ቤርሙዳ ዘ ካዛንቺስ ( ሙሉ ክፍል )

2023 ж. 4 Мау.
136 666 Рет қаралды

#bermudazekazanchis #ethiopia #tsegayeaberar #addisababa #zerihungemechu
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar ፌስቡክ 👉facebook.com/tsegaye.aberar.1 ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/

    @tsegayeaberar@tsegayeaberar7 ай бұрын
    • M. T🎉😮🎉😂🎉😂😮2😮2

      @titimichael6337@titimichael633711 күн бұрын
  • አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለቤተክርስቲያናችን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ😢😢

    @fatumaibrahim847@fatumaibrahim84711 ай бұрын
    • It happened more than 3 years no body said nothing.what is new you open your eye now pls have little Shem .

      @medhindebas5003@medhindebas500311 ай бұрын
    • Amen amen amen 🙏🙏🙏

      @Hareg-ku2hh@Hareg-ku2hh11 ай бұрын
    • ​@@medhindebas5003 3ametm 7ametm yhun wanwe ayenhe brtglet seat mechokhe nwe kumengru.

      @user-kr3eb3hx6t@user-kr3eb3hx6t10 ай бұрын
    • Amen amen amen

      @michaelmiko5065@michaelmiko506510 ай бұрын
  • እራሴን ላጠፋ ነው የምለውን ትረካህን የዛሬ ሁለት አመት ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ስከታተልህ ስልክ ስቀይር ጠፍተህብኝ ነበር እሄው እንዳ አጋጣሚ ስሞኑን ሳገኝህ እንዴት ደስ እንዳላኝ ሰሞኑን በቃ ተወኝ ያልሰማሁትን ወደ ኋላ እያየሁ እየሰማሁ ነው አንተ እና እዮብ ዮናስ ትችላላችሁ በእውነት እጂግ አመሰግናለሁ ብዙ በጣም አስተማሪ ትረካ ነው በርታ ወንድሜ ፀጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ 👏 በርታልን በተለይ በሰው ቤት ላለን ልጆች ስራችን ያለድካም ያለጭንቀት እንሰራለን 👏

    @kebabush2119@kebabush211910 ай бұрын
  • አለህ ሆይ አገሬን ሰላም አርግልኚ ለሞቱት ወንድሞቸ ጀነተል ፊርደወስን ወፍቅልን አላህ በሸሂድነት ሺልማት ስጥልን እስኪ አሚን በሉ አላህ ከመጥፎ መሬወችና ከበዳይ ወች ጠብቀን ለመስጂዶቻችን ፍትህ😢😢

    @seadamuhemmeda7398@seadamuhemmeda739811 ай бұрын
  • የእውነት ከጀመርኩት በዃላ አቋርጦ ለመነሳት እስኪከብደኝ ድረስ እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ፀሐፊውን ሳያደንቁና ሳያመሠግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው " ፀጋዬ አብራር በድንቅ ትረካው ህይወት ዘርቶበታል እጅግ በጣም እናመሠግናለን ። 💚 💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️

    @dagmawitewodros3477@dagmawitewodros34779 ай бұрын
  • እንዳጀማመሩ አጨራርሱም ውብ ነበር እናመሰግናለን ለደራሲውም ለተራኪውም ብዑራችሁ አይንጠፍ የካዛንችሱ ፔርሙዳ አንዳንድ ጊዜ ስደት ያለን እህቶችን ያማከለ ይመስለኛል ለ2 አመት ተብሎ የተገባበት ስደት ቅርጥፍ አድርጎ አስራወችን በላ አሁንም ሌላ እድሜ ስደት ፔርሙዳ ብየ ሰይሜዋለሁ ብቻ ፀግሻችን ከልብ እናመሰግናለን

    @sofiad782@sofiad78211 ай бұрын
    • ስደት ቤርሙዳ

      @habitube91@habitube9110 ай бұрын
  • 🙈ይህ ደራሲና ተራኪግን ሊያጨልሉኝነዉ😮😮😮😮😮ብቻ እጂህ ይባረክ አንደቤትህ ይባረክ

    @MULUTSEGAW-nh7nw@MULUTSEGAW-nh7nw4 ай бұрын
  • በጣም ደስ የሚል ድርሰት ከጥሩ ተራኪ ጋር። ከሚስቴና ከልጆቼ ጋር ለያይተህኝ ነበር እንደምንም ጨረስኩት።እረጅም እድሜ ተመኘው በሌላ ሥራ እስክትመጣ መልካሙን ሁሉ ይሰጥህ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን

    @behabtudemissi5828@behabtudemissi582811 ай бұрын
    • 😅😂😂😂😂

      @user-fq4yv9cj7k@user-fq4yv9cj7k10 ай бұрын
  • አይ ዘሪሁን ገመቹ ሁሌም የስነ ፅሁፍ ብቃትህ ይገርመኛል የገፀ ባህሪዎችህን ጥልቅና ውስብስብነት በቀላሉ መጨረሻውን መገመት እንዳይቻል አድርገህ ስለምትፅፈው እንደ ሁልጊዜው አድናቆቴን በከፍተኛ ክብር እገልፅልሀለህ።

    @amsaledamena7135@amsaledamena71359 ай бұрын
  • በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ ድርሰት ላዘጋጀልኝ ዘሪዉን ገመቼ እናመሰግናን ምርጥ ስራ ነዉ ክፍል ሁለት ቢኖረዉ ጥሩ ነበር ፀግሽ ሁሌም አመሰግናለዉ ምርጥ አርገ ስለምታቀርብልን ደግሞ እንዳጠፉ❤❤

    @hanabegie7154@hanabegie715411 ай бұрын
  • የትም ዞረን መመለሻችን የሆነችውን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

    @fozako@fozako11 ай бұрын
    • Amin

      @azizaamankelil3952@azizaamankelil395211 ай бұрын
    • @@azizaamankelil3952 😊😊

      @linaanwar6716@linaanwar671611 ай бұрын
    • Amiiiiin❤

      @SaddaYusef@SaddaYusef10 ай бұрын
    • ​@@azizaamankelil3952qq11qqq

      @kassayemamo9872@kassayemamo98729 ай бұрын
    • አሜን(3)❤❤❤

      @ferhwotzelek4519@ferhwotzelek45196 ай бұрын
  • 👏👏👏 እኔ አላምንም 7 ሰዓት ሙሉ? ምንያህል ሰምጬ እንደነበር መገመት ይከብደኛል 10Q ፀግሽ በርታልን እናም ለደራሲው ዘሪሁን ገመቹ ታላቅ ክብር አለኝ 👏👏👏👏

    @bisratkasahun8292@bisratkasahun82925 ай бұрын
  • ይገርማል ትላንት ለባለቤቴ ፀግሽ ጠፋ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩኛ እያነሳሆክ ነበር እንኳን ደና መጣክ

    @sarasara8895@sarasara889511 ай бұрын
  • በጣም ግሩም ታሪክ ነው ፀሀፊው እና ተራኪው እናመሰግናለን በርቱልን

    @tewodrosalemayhou3623@tewodrosalemayhou36239 ай бұрын
  • 👏👏👏 wowwwwww yemer arif derste new tsgeshe atrarkhe degmo more derstu laye nbse zerthebtal thnkyou🙏

    @meazagashuchaksa6514@meazagashuchaksa651410 ай бұрын
  • በጣም ምርጥ ነው የመጀመሪያዬ ነው በትግስት ስሰማ ያጎጎል የምር ቀጥል።🙏🙏🙏 መሀልዬ ዘካሳንችስን ብታነብልን🙏

    @kidusmahi7917@kidusmahi79179 ай бұрын
  • ግን ለምንድነው የምጠፋብን የኛ ድምፀ መረዋ 🥹ፀግሽዬ

    @yeabsra25212@yeabsra2521211 ай бұрын
  • መጀመርያ ለደራሲው ምስጋናዬን አቀርባለው።❤ሲቀጥል አዘጋጅና አቅራቢውን።❤ድንቅና አስተማሪ ታሪክ ነው አመሰግናለው።❤❤❤❤

    @user-ws5vu4ju9i@user-ws5vu4ju9i10 ай бұрын
  • ፍትህ ለሚስኪጆቻችን አገራችንንሰላሟን ያምጣልንእንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ ጠፋህ በሰላምነው

    @hawahabeshi9153@hawahabeshi915311 ай бұрын
  • ሀሌም ልኮምት እልና ቃል ያጥረኛል ላንተ በጣም ጀግና ነህ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ይላል ። ድምፀህ wow👌👌

    @user-ly6cu3dc9v@user-ly6cu3dc9v9 ай бұрын
  • ፀግሽ ቃላት የለኝም። ይሄ እወነተኛ ታሪክ በልብ ወለድ የተፃፈ ነው ። ከ1983 በሁዋላ ሀገራችን ላይ እየተሰራ ያለ ነገር ነው። ፈረዱን ለ እግዚህአብሄር እነተወውና ለፀሀፊውም ላነተም ድቅ አተራረክህ አክብሮቴን እገልፃለሁ። እገዚሀአበሄር ኢትዮዽያን ይመልሰልን።

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes876610 ай бұрын
  • ምርጥ ፅሁፍ ከምርጥ አተራረክ ጋር ❤❤🥰🥰ደቅ ብዬ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ 🥰እናመሰግናለን በጣም

    @fekeryene213@fekeryene21311 ай бұрын
  • አመሰግናለው ከልብ ኸ10 ፊልም ይን የመሰለ አንድ ትረካ ልብ ወለድ እንደማዳመጥ ምንኛ መታደልነው

    @adanechfikadu3012@adanechfikadu301210 ай бұрын
  • Mechem bidegmut bidegmut Yemaytegeb !! Special Terakiw Leyu new mesmat Makuwaret Yemayechal so Amazing ❤tank you 🙏

    @Hareg-ku2hh@Hareg-ku2hh10 ай бұрын
  • እውነት በጉጉት ነው የጨረስኩት በጣም አስተማሪ ነው ለገባው እናመሰግናለን

    @user-rn5js5sj1l@user-rn5js5sj1l9 ай бұрын
  • I am your Voc Fan. ❤❤❤ you r Wonderful T. u r my every day bed time story teller. No a day I go bed without listening 👂

    @ethiolover18@ethiolover1810 ай бұрын
  • ፀግሽ እናመሰግናለን እና ደሞ እምትሰሙት ሁሉ ላይክ ሰብስክራብ እያረጋችሁ ስሙ ታው እናበረታታቸው

    @heyatsyme6420@heyatsyme642011 ай бұрын
  • ምርጥ መፅሃፍ ከምርጥ ትረካ ጋር እናመሰግናለን ፀሃፊው ዘርሽ እንዲሁም ፀግዬ❤❤❤❤❤❤

    @azabmenbere7528@azabmenbere752810 ай бұрын
  • ፀግሽ በሰላም ነው የጠፋህው አረ ፀግሽ ምንሆነ ብዬ ስጨነቅ ታሞ ይሆን ምድነው ስል ባለቤቴ ግራ ገብቶት ማነው ሲለኝ ሳሰማው ሳቀ ዛሬ ለቀቀ ስለው ደስ አለሽ ብሎ እቅፍ አርጎ ሳመኝ❤❤❤

    @seblebezabih9747@seblebezabih974711 ай бұрын
  • Ere tsegish tefah

    @netsanet4605@netsanet460510 ай бұрын
  • በፍት የሰማሁት መስሎኝ ነበር ግን አልሰማሁትም አድስ ነው በጣም አርፍ ትረካ ነው

    @user-hy2ry3tn1p@user-hy2ry3tn1p11 ай бұрын
  • ...በፈጣሪ,!ሁሉንም ማለት ይቻላል ስራዎችህን በጥሞና ነው የምሰማው ይሄ ግን ይለያል በተለየ ተመስጦ ነው የሰማሁት ፀግሽ ትለያለህ!❤ ሰላምህን ያብዛው

    @semiramuhammed4343@semiramuhammed43439 ай бұрын
  • Tsegesh no word😮 betam des yelal bertaln bro

    @abeldebebe6072@abeldebebe607210 ай бұрын
  • በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ.... በርታ 🙏🙏🙌

    @tgabeba8674@tgabeba86749 ай бұрын
  • እጅግ እናመሰግናለን❤ ፀግሽ በተለይ ሀገሬን አሰላን❤❤❤ የጠቀሰ ስራ ስለሆነ ይበልጥ ደስ ብሎኝ ነው ቶሎ የጨረስኩት❤❤❤❤

    @memeg3293@memeg329310 ай бұрын
  • ወይኔ እረእግዚአብሔር ይስጠህ ፀግሽ በስማም ደብሮኝ ምን ልስማ እያልኩ በለሁ ሰአት ከች አልክ

    @samirawitgobaze4945@samirawitgobaze494511 ай бұрын
  • የስንዱ ልብ የሚገርም ነው ፀግሽ ቆንጆ ትረካ ነበር እናመሰግናለን!

    @lomitube1@lomitube110 ай бұрын
  • ፀግሽ እባክክን የጭን ቁስልን እስቲ ተርክልን ብራዘር🙏🏻

    @yohannestesfalem9263@yohannestesfalem92639 ай бұрын
  • ፀግሽ ትለያለህ በእዉነት ከጀመርኩ በኋላ እንዴት ላቋርጥ አቃተኝ እናም ጨርሼዉ ነዉ እፎይ አልኩ ❤❤❤❤❤

    @user-lr6uu2kl8j@user-lr6uu2kl8j9 ай бұрын
  • ሳራ ከካሳንቺስ እስከ ሊቢያ በሚል መፅሐፍ አንብቤዋለሁ በትረካ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏

    @tarikucoffee3786@tarikucoffee378610 ай бұрын
  • ማነው እንደኔ ሰዎቹን ሚስለው ኮለልልልል የሚለው ትረካ የሰውቹን ምስል ሚያስብ

    @sadia_menglstu@sadia_menglstu11 ай бұрын
    • እኔ 😂😂

      @mignotwutabachew1866@mignotwutabachew186610 ай бұрын
    • እኔ

      @aden7425@aden742510 ай бұрын
    • 😂😂😂😂እኔ አለሁ ከለራቸውን ሁሉ

      @mekdesmekdes309@mekdesmekdes3097 ай бұрын
  • እናመሠግናለን ፀግሽ❤❤❤❤

    @beza9040@beza904010 ай бұрын
  • እምምም እስከዛሬ እንድህ አይነት መስሐፍ እንብቤም አዳምጬም አላቅም ነበር ። በጥሞና ካልተደመጠ ውስጡ እንደ YoYo ላይ ታች የሚል ታሪክ ነው ። በጣም አሳዛናኝ። ግን I wouldn't listen to it again. I finished though. Thanks a.million.

    @etagegnaddissu2841@etagegnaddissu284110 ай бұрын
  • ❤❤❤❤ውይ ፀግሽ ለቀሀል እንዴ ተባረክ እኔም እኔም ብከፍት ጥሩ ነገር አጥቼ ነበር እፎይ ልበል❤❤❤❤❤

    @memeg3293@memeg329311 ай бұрын
  • ምርጥ ትረካ

    @user-bm6sw5ui2p@user-bm6sw5ui2p4 ай бұрын
  • በጣም ምርጥ ትረካ ነው ፀጋዬ እናመሰግናለን

    @BayushAdane@BayushAdane6 ай бұрын
  • ፀግሽ በጣም እናመሠግናለን ድንቅ ፅሁፍ ከድንቅ አተራረክጋ ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

    @beth-ow9lf@beth-ow9lf11 ай бұрын
  • Yemigerm tarik ena aterarek. Bizu temirebetalehu beteley ye 4tu mistoch tarik liyu nw. Berta Tsegish❤

    @atnafuabebe5889@atnafuabebe58895 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሻዬ ❤️🙏🙏🙏🙏

    @fekeryene213@fekeryene21311 ай бұрын
  • ፀግሽ እናመሰግናለን!🙏❤❤❤❤❤❤❤

    @selamabohay5080@selamabohay508010 ай бұрын
  • እሚገርም መፅሀፍ ነዉ ዊዊዊይ ደራሲዉን አለማድነቅ ንፋግነትነዉ ተራኪዉም እሚገርም የትረካ ብቃት አለህ አመሰግናለሁ

    @semiraweleyewa3586@semiraweleyewa35862 ай бұрын
  • Wow zersh abokaw tsegsh gagerew yemigerm new thank you guyz

    @zeamanuel360@zeamanuel3608 ай бұрын
  • ፀግሽ ምርጥ ሰው ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

    @user-rh8eg9nl6j@user-rh8eg9nl6j11 ай бұрын
  • በጣም በጣም ቆንጆ ነዉ❤

    @kongitmideksa8724@kongitmideksa872411 ай бұрын
  • Omg it’s so amazing history thank so much ጸጊዬ ❤

    @butterfly-85@butterfly-8510 ай бұрын
  • Thank you so much 🙏

    @melakubisrat7947@melakubisrat79477 ай бұрын
  • Welcome tsegishachin❤

    @user-pj8gb4jq4rsossi@user-pj8gb4jq4rsossi11 ай бұрын
  • ይሔን የመሠለ ተራኪ አስከ አሁን 100;000 ሰብስክራይብ አለማግኘት ይገርማል በናታችሁ ሠብስክራይቭ አድርጉት ከምር በጣም ጎበዝ ነው❤❤❤❤

    @habibakemal2222@habibakemal222211 ай бұрын
  • Tegsheye enkan dehna metahelen ❤

    @lovebobe7980@lovebobe798011 ай бұрын
  • ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ

    @hewangalbabay6082@hewangalbabay608211 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጡ የተከበሩ ፀጋየ አብራር።

    @user-ww7iz1qr3d@user-ww7iz1qr3d11 ай бұрын
  • Wow tegesh betam teru akersreb and thanks zerhun gemechu we love you

    @bizuneshserur8121@bizuneshserur812111 ай бұрын
  • ግሩም ታሪክ በግሩም ተራኪ ስራየን እየሰራሁ በኤርፎን እያዳመጥኩህ ሳይሆን በምቾት ፈልሰስ ብየ ተቀምጨ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ሲያልቅ ግን እንደ እንደ እንድህማ ወገቤን አትለኝም ገና ከጂምሩ ውይ ውይ እያልኩ የኦድዬውን ሳአት ስመለከት ደግሞ ስግብግብነቴ ገርሞኝ ይሁን የአስተላለቁ ብቻ ከትከትብየ ብቻየን መሳቅ በአንተ ትረካ አድሴም ባይሆንም የአሁኑ ይባስ ይላል የሃገሬሰው አቦ ይመችህ ከክፉው ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ሌላማ ምን ቃላት አለኝ ብለህነው።

    @user-ww7iz1qr3d@user-ww7iz1qr3d11 ай бұрын
  • እናመስግናለን ፀግሽ❤

    @kidestgetachewz4475@kidestgetachewz447511 ай бұрын
  • thanks Tsegsh

    @endiruwolde1607@endiruwolde160710 ай бұрын
  • ፀገሽ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤

    @yodithailu1701@yodithailu170111 ай бұрын
  • ዋውዋው ❤❤❤❤❤❤ ያልሰማቹ ስሙት

    @tube-rn5eg@tube-rn5eg11 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ ተናፍቀሀል❤❤❤

    @ethiobelay1423@ethiobelay142311 ай бұрын
  • ተናፋቂው እንኳን ደህና መጣህ እንደ ሑል ግዜው ምርጥ ነበር እናመሰግናለን ❤

    @nardoszrguytube9112@nardoszrguytube911211 ай бұрын
  • Thank you tsgish

    @Habeshawi26@Habeshawi2610 ай бұрын
  • Well come back ! exciting start i'm dying to hear from you thanks 🙏

    @Hareg-ku2hh@Hareg-ku2hh11 ай бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እባክህ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና 🥰🥰

    @YamuAmu-gm6mm@YamuAmu-gm6mm11 ай бұрын
  • wow enamsgenalen

    @bayushnk6344@bayushnk63449 ай бұрын
  • ወይኔ ፀግሽየ ማሪያምን ሁሌ እየገባሁ ቼክ አደርግህ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የኔ ወርቅ ❤

    @abirayakobo9888@abirayakobo988811 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ጠፍተህብን ነበር ዋው የሚገርም ታሪክ ነው እናመስግናለን ❤❤❤❤

    @selamyedengllge2336@selamyedengllge233611 ай бұрын
  • Well come back bro thank you

    @searchyourlife2958@searchyourlife295811 ай бұрын
  • ድንቅ ታሪክ ዋው

    @helensema7904@helensema790410 ай бұрын
  • እንደተለመደው ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤

    @saron.danielladebebe4580@saron.danielladebebe458010 ай бұрын
  • Tsegeshye welcome salasbew ek suse honk teleyaleh❤thank u bertalen❤🙏🙏

    @hannasisay8358@hannasisay835811 ай бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ከዚህ በፍት የሰናሁት ይመስለኛል ባንተ ድምፅ ደሞ እደግመዋለው ❤

    @user-hy2ry3tn1p@user-hy2ry3tn1p11 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

    @mekdesasfaw3084@mekdesasfaw308411 ай бұрын
  • Endemenwed eyawek lemin tekoyale ❤😌

    @arsii54@arsii5411 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉 ፀግሽ

    @Nesru23@Nesru2311 ай бұрын
  • ፀግሽዬ በጣም እንደማከብርህ ታዉቃለህ

    @aden7425@aden742510 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ የኔ ሱስ❤እኔ ስከፋኝ ያንተ ትረካ ነው ማዳምጠው ኣትጥፋብን የኔ ድምፀ መረዋ😍😍😍

    @selambuu678@selambuu67811 ай бұрын
  • ቆንጆ ትረካ በርታ ወንድሜ

    @sentayeheupersonaltrainer@sentayeheupersonaltrainer10 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ላኮርፍ ነበር በመጥፋትህ❤❤የመዳም ስራ ዛሬ አለቀልህ😂

    @dfggffty5910@dfggffty591011 ай бұрын
    • 😮😂😂😂😂

      @mignotwutabachew1866@mignotwutabachew186610 ай бұрын
  • Welcome🎉ተወዳጁ❤ ተናፍቀህ ነበር😍 በላይክ ጀምራለሁ ሠላምና መረጋጋት ለሃገራችን ይሁንን🙏

    @meskeremegza1448@meskeremegza144811 ай бұрын
  • Thanks ❤😊

    @tigisttsegaw4253@tigisttsegaw42539 ай бұрын
  • ፀግሺ ድምፅህ መፅናኛየ ነዉ ፀግሺድምፅህመፅናኛየነ ❤❤❤❤

    @gdhhdh3718@gdhhdh371811 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ❤

    @fikerasfaw2668@fikerasfaw266811 ай бұрын
  • Omg your voice 😍😍😍😍

    @saramamo7850@saramamo78507 ай бұрын
  • እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰

    @FAFa-wo4oq@FAFa-wo4oq11 ай бұрын
  • የኛ ምርጥ❤❤❤

    @user-zq5we4fl3g@user-zq5we4fl3g10 ай бұрын
  • አተራረክህ ይለያል ዘርሽዬ እጆችህ ይባረኩ!❤❤❤❤❤

    @tsheyealemu2963@tsheyealemu29633 ай бұрын
  • ❤❤❤እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤🙏

    @user-bd4mr3vj6p@user-bd4mr3vj6p11 ай бұрын
  • ፀግሺ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw483411 ай бұрын
  • merte neber Enamesgenalen tsgishye demstih befikre new emewedew 🤩🥰

    @wudneshdemesse@wudneshdemesse11 ай бұрын
  • እቅልፌን ቀጥቸ የማዳምጠውስ ትለያለህ በርታ😊

    @user-rp1yw3ff8u@user-rp1yw3ff8uАй бұрын
  • በጣም በጣም አርፍ ነው ተባረክ

    @yabsrahana2526@yabsrahana252610 ай бұрын
KZhead