የ ካዛንቺሱ ቀጠሮ ... እና ሌሎችም | yekazanchisu qetero

2023 ж. 24 Қар.
27 186 Рет қаралды

#ethiopia #tsegayeaberar #yekaanchisuqetero
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер
  • እኔኮ ድምፅክ እራሱ ነው የሚናፍቀኝ ፀግሽዬ እረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልንን የምትሉ በ👍

    @zeynabazeynu@zeynabazeynu6 ай бұрын
  • ያአላህ የመጀመሬው ታሪክ ልብ ይሠብራል ሁሉም ይታለፍል ቤተሠብን ማጣት ግን የሚቻል አይደለም አደራህን አላህየ😢😢

    @ZhareSeild@ZhareSeild6 ай бұрын
  • የጰግሺ አድናቂወች👍👍👍👍

    @GsjsjTusjss-px5wl@GsjsjTusjss-px5wl6 ай бұрын
  • የወሎ ድርቅ በሰው ልጆች ታሪክ እጅግ በጣም አሰቃቂው ክስተት ነው

    @Nesru23@Nesru236 ай бұрын
  • እስኪ ወሎየወች ወርጌሳ እና መርሳ ጊራና ለይኩ😢😢😢

    @user-bx5lo4zc6k@user-bx5lo4zc6k6 ай бұрын
  • ፀግሽን ማነው እንዴኔ የሚወደው ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክር እሽ ያንተን ድምፅ ለማዳመጥ እራሱ እንናፍቃለንና በተረፈ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

    @user-ny4tc8pp9f@user-ny4tc8pp9f4 ай бұрын
  • ፀግሽ ትረካወችህ በጣም ነዉ የሚመሱጡኝ ግን ይረዝማሉ እኔ ደሞ ብዙ ግዜ የለኝም ከይቅርታ ጋር ከቻልክ አጠር ያሉም ልቀቅልን ፀግሽ አመሰግን አለሁ ለሁላቹህም ኢትጵያውያን ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ❤

    @Solohaile@Solohaile4 ай бұрын
  • አንደኛ፣ዚ፣ጎልደን፣ቮይስ

    @user-he4ec1nz3l@user-he4ec1nz3l6 ай бұрын
  • ሰላም የፀግሽ ቤተሰብ እንዲሁም ፀግሽ ሰላም ብያለሁ እባክህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እውነቴን ነው ምልህ በድብርት እሞታለሁ ያንተን ትረካ ስሰማን የምነቃቀው🙏🙏🙏

    @fetiyahussen352@fetiyahussen3526 ай бұрын
  • ፀግሽ ስለሁሉም እናመሰግናለን አዳዲስ መፃፎች ጀባ ብትለን

    @hanayirgalem8623@hanayirgalem86235 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ጰግሺየ ያንተ ትረካ ጭንቀቴን ሁሉ ያስረሳኛል!!

    @girmabekele7988@girmabekele79886 ай бұрын
    • በትክክል

      @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87666 ай бұрын
    • Betam

      @AlexMik-pm2uf@AlexMik-pm2uf6 ай бұрын
    • Betam

      @AlexMik-pm2uf@AlexMik-pm2uf6 ай бұрын
    • Betam

      @AlexMik-pm2uf@AlexMik-pm2uf6 ай бұрын
  • አያችሁ ይሄን ፍቅር ይሄን አንድነታችንን ነው ሀ ብሎ መለስ ኢትዮጵያን ላስተዳድር ብሎ ከአሜሪካ ያመጣውን የጥላቻ የጎጥ የድንበር ግጭትን መርዝ የረጨብን :: እግዚአብሔር ይሄን ፍቅራችንን መተሳሰባችን ይመልስልን::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87666 ай бұрын
    • አሜሪካ እኮ እርስ በርሳቸው እንደኛ አይጠላሉም። የራሳችንን ጭካኔ እና ክፋት ሁልጊዜ በሌላ ማሳበብ ለምዶብን እንጂ። አሜሪካ ውስጥ ከአለም ሁሉ የመጣው ህዝብ በየቦታው እየተማረ እና እየሰራ ሀብት የሚያፈራባት ህገመንግስት የሚከበርባት ሀገር ናት።

      @aminahbahlawy5948@aminahbahlawy59486 ай бұрын
  • ፀግሽ 50ሺ በጣምያንሳል 100 ሚሊዮን ነው እንድትገባ የምንፈልገው:: እንኳን አንተ ከንቱ ሀገር አፍራሾች በውሽት ስንት ይገቡ የለ??? ሁላችንም ሼር ማድረግ አንርሳ::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87666 ай бұрын
  • ዉርጌሳ ስትል ሰማሁ ልበል ሀገሬ❤ ፀግሽ የኔንም ፅሁፍ ለመተረክ ጠብቅ አመታትም ቢፈጅ ካንተ ዉጭ ማንም አይተርከዉም😂 don't forget me ok

    @zikrahussen4083@zikrahussen40836 ай бұрын
    • እኔም ልል ነበር 😢

      @user-bx5lo4zc6k@user-bx5lo4zc6k6 ай бұрын
    • ​@@user-bx5lo4zc6k ሀገራችን ለካ እንደዚል ታዋቂ ናት

      @zikrahussen4083@zikrahussen40836 ай бұрын
  • ፀግሽ የኛምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ በጣም እንወድሀለን ከመዳም ኩሽና❤❤🥰🥰

    @hedsg706@hedsg7065 ай бұрын
  • ፀግሽ ስወድክ በርታ ❤❤

    @sofiaosman308@sofiaosman3086 ай бұрын
  • ፀግሽ ምርጥ ሰው ሁሌ የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከመርሳ ❤

    @hanayemamilij170@hanayemamilij1705 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ በጉጉት እኮነው የምጠብቅህ

    @user-pj6de5jb3l@user-pj6de5jb3l6 ай бұрын
  • ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

    @ethiobelay1423@ethiobelay14236 ай бұрын
  • ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው ወላሂ ለዚሁም ሆድ ብሶኛል ይሄን ስሰማ አልቅሼ ልሞት ደረስኩ 😢ያረብ ከቤተሰብ በሰላም ያገናኘን ያረብ🙏

    @fasikafasika5623@fasikafasika56235 ай бұрын
  • ሁሌም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በጣም አመሰግንሀለው

    @flameakalewold1612@flameakalewold16125 ай бұрын
  • ፀግሽየ የኔ ዉድ መጣህ እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅህ ነበረ❤

    @user-nm3wk3yv2o@user-nm3wk3yv2o6 ай бұрын
  • የፐርፐንጎ የልጅነት ትዝታዬ አስታወስከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @user-mc1gy1ph6i@user-mc1gy1ph6i5 ай бұрын
  • እኳን ደህና መጣህ ❤❤

    @asdaassd6265@asdaassd62656 ай бұрын
  • አሪፍ ነው ፅግሽ ግን ማሰቆው ይርብሻል ሰታነብ ፅጥ ያለ ቢሆን ጥሮነው እኔ መጨርሰ አልቻልኩም

    @jessicay3755@jessicay37556 ай бұрын
  • ፀግሽ የኔ ምርጥ ሰው ሁሌ የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ነው የምውደህ ❤❤

    @abigulema5114@abigulema51145 ай бұрын
  • Tsegish Well come ❤

    @tezetatameru1259@tezetatameru12596 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    @belayenshaeylegobeaw4834@belayenshaeylegobeaw48346 ай бұрын
  • Thank you tehshye 😊

    @mahiletkurabachew6865@mahiletkurabachew68655 ай бұрын
  • እንኳን ደህና መጣህ❤

    @yoni.t2217@yoni.t22176 ай бұрын
  • Thanks Tsegish❤

    @aminahbahlawy5948@aminahbahlawy59486 ай бұрын
  • Golden voice ❤

    @markos6406@markos64065 ай бұрын
  • Well come bro thanks ❤

    @searchyourlife2958@searchyourlife29586 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ፀግሸ🙏🎁

    @fikerasfaw2668@fikerasfaw26686 ай бұрын
  • ሰላም ፀግሽ ምርጥ ሰው አሪፍ ተራኪ የስለላ መፅሀፎች ትረካ ብታቀርብ

    @adilmohammed5498@adilmohammed54986 ай бұрын
  • Thank you 😊

    @meirafhunde3163@meirafhunde31635 ай бұрын
  • እኳን ደና መጣህ ፀግሽየ❤❤❤❤❤❤❤

    @belaynesh4418@belaynesh44186 ай бұрын
  • Thanks

    @abayeneshassefa9919@abayeneshassefa99194 ай бұрын
  • tsegish welcome

    @rbkamussa3261@rbkamussa32616 ай бұрын
  • የኔ ውድ ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ የሰፈሬ ጀግና 🎉🎉❤❤

    @user-ih5op1dy8h@user-ih5op1dy8h6 ай бұрын
  • Woww dasi yelala ketilbeta wodime ❤❤

    @user-dm3kc9xl4l@user-dm3kc9xl4l6 ай бұрын
  • Enkuwan Dena metaki tsegeshi enamsgenaln ❤❤❤

    @meskimama2486@meskimama24866 ай бұрын
  • ፀግሽየ መጣህልን❤❤❤❤❤❤

    @user-bx5lo4zc6k@user-bx5lo4zc6k6 ай бұрын
  • Heloo Tsegish well come we missed you ❤❤❤❤

    @sabaanenia3440@sabaanenia34406 ай бұрын
  • well cemo ❤❤🎉

    @kaalyoutube5800@kaalyoutube58006 ай бұрын
  • Wey sewedh ❤️

    @hirutdulla8038@hirutdulla80386 ай бұрын
  • እናመሰግናለን ያመጀመርያውና ያመጨረሻው ተመችቶኛል

    @hanamelkamu1864@hanamelkamu18645 ай бұрын
  • Tsegshye i don't know what am saying, the only thing i am obsessed with your voice, the way yours narration. I miss u Thank you .

    @zewdituberihun9961@zewdituberihun99615 ай бұрын
  • በቅርብ አገር ልገባነው ግን ምርጥ ታሩክ አለኝ እደትነው የማገኝህ 😢😢😢😢

    @user-wc5ur9xr7l@user-wc5ur9xr7l6 ай бұрын
    • t.me/tsaberar

      @tsegayeaberar@tsegayeaberar6 ай бұрын
  • ፀህሽየ ውድ መጣህልን ደግሞ😍😍😊🙏

    @ruhamabarkot4802@ruhamabarkot48026 ай бұрын
  • 😍😍😍😍

    @samri1215@samri12156 ай бұрын
  • Thanks Tsegaye! The first story is very interesting! @2:04:33 is very funny 😂😂😂😂😂

    @Lidiya_N.@Lidiya_N.5 ай бұрын
  • Hi Tegeshe welcome 🙏

    @lovebobe7980@lovebobe79805 ай бұрын
  • 👍👍👍

    @user-dh3xu7wv8h@user-dh3xu7wv8h6 ай бұрын
  • Betam gobez 50k yanshal

    @user-nv4vq8lt7q@user-nv4vq8lt7q5 ай бұрын
  • ❤❤❤

    @samri1215@samri12156 ай бұрын
  • መርሳና ዉርጌሳ የኔ ወሎ😍😘😍😍

    @hayatquin2249@hayatquin22495 ай бұрын
  • hi lovely!!

    @Tefelf@Tefelf5 ай бұрын
  • ❤❤❤❤❤

    @rakuae9989@rakuae99896 ай бұрын
  • ❤❤❤❤

    @MuhabaAbol@MuhabaAbol6 ай бұрын
  • ♥️🙏♥️

    @tenbittesfaye8869@tenbittesfaye88695 ай бұрын
  • አደኛኛ ላይክ ❤❤❤❤❤

    @agaretube2103@agaretube21034 ай бұрын
  • 🥰🥰😘🙏

    @astermekonen9148@astermekonen91486 ай бұрын
  • ዕግሽ ዐሪፍ ስራ❤❤

    @user-pp4vy7gj1c@user-pp4vy7gj1c6 ай бұрын
  • Welcome ❤❤❤❤

    @ethiolover18@ethiolover186 ай бұрын
  • ይገርማል አንዳንድ ነገሮች ልክ እንዴ ፒያኖዉ ናቸዉ። ተገላገልኩ ሲባል ዞሮ ተመልሶ ይመጣል ጦሱ አይለቅም

    @mitu1623@mitu16236 ай бұрын
  • ጸጋዬ እንድጥያቄ ልጠይቅህ የሆነች ትረኻ ነበረች ርእስዋን ረሳሁት ግን ታሪኹ መቸረሻ ካገኘሀኝ ኣንገትህ ላይ ሃበል ኣጥልቅላሃለው ትለዋለች በፅሁፍ ግን ጓደኛው ነበረች ኣላዋቃትም እንጂ …እና ደግሜ ለሰማት ፈልጌ ኣጠሁዋት ርእስዋ ንገረኝ 😢

    @Butterfly-lr5sj1pu1v@Butterfly-lr5sj1pu1v5 ай бұрын
  • 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    @RaheemaRh@RaheemaRh4 ай бұрын
  • 😮😮😮😮መጣክ

    @enatbaba5816@enatbaba58166 ай бұрын
  • ❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

    @mmmmbnnn6639@mmmmbnnn66396 ай бұрын
  • ያለሙአቦት አባቴንአሥታወሱኝ ለራሣቸውእየሞቱ ለልጃቸመኖር የሚጨነቁ

    @AAa-qr1ny@AAa-qr1ny5 ай бұрын
  • ገና ከመጀመሬ አልቻልኩም 😢 ልጨርሰው ወይስ ይብራብኝ? 😢

    @user-hn8lb1nu3d@user-hn8lb1nu3d5 ай бұрын
  • ሁሉም ፀግሽ ነዉ የሚለዉ አንድም ስለ መፅሐፉ የሚፅፍ ሰዉ አጣዉ እኔ ብዙ ግዜ ኮሜንት አንብቤ ነዉ የምገባዉ አሪፍ ነገር እንደሆነም የምረዳዉ ስለዚህ ቀድማቹ ያደመጣቹ ስለ ሰማቹት ታሪክ አስተያየት ፃፉ

    @honormobile9742@honormobile97426 ай бұрын
  • ግን እየጠፋህ አስቸግረሀል ትቀጣለህ ::

    @mogesgebreyes8766@mogesgebreyes87666 ай бұрын
  • አረ ሰውች ከፀግሽ ይልቅ ስለ ትረካው አስተያየት ስጡ እንጂ ለፀግሽ ደግሞ ከቻልክ የሳጥናዬል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን ተርክልን

    @tsehayshmeles6843@tsehayshmeles68436 ай бұрын
KZhead