  • ይህ ለኔ ለሀፂያተኛዎ ነው ኦ አምላኬ ልቦና ስጠኝ አቤቶ ማረኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    @user-es5wp6js9c@user-es5wp6js9c21 күн бұрын
  • ወይ ነብሴ እኔስ መለየት አቃተኝ ጠፍቼአለሁ በባህድ ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚሐብሔር ሆይ እባክ ልቤን ቀይረዉ 😢😢😢😢😢😢

    @bezachanel2516@bezachanel25162 ай бұрын
  • አሜን ቃለሂወትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ የድንግል ማርያም አማላጂነቷ አይለየን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏

    @AhmedAli-nh3uh@AhmedAli-nh3uh16 күн бұрын
  • ቃልሂወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ብፀጋ ይጠብቅልን ይህለኔ ትምህርቱ ወለተ ብርሀን በፀለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢

    @user-nc5ki3pr1w@user-nc5ki3pr1w22 күн бұрын
  • ቃለሕይወትያሰማልን ተስፍመንግስተ ሰማያትያውርስልን ❤❤❤

    @user-ck7ml6dy7s@user-ck7ml6dy7sАй бұрын
  • አቤቱ የንስሐ ጎዳዬዬን አሳምርልኝ አምላኬ አዝኖና ተፀፀቶ ወደ አንተ የሚያለቅስ ልብ ስጠኝ😥☝️🤲

    @KalkidanMerise@KalkidanMerise2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

    @zenebeabule@zenebeabule3 ай бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ለመምህራችን ያርዝምልን

    @user-cu8jj5ez6f@user-cu8jj5ez6f25 күн бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነትነው የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን የምግባር ሰው ያርገን አሜን

    @user-ef3xj8dt3j@user-ef3xj8dt3j2 ай бұрын
  • አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም ቃሉን ሰምተን 30ም 50ም 60ም እምናፈራ ያድርግልን ወየውልሽ ነፍሴ ዘመኔም በስደት አለቀ 😢😢😢😢

    @elenikelemu4364@elenikelemu4364Ай бұрын
  • ይህንን የማስተማር ጥበብ የገለጠ አምላክ እግዛብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሰማልን

    @genettube727@genettube7272 ай бұрын
    • አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢

      @endashawchaka9847@endashawchaka98472 ай бұрын
    • amen❤❤❤❤

      @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2eАй бұрын
    • አሜን🎉🙏

      @AhmedAli-nh3uh@AhmedAli-nh3uh16 күн бұрын
    • Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln sle aulu neger egizihabher ymesgen amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

      @berhanberhan2792@berhanberhan27922 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመኩሩን መምህራን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእድሜ ጠብቆ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ለእኛም አስተዋል ልቦና ያድለን❤❤❤

    @almazabrah4893@almazabrah48933 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    @abtameshasafa1651@abtameshasafa16513 ай бұрын
  • መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እንደ ሀፃታችን እንደክፋታችን ሳይሆን አምላካችን አቤቱ እደቸርነትህ ማረን አሜን

    @user-to9gr4vq2e@user-to9gr4vq2e19 күн бұрын
  • መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የፈጠሩ ስላሶች ክብርና ምስጋና ይድረሳቼው።

    @TsegayeAbabu@TsegayeAbabu2 ай бұрын
  • አባት ሆይ ጌታሆይ የደነደነውን ልቤን በቃልህ አቅልጠው ጌታሆይ እንደጴጥሮስ እንባን ሰጠን መልሰን እንመለሳለን አቤቱ ማረን እወነት ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ስብከት 😢😢😢

    @user-qw2mv5bo6e@user-qw2mv5bo6e2 ай бұрын
  • 😢ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @MT-ii4hl@MT-ii4hl2 ай бұрын
  • ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር

    @user-sj8td3br4b@user-sj8td3br4b2 ай бұрын
  • ምን ቀረ እንግዲህ ከዚህ በላይ ልብን የሚሰብር ትምህርት የለም ለምንድነው ልባችን የደነደነው ጌታ ሆይ እባክህ አስበን መምህራችን ተባረክ ቃለህይዎት ያሰማልን

    @tijolakew4276@tijolakew42762 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ለንሰሃ ያብቃኝ ኣሜን(፫)❤🎉❤🎉❤🎉

    @mekalihtigray8627@mekalihtigray862715 күн бұрын
  • ቃለ ህይወትን❤ ያሰማልን በእውነት ተስፋ ምናረጋት መንግስተ ሰማእት❤ ያውርስልን🙏

    @tegesttegest8266@tegesttegest826620 күн бұрын
  • እግዚአብሔር ሁላችንን ለንስሐ ህይወት ያብቃን ድንቅ ለህይወት ምግብ የሆነ ስብከት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    @MulePetros@MulePetros2 ай бұрын
  • ግሩም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ😂😂😂አባቴ

    @user-mk7zz8ih5m@user-mk7zz8ih5m2 ай бұрын
  • መምሕር በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን

    @degolabraha9972@degolabraha99723 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ና ይስጥልን ጥኡም ትምህርተ ❤❤❤

    @user-qd3dy5li5o@user-qd3dy5li5o2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    @user-jg7uu1op8u@user-jg7uu1op8uАй бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

    @user-tp4lj5fz6u@user-tp4lj5fz6u17 күн бұрын
  • Amen AmenAmen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    @missaewneta5812@missaewneta58122 ай бұрын
  • አሜን በእዉነት ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን የሰማነዉን በልቦናችን ፀላት ይፃፍልን

    @FentayeTadesse@FentayeTadesseАй бұрын
  • መምህር እድሜ ይስጥህና ለዘላለም ስብከን አሜን።

    @BezaDegu@BezaDegu2 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ማመህራቸን ቃለህይወት ያስማልን

    @user-dx7cs4du1t@user-dx7cs4du1t2 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

    @miteketeketel7145@miteketeketel71452 ай бұрын
  • ረቡኒ❤ ሁሌም መልካም የማረውን የ አምላኬን ምግብ ትመግበኛለእ ነፍሴ የሞላውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንእን ይባርክ❤

    @Habtomhagos468@Habtomhagos4682 ай бұрын
    • 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

      @user-xv6vm3pd7u@user-xv6vm3pd7uАй бұрын
  • እጅግ ደስ ያለኝ ወንጌልን እንደዚህ እንድንማር ስላረጋችሁን እናመሰግናለን በርቱልን መዝሙርም ጋብዙን ደስ ይለናል

    @yeshibelay4860@yeshibelay48602 ай бұрын
  • በእውነት ልብን ቀጥ የሚያረግ ትልቅ የልኡል እግዛብሄር ትምህርት ነው መምህራች ያገልግሎት ዘመኖት እግዛብሄር ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይህ ትምህርት ከምግብ በፊት አንድ አንድ መደመጥ አለበት የነፍስ መዳኒት ነውና ።

    @YalewTaye-fq8bi@YalewTaye-fq8bi2 ай бұрын
    • Amen❤❤❤

      @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2eАй бұрын
    • አሜን🙏

      @AhmedAli-nh3uh@AhmedAli-nh3uh16 күн бұрын
  • እመቤታችን ኪዳነምህረት ትጠብቅልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    @yealmayele6709@yealmayele67092 ай бұрын
  • ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን በኔ በሀጢያተኛዉ አደበቴ መጥራት ባይገባኝም እግዚአብሔር ሆይ በሠላም ላገር አብቃኝ አቤቱ አምላኪ ሆይ ለንሠሀ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    @user-ow6yu3py6d@user-ow6yu3py6d2 ай бұрын
    • አሜን ለሁላችን🙏🙏🙏

      @AhmedAli-nh3uh@AhmedAli-nh3uh16 күн бұрын
  • Kale hiwet yasemalen MEMIHER amlak yetebklen ❤❤❤❤❤

    @user-hd2gr2cf1x@user-hd2gr2cf1x2 ай бұрын
  • ቃለህወትያሠማልን

    @user-ny2vs6ke6p@user-ny2vs6ke6p2 ай бұрын
  • እንዲህ ነው የእግዚአብሔር ቃልን ለትዉልድ ማድረስ ማለት ትዉልድ የጠማውም ይህ እግዚአብሔር ይባረክህ

    @lemaberhanu2119@lemaberhanu21192 ай бұрын
  • ቃለ ሕወይት ያሰማልን❤❤❤❤

    @askaleengdaw60@askaleengdaw602 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

    @user-qg2oq1fz4p@user-qg2oq1fz4p3 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ አይነት አባት ሰላለን ተመስገን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን😢❤❤❤

    @user-qh5qr9qr7f@user-qh5qr9qr7f17 күн бұрын
  • ፈጣሪ በምህረቱና በቸርነቱ ይጓብኘን

    @natnaelengedaw313@natnaelengedaw313Ай бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ምን አይነት ተሰጦ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏🙏🙏

    @HabtambirhanHabtambirhan@HabtambirhanHabtambirhan2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏

    @user-me2uu1oj8v@user-me2uu1oj8v3 ай бұрын
  • እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን 😢

    @user-dy6ls1to8l@user-dy6ls1to8l3 ай бұрын
  • ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለንስሀ ያብቃኝ እኔ ሀጥያተኛ የማረባ ሰው ነኝ አቤቱ ልመናዬን ስማኝ ጌታ ሆይ

    @HANNA-qy5bl@HANNA-qy5bl2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @Mailleo-ol3px@Mailleo-ol3px2 ай бұрын
  • መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    @almaztadesse2845@almaztadesse28453 ай бұрын
  • ቃል ህይወት ያሰማልን ብሰድት ያልንው እህትቼ ወንድሞቼ ለንህ ምት ያብቃን አሜን😢🙏

    @abedaberhan@abedaberhan2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን ያደረገ👏😥

    @user-sq5ni5fv3v@user-sq5ni5fv3vАй бұрын
  • አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን

    @miteketeketel7145@miteketeketel71452 ай бұрын
  • ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    @user-ms5wx1rc6p@user-ms5wx1rc6p2 ай бұрын
  • መ ምህረ ሆይ ያተን ስብከት ስሰማ ጭቀቴ ይቀላል እረጅም እድሜከጤና ጋረ ይስጥልን

    @user-tz2yn8ni5y@user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын
    • Amen❤❤❤

      @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2eАй бұрын
  • ቃለህይወት የሠማልን የሠማነውን በአይነልቦናችን ያሣድርብን

    @beletu@beletuАй бұрын
  • kalii hiweti yasamalin idimena tena yistilin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤

    @firihotidebele1304@firihotidebele13042 ай бұрын
  • መምህር ኢዬብ እድሜና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን ❤❤❤❤

    @user-pj1pg8vq4f@user-pj1pg8vq4f2 ай бұрын
  • ግሩም ትምህርት ነው ጌታ ይባር ክህ ወንድሜ!!

    @tsehayteklehaymanot7622@tsehayteklehaymanot76223 ай бұрын
  • ቃል እይወትን ያሰማልን 🙏🙏ለኛም ልቦና ይስጠን😢😊

    @HaregFikir-jk7xi@HaregFikir-jk7xiАй бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት እኔንም ተምሮ የሚቀየር ሰዉ ያድርገኝ ፈጣሪ ቃሉ እንዳይፈርድብኝ

    @user-ft8jf8fr2n@user-ft8jf8fr2n2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃን

    @BiniSenayt@BiniSenayt2 ай бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት ድንቅ ትምርት ነው እግዚሐብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    @berselzewde1704@berselzewde1704Ай бұрын
  • በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማንዉን በእዘ ልቡናችን ያሣድርብን በቅዱሳን በረከት ይደርብን 😢😢😢😢❤

    @user-zk1mt2ug4c@user-zk1mt2ug4c2 ай бұрын
    • አሜን (3)

      @HabtambirhanHabtambirhan@HabtambirhanHabtambirhan2 ай бұрын
    • አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

      @hiwi-yx5rc@hiwi-yx5rc2 ай бұрын
    • Amem❤❤❤

      @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2eАй бұрын
    • አሜን🙏🙏🙏

      @AhmedAli-nh3uh@AhmedAli-nh3uh16 күн бұрын
    • አሜን፫

      @user-my9jz8on6s@user-my9jz8on6s16 күн бұрын
  • መምህር ንሰሐ መግባቴን እጅግ እንድወደው አረከኝ እዮብዬ ተባረክልኝ።

    @BezaDegu@BezaDegu2 ай бұрын
  • 😢😢😢 ወንድማችን እድሜና ጢና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 😢

    @GhrhyGhggg-vw7op@GhrhyGhggg-vw7op3 ай бұрын
  • kale hiwet yasemalen MEMIHER Amlak yetebklen" amen"3

    @alemchalchisa792@alemchalchisa7922 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏

    @user-jj9kk1jt5f@user-jj9kk1jt5f2 ай бұрын
  • ቃለ ህይውት ያሰማልህ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    @user-wo6ul7sl8p@user-wo6ul7sl8p2 ай бұрын
  • የኔ አባት ስወድህ ስብከትህን ስሰማ የጨነቀኘ ሁሉ ይሄዳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

    @user-tz2yn8ni5y@user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын
    • Amen❤❤❤

      @user-vw7jl3mc2e@user-vw7jl3mc2eАй бұрын
  • መምህር በእውነት መልካም ትምህርት አስተምህረውናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃሉህት ያስማልን

    @messelechyemane4135@messelechyemane41353 ай бұрын
  • አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን መንገሥተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር እደቸርነትህ 😢😢ለንሰሀ ሞት አብቃን ለቅዱስ ቁርባኑ አብቃን 😢😢😢😢ከሰው ሀገር በሰላም መልሰን😢😢😅😭😭🤲🤲🤲🤲

    @firehiowtfantahun5897@firehiowtfantahun58972 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    @bosemnale2483@bosemnale24832 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር 😢❤🙏

    @user-eu2hg2vv7b@user-eu2hg2vv7bАй бұрын
  • እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @muluhilu@muluhilu3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    @baniaychu7478@baniaychu74782 ай бұрын
  • ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግሰተ ስማያትን ያውርስልን

    @MarthaTeshome-lw5bm@MarthaTeshome-lw5bmАй бұрын
  • ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    @user-un9cq7we4w@user-un9cq7we4w2 ай бұрын
  • መ ምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ። ስላካፈሉን መልእክት። እግዚአብሔር ይርዳን እንደፈቃዱ እንድንሆን። 🙏🙏🙏

    @ejigbekele5405@ejigbekele54052 ай бұрын
  • አሜን እግዚያብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ መልሰኝ እመለሳለው😢😢 መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

    @user-rp3mi3kh8r@user-rp3mi3kh8r3 ай бұрын
  • አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

    @emdatemdat8657@emdatemdat865718 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

    @user-cn6cw4ml6z@user-cn6cw4ml6z2 ай бұрын
  • እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን

    @AdanechMoges-ye7ej@AdanechMoges-ye7ejАй бұрын
  • ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

    @algayeberbe8310@algayeberbe83103 ай бұрын
  • Kalhiwt ysemaln memhir❤❤❤❤

    @bsbdehdh6550@bsbdehdh65503 ай бұрын
  • Kale hiwet yesmealna kubur Abona

    @user-cg5ns1mk9d@user-cg5ns1mk9d2 ай бұрын
  • Kal hiwit yasemaln amen amen amen 🙏 🙏 🙏

    @EMEBETBERHAN-lf5ei@EMEBETBERHAN-lf5ei12 күн бұрын
  • Amen Amen Amen keihewet yesmaien

    @wsawwzsewzsa8853@wsawwzsewzsa88532 ай бұрын
  • ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን ፀጋውን አብዛልዎት እግዚአብሔርአምላክ በሰላም በጤና በእድሜ ይጠብቅዎት ❤❤❤❤

    @amaamm5641@amaamm56412 ай бұрын
  • Kale Hiwat yesmalen

    @shewalemayteko5301@shewalemayteko53013 ай бұрын
  • ቃለ ሕይወት ያሰሜልን

    @imlakmenessa3635@imlakmenessa36352 ай бұрын
  • Memhr len ywst kusle medhanit neh igziabher idme Tena selam fkr ystlgn kekfu hulu ytebkh bebetu nur tebarek amen ❤❤❤

    @user-tm5yo7rz8d@user-tm5yo7rz8d2 ай бұрын
    • 😂😂

      @SrAbe-dn4mk@SrAbe-dn4mk2 ай бұрын
  • ቃለ ህይወትን ያስማልን

    @fare7207@fare72072 ай бұрын
  • ቃለ ህወት ያሰማልን

    @Seble-sk3dv@Seble-sk3dv3 ай бұрын
  • ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

    @HewanHewan2014@HewanHewan201420 күн бұрын
  • ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    @fasiqa470@fasiqa4702 ай бұрын
  • ❤መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።

    @user-rn6vd5xp6p@user-rn6vd5xp6p2 ай бұрын
  • Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤ brother

    @aberuuaberuugonfa-rl9qd@aberuuaberuugonfa-rl9qd2 ай бұрын
  • ውስብሀተ ለእግዚአብሔር አሜን

    @Wase-mu6lf@Wase-mu6lf2 ай бұрын
  • መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ዲምላይቱ ቢቀርስ

    @mesfen3115@mesfen31152 ай бұрын
KZhead