"ይነዝረኛል!"

2021 ж. 5 Мам.
52 069 Рет қаралды

#Ethiopia#Tsegayeaberar#Yinezregnal#Neptonaweke
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер
  • ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/ ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

    @tsegayeaberar@tsegayeaberar3 жыл бұрын
    • ፀግሽ የእኔ ውድ የድምፀህ ትማራኪ ንኝ እንዲት እንደሚጣፍጥ አንደበትህ እሚገርም ስብስክራይብ ሳላርግህ ነው ለካ እማዳምጥህ ወይኔ አሁን አርጉህ የእኔ ውድ ፀግሽ ቢቻል መቶ ግዜ ቢቻል ያነትን ቻናል ነበር ላይክ ሽር እማርግልህ በትርፍ በጣም ነው እምወድህ ከማዳም ቤት ሁኝ በኢርፎን የአንትን ጣፍጭ ድምፅ እየስማው እስራለሁ ስራየን

      @eff7478@eff74783 жыл бұрын
  • ፀግሺየ በጣም እየጠፋክ ነው እኮ ለምን ተሎ ተሎ አትለቅልንም እኔ አተ የምትተርከውን ነው መስማት የምፈልገው ድምፅክ ዋው ስለሆነ

    @user-gk8cc6tp8r@user-gk8cc6tp8r3 жыл бұрын
  • እዳተ ግን ሁሉም ተራኪዋች ለዛ ቢኖራቸው ምን ያሕል በታደሉ ተባረክ

    @hannhyilma4416@hannhyilma44163 жыл бұрын
  • ትረካህን እንዴት እንደምወደው ግን እየጠፋህ ብቅ ትላለህ ወንድም ፀጋዬ

    @serkewoldemariam1477@serkewoldemariam14773 жыл бұрын
  • መሳጭ ትረካ ! ጂልባብ ለባሾች ውበት የሌላቸው ለሚመስላቸው ሰወች ጥሩ ትምርት ነው ! እኔም ለባሽ ነኝ አልሀምዱሊላህ ! ውብ የአተራረክ ችሎታ አለህ ፀግሽ!

    @jemilamolla2815@jemilamolla28152 жыл бұрын
  • በጣም እሚገረም ታሪክነዉ ኑረልን❤❤

    @user-mb8cc7lk4s@user-mb8cc7lk4s6 ай бұрын
  • ፀግሽዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በሰላም በጤና ለአገራችን ያብቃን

    @user-do7ns6uo4f@user-do7ns6uo4f3 жыл бұрын
  • ስራውን ብቻ ሳይህን አንተንም እውድሃለው አቀራርብህ ይመቸኛል ❤️

    @sinanitalaaejeree6051@sinanitalaaejeree60513 жыл бұрын
  • እንኳን አደረሰህ ጸግሽ ወንድማችን ትረካዎችህን መከታተል ከጀመርኩ ድፍን 1 አመት ሞላኝ በጉጉት ያለመሰልቸት አመሰግናለሁ የስደት መጽናኛዬ

    @tegetgezahg2462@tegetgezahg24623 жыл бұрын
  • ጸግሽ ስለ ጥሩ አቃረረብ አመሰግናለሁ! በርታ ደስ የሚሉ ትረካዎችህን ሥራ እየሰራሁ እኮምኩማለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    @ltube9958@ltube9958 Жыл бұрын
  • የሚገርም ድምፅ

    @sabeltefery2124@sabeltefery21249 ай бұрын
  • ፀግሽዬ በጣም ደስሚል ትረካ ነበር እናመሰግናለን 😍

    @hayatquin2249@hayatquin22496 ай бұрын
  • ሰላማቹ ይብዛ

    @ephremtamirat6280@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
  • ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ወንድም አለም ድምፀ መረዋው እንኳን ደህና መጣህልን

    @hshszvvsg7121@hshszvvsg71212 жыл бұрын
  • ፀግሽ የኔ ፓራስታሞል ድብርቴ ያተን ትረካ ሳዳምጥ ይጠፋል እዉነት በጣም ነዉ ማመሰግን ነፍ አመት ኑር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    @tagestbab5861@tagestbab586111 ай бұрын
  • ወይጉድ ይነዝረኛል ነው ያለው የዛሬዉ ይባስ ፀግሽ ተባረክልኝ

    @sabeltefery2124@sabeltefery2124 Жыл бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደህና መጣክ ይሄ ክላሲካል 3 ዓመት ሙሉ የማረሳው ነው እባክህ የድሮ ትርካዎችን ድገምልን

    @user-fy4dh3de7b@user-fy4dh3de7b3 жыл бұрын
  • ፀግሽየ ድምፅህ ናፍቆን ነበር

    @user-feker@user-feker3 жыл бұрын
  • ድምፅ በጣም አሪፍ ነው ትረካ ከአንተ ውጪ መስማት ትጠላለህ የእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

    @aydabakeet3465@aydabakeet34653 жыл бұрын
  • ሰላም ለአንተ ይሁን ጸግሽ እንኳን አደረሰክ ለትንሳኤው

    @azyegemda2919@azyegemda29193 жыл бұрын
  • ፀግሺ እናመሰግናለን በሰደት አዕምሯችን መንፈሳችን እያቀሳቀሰን ነው በዛ ላይ ድምጽህ ሱሰ ነው 🥰🥰🥰

    @selamgezachw8478@selamgezachw8478 Жыл бұрын
  • በቅድሚያ ሁሌም አድናቂ ነኝ በርታ ፀግሽ እኔ በፀባዬ መፅሐፍን በድምፅ መስማት የምወድ ሰውነኝ በተለይ እረጃጅም ሰአት እና አጫጭር ደቂቃ የያዙ ትረካ ውስጤናቸው ስራ ላይ ሆኜ ሁሌም የአንተን እና የእዮብ ዮናስ ትረካ የማደምፅው ድካሜን ሳላውቅ ስራ እጨርሳለው አዲስ ነገር እስከምታቀርብ በጉጉት የምጠብቅ በርታ

    @user-xl9sv2os5h@user-xl9sv2os5h3 жыл бұрын
  • ፀግሽ እንኳን በደህና መጣህ በጣም ተናፍቀክ ነበር

    @user-lp3vp3qx1e@user-lp3vp3qx1e3 жыл бұрын
  • መጨረሻው አልገባኝም አይገባኝም thank you

    @likukebede8440@likukebede84402 жыл бұрын
  • Thank you so much Tsegaye for yet an other wonderful story!!!!

    @Lidiya_N.@Lidiya_N.3 жыл бұрын
  • ፀግሽያ ብሮ በጣም ነው የየጠፋከወ ግን በርታል እኔ ያንተን ትረካ ሳልሰማ መተኛት አልችልም

    @user-du6py2ru3i@user-du6py2ru3i3 жыл бұрын
  • አረ ጸግሽ ጠፋተካል እናመሠግናለን ገን ቆንጆዎችቹ ጠቅለል አድርገህ ብትለቅልን አሪፍና አስተማሪ ትረካ ነው pls

    @azabmenbere7528@azabmenbere75282 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን .ፀግሽየ ተናፍቂው

    @mameeuntue7673@mameeuntue76733 жыл бұрын
  • ፀግሽ በጣም ደሰ የሚል ተሰጥዎ ችሎታ ለመፀሀፈ ያለህ ፍቅር አደንቃለው በተለይ እረጅም መንገድ ለምንነዳ የት እስቴት እንደደረስኩ ሳላቀው የሌሊት ድራይቨ ሳረግ እንዴት እደጠቀምከን በርታ የትርጉም ስራ እጠብቃለው ብትችል እንዳንዴ ዘመንህ ይባረክ

    @user-yv6go8fw5z@user-yv6go8fw5z2 жыл бұрын
  • Betame new yemewedehe thank you ❤❤

    @deribhana7436@deribhana74362 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሽ 🙏

    @lideyalidu3121@lideyalidu31213 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን ወንድም

    @abamkuba4301@abamkuba43013 жыл бұрын
  • Tsegish you are so talented Good job 👌

    @frehiwotasres925@frehiwotasres9253 жыл бұрын
  • Egziabher Edmena tenahn yabzaln wendmachn Akerarebh lyu new berta yemnadamtew kesra gar slehone comment comche Alakm gn hule Eketatelalehu😊😊

    @user-lq4ls2ok2e@user-lq4ls2ok2e3 ай бұрын
  • እናመሰግናለን በርታልን

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw48343 жыл бұрын
  • ፀግሽ እናመሠግናለን

    @heregewoinenatuannafaki3686@heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын
  • ፀግሽ እናመሰግናለን 😍

    @user-vu7rr9is7x@user-vu7rr9is7x3 жыл бұрын
  • Amesgenalhue tro kota nabere 👍👌

    @menentekleberhan8705@menentekleberhan87053 жыл бұрын
  • እንደ መፍቅር እና ማፍቅር ደስተኛ የማድረግ ነገር የላም እኩ እኔም በዙ አፍቃሪወች ነበሩኛ ክክክክክክክ አይ ትዝታ

    @user-my3dn1so4u@user-my3dn1so4u2 жыл бұрын
  • Thanks my dear

    @sosodawet9545@sosodawet95453 жыл бұрын
  • I am listen KZhead in my car I rally enjoy it I have to drive everyday one hour to work I do like it your Treka thank you so much for what you doing (berta)

    @baconofficial3164@baconofficial31643 жыл бұрын
  • እውነት እውነት እለሀለሁ ትችላለክ ግን ብዙ ጊዜ እምታበሳጨኝ ነገር የማይጨረስ ታሪክ ለምን ታቀርብልናለክ ኮሜት ብዙ ጊዜ አልፅፍም ግን ዛሬ አልቻልኩም በጣም አድማጭህ ነኝ በእናትህ ስታቀርብልን ያልተጨረሰ ታሪክ አታቅርብልን ፀግሺ

    @hanichoyedessiewa72@hanichoyedessiewa72 Жыл бұрын
    • አረ ተጨርሷል እህት አለም

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar Жыл бұрын
  • ከረፈደ ነውና ማድመጥ የጀመርኩት በቃ ሱስ ሆኖብኛል ቀኔን ቀን እያደረኩ በሥራ ላይ ሥራዬን በመስራት እየሰማሁ ነው የምውለው በጣም በጣም ፀግሽ እናመሰግናለን ይሄን ነበር ስፈልግ የነበረው

    @user-if3sf2ni2m@user-if3sf2ni2m Жыл бұрын
  • የነዘራትን /ረው አብረን እናንዝረው እኛ ጆሮዋችን ባለ ተነዛሪው በነዘረው ነገር ዋናው ንዝረቱ ኖ

    @user-uc7wp9mn7g@user-uc7wp9mn7g3 жыл бұрын
    • 😂😂😂

      @tizitagirma2447@tizitagirma24472 жыл бұрын
  • በጣም ነው ምወድ

    @rahaaoromo3957@rahaaoromo39573 жыл бұрын
  • እናመሰግናለን

    @user-ko7eu2ei7b@user-ko7eu2ei7b3 жыл бұрын
  • እንኳን ደና መጣህ

    @user-nm3wk3yv2o@user-nm3wk3yv2o3 жыл бұрын
  • I miss you segeshe 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 Tegnche new yemademtew enam ♥♥♥💗💗💗💗💗

    @geromeabebe9463@geromeabebe94633 жыл бұрын
  • ኡፍፍፍፍፍፍፍ endate edametenafeqage ekou wel come belanale 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    @fgaowhk4509@fgaowhk45093 жыл бұрын
  • ፀግሽ wall bro

    @mikomiko5330@mikomiko53303 жыл бұрын
  • ሱሴ እንኳ ደህና መጣህ ግን በጣም እየጠፍህ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅር ሀያል ነው የእውነት ስር ፍቅር ሁሉም ነገር ግራ ይገባል ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው

    @user-ft6td8xt4d@user-ft6td8xt4d3 жыл бұрын
  • ❤❤❤

    @dhhhgfhu27@dhhhgfhu273 ай бұрын
  • ዬኔ ንግስት በለህጀቡሃ❤❤❤

    @sofyiamohammed3637@sofyiamohammed3637 Жыл бұрын
  • ቸኩዬዬዬዬዬ ሀይ ሳልልህ ብሮሮሮሮሮሮሮ ይመቺህህህህህ

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • Tsegish betam eyetefah nw tolo tolo likekilin kechalk

    @tsiyongirmaabera6153@tsiyongirmaabera61533 жыл бұрын
  • እናመስግናለን

    @samarsamrawit9238@samarsamrawit92383 жыл бұрын
  • Selme enkone dehena matehe😍👍

    @menentekleberhan8705@menentekleberhan87053 жыл бұрын
  • 👌👌👌

    @sofanitepilupader2424@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
  • Thanks for the amazing story & I love your voice🥰I’m afraid that I’m not gonna fall in love with your voice 😂😇

    @ihavefaithingod.godisgood.1188@ihavefaithingod.godisgood.1188 Жыл бұрын
  • ዋው ፀግሽ አንደኛ ነው 😍

    @saudisaudi1203@saudisaudi12032 жыл бұрын
  • ሀይ ፀግሺየ እኔ ለብዙ ዓመታት በአረብ ሀገር አሁን በጣሊያን ሀገር ሁኘ የምሰምህ😍

    @memememe2421@memememe24213 жыл бұрын
  • Eneqwan selam metahe😍

    @eiualtarik883@eiualtarik8833 жыл бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @betybetty7470@betybetty74702 жыл бұрын
  • መቋጭያ የሌለው ድርሰት ሁለተኛ ባታቀርብ ይመረጣል ።በማዳመጥ ጊዜዬን ማጥፋት አልነበረብኝም ። ወሬ ጀምረው በቃ እባክሽ ተይው ብለው ትተው የሚሄዱ ቢጩ የሆኑ ሰዎችን መሰልከኝ ።ወይ መጀመሪያውኑ እለመጀመር ነው ።በእግባቡ የማያልቅ ድርሰት አታቅርብልን ።።

    @alemteka3149@alemteka3149 Жыл бұрын
  • 👏👍👍👍

    @zeynebmd1065@zeynebmd1065 Жыл бұрын
  • ደስ ይላል ግን መጨረሻውን ሳንስማ

    @melkamgirma9859@melkamgirma98593 жыл бұрын
    • ይመስለኛል ናቲ የመሁብባ ወንድሟ ወይ የስጋ ዘመዷ ይሆናል ክክክክክክ ሙስሊም አጎት ካለውማ

      @afomiyatube3638@afomiyatube36383 жыл бұрын
  • ❤️🌹

    @sinanitalaaejeree6051@sinanitalaaejeree60513 жыл бұрын
  • እረ ላይክክክክ አርጉ አይከፈልበት እያዳመጡ ላሽ እረ ይደብራል

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • Welcome

    @banchibanchibanchibanchi192@banchibanchibanchibanchi1923 жыл бұрын
  • Tireka akerarebikini ewedewalewu berita

    @mareyakefelegn9738@mareyakefelegn97383 жыл бұрын
  • ይሄ መጽሀፍ ምንም አልገባኝም ልጁ ፍቅር የያዘው ከመብራት ኃይል ነው እንዴ? ይነዝረኞል አበዛሳ🤣🤣

    @enkuye5138@enkuye51383 жыл бұрын
    • Hahaha ...

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar3 жыл бұрын
    • 👍✌አለመሳቅአይቻልም። እምንሸፈነዉ። ወድ እዳንረብሽ ነዉ

      @hawahawa6479@hawahawa64793 жыл бұрын
    • 😂😂😂gerami nzert nw😂😂

      @tizitagirma2447@tizitagirma24472 жыл бұрын
    • @@tizitagirma2447 eco lol

      @enkuye5138@enkuye51382 жыл бұрын
    • አዎ ለሱ መብራትኃይል ናት

      @haimanotmekurya2236@haimanotmekurya22362 жыл бұрын
  • ፀግሻ ፀግሻ ሹክራን

    @user-gq5kh6md9u@user-gq5kh6md9u3 жыл бұрын
  • ፀግሽ ጠፋህ ድምፅህ ጠፋ እንዴት ደስ አንዳለኝ

    @genetyilam1791@genetyilam17913 жыл бұрын
  • ፀግሽዬ ጠፍተአል እንኮን አደረስህ አይ ፍቅር የማይገባ ጎርጎድ የለም በተመስጦ ሳዳምጥህ ነበር አይ ድምፅ ይምጣብኝ ቴንክስ ፀግሽ

    @assiassi9863@assiassi98633 жыл бұрын
  • አንተ እራሱ አንዴ በቪዲዬ ስራልንንንንንን በናትህህህህህህህህህህህህህ ጸግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ከምንጊዜዋም አድናቂህህህህህህህህህህ

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • Gena kelekek besekend wust nw yemadamitew hulem silke standby nw gin comment tolo altsifim❤❤❤❤❤

    @tsiyongirmaabera6153@tsiyongirmaabera61533 жыл бұрын
  • ምን አይነት መታደል ነው የድምፁ ማማር

    @eff7478@eff74783 жыл бұрын
  • ምንም አይነት ፅሁፍ ባንተ ያምራል

    @hannaayenew5727@hannaayenew57273 жыл бұрын
  • 💎🙏👑❤

    @tigisthayilu7668@tigisthayilu76683 жыл бұрын
  • Dertogadan lemen tewekew 😔😔

    @atekeletfiker3101@atekeletfiker31013 жыл бұрын
  • ወይኔኔኔኔኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ወይኔኔኔኔ ተቀደምኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ ጸግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

    @emuyadesya@emuyadesya3 жыл бұрын
  • Selam tegsh

    @sicherkasa7405@sicherkasa74053 жыл бұрын
  • Kkkkkkkk meskin enem enda anta hugnalawo desti arobignal doroo ovin wist rasichee Debin bilobignal

    @ferdosabeba3324@ferdosabeba33242 жыл бұрын
  • Enamsgnaln tgesh bewnt endt endmwdh slamk ybza❤🙏 ye nezertu ngr gn asasabi nw e😂

    @tizitagirma2447@tizitagirma24472 жыл бұрын
  • Selam stegsh enkuan dena metak

    @maretutashome3810@maretutashome38103 жыл бұрын
  • Hello where you bean if you can every week is better.

    @menbereyeshima3950@menbereyeshima39503 жыл бұрын
  • ❤❤💋❤❤❤❤💋💋💋❤❤

    @user-hz6sk3tm7j@user-hz6sk3tm7j3 жыл бұрын
  • Hulem ante akiribelen

    @mahilebelay3054@mahilebelay30543 жыл бұрын
  • አብርሽ ኢኔ ኢነደንቴ ፕሮግራም ጎግቼ ምጠብቀወ ኘገር ዬለም ኢነ አትጥፈ አደረሀ 🙏🙏😘😘

    @habiibjames9218@habiibjames92182 жыл бұрын
  • ማስታወቅያው ረዘመ

    @kukulu99@kukulu992 жыл бұрын
  • Temchgalek betam terkake

    @mulgetasemere6709@mulgetasemere67093 жыл бұрын
  • በል ደህና ሁን ታሪኩን ሳትጀምረው ሃተታ ስላበዛህ ቻዎ

    @gezahegnwoldemichael5805@gezahegnwoldemichael58052 жыл бұрын
  • Eyanfekge new atekoy terak balal ayemasetm kanita wecie atetfabni wedddd enia damo arefie new enamsgenalni

    @fiqerkonjo9790@fiqerkonjo97903 жыл бұрын
  • Stegesh wusete new demestek

    @aledanaaledu4883@aledanaaledu48833 жыл бұрын
  • ኢዘ

    @medina6870@medina68703 ай бұрын
  • Demetek. Betam. Yameral

    @herotxd9582@herotxd95823 жыл бұрын
  • Bka mchershaws be enteltel

    @elsagirmay308@elsagirmay3082 жыл бұрын
  • ናቲ ሰለመ 😳😳😳

    @genetabebe5989@genetabebe5989 Жыл бұрын
  • Be video melak felge neber tsegsh

    @zeamanuel360@zeamanuel3603 жыл бұрын
    • Kelay baskemetkuachew linkoch contact argegn.

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar3 жыл бұрын
  • አረ ዴርቶ ጋዳን ተርክልን

    @ma9546@ma95463 жыл бұрын
KZhead